🎵YAWKBETAL ያውቅበታል ALCHLM BALKUBET አልችልም ባልኩበት ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU MEZMUR መዝሙር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • #mezmur #christian #carol #ethiopia
    አልችልም ባልኩበት ALCHLM BALKUBET ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU 2023 MEZMUR መዝሙር
    በዚህ "አልችልም ባልኩበት" በተሰኘው የዝማሬ ቪድዮ ስራ ላይ ከጎኔ ቆመው ያገለገሉትን የወንዶ ገነት ከተማ የመሃናይም አምልኮ ግሩፕ ወጣቶች እንዲሁም የሃዋሳ ከተማ ሙዚቀኞችና ወጣቶች ስላሳዩኝ ፍቅርና አብሮነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማለት እፈልጋለሁ::
    በሙዚቃው ቅንብር ሙዚቀኛ ምንተስኖት ሞላ እንዲሁም ሚክሲንግና ማስተሪንግ ኢያሱ ፀጋውን ሳላደንቅ አላልፍም:: በቪድዮ ፕሮዳክሽንም ረገድ በፕሮዲዩሰርነትና ቀረፃ እንዲሁም ኤዲቲንግ በብዙ መሰጠትና ትጋት ያገዙኝን ከ Binu Films Present ቢኑንና ሶሲን ከልቤ ላመሰግናቸው እወዳለሁ::
    Protestant ፕሮቴስታንት
    Join this channel to get access to perks:
    / @carolfekadu
    Carol Fekadu/ ካሮል ፈቃዱ
    አዲሱን ጌቴሴማኒ የተሰኘውን የአልበሜን ዝማሬዎች ለማግኘት የTelegram channel ሊንክ ይጫኑ::
    አገልግሌቴን በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ለመከታተል ከታች ባሉት ሊንኮች ቤተሰብ ይሁኑኝ::
    የአዲሱን አልበም ዝማሬዎች ለማግኘት
    TELEGRAM CHANNEL
    👇🏼
    t.me/carolfekadu
    ጌቴሴማኒ የተሰኘውን መፅሐፌን ለማግኝት
    👇🏼
    www.lulu.com/sp....
    FACEBOOK PAGE
    👇🏼
    / carolfekad
    INSTAGRAM
    👇🏼
    / con. .
    UA-cam CHANNEL
    👇🏼
    www.youtube.co....
    WEBSITE
    👇🏼
    carolfdesta.com

КОМЕНТАРІ • 216

  • @CarolFekadu
    @CarolFekadu  8 місяців тому +69

    የተወደዳችሁ ቅዱሳን በዝማሬው ከተባረካችሁ በማህበራዊ ገፆቻችሁ ላሉ ወዳጅ ዘመዶቻችሁ #SHARE በማድረግ አብረን ወንጌልን እንስራ!
    አልችልም ባልኩበት አቃተኝ ባልኩበት
    በተብረከረኩበት ኦሆ እጅ በሰጠሁበት
    ደረሰ ጌታ የሱስ
    አፀናኝ መንፈስ ቅዱስ
    አልገመትኩም ነበር ኦሆ እንደሚገረሰስ
    እይመስለኝም ነበር እዬ ተንዶ የሚፈርስ
    ያ ግዙፉ ተራራዬም አስጨናቂ አለው ለካ
    በፍርስራሹ ላይ ዛሬ ቆምኩኝ እንደገና
    ያውቅበታል ማሻገሩን ያውቅበታል
    ያውቅበታል ማፅናናቱን ያውቅበታል
    ችሎበታል ማይቻለውን ችሎበታል
    ችሎበታል
    የሱስ ልዩ ነው እኔ አይቻለው
    ካሰብኩት በላይ እርሱ ትልቅ ነው
    ስለእርሱ ዝና ቆሜ አወራለው
    ካወኩት በላይ የሱስ ልዩ ነው
    ከምለው በላይ በላይ ነው
    ካሰብኩት በላይ በላይ ነው
    ከትልቅ በላይ በላይ ነው
    ከጀግናም በላይ በላይ ነው
    ቃል ብቻ ተናገር ጌታዬ
    ቃል ብቻ ተናገር አባትዬ
    ሳይከናወን መቼም አይቀር ፈርሶ አንድ ነገር
    ሳይከናወን መቼም አይቀር ወድቆ አንድ ነገር
    ተንዶ
    አንተ እኮ የበላይ
    ጌትዬ የበላይ
    ልበልህ የበላይ
    አጣሁ (የለም) አንተን መሳይ
    በላይ በላይ ከሁሉ የበላይ
    በላይ በላይ ልበልህ የበላይ
    በላይ በላይ ጌትዬ የበላይ
    በላይ በላይ ልበልህ የበላይ

    • @cellcoholic9252
      @cellcoholic9252 8 місяців тому +2

      ❤❤❤❤

    • @marthamelese7689
      @marthamelese7689 2 місяці тому

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!

