Ethiopia | ገበያ ከቀረቡት ጤና አለምላሚ እና ጤና አቃዋሽ ወተቶችን አንዴት ልምረጥ ለምትሉ | ሙሉ መልሱ እነሆ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ገበያ ከቀረቡት ጤና አለምላሚ እና ጤና አቃዋሽ ወተቶችን አንዴት ልምረጥ ለምትሉ | ሙሉ መልሱ እነሆ
    How to Make Almond Milk:
    While you can easily purchase almond milk from the store, making it at home is also an option. Here's a simple recipe:
    Ingredients:
    1 cup raw almonds
    4 cups filtered water
    Optional: sweetener such as stevia or dates, vanilla extract
    Instructions:
    Soak the almonds in water overnight or for at least 6 hours. This softens the almonds and makes them easier to blend.
    Drain and rinse the soaked almonds.
    In a blender, combine the soaked almonds with 4 cups of filtered water. You can adjust the water amount depending on how thick you like your almond milk.
    Blend on high speed for about 1-2 minutes until the mixture is smooth and creamy.
    Strain the almond mixture through a nut milk bag, cheesecloth, or fine mesh sieve to remove the almond pulp. Squeeze or press the mixture to extract as much milk as possible.
    If desired, sweeten the almond milk with a natural sweetener like stevia or dates, and add a splash of vanilla extract for flavor.
    Store the almond milk in a sealed container in the refrigerator for up to 4-5 days. Remember to shake it well before using as it may separate over time.
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this UA-cam channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this UA-cam channel should not be considered a substitute for healthcare professional advice. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

КОМЕНТАРІ • 130

  • @asterkebede4453
    @asterkebede4453 5 місяців тому +6

    ዶክተር እንዴት ነህ በፌት ቶሎ ቶሎ ታቀርብልን ነበር
    አሁን ጠፍተሀል እኔ እንዴት ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁት ከነ ቤተሰብህ ተባረክ

  • @wagaye5110
    @wagaye5110 5 місяців тому +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሁል ጊዜ ጠቃሚ ትምህርቶችን ሰለምታቀርብልን ጌታ አብዝቶ ይባርክ::

  • @eshetud210
    @eshetud210 5 місяців тому +4

    God bless you brother .

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ 5 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዶ/ር ዳንኤል እናመሰግናለን

  • @Tsegaye-y1m
    @Tsegaye-y1m 5 місяців тому +4

    Very useful thanks

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      Welcome 😊

  • @Frewayne-vx6ee
    @Frewayne-vx6ee 5 місяців тому +3

    Thank you, our dreast brother
    God bless you and your lovely family

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      Thank you too

  • @እግዚአብሔርአምላኽይኽበር

    እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 місяців тому +2

    ከዚህ ቀደምም ወተትን እና ዕንቁላልን በተመለከተ ቪዲዮ ሰርተህ ነበር ካልተሳሳትኩ እናመሰግናለን

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 5 місяців тому +4

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @solomonbefekadu9193
    @solomonbefekadu9193 4 місяці тому +1

    ዶክተር ፡ ዳንኤል ፡ ሁልጊዜ ፡ ፕሮግራምህን ፡ ሁሌ ፡ እከታተላለሁ ፡ ወገኖችን ፡ ለመጥቀም ፡ የምታደርገውን ፡ የማያቋርጥ ፡ ትጋትህን ፡ ሳስብ ፡ በጣም ፡ እደነቃለሁ እግዚአብሔር ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክ። ጌታ ፡ እየባረከህ ፡ ለበረከት ፡ ሁን።

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 5 місяців тому +4

    Thank you very much ❤

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      You're welcome 😊

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 5 місяців тому +2

    ዶክተር እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @biniam11
    @biniam11 5 місяців тому +2

    Thank you very much ❤🇪🇷🇪🇹

  • @hannamekonnen5704
    @hannamekonnen5704 5 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @mesifnedebella1693
    @mesifnedebella1693 5 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ዶ/ር
    እነዚህን ጥሩ የተባሉት የወተት አይነቶች ተፈልተው ነው ወይስ ቀዝቃዛው ነው መጠጣት ያለባቸው? ለቡናስ ሊሆኑ ይችላሉ?

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 5 місяців тому +3

    Thanks Dr like always bless you More 🙏🙏🙏

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      So nice of you

  • @zigzoe6324
    @zigzoe6324 5 місяців тому +3

    God bless you

  • @bekelevsmediofficial1395
    @bekelevsmediofficial1395 5 місяців тому +1

    BLESSED!

