ታዳሚውን ያስደነገጡት ዳግማዊ ምንልክ ከተሻገር ጣሰው ጋር! Ethiopia |EyohaMedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

КОМЕНТАРІ • 181

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 3 роки тому +23

    ቁርጥ ምኒሊክን የምኒሊክ ምትክ ይሆኑናል ጤናና እድሜ ይስጦት በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
    @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 роки тому +20

    ወይኔ በጣም ይመሳሰላሉ
    ዋውውውው እንኳን አደረሳችሁ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому +9

    መታደል ነው ማርያምን በእሳቸው መመሣሠል እንኳን ለአድዋ ድል ባሕልበሰላምአደረሣቹሕ

  • @ameyoutube6762
    @ameyoutube6762 3 роки тому +43

    ምኒሊክ ጥቁር ሰው ደስስስ ትላላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላዓለም ትኑር።

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    ክብር ለአባቶቻችን ይሁንልን።ውይ በስመአብ በጣም ይመሳሰላሉ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 роки тому +18

    ዋዉ እዴት ደስ ትላላችሁ ሲያምርባችሁ❤

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 3 роки тому +16

    ኢትዮጵያዊነት ውብት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiwotberehanu8391
    @hiwotberehanu8391 3 роки тому +2

    ዉይይይ እምዬ ምኒልክ የትዮጵያ ጀግና እሳቸውን መምሰል መታደል ነው

  • @እግዚአብሔርሀይላችንነው

    ተባረክ ወንድሜ

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 3 роки тому +19

    ምናልባት ዝምድና ይኖራቸዋል ይገርማ ይመሳሰላሉ።

  • @uaeue2784
    @uaeue2784 3 роки тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደርስን አዎ በጣምነው የሚመሣሠሉት🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍

  • @ኤልሲየልጇናፋቄ
    @ኤልሲየልጇናፋቄ 3 роки тому +21

    ዲስ ላይክ የምታደርጉት ስልካችሁን ገልብጣችሁ ምሆን አለበት ተሻገር ፈጣሪ ይባርክህ የደብረብረሀን ልጆች ሀገራችንን ማልማት አለብን እደታሬኳ አይደለችም ዝግይታለች ትልቅ ሀገር መሆን አለባት

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 3 роки тому +1

      የአሀገር ፍቅር የለላቸው ናቸው ዲስላክ ሚያረጎ

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 3 роки тому

      ትክክለ አሳቅሺኘ ግን ስልካቺሁን ገልብታቺሁ ያልሺው😃 😘👍

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 3 роки тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ ክብር ይገባቸዋል ለአባቶቻችን አገራችንን ላስከበሩልን እውነትም እምዬ ሚልክን ይመስላሉ ሲገርም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪❤

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 роки тому +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እኩንም አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ጠላት ይጥፉ

  • @mumuna1987
    @mumuna1987 3 роки тому +5

    _ለመላው ለደብረብርሀን ወጣቶች በሙሉ
    _እንኳን ለአድዋ በአል አደረሳቹ
    _ይህንን በአልስናከብር
    _ከፖለቲኳ ከኮሮናባይረስ
    _ከዚህ አለም የሚጠፋበት በአልያርግልን።

  • @አፀደ
    @አፀደ 3 роки тому +15

    ዋው በጣም ደስስስ ይላል እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 роки тому

    በጣም ታምራላችሁ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ ተሻገረ ጣሰው እናመሰግናለን 💖💖💖💖💖

  • @geez2115
    @geez2115 3 роки тому +2

    የእግዝያብሔር ድንቅ ስራ እምሳያ እምዬ ምንሊክ,ዘርህ ይብዛ ዛሬ መላው አፍሪካ ኩራት ይሰማዋል።

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ233
    @እጠበኝቆሽሻለሁ233 3 роки тому +11

    ምኒሊክ ጥቁር ሰው
    ምኒሊክ ጥቁር ሰው
    