    • @user-bz3lk3gs7q
      @user-bz3lk3gs7q Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @winydemssie
      @winydemssie Місяць тому

      አሜንንን አሜን ይሄን ዝማሪ ሰምቼ ሰምቼ ከነገሬ ጋር ተገናኝብኝ እየሱስ ለሁላችን የታመነው ጌታ ይድረስልን ተባረክልን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በጣም ፀጋ በዝቶልሀል በቅርብ ግዜ ነው ያወቅኩህ Entervehn አይቼ share አደርጋለሁ 🙏🙏💕

    • @Abeni-ck2jg
      @Abeni-ck2jg 27 днів тому

      ያዉገቅበታል ማሻገሩነን!!! አሜን ትላንተ
      ያሻገረ ዘሬም ማሻገሩን ያዉቅበታል!!!!!!! እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ!

  • @binufilms1
    @binufilms1 8 місяців тому +64

    ይህን ዝማሬ ለምትሰሙ ሁሉ > አልችልም ባላችሁበት ነገር ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ይድረስላችሁ፡፡ ካሮል አንተም ተባረክልን!!

  • @user-cd9wz6my1t
    @user-cd9wz6my1t 17 днів тому +1

    ካሮል ደስ የሚል ዝማሬ እግዚአብሔር ከፍ የሚያደርግ ተባረክልን ወንድምነት❤

  • @donadona5397
    @donadona5397 2 дні тому

    የ እውነት ለዚህ ብሩክ ሰው አክብሮተንና ፍቅሬን ላ መዝሙር ጥልቂ ማልክት ቃላት ባኖራኛን ባጋላፅኩ ብቻ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋውን የ ማንፋስ ቂዱስ አብሮናት ስካ ሟሹራቺን ጌታቺን ስኪን ማጣ አይላይብኪ ጌታ ዉዴ እዉናተኛ ምንጋድ አምጥቱዋል እናም በ ቤቱ ያፅናክ አንቴን እና ቤተሳቦቺህን ይባረክ 😘😘😘😘😘😘😘😘ታባረኩ ሁላችሁም የ አባቴ ቂዱሳን 🥰🥰🥰🥰

  • @mercybelete1297
    @mercybelete1297 8 місяців тому +8

    ካሮልዬ ለዝማሬ ያለህ መሰጠት ያስታውቅብሃል፤ የዘመርክለት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በነገር ሁሉ ረድኤቱን ያብዛልህ ወንድሜ

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому

      አሜንንንን 🤲🏽🤲🏽

  • @Yaredmekonnen123
    @Yaredmekonnen123 8 місяців тому +6

    ካሮልሻ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ፡ በሁሉ ነገር የተዋጣለት ፣
    ደስ ብሎኛል ።

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому

      አሜንንን ያሬድሻ ወንድምነት

    • @degumichael7435
      @degumichael7435 8 місяців тому

      አይሻልም ድንቅ ዘፈን

    • @EthioDaily-yt2fy
      @EthioDaily-yt2fy 5 місяців тому

      elelele ameneeee tabrakilgn

  • @singeryishakb2022
    @singeryishakb2022 18 годин тому

    Tebareki dink zimare❤❤❤❤

  • @BetselotTegegne
    @BetselotTegegne 6 місяців тому +4

    አሜን ጌታ ኢየሱሴ ❤❤
    ቃል ብቻ ተናገር ጌታዬ ቃል ብቻ ተናገር በነገሬ
    ቃል ብቻ ተናገር ጌታዬ ቃል ብቻ ተናገር አባትዬ
    ሳይከናወን መቼም አይቀር ፈርሶ አንድ ነገር
    ሳይከናወን መቼም አይቀር ተንዶ አንድ ነገር
    ሳይከናወን መቼም አይቀር ወድቆ አንድ ነገር ❤❤❤❤❤❤
    ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @trutheth
    @trutheth 8 місяців тому +4

