የተወዳጁ ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ ' ተባለ እንዴ ' ሙዚቃን ሱራሬል አስቴር በአዲስ መልክ ሰራው! _ NBC ታለንት ሾው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 202

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 місяці тому +50

    ዋዉ ወጣቱ ትውልድ♥️ፀሀዬን ማስመሰል ከባድ ነው:: ልጁ ግን ጎበዝ ነው👏👏👏👏👏👏

  • @minyaheldemelash
    @minyaheldemelash 2 місяці тому +22

    ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ይመስለኛል የጸሃዬ ዘፈንን የሞከረ ❤❤❤❤ግን ጥሩ ተጫውተኸዋል ሱራ ጎበዝ ነህ❤❤❤

  • @BediluAga-yz8ju
    @BediluAga-yz8ju 2 місяці тому +42

    የምር ተቀባዮቹ ይለያሉ፤ ያንተ ብቃት መቼስ የታወቀ ነውና በርታ❤

  • @abenitech5406
    @abenitech5406 2 місяці тому +19

    Sura a phenomena singer this stage። ሱራ የሚገርም መረዳት በራስ ልክ ነው ሰፍተህው የዘፈነከው ይሄን ማድረግ ደግሞ ጥልቅ እውቀት ይጠይቃል ሱራ ትለያለህ ይሜ❤

  • @menelikkkkk
    @menelikkkkk 23 дні тому +5

    ሙዚቃ ቆሞ ሲራመድ አየሁት። ሱራፌል እና ተቀባዮቸ❤

  • @FikaduSebero
    @FikaduSebero 2 місяці тому +8

    ሙዚቃ መሰሪያ ደርዳሮወቹ እና ተቀባዮቹ ልጁ ❤ ሁሉችሁም 1ኛ

  • @kelelghiwot2290
    @kelelghiwot2290 2 місяці тому +15

    ፀሐዬን መምሰል ከባድ ነው ። ጥሩ ነው በተለይ ተቀባዮቹ 100% ያስደንቃሉ ።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 місяці тому

      ተቀባዮቹ ፐርፌክት ናቸው..amezing🎉

  • @Yosef_Selam
    @Yosef_Selam 2 місяці тому +7

    ምርጥ ስራ ! ጸሃዬ በእዚህ ጉዳይ ቢጠይቅ ኣስተያት ቢሰጥ ጥሩ ነው

  • @alemayehudesalegn4966
    @alemayehudesalegn4966 2 місяці тому +28

    ❤ ሱራፌል አሁን ደግሞ ዳግም ፀሀዬን በብቃት ተውጥተኋል ይመችህ አቦ❤

  • @mulatuamede-yk1gk
    @mulatuamede-yk1gk 5 днів тому

    ምርጥ ሙዚቀኛ ከውዝዋዜ ጋር!!!

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 2 місяці тому +12

    አባ ይምር ይችላል የምር ይመችህ እደዚህ ነዉ ያጣን የዱሮ ሙዚቃወችን ሚዘፊን

  • @tigistagonafer2626
    @tigistagonafer2626 2 місяці тому +3

    ይችላል አይገልፀውም ይገርማል በጣም ትችላለህ ድንቅ ብቃት አለህ በርታ በዚሁ ቀጥል

  • @MetkuEshetu-f1x
    @MetkuEshetu-f1x 2 місяці тому +8

    ኧረ ይሄ ልጅ በስማም 👏👏👏👏
    ምርጫው የተለየ አዘፋፈኑ በዛው ልክ ልክክ ያለ የልዩ ልዩ ነው በቃ ። ቃል አሳጣኝኮ ሆሆ😊 በዚህ ውድድር ብዙ ጎበዝ ድምፃዊያን አሉ የሱራፌልን ያክል ሁሉ የተሟላለትና አውቆ ገብቶት የሚሰራ የለም ክስተት ነው የ NBC የ 2017 ስጦታ ነው ። የአመቱ ሁሉ አሸናፊ ነው መሆን ያለበት ከዚህ በኋላ በሚዘጋጁት የ nbc ውድድር ላይ ራሱ የሱን ያክል ሁሉን ያሟላ አርቲስት ማየት ሊከብደን ይችላል ምክንያቱም እንዲ አይነት ተፈጥሮ ያላቸው ሰዎች ጥቂት ናቸው። ድንገት ከሱ የተሻሉ ሁሉን ያሟሉ ሰዎች nbc ላይ ከመጡ ራሱ አነሳሻቸውና አረዓያቸው እሱ ነው የሚሆነው ምክንያቱም የውድድርን መንፈስ ቀይሮታል ውድድርን እንዲህ ማቅለልና ወደራስ መውሰድ እንደሚቻል ያሳየው ሱራፌል አስቴር ብቻ ነው !!!

