እግዚአብሔር መልካም ካሮል ፈቃዱ EGZIHABHER MELKAM CAROL FEKADU መዝሙር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • አዲስ ዝማሬ እግዚአብሔር መልካም
    በዘማሪ ካሮል ፈቃዱ

КОМЕНТАРІ • 131

  • @CarolFekadu
    @CarolFekadu  2 роки тому +42

    ትላንትን መሻገሬ ለኔ ሲያስገርመኝ
    ዛሬ ደሞ አስደመመኝ [እጄን ባፌ አስጭኖኝ]/2
    የበዛልኝ (እየበዛ) ምህረቱ እያስደነቀኝ ፍቅሩ
    ስታደላልኝ አየሁ [ያቺ መልካሚቷ እጁ]/2
    እግዚአብሔር መልካም ነው በአይኔ አይቻለሁ
    አዎ አይቻለሁ/2 ለኔኮ መልካም ነው
    እግዚአብሔር መልካም ነው እኔ ቀምሻለሁ
    አዎን ቀምሻለው/2 እርሱኮ መልካም ነው
    እግዚአብሔር መልካም መልካም መልካም ነው
    እግዚአብሔር መልካም መልካም መልካም ነው
    ለመልካምነቱ ጥግ - ወሰን ገደብ የሌለው
    ለእርሱኮ መልካምነት - ማንነት ባህሪው ነው
    ለእርሱኮ መልካምነት ማንነት ባህሪው ነው
    ያለመልካምነቱ ኧረ እኔስ እርሱን አላውቀው
    እግዚአብሔር መልካም መልካም መልካም ነው
    እግዚአብሔር መልካም መልካም መልካም ነው
    ቢታሰስ ቢፈለግ ቢሰላ ቢቀመር
    የለም እንደ እግዚአብሔር/2
    እግዚአብሔር መልካም መልካም መልካም ነው
    እግዚአብሔር መልካም መልካም መልካም ነው
    መልካም ነው ሁልጊዜ መልካም ነው በዘመኔ
    መልካም ነው ሁልጊዜ መልካም ነው አባትዬ

  • @beyesusm
    @beyesusm 2 місяці тому +2

    Mezimurochn ende adiss likekln caroliye 🎉🎉🎉🎉🎉🎉tebarek

  • @yonasbirhanu6938
    @yonasbirhanu6938 2 роки тому +7

    እየበዛ ምረቱ እያስደነቀኝ አዎ ቀምሻለሁ አዎ አይቻለሁ ተባረክ የምንወድህ ወንድማችንንን

  • @sofkanpaparo85
    @sofkanpaparo85 Рік тому +2

    Betam des yemil mezmur nw tebarek❤️

  • @michaelgirma3966
    @michaelgirma3966 Рік тому +2

    ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው! ተባረክ ካሮል

  • @fhchchchdyydyf3460
    @fhchchchdyydyf3460 Рік тому +4

    ከሮንዬ ጌታ ኢያሱስ ይበርክህ አንተ ብሩክ ናህ እኔ ከልጅነቴም ጅምሮ የወንጌላዊያን ቤተክርስቲያን ናኛ ግን መዝሙሮችህን ሰምቼ አልጣግቦም ጸጋ የሞለብህ ብሩክ ናህ ደግሞም ከእኛ ጋ ስለተቀለቀልክ በጣምምም ደስስስስ ብሎኛል በቅርብ ቀን ናው የወኩት እንኳን ጌታ ረዳልክ እንወደሃለን

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 2 роки тому +10

    አንዳንድ መዝሙር አጥንት ውስጥ ሲገባ ይታወቃል ምን ልበል ካሮል ወንድሜ አምላኬ እግዚአብሔር በማያቋርጥ በረከቱ ይባርክህ

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  2 роки тому

      አሜንንን ዲናዬ አንቺም በብዙ ተባረኪልኝ

  • @AlemituWogaso-sy2sg
    @AlemituWogaso-sy2sg Рік тому +2

    አሜን ካሮልዬ ተባረክልን በ ብዙ በረከት በ አየሱስ ፍቅር አውዳለው ዎንድሜ

  • @netsanetassefa5702
    @netsanetassefa5702 2 місяці тому +1

    God is good all the Time!
    I am a witness to God mercy
    GOD IS LOVE NO ONE SUBSTITUTE GOOD!
    ALIPHAN & OMEGA

