ለዘር ብሎ ሰው መግደል አሮጊት መድፈር | ዘረኛ አትሁኑ! | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun Wake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 4 місяці тому +1

    በዘር በቋንቋ እንዸዚህ ተለያይተን እርስ በርርስ ስንጫረስ ለፈጠረን አምላክ እዚህ ላደረስን አምላክ ለሥም አጠራሩ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን እና ከታላቁ ትዕዛዛቱ መሃል አትጝደል ወንዽምህን እንደ እራስህ ውደድ ያለውን ስንሽር እንደው ምን ይለን ቸሩ ልዑል እግዚአብሔር እቤቱ ስለ ኢትዮጵያ ዝም አትበል በቃ በለን የጥንቱን የቅደሳን ልጆችህን ዘመን እንዸ ይቕርታና ምህረት ትመልስልን ዘንዽ ቅዱስ ፍቃዽህ ይሁን❤🎉

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 4 місяці тому +1

    ሰዉነትን የሚታስቀድሙ የኦሮሞ ጫዋ የሆነችሁ ኢትዮጵያዉያን ታወለጆች አለህ ይጠብቃችሁ።

  • @thomaswolde5584
    @thomaswolde5584 4 місяці тому +1

    ወንድሜ ፈጣሪ እውነቱን ለማጋለጥ እድሉን ስለሰጠህ ምስጋና ይድረሰው ወንድሜ ለስራ ፈጣሪ ይባርክህ በርታ

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 4 місяці тому +1

    መምሕራችን እናመሰግንዏታለን ሁልግዜ ወደልብናችን እንዽንመለስ የሚያሳስብ የሚመክር መልካም ሰዏችን ያብዛልን ያኑርልን

  • @AfeworkWoldmariam
    @AfeworkWoldmariam 4 місяці тому +1

    Even thou you are not created to live for ever, but your advice and your teaching are everlasting.no one in Ethiopia far sighted as you do.Long live a person as wise as member fantahune wake.

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥልን ጆሮ ያለው ይስማ ነው

  • @SamuelMulugeta-d3u
    @SamuelMulugeta-d3u 4 місяці тому

    መድኃኔዓለም፡ይቅደምሎት፡ብዙ፡ሰው፡እየቀየሩ፡ነው፡በፍፁም፡እንዳያፈገፍጉ፡እንዳያቋርጡ።

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 4 місяці тому

    መምህር ፋንታውን ዋቄ እውነተኛ ስው ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘርክ ይባርክ በጣም ነው የምወድክ እውነተኛ ስው በጠፍበት ዘመን አንተ ግን ማንንም ሳትፈራ. በመናግርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት መናገር በዚህ ዘመን እሳት እንደመጨበጥ ነው አንተ ግን ለነብስክ ሳትሳሳ እውነት. ተናጋሪ ስል ሆንክ እግዚአብሔር ዪጠብቅክ

  • @behailukibret809
    @behailukibret809 4 місяці тому

    እድሜና ይሰጥዎ የኔ መምህር ቃልዎ የማይጠገብ ይህን ቃሎን የሰማ ዘረኛ ምን ሆኜ ነው ዘረኛ የሆንኩት ብሎ ወደ ራሱ እንደሚመለስ ተሰፉ አለኝ

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 4 місяці тому

    ቀል የለኝም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ለእኛም ማስተዋሉንይስጠን ይሕንሁሉ ድካም ፍሬ ውን ለማየት የብቃወት

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 4 місяці тому

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ጤንነት ይስጥልን። እኔም በአንድ ምሽት ሁሉንም ሰማሁት። ጸጋ ያልብስዎት መ ም ሕ ር።

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 4 місяці тому

    መ/እ ፍንታውን ዋቄ በውለት የተሰይፍ ሰይፍ ውልግዜ ለቤተክርስቲያን እመምክን እግዚአብሔር ይቁጠርልን ለመናገር ሰላንተ ከባድ ነው ብቻ በርታ የቤተክርስቲያን አምላክ ይፈርዳል እኛም ደንዝዘናል

  • @techawatch
    @techawatch 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።ሰው በሀይማኖት በጥምቀት ልጅነት አንድ ከሆነ እህትና ወንድም ነው።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 4 місяці тому

    Thanks 🙏 for your efforts, may The Almighty God open our hearts,minds and eyes to follow His commandments!? Since we are against God's teachings!?

  • @azeblib3521
    @azeblib3521 4 місяці тому

    Is there anyone else othered by the blinking of the screen? Please remove it. Some of us can't focus on the content of the video. Thank you

  • @tesfayebedane4164
    @tesfayebedane4164 4 місяці тому

    ዘረኛ አትሁኑ እውነት, የሀይማኖት ጽንፈኝነትስ? ከኦርቶዶክስ ውጪ ያለን ሁሉ መጥላትስ ተገቢ ነው መምህር በተለይ ፕሮቴስታንትን ?

    • @abellAluminum
      @abellAluminum 4 місяці тому

      እውነትን መከተል ዘረኝነት ካስባለ ድብን ያልን ዘረኞች ነን
      ጴንጤ የፈላስፎች የ ድምር ዉጤት እንጂ ሃይማኖት አይደለም
      ሁሌም ደሞ እኛ እናውቃለን አሁን ነቃን ሲሉ የሚጀምሩት ሃይማኖት ከመካድ ነው
      ልክ ሰይጣን እንዳደረገው

  • @aemi576
    @aemi576 4 місяці тому

    Kale hiwet yasemah. Egzihabher edmena tena ysth

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 4 місяці тому

    Thanks for teaching the truth. !!!!!

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 4 місяці тому +2

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ልብ ላለው ፣ህሊና ለተሰጠው ፣አእምሮው በትክክል ለሚሰራ ኦርቶዶስሳዊ ብቻም ሳይሆን ሰው የሆነ ፍጡር ሁሉ ሊያደምጠው ብቻ ሳይሆን ሊኖረው የሚገባ ዕፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው "ቃለ ሕይወት ያሰማልን ነው የምንለው "እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን " ተክለ ጻድቅ መብረቁ ነኝ ።

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 4 місяці тому

    Good job memhit