Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ራሄል እስከ መጨረሻው በህግ ፍትህ ማገኘት አለበሽ
ክብር ለጀግናው ጋዜጠኛ ❤
ራሔል እህቴ በርች። እነዚህ ሴረኞችና የኢትዮጵያዊ እንጥፍጣፊ የሌላቸው ይቅርታ አይገባቸውም ።
ጀግና ገዘጠኛ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ራሄልዬ ፈጣር ከአንች ጋ ይሁን❤❤❤
ወንድማችንእንኳንበሰላምመጣህ የኛጀግና ለህግይቅረብ እኒህሌቦች
ወንዱ በጣም ባለጌና ሸርሙጣ ነው በሕግ ይጠየቅ። ሞገሱ እርግፍ ይበል
እዳትለቃቸው ማስተማሪያ ቅጣት ያስፈልጋቸዋል ታላቅ ወንጀል ነውየሰሩት
ራሔል በጣም የዋህ ሴት ነሽ ለአንቺ ትምህርት ይሁንሽ በዛላይ በትዳር ላይ ትዳር የማይሆን ነገር ነው በሕግ ዋጋቸውን ያግኙ ትንሽ ቢቆዩ ለሕይወቷም ያሰጋት ነበረ አሁን ግን እውነቱ ታወቀ።
ጀግና ነህ
ጋዜጠኛ ጀግና ክበርልኝ አላሀ ይጠብቅህ እደዛ ሲፎልልባት የነበረ ሰገጤ ልኩን አስገባህልኝ🙏🙏🙏
ጀግና ጋዜጠኛነህ ነገሮችን ፈልፍለህ ስታወጣ በርታ ጠንክር
ነስሮቹ እባካቹ ገንዘባን አስመልሱላት
ወይ ጉድ ነገሩ መርዝ ሳያበሏት መድረሱ ፈጣሪን አመሰግን 😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ጉድ ነው ❤❤❤❤❤
ጀግና ጋዜጠኛ በጣም አስደስትክኝ ልክ አስገባቸው
ጀግና ጋዜጠኛ ጎበዝ
ራሔል የሞራል ካሣ ያስፈልጋታል።
ካሳዉ ቀርቶ ያላትን ባልወስዱባት
የጉድ ሀገር 😊😊
ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ።
ጠከርበል፡እደነስርአይ፡።
ተስማምተው ቢገድሏትስ ፈጣሪ ደረሰልሽ
ራሄለይአንዃንደሰ❤❤አለሽ❤❤ጋዘጠኛ❤ጅግናነህቀጥልበት❤❤❤ጉዳቸውወጣ
እነዚህንሰዎች በህግ መቅረብ አለባቸው
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ የኔ እናት ለኔ እንደደረሰ ላንቺም ይድረስልሽ የእስራሄል አምላክ
Wow great job wonderful young man berta very sad 😢😢😢😢😢
ጀግና
ጋዜጠኛው እንደው ዘርህ ይባረክ በምትሄድበት በምትሰራው ስራ ሁሉ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ሽፍን ክልል ታድርግህ ከዚህ በላይ ለተቸገረ ለተበደለ እንባ የምታብስ ፈጥነህ የምትደርስ ያድርግህ 🙏
ወይግድ😢😢😢😢😢😢😢😢
ማርና ክርስቶስ
በስመአብ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ሠው ፈጣሪን መፍራት ጭራሽ ተወልቦና ይስጣቸው
በህግ የስራቸውን ማግኘት አለባቸው ነጣቂ ሁሉ የሰበሰቡትን አያስበላቸው ፍቅርም አይስጣቸው ሌቦች
Gazexegn wendimachin afaxexikat gobazi berta ❤❤❤❤❤❤❤
አፈርይብሉናሰርተዉአይበሉምያላቸዉንቡርበሙሉወደሷይመልሱ
ዋጋቸውንማገኘአለባቸውገዘብንምአስመልስእላት
ምን አይነት ጊዜ ነው ያለንበት
