📢 ብሩክን አስጨነቀቺዉ አረብኛ እና እንግሊዘኛ😂🙆🏼‍♂️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@marketube391‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 10 днів тому +1720

    አሳበደቺኝ እኮ😢😅

  • @madinahAlkhater
    @madinahAlkhater 10 днів тому +354

    እችን ልጅ እንደኔ የሚወዳት በላይክ

  • @HhuHyg
    @HhuHyg 10 днів тому +361

    ኢጊሊዘኛ ወፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ በነካ እጂሺ አብርሺ እና ማርቆሴን ትንሺ አዚጊልን😅😅😅

  • @HaymiTube-wd8vn7bb4w
    @HaymiTube-wd8vn7bb4w 10 днів тому +153

    ድቡሽቡሽዬ እምታመጭው አይድያ አደኛነው 👌የቡርኬ ጨጓራ ዛሬ አለቀለት ቻለው😂😂

    • @GebrealAbata
      @GebrealAbata 10 днів тому +3

      የሀይሚን ኮሜንት ለማንበብ በፍለጋ ማሪያምን

    • @ami-c3c
      @ami-c3c 10 днів тому

      😂😂😂😂​@@GebrealAbata

    • @NegashiAbebe
      @NegashiAbebe 4 дні тому

      አወ የኔ ዉዴ😢😢😢😢😢😢

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 9 днів тому +29

    ከቡታጂራ ዩቱበሮች የኤፍሪም ቤት ብቻ ነዉ ለቅሶ ማስመሠል የሌለበት የሳቅ ብቻና ነዉ ደስ ሲል የኔ ድብሽብሽ

  • @user-toybi
    @user-toybi 10 днів тому +272

    ኤፍየ በአላሕ ይች ልጂ ከሐሠን ጋ አገናኛት😂😂😂

    • @ZzzzZehara
      @ZzzzZehara 10 днів тому +4

      ትክክል ብለሻል እህቴ

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 10 днів тому +8

      እዉነትሺን ነዉ ከሀሰጋር ማየት ፈልጋለሁ😂😂😂😂😂

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 10 днів тому +7

      በአላሕ የምትይበትን ነገርና የምትይዉንሠዉለይ

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e 10 днів тому +10

      እና በአላህ ምን አስባለሽ እረ የምትሉበት ቦታ እወቁ አንቺና መሰሎችሽ👎👎

    • @Gsgg-ub6ie
      @Gsgg-ub6ie 10 днів тому +1

      እውነትሽ ነው ሁለት አዝግ ቢገናኙ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 днів тому +548

    ከኤፍሬም ቤት ማልቃስ ማላቃቀስ ዬላም ፋታ ማሰቅ ማጫዋት ብቻ ነው ያምትሉ ለይክ 🎉🎉😂😂😂😂

  • @MireMari
    @MireMari 10 днів тому +219

    አረ ማነው እቺ ዱቡሽቡሽ በጉጉት እየተበካት የዋለ እንደኔ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂

    • @buze-y7s
      @buze-y7s 10 днів тому

      እኔ😂😂❤❤❤

  • @teddymyfather
    @teddymyfather 10 днів тому +29

    ዛሬማ ጌታሄን ባሳቂ ሞትኩኝ ግን እንዴ እኔ ብሩከን የምትዎዲት ባልክ 😂😂😂😂😂

  • @user-ub1rx6vb5v
    @user-ub1rx6vb5v 10 днів тому +58

    የቡታጅራ English መምህር መቀየር አለባቸዉ😂ወፍ የለም😅እኮ

  • @Haymi02
    @Haymi02 10 днів тому +59

    እኔ ሞቶኩ በሳቅ 😂😂😂😂እንደው ቀኑ አልመሽ ብሎኝ ዛሬ እፉ እንደው ምን ላርግልሽ የኔ ቅመም ብሩኬ ተገኘህ 😂😂😂

  • @merilove-v4h
    @merilove-v4h 10 днів тому +228

    ማነዉ ከሀይሚዬ ቤት ጨርሶ የመጣ❤😂

  • @FatmAbd-g4g
    @FatmAbd-g4g 10 днів тому +188

    እር በነካ እጂሺ እሩታና አብርሺንም አዝጊልን የምትሉ ላይክ❤❤❤

    • @MeseretTadela
      @MeseretTadela 10 днів тому +10

      ደግሞ ለቅሶ ተምር ትምጣ እና ትናፋረቀብን እንዴ አረ ይቅርባት 😂

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 10 днів тому +4

      ​@@MeseretTadelaእኮ ትክክል እዘ ሄደ ቦሀለ ማለቀቀስ ልትለምድብን ፈለገች እንዴ አራ ይቅርበት ሆሆሆ😂😂

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 10 днів тому

      አረ መገን እዳታገኛቸው 😮😮

    • @merilove-v4h
      @merilove-v4h 10 днів тому

      @@MeseretTadela 😂😂😂😂

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 10 днів тому

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 10 днів тому +18

    የሄደች ለት በጣም ነው የሚደብረን የሳቅችን ምንጭ ስንወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x 10 днів тому +13

    ማነው እደኔ እነዚህን ልጆች የሚወድ❤❤ ብሩኬ ቻለው😂😂😂😂

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 10 днів тому +48

    ወይኔ ኤፋዬ ችየሻለሁ አለ🙆😂እፉዬ ደግሞ አለቅሳለሁ የትለውስ ነግር😂😂😂ከሀይሚም ጋ አገናኛት😂😂😂

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 10 днів тому +94

    ብሩኬ ቻለዉ በሀይሜ ለምደህ😂😂

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 10 днів тому +206

    አንደኛ ነኝ ብሩኬ በቃ የተረፈቿ ጮጋራ አለቀች ሀይሚ ድረሺ🙆

    • @user-tu5zp3do4b
      @user-tu5zp3do4b 10 днів тому +4

      እረ ኡ 2 ነኝ ዛሬ ደምሩኝ

    • @HawaEndris-up3fm
      @HawaEndris-up3fm 10 днів тому

      እደምርሻለሁ ደምሪኝ​@@user-tu5zp3do4b

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 10 днів тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @debifiqeryouTuber
      @debifiqeryouTuber 10 днів тому

      🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐑🐑🐑🐑🐐🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐏

    • @debifiqeryouTuber
      @debifiqeryouTuber 10 днів тому

      🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐑🐑🐑🐑🐑🐏🐏🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐏🐏🐏🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐑🐏🐑🐑🐑🐑🐑

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 10 днів тому +23

    ሩታ እናጰአብርሽ ጋር ዉሰዳትማ
    ታዉራ በእግሊዘኛ😂

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 10 днів тому +7

    ደሞ ከሀይሚ ኑልን የኤፍ ዱቡሼ ስወድሽ እኮ ዛሬ ማ ብሩኬ እየደነጠ ነው መሀላይ የቀረበሽ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w 10 днів тому +187

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

    • @A-ki5vj
      @A-ki5vj 10 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 10 днів тому +4

      ኢየሱስ ጌታ ነው!!

    • @saidamohamad160
      @saidamohamad160 10 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @hjte5683
      @hjte5683 10 днів тому

      😂😂😂😂😂

    • @habibagh
      @habibagh 10 днів тому +3

      ​@@milahagos2807ተይ እጂ😂 ነብይነው ለኛ ስለሱ አትነግሪንም እሺ ወገኔ

  • @Rih515
    @Rih515 10 днів тому +37

    ወይኔ ሆደ ቆሰለ😂😂😂ብሩኬ ግን ይሻላል እምታወራው ይገባዋል እሚመልሰው ግን በአማርኛ 😅😅😅

  • @MnmnmMokm
    @MnmnmMokm 10 днів тому +77

    ኧረ ስሞትልሽ በነካእጅሽ ድቡሽዬ ማርክና አብርሽ አድሪቂሊኝ ስዎድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ ቡራ ኢጊሊዘኛ ወፍ😂😂😂😂😂

  • @user-kj9vi4lv7p
    @user-kj9vi4lv7p 9 днів тому +8

    እደው ስወድሽ የኔ ፈድሻ ❤❤❤ በነካ እጂሽ ማርቆስን እና አብርሽን ባገኘሽልን ድብርብራቸውን አውጪልነ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @FuFg-fb4dc
      @FuFg-fb4dc 8 днів тому

