Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ ልጅ ግን ደምፁ እና ሰውነቱ ሰማይና ምድር ነው። ችሎታህ ግን አያጠያይቅም በርታልን ዳዊትን ትተካለህ👌
በኢትዬጽያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ትክክለኛ ዳኝነት በማየቴ ከልቤ ዳኞችን አመሰግናለሁ። ልጅ እውነቱን ነው ከሌላ ፕላኔት የመጣ ነው ነገርግን ዳኞቹም ክዋክብት ናቸው ፈጣሪ እንደዚህ አይነት እወቀት ያላቸው ና ለ እውቀት ና ለ እውነት የሚኖሩ ሰው ያብዛልን። ዳኞች በእውነት አመሰግናችኃለሁ።
ባንድ እንዲህ ምርጥ ሲሆን ዘፋኞችንም ያተጋል.... wow ባንድ 🎉 wow ድምፃዊ 🎉🎉🎉
NBC እውነት በጣም ነው የምናመስግነው ከየት ነው የተገኙት እነዚህን የመሰሉ ድምፃውያን
የልፋትህን ዋጋ እግዛብሔር ጨምሮ ይክፈልህ 1ኝነቱ ከአንተ እንደማያልፍ በግሌ እርግጠኛ ነኝ።Thanks NBC Ethiopia bringing us Surafel Aster in music industry.
እንግዲህ ሠይጣን ይርዳቹ ነው ሚባለው ለዘፈን የፈጣሪ ስም አትጥሩ
@@HussenHusseno99ewnetehn naw ዘፋኝኖch erasu befatari feqad miluten biyaqomu
እስካሁን የተወዳደረካቸው እንደ አንድ ስራ ቢሰሩ ብዬ አስባለው አቅምና ብቃት አለህ በጣም ደስ የሚል መረጋጋት የሚመስጥ አቀራረብ ነው በርታልኝ
ወደፊት በዚህ ብቃቱ ከቀጠለ ካለው የሙዚቃ ዕውቀት የድምፅ ወበቱና ከሙዚቃ አቀራረብና ብቃት ከቀጠለ የሙዚቃውን ኢንዱስትሪ ይቆጣጠራል ብዬ አምናለሁ NBC እናመሰግናለን ይህን ድንቅ ልጅ ስላበረከታችሁልን
እውነት እውነት እላችኋለሁ መሐመድ ድጋሚ ተወለደ የሚገር ልጅ እዴት አንድ ሰው መሐመድንም ዳዊት መለሰንም ፀሐይን ዮዋንስ መሆን ይችላል ቃላት የለኝም በርታ 🎉🎉🎉
ሁሉንም አይት መጫውት የሚችል ድንቅ ልጅ ነው
የምለው ነገር ዛሬ ተባለለት ሙዚቃን ጠንቅቆ ነው የሚያውቀው ብዬ ነበር አሳየን👏👏👏👏👏👏
ሙዚቃን ሱራ ይጫወታት 👏አጃቢ ባንዱም የሮሃን ባንድን ቅኝት በሚገባ ጠብቋል 🎶🎤
የዘፈነው ሁሉ የሚያምርበት ልጅ በርታ
ሱራ ❤ የሙዚቃ አብዮት ብዬሀለሁ ። you are a phenomena singer this stage about thetreasure musician within you ! ሱራ❤
Kabadi new gin aderk gobez
ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ጥሩ ደረጃ ያድርስህ 😍🙏
ምርጥ የዘመኑ ድምፃዊ ብዬሃለሁ
Ethiopian beautiful Beline you the one make the stage bright
አንተ ድንቅ ነክ❤❤❤❤
በጣም ይችላል ጀግና
ድንቅ ነህ በርታ
የተለየህህ ሰው ዘፈን ብቻ ሳይሆን ሰውነትንም የተረዳህ ጥሩ ወዳጅ ወንድምም ጭምር
Very good talent
ወይ ፍቅርርርር ❤❤❤
ዋው ባንድ
የኔ ፍቅር 🥰💞🥰 ከፍ በልልኝ ወድሀለሁ 💞
Zefagnu andegna new 👍👍👍
Unique boy!!!
ድንቅ ብቃት❤
Woww ❤❤
💯👏👏👏👏👏
Suurrreeee❤❤ mirtu
❤❤❤❤ ብረቱልን አንደኝ
🎉🎉🎉🎉yemir jegina🎉🎉🎉
Wonderful ❤❤❤
Wede fit
❤❤❤❤❤❤❤
Ulfaadhuu🎉🎉🎉🎉❤
Wawwwwww🥰🥰🥰🥰🥰
Ante tileyaleh wendime Fetari kef yargik
የኔ አንደኛ N 18
Wow surafel it's so quit
ባንዱ#1
Your the best
Nic bro
Teleyaleh Bro
❤🔥
100👌👌
nice
Suuraa
He is different
አረ talent wow
አሪፍ ነው ግን NBCዎች ለሱራፌል ብቻ ብዙ ጊዜ ሚዲያ ሽፋን የምትሰጡት ??????????