  • @fhchchchdyydyf3460
    @fhchchchdyydyf3460 Рік тому +2

    ከሮንዬ ስወድህ እኔ ወንጌላውያን አመኛ ቤተእምነት ሰትቀለቃል ናው ከልጅነቴም ጅምሮ መዝመሮችህን ሁሉንም እሰማ ናበር እንኳን ጌታ ረዳልህ ተበረክልኛ ብሩክ ናው

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Рік тому +3

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሁንም ምህረቱ ይብዛልህ። በእኔ ላይም የምህረቱ ብዛት ነዉና እዚህ ያደረሰኝ። ይገርማል የእግዚአብሔር ምህረት እንዲሁ መማር 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @beyesusm
    @beyesusm 2 місяці тому +2

    Amen

  • @amawiamawi1266
    @amawiamawi1266 2 роки тому +17

    ካሮንዬ እኔ እጅግ በጣም እወዳለሁ የልጅነት አምላክ እየሱስ ልጆችህንም አንተንም ያስብ እንቧችን ያብሳል እናትህቤተክርስቲያን እያለቀሰችልህ ነው

    • @rahelwodajo5069
      @rahelwodajo5069 2 роки тому +3

      ለምን ታለቅሳላቹ እሱ አምላኩን እያገለገለ ነው:: አበረታቱት ይልቅ

    • @misiganamisigana9426
      @misiganamisigana9426 2 роки тому +1

      mnew mn hone wonidmachin😢

    • @selamyeapostolicliji6330
      @selamyeapostolicliji6330 Рік тому

      😭🙏

    • @makayadmsa8201
      @makayadmsa8201 Рік тому +2

      ጌታ ይመልሰዉ😭በፀሎታችሁ አስቡት

    • @betelwedaje2434
      @betelwedaje2434 Рік тому +1

      አሜን እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ!!! ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Місяць тому

    Amen🙏🙏🙏 Egziabher Melkam new🙏🙏🙏

  • @lomi6959
    @lomi6959 Рік тому +2

    Berta! God b wz you!

  • @mulukenbekele4426
    @mulukenbekele4426 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ድግሞ ደጋግሞ በረከቱን ያትረፍርፍልህ❤

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Рік тому +1

    Ameeen Ameeen Ameeen
    Egziabher Melkam new huligize 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hailutilahun1055
    @hailutilahun1055 Рік тому +2

    God bless you our bro we love you we are touched by your blessed song

  • @lemlemcherinet1360
    @lemlemcherinet1360 8 місяців тому +1

    Recently I have listening your song and I couldn't to stop to do so. May God bless you dear more!

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  8 місяців тому

      Amennn Glory be to his mighty Name

  • @Tesfahun-h6m
    @Tesfahun-h6m 8 місяців тому +1

    Tebark

  • @AynalemAynu-su7mh
    @AynalemAynu-su7mh Рік тому +1

    A men Amen Tebarek Caroline Yante Zemen Yesu Yilek

  • @hiwot4676
    @hiwot4676 Рік тому +2

    Tebarkilgn wondmee🙏🙏

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 роки тому +2

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah ♥ 🙌 getaye ko ke liki belay melikam nw ♥ 💖

  • @belayselmon7396
    @belayselmon7396 Рік тому +2

    እጅግ የተወደድክ ካሮል ይብዛልህ ።

  • @aduyegetatune5069
    @aduyegetatune5069 Рік тому +1

    አሜን ሃሌ ሉያ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም

  • @betiyegetalij5955
    @betiyegetalij5955 2 роки тому +4

    You are blessed my brother ❤️❤️🥰🥰

  • @bemnetpetros4275
    @bemnetpetros4275 2 роки тому +2

    Tebark Carol
    Geta melkam nw 🤗

  • @aduyegetatune5069
    @aduyegetatune5069 Рік тому +2

    አሜንንንንን💕💖🙏💖💕❤

  • @roziroz6817
    @roziroz6817 2 роки тому +3

    እ/ር ይባርክህ

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 2 роки тому +5

    እንኳን አደረሰክ ለውዱ ስጦታችን ለኢየሱስ የልደት መታሰቢያ በአል!!🎄🎄
    ካሮልዬ የአባቴ ልጅ እንደው ምን ልበል እንዲሁ እያስደመምከን እንደ ተቀኘክለት ዘመን በሱ ቤት ይለቅ እልፍ ሁንልን!! ❤❤
    ነግሬክ ደሞ የማይሰለቸኝ ይሄ ስርቅርቅ ድምፅክ ኡኡኡፍፍፍ ስወደው!!

