Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ባሉሙያ ቅመሞች ናችሁ። አለምዬና ቃልዬ ኢትዪጵያ ስመጣ የናንተን ምግብ መብላት እፈልጋለሁ። ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።በርቱ፣በርቱ፣በርቱ
ቅዱስ ገብርኤል ይራዳችሁ🙏🏾🌺♥️
ማማ በቅነንነች ደምርኘ ደመርኩቨ ወዴ
ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚል ጠላው ከለር ሰላም ያድርሰን ለቅዱስ ገብርኤል ቃልዬ ፍፍልቅልቅልቅ አለሜ ቅመሞች ባለሙያዎች ናችሁ ተባረኩልን
👍👍👍👍👍
እህቶች ቤተሰብ እንሁን
@@mitiktube7214እሺ እማደምሪሽ አለሁ አሁን አንቺምደምሪኝ ማሬ
❤❤❤❤
የፍቅር ቤተሠብ እስኪ እናበርታታቸው መልካምነት የሃሊና ሠላምና ደሥታ ነው💕💕💕🙏🙏🙏🙏
ትክክል ነሽ ቃል ሀይለኛ ጠላ ከሆነ እረ የከሊት ጠላ አይቀመስም ሀይለኛ ነው ብርዝ ነው ይባላል
አለምየ ቃልየ ደሰ የምትሉ እህታማማቾች ናችሁ ቅዱሰ ገብርኤል ሰላሙን ፍቅሩን እንዴ ሰማይ ከዋክብት እንዴ ምድር አሸዋ ብዝዝዝዝዝዝት ይበልላችሁ አሜን(3)
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።
Demerige mari🇪🇹❤
Ameen
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንያርብ❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
ምርጦቼ ስወዳችሁ ባለሞያዎች ናችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን
🙌👏👏👏💚💛❤🕯🕯🕯🌼🌼🌼🤍🤍🤍ብስራታዊው ቅዱስ ገብሪኤል ከክፉ ይጠብቀን ቆንጆ ቆንጆውን ደስ የሚለውን ያበስረን።
አሜን ❤️❤️🙏
Wow❤️አቤት የዚህ ቤት ፍቅር ደሰ ሰትሉ በማርያም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እህቶቼ ❤️❤️🙏
ቃልየ አድምክር ልምከርሽ ስስቂ ትንሽ ቆጠብበይ ምክንያቱም በጣም ይረብሻል በተለይ በኤርፎን ለሚሠሙ ሰወች
አይባልም ተፈጥሮ ነዉ😢😢
አለምዬና ቃልዬ ደስየምትሉ እህትማማቾች ናችሁ:: ሳቃችህ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል🌺🌺
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቺሁ በጣም ነው ደሥ ይመተልት ቅዱሥ ግብርኤል ተራዳይነቱ አይለዬ👏👏👏👏👏👏
ውይ ጠላው ደስስ ሲል እጅሽ ይባረክ አልዬ በስደት አስር አመት አስቆጠርኩ ጠላ ጠጥቼ አላውቅም በጣም ያምረኛል you Tubeን አሳድጉልኝና ሀገሬ ገብቼ ጠላዬን ልጠጣ ስሞትላችሁ😅 ውዶች ስወዳችሁ በርቱልን ቅዱስ ገብረኤል በልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ❤❤❤
Dmirg ldmrsh
ጤና ይስጥልኝ ..... መድሀኒቱ አለኝ ... በጣም ጥሩው በጣም ውጤታማ መፍትሄ ... እና ሁሉም ነገር ከክፋት ወደ እርኩሰት ይጠፋል ፣ ፎቢያዎች ፣ ቅዠቶች ፣ ራስን የማጥፋት ውስጣዊ ስሜቶች ፣ ጭንቀት ፣ ማታለል ፣ አስጸያፊ እና በሶስተኛ ወገኖች የሚፈጠሩ ድንጋጤዎችን ጨምሮ ። እኛን የሚያሠቃዩ በጣም ግትር የመንፈስ ጭንቀት . ይህ ወደ እርስዎ ትኩረት የማቀርበው አዲሱ የእግዚአብሔር ህግ ነው, በእውነቱ, ስለ ሁሉም ነገር ከዘለአለማዊው ጋር, ከዕለት ተዕለት እገዳዎች እስከ ከባድ ችግሮች ድረስ ማውራት ይችላሉ, በአንድ ቃል ውስጥ በ 360 ዲግሪ እውነተኛ ውይይት. ጸሎቱ የሚካሄደው ተንበርክኮ እና