  • @abher-
    @abher- 2 місяці тому +62

    ❤ተቀባዮቹ ሱራ 🎉

  • @kasechkewas4049
    @kasechkewas4049 6 днів тому

    ጎበዝ በርታ

  • @EriMan1991
    @EriMan1991 2 місяці тому +5

    *በጣም የሚማርክ የዜማ ጣዕም!❤❤*
    🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 14 днів тому +1

    ዋው ዋው ዋው የሚገርም እራሱ ፀሐዬ የሖነስ ይገርማል

  • @Touristy.Habesha
    @Touristy.Habesha 2 місяці тому +2

    Watched this performance 1000x. Really made me love this song. Surfael techelalehe. Betam Gobez. Day 1 since Balageru days. I can't wait to see where this takes you because you deserve it all. Gobez!

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 місяці тому +1

    I gave a point excellent 100%. For the guy who sings lyrics* Taballe end *. He did fantastic really really! Awesome!!!

  • @StatStar113
    @StatStar113 6 днів тому

    ጎበዝ በርታ ❤️❤️❤️❤️🎉

  • @engidaworkkitaw6810
    @engidaworkkitaw6810 2 місяці тому +1

    ምርጥ አቀራረብ።

  • @StatStar113
    @StatStar113 6 днів тому

    ተቀባዮቹም ደስ ሲሉ ❤️❤️❤️❤️

  • @ኤፍ.ኢ
    @ኤፍ.ኢ 2 місяці тому +4

    ጀግና ናችሁ በእዉነት ተቀባዮቹም ሱራም

  • @mohamedsultan4893
    @mohamedsultan4893 Місяць тому +1

    ሱራፌል አስቴር የጸሐዬን ዘፈን እንዳዲስ እንዲሰማ ስላደረገው ሊመሰገን ይገባዋል

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 2 місяці тому

    ተቀባዬቹ አንደኛ ልጁ ሁለተኛ ዋና ሙዚቃ ላይም ፀሐዬ ሁለተኛ ነው ተቀባዮቹ አንደኛ።

  • @EmewedshTaye
    @EmewedshTaye 2 місяці тому +1

    ትችላለህ በርታ ጌታ ይርዳህ

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 2 місяці тому +4

    ሱራፌል እኔ የምመኝልህ የሙዚቃ አስተማሪ ብትሆን ነው ፣ ምክንያቱም ከዘፈን በላይ ብዙ ነገር ማስተማር ትችላለሕ፣ መልካም ጊዜ ይሁንልሕ

  • @FebenTaye
    @FebenTaye 2 місяці тому +9

    ፈጣሪ ያግዝህ ጎበዝ

  • @Lemlem-ge8bk
    @Lemlem-ge8bk 2 місяці тому +1

    በጣም ደስ የሚል ድምፅ

  • @FshatsionGebremikael-fv4nh
    @FshatsionGebremikael-fv4nh Місяць тому

    በርታልን ወንድሜ በተለይ ደሞ የ ድሮ ዘፈኖች ብታመጣልን

  • @mikiyasmicogirma
    @mikiyasmicogirma 2 місяці тому

    ተቀባዮቹ እራሱ ደስ ይላሉ ጎበዝ ናቸው በተለይ በዚ በኩል ያለችው ተመችታኛለች

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 2 місяці тому +2

    Everything is so good including the Band. Surafel you are legend, keep your confident capability singing skills.
    previously Tilahun ANI SIYADA song was great.

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 місяці тому +1

    The lyrics* Tabale* they are doing amazing performance really. Good job. You make happy man . ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeabsraabdisa3268
    @yeabsraabdisa3268 2 місяці тому +4

    ስላንተ እኔ ቃላት ያጥረኛል 🎉🎉🎉 1ደኛ

  • @azebe858
    @azebe858 2 місяці тому +8

    ወይኔ ብሌንዬ እዚህ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድሽ

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و Місяць тому +1

    Wey ymederk ayayz 👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️

  • @mulumkenabate1620
    @mulumkenabate1620 Місяць тому +1

    ተቀባዮቹ ናቸው የተመቹኝ። ከቀዪ ልጅ ፍቅር ይዞኛል። ባገባት ደስ ይለኛል። እኔን የምትለኝ ነው የሚመስለኝ። ፀባይ ተቀይሯል ስትል ማለቴ ነው።

  • @HanaSebu-e2l
    @HanaSebu-e2l 11 днів тому

    🎉🎉🎉🎉 ይገባሀል

  • @yibeltaltenaw7340
    @yibeltaltenaw7340 2 місяці тому

    What a beautiful voice. Well done!