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  2 роки тому

      አሜንንን ተባረኪልኝ የአባቴ ብሩክ ልጅ

  • @planningintoexcellenceacad4306
    @planningintoexcellenceacad4306 2 роки тому +4

    Blessings Carol!!! Absolutely beautiful song!

  • @kalkidanyohannes9685
    @kalkidanyohannes9685 2 роки тому +3

    Wow 👏 the music good work Eyassu

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልል አሰይ ሀሌሉያ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 Рік тому +1

    ፈልጌ አገኘውህ ቲክቶክ ላይ አይቼ ወንድሜ በረከታችን ነህ ተባረክልን

  • @sosinaabeje
    @sosinaabeje Рік тому +2

    iwunet igizihabir melikam newu huli gze😄😄😄😄😁

  • @user-ez7ib8qr9x
    @user-ez7ib8qr9x 5 місяців тому +1

    What amazing song ohhhh Jesus 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ All your song is about worshipping our big God..!!! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰.... i am in love with all song 🎵 😍 💕 ❤️ ♥️ 💗.... all glory be to our big big big big God🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 2 роки тому +2

    ዘመንህ ይባረክ ለምልምልኝ ጸጋውን ያብዛልህ ያብዛልህ

  • @bezabaye9253
    @bezabaye9253 2 роки тому +6

    I was touched by your worship...when it was your first night in Canada 🔥❤️🇨🇦

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  2 роки тому

      Glory be to God. Nice meeting you dear Sister

    • @diborakoyshagodana
      @diborakoyshagodana Рік тому

      Ameeeeen Carol yegeta. Jagna geta zemnkin hwetekgn geta abzto abzto ybareki tebareki tesega yabzalki atkum weta weresi. Ameeeeeen yene adanakoneh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹💕💕❤👍

  • @abelendelibu816
    @abelendelibu816 Рік тому +1

    አሜንንን

  • @hsdhshhd6686
    @hsdhshhd6686 2 роки тому +3

    መልካም መልካም መልካም ነው ሁል ጊዜ !!

  • @ayunebiyu482
    @ayunebiyu482 2 роки тому +3

    Ameen! GOD IS GOOD ALL THE TIME, GOD BLESS U BROTHER 😍😍

  • @serkalemmekonen888
    @serkalemmekonen888 Рік тому +2

    የሚገርመኝ የመጀመሪያው እርምጃ እጁ ላይ ቀለበት ለማድረግ ነበር የፈጠነው ጌታ እየሱስ ምህረት ያድርግልል እሱ ከወርቅም ከብርም ይበልጣል ።

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  Рік тому +4

      ከኢየሱስ ይልቅ ቀለበት ከብዶብሻል እህቴ ስለቀለበት መሟገቱ ይቁምና ስለኢየሱስ እንሟገት

    • @tsegayeeyob4944
      @tsegayeeyob4944 Рік тому +2

      እረ ተይ እህቴ የወደቀ ቢመስልሽ ወንድሜ አልወደቀም ከመሰለሽ ደግሞ እውነት ፀልይለት እንጂ ለመዳኘት አትቸኩዪ ምክንያቱም ማንም የቆመ ቢመስለው -------
      ወንድሜ ካሮል በጣም ነው የምወድህ ጌታ ኢየሱስ የውስጥ ርሀብህን በሙላቱ በመገኘቱ ያጥግብህ ውድ ወንድሜ ብርክ በልልኝ ክፉ በኢየሱስ ስም ካንተና ያንተ ከሆነው ነገር ላይ ሁሉ የተመታ ይሁን ተባረክ

    • @lomi6959
      @lomi6959 Рік тому

      የሰው ህግ እስረኛ!
      ከሰው እና ሰይጣን ሰረሽ እስረት ወጥተሽ ነፃ ወደ ሚያወጣው የቃሉ እውነት ነይ

    • @mercy9120
      @mercy9120 Рік тому

      አይ አለማወቅ! በቤተክርስቲያኑ የጠመመ ህጋዊትነታችሁ እና በፈረሳዊያነታችሁ ገፍታችሁ ብታወጡንም እኔ, ካሮል እና መሰሎችን ትክክልኛውን እውነት ነው ያገፕነው ለእናንተም አልረፈደም. ትችቱን ትተሽ መንፈስ ቅዱስ እንዲመራሽ ፀልዪ

    • @senaitsilas4364
      @senaitsilas4364 2 місяці тому

      ayesh aydel menfes kidusin silematawkiw kemezmuru alfo lisemash alchalem
      Yilikunim kezih hulu alfo werku new yetayesh lerasish tseliy isu gin wede amlaku tetegtual

