🚀 ከሳዱላዎቹ ሽሮ የእኔ ፍትፍት ይሻላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @MiftahKey
    @MiftahKey  16 днів тому +349

    የደረሴን ምግብ ከ10 ስንት ሰጣችሁት

    • @HayatHayat-t8z
      @HayatHayat-t8z 16 днів тому +20

      10%10❤❤❤🎉🎉🎉ሁለት ማኛዎቺ ይመቻቺሁ

    • @umuyuser-1
      @umuyuser-1 16 днів тому +16

      10%10

    • @መዲዩቲብ
      @መዲዩቲብ 16 днів тому +10

      10%10

    • @Hamezya
      @Hamezya 16 днів тому +5

      እኔ ጋነ ኢየዪዉ ነዉ መጨረሸለይ ኢኮምታላዉ

    • @Hamezya
      @Hamezya 16 днів тому +6

      ሚፈታ አሚሮቢሃል ማሸአለህ

  • @كاميليا-م5ز
    @كاميليا-م5ز 16 днів тому +122

    ጌታዬ ላንተ ቡዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 16 днів тому +214

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ለብያችን🎉🎉🎉

    • @መዲዩቲብ
      @መዲዩቲብ 16 днів тому +4

      አልሃምዱሊላህ ሙሥሊም በመሆኔ

    • @Fatma-p7t
      @Fatma-p7t 16 днів тому +2

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @meditube4525
      @meditube4525 13 днів тому +1

      ሠለላህ አለይሂ ወሠለም

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y 11 днів тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 16 днів тому +425

    በነገራችን ላይ ካሜራ ከዘጉ ቡሃላ በጣም ብዙ ቀርቀቦ መተው ነው እየተሻሙ የበሉት😅😅

    • @Rbia-H2
      @Rbia-H2 16 днів тому +2

      😂😂😂😂😂

    • @UmMehir
      @UmMehir 16 днів тому +26

      አብዲ የስደቱ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ የሳቃችን ምንጭ

    • @SayedAhmada-gn6sj
      @SayedAhmada-gn6sj 16 днів тому +17

      ወላሂ ሥትመቸኝ😂😂😂😂❤❤❤

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 16 днів тому +11

      ጎበዝ ነክ ደረሴ

    • @poodlewoodlw
      @poodlewoodlw 16 днів тому +1

      😂😂😂

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 16 днів тому +111

    ይችን የምታነቡ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 16 днів тому +109

    የአብዱ ጨዋታ አይጠገብ የምትሉ በርቱ ወንድሜ❤❤❤❤❤ ወላሂ በጣምነዉየተዝናናሁት ደረሶች❤❤❤👍👍👍👍❤❤

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 16 днів тому +64

    ከሤቱች አብዱ ይበልጣቸዋል ማሻ አላህ
    100/1000🥰🥰🥰🥰🥰🥰ማሻ አላህ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 16 днів тому +17

    ወላሂ ምራቄን ዋጥኩኝ ድሮ የናቶቻቺን ሙያ ነበረች የገጠር ልጆች የሆናቺሁ ታዉቋታላቺሁ በጣም ትጥማለች አብዱየ አስታወሰከኝ ኢሻ አላህ ወደ ሀገሬ ስገባ ልሰራት ❤❤❤❤❤❤

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 16 днів тому +23

    አቤት አብዲ ጨዋታ እኮ ከአንተ ወዲያ ነው😂❤ ደሞ አለባበስህ ሲያምር

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c 16 днів тому +12

    አብዲ መልካም ሰው የኔ ቅን ባለሙያ ኑርልን ወንድማችን ሚፍ አንተም መልካም ሰው ነህ በአብዲ ቻናልም ቪዲዎ ልቀቁ ተጋገዙ

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    አብዲ ባለሙያነው ማሻአላህ ከሴቶቹእሱይሻላል
    የልወድም ለአሏህብየእወድሀለሁ አሏህሷሊህትዳርይወፍቅህ
    ሚፍታህ የዘመኔጀግናወጣት
    በልዱኒያአትጠገብም ወደትዳር
    ተዘወጁ ወድሞች ሸባብነታችሁን በከቱአታሳልፉት

  • @Mrfuliyou
    @Mrfuliyou 15 днів тому +7

    ሚፍታህ ጎበዝ በርታልን ይሄን ፕሮግራም በሌላ ዜጎች አይቸው ለምን የኛዎቹ አይሰሩም እያልኩ ነበር እና ሀሳብ ከውጭ ዩትዩበሮች ሀሳብ በመውሰድ ብዙ ነገር እንደአቅማችን መስራት እንችላለን ❤❤❤