  • @SinimegnDemssie
    @SinimegnDemssie 5 місяців тому +3

    Thank you

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      You're welcome

  • @RitaRita-qu1bn
    @RitaRita-qu1bn 5 місяців тому +1

    Dr በጣም አመሰግናለሁ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ስለምትሰጠንሐ በድጋሚ አመሰግናለሁ አግዚያብሒር ይባርክህ ።

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 місяців тому +1

    ዶክተር አዘገጃጀቱን ብታሣየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amelakyawekal9321
    @amelakyawekal9321 5 місяців тому +2

    ሰላም ዶ/ር :: ከካናዳ::

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 5 місяців тому +2

    አመሰግናለው ተባረክ

  • @zewdituhaile7753
    @zewdituhaile7753 5 місяців тому +2

    በጣም እና መሰግነላን ዶ/ር እነዝህ አልማን ስፈላ ይበጠጣሰል ለምንድነው

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ዶርተር እናመስገናለሁ❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 місяців тому +2

    God Bless You Dr. Daniel Yohanes as you help us!

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      Same to you!

  • @achubobasso3002
    @achubobasso3002 5 місяців тому +1

    በጣም ጠቃሚ የሆነ መልእክት ነው አመሰግናለሁ

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 5 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ኑርልን

  • @Fiori720
    @Fiori720 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 місяців тому +2

    flaxseed milk eskahun alaiehume coconut milk betam tafache eko newe

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 5 місяців тому +2

    ኣመሰግናለው❤

  • @embetabaylos8980
    @embetabaylos8980 5 місяців тому +2

    Thank you Dr.

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      Most welcome!

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 місяці тому

    More Blessings DR.Dani!!!

  • @tesfayeasfaw7235
    @tesfayeasfaw7235 5 місяців тому +1

    Thank you Danny. Bless you!!

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      You are so welcome

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 5 місяців тому +1

    Thank you Dt. God. Bless you and your family ❤

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      You are so welcome

  • @richoadmassu7973
    @richoadmassu7973 5 місяців тому

    Thank you, Dr thank you so much. I will try it.🙏

  • @abebechwakweya9094
    @abebechwakweya9094 5 місяців тому +1

    ተባረክ ዶ/ር ለልጆችስ?

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      ያው ነው መጠቀም ይቻላል ከ3 አመት በላይ ከሆኑ

  • @munitgashaw7279
    @munitgashaw7279 5 місяців тому +1

    Betam tiru timihirt thanks

  • @weyniawetehage9169
    @weyniawetehage9169 5 місяців тому

    You are My modern life style guides I learn to much from you 🤣God bless you and your family more and more Dr Daniele

  • @elsasolomo6444
    @elsasolomo6444 5 місяців тому +2

    Doctor I'm 43 years old I'm safer bad knee pain also difficult working can you help me please 🙏

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 5 місяців тому +1

    ሰላም ዶክተር እካን ደህና መጣህልን

  • @alganeshmesfin6686
    @alganeshmesfin6686 5 місяців тому +1

    Thank you 🙏 always you are great. We love you ❤

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      You are so welcome

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      Same here

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    ❤❤❤❤❤

  • @yirgu2010
    @yirgu2010 4 місяці тому

    Thank you!

  • @mittitaye7912
    @mittitaye7912 5 місяців тому +1

    Enamesegenalen teyaka alege mene ayenete yemegebe zeyete ena bayetamine ayenetune enetekem amesegenalew

  • @demelashwedajo2232
    @demelashwedajo2232 5 місяців тому

    God bless you brother you did great job

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      Thank you kindly

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 5 місяців тому

    የፍየል ወተት ልዩነት አለው ከላም ወተት

  • @DMYA370
    @DMYA370 5 місяців тому +1

    Thank you
    ከአልዲ መግዛት እና ከጃይንት መግዛት ለጤና የሚያመጣው ችግር ያለ ይመስልሀል

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +2

      ኦርጋኒክ ከሆነ ልዮነት የለውም

    • @addiskuskume2454
      @addiskuskume2454 4 місяці тому

      Giant 👍👍👍

  • @EndaleAsrat-h1z
    @EndaleAsrat-h1z 5 місяців тому

    ዶ/ር እናመሰግናለን ኒዶ የሚባለው ወተት ጥሩ ከሚባሉት ነዉ?