  • @pochristian5709
    @pochristian5709 2 роки тому +4

    Beautiful and worthy listening to song. GBU Br. Carol

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 роки тому +2

    Getaye melikam nw lezelalem

  • @bettydana7318
    @bettydana7318 2 роки тому +2

    Yene wud Wondm Carolye Tebarekilgn 😍😇❤️

  • @kibensh919
    @kibensh919 Рік тому +1

    🙏🙏❤❤

  • @Lili-gi9fb
    @Lili-gi9fb Місяць тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @trutheth
    @trutheth Рік тому

    እባክህ ወንድሜ ወዳሳደገችህ በእውነት ላይ ተመስርታ የቆመችው ወደ ሀዋርያት ቤተክርስቲያን ተመለስ ካሮልዬ ሌላው ቤተ ክርስቲያን ቅድስናቸው ከአለም ጋር አንድ ነው የሀዋርያት ቤተ ክርስቲያንን ለቀህ በእግዛብሄር መሠውያ ላይ የአለምን ጌጣጌጥን ተከናንበው ከሚያመሰግኑት ጋር አትሁን በተረፈ እወድሀለሁ

  • @kalina8386
    @kalina8386 2 роки тому +3

    What a beautiful song ❣️ You’re our blessing Carole keep glorifying the lord

  • @sumisumi4244
    @sumisumi4244 Рік тому +1

    Amen malekmi🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @truthforalltube
    @truthforalltube Рік тому +1

    አሜን ❤

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete9076 9 місяців тому +1

    እንደዘመርከው አዎ እግዚአብሔር መልካም ነው ፣ ወደ እቅፉም ይመልስሃለ።

  • @babyapp6180
    @babyapp6180 2 роки тому +2

    Karlosye batam new mwedew zmarewochkn

  • @ZnashTeka
    @ZnashTeka Рік тому +1

    mechem geta sireda kemayweta gud yelem!

  • @rejimsewbaruda2830
    @rejimsewbaruda2830 Рік тому +1

    የሚገርመኝ እሱን ሳናውቀው ለመታወቅ የምንሮጠው ነገር ዘምረን ዘምረን አልገባኝም ነበር እንዴት ያሳዝናል persenal saregew holy sprit new yalkew yikir yibelih gize alew lehulu bilo neber

  • @mekdelaartschool-4649
    @mekdelaartschool-4649 2 роки тому +2

    ያምራል ደስ የሚል አረንጀመንት

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 28 днів тому

    Amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢየሱስይማሌዳልስለእኛ

    Amenn wow ❤❤

  • @nornor4380
    @nornor4380 2 роки тому +1

    Egizabiher malikam nw huli gize 👌👏👏👏👏👏👏💘🙏🏾🙏🏾(egizabiher abizito yebarik wonidimi carol tabarek

  • @ኢየሱስይማሌዳልስለእኛ

    amen tebareki

  • @dehabberhe720
    @dehabberhe720 2 роки тому +1

    Xqawn yabzalhui bro

  • @dastamare5099
    @dastamare5099 2 роки тому +1

    Amen amen amen

  • @eyassutsegaw1755
    @eyassutsegaw1755 2 роки тому +2

    Great Song bro Tebarek🙏

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  2 роки тому +1

      ጃሽ አንተን እግዚአብሔር ለትውልድ ለበረከት አድርጎሃል ድንቅ የሙዚቃ ቅንብር ነው ብዚህ ዝማሬ ላይ የሰራኸው:: በብዙ ተባረክ

    • @eyassutsegaw1755
      @eyassutsegaw1755 2 роки тому

      Amen Amen🙏

  • @-sekelatube3063
    @-sekelatube3063 2 роки тому +1

    Wow amazing

  • @emanshimalis1339
    @emanshimalis1339 2 роки тому +1

    God bless you

  • @martiyisak6405
    @martiyisak6405 Рік тому

    የእውነት መንገዱን ያስያይ ጌታ ይመስግን ፡እኔ የአንቴን መዝሙር የዘሬ 8ዓመት በፍት አውቅ ነበር የኔ ግን አንቴ ትክክለኛ አስታምሮ ውስጥ ስላልነበረክ በውስጤ ሁሌም አዚን ነበር አሁን ግን ሁሉንም ኢያሱስ ጌዜው ጠብቆ እውነትም ህይወትም መንገድም ውድ ሆነው ቤቱ ስለጠርህ ስሙ ይባርክ መዝሙሮች መንፈስን ያድሳሉ ፀጋውን ያብዘልህ።

