ፍቄ ገንዘብ ከፍሎ ያስቀረፅው ቪዲዮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 156

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 2 місяці тому +29

    የረዱ ባለቤት ጀግና እድሜ ጤና ይስጥ ከነ ቤተስብ ልጆችህን ያሳድግል ስውየው እራቁት ባለጌ ነው

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 місяці тому +13

    ማርያምን ትለያለህ ምርጥ ጓደኛ ማለት አንተ ነህ❤❤❤

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 2 місяці тому +17

    አተ ምርጥ ስው ነህ ሺ. አመት. ኑር የወይንሽትንም መታትኮ እዴት አዳስለቀስችኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 місяці тому +8

    ተባረክ ተሙ ምርጥ ሰው 😍እውነት ይሄንን ባለጌ ልጅ ምስክር በሌለበት ቦታ ይዛችሁት እሽት አድርጉልን ሽንቱን እስከሚጨርስ 😏
    ሚስቱ ወይኑ እራሱ በጣም ነው ያሳዘነችኝ እውነት ከአረብ አገር መጥታ ከድካሟ ማረፍ ሲገባት ይሄ የማይረባ ሰው እረፍት አሳጣት እግዚአብሔር ይፍረድበት እንጂ ምን ይደረጋል 😢

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +7

    ተሙ ❤❤ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ሲጀመር ቡዜ ሚስቱን አያምናትም ባለጌ እንደሆነ እያወቀ መቀበሉ የማይረባ😢ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 місяці тому +5

    ረዱ ተሙ ጀግና እግዚአብሄርአምላክ እስከቤተሰቦችህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፍቄ ጤነኛ አይመስለኝም አስተያየቱም ንግግሩም ምንም አይጥም😮😮😮😮

  • @ሀናሀና-ነ7ቸ
    @ሀናሀና-ነ7ቸ 2 місяці тому +9

    ተሚ ግን ጀግና ነህ የረዶ ባለቤት ይመችህ በእውነት ወንድ ማለት አተ ነህ❤❤❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 місяці тому +11

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ አባቴ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ እዲህ ነው ሰው ማለት❤❤❤❤ጀግና❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 місяці тому +17

    ሲጀመር ተናግሯል የኔ ትዳር ፈርሶ የናንተ ትዳር አይቀጥልም ብሏል

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 місяці тому +9

    ጎበዝ ነህ ማርያምን አዩ ይከን ስራ እደማትሰራው እርግጠኛ ነን አዩ የዋህ ሰው ነች 😢❤❤❤አተግን ተባረክ እግዚአብሔር ከነቤሰብህ ይጠብቅህህ❤❤❤

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 2 місяці тому +5

    ዋዉዉዉጀግና ቆራጥ ወድማችን። እመብረሀን ከነ ባለቤትክ ከነልጆችክ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 2 місяці тому +9

    ተባርክ ጥሩ ጉርቤት ከቤተስብም በላይ ነው

  • @samiba8699
    @samiba8699 2 місяці тому +6

    ወንድሜ አንተ ምርት ሰው ፈጣሪ ይባረክ አውነት የልጅ አንበሳ 😢😢😢

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 місяці тому +7

    እዴት ለዚህ ተራ ስው ግን ህግ ይጠፋል በጣም ኅበዝ እና ጀግና ነህ አንተ ግን ይሄ የወንድ አልጫ እዳይሞት እዳ ይድን አድርጎ መቀጥቀጥ ነው

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ በዉነት ወንድማችን ተባረክ በዉነት አዩ በጣም መልካም ሰዉ ናት የዋህ አንዳድ ጊዜ መልካም እነት ያጠቃል ግን ፈጣሪ የከፍላታል አተ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ልጆችህን ይባርክልህ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 місяці тому +8

