//ዙረት// አስገራሚው ጀጎል ሬስቶራንት /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 84

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Місяць тому +20

    ❤❤❤ መቅዲ ምንም ፋርነት አይደለም አስተዳደጋችን ነው በራብ እናልቃለን እንጂ አንበላም ጥሩ የኑሮ ደረጃ ላይ ቢደረስም ይኼን እና መሰል ምግቦች አይናችን እያየ ወደ ሀፍ ቀርቶ ወደ እጅ ለማስጠጋት ይሰቀጥጠናል 90% አሳማ ሰው ይበላል እኛ ቢርበን ቢርበን አንነካትም ፋርነት አይደለም 😊😊😊

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee Місяць тому

      ከምንበላው የምንበላው ስለሚበዛ እኮ ነው ሁሌ ለረሃብ የምንጋለጠው!

  • @user-wi6zf9ku3m
    @user-wi6zf9ku3m Місяць тому +10

    የሶሪያወች ምግብ እሄን ሁሉ የመዳም ቅመሞች እንሰራዋለን

    • @user-bj8xq3jj1d
      @user-bj8xq3jj1d Місяць тому

      Lak anyam shef Nan malet naw bazi ayinat

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 Місяць тому +5

    አሪፍ ምግቦች ናቸው በተለይ ለቁርስ 👍🇪🇹

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 28 днів тому

    በጣም ሀሪፍ ምግብ ነው። እኔ ይሄንን ሬስቶራንት አለማወቄ ገርሞኛል።

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 Місяць тому +2

    አይዞሽ መቅድዪ እኔ አሜሪካን በኖርኩት 30 አመት ሽሪፕን የቀመስኩት አንድ ቀን ብቻ የባህር ምግብ ነው ለኛ ኢትዮዽያን ብዙም አይዋጥልንም እሱን ለነዚያ ጠባብ አይኖች ተይላቸው

  • @user-hp8fy3qr2n
    @user-hp8fy3qr2n Місяць тому

    Mekidi bechasin bathogn teru neber❤ 👌👌👌👍🏻👍🏻👍🏻

  • @user-rc2lk4ef6c
    @user-rc2lk4ef6c Місяць тому +6

    በምግብ ጎርፍፍፍፍ አጥለቀለቁሽ እኮ ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @user-rp8wl4fm6t
      @user-rp8wl4fm6t Місяць тому

      እር መቅድዬ እኔ የምግብ ባለመያ ነኝ ተምሪያለው ያቀርበልሽ ምግቦች አቃቻዋለው እባክሽ አገናኝኝ መስራት እፈልጋለው

  • @HawaAhmed-gh7gz
    @HawaAhmed-gh7gz Місяць тому +7

    ያረቦች ምግብ ኢትዮ ገባ በቃ ምግብ ቤት እከፍታለሁ ኢንሻ አላህ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤wow Masha Allah❤

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe Місяць тому +1

    It’s looks delicious 🤩 I can’t wait to try it 👏🙏

  • @moringakarat8783
    @moringakarat8783 Місяць тому +2

    አንች እየዞርሽ ዋጭ : እኔው ውጠ ሽ ውጠሽ ድምቡሹ ሽ ብለሻል :: ፀግ እና ዮን ናቸዉ እንጅ ምስክን አሳዛኝ ታሪክ ያላቸው ሰዎች እየመጡ ምያስለቅሰዋቸው :: ለፈገግታ ያክል ነው:: EBS ሶች በጣም እንወዳችዋለን ::❤

  • @user-oy4ln5rf6k
    @user-oy4ln5rf6k Місяць тому +2

    መቅዲ የናፈቀኝን ምግብ የቤሄሩት ምግብ ተብሌዉማ😢😮❤ የተባረከይሁን

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 Місяць тому +1

    Very professional 👏 ❤

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Місяць тому +3

    😂😂😂 አይ መቅዲ የጠቅ ጠቅ ወይ ደላህ 😅ጨርሽው ጨርሽዉ ናንሲ የሰማች ቀን የወይሌ 😂
    ❤️❤️❤️😊😊

  • @negalegesse1784
    @negalegesse1784 Місяць тому +1

    ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በደንብ ብይ ፣እድልሽን ተጠቀሚበት፣ ይሄንን ከፍሎ ለመብላት፣ የግድ ሙስና መስራት አለብሽ ፣ በደሞዝ ፣አይታሰብም ።