    • @phonephones7302
      @phonephones7302 Рік тому

      Marti Abeti wushte be mejemeri mengedi memlesi ayqerimi anchim chemiro

    • @martiyisak6405
      @martiyisak6405 Рік тому +1

      @@phonephones7302 እኔም ሆንኩ እሪሱ ያማንናው ኢየሱሲ ህይውትም መንገድም እውነትም የሆነውን ጌታን ነው አምነናል ከዚህ ውጪ የዘለላም ህይወት የሚስጥ ምንም የለም እናንተም የውሽት ዶክትርን ውስጥ ከሚትኖሩ ቃሉን በደንብ አንብቡ ማስታዋሉን ይስጣቹ

  • @MemeMeme-pm9is
    @MemeMeme-pm9is 2 роки тому

    Tebarek eyesusi yibark wondem carol

  • @rahelrita354
    @rahelrita354 Рік тому

    ዝማሬው አመት አልፎታል እኔ ግን ዛሬ tiktok ላይ ሰምቼ በጣም ስለወደድኩት ሙሉውን ፈለኩት እና በጣም የሚባርክ ነው የእግዚአብሔርን በህይወቱ ያላየ የለም ብሩክ ነህ ውንድም

  • @alemituergena2249
    @alemituergena2249 2 роки тому +3

    ካሮንዬ እንወድሃሌን እባክህ ቆም ብሌህ አስብ ጌታ እየሱስ አንቴንም ቤተሰብህንም ያስብ እህት ኔኝ ከሐዋርያዊት ቤቴክርስቲያን

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  2 роки тому +7

      እህቴ አለሚቱ ስለፍቅርሽ አመሰግናለሁ
      ከኢየሱስ ማንም ሊለየኝ አይችልም:: የሆንኩትንም ሆነ የማደርገውን ሁሉ ለጌታዬ ብዬ ነው:: ይሄ ተመለስ የምትሉት ነገር ኢየሱስ የሆነ ድርጅት ብቻ የሚገኝ አድርጋችሁ የምታስቡት ነገር እመኑኝ እሱን ያሳንሰዋል እንጂ አያስከብረውም:: እባካችሁ ከወደዳችሁኝ በእልፍኞቻችሁ ፀልዩልኝ:: በየሶሻል ሚዲያው እንደ ፈርኦን አታሳዱኝ:: በእርግጥ ይሄ ለኔ ፅናት እየሆነኝ ነው:: አገልጋይና ክርስቲያን ሰዎች ሲያሳድዱት እንጂ በቃላት ሌላውን ሲያሳድድ አያምርበትም:: አገልግሎቴ የማያንፃችሁ ከሆነ Follow አታድርጉኝ:: የቤተክርስቲያናችሁን አገልጋዮች ብቻ Follow አድርጉ::
      ከእንግዲህ ተመለስ ብላችሁ ወይንም ሌላ አሉታዊ ኮመንት የምትፅፉ እኔም ሆንኩ ሌሎች ተመልካዮች እንደ አሳዳጆች ነው የምንቆጥራችሁ:: እኔን ከወዳጄ ከኢየሱስ ለመነጠልና በውስጤ ሞልቶ የተትረፈረፈውን ሰላምና ደስታዬን ለመንጠቅ ከጥልቁ እንደተላካችሁ አድርጌ ነው ይምቆጥረው::
      እውነቱን ስነግራችሁ እኔ ሰማይና ምድርን ከሞላው ከእግዚአብሔር ልጅ ከኢየሱስ ጋር ተጣብቄ በጥላው ውስጥ ተዘልዬ እገኛለው:: በእኔና በእርሱ መሃል ማንንም ላላስገባ ወስኜ ከእርሱ ጋር እየኖርኩ ነው:: ከእርሱ ተለይ ከሆነ ጥሪያችሁ እናንተው ከዚህ ስራችሁ ተመለሱ:: እራሳችሁን እንደፃድቅ ከቆጠራችሁ የፃድቅ ስራው ለሃጣን መፀለይ እንጅ በየኮመንቱ ማሳደድ አይደለም::
      ተባረኪልኝ ከእንግዲህ እንዲህ አይነት ኮመንት ማየትን አልሻም::