ምን አይነት ጊዜ ነው ግን ሰው ፈጣሪን ማይፈራበት
እካንም.አልግድላት.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሸ መልሰ ታገኛለሸ ተፈጣሪ
አቤት ፡ ግፍ😢😢😢😢
ምን አይነት ጉድ ነው የምንሠማው የምናየው ነገር መርዝ ሳያበሏት መደረሱ ፈጣሪን አመስግኚ
የሰው ንብረት ዘርፋችሁ ነው ትዳራችሁን የምታስቀጥሉት ስራ አትሰሩም ባለጌዎች ራሔል እግዚአብሔር ይመስገን ሒወትሽን ሳይነጥቁሽ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ አይዞሽ ፈጣሪ የልብሽን አይቶ መልካሙን የትዳር አጋር ይስጥሽ❤❤❤
ወይኔ ሴት ሆኖ በሴት ላይ ይሄ ሁሉ ግፍ😢😢😢😢😢
Yes😢
ሞገስ የተባለው ቆሻሻ ጥቅመኛ በልጅቷ ላይ በፈፀመው ወንጀል መጠየቅ አለበት። የወሰደባትን እያንዳንዷን ሳንቲም መመለስ አለበት። ሠራተኛ ሆና የገባችው ቆሻሻ የእጇን ማግኘት አለባት። በጣም የሚያስጠሉ ሰዎች ናቸው። በነገራችን ላይ ጋዜጠኛው እጅግ አደንቅሃለሁ።
የተረገሙ እነዚህን ሁለቱንም በአደባባይ ነበር መስቀል ዘር አይዉጣላቸዉ
ወይይይይይይይይ ጉድ ጉድ ዘንድሮ በህግ ፍትህማገኘት አለበሽ ሁለት ሌቦች አፈር ብይሉ አረመኔ ካፍ ናቸሁ🎉 ራሂል አህቴ በርቺ
ባንካቸው ውስጥ ያለው ገንዘብ ተቆጥሮ ወደ ራሄል መመለስ አለበት እነሱም በሰው ገንዘብ ሀብታም መሆን የለም ገንዘቧ መመለስ አለበት።
እየመጣሽ ተኝ የኛ ቤት ሰፊ ነዉ አለ😢😢😢😢😢
በማጭበርበር ወንጀል መከሱስና ምንም ሀብት ከራሔል ሳይወስድ እንድለያትና ሐጥፋቱ በህግ እንዲጠየቅ 😂😂😂
ወይ አሁንስ አሰጥላን
ለእግዪቅረቡሌቦችናቸዉ
የማናት ፈጣጣ ባለጌዎች መቀመቅ መውረድ አለባቸው።
,መታሰር አለባቸዉ ሁለቱም አጭበርባሬ ናቸዉ
እኔ ያልገባኝ ነገር ሶዉእስካ መቼ ነው
ሁሉም biruaw ይመለስ ደም እደሜ ልክ ልጁ ይታሰር ዎዶቺ ሁሉም አዉሬ ገዳዮቺ 😢
ሁለቱም ለህግይቅርቡ ባለየወች
ከማን ጋር ይበላ ከማን ጋር ይጠጣ ኸረ ወይኔ ኢትዮጵያዬ ምን በላ መጣብሽ😢 ሰው ማመን የሚከብድ ግዜ
ውይ ሀገራቸን ያረቤ ፍጣሬቸውን አይፍሮም
እነዚህ ወንጀለኞች ለህግ ምቅረብ አለባቸው ባል እና ሚስት ይላል እህቴ እባብ ነው ታቅፈሽ ያደርሽው ህይወትሽን ይነጥቁሽ ነበር በእውነት ጀግና ጋዜጠኛው ህግ መኖሩን አሳዬን እስከ ደላላው ሃገር አጥፊው በዛ የህግ አካላት እባካችሁ ወንጀለኞችን ሲያቀርቡላችሁ እንደቀላል አትዬት
ምን ማለት ነው ሁሉም ሰው የሚያደርገው ነው ስትል አታፍርም ። የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ደሞ ድርቀታቸው።
ባልሽን ለሌ መሸጥ እና ለገንዘብ ተብሎ ይሄን ያህል ሴራ።
ጋዘተናው ጀግና ነህ ገንዘብዋን አስመልስላት
በፈጠረህ የወሰዱትገዘብ አስመልሳቸዉ ከዛ ባዱዋቸዉን አስቀራቸዉ
ገንዘብ ፍለጋ የየሶው ሂወት መበላሸት ጊን ለሚን አይዞሽ እህተ እንካን እዉነቱን አውቅሽ ፈጣሪ የየተሻለ ይሰጥሻል