  • @abebayehukassaye145
    @abebayehukassaye145 2 місяці тому +1

    እጅግ ያምራል!!

  • @AbiAbiherego
    @AbiAbiherego 2 місяці тому +2

    አንደኛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teferiadere9428
    @teferiadere9428 19 днів тому

    I never forget it in my life keep lt up

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 23 дні тому

    Tsehay Yohannes :An Ethiopian legend

  • @Ethiopian8076
    @Ethiopian8076 2 місяці тому

    Oh my God, I can’t believe it he’s so powerful 💕💕💕 I love it

  • @remi1007r
    @remi1007r 2 місяці тому +2

    ተቀባዮቹ አሳምረውታል አሪፍ ነው በጣም

  • @mollashitu7268
    @mollashitu7268 2 місяці тому

    SURAFEL ASTER YOU ARE REAL MUSICIAN!

  • @GeletaLeta-m7t
    @GeletaLeta-m7t 2 місяці тому +2

    Blen you are at the right place!
    The perfect much!

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw Місяць тому +1

    simply the best!!!

  • @almaal6451
    @almaal6451 2 місяці тому +1

    His smile is contagious.

  • @maledazeleke9386
    @maledazeleke9386 2 місяці тому +4

    በጣም አሪፍ ሱራ

  • @በፀሎትብፅዕት
    @በፀሎትብፅዕት Місяць тому

    ተቀባዮቹ አረ ኡኡኡኡኡ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤

  • @kidusmusari9917
    @kidusmusari9917 2 місяці тому +1

    ደስ የሚል አጨዋውት🎉🎉🎉🎉

  • @MearegGetachew
    @MearegGetachew День тому

    Realy Dynamic Performance

  • @Hiwot.M
    @Hiwot.M 2 місяці тому +1

    Betisha and Dinbushe , you were great 🎉🎉🎉love u girls. Sura ,no words at all. What the hell !!!!❤❤❤

    • @mulumkenabate1620
      @mulumkenabate1620 2 місяці тому

      በፈጠረሽ ቀዪዋን ተቀባይ በጣም ወድጂያታለው። ፍቅር ይዞኛል ምን ላድርግ? የት ነው የማገኛት?

  • @Theay-j9u
    @Theay-j9u 2 місяці тому

    ዋዉ ዋው በጣም ጎበዝነህ ጀግና❤❤❤❤

  • @BiniamMarkos
    @BiniamMarkos 2 місяці тому +1

    Wawww. Surafael. Yemigerem performance. Lek dagnaw endalew star boy

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 місяці тому +2

    አንደኛ ❤

  • @YeneYene-v3x
    @YeneYene-v3x 2 місяці тому +1

    ቴክቶክ ላይ አይቼክ ነው የመጣሁት ትችላለህአይገልፀውም🎉

  • @EngdaArarsa
    @EngdaArarsa 22 дні тому

    🎤🎤🎤1ኛ

  • @Mahi-566
    @Mahi-566 Місяць тому

    ድቅ ድምፅ❤🎉

  • @mollashitu7268
    @mollashitu7268 2 місяці тому

    NBC MY FIRST CHOICE

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 місяці тому +30

    አቦ ይችላል ይሄ ልጅ

  • @BiloSingu
    @BiloSingu 2 місяці тому

    Ni dandeessa fuldurratti wan guddaa sirraa eegna baabaa🙏🙏💪💪💪

  • @KidaKidus
    @KidaKidus 2 місяці тому +1

    ይችላል🔥🔥🔥

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 місяці тому

    ተባረኩ ተመችቶኛል❤

  • @abdumohammed4885
    @abdumohammed4885 2 місяці тому

    Jabaadhu, Galatoomi Leenca!