  • @danieladdisu5341
    @danieladdisu5341 5 місяців тому +1

    make video on caynee paper?

  • @Bethelem-b8d
    @Bethelem-b8d 5 місяців тому +1

    ዶክተር ከyou tube ውጭ ሌላ የሳሻል ሚዲያ አካውንት የት እናግኝ

  • @ruthtesfahun6392
    @ruthtesfahun6392 2 місяці тому

    ላክቶስ ፍሪ ወተት ምን እይነት ሳይድፋክት አለው እባክህ ንገረን ❤️❤️🙏

  • @addiselemo6977
    @addiselemo6977 5 місяців тому +1

    What kind of protein powder do you suggest (vegan with out rice)

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      With another video!!

  • @samiashash5664
    @samiashash5664 5 місяців тому +2

    How about 100% Grassfed milk

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      That is the best , that is what I used

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 5 місяців тому +1

    Yenne wenidime. Pls ye ethiopia ingera chek adrigilin. Gira gebitonal.

  • @meserettamiru2968
    @meserettamiru2968 2 місяці тому

    ሶያ ሚልክ ለጤና ጥሩ እንዳልሆነ ሌላ ዶክተር ሲናገሩ ሰምቼአለሁ። እና እያንዳንዱ ዶክተር የሚለው የተለያየ ነው እና ግራ እየገባን ነው

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ዶክተር ለጨጏራ ህመም ቁስለት risk for cancer ከተባለ ማዳን ይቻላል ❤️❤️❤️

    • @bayegamachu2196
      @bayegamachu2196 5 місяців тому +1

      እሕቴ ወይም ወንድሜ የጨጓራ ሕመም የምየስከትልብክ ከተለመደው ዊጭ በምግብ የምገበ መተት ,ዘር ነው ከመነፍስት ሴረ ከሆነ ትድነለክ ገጠመኝ የምበል ትምሕርት አደምጥ

  • @tedoramichael1487
    @tedoramichael1487 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ thank you

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      You are so welcome

  • @yenetena
    @yenetena  5 місяців тому +2

    ፕሮዳክቶችን መግዛት ለምትፈልጉ
    If you wants to buy the product follow the link
    10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ")
    www.ethiomedicine.com/
    Discount Code:
    "Tena10". It has a 10% discount

  • @Bethelem-b8d
    @Bethelem-b8d 5 місяців тому

    ዶክተር የሐሞት ከረጢት የሌለው ሰው የእርድ ሻይ መጠቀም ይችላል?

  • @alafkaar
    @alafkaar 4 місяці тому

    Dr Ene nedo Etekimale ule gudati Alewo

  • @bewketumisganaw4309
    @bewketumisganaw4309 5 місяців тому

    🙏

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku9651 5 місяців тому +1

    ሠላም ዶ/ር የጉበት ስብ ላለበት እርጎ ጥሩ ነው ይባላል እውነት ነው? እስኪ መልስልኝ

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      ይረዳል ግን ፈጥኖ ህክምና መከታተል ያስፈልጋል

    • @zenbabatube2648
      @zenbabatube2648 5 місяців тому +1

      ​@@yenetenaሰላም ዶክተር ፣ የጉበት ስብ ፣ለረዥም ግዜ አልጠፋ አለኝ ፣አንድ ቪድዮ ብትሰራልን ፣ወይም ከዚህ በፊት የተሰራ ካለ አሳውቀኝ። አመሰግናለሁ

  • @meseretselamu7690
    @meseretselamu7690 5 місяців тому

    Thank you, how about goat milk?

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      That is the best

  • @demekechtadesse1402
    @demekechtadesse1402 5 місяців тому

    የፒስታሾ ሚልክስ ከየትኛው ይመደባል? አመሰግናለሁ::

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      ከጥሩ ነው የሚመደበው

  • @hehs6730
    @hehs6730 5 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተ.
    የኔ ጥያቄ uric acid በጣም ነው የሚያስቸግረኝ እነ ምን አይነት ምግብ መብላት አለብኝ መብልላትስ የሌለብኝ ምግቦች ?
    አመሰግናለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +1