በሌ በኩል የኢትዮጵያ ህዝብ ሰራተኛ ባይቀጥር እመርጣለሁ እኛ ያለ ሰራተኛ አደለ የምንኖረው ምን በወጣቸው ችግር ውስጥ ባይገቡ
ባልና ሠረተኛ መሣይ ሚስት በጋራ ሆነው ራሔልን (ሚስትን) ሳይገድሏት እግዚአብሔር ስላጋለጣቸው ምስገና ለእግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉
ማሳሰር ሁለቱንም
የወንድ ጅል ሠርተህ አበላም አለመግደላቸው አመሥግኝችው እኔመችም አለመግደላቸው አመሠግናለሁ በጣም በጤናዋም መልቀቃቸው😮😮😮😮
እንደአይነት ሰዎች ቢበዙ ወንጀል ይጠፋነበር መንግስትማ ተኝታል አቤት እግዚኦ ምኑላይነው የደረስን
በእግእ ትጠየቅ ሰራትኘዋ
የት አጋሬ ነው ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭
Anche jagena nashe Allah yekesehal ayezoshe sisters ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ስጀመር ድብቅ ካሜራ መጠቀም አለብህ። እንደዚህ ድካም የለብህም።ከናይሮቢ
❤😢😢😢😢
😢😢😢
ወራዳ አፈር ብሉ አይይጌታየ ጠብቀን
ገዘቦን አስመልሱላት
Good job please they have to go jail. Call police. 😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
💔💔💔😭
They should be in jail
ኢትዮጵያውያን ምን አይነት ዘመን ላይ ???ይህ ሁሉ ሲሆን አይተዋወቁም ማለት ነው???ካሁን በኃላ እንደት አብራ መኖር የለባትም ከዚህ ሰውየጋር
❤😔
አካውንታቸውን አጣሩ የሁለቱም በቤተሰብም አስቀምጠው ልከው ከሆነ ባንክ ይጣራ ምን አልባት እንዳይነቃ በቤተሰብ አስቀምጠው ይሆናል ባሌ ትላለች ደግሞ ድራው ብሩ እስኪሞላ ነው ጎጆመውጫ😅😅😅😅😅😅
በደንቡክሠሺ
😢😢😢😢
❤❤❤❤
ግን ጋዜጠኞት ለምንድነው የነገራቹ ሰው የምትነግሩ ለአንድ ልትረዱ አንዱ ይደበደባል ዎዎዎዎ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Balgee nshuu uuff 😢😢😢
ቆሸሸ ቆሸሸ
ችግሩ ይሄንን ያህል ልፋት ተደርጎ ወንጀሉ ከወጣ በኃላ ያለው ወደ ህግ ሲቀርብ ያለው የፍርድ ሄደት አሰተማሬ ካልሆነ ሌላው ወንጀለኛን ሊሰራ የተዘጋጀ ያሰበውን ካላሰተማረ መልሶ መደጋገም ነው እና ፍርድን አሰተማሬ እንዲሆን እንጠብቃለን
😭😭😭
😢😢😢😢😢💔💔💔💔
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ይሄ ባለጌ እኔስ ሰራተኛ መስላኝ መተት ያሰራችበት ነበር የመሰለኝ ባለጌ ነክ አሳፋሪ ሄደክ እከክህን እከክ ደሞ ባዶ ቂጥ ሆነክ መጠባረርክ አሳፋሪ ለጥቅም ለገንዘብ ይድፋክ
እንዴት ነው፣ በክህደት፣ እድሜን፣ መጨረስ፣ ከደም፣ ጋር፣ የተያያዘ፣ መድሀኒት፣ የሌላው፣ መድሀኒት፣ ነው፣ ፀበልም፣ የማያድነው፣ ጨካኝ፣ አፈር፣ ያስበላሽ፣ ተጫወታችሁባት፣ የተረገምሽ፣ ንሽ፣፣