  • @user-xw8pi7gw4v
    @user-xw8pi7gw4v Місяць тому

    ማሻ አላህ

  • @rahelso
    @rahelso Місяць тому +1

    Robyan ameltesh ❤❤❤yitaaftal

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 Місяць тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @user-iq6no1ky3p
    @user-iq6no1ky3p Місяць тому

    መቅድዬ ሲያምርብሽ

  • @yalemtsehaybirhanie
    @yalemtsehaybirhanie Місяць тому

    God meta kendaweta mebelate gemerachihu

  • @SufiaKsa-ds5nv
    @SufiaKsa-ds5nv 37 хвилин тому

    መሸዋየ መቅዲ ላየ ምነው ጠላሽ እኔ ምረቄን አጠጥሜ ዋካት አይይይይይ

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu Місяць тому

    አረብወች ያሳዘር በጣም ይወዱታል በዛለይ ውድነው ከስጋው የሚወደደው አሳገበሪነው ግን አሳና ገበሪ የውሀዝርያ ወይም ዶሮና ስጋ ተደበላልቆ አይበላም የተለያዩአሰራር ተጠቅመው አድአይነት እጅ የተደበላለቀ አይበሎም

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Місяць тому

    Wow edime lemadam.kushina ene hulunm echilewalehu

  • @mirthabesha8392
    @mirthabesha8392 Місяць тому

    መቅዲ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳንቺ ነበር የሆንኩት አሁን ግን በፍቅር ነው የምወደው ግን በጣም ፈታ አድርገሽኛል

  • @GenetGetana
    @GenetGetana Місяць тому +1

    የሊባኖስ ምግብ ነው እዳለ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Місяць тому +2

    መቅዲ አበጠው ቀረበ እኮ 😂😂😂😂😂😂ጌታ ሆይ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Місяць тому

    ያርብሀገርምግብነው

  • @ሳራ
    @ሳራ Місяць тому +2

    😂ወረቃነብ ስወደዉ

  • @abduabdulaziz2500
    @abduabdulaziz2500 Місяць тому

    Yihe asawun Arebochu & fillphin sibalu sayachaw migib mablat itelalhu

  • @ሳራ
    @ሳራ Місяць тому +1

    😢ዙረት አማረኝ እኔም😢ግን

  • @MekdiMekdi-y3m
    @MekdiMekdi-y3m Місяць тому

    Mekdiya ye barut teztayen ametashew😢😢

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 Місяць тому +1

    Birgoli maleti yesnde qenche

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtukanalemayew7013
    @burtukanalemayew7013 Місяць тому +3

    መቅዲ የዱባይ ምግብ ኢትዮጵያ ተልኮ ነው

  • @MekdiMekdi-y3m
    @MekdiMekdi-y3m Місяць тому

    Rayedes ere seferawe

  • @user-td8bv4jv5k
    @user-td8bv4jv5k Місяць тому

    Aderasha yeti nw

  • @RobertCaldwell-l5j
    @RobertCaldwell-l5j 2 години тому

    Jones Margaret Moore Brenda Rodriguez Melissa

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 Місяць тому

    አረ ሪቢያ እና ጉብጉም ለካ ኢትዮም ደረሠዋል ወይ አች ፈታ አረግሽኝ

  • @Saba.bayene
    @Saba.bayene Місяць тому

    የአሳ ዘር አይደለም በውሃ ውስጥ የሚኖር ሲሆን በጣም ብዙ አይነት ዘርያ አላቸው በኦርቶዶክስ ሐይማኖት የተከለከለ ነው

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Місяць тому

      Be. Oritodokis. Yefekedew. Ye. Tekilahimanoti ..tekimati. New.

  • @BensonNicola-n1u
    @BensonNicola-n1u 4 години тому

    Lewis Kevin Anderson Elizabeth Moore Frank

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @ahmedalnor6161
    @ahmedalnor6161 Місяць тому

    ህደሜ ለማዳብ ቤት ሞያአ አሰለምዳኔለች ሁልንም እሰራለዉ ለአገራ ያብቃኝ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Місяць тому +1