      እንየም😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 днів тому +10

    የቡታጅራ ልጆቹ እንግሊዘኛ ወፍ አላርጅካችሁ ነው 😂😅ሀቢቢ come to dubayi 😂😂😂ወይ ቡሩኬ ጨጎራህን ላተችልን 😂ይመችሽ እፉዬ 😂

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo 10 днів тому +94

    😂😂😂😂በናትሽ እሩታን ማርክን አብርሽን አስጨንቂልን😂😂😂😂😂

    • @Bety2026
      @Bety2026 9 днів тому +2

      አብርሐም ተናዳ በጥፊ ነወ የሚላት ትግስት የለዉም

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 10 днів тому +40

    ከማርክ ጋር አገናኛት ኤፋ ፕሊስ😂😂

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt 10 днів тому +25

    የቡራ ጨጎራ ዛሪ አለቀለት ቻለው እፉየ የኔ ድቡሎ ኑሪልኝ አቦ ፈታ አረገሺኝ😂😂😂😂

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 10 днів тому +8

    🇻🇳👌🥰አረ ማረያምን ሞቶኩ በሳቅ😂😂😂😂😂ወይኔ ብሩኬ😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 10 днів тому +8

    ኧረ ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ለሁላቸዉም ድረሽላቸዉ😂❤🎉

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 10 днів тому +35

    ‏ትዳር ነው የሆሺብኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኤፋየ ዛሬ የማስቲካው ነገር
    እንዴት ነው 😂😂😂ኤፋየ የሳቃችን ምጭ ❤❤❤❤❤
    በነካካ እጂሺ አብርሺ እና ማርቆሴን አዝጊልን😂😂😂❤❤❤

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 10 днів тому +121

    ማነው የሀይሚን ሳይጨርስ ሮጦ የመጣው😂

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 10 днів тому +10

      ችዬማ ሀይምዬን አቋርጬ አልመጣም ❤

    • @HermelaHermita
      @HermelaHermita 10 днів тому +1

      Me😂

    • @Mm-shh
      @Mm-shh 10 днів тому +7

      ብሞትም አላደርገውም. 😂

    • @Mese22-qi3ii
      @Mese22-qi3ii 10 днів тому +3

      ሀይሚን ጧት አስቸ ስጠብቅ ውየ ጭራሽ ላቋርጥ ሆ

    • @adilone105
      @adilone105 10 днів тому +8

      እድች የማይታሰብ ነው የሀይሚን መቸም አላቋረጥም❤❤❤❤ሀይሚየ🎉🎉🎉🎉

  • @àbsalat123
    @àbsalat123 10 днів тому +37

    ሀይሜና ብሩኬ ኤፉና እፉየ ጭቅጭቅ ለመደባችሁ በቃ ግን ጭቅጭቅ በናንተ ያምራል

  • @GuTy-የመዳሟታክሲ
    @GuTy-የመዳሟታክሲ 9 днів тому +3

    የአፋ ቤት ደስ ሲል ይቺን ድንቡሽ ልጅ የሚወዳት እንዴኔ ከስራ ቡሀላ ፈታ የምንልበት ቤት ደስ ሲል❤😅😅

  • @emanethiopia3164
    @emanethiopia3164 10 днів тому +7

    😂😂😂😂 ወይዘድሮ እደዚልጅ የተመቸው አለግን በምድርለይ 😂😂😂😂😂

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 10 днів тому +35

    በጣም ጎበዞች በርቱ የፍቅር ሀገር ልጆች ናችሁ እንደዚህ ነው❤❤❤

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez 10 днів тому +77

    ብሩኬ ሀይሚ ይቅር በይኝ የሚልበት ጊዜ ደረሷል 😂😂😂 የኔ ድቡሽቡሽ ቅብጠቷን ስወድላት❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 10 днів тому +26