ባሏ ባሌ ነው አላለችም ዋልጌ
አረ ማን ይታመናል
ራሄል እስከ መጨረሻው በህግ ፍትህ ማገኘት አለበሽ
ክብር ለጀግናው ጋዜጠኛ ❤
ራሔል እህቴ በርች። እነዚህ ሴረኞችና የኢትዮጵያዊ እንጥፍጣፊ የሌላቸው ይቅርታ አይገባቸውም ።
ጀግና ገዘጠኛ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ራሄልዬ ፈጣር ከአንች ጋ ይሁን❤❤❤
ወንድማችንእንኳንበሰላምመጣህ የኛጀግና ለህግይቅረብ እኒህሌቦች
ወንዱ በጣም ባለጌና ሸርሙጣ ነው በሕግ ይጠየቅ። ሞገሱ እርግፍ ይበል
እዳትለቃቸው ማስተማሪያ ቅጣት ያስፈልጋቸዋል ታላቅ ወንጀል ነውየሰሩት
ራሔል በጣም የዋህ ሴት ነሽ ለአንቺ ትምህርት ይሁንሽ በዛላይ በትዳር ላይ ትዳር የማይሆን ነገር ነው በሕግ ዋጋቸውን ያግኙ ትንሽ ቢቆዩ ለሕይወቷም ያሰጋት ነበረ አሁን ግን እውነቱ ታወቀ።
ጀግና ነህ
ጋዜጠኛ ጀግና ክበርልኝ አላሀ ይጠብቅህ እደዛ ሲፎልልባት የነበረ ሰገጤ ልኩን አስገባህልኝ🙏🙏🙏
ጀግና ጋዜጠኛነህ ነገሮችን ፈልፍለህ ስታወጣ በርታ ጠንክር
ነስሮቹ እባካቹ ገንዘባን አስመልሱላት
ወይ ጉድ ነገሩ መርዝ ሳያበሏት መድረሱ ፈጣሪን አመሰግን 😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ጉድ ነው ❤❤❤❤❤
ጀግና ጋዜጠኛ በጣም አስደስትክኝ ልክ አስገባቸው
ጀግና ጋዜጠኛ ጎበዝ
ራሔል የሞራል ካሣ ያስፈልጋታል።
ካሳዉ ቀርቶ ያላትን ባልወስዱባት
የጉድ ሀገር 😊😊
ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ።
ጠከርበል፡እደነስርአይ፡።
ተስማምተው ቢገድሏትስ ፈጣሪ ደረሰልሽ
ራሄለይ
አንዃን
ደሰ❤❤አለሽ
❤❤ጋዘጠኛ❤ጅግናነህ
ቀጥልበት❤❤❤
ጉዳቸው
ወጣ
እነዚህንሰዎች በህግ መቅረብ አለባቸው
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ የኔ እናት ለኔ እንደደረሰ ላንቺም ይድረስልሽ የእስራሄል አምላክ
Wow great job wonderful young man berta very sad 😢😢😢😢😢
ጀግና
ጋዜጠኛው እንደው ዘርህ ይባረክ በምትሄድበት በምትሰራው ስራ ሁሉ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ሽፍን ክልል ታድርግህ ከዚህ በላይ ለተቸገረ ለተበደለ እንባ የምታብስ ፈጥነህ የምትደርስ ያድርግህ 🙏
ወይግድ😢😢😢😢😢😢😢😢
ማርና ክርስቶስ
በስመአብ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ሠው ፈጣሪን መፍራት ጭራሽ ተወልቦና ይስጣቸው
በህግ የስራቸውን ማግኘት አለባቸው ነጣቂ ሁሉ የሰበሰቡትን አያስበላቸው ፍቅርም አይስጣቸው ሌቦች
Gazexegn wendimachin afaxexikat gobazi berta ❤❤❤❤❤❤❤
አፈርይብሉናሰርተዉአይበሉምያላቸዉንቡርበሙሉወደሷይመልሱ
ዋጋቸውንማገኘአለባቸውገዘብንምአስመልስእላት
ምን አይነት ጊዜ ነው ያለንበት
ምን አይነት ጊዜ ነው ግን ሰው ፈጣሪን ማይፈራበት