    ጀግና. ወዳጂ. ማለት. እንደዚ ነው. ተባረክ. ❤❤❤

  • @Eleni-l7e
    @Eleni-l7e 2 місяці тому +2

    እንዲህ መሰለህ እሱ ብልግና እኛ አገር ብሽቅ የሚያደርግ ነበር አሁን ጊዜው ተሻሽሎ ሁሉም አውቀውት የቤተሰብ መሣቂያ ሆኖ ቀርቷል የቤተሠብ ምቀኛ በሽተኛ የአይምሮ ችግር ያለባቸው ሰዎች ላይ ይበረታል ነገሩን ትታችሁ ሁላችሁም ወደ ሥራችሁና ወደ ቤተሠብና ሀገር መመለስ ይኖርባችኋል እነሱን ከተከተላችሁ እንደነሱ አይነት በዋል ፈስሥ ለመሆንና የሰው አላማና ሰርአት የሚቀኑ ሰዎች ሀኪም የማያውቀው መደሀኒት ያልተገኘለት በሽታ እሱ ብቻ ነው በርቱና ቤቷ አሰገቧት ዐለማችን ሰው እያሳቀችና እያሰለቀሰች መኖር ነውና እግዚአብሔር ይሰጥህ አንተም ከነቤተሰብህ የጤና ና የተባረከ ሰማዐት እንዲሆንላችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ እነኛንም በሰው አገር የነሱን እርቅና ሠላም ያሰማን።

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 2 місяці тому +1

    የኔጌታ ኣተን ያለማድነቅ ንፍገትነው እግዚ ኣብሔር ይስጥህ የኔ ጌታ ልጅህ ባለቤትህን እግዚ ኣብሔር ከክፉነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @felekche8544
    @felekche8544 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጎዝ ነህ በጣም አዝኘ ነበር

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 2 місяці тому +5

    ጀግና ወዳጅ ማለት እንደዚ ነው ተባረክ

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 2 місяці тому +4

    እናትህ የወለደችህ ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 місяці тому +3

    ተባረክ ወንድማችን ከነቤተሰብህ 🙏🙏🙏

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 2 місяці тому +1

    ተሙ እንዴት ናችሁ እውነት ጀግና ነህ ተባረክ ቤተሰብክን ይጠብቅልህ እግዚአብሔር ተባረክ

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 2 місяці тому +2

    ጀግና ነህ ይመችህ መቸም አዩ እደዚህ አታደርግም

  • @በላይነሸይግለጥ
    @በላይነሸይግለጥ 2 місяці тому +1

    እግዚብሔር,ይሰጥህ,ወንድማችን,ተባርክ,ውለታህን,ቸሩ,መድሀኒያለም,ይከፈልህ,በእውነት,🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 2 місяці тому +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትዳርህን ይባርክህ

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 2 місяці тому +5

    ልጁ እንኩስ ነው ጤነኛም አይደለም ለሴት ልጂ ክብር የሌለው እርኩስ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 2 місяці тому

    እርትለያለህ አላህ ያክብርህ ያተንያህል አልተርዳትም ቦሉ እድሚከጤናይስጥት የልጁችህአባት ያርግህ

  • @abdidebela3399
    @abdidebela3399 2 місяці тому +2

    ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FantaTeka
    @FantaTeka 2 місяці тому +2

    ጄግና የረዱ ባል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 2 місяці тому

    ተባረክ አባቴ ጀግናወዲምነህ በረታ

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 2 місяці тому +2

    ምርጥ ሰው ነህ አስታርቃቼው ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani 2 місяці тому

    ታሜ እግዚአብሔር ካና በታሰበህ ይባርክ ጡሩ ጎሮቤት ማላት እንዳንተ ነው ባቃ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪 ጆግና

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 2 місяці тому +5

    ወላሂ ትለያለህ ባንተ ልክ ባሏ እንኳን አልተረዳትም😢😢😢😢ቡዜ ሀዬን ይቅርታ ይጠይቅ

  • @fantayguhey1146
    @fantayguhey1146 2 місяці тому +1

    እውነት ከሆነ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ በርታ ከቡዚ ይህን አልጠበኩም ከአበደ ስው ጋር ማበዱ ነው ቃል የለኝም ለአንተ በርታ ቡዚ ንቃ ትዳርህን ጠብቅ ንቃ ቡዚ በልልን

  • @AbebaMolla-yf5fk
    @AbebaMolla-yf5fk 2 місяці тому +6

    ቤተሰብ እስኪ እናሳድጋቸዉ እነዚህን ቤተሰብ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አበሳ ነህ ማርያምን ወድ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይስጥልንንንን ጀግናው❤❤❤❤❤❤

  • @Susu143j
    @Susu143j 2 місяці тому +1

    በምን ቃል ልግለፅልህ ❤

  • @saada7636
    @saada7636 2 місяці тому +2

    የኔመልካምወድሜ🎉🎉

  • @TffGfyy
    @TffGfyy 2 місяці тому +1

    በጣም አተ ግን ተባረክ

  • @shetajordan7141
    @shetajordan7141 2 місяці тому +8

    ፈጣሪ የሰራህን ይሰጥህ በሰፈሩት ቁና መሠፈር አይቀርም የተረገምክ ወይኑን ሲደበድባት እንዴት እንዳሳዘነችኝ

    • @MaserteDameta
      @MaserteDameta 2 місяці тому

      aye,eswo,laye,enkwone,ayferdbatem,

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 місяці тому

    በጣም ተኮለኛ ልጅ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 2 місяці тому +3