    ቻለው ወይኔ እፉ አቦ ይመቺሽ ፈታ ነው የምተረገው ሰልሰማ ነው ሰቅ የምመጣው ቻይሻሎ ትደር ነው የሆሽብኝ አለላም ኤፈ 😂😂😂😂😂

  • @hhht597
    @hhht597 9 днів тому +1

    ማነው ይችን ልጂ እንደኔ የሚወዳት ትለያለች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ አዚጊ ደግ አረግሽልን ፈታ ብቻ እዚህ ቤት😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @baidaredwan5185
    @baidaredwan5185 10 днів тому +23

    ወላህ ነው ምላቹ ቡሩክና አይሚ ብቻ ያሉበት ደስ ይለኛል❤😂

  • @user-fz7pv3br9b
    @user-fz7pv3br9b 10 днів тому +17

    የኔ እናት ስወድሽ እኮ የኔ አዝግ ይመቻቹ ቶሎ ቶሎ ኑልን ኤፋ ተቃጥሎ መሞቱ ነው

  • @G3ucfb
    @G3ucfb 10 днів тому +23

    ከሀይሚ የተረፈዉን ጨጎራ አንቺ ጨርሽለት😂😂😂😂😂😂😂

  • @HermelaHermita
    @HermelaHermita 10 днів тому +55

    ማነዉ እንደኔ እነዚህን ልጆች የሚወድ👍❤❤

  • @user-gw1zq1lk4z
    @user-gw1zq1lk4z 10 днів тому +4

    My ተጋሩ ኣለክን ዶ 😍❤🙌

  • @user-vi6dd4kp6f
    @user-vi6dd4kp6f 10 днів тому +9

    አረ የቡታጅራ ትምርት/ቤት ማቃጠል ነበር አይ 😂😂😂😂😂😂

  • @NeimaSeid-d4n
    @NeimaSeid-d4n 10 днів тому +15

    ኤፋቤት ፈታ ዘና ነው ማልቀስዬለ ኤፋቤትገብቶ ማነው ፈታእሚል እደኔ 😂😂😂😂😂 እሙዬ ስወድሽ የሣቅምጭኮነሽ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 10 днів тому +96

    ቡታጀራዎች የእንግሊዘኛ አላርጂክ አለባቸውዴ😂😂😂😂😂

    • @user-nx7td9nw5y
      @user-nx7td9nw5y 10 днів тому +1

      😂😂😂😂😂አይዋ

    • @user-ob1br7uh6s
      @user-ob1br7uh6s 10 днів тому +1

      😂😂😂😂

    • @EiveShv
      @EiveShv 10 днів тому

      አወ😂😂😂😂😂

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 10 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Risalatub
      @Risalatub 10 днів тому +5