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya 16 днів тому +26

    ማሻ አላህ አከታተፍ 10/10 ከመቶ ከተያዘም 100/100🎉🎉

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 16 днів тому +36

    አይ ደረሴ😂❤ማሻ አላህ ቢል አፊያ

  • @Amiwelloyewa-z5x
    @Amiwelloyewa-z5x 15 днів тому +8

    ወላሂ አብዲ አያቴን አስታወስከኝ አላህ ይርሃማት ማሻአላህ ጎበዝ ነህ ወላሂ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 16 днів тому +14

    አቤት ሞያ ዋው የቢላው አያያዝ እና ሽንኩርት አከታተፍክ አንደኛ ፍርፍሩ ደግሞ መልኩ ብቻ በቂ ነው 👍👍💞💞💞💞💞💞💞

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 16 днів тому +29

    የአብዲ ጨዋታ አይጠገብ የምትሉ በርቱ ውድ የሀገሬ ልጆች🎉🎉🎉

  • @hnah4891
    @hnah4891 11 днів тому +1

    ማሽ አላህ በል ኦ አትበል ወንድማችን ደረሳው አብዲ ማሽ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ካስብከው ድረስ

  • @MilaAli-m9t
    @MilaAli-m9t 15 днів тому +8

    አብዲ ሲያወራ አባቴን የሚመስለኝ ነገርስ😢አላህ ይጠብቃችሁ ❤

  • @ሀበሻዊት-h8g
    @ሀበሻዊት-h8g 15 днів тому +6

    ድሮውንም ደረሳ ፍትፍት ይወዳል 😂😂😂 ማሻ አላህ ቢል አፈያ በጣም ነው የሚያምረው ❤❤

    • @kabetube
      @kabetube 15 днів тому +1

      😂😂😂

  • @ሀዩነኝየሀይቋየቤተሠቦቸና

    ናፍቆኛል ፍትፍት ኢጃዛ ሀሙሥ መኸዴ እማልቀረ👌👌👌👍👍👍💕💕💕

  • @Toyba-s8d
    @Toyba-s8d 15 днів тому +4

    የደረሴ ቀልድ አይጠገብም ማሻአላ ብያለሁ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 15 днів тому +3

    አሠራር ትጠላለህ አባቴ አረረረ አብዲ የበራሁ ጀግና ኑርልን👍👌👌💪💪💪💪

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f 16 днів тому +72

    😂ማነው ኮሜንት ማንበብ እሚወድ ላይክ

    • @ፋኢዛ.ወሎ
      @ፋኢዛ.ወሎ 16 днів тому

      ውዴዋ ደምሪኝ❤

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 16 днів тому

      እኔ ቪዲዮ አላይም ኮሜንት ማንበብ ዉስጤ ነው

    • @kabetube
      @kabetube 15 днів тому

      እኔውነኛ

    • @alahwekil9789
      @alahwekil9789 12 днів тому

      እኔ ነኝ

    • @ሀዩ-05979
      @ሀዩ-05979 12 днів тому

      በርች​🎉🎉@@ፋኢዛ.ወሎ

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 16 днів тому +33

    አቤት ደረሴ አተኮ አትሥራ ከሰራህ ከልብነውየምሠራው 👏👏👏👏

  • @Hake-c7q
    @Hake-c7q 13 днів тому +1

    ማሻ አላህ አካታተፍ 10/10🎉🎉🎉🎉

  • @LouatLouat-u5b
    @LouatLouat-u5b 16 днів тому +9

    እኔ እራሱ ሽኩርት እንደዚህ አልከትፍም ዋው ነው አብዲ

  • @Sofiahassan-y8e
    @Sofiahassan-y8e 16 днів тому +2

    ማሻአላህ ቢልአፊያ ደረሳና ፍትፍት ወድም አማችናቸው ሞያብሎ ዝም የሽሮፍትፍትበልቶየሚቅ

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 16 днів тому +3

    ደረሴ አላህ የምጠቅም የምታሰደሰት ሚሰት ይሰጥህ ያረብ የሰው ልክ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح

    አብዱየ የሰፈሬ ልጅ ማሻ አላህ እጅህ ይባረክ ወንድም።

  • @ابومحمد-ق6ط
    @ابومحمد-ق6ط 16 днів тому +4

    ማሻአላ ወዲሞቻችን በርቱ❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 14 днів тому +2

    ማሻ አላህ በርቱ ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ

  • @Rahmaali-h5n
    @Rahmaali-h5n 16 днів тому +9

    አብድያለበትሁሉ ይደምቃልማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤ ሚፍቱም የልጀሥም በጣም ነውየምወዳችሁ