    አንድ ቀን ወደ ሃዋርያዊት ቤተክርስቲያን እደምትመለስ ሁሌም እንመኝልሀለን ወንድማችን ካሮል

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому +9

      ወገኖቼ እወዳችኃለው ወደ በጉ ሐዋርያት ወንጌልና ትምህርት መመለስ ይሁንላችሁ ያኔ እመለሳለሁ:: በነፍሴ አልቀልድም:: ከመሃከላችሁ ያስወጣኝ የህይወት ጉዳይ ነው:: እሱን ስታስተካክሉ እመለሳለሁ ደግሞ ያ እንደሚሆን አምናለሁ::

    • @natnaelyonas3431
      @natnaelyonas3431 8 місяців тому +1

      ​​@@CarolFekaduየበጉ ሐዋርያት ሥላሴን ነው ያስተማሩት ? ተው ካሮልዬ ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ማድረግ አንችልም፡፡

    • @user-kt9tp7hc8k
      @user-kt9tp7hc8k 3 місяці тому

      1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2
      22 ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
      23 ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።

  • @misikirtsegaye1773
    @misikirtsegaye1773 8 місяців тому +2

    አፀናኝ መንፈስ ቅዱስ
    እልልልልልል
    ካሮልዬ የማይጠገብ ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ ያብዛልህ ይጨምርልህ
    በረከታችን ነህ🙏🙏🙏🥰🥰

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому

      አሜንንን ምስክርዬ አንችም በረከታችን ነሽ እህትአለም 😍

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 Місяць тому +1

    አሜንንን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘንድም

  • @Abeni-ck2jg
    @Abeni-ck2jg Місяць тому

    wow!!! God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @abidarlx4089
    @abidarlx4089 8 місяців тому +3

    አሜን አሜን መንፈስ ቅዱስ አጽናኛችን እንኳን አጽናናክ ኢየሱስም እሱን ነው ከኔ ቦሃላ ይመጣል ያለን.... አንድዬ ምትላት ነገር አለቀቀችህም እንጂ አብ የበላይ ኢየሱስም የበላይ ምንፈስ ቅዱስም የበላይ

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому +1

      😁😁 ጌትዬ መሰለኝ ያልኩት

  • @lali3377
    @lali3377 8 місяців тому +2

    "Wow, 💎this song is absolutely beautiful! The lyrics are so powerful and speak to the depth of our need for Jesus and the Holy Spirit. When we're at our lowest, He's always there to pick us up and carry us through.The line "Jesus came when I said I couldn't" is a powerful reminder that we are never alone, and that even when we feel like giving up, God is there to lift us up and carry us through.❤🙏May your voice continue to be an instrument of encouragement and hope, reaching hearts and souls with the timeless message of God's unending love. Thank you for sharing your incredible grace and faith with the world. God bless you!!

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому +1

      Amennnn 🤲🏼 Glory be to the Almighty!

  • @tsolomontgtebebug1748
    @tsolomontgtebebug1748 5 днів тому

    Thanks!

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  4 дні тому

      Thank you so much for your Super thanks Gift 🙏🏽

  • @betsinunu
    @betsinunu 5 місяців тому +2

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ ወንድም ካሮል የሚያፀና መልዕክት ነው
    ቃል ብቻ ተናገር ጌታዬ በነገሬ
    ሳይከናወን አይቀር ወድቆ አንድ ነገር
    አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አምላካችን የሁሉ የበላይ ነው

  • @Saron202
    @Saron202 8 місяців тому +4

    ጌታ ስሙ ይባረክ በዚህ አዲስ ዓመት ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንደዘመርከው ይሁንልህ ልጀችህ ይባረኩ ትዳርህ ይባረክ ለምልም ድመቅ ከዚህ በላይ መዘርጋት ይሁንልህ ካሮልዬ ድንቅ ዝማሬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 8 місяців тому +2