    በስመአብ ሰው ግን የዚህን ያክል የሰው ቤት ለመበጥበጥ የዚንያክል መኤድ ለምን አስፈለገ ይኤሰውዬ ቶሎ ብላችሁ ከኢይወታችሁ አውጡ አዩም ወደቤቶ ትመለስ ከዚህ ሰውግን እራቁ ቢያገኝ ከመግደል ወደዋላ አይልም ይኤ ብልግናነው ወድሜ አተ ከነቤተሰብክ እግይስጥክ ክበርልን አራሶ በረታሽ ድግል በሽልም ታውጣሽ በርቺ ❤❤❤❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 2 місяці тому +8

    ወድነህ መከሠሥ አለበት ኢሄ ባለጌ የሠይጣን ቁራጭ

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 2 місяці тому

    ጎበዝ መሪያምን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 2 місяці тому +3

    ጭላትየሳታቻትዶሮ የመሰለሰዉየ ቡዘይን ይሸዉደዉ😂😂😂😂😂 ከሰቸቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ አሉ ቡዘየ አተምጭቅላትከንአሰራዉ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 2 місяці тому

    ጀገግና ነህ ዋው አደቅሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 2 місяці тому +1

    ጀግና ነህ ተሙዬ ❤❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤ዋውውው ጀግና ነህ ማርያምን❤❤❤

  • @RahmetRahmet-sw4vh
    @RahmetRahmet-sw4vh 2 місяці тому

    ጀግና ይመችህ ተሙየ

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 2 місяці тому

    ተባረክ❤❤❤❤

  • @Hayat-c9b
    @Hayat-c9b 2 місяці тому

    መልካም ጎረቤት ነህ ወላሂ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አዩግን እደዝህ የምታድርግ ሴት አደለቺም እኔ የተናደ ድኩት በባቧላነው

  • @tilahunshurs7160
    @tilahunshurs7160 2 місяці тому +1

    Tebarek bezih kettle ayu ye was nat

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 місяці тому

    Melcam guadena Endante new!❤❤❤

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 2 місяці тому

    ጎበዝ ወንድነህ በርታ

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 2 місяці тому

    Egzabher yenarekhi wadema yehine syetane kawestachawe yewta baretu

  • @messiab8307
    @messiab8307 2 місяці тому

    ብዙአየሁ ብስል፣አስተዋይ ፣ጥበበኛ ይመስለኝ ነበር። በጣም ናኩት ፍቄ እኮ ያበደ ውሻ ነው ያበደ ውሻ ከመበከል በስተቀር ጥቅም የለውም! አስታርቀቸው እሽ በእግዚአብሔር ቡዜን ተቆጣው

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 2 місяці тому

    i proud of you temu lala menem alelem.

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene 2 місяці тому +3

    በጣም በጥም አመስግን ሀለሁ ቡዙዩሁ ይሚባለው ሰው በጣም ያሳዝናል

  • @sofiahassan446
    @sofiahassan446 2 місяці тому +1

    በትክክል

  • @HelanZewdu
    @HelanZewdu 2 місяці тому

    Endat yale godegn yabezalen wedeme😊

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 2 місяці тому

    ከመጀመሪየወም አወቆ ያሴረወ ሴራ እንደሆነግልፀነው ብዙአየ እዴትእዳመነው አላወቅም እቦ ይምችህተሞ ድሮስ የጎደርስውላምንበት ወደፊት እንጂ ውደኋላ ይለም በውሬሳይሆን በተግባርነው 💐💐💐💐

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 2 місяці тому +1

    በትክክል ባለቤቱን ማመን አለበት ቡዜ

  • @AlmazAmen
    @AlmazAmen 2 місяці тому +1

    Dhagaa Kee ❤️🤗👭❤️❤️🤗🤗🤗💔

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 2 місяці тому

    ተባርክ

  • @خدامهالخدامه
    @خدامهالخدامه 2 місяці тому

    💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @azzaN-k2y
    @azzaN-k2y 2 місяці тому +1

    ehee sawee balagee gidaluti yeswee tidaree yaafarsale misutuneme baitgaba yegalatale qoshaa getargame

  • @TenisAbabai
    @TenisAbabai 2 місяці тому

    Fatarr,yisiiti,ante,betam malikam sewneyi barta

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 2 місяці тому

    Ante le egna mengeru men tekem alew??? 🤔🤔 le balewa asayeteh asetarekachew enjie?