      እና ማን ስራ ፈት አለ እንግሊዘኛ እየተማረ ጊዜ ሚፈጅ በጊዜ ወደ ቢዝነስ

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e 10 днів тому +34

    ችዬሽ አለሁ አላለም 🤣🤣🤣🤣 አዎ ችለሀታል እንመሰክር አለን እኛ 😂😂😂

  • @لاإلهإلاالله-ه7ل6ه
    @لاإلهإلاالله-ه7ل6ه 10 днів тому +4

    በሲሊፐር አስቀሪልኝ እማ የኔ ፍልቅልቅ የሀይሚን ፀጉር እንደማበላሸቱ መስሎት ቀጣይ ደሞ ሀይሚጋ ሁኚና ድገሚው ስወድሺ🌹🌹🌹🤣

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 10 днів тому +12

    😂😂😂😂😂😂 የቡታጅራ ልጆችን በእግሊዘኛ የትምህርት ዉጤታቸዉን አጋለጠችዉ 😂

  • @CdGg-jz6vq
    @CdGg-jz6vq 10 днів тому +14

    😂ከሀይሚ ትንሽ ጨጓራ ተርፋለች ጭርስ አደረግሻት😂😂😂😂😂

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv 10 днів тому +35

    ተጋሩዋይ ኣለኪን ዶ ሸኮራተይ❤❤

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy 10 днів тому +20

    እዚህ ቤት ገብታችሁ መሳቅ ብቻነው ❤😂😂😂ደስ እሚለው

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7ji 10 днів тому +3

    ማርክ ብዙጊዜ አረብኛ ሲያወራ እሠመዋለው አገናኛቸው እሲ

  • @user-qx2mh2ed9q
    @user-qx2mh2ed9q 10 днів тому +2

    ጨጓራህ አለ ግን ቡራ ከሀይሚ የተረፈዉ /ቀጣይ እፍዬ ሀሰንን በናትሽ 😂😂😂 ❤😊

  • @BrtukanSa
    @BrtukanSa 10 днів тому +45

    አንደኛ ነኝ❤🙋😂የፉየ አድናቂዎች የት ናችሁ🙌🤙🤙በነገራችን ላይ እዚህ ቤት ፈታ ብቻ😂ማፊ ማለቃቀስ😂😂😂

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu 10 днів тому +14

    ወይኔ ብሩኬ እንድህ እንድህ ብትይኝ ይሻለኛል አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 10 днів тому +22

    😂😂😂😂😂😂❤❤kkkkkkkkkk fiqiree ijoollee mee lakii godhaa😂😂😂
    Maati naafi ta'aa warii lakii gotanii❤❤❤❤🎉🎉

  • @sabu-tt2mx
    @sabu-tt2mx 7 днів тому +1

    ከኤፍሬም ቤት ማልቃስ ማላቃቀስ ዬላም ፋታ ማሰቅ ማጫዋት ብቻ ነው😂😂😂😂

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 10 днів тому +1

    አረበነካ እጅሽ አብርሽን እና ሩታን አጨናንቂልን😂😂😂😂

  • @KdistAmare-xd1ef
    @KdistAmare-xd1ef 10 днів тому +16

    መጀመሪያ ሰምጣ ወየን ብሩክ ነበር ለእፍሬም ጥያቄዉ😂😂😂😂

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ 10 днів тому +18

    ክክክክክክክክ ብሩክ የምር አሳቃቹኝ እንደኔ የሳቀ ማነው

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 10 днів тому

      😅😅er moteku enama

  • @ተመሥገን-ቐ5ሐ
    @ተመሥገን-ቐ5ሐ 10 днів тому +22

    በዚህ ቤት ዘናፈታብቻ እኛ የመዳም ቅመሞች የእረፋት እንጀራ ለሁላችን😮❤ ይሰጠን ሀገራችንንሰላም ያድርግልን

    • @HabtamGobeze
      @HabtamGobeze 10 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @HabtamGobeze
      @HabtamGobeze 10 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @HabtamGobeze
      @HabtamGobeze 10 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @AllemAllem-g6k
      @AllemAllem-g6k 10 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን እህቴ❤

  • @NemiaSeid-r5n
    @NemiaSeid-r5n 5 днів тому

    ኧረ ዛሬ በሳቅቅቅ😂😂😂😂😂😂😂ጨጓራቸዉ ተላጠኮ😂😂😂😂

  • @AddXvb-gl5kr
    @AddXvb-gl5kr 9 днів тому +1

    እረ አብርሽን እና ማሬቅሥን እና ሙቤን አጨርጪሪልን የኔ ድቡሸ የኔ ዉድ ሠወደሽ❤❤🎉🎉

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 10 днів тому +17

    አረ ብሩኬን አታናዱብኝ እኔ አልወድም ሲናደድ 😢 ኦ ጌታየ አለ ፅናቱን ይስጥህ እሽ

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 10 днів тому

      😅😅😢እነዚህ የተመቱ ሁላ ምን እናድርጋቸው Mዬ❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 10 днів тому +8

    😂የኤፋ ቤት የሳቅ ቤት😂😂😂😂 ቡራዬ አሳበደችህ እፉዬዬዬ የኔ ድብሽዬ ቅጥልጥልል አደረግሺው እኮ ወይኔ ማን ነው ግን እፍዬ እንደኔ የሚወዳት 👍👍👍👍እፉዬዬ ስሞትልሽ በነካ እጅሽሽ አብርሽ እና ማርኬን ሀይሚና ሩታዬን አግኚልኝኝ 😅😅😅😅😅😅 ኤፋ ስሞትልህ😅😅😅😅