    ወንድሜ ስወድህ❤ ጌታ ይባርክህ፡ፀጋው ይብዛልህ❤❤😊

  • @DerartuDeshura
    @DerartuDeshura 8 місяців тому +1

    Betam Desi yemil sera nw geta zemenihen yibarikihe tebarek 🥰🥰🥰

  • @beyesusm
    @beyesusm 2 місяці тому +1

    Ameen tsega yabizalk wondimachin Hule mezemurikn esema nebere TikTok semahugna teketiye benafkot nw yagegnhut tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 8 місяців тому +2

    እጅግ የተወደድክ ወንድማችን አንተም ቤተሰብህ የተባረካቹ ሁኑ።እጅግ ብስል ያለ የሚያፅናና ቃል ሙላት በውስጥህ ስላለ ደስ ይለናል ተባረክ በርታ።ድንቅ ባንዶች ድንቅ ኳየሮች ድንቅ ስራ።

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому

      አሜንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 8 місяців тому +1

    Amen 🙏 ❤❤❤❤በርታ ሁሉም መዝሙር እንድትለቅልን እጠብቃለን

  • @AsefaAdelo
    @AsefaAdelo 22 дні тому

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥ

  • @dagnachewalemu7686
    @dagnachewalemu7686 Місяць тому +1

    uffffffffff wudu carol tebarekln

  • @user-hp8kn6xk1v
    @user-hp8kn6xk1v 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያበዛልክ 🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 8 місяців тому +2

    Yes absolutely ❤❤❤❤❤❤ amen 🙏 amen hallelujah hallelujah hallelujah

  • @user-gx2re7es2q
    @user-gx2re7es2q 8 місяців тому +2

    Geta zemnhni yebrkwe ❤ danki mazmure nwe❤️🥰🥰

  • @user-zx1xv2rs2e
    @user-zx1xv2rs2e 8 місяців тому +1

    you are blessed ..........geta zemihn hulu yiberik

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 8 місяців тому +3

    ..ኢየሱስ ልዩ ነው
    እኔ አይቻለሁ
    ከአሰብኩት በላይ ነው
    እሱ ትልቅ ነው
    ስለ እሱ ዝና
    ቆሜ አወራለሁ
    ካወኩት በላይ
    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ከምለው በላይ በላይ ነው..
    ...
    ሀሌ ሉያ ወንድምነት እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ🙏❤❤

  • @siketalemayehu6475
    @siketalemayehu6475 8 місяців тому +3

    What a composition!
    So wonderrdr
    Love u carol best singer
    Plss Addd more

  • @sifenbirue3794
    @sifenbirue3794 Місяць тому

    Carolye zemenk be Gata Bat yelek

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 8 місяців тому +1

    Amennnn.haleluyaaaa.getye yebelay kibr legeta yihun tebarek wendme

  • @Appositolic
    @Appositolic 8 місяців тому +1

    ማልካም ስራ ይሁን 😘🙏

  • @user-wg5xu2xq6z
    @user-wg5xu2xq6z 7 місяців тому +1

    ሃሌ ሉያ እየሱስ ጌታዬ ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ደረስ ጌታ እየሱስ አፀናኝ መንፈስ ቅዱስ እልልልልልልልልልልልል ያውቅበታል ማሻገሩን እልልልልልልልልል

  • @AmanuelTewedaje-te6rh
    @AmanuelTewedaje-te6rh 8 місяців тому +1

    Tebark geta zemnhen yebarkw ❤❤❤

  • @endashawchernet7958
    @endashawchernet7958 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-wk6fb5ro5h
    @user-wk6fb5ro5h 8 місяців тому +1

    ድንቅ ዝማሬ ነው መዝሙረኛው ተባረክ❤

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 8 місяців тому +1

    God bless u

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 8 місяців тому +1

    ወንድሜ እንኩዋን ጌታ እረዳህ አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ❤

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 8 місяців тому +1

    Amazing worship bless God bro👏❤❤❤❤

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому

      Amennn and Thank you 🙏🏽

  • @user-br3jr7pg7g
    @user-br3jr7pg7g 8 місяців тому +1

    Tebareke geta zemnhen yebareke yene Wodemi ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KsanetSelemon
    @KsanetSelemon Місяць тому

    Mesmat makom alchalkum tebarek wendme❤❤❤

  • @Mirat050
    @Mirat050 8 місяців тому +1

    የተወደድክ ወንድም ብሩክ እኮ ናህ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ጸጋ ይብዘልህ አሜንንንንንንን ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁንላት❤❤❤❤❤

  • @betheleyasu6838
    @betheleyasu6838 8 місяців тому +1

    What a blessing song. Love so much.🥰🥰

  • @BethelSolomon-mf7pq
    @BethelSolomon-mf7pq 8 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ used to hear ur songs by audio abatye ena ehe were my fav Geta yebarkeh I love all ur songs .