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 2 місяці тому

    Era sewuyew bexam balegeh wushaa new Egziaber. Yeserawun yesxaw besmam bexam yasaznal waynun iko metat 😢😢😢

  • @fatima-ie1uz
    @fatima-ie1uz 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @HanaTesfaye-z1v
    @HanaTesfaye-z1v 2 місяці тому

    buza tefteng nwu gateni😢😢😢😢

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 місяці тому

    ጥሩ ወንድም ነህ

  • @WhCh-zp9mm
    @WhCh-zp9mm 2 місяці тому

    ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍

  • @AsmaAlam-q2h
    @AsmaAlam-q2h 2 місяці тому

    👍👍😥😥🥰

  • @bezuasrate481
    @bezuasrate481 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RrRr-u3f
    @RrRr-u3f 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmyAmy-v5k
    @AmyAmy-v5k 2 місяці тому +1

    ተባርክ😢ጀግናነህ😢

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 2 місяці тому +1

    ወንድ ነህ ጀግና ግን እሱ ይገርማል ምን አይነት ልጅ ነው ክፉ

  • @Saida-j8t
    @Saida-j8t 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢.

  • @sofyasofya-j1n
    @sofyasofya-j1n 2 місяці тому +1

    ኧረ ቁሥል ፉቅፉቅ ያድርገው አላህ የመጨረሻ የማይረባ ሠው ነው ብቻ ያለ ምሥክር ቅጥቅጥ አርጉት በአላህ

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hailegogristulu1828
    @hailegogristulu1828 2 місяці тому

    ድሮም እውሽታሚ ነው ልጂ መጥፎ ሰው ነው
    ብዙ ያው እንዴት አማናዊ

  • @MisrachM-zu6kh
    @MisrachM-zu6kh 2 місяці тому

    ታበረክ ዎድም 😢

  • @GoAsd-nu9xb
    @GoAsd-nu9xb 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @SamsungF13-e
    @SamsungF13-e 2 місяці тому

    ለምን.በህግ.አጠይቆትም.ወይም.ቅጥቅጥ.ማድረግ.ነዉ.ይህ.ስልቻ

  • @BirtukanAnshebo
    @BirtukanAnshebo 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 2 місяці тому

    ተሙ መረጃውን ጨርሰህ አታውጣው እነሱ ከታረቁ ቡሀላ ትነግረናለህ ጫፍ ጫፍን ከተናገርክ በቂ ነው ብቻ ለብዜ ሁሉንም አሳየው ለአዩም እደዛው ግን ይሄን ሰውየ እነሱ ከታረቁ ቡሀላ ጫካ ወስዶ ደህና አድርጎ መቅጣት ነው ሁለተኛ በአፉኳ እዳያነሳችሁ አድርጋችሁ

  • @MaasiiBaayechaa
    @MaasiiBaayechaa 2 місяці тому

    Mataa namichaa nagaa qabu dhisaa abboo occi
    Buzee jaartii kee dhifamaa gaffadhuu gahee baqaa

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 місяці тому +1

    ወደቤቷትመለስ

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 2 місяці тому

    ግን እኔ ምን አልተዋጣለሽም እየቀለደባችሁን እንዳይሆን ለሠብሥክራይብ😊

  • @Sadiya-x4o
    @Sadiya-x4o 2 місяці тому

    ተበረክክ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 2 місяці тому

    ይገርመል ምን አይነት ሰው ነው

  • @RrRr-u3f
    @RrRr-u3f 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የገብርኤልልጅ-19
    @የገብርኤልልጅ-19 2 місяці тому

    በል እራስህን ጠብቅ ወንድማለም አሁን ወደ አንተ ነው የሚዞረው

  • @Gadiseetube
    @Gadiseetube 2 місяці тому

    Kun diramadha male ayuun akkaam hin gotu dhugaa 😢

  • @MohamedAlmansoori-l9t
    @MohamedAlmansoori-l9t 2 місяці тому

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @StBk-zb8yy
    @StBk-zb8yy 2 місяці тому

    Ena.melew.lemen.seberebere.ataregutem.