  • @AhmedSaid-ez6cj
    @AhmedSaid-ez6cj 12 днів тому

    አብዲ ዴረሴ ምርጥ ሰው አሏህ ይጠብቅህ

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 16 днів тому +4

    አማርኛው ደስ ሲል ልጁ ይመቸህ አቦ❤❤

  • @HalMet-v9g
    @HalMet-v9g 16 днів тому +2

    ማሽአላህ አከታተፉ ብቻ ያስደስታል።

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o 16 днів тому +4

    ማሻአሏሕ አብዴ ዛሬ አለባበሰሕ ማሻአሏሕ ጥምጣሙ ሻሉ ሹርጡ ደረሳ እንደዚሕነው የሜምረሸብህ🎉

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 15 днів тому +2

    ማሻአላህ አብድየ የኔ ባለሙያ ካረባባች ሴት ትበጣለህ ስልህ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t 16 днів тому +7

    ማሻአላህ ደረሴው ባለሙያ ነህ😂😂😂 ዘና አረከን አቦ ይመችህ አንደኛ ነህ አከታተፍህ እራሱ ያሠላም ነውው ዋውውውው😂❤❤ እጀራውም ሳዱላውም ልስልስ ያለነው አላለም ክክክ እደዛሬ ዘና ብዬ አላቅም አቦ ይመችህ 😂

  • @Mozaze
    @Mozaze 15 днів тому

    ማሽ አላህ ምግቡ እደሚጣፍጥ ሲያዩት ያስታውቃል አከታተፉ ራሱ ይለያል ይመችህ

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 16 днів тому +25

    ወላሂ አብዲኮ ፈታነው የሚረገው አይዞችሁ በረቱ

  • @SaadhSaeed
    @SaadhSaeed 12 днів тому +1

    አብዱየአሥታወስከኝእሺአመሠግናለሁደሞጫወታህ.በጣምያዝናናልወላህ.እናደግሞየገጠርንልጆችታነሳሳለህ.የገጠርልጂነኝ.አኮራኸኝ.አመሠግናለሁ.የኔወንዲም.ማሻአላህተባረከላብያለሁ.💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤ይሻአላህሀገሬስገባእሠራለሁየበላሁያክልደስአለኝበሙያህየሁላችንንም.ሙያአሣየህልንእሺ.ስደተኛዋነኝወሎየዋ.❤❤❤❤

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya 16 днів тому +7

    ደረሴ የሄደበት ተከትዬ እኔም እሄዳለው ከመዳም ቤት😍🎉

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 15 днів тому

    ደረሴ አምሮበወታል ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj 16 днів тому +13

    እኔ ግን አብዲ ሳያው በጣም ይስቀኛል😂😂😂🥰❤

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 14 днів тому +1

    ደረሳው አብዱ ሞያ እደናቱ ነው ዋውው ማሻአላህ ❤❤😂😂

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar 15 днів тому +3

    ማሻ አሏህ ደረሴ አሏሁመባሪክ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 8 днів тому +1

    ኦርጅናልወሎ፣ተሁለዴሬ፣አብዱ፣አትጥፋብንዛሬደሞማሻአላህ፣ታምራላችሁ🎉🎉

  • @Hamezya
    @Hamezya 16 днів тому +3

    ማሸአለህ አቢዲ ደረሰዉ በለሙያ ነዉ ማሸአለህ አንተ ያምታግበ ሴት ተዲለለቹ ሚፈተ ክያ ማሸአለህ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 14 днів тому

    ስታምሩ:ሚፍታህእዳትወፍር:ከዚህበላይ:ያለእድሜያስረጃል:ውፍረትወድሜ:በተረፈአብዲምጎበዝነህ:ማርያምን

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 16 днів тому +3

    ማሻአሏህ ተቢረከአሏህ ቢልአፊያ ደረሴ አንደኛ👍👍👍❤

  • @allall8995
    @allall8995 16 днів тому +2

    ወይኔ ሲያምር የምር እኔ እወዳለሁ ጎሮቤታችን ነበረች አሏህ ይዘንላት እንደዚህ ምትሰራው ስንወድላት ነበር ግን ያንተ ትንሽ ሽሮዉብ በዛ መሰልጅ እሷ ትንሽ ነው ምታደርግበት ሲጥም ሞክሩት የምሬን ነው

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 16 днів тому +4

    ሚፍታዬ ጠፍተህ ነበር ሥላየውህ ደስብሎኛል አብዲዬ ጎበዝ

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ

    መሽአላህተባረክአላህ ሞያ በአይን ይለያል እኔ ከአስረ 10/10አብዴየ ይገባሀል

  • @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
    @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 16 днів тому +4