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ዘማንህን ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @BayushTefera-ey6le
    @BayushTefera-ey6le Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebeccamathewos8968
    @rebeccamathewos8968 8 місяців тому +1

    GOD bless you Carol and all🙏

  • @user-pw8ef9gg7i
    @user-pw8ef9gg7i Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-un9pq8qs6k
    @user-un9pq8qs6k 4 місяці тому +1

    የኔ.ጀግኛ.ወንድማችን..እ..ግሔብረ.ቀልብ.እንደመለሥ.አምኛሎ.አለም.ስሆነች.የተነው.ሰው.የሳሰታል.የና.አምላክ.ግን.ሁሉ.ይቅረለነው.እባክ.ወንድሜ.ከቻልክ.ኤንን...አይዝብ.ጋር.አትቀላቀል...የና.አምላክ.በድርላይ.አቻ.የለለ.አምላክነው.አንድ.አምላክ.ሥሙ.የዘላሌም.የተባረኬ.ይሁን.ግን.እኔ.በጣም.የመወደወ.ሥለተነሳ.ውሥጤ.በጣም.ያዝኛል.ኤንን.ሳይ.በተረፈ.ተባርክ.አንድ.ቀን.እንደ.መመሌስ.አምናል.እወዳሎ.ካሮልየ..😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @abelendelibu816
    @abelendelibu816 8 місяців тому +2

    ዋው ... ስጠብቅ ነበር ... 🙏

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 4 місяці тому

    ካሮል ዘመንክ ይባረክ።

  • @genetterefe6862
    @genetterefe6862 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @WazirCell-us1vm
    @WazirCell-us1vm 24 дні тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @azebtesfaye6349
    @azebtesfaye6349 2 місяці тому

    Amen derse geta eysus tebarek denk mezmure new

  • @MihretTadesse-gj9su
    @MihretTadesse-gj9su Місяць тому

    ስለ እግዚአብሔር ታማኝነት ፣መዘመር ደስታዬ ነው 😀😀😃😃ተባረክ

  • @cellcoholic9252
    @cellcoholic9252 8 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @rahelmelles3296
    @rahelmelles3296 Місяць тому

    Praise to God tebarek wendem❤

  • @DagiYada
    @DagiYada Місяць тому

    Amennn tebareki Biro❤❤

  • @KalKidan-uu2xo
    @KalKidan-uu2xo Місяць тому

    Deseslie mezmureu tebarklign🙏

  • @eyosiastewodros1410
    @eyosiastewodros1410 8 місяців тому +1

    Yilekek! ...yih sew! Lezelealem yakebereh!

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому

      አሜንንንንንን 🙌

  • @user-po9dc9st2y
    @user-po9dc9st2y Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemTolesa
    @AlemTolesa 5 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekii

  • @belayfentahun7802
    @belayfentahun7802 2 місяці тому

    amenn ❤❤❤❤lamilmilgn caru

  • @aberhamferigz1536
    @aberhamferigz1536 Місяць тому

    You are the house of worship my brother,blesse You more

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 8 місяців тому +1

    አሜን❤❤

  • @user-jp5zf8rr2r
    @user-jp5zf8rr2r 3 місяці тому +1

    Ye tsionin mezimur be ayizab beti betam yasazinal 😭😭😭😭

  • @user-no2pf9ne5d
    @user-no2pf9ne5d 8 місяців тому

    እውነት ድንቅ ዝማሬ ♥️tebarekilign😍

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому

      አሜንንን 🤲🏽

  • @Barakat-cl3ec
    @Barakat-cl3ec Місяць тому

    TABARAKI 👍 💖 🙌 👍 💖 YOU WILL 🙏🏻 ♥️ ❤️

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 8 місяців тому

    ወንድምነት ካሮሌ ጌታ ይባርክ ፀጋና ሰላም ይብዛልክ!🙏❤

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Місяць тому

    አሜሜሜሜን❤❤😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ለዘላለም አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-ns2pf2it8c
    @user-ns2pf2it8c 6 місяців тому