  • @Redu78978
    @Redu78978 10 днів тому +9

    እፉዬ የሳቄ ምንጭ❤😂😂😂
    ብሩኬ ቻለዉ በሀይሚ ለምደህ😂😂😂😂😂

  • @amen8410
    @amen8410 10 днів тому +2

    እፉዩ ቆንጆ ❤አንቺ ስትሄጄ ግን you tube ጭር እንደሚል ነው::😂😂😂😂😂😂❤

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 9 днів тому

    😅😅😅😅😅 የኔ ሱሰ ሁሌም ነይ በጣም ነው እምታዝናኒኝ ብሩኬና ኤፉ የተማራችሁት የት ሄደ ውይ ይመችሽ

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t 10 днів тому +61

    እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን የነፃነት ኑሪይስጠን ያረብ 10:54

  • @ፍቅር439
    @ፍቅር439 10 днів тому +18

    ኤፋ እች ልጅ ከመጣች ቦሀላ በትክ ሞቅሞቅ ብሏል ግን ማስትካክን ቀስ ፍት ለጆሩዋችን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 10 днів тому +12

    ለብዙ ጊዜ ስንጠብቀው ነበር የኛ የሳቅ ምጮች እዚህ ቤት ብቻ ነው እንስቀው እሮሮ ማንስማው

  • @KiyaDevafikr
    @KiyaDevafikr 10 днів тому +1

    ላት ሳሪክ ምንድነው አላለም ቡራዬ አይዞህ ይገጥማል😂😂😂😂😂

  • @TaipaMohamd
    @TaipaMohamd 10 днів тому +1

    ቡራዬ ሀይሚን ማሪኝ በል መቃጠል እደት እደሆነ አሳየይህ😂😂😂😂😂😂

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 10 днів тому +11

    😂😂😂😂አይ ኤፋ አድ ግዜ ወደሷአድ ግዜ ወደሱ የምታደላው ነገር😂😂😂😂

  • @user-xr2wl8nw5s
    @user-xr2wl8nw5s 10 днів тому +8

    አቦ ይችን ልጅ እወዳታልለሁ ፋፊየ የሆነች ልጅ አይብሩኬ😅😅😂😂😂😂😂

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 10 днів тому +14

    ዋው እንግሊዘኛ ግን. በጣም ነው የምትችለው

  • @kidestgizaw9215
    @kidestgizaw9215 10 днів тому +2

    እሩታን፣አብርሽን፣ማርክን፣እባክሽ፣በነካ፣እጅሽ፣እነሱንም፣አስጨንቃቸው

  • @Mamiye420
    @Mamiye420 10 днів тому +2

    እግሊዘኛ አላርጅክ ነውሳ እዚህ ቤት😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @user-th2ov2eh9r
    @user-th2ov2eh9r 10 днів тому +5