    ሱፍ በቁምጣ ሞትኩኝ🤣🤣🤣 ደስ ስትሉ በአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ

    • @hdhdgdghdhdh2023
      @hdhdgdghdhdh2023 16 днів тому

      😂😂😂😂ያበደ ኮሚት

    • @KadjaAhmad
      @KadjaAhmad 15 днів тому

      ታቹ እንዴት ታየሽ😅

  • @rahmaumer4972
    @rahmaumer4972 16 днів тому +3

    ማሻ አሏህ ደሥ ሥትሉ ሚፍታህ ማሻ አሏህ ፈገግታህ እርጋታህ ስርአትህ ሁሉ ይማርካል

    • @ሀያትየአምባሰሏ
      @ሀያትየአምባሰሏ 16 днів тому

      በጣም ወላሂ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 15 днів тому

      በፊት ቁም ነገር የሚሰራ አይመስለኝም ነበር
      አሁን ተስተካክሏል ።እየጮኸ ነበር ቪድዎ ሲጀምር
      አሁን የማየው ሌላ ሚፍታህ ነው

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 15 днів тому +2

    ደረሰው አብዲ ወስላታ እረግቡ ይመችህ ፈት አረከኝ😂😂 🥰

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 16 днів тому +4

    ስሮጥ ተሰብሬነበር ሁለት እንቁወች ደስትላላችሁ በርቱ

  • @አልሀምዱሊሌህ
    @አልሀምዱሊሌህ 16 днів тому +2

    አብዱና ሚፍታህ መቸ ልታገቡ አስባችሁ ነው. ሁለት ፅጉር ስትቀላቅሉ ነው መሰል. ማሻአላህ ሞያ ብሎ ዝም ነው ወንድማችን ደረሴ 🎉 ሚፍታህ የኔባል ጣት ያሚያስቆረጥም ጥብስ ይሰራል ጥራውማ

  • @AmryAhmed-bq2bv
    @AmryAhmed-bq2bv 16 днів тому +5

    አብድዬ ማሻ አለሀ 10%10

    • @kbrak6565
      @kbrak6565 16 днів тому +1

      አብዱ ማሻ አላህ 10/,10

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 11 днів тому

    ማሻአላ❤ ተባረክላ❤ አብዱ ደረሳዉ

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 16 днів тому +8

    😅😅😅😅😅ደስ ስትሉ በርቱ ጎቦዞች ደረሰዉ ግን አንተን የምተገበ ሴት የዌልሽ ጠንቀቅ በይ ሰዊዮዉ በለሞየ ነዉ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Zahra-dp8hk
    @Zahra-dp8hk 15 днів тому +1

    ደረሳው በሳቅ ገደላችሁኝ ማሻአሏ ሙያ አንደኛ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 16 днів тому +4

    ማሻአሏህ በርቱ

  • @KhanKhan-dc8yo
    @KhanKhan-dc8yo 15 днів тому +2

    ደርሴ ባለበት የማይደምቅ የለም የኛ ውበታም 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shadas8410
    @shadas8410 16 днів тому +3