እጆችን በመገጣጠም በመጠኑ ድምፅ ከአባታችን ሆይ ሰላም ማርያም ለአብ ክብር ይሁን። (አስፈላጊ ... ዘላለማዊው ከነፍስ ጋር ስለሚገናኝ እና ግንኙነት ስለጠፋን እጃችንን አንለያይም). መጸለይ ስንጀምር በውጪ ሃይሎች ለምሳሌ ሀሳቦች፣ከማይጠቅሙ ነገሮች፣መሻገሮች እና ሌሎችም ልንረበሽ እንችላለን። በብዙ የጸሎቶች ድግግሞሾች, ሁሉም ነገር ያልፋል, ምክንያቱም አንድ ነገር ለማሰብ ብንፈልግ እንኳን, ይህን ለማድረግ የማይቻል ይሆናል. ለእግዚአብሔር ሰላምታ በማቅረብ እና "ሰላም የዘላለም አባት" በሚለው ሐረግ እንጀምራለን; … እናም ችግርህን ንገረው፣ ለእሱ ጣልቃ ገብነት ጠይቀው። ዋናው ነገር የተቀበሉትን እርዳታ መርሳት የለብዎትም. በሚሰሩበት ጊዜ እንኳን ጸሎቶች በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ መከናወን አለባቸው. ስለዚህ እግዚአብሔርን አትተው!ጸሎቶቻችሁን እያያያዝኩ ነው!የመስቀል ምልክት፣በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም።በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ!ስምህ የተመሰገነ ይሁንመንግሥትህ ና፣ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን።የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠንየበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን።ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና እንዳንወድቅ እርዳን። ኣሜንሰላም ማሪያጸጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ካንተ ጋር ነው።አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽ የኢየሱስ ፍሬ የተባረከ ነው።የኢየሱስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስለ እኛ ኃጢአተኞች ጸልይ።አሁን እና በሞታችን ሰዓት.ኣሜንክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ።እንደ መጀመሪያው ፣ አሁንም እና ለዘላለም እና ለዘላለም። ኣሜን.
የተባረከቻችሁ ልጆች በጣም ባለሙያ ናችሁ
ቅዱስ ገብረኤል በበረከት ይባርካችሁ
እናንተ ሳቂታ የሆናችሁ ልጆች ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን መጣሁ
ሰላማችሁ ይብዛየኔ እቁወች እግዚአብሔር አምላክ በላም በጤና ያኑራችሁቃልና አለም ወንድማችሁ የታለ
እውነት ቃልና አለምዬን ባካል ባገኛቹ ደስ ይለኛል የኔቅመሞች
ወይኔ አንየ በጣም ባለሙያ ነሺ አየያይሺ እራሱ ያስታውቃል ቃል ግን እኔጆለትሺ ስራ ላይ ታስፈሪ አለሺ ከህትሺ ተማሬ እሺ
ደስ የምትሉ ፍልቅልቆች😍😍😍😍😍
በእውነት ስወዳችሁ ሱሴ ናችሁ አለምዬ ቃልዬ ባለሙያ ናችሁ❤❤ አቤት ጣላው ከለር ሲያምር ❤ጠላ ውስጤ ነው
ውነት ለመናገር የጠላይቱ ነገር አልገባችኝም ለመጀመሪ ያ ግዜ ኪሻው ለምን ከጋኑ እደገባ አልገባኝም በተረፈ ዋው ሙያ ብሎ ዝም በነገራችን ላይ ጠላ ገፈትካት ከሊለው ደስ አይለኝም ኪኒቶ የጠጣሁ ነው የሚመስለኝ ጠላ ግን እወዳለሁ ግን የምታቁ መልሱልኝ እሱእኔ ምንም አይነት አልኮል ብጠጣ አልሰክርም ማለቴ ጤናዬ አሳሰበኝ ነርቭ ላይ ብዬ ፈራሁ ወይስ ጠንካራ ሆኖ ነው ፈጣሪ ያውቃል ዋናው ጤና
ቃል እባክሽ ሱሪ አትልበሽ ሱሪለወድ እጅለሴት አይሆንም በፈጣሪ የተጠላነዉ