  • @yesiland2361
    @yesiland2361 2 роки тому

    Geta eyasus yebarkeh

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 7 місяців тому +1

    The biging music is too much😮😮😮😢😢

  • @manayeapostolicsong4381
    @manayeapostolicsong4381 2 роки тому +2

    ድንቅ ነው መዝሙር ነው ወንድሜ
    ግን ይሄን ፀጋ ወደጋኘይበት ቤት ብትመለስ ነው ምሻልህ።

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  2 роки тому +6

      ፀጋ የምንቀበለው ከእግዚአብሔር አብ ዘንድ በመንበርከክ እንጅ ከቤተ እምነት አይደለም:: ያለፀፀት ሰጪው እርሱ ነው:: ቤተ እምነታችንን መስበክ ትተን ኢየሱስን እንስበክ

    • @manayeapostolicsong4381
      @manayeapostolicsong4381 2 роки тому +6

      @@CarolFekadu አዎ ልክነህ ወንድሜ
      ስለ ፀጋ እኔ ካንተ ብሰማ እንጅ እኔ ለአንተ ቧወራ እንኳን አያምርህም
      ምክንያቱም ባንተ ዝማሬ የተባረኩበት ቀን ስላሌ ነው
      ግን ያደክበትን ልክ ነው ብሌ የኖርክበት
      ብዙ ዝማረዎችን የተቀኘክበትን እንድታስብ ነው
      ወንድምህን አቤነዘርን
      እህትንም ኤልዳናንም ተመልከት
      አባትህንም ተመለከት
      ደሞ አንድ እውነት በውስጥ እንድኖር ምፈልገው አንድ ነገር አለ
      ለምሳሌ ጰንጤ ለምስክርነት ከወጣ ና
      ከመሰከረ ቦኃላ የተመሰከረለት ሰው በየትኛውም በጰንጤ ቤተ-ክሮስትያን ሄዶ መጠመቅ ይችላል
      ግን ሐዋርያዊት በቴክርስትያን ለምስክርነት ከወጣች
      የተመሰከረለት ሰው የተመሰከረለትን ከተቀበለ
      መጠመቅ ምችለው እዝው ብቻ ነው ምክንያቱም እንዴ ጰንጤ ሌላ አማራጭ አያገኝም
      ስለዝህ እኛ የምንመሰክረው ቤተ ክርስትያናች ንን ሳይሆን እውነተኛውን ወንጌል ብቻ ነው።

    • @muluadimasu5802
      @muluadimasu5802 Рік тому

      ​@@manayeapostolicsong4381 Ewunategna wongelini awoke iko ahuni isu enantem matsafi kidusi anibibachu satikayiru izami ye ewuntin wonigeli masabaki yichalali isu faligo yemata lela nagarini ayidelem ahuni esu Eyesus yeEgizahaberi Liji monuni awukoli

  • @shalomparis
    @shalomparis 2 роки тому

    Elelelele 👏👏👏

  • @yabustudio6440
    @yabustudio6440 2 роки тому +1

    መዝሙር ለአንተ አገልግሎት ነዉ ወይ ስራ ( ገንዘብ ማግኛ) ነው። please give me details explanation

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  2 роки тому +1

      አመሰግናለሁ ጥሩ ጥያቄ ነው ከሌሎች ጥያቄዎች ጋር በቪድዮ እመለስበታለው::

    • @mkdlawt5463
      @mkdlawt5463 2 роки тому

      @@CarolFekadu ine.tebiqale wodemichan mazamur.maleti le.zelalemu menorya le iyerusalem mhejiya inje ye mider gezeb mesbesbiya ayidelm.ine betam iwodekalo😭🙏😢

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 2 роки тому

      Kenashe endi abawo ?

  • @sofyainsrmo8754
    @sofyainsrmo8754 2 роки тому +1

    Amen malkam nw huli gize

  • @Peter_mergia7
    @Peter_mergia7 2 роки тому

    Bebetu sitamelk edmek yilek.

  • @tsegadesalegn3374
    @tsegadesalegn3374 4 місяці тому

    Andu amlak eyesus yelijinetih amlak wede ekifu yimelsih hulem tselotachn new ebakhi kom bileh asb wendmachn yealem zina kibr minm aybejihm yesus yishalhal tewu yikrbh wendme milewn mezmur gabzhehalehu

    • @senaitsilas4364
      @senaitsilas4364 2 місяці тому

      Isti mejemerya lerasachu tseliyou yet indalachu iweku kalun ke zeftret iske raey anbibu yane yigebachuhal yet ga new missyaderegnew belu

  • @kibensh919
    @kibensh919 Рік тому +1

    🙏🙏❤❤

  • @user-hf6sl9eq4d
    @user-hf6sl9eq4d Рік тому

    አሜን