    ተባረክ በጣም የሚያፅናና መዝሙር❤🎉

  • @Biruk01
    @Biruk01 8 місяців тому

    Singer Carol may God bless you.......tebarek babizu

  • @alazar854
    @alazar854 7 місяців тому

    ካሮል ዘመንክ ይባረክ።🙏

    • @SelamWayessa
      @SelamWayessa 2 місяці тому

      ካሮል:ዘመንክ:ይባረክ::🙏

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 8 місяців тому

    እልልልልልል የበላይ ነህ ጌታ እየሱስ አሜን
    ካሮልዬ እንዲህ ወርቅ የሆነ የጌታን ክብር የተላበሰ ዝማሬ ስላቀረብክልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ🙏

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому +1

      አሜንንን ዲናዬ ብሩክ ነሽ እህትነት እንደወትሮ ሁሉ ስለማበረታቻ ቃልሽ አመሰግናለሁ

  • @ronycell1590
    @ronycell1590 8 місяців тому +1

    ካሮል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketbelete6421
    @bereketbelete6421 2 місяці тому

    ደረሰኝ ጌታ ኢየሱስ ማለትና አገዘኝ መንፈስ ቅዱስ ስል ሁለቱም የተለያዩ ማንነት አለቸው ማለቱ ነው?

  • @tesfayesammy
    @tesfayesammy 8 місяців тому +1

    Amen Carolye blessed

  • @user-gj4nd4sj1k
    @user-gj4nd4sj1k Місяць тому

    Wow 😲 I'm really amezed by these singer i really feel holy spirit here in these song .keep it up bro may God be with you and bless you with more blessings songs.❤

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o 8 місяців тому

    Tebarekelgne ❤❤❤

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 Місяць тому

    ተባረክልኝ❤

  • @user-dc5lv5wu5d
    @user-dc5lv5wu5d 5 місяців тому

    Geta Zemenhin yibarik tebarikehali libin yemineka zimare nw❤❤bicha Kali yeleginm sile hulum kibri legenanawu Eyesus yihuni

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 8 місяців тому +1

    1ኛ🎉❤❤

  • @user-il5dh2lw3d
    @user-il5dh2lw3d 8 місяців тому

    God Bless you Carol❣❣❣❣❣❣❣❣❣

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 8 місяців тому

    amennnn amenn😢😢😢😢😢

  • @BiniyamAlemayehu-kc2dv
    @BiniyamAlemayehu-kc2dv 3 місяці тому

    ተመስገን እየሱስ 🙌🙏

  • @ermiastadeseofficial5553
    @ermiastadeseofficial5553 8 місяців тому

    Abati tebarek

  • @user-zg5hi7cg2p
    @user-zg5hi7cg2p 8 місяців тому

    Wow carol GBU

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew7947 8 місяців тому

    wowowow.... every thing perfect.
    Bless u ካሮልዬ

  • @singermekbibanteneh869
    @singermekbibanteneh869 8 місяців тому

    My beloved brother ❤ caroleye Be blessed ❤

  • @ahmedbaqi540
    @ahmedbaqi540 8 місяців тому

    So nice, brother. May God bless you 🙏

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому

      Thank you so much my Beloved brother

  • @rahelmelles3296
    @rahelmelles3296 Місяць тому

    Halelujea elelele

  • @dd3918
    @dd3918 8 місяців тому

    the kingdoms of this world shall be the kingdoms of our Lord, be blessed.

  • @KalkidanTekle-jb6vu
    @KalkidanTekle-jb6vu 8 місяців тому

    እንኳን ጌታ ራደህ ወንድሜ 😍😍

  • @muluadimasu5802
    @muluadimasu5802 8 місяців тому

    Tabarku hulachum dasi yemili ye geta manifasi ale❤

  • @JeryK-vd1qu
    @JeryK-vd1qu 8 місяців тому

    Amen amen yesusi yiderisali

  • @Gezshtech
    @Gezshtech 8 місяців тому

    Wom Am blessed by your song
    Be blesse carol

  • @addishiwotregassa9240
    @addishiwotregassa9240 8 місяців тому

    Be bezu Tebarek carol

  • @huawik3281
    @huawik3281 2 місяці тому

    አሜንንንን❤❤❤

  • @HeavenTashome
    @HeavenTashome 8 місяців тому

    Amen yebelay new