እረ እኔም ሁሌ እላለሁ እህቷ ባለባበሷ እወድላታለሁ ቀሚስ ቁመናዋን እራሱ አሳምሯል ቃልዬ ሱሪ አርጋ በዛ ላይ ቁርጥራጭ ነገር ትለብሳለች የሚያምርበት አለ ጆኒ የሆኑት ላይ ወጣት በሷ ላይ አያምርም ቀሚስ ልብስ ስታረግግ ያምር ሁሌ ህጻን ትመስላለች ባትለብስ ይመረጣል እንደ አለም መልበስ አለባት ሱሪና ሴት ማየት አስጠልቶኛል ለራሴ
ታድለው እኔስ ሴት ልጅ አይወጣልኝም የእናት አባቴ ልጅ እህቴ እደኛት ጢት 2 ነን ይሄው ከሁዋም ጋር6አመት ሞላን እየተገፋፋን ነው የምንተላለፈው የሴት ጉደኛም ቢሆን ይሄው ከኔ ጥቅማቼውን ካገኙ በዋላ ዘወር ይላሉ የምር አለመታደሌ ነው መሰል ሴት ሊጅ ከህቴ ጀምሮ አልወጣልኝ ሆኑዋል እግዚያብሄር ደግሞ በሴት ልጅ ባርኮኛል ልክሰኝ ነው መሰል እኔ ጥፅባዬ ከጅብ ጋር መኖር እችላለሁ ግን በዘር በሃይማኖት አላምንም ሰውን ስወፍ ደግሞ ጥግ ድረስ ነው ግን በቃ ሴት ሊጅ አይወጣልኝም ሴት ልጅ ከናቴ ቀጥሎ አማቴ ናት ይሄው14አመት በፍቅር እየኖርን ነው
እዳትዎደድ ሚረጋቹህ አይነጥላቹሁነው እና መፍቴሄው ከፈለግሽ ገጠመኝ ብለሽ ጊቢና እዛ ታገኝዎለሽ። መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ጊቢ ውድ እህቴ❤❤❤❤
@@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ በትክክል
*_አይ ምግብ አሰራር ጥሩ ነበረ እኔ የሰለቸኝ ዘይቱ ጠፍቶ በቅቤ ሁሌ እየሰራን የምንበላው ነገር ነው ስልችት የአለኝ 😂😂😂😋😋😋 በዘይት መስራት ናፈቀኝ 😋😂 ሁሌ ቅቤ ሁኖ 😂ግን ሙያችሁ የሚገርም ነው ጥሩ ጥሩ ሼፎች ናችሁ አ ጠላ አጠማመቅ ልዩ ነው የኢትዮጵያ ውበት ብዙ ነው ልዩነታችን ኩራታችን ኩራታችን አንድነታችን አንድነታችን መተሳሰባችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ ቤት ጎራ በሉ እንግዳ ሁኑ ክቡር ነው እንግዳ 💚💛❤️🥰😍ቤተሰብ ሁኑ_*
ክክክ የእዉተት ከቅቤዉ ዘይቱ ይሻላል እያልክ እንዳይሆን ደንበጫ
😂😂🤣
ክክክክክ ደምርኝ በቅነት ወድም
@@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ይመስላል ደምርኝ እህት በቅነት
@@birtukantube8571 እህት ደምሪኝ በቅነት
__ሰላም ሰላም የቃል ቤተሰብ አቤት ባልትና አለምዬ እና ቃልዬ፡ጎበዞች_
ኢጭ
በጣም ደስ ትላላቹ ስንት የማይዋድ እህተማሞች አሉ ሌላውም አራያ ናቹ
እህት እኮ የእናት ተከታይ ናት እናት ማለት ናት❤❤
አቤት ዘይቱ ምነው አልዬ ግን ስወዳችሁ ሁለታችሁም ነው ደስ የምትሉኝ ስርአት አላችሁ በርቱ ደሞ አትጥፉ እሺ
ቅድስቴዬ ደምሪኝ በቅንነት ስወድሺ
ሳቃችሁ ልዪ ነው❤❤❤❤❤
አለምዬና ቃልዬ ጎንደር ስትሄዱ ቅዱሳን ቦታዎች ለመሄድ አስቡ ሰማችሁ እውነትኛ የትዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች ናችሁ ስለዚህ ዘፈን ሀጢያት ነው። እኔም በጣም ዘፈን እቅድ ነበር ትምህርቱ ሲገባኝ ዘፈን እስክስታ ትቼአለሁ ። መጥምቁ ዮሐንስን ያስሀደለው ይሄሮድይስ ልጅ አባት ምን ላርግንሽ ሲላት የዮሐንስ እህት ያስቀላው ። ሌላም ምክንያት አል ለግዜው አላስታወስኩትም ። እንደኔ ዘፈንን ላለማዳመጥና ።ላለመጨፈር እግዝአብሔር ይርዳችሁ እኔም በግድ ነው በጸሎት ብዛት የተውኩት ጊዜው የፀሉትየምህላ ግዜ ነው ቅዱስ ገብርኤል ህይወታችሁን ይቀይርላችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ
Mati naafi tayyii please mame
ቃልየ አለምየ ሰወዳችሁ እኮ