    ማሻአላህ ጎበዝ ነው

  • @Zaibah54Ahmad
    @Zaibah54Ahmad 15 днів тому +1

    የምር ሚፍታህ ሥነሥርአትህ ለንፂህና ያለህ ነገር በጣም ደሥ ይላል

  • @LubabaLubaba-d2o
    @LubabaLubaba-d2o 16 днів тому +5

    አብዱየ ደረሳው ምግብ አንደኝነው

  • @ToybaAhmed-r2o
    @ToybaAhmed-r2o 16 днів тому +1

    ወላሂ አብዲ በጣም ነዉ ፈታ የሚያደርገዉ እዉነት ወንዴምን ቁርጥ ከመልኩ እስከ ቀልዱ

  • @Noura-beauty
    @Noura-beauty 16 днів тому +7

    ደረሴ አመረበት😂🍂🦋💙

  • @MAades-r6b
    @MAades-r6b 11 днів тому

    አቤት ፅዳት ሺኩረት አክታተፍ ደረሴ 1ነክ ወድም አለም❤❤❤❤

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح

    አይ ሚፍታህ የፈገግታህ ነገር ይለያል ማሻ አላህ በርቱ ደስ ትላላችሁ።

  • @RahmaAhmad-kx8kc
    @RahmaAhmad-kx8kc 15 днів тому

    ያላለህ የነቢ ያለህ አትበል ወንድም ያአላህ ብቻ በቂነው የነቢ ያለህ አይባልም

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 16 днів тому +3

    ምርጡ ገበታ 😅😅😅 በሚፍታህ ቲቪ 😂😂😂

  • @fatemh-v8h
    @fatemh-v8h 14 днів тому

    ማሻኣላህ ተባርከላህ ሸህ አብዲይ

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o 16 днів тому +3

    አወ ደረሴ ልክ ነወት አሻቦ ነው

  • @FetiYouTube
    @FetiYouTube 16 днів тому +4

    ደረሴ ይሸለም

  • @TadwsSahe-s4h
    @TadwsSahe-s4h 16 днів тому +4

    አይ ደረሴ ወንድሜ ይመችህ 🤣🤣🤣

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 12 днів тому

    አብድየ እና ሙፍታህ ማሻአላህ 10/10🎉🎉❤🎉🎉👌👌👌👌👌

  • @عتيق-ث8ه
    @عتيق-ث8ه 16 днів тому +11

    ደረሴ እኮ ከከተማ ሴቶች ጋ ቢወዳደረ እጣቢውም አይደረሱ

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 14 днів тому

    ማሻ አላህ ሲታይ ያምራል ከለሩ እናመሰግናለን ደረሳው አብዲ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 16 днів тому +32

    በማግባቴ ምቀኛ ከልሆናቹ 👍😂😂 ለጋባ ነው እኳንዳስ አለሽ በሉኝ 😂😂ከሻቀሊናት ወዳ መዳምነት ልቃየር ነው ✈😂😂😜

    • @Fafi-pv1kv
      @Fafi-pv1kv 16 днів тому

      Mebruk

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 16 днів тому

      ክክ፥መብሩክ፥እንኳን፥ለዚህክብር፥እምበቃሽ፥ያማር፥የሰመር፥ትዳር፥ያርግልሽ፥እህት

    • @MonaayalewuAyayalewu
      @MonaayalewuAyayalewu 16 днів тому

      መብሩክ❤❤

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 16 днів тому

      ይመችሽ ❤❤❤❤

    • @hayath9033
      @hayath9033 16 днів тому

      መብሩክ

  • @አልሀዱሊላህአላኩሊአሀልM

    አብዱየ በጣም እወድሀለሁ መልካም ወድምነህ 🎉🎉🎉

  • @JawanAabaul
    @JawanAabaul 16 днів тому +7

    ቀጣይ ሶፊየ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 13 днів тому +1

    አብዲ ግን አግብቷልደ ንገሩኝ ካላገባ😅😅ፍትፍት መስራት ስለሚችል😅

  • @Mariam-od7zc
    @Mariam-od7zc 16 днів тому +7

    አቤ ወሬ መጣፈጥ የቃልቻው

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f 16 днів тому +5

    ሽኩርቱን ሲከትፍ ተሳቀኩ 😮

  • @Ethioteub
    @Ethioteub 13 днів тому

    ማሻ አላህ ደረሳው አብዲ ባለሙያ ነህ ሚታህ ሙቤንም ጋብዘው🎉🎉

  • @umuyuser-1
    @umuyuser-1 16 днів тому +17

    አብዲ ሙያ 1ኛ የምትሉ

  • @DaamPhone-tz2rn
    @DaamPhone-tz2rn 16 днів тому +1

    .ከከከከከከከ ወዲሞቸ,ማሻአላህ,ፈገግአረጋቺሁን,

  • @hanan-c4k
    @hanan-c4k 16 днів тому +3

    ወላሂ በጣም ነዉ የተዝናናሁት ደረሶች ተኮለኝች ናቸዉ❤❤❤

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt 16 днів тому +2

    ጎበዝ ነው መሻአላህ 👌👌

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 16 днів тому +9

    ሴቶችን ጨርስህ ወደ ወዶቹ ገባህ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeseretMeseret-ys4uk
    @MeseretMeseret-ys4uk 13 днів тому

    የሥታዊቀል ጎበዝ ነዉ

  • @sssssssssuuuuu
    @sssssssssuuuuu 16 днів тому +3

    አይ ደረሳው😂😂😂😂😂

  • @Waskan-l4s
    @Waskan-l4s 15 днів тому

    አሚን

  • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
    @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 16 днів тому +2

    ሁለትአዝጎችእደውስወዳቸውእኮ

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 16 днів тому +2

    100/100መሸአላህምንምአይወጣለትም ወሎየው

  • @Fauziya-d9y
    @Fauziya-d9y 16 днів тому +3

    አብዱ ያለበት ሁሉ ይደምቃል አብዱ የሳቄ ምጭ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hnah4891
    @hnah4891 11 днів тому

    300'000 እንድትገባ ምኞቴ ነው አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