    በጓጓት ነበር ምጥብቀዉ ቻሉት እንግዲ😂😂😂የኔ ድምቡሽብሼ❤❤❤❤

  • @user-gj6ue8qs1j
    @user-gj6ue8qs1j 10 днів тому +70

    ለራሷ ይትይብ ካፍታ ትምጣ የምትሉ 👍👍👍👍👍

  • @ZenatAlnaqbi
    @ZenatAlnaqbi 10 днів тому +20

    በመስኮት ነዉየተማሩት ቡታጂራወቺ ሚስኪን😂😂😂😂😂

    • @kidanabera5960
      @kidanabera5960 10 днів тому

      ሳይሆን አይቀርም🤗😂😂😂

    • @User123-p3d
      @User123-p3d 10 днів тому

      😂😂😂😂

    • @fathimaahmed8304
      @fathimaahmed8304 10 днів тому

      😅😅😅😅

    • @fathimaahmed8304
      @fathimaahmed8304 10 днів тому

      መሆኑ ነው እንጂ ወፍ የለም😅😅😅😅

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 10 днів тому

      😂😂😂😂ዉራጌ ስራ እጂ ትምርት አወዱም

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 9 днів тому

    የኤፋ ጉድ ብራ ለነገ አተምጋ አለ ጭቅጭቅ ከቅመሟጋ😅😅 ባይዘዊ ታምራላችሁ በጣም❤❤❤

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 9 днів тому

    እዚህ ቤት ገብታችሁ መሳቅ ብቻነው ደስ እሚለው ቻለው ብሩኬ ትግስትህ ዋው👍👍👍💖💖💖

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 10 днів тому +7

    ድብሽዬ ስወድሽ እኮ እምታመጭዉ አይዳ የለለ ነዉ😂😂😂

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm 10 днів тому +7

    ዛሬ ብሩኬ ተረኛ ሁነሀል ለመቃጠል😅😅😅😅 እፉየ ይመችሽ የሳቄ ምንጭ

  • @GkHc-zq7wkዙዙ
    @GkHc-zq7wkዙዙ 10 днів тому +4

    እረ አቺ ድብሺብሺ የሆሺ ልጅ አብርሺ ና ሩታዬ ማርክ አጨልሊልን 😂😂😂 ሥትመቺኝ እኮ ❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 10 днів тому +1

    ኤፋችን ናፍቀከን ነበር ፈድሻ ማርያምን ዘና ፈታ በኤፋ ቤት ጭቀት የለም ኤፋችን ናፍቀከን ነበር❤❤❤❤

  • @user-hr6go9qb5o
    @user-hr6go9qb5o 10 днів тому +2

    ኤፍሬም ማስቲካዉ ዛሬ ሚስጥር አለዉዴ ጆሮዬ ደነቆረኮ 😂😂

  • @kshuohffhj8420
    @kshuohffhj8420 10 днів тому +4

    እኔ የኤፍሬምን ቪደዉብቻነዉ ሙሉዉን የምከታተለዉ እፉየ ከመጣችበት ቀን ጀምሮ😂😂😂😂😂😂ከዛበተቀረ አሎድም የተዛዛ ቪደዉ😂😂😂

  • @khadijasouliman3862
    @khadijasouliman3862 10 днів тому +6

    ኤፍ የሥራህን ይሥጥህ ከሀይሚዬ የተረፈውን ጨጓራ ዱለት አረገችው እፉየ 😂😂😂❤

  • @Hayu123-z4q
    @Hayu123-z4q 10 днів тому +8

    እኔ ኡኮ በስረ ድክም ብዬ እነንተን ስየይ ፈተ የምለው ነገር 😂😂😂😂

  • @افراح-ت5ن
    @افراح-ت5ن 10 днів тому

    ብሩኬ ዘሬ ጉድ ተሰራህ የኔ የሰቄምጭ ጎባዝ 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ጨመዉ እግሩዋን ወጣዉ እኮ

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 7 днів тому

    😂😂😂😂ይቺ ዛሬ ጫማ ያስወለቀች ነገ ሌላም ፅጉሩንም ትላጫለች ምን አለ ሙሉ ጸጉሩን ሁሊንም ብታስቆረችው ግማሹን ግን ተቆርጧል አሁንም ይቀራል።

  • @AliMahdi-il5bj
    @AliMahdi-il5bj 10 днів тому +6

    ወይኔ እች ልጅ😂የአበቴ አምለክ የስኩዙምሽ አላላም 😂 አይ ኤፋ

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 10 днів тому +15

    Mucaa kana akkaa Naa mararatuu😂😂😂❤❤

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 10 днів тому +5

    ወይኔ ቡራ እኔ ምንም ቢትይኝ አይገባኝም አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 10 днів тому

    አፉ የኔ ማር የኛ ይሳቅ ሜንጫ አቦ ይምቸሻል ምርሜን አፋዬ ብንተክ ክህሰን ግአ አኛኝቸው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂አፉ በጣም ነው ይምውደሽ አሺ የኔ ማር ችይለች ♥️♥️♥️♥️♥️❤️♥️❤️❤️

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 9 днів тому

    ብሩኬ እና ኤፋ ይመሳሰላሉ አደል ተሎ ነዉ የሚናደዱት😊😮ቻለዉ እንግዲህ ብሩኬ 😂😂😂😂 ኤፍ ግን ምን አቃጠለክ 😂😂😂