በእውነት ፀጋውን የብዘለችሁ ጎበዞች ነችሁ
እውነትሽን ነው ዝምድና ብቻ ነው የረከሰው
ማሻላህ አልየና ቃልይ በጣም ታምራላቹው የምሰሮት በሰካ ያርግላቹው በርቱ ኣላህ የግ ዛቹወ
ገብርኤል ይስጥልን የፍስ ዋጋ ያርግላችሁእንደመጣን እንቆጥረዋለን
ሥታምሩ አለምየ ምርጥ እህት
ፍቅራችሁ ደስ ይላል በጣም ቃል እየሩሣሌም እስፖንሰር ስትፈልጊ ለኔም ፈልጊልኝ ከእህትሽ ቀጥሎ እባክሽ እኔም በጣም ነው የምመኝው በጣም በጣም
ቃልዬ የኔ ሳቅታ በጣም ነው የምታምሩት እድመና ጠና ይስጣቹ😍😍😍
ሀኔ ደምሪኝ በቅነት ደምሬሻለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
ዉይ ስታምሩ ቃልዬ አለምዬ በጣም ደስ ትላላችሁ
ግብዞች ናችሁ ማሮች የጎንደርን አባባል አለምየ በትክክል ተናገርሽው ቃልየ በቅርቡ አመጣለሁ ጎንደር ከቤቴ እጋብዝሻለሁ የኔ ቆንጆ
ዋው የኔምርጦች ልዩእኮናችሁ በለሞያ አደኞችናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልኝ
ደስ የምትሉ ቤተሰብ የተባረከ ይሆን ሲደርስ በርቀት እንበላለን
yene wedoche balemuya eko nachu bertu sewedachu eko yal lek new nurelegn 😘😘
ወይ ደሥሥሥ ሥትሉ ቃልና አለም ❤️❤️❤️❤️
ወይኔ የልጅቷ አሳስቅ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል እዬ እንኳን አደረሰሽ ደምሪኝ እማደምሪሽ አለሁ ማሬ❤❤❤
በጣም ባለሙያ ናችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ወንድማችሁ የት ሄደ እረ ናፈቀኝ አቅርቡት
ሠላም ሁለት ፍልቅልቅ ዝምድና ነው የረከሠው አል አለምየ ትክክል
እህት እና እህት ናቸው ወይ ደስሲሉ በአላህ❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ቃልዬ አልዬ: የተባረከ ማዕድ ይሁንላቹ! ባለሙያ ናቹ በጣም ካሮቱ በቢላ ጥሩ ነው እንደ እናቶቻችን ዘመን ይሄ መፋቂያ የካሮቱን ንጥረ ነገሩን ብዙ እንጥለዋለን ነጮች አብዛኛውን ግዜ በደንብ አጥበው ድንቹንም ካሮቱንም የሚመገቡት
Mati naafi tayyii please en
@@biliseetube2622 ነይ ወዴ ቤተሰብ እንሁን
@@mitiktube7214እሺ መልካም ነገር ስሪበት አንችም ጎረ በይ
ደስ ስትሉ አለምዬ ባለሞያ ነሽ
ቅዱስገብርኤል ይጠብቃችው
ትክክል ነው
የኔ እናት ስታምሩ❤❤❤❤❤
ደስ የምትሉ እህትናማቾች ናቸሁ።
ወ/ሮ ቃል ዝም ብለው አይሳቁ ምንድነው ዝም ብሎ መንተክተክ
አለምዪ ጠላሽን ላኪልን
ቃልዩ ስትስቄ ስታምሪግን ቢላው ምንያክላል
አሜን አሜን አሜን
አይ ደስ ስትሉ ቃልየ አይ ሣቅ 💕💕💕💕
ስለ ሁሉም ነገር
ፓ ጠላው ሲያምር ❤❤❤❤❤
ቃልይ ማሻላህ ታምራላቹ
ቃልዬ..ስወድሽ..የኔ..ፍልቅልቅ
ተባረኩ አይለያችሁ
የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ😊😊😊
ቃልየሥወድሽየኔሣቂታ
እግዝአብሕር ይድርግልሽ ሰው ይመኛል እግዝአብሕር ያሳካል እንኔም እንደዝህ ነበር ምኞቴ ተሰክቶልኝ እኖራለሁ
በጣም ታምራላችሁ አሁንም ፍቅሩን ያብዛላችሁ
አለም ከለሩ በጣም ያምራል እንዴት ነው ከዚ ጠላ ጋር መገናኘት የምንችለው please Inform
አለምየ፣ቃልየ፣እንዴት፣ናቺሑ፣ቅድሥ፣ገብርኤል፣ዪጠብቃቺሑ፣አሣባቺሑን፣ሑሉ፣ዪሙላላቺሑ
ወድም ደምርኝ በቅነት
የኔ ማሮቼ ሰወዳችሁ መላአኩ ይጠብቃችሁ ማሮቼ ❤️❤️🙏
Er sbskryb argigug
Are moya!!! Betam gobezoch nachihu.