    የቱርክ ምግብ ይመስላል ከነዚ 👉🏼🦂🦞🦀 ውጪ 🤤🤌🏼

  • @BerthaSexton-c5o
    @BerthaSexton-c5o 19 днів тому

    Brown Donna White Nancy Hall Cynthia

  • @SoutheyValerie-v6c
    @SoutheyValerie-v6c 23 години тому

    Jackson George Anderson Ruth Rodriguez Ronald

  • @AlemtshayKebede
    @AlemtshayKebede Місяць тому

    ወንድሜ እረ ይፀዳል ውስጡ ሺርሙ እንደዚህ አይቀርብም ውስጡን የሚያውቅ ያውቀዋል

  • @zenashlemma5037
    @zenashlemma5037 Місяць тому +1

    የምታደርጊው ጠፋሽ ረጋ በይ ተንበላጠጥሽ ረጋ በይ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @miretabayenehe8600
    @miretabayenehe8600 Місяць тому

    በየቀኑ የመበቀበቀዉ ነገር እትዮጵየ ገበ

  • @konjittedla2099
    @konjittedla2099 Місяць тому

    Jumbo shrimp or prawns 😄

  • @VirgilCosta-w4d
    @VirgilCosta-w4d 3 години тому

    Taylor Jason Allen Susan Anderson Joseph

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 Місяць тому +3

    እኛ ስንት አመታችን እንዲ ያለ ምግብ አንበላም በተለይ ሀይማኖታችን እንዲሁም ባህላችን ኢትዮጵያዊነታችን አንቺ ለበላሽው እኔ ቀፈፈኝ

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Місяць тому

      😂😂😂 አልበላችም እኮ ግን ከስጋው ተው እና ከመረቁ ጠብ አድርግልኝ ሆነባት ተነካካ 😮

  • @abduabdulaziz2500
    @abduabdulaziz2500 Місяць тому

    Asaw bawchi zigoch zand bataam tawadajinat alew

  • @JohnathanHawkins-p9w
    @JohnathanHawkins-p9w 23 години тому

    Miller Charles Williams Kenneth Harris Mary

  • @NancyMendozai
    @NancyMendozai 4 дні тому

    Brown Lisa Thompson Joseph Young Jessica

  • @NoddinArmy-g8e
    @NoddinArmy-g8e День тому

    Brown Donald Allen Larry Martinez Jeffrey

  • @daddytsadiku4452
    @daddytsadiku4452 Місяць тому

    It's not that much it is not delicious but it's not bad not good .

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Місяць тому

    አየ መቅዲ የነ መዳም ምግብ ኢቶ ገባ ዋይ 🙄 🤣🤣

  • @alemgebre100
    @alemgebre100 Місяць тому

    Yehen ye asa zer gen leja yefekedenL ende ?

  • @zenashlemma5037
    @zenashlemma5037 Місяць тому +1

    ስታስጠይ የምታረጊው ጠፋሽ በልክ ሁኚ አበዛሽው

  • @ZedKassaw
    @ZedKassaw Місяць тому

    To arebian ethiom alechi 😂

  • @samirawetderbew9403
    @samirawetderbew9403 Місяць тому

    አይናማው ርብያን ይባላል 😂😂

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-gd2qs3iy5v
    @user-gd2qs3iy5v Місяць тому

    አሳ ነው የማያውቁት ምግብ አይደንቅም

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Місяць тому

      😂😂😂 ዛሬማ ከዚ ቤት አልወጣ አልኩ በየ ቦታው
      ኸረ አሳ 😂አሳማም አህያም እንስሳ ነው እንደ በሬ ስጋቸውም አንድ ነው 😂

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr Місяць тому

      ሞልቶ ያውም ትልቁ ምግባቸው አሳ

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 Місяць тому

    አንቺ ቆሻሻ ነሽ ክርስትያን ነሽ ግን ሽርምስ በጣም ነው የሚያስጠለው ቀንዳውጣ ነው የሚመስለኝ

  • @wintamisganaw953
    @wintamisganaw953 Місяць тому

    ያክ አረ እኔዳትበይ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Місяць тому +1

    ስታስጠይ

  • @abyotleguesse7060
    @abyotleguesse7060 Місяць тому

    Im really ashamed mekdi,you were really laughing in real life, on the Gucci or DKNY bags which are the fake ones you and your friends are using. in ethiopia certain persons only have the real ones, all of them are fakes or high copies.But to laugh on shrimps
    fara aygeltsewm hihihi

  • @DaisyHayes-n2k
    @DaisyHayes-n2k 20 днів тому

    Walker Timothy Clark Jose Williams Barbara