እካንም.አልግድላት.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሸ መልሰ ታገኛለሸ ተፈጣሪ
አቤት ፡ ግፍ😢😢😢😢
ምን አይነት ጉድ ነው የምንሠማው የምናየው ነገር መርዝ ሳያበሏት መደረሱ ፈጣሪን አመስግኚ
የሰው ንብረት ዘርፋችሁ ነው ትዳራችሁን የምታስቀጥሉት ስራ አትሰሩም ባለጌዎች ራሔል እግዚአብሔር ይመስገን ሒወትሽን ሳይነጥቁሽ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ አይዞሽ ፈጣሪ የልብሽን አይቶ መልካሙን የትዳር አጋር ይስጥሽ❤❤❤
ወይኔ ሴት ሆኖ በሴት ላይ ይሄ ሁሉ ግፍ😢😢😢😢😢
Yes😢
ሞገስ የተባለው ቆሻሻ ጥቅመኛ በልጅቷ ላይ በፈፀመው ወንጀል መጠየቅ አለበት። የወሰደባትን እያንዳንዷን ሳንቲም መመለስ አለበት። ሠራተኛ ሆና የገባችው ቆሻሻ የእጇን ማግኘት አለባት።
በጣም የሚያስጠሉ ሰዎች ናቸው።
በነገራችን ላይ ጋዜጠኛው እጅግ አደንቅሃለሁ።
የተረገሙ እነዚህን ሁለቱንም በአደባባይ ነበር መስቀል
ዘር አይዉጣላቸዉ
ወይይይይይይይይ ጉድ ጉድ ዘንድሮ በህግ ፍትህማገኘት አለበሽ ሁለት ሌቦች አፈር ብይሉ አረመኔ ካፍ ናቸሁ🎉 ራሂል አህቴ በርቺ
ባንካቸው ውስጥ ያለው ገንዘብ ተቆጥሮ ወደ ራሄል መመለስ አለበት እነሱም በሰው ገንዘብ ሀብታም መሆን የለም ገንዘቧ መመለስ አለበት።
እየመጣሽ ተኝ የኛ ቤት ሰፊ ነዉ አለ😢😢😢😢😢
በማጭበርበር ወንጀል መከሱስና ምንም ሀብት ከራሔል ሳይወስድ እንድለያትና ሐጥፋቱ በህግ እንዲጠየቅ 😂😂😂
ወይ አሁንስ አሰጥላን
ለእግዪቅረቡሌቦችናቸዉ
የማናት ፈጣጣ ባለጌዎች መቀመቅ መውረድ አለባቸው።
,መታሰር አለባቸዉ ሁለቱም አጭበርባሬ ናቸዉ
እኔ ያልገባኝ ነገር ሶዉ
እስካ መቼ ነው
ሁሉም biruaw ይመለስ ደም እደሜ ልክ ልጁ ይታሰር ዎዶቺ ሁሉም አዉሬ ገዳዮቺ 😢
ሁለቱም ለህግይቅርቡ ባለየወች
ከማን ጋር ይበላ ከማን ጋር ይጠጣ ኸረ ወይኔ ኢትዮጵያዬ ምን በላ መጣብሽ😢 ሰው ማመን የሚከብድ ግዜ
ውይ ሀገራቸን ያረቤ ፍጣሬቸውን አይፍሮም
እነዚህ ወንጀለኞች ለህግ ምቅረብ አለባቸው ባል እና ሚስት ይላል እህቴ እባብ ነው ታቅፈሽ ያደርሽው ህይወትሽን ይነጥቁሽ ነበር በእውነት ጀግና ጋዜጠኛው ህግ መኖሩን አሳዬን እስከ ደላላው ሃገር አጥፊው በዛ የህግ አካላት እባካችሁ ወንጀለኞችን ሲያቀርቡላችሁ እንደቀላል አትዬት
ምን ማለት ነው ሁሉም ሰው የሚያደርገው ነው ስትል አታፍርም ። የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ደሞ ድርቀታቸው።
ባልሽን ለሌ መሸጥ እና ለገንዘብ ተብሎ ይሄን ያህል ሴራ።
ጋዘተናው ጀግና ነህ ገንዘብዋን አስመልስላት
በፈጠረህ የወሰዱትገዘብ አስመልሳቸዉ ከዛ ባዱዋቸዉን አስቀራቸዉ
ገንዘብ ፍለጋ የየሶው ሂወት መበላሸት ጊን ለሚን አይዞሽ እህተ እንካን እዉነቱን አውቅሽ ፈጣሪ የየተሻለ ይሰጥሻል