የኔ ፍልቅልቆች ሥታምሩ
ቃልዬ፡ወንድማችሁ፡የታለ፡እንደሚመስለኝ፡ወደቤቱ፡ሳይመለስ፡አልቀረም፡ምክንያቱም፡የባላገር፡እንጀራ፡የለመደ፡ሆድ፡የችርቻሮ፡እንጀራ፡ገና፡ሲያየው፡ደብሮት፡ወደናት፡አባቱ፡ተመልሶ፡እንዳይሆን።ይሻለዋል።
እህት ደምሪኝ በቅንነት ስወድሺ
እረ ተይ ቃል በሴኮዱ😀😀😀😀😀😀አትበይ እደለም ሁኝ 😜😜😜😜😜
ሁለታችሁም ባለሞያዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🏾
ደስ ትላላችሁ❤❤❤
እኳናደርሳችሁ
በርቱ ውዴ❤❤
ዋውውውውው ባለሞያወች ያምራል የናቴ ቤት ናፈቀኝ አይ አተ ስደት
ሰርክ አድስ እውነት ነው 🤣🤣🤣🤣😍😍😍
ቃልዬ ያምራል
ደስ ትላላቹ በጣም ነው የምወዳቹ
በጣም ደስ ይላል ግን ቃልየ የቤት ልብስ እና የዉጪ ልብስ ምረጪ በጅንስ ሱሪ ወይም በለበስሽዉ አይነት ጫማ ወጥአይሰራም
ቃልየ ሳቅሺን ቀነሰ አድረጊ ማረየ
ቃል እና አለምዬ እወዳችኋለሁ በርቱ ጠንካሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Mati naafi tayyii please Ttt
ተባርኩ በጌታ ስም እውዳቹዋለሁ
በርቱ ማሮቼ ❤❤❤
Where is your brother?
ዋዉ ደስ ይለል ሁሌም እንዲህ እያሰራቹ ኑ
qaliye well came
ስወዳችሁ አለምየ ያንች ቤት ነው ውዴ ያምራ
ስታምሩ ጎበዞች
ጎበዞች
በርቱ ጌታ ኢየሱስ ይባርክችው 👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በርቱ ጀግኖች
ባሉሙያ ቅመሞች ናችሁ። አለምዬና ቃልዬ ኢትዪጵያ ስመጣ የናንተን ምግብ መብላት እፈልጋለሁ። ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።በርቱ፣በርቱ፣በርቱ
ቅዱስ ገብርኤል ይራዳችሁ🙏🏾🌺♥️
ማማ በቅነንነች ደምርኘ ደመርኩቨ ወዴ
ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚል ጠላው ከለር ሰላም ያድርሰን ለቅዱስ ገብርኤል ቃልዬ ፍፍልቅልቅልቅ አለሜ ቅመሞች ባለሙያዎች ናችሁ ተባረኩልን
👍👍👍👍👍
እህቶች ቤተሰብ እንሁን
@@mitiktube7214እሺ እማደምሪሽ አለሁ አሁን አንቺምደምሪኝ ማሬ
❤❤❤❤
የፍቅር ቤተሠብ እስኪ እናበርታታቸው መልካምነት የሃሊና ሠላምና ደሥታ ነው💕💕💕🙏🙏🙏🙏
ትክክል ነሽ ቃል ሀይለኛ ጠላ ከሆነ እረ የከሊት ጠላ አይቀመስም ሀይለኛ ነው ብርዝ ነው ይባላል
አለምየ ቃልየ ደሰ የምትሉ እህታማማቾች ናችሁ ቅዱሰ ገብርኤል ሰላሙን ፍቅሩን እንዴ ሰማይ ከዋክብት እንዴ ምድር አሸዋ ብዝዝዝዝዝዝት ይበልላችሁ አሜን(3)
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።
Demerige mari🇪🇹❤
Ameen
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንያርብ❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