Ye roha band guitaristochun yasitawisegnal zefenu
አስደመምከን
ባያሸንፍ ራሱ አሸንፏል
Mert
surafel mirte sew
#1
Ihe lij yenaw
Bando tankewe gasha mamode tankewe
ጥበበኛና ጥበብ ተገናኙ
Are ye girma teferan siraw
ልጁ መድረሻውን ቆሞ ማሰብ አለበት
ምን መሰለህ ኤሌክትሮን ይታያል እንዴ?
N6 Samuel Yileyal
Yet nabero ihe lij
N6 samuel Gayito
N18
🫶🫶🫶
N 18
ራሱን መህሙድ አህመድን ቁጭ።ይገርማል
ከማህሙድ አታወዳድሩ ግን በራሱ he is ok
N14
አንተ ትለያለክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤
ይሄ ልጅ ግን ደምፁ እና ሰውነቱ ሰማይና ምድር ነው። ችሎታህ ግን አያጠያይቅም በርታልን ዳዊትን ትተካለህ👌
በኢትዬጽያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ትክክለኛ ዳኝነት በማየቴ ከልቤ ዳኞችን አመሰግናለሁ። ልጅ እውነቱን ነው ከሌላ ፕላኔት የመጣ ነው ነገርግን ዳኞቹም ክዋክብት ናቸው ፈጣሪ እንደዚህ አይነት እወቀት ያላቸው ና ለ እውቀት ና ለ እውነት የሚኖሩ ሰው ያብዛልን። ዳኞች በእውነት አመሰግናችኃለሁ።
ባንድ እንዲህ ምርጥ ሲሆን ዘፋኞችንም ያተጋል.... wow ባንድ 🎉 wow ድምፃዊ 🎉🎉🎉
NBC እውነት በጣም ነው የምናመስግነው ከየት ነው የተገኙት እነዚህን የመሰሉ ድምፃውያን
የልፋትህን ዋጋ እግዛብሔር ጨምሮ ይክፈልህ 1ኝነቱ ከአንተ እንደማያልፍ በግሌ እርግጠኛ ነኝ።Thanks NBC Ethiopia bringing us Surafel Aster in music industry.
እንግዲህ ሠይጣን ይርዳቹ ነው ሚባለው ለዘፈን የፈጣሪ ስም አትጥሩ
@@HussenHusseno99ewnetehn naw ዘፋኝኖch erasu befatari feqad miluten biyaqomu
እስካሁን የተወዳደረካቸው እንደ አንድ ስራ ቢሰሩ ብዬ አስባለው አቅምና ብቃት አለህ በጣም ደስ የሚል መረጋጋት የሚመስጥ አቀራረብ ነው በርታልኝ
ወደፊት በዚህ ብቃቱ ከቀጠለ ካለው የሙዚቃ ዕውቀት የድምፅ ወበቱና ከሙዚቃ አቀራረብና ብቃት ከቀጠለ የሙዚቃውን ኢንዱስትሪ ይቆጣጠራል ብዬ አምናለሁ NBC እናመሰግናለን ይህን ድንቅ ልጅ ስላበረከታችሁልን
እውነት እውነት እላችኋለሁ መሐመድ ድጋሚ ተወለደ የሚገር ልጅ እዴት አንድ ሰው መሐመድንም ዳዊት መለሰንም ፀሐይን ዮዋንስ መሆን ይችላል ቃላት የለኝም በርታ 🎉🎉🎉
ሁሉንም አይት መጫውት የሚችል ድንቅ ልጅ ነው
የምለው ነገር ዛሬ ተባለለት ሙዚቃን ጠንቅቆ ነው የሚያውቀው ብዬ ነበር አሳየን👏👏👏👏👏👏
ሙዚቃን ሱራ ይጫወታት 👏አጃቢ ባንዱም የሮሃን ባንድን ቅኝት በሚገባ ጠብቋል 🎶🎤
የዘፈነው ሁሉ የሚያምርበት ልጅ በርታ
ሱራ ❤ የሙዚቃ አብዮት ብዬሀለሁ ። you are a phenomena singer this stage about the
treasure musician within you ! ሱራ❤
Kabadi new gin aderk gobez
ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ጥሩ ደረጃ ያድርስህ 😍🙏
ምርጥ የዘመኑ ድምፃዊ ብዬሃለሁ
Ethiopian beautiful Beline you the one make the stage bright
አንተ ድንቅ ነክ❤❤❤❤
በጣም ይችላል ጀግና
ድንቅ ነህ በርታ
የተለየህህ ሰው ዘፈን ብቻ ሳይሆን ሰውነትንም የተረዳህ ጥሩ ወዳጅ ወንድምም ጭምር
Very good talent
ወይ ፍቅርርርር ❤❤❤
ዋው ባንድ
የኔ ፍቅር 🥰💞🥰 ከፍ በልልኝ ወድሀለሁ 💞
Zefagnu andegna new 👍👍👍
Unique boy!!!
ድንቅ ብቃት❤
Woww ❤❤
💯👏👏👏👏👏
Suurrreeee❤❤ mirtu
❤❤❤❤ ብረቱልን አንደኝ
🎉🎉🎉🎉yemir jegina🎉🎉🎉
Wonderful ❤❤❤
Wede fit
❤❤❤❤❤❤❤
Ulfaadhuu🎉🎉🎉🎉❤
Wawwwwww🥰🥰🥰🥰🥰
Ante tileyaleh wendime
Fetari kef yargik