በሌ በኩል የኢትዮጵያ ህዝብ ሰራተኛ ባይቀጥር እመርጣለሁ እኛ ያለ ሰራተኛ አደለ የምንኖረው ምን በወጣቸው ችግር ውስጥ ባይገቡ
ባልና ሠረተኛ መሣይ ሚስት በጋራ ሆነው ራሔልን (ሚስትን) ሳይገድሏት እግዚአብሔር ስላጋለጣቸው ምስገና ለእግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉
ማሳሰር ሁለቱንም
የወንድ ጅል ሠርተህ አበላም አለመግደላቸው አመሥግኝችው እኔመችም አለመግደላቸው አመሠግናለሁ በጣም በጤናዋም መልቀቃቸው😮😮😮😮
እንደአይነት ሰዎች ቢበዙ ወንጀል ይጠፋነበር መንግስትማ ተኝታል አቤት እግዚኦ ምኑላይነው የደረስን
በእግእ ትጠየቅ ሰራትኘዋ
የት አጋሬ ነው ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭
Anche jagena nashe Allah yekesehal ayezoshe sisters ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ስጀመር ድብቅ ካሜራ መጠቀም አለብህ። እንደዚህ ድካም የለብህም።
ከናይሮቢ
❤😢😢😢😢
😢😢😢
ወራዳ አፈር ብሉ አይይጌታየ ጠብቀን
ገዘቦን አስመልሱላት
Good job please they have to go jail. Call police. 😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
💔💔💔😭
They should be in jail
ኢትዮጵያውያን ምን አይነት ዘመን ላይ ???
ይህ ሁሉ ሲሆን አይተዋወቁም ማለት ነው???
ካሁን በኃላ እንደት አብራ መኖር የለባትም ከዚህ ሰውየጋር
❤😔
አካውንታቸውን አጣሩ የሁለቱም በቤተሰብም አስቀምጠው ልከው ከሆነ ባንክ ይጣራ ምን አልባት እንዳይነቃ በቤተሰብ አስቀምጠው ይሆናል ባሌ ትላለች ደግሞ ድራው ብሩ እስኪሞላ ነው ጎጆመውጫ😅😅😅😅😅😅
በደንቡክሠሺ
😢😢😢😢
❤❤❤❤
ግን ጋዜጠኞት ለምንድነው የነገራቹ ሰው የምትነግሩ ለአንድ ልትረዱ አንዱ ይደበደባል ዎዎዎዎ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Balgee nshuu uuff 😢😢😢
ቆሸሸ ቆሸሸ
ችግሩ ይሄንን ያህል ልፋት ተደርጎ ወንጀሉ ከወጣ በኃላ ያለው ወደ ህግ ሲቀርብ ያለው የፍርድ ሄደት አሰተማሬ ካልሆነ ሌላው ወንጀለኛን ሊሰራ የተዘጋጀ ያሰበውን ካላሰተማረ መልሶ መደጋገም ነው እና ፍርድን አሰተማሬ እንዲሆን እንጠብቃለን
😭😭😭
😢😢😢😢😢💔💔💔💔
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ይሄ ባለጌ እኔስ ሰራተኛ መስላኝ መተት ያሰራችበት ነበር የመሰለኝ ባለጌ ነክ አሳፋሪ ሄደክ እከክህን እከክ ደሞ ባዶ ቂጥ ሆነክ መጠባረርክ አሳፋሪ ለጥቅም ለገንዘብ ይድፋክ
እንዴት ነው፣ በክህደት፣ እድሜን፣
መጨረስ፣ ከደም፣ ጋር፣ የተያያዘ፣ መድሀኒት፣
የሌላው፣ መድሀኒት፣ ነው፣ ፀበልም፣ የማያድነው፣ ጨካኝ፣ አፈር፣ ያስበላሽ፣
ተጫወታችሁባት፣ የተረገምሽ፣ ንሽ፣፣
ባሏ ባሌ ነው አላለችም ዋልጌ
አረ ማን ይታመናል