ምርጦቼ ስወዳችሁ ባለሞያዎች ናችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን
🙌👏👏👏💚💛❤🕯🕯🕯🌼🌼🌼🤍🤍🤍ብስራታዊው ቅዱስ ገብሪኤል ከክፉ ይጠብቀን ቆንጆ ቆንጆውን ደስ የሚለውን ያበስረን።
አሜን ❤️❤️🙏
Wow❤️አቤት የዚህ ቤት ፍቅር ደሰ ሰትሉ በማርያም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እህቶቼ ❤️❤️🙏
ቃልየ አድምክር ልምከርሽ ስስቂ ትንሽ ቆጠብበይ ምክንያቱም በጣም ይረብሻል በተለይ በኤርፎን ለሚሠሙ ሰወች
አይባልም ተፈጥሮ ነዉ😢😢
አለምዬና ቃልዬ ደስየምትሉ እህትማማቾች ናችሁ:: ሳቃችህ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል🌺🌺
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቺሁ በጣም ነው ደሥ ይመተልት ቅዱሥ ግብርኤል ተራዳይነቱ አይለዬ👏👏👏👏👏👏
ውይ ጠላው ደስስ ሲል እጅሽ ይባረክ አልዬ በስደት አስር አመት አስቆጠርኩ ጠላ ጠጥቼ አላውቅም በጣም ያምረኛል you Tubeን አሳድጉልኝና ሀገሬ ገብቼ ጠላዬን ልጠጣ ስሞትላችሁ😅 ውዶች ስወዳችሁ በርቱልን ቅዱስ ገብረኤል በልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ❤❤❤
Dmirg ldmrsh
ጤና ይስጥልኝ ..... መድሀኒቱ አለኝ ... በጣም ጥሩው በጣም ውጤታማ መፍትሄ ... እና ሁሉም ነገር ከክፋት ወደ እርኩሰት ይጠፋል ፣ ፎቢያዎች ፣ ቅዠቶች ፣ ራስን የማጥፋት ውስጣዊ ስሜቶች ፣ ጭንቀት ፣ ማታለል ፣ አስጸያፊ እና በሶስተኛ ወገኖች የሚፈጠሩ ድንጋጤዎችን ጨምሮ ። እኛን የሚያሠቃዩ በጣም ግትር የመንፈስ ጭንቀት . ይህ ወደ እርስዎ ትኩረት የማቀርበው አዲሱ የእግዚአብሔር ህግ ነው, በእውነቱ, ስለ ሁሉም ነገር ከዘለአለማዊው ጋር, ከዕለት ተዕለት እገዳዎች እስከ ከባድ ችግሮች ድረስ ማውራት ይችላሉ, በአንድ ቃል ውስጥ በ 360 ዲግሪ እውነተኛ ውይይት. ጸሎቱ የሚካሄደው ተንበርክኮ እና እጆችን በመገጣጠም በመጠኑ ድምፅ ከአባታችን ሆይ ሰላም ማርያም ለአብ ክብር ይሁን። (አስፈላጊ ... ዘላለማዊው ከነፍስ ጋር ስለሚገናኝ እና ግንኙነት ስለጠፋን እጃችንን አንለያይም). መጸለይ ስንጀምር በውጪ ሃይሎች ለምሳሌ ሀሳቦች፣ከማይጠቅሙ ነገሮች፣መሻገሮች እና ሌሎችም ልንረበሽ እንችላለን። በብዙ የጸሎቶች ድግግሞሾች, ሁሉም ነገር ያልፋል, ምክንያቱም አንድ ነገር ለማሰብ ብንፈልግ እንኳን, ይህን ለማድረግ የማይቻል ይሆናል. ለእግዚአብሔር ሰላምታ በማቅረብ እና "ሰላም የዘላለም አባት" በሚለው ሐረግ እንጀምራለን; … እናም ችግርህን ንገረው፣ ለእሱ ጣልቃ ገብነት ጠይቀው። ዋናው ነገር የተቀበሉትን እርዳታ መርሳት የለብዎትም. በሚሰሩበት ጊዜ እንኳን ጸሎቶች በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ መከናወን አለባቸው. ስለዚህ እግዚአብሔርን አትተው!
ጸሎቶቻችሁን እያያያዝኩ ነው!
የመስቀል ምልክት፣
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም።
በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ!
ስምህ የተመሰገነ ይሁን
መንግሥትህ ና፣
ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን።
የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን
የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን።
ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና እንዳንወድቅ እርዳን። ኣሜን
ሰላም ማሪያ
ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ካንተ ጋር ነው።
አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽ የኢየሱስ ፍሬ የተባረከ ነው።
የኢየሱስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስለ እኛ ኃጢአተኞች ጸልይ።
አሁን እና በሞታችን ሰዓት.
ኣሜን
ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ።
እንደ መጀመሪያው ፣ አሁንም እና ለዘላለም እና ለዘላለም። ኣሜን.
የተባረከቻችሁ ልጆች በጣም ባለሙያ ናችሁ
ቅዱስ ገብረኤል በበረከት ይባርካችሁ
እናንተ ሳቂታ የሆናችሁ ልጆች ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን መጣሁ
ሰላማችሁ ይብዛየኔ እቁወች እግዚአብሔር አምላክ በላም በጤና ያኑራችሁ
ቃልና አለም ወንድማችሁ የታለ
እውነት ቃልና አለምዬን ባካል ባገኛቹ ደስ ይለኛል የኔቅመሞች
ወይኔ አንየ በጣም ባለሙያ ነሺ አየያይሺ እራሱ ያስታውቃል ቃል ግን እኔጆለትሺ ስራ ላይ ታስፈሪ አለሺ ከህትሺ ተማሬ እሺ
ደስ የምትሉ ፍልቅልቆች😍😍😍😍😍
በእውነት ስወዳችሁ ሱሴ ናችሁ አለምዬ ቃልዬ ባለሙያ ናችሁ❤❤ አቤት ጣላው ከለር ሲያምር ❤ጠላ ውስጤ ነው
ውነት ለመናገር የጠላይቱ ነገር አልገባችኝም ለመጀመሪ ያ ግዜ ኪሻው ለምን ከጋኑ እደገባ አልገባኝም በተረፈ ዋው ሙያ ብሎ ዝም በነገራችን ላይ ጠላ ገፈትካት ከሊለው ደስ አይለኝም ኪኒቶ የጠጣሁ ነው የሚመስለኝ ጠላ ግን እወዳለሁ ግን የምታቁ መልሱልኝ እሱ
እኔ ምንም አይነት አልኮል ብጠጣ አልሰክርም ማለቴ ጤናዬ አሳሰበኝ ነርቭ ላይ ብዬ ፈራሁ ወይስ ጠንካራ ሆኖ ነው ፈጣሪ ያውቃል ዋናው ጤና
ቃል እባክሽ ሱሪ አትልበሽ ሱሪለወድ እጅለሴት አይሆንም በፈጣሪ የተጠላነዉ
እረ እኔም ሁሌ እላለሁ እህቷ ባለባበሷ እወድላታለሁ ቀሚስ ቁመናዋን እራሱ አሳምሯል ቃልዬ ሱሪ አርጋ በዛ ላይ ቁርጥራጭ ነገር ትለብሳለች የሚያምርበት አለ ጆኒ የሆኑት ላይ ወጣት በሷ ላይ አያምርም ቀሚስ ልብስ ስታረግግ ያምር ሁሌ ህጻን ትመስላለች ባትለብስ ይመረጣል እንደ አለም መልበስ አለባት ሱሪና ሴት ማየት አስጠልቶኛል ለራሴ
ታድለው እኔስ ሴት ልጅ አይወጣልኝም የእናት አባቴ ልጅ እህቴ እደኛት ጢት 2 ነን ይሄው ከሁዋም ጋር6አመት ሞላን እየተገፋፋን ነው የምንተላለፈው የሴት ጉደኛም ቢሆን ይሄው ከኔ ጥቅማቼውን ካገኙ በዋላ ዘወር ይላሉ የምር አለመታደሌ ነው መሰል ሴት ሊጅ ከህቴ ጀምሮ አልወጣልኝ ሆኑዋል እግዚያብሄር ደግሞ በሴት ልጅ ባርኮኛል ልክሰኝ ነው መሰል እኔ ጥፅባዬ ከጅብ ጋር መኖር እችላለሁ ግን በዘር በሃይማኖት አላምንም ሰውን ስወፍ ደግሞ ጥግ ድረስ ነው ግን በቃ ሴት ሊጅ አይወጣልኝም ሴት ልጅ ከናቴ ቀጥሎ አማቴ ናት ይሄው14አመት በፍቅር እየኖርን ነው
እዳትዎደድ ሚረጋቹህ አይነጥላቹሁነው እና መፍቴሄው ከፈለግሽ ገጠመኝ ብለሽ ጊቢና እዛ ታገኝዎለሽ። መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ጊቢ ውድ እህቴ❤❤❤❤
@@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ በትክክል
*_አይ ምግብ አሰራር ጥሩ ነበረ እኔ የሰለቸኝ ዘይቱ ጠፍቶ በቅቤ ሁሌ እየሰራን የምንበላው ነገር ነው ስልችት የአለኝ 😂😂😂😋😋😋 በዘይት መስራት ናፈቀኝ 😋😂 ሁሌ ቅቤ ሁኖ 😂ግን ሙያችሁ የሚገርም ነው ጥሩ ጥሩ ሼፎች ናችሁ አ ጠላ አጠማመቅ ልዩ ነው የኢትዮጵያ ውበት ብዙ ነው ልዩነታችን ኩራታችን ኩራታችን አንድነታችን አንድነታችን መተሳሰባችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ወደ ቤት ጎራ በሉ እንግዳ ሁኑ ክቡር ነው እንግዳ 💚💛❤️🥰😍ቤተሰብ ሁኑ_*
ክክክ የእዉተት ከቅቤዉ ዘይቱ ይሻላል እያልክ እንዳይሆን ደንበጫ
😂😂🤣
ክክክክክ ደምርኝ በቅነት ወድም
@@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ይመስላል ደምርኝ እህት በቅነት
@@birtukantube8571 እህት ደምሪኝ በቅነት
__ሰላም ሰላም የቃል ቤተሰብ አቤት ባልትና አለምዬ እና ቃልዬ፡ጎበዞች_
ኢጭ
በጣም ደስ ትላላቹ ስንት የማይዋድ እህተማሞች አሉ ሌላውም አራያ ናቹ
እህት እኮ የእናት ተከታይ ናት እናት ማለት ናት❤❤
አቤት ዘይቱ ምነው አልዬ ግን ስወዳችሁ ሁለታችሁም ነው ደስ የምትሉኝ ስርአት አላችሁ በርቱ ደሞ አትጥፉ እሺ
ቅድስቴዬ ደምሪኝ በቅንነት ስወድሺ
ሳቃችሁ ልዪ ነው❤❤❤❤❤
አለምዬና ቃልዬ ጎንደር ስትሄዱ ቅዱሳን ቦታዎች ለመሄድ አስቡ ሰማችሁ እውነትኛ የትዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች ናችሁ ስለዚህ ዘፈን ሀጢያት ነው። እኔም በጣም ዘፈን እቅድ ነበር ትምህርቱ ሲገባኝ
ዘፈን እስክስታ ትቼአለሁ ። መጥምቁ ዮሐንስን ያስሀደለው ይሄሮድይስ ልጅ አባት ምን ላርግንሽ ሲላት የዮሐንስ እህት ያስቀላው ። ሌላም ምክንያት አል ለግዜው
አላስታወስኩትም ። እንደኔ ዘፈንን ላለማዳመጥና ።ላለመጨፈር እግዝአብሔር ይርዳችሁ እኔም በግድ ነው በጸሎት ብዛት የተውኩት ጊዜው የፀሉት
የምህላ ግዜ ነው ቅዱስ ገብርኤል ህይወታችሁን ይቀይርላችሁ ትልቅ ደረጃ
ያድርስላችሁ
Mati naafi tayyii please mame
ቃልየ አለምየ ሰወዳችሁ እኮ
በእውነት ፀጋውን የብዘለችሁ ጎበዞች ነችሁ
እውነትሽን ነው ዝምድና ብቻ ነው የረከሰው
ማሻላህ አልየና ቃልይ በጣም ታምራላቹው የምሰሮት በሰካ ያርግላቹው በርቱ ኣላህ የግ ዛቹወ
ገብርኤል ይስጥልን የፍስ ዋጋ ያርግላችሁ
እንደመጣን እንቆጥረዋለን