      ቪድዮ ሰርቼበታለሁ ፈልገው ይመልከቱት ይጠቀማሉ

    • @hehs6730
      @hehs6730 5 місяців тому

      እሺ ፈልጌ አየዋለሁ
      በጣም አመሰግናለሁ👏

  • @MedhanitMengistu
    @MedhanitMengistu 5 місяців тому

    ሰላም ዶ/ር የጠቀስኳቸው ወተቶች
    ውስጥ ለጡት ካንሰር ጠቃሚ ና ጎጂ
    የሆኑ አለው

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +1

      ሶዬ ወተት አይመከርም

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 5 місяців тому +1

    How about goat milk

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      That is really good I used to drink when I was in England

  • @asterabebe5731
    @asterabebe5731 5 місяців тому

    ዶክተር እኔ ስኵር አለብኝ የምጠጣው ወተት ላክቶስ ነው ልክ አይደለሁም ማለት ነው ብትመልስልኝ እባክህ ሌላ ልውሰድ

  • @rahelyitna9452
    @rahelyitna9452 5 місяців тому

    How about KLRKLAND Organic Oat milk?

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +1

      I don't recommend

  • @loveyourmindalittle
    @loveyourmindalittle 5 місяців тому

    ለውዝ?

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 5 місяців тому

    Pasta or spaghetti ke diabetic person gar yalew gudat..

  • @samiashash5664
    @samiashash5664 5 місяців тому

    If a person hav faty liver and thyroid problems?

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      Almond milk the choice

  • @kidusman1939
    @kidusman1939 5 місяців тому

    ዶክተር የላም ወተት ሙሉ ማለት ምን ማለት ነው

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      Whole milk not 2% or 1 %

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st 5 місяців тому

    ዶ/ር inflammatory bowl disease የ12 ዓመት ልጄ ላይ ከወር በፊት ተገኝቶ መድሀኒትም ጀምሮሀል I’ve infusion ሊጀምር ነዉ ምን ትመክረኛለህ በምግብ ይስተካከላል? መቼም ይቅርታ ስለተጨነኩ ነዉ ሲመችህ መልስልኝ አመሰግናለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      በግል በኢንቶግራም ያግኙኝ

    • @Mimi-bl3st
      @Mimi-bl3st 5 місяців тому

      @@yenetena እሺ አመሰግናለሁ

  • @zoharazohra9234
    @zoharazohra9234 5 місяців тому

    Amsgenalew doter

  • @azebbered3608
    @azebbered3608 5 місяців тому

    ምን ያህል ነው የምንጠጣው እልመድ ወተት

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      በቀን 1 ብርጭቆ ነው

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 5 місяців тому +1

    don't believe labels .

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 5 місяців тому

    ኮቪድ ክትባት አሁንስ እንወጋ? አየህ ያደረሰውን

  • @ahmedmohammed677
    @ahmedmohammed677 5 місяців тому

    ሰላም ዶ/ር ለ ደም አይነት O ወተት መሪዝ ነዉ ለህጻናት አይመከሪም ይላሉ ስለዚ ምን ትላለህ

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому +1

      ምንም ሳይንሳዊ መሰረት የለውም

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 4 місяці тому

    ቀውስ የአህያ ኪንታሮት የአህያ ዘር ዘገምተኛ ውሻ የሸርሙጣ ልጅ

    • @tenubekele5553
      @tenubekele5553 4 місяці тому

      ምነው ምን ሆንክ ስድብ ምን አመጣው ካልፈለክ አለ ማየት ነው የህክምና ባለሙያ ነው ብዙ ሰው ይጠቀምበታል ጥሩ የሆነ ግንዛቤ እየሰጠ ነው ያለውና ወይ አጥፋው ወይም አትይ ካንተ መች ህ

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt 2 місяці тому

    ቀውስ ዝንጀሮ ውሻ

  • @teninetkebede6570
    @teninetkebede6570 5 місяців тому +2

    Thank you so much ❤❤❤

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      You're welcome 😊

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 5 місяців тому +2

    Thanks ❤

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      You're welcome 😊

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 5 місяців тому

    Thank you Dr.

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 5 місяців тому

    Thank you!

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 5 місяців тому

    Thanks for your information.

  • @elsamelese7450
    @elsamelese7450 5 місяців тому +2

    Thank you 🙏🏿

  • @fasilkidane4366
    @fasilkidane4366 5 місяців тому +1

    Thanks ❤❤❤❤

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      You're welcome 😊

  • @omg7745
    @omg7745 5 місяців тому +1

    Thank you

    • @yenetena
      @yenetena  5 місяців тому

      You're welcome