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 2 місяці тому +5

    ይገርማል ይሄልጅ እንዲህ ክስተት ሆነ

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 2 місяці тому

    Tekebayuchuuu wow voice 🎉❤

  • @AsheberEngeda
    @AsheberEngeda 2 місяці тому +5

    በእውነት ይህ ልጅ የዘመኑ LIVE ብቃት ክስተት ነው በቃ ይችላል

  • @SamiMan669
    @SamiMan669 2 місяці тому

    wow betam yechelal❤❤❤❤❤❤

  • @segnifufa7721
    @segnifufa7721 2 місяці тому +3

    በቃ ትችላለህ ምንም ማድረግ አይቻልም 1ኛ ነህ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NigusuPrince
    @NigusuPrince 2 місяці тому +1

    ጎበዝ 🎉

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 2 місяці тому +5

    በጣም በጣም አሪፍ

  • @abrham362
    @abrham362 2 місяці тому +2

    በጣም ጥሩ ነው ፀሀዬ ግን እዚ ዘፈን ላይ ድጋሚ ማንም እንዳይሞክረው አርጎ ነው የሰራው ይሄ ግን ሞክሮታል ይመቸው

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 Місяць тому

    ተቀባዬቹን አለማድነቅ አይቻልም በእርግጥ ልጁ ይችላል ። የሚገርመው ፀሐዬ ከዛሬ ሰላሳ አምስት አመት በፊት ይህንን ያማረ ሙዚቃ መጫወቱ ያስደንቀኛል

  • @tewodrosadugna302
    @tewodrosadugna302 2 місяці тому

    Sura go forward, ur simply extraordinary

  • @mesfinbelete6932
    @mesfinbelete6932 2 місяці тому

    Excellent performance !!!

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 6 днів тому

    አማሌሌ-አሊ ቢራ

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 2 місяці тому

    6ቱንም ለፋይናል አሳልፋቸውና በደረጃ ይለፉ እትቀንሳቸው ሁሉም ምርጥ ናቸው

  • @AbelTesfalem-y6u
    @AbelTesfalem-y6u 2 місяці тому +1

    ተቀባይ አንደኝ ናቹ 👏👏👏👏👏

  • @mistrehiwottesfaye
    @mistrehiwottesfaye 2 місяці тому

    Amaizing performance 🎉🎉

  • @firstyearmsc4667
    @firstyearmsc4667 2 місяці тому

    መዝፈን ብቻ ሳይሆን የ አርቱንም ሰራ ጎበዝ ነው ! በጣም ጎበዝ በርታ ግን በጥንቃቅቄ ተራመድ ፤ የኛ ሰው ሲያወጣም ሲያወርድም ትንሽ ነው የሚፈለገው! ይችን ምክር አትርሳ! ትልቅ ሆነህ ማየት ሰለምፈልግ ነው!

  • @mission3088
    @mission3088 Місяць тому

    የድሮውን ድባብ አመጣችሁት 1ኛ

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 9 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 brother

  • @beakaltilahungessesse5759
    @beakaltilahungessesse5759 2 місяці тому

    Wow mind blowing

  • @aberazegeye-iy8up
    @aberazegeye-iy8up Місяць тому

    እዚጋ ነው እንዳሸነፈ ያወጀው 😊

  • @EllaQedamawi-c5k
    @EllaQedamawi-c5k 2 місяці тому

    Yelayale ye lij🔥🔥

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 2 місяці тому

    Wow tekebayochu andegna❤❤❤

  • @yasin9130
    @yasin9130 2 місяці тому +1

    ልጆቹ በተለይ ቀዮ i❤u

  • @Nebiyumeraden4116
    @Nebiyumeraden4116 Місяць тому

    ❤❤❤Betam gubez

  • @amennile7235
    @amennile7235 2 місяці тому

    Amazing 👏 🎉

  • @DerejeTibebu-h6o
    @DerejeTibebu-h6o 2 місяці тому

    ጀግና ነክ አንበሳዬ

  • @thefootballersempire3801
    @thefootballersempire3801 2 місяці тому +1

    Andega new🎉❤❤

  • @fanufana2364
    @fanufana2364 2 місяці тому

    ተዓምር ነው ያሳየኸን መቼም።

  • @mantedagi7568
    @mantedagi7568 2 місяці тому +4

    ሱራፌል ብለን አንብበንላችኋል🙄

  • @adamuyemer1344
    @adamuyemer1344 2 місяці тому +1

    ዋውውውውውው

  • @Lilac_yuki
    @Lilac_yuki 2 місяці тому

    You already won the competition

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 2 місяці тому

    ❤❤❤❤syamiru🎉🎉🎉🎉

  • @danielgirma8580
    @danielgirma8580 2 місяці тому

    Woow🎉❤

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 місяці тому

    Gojjam amara are differences than other Ethiopian thier iq is very high in academic military business in all aspects the women's are so light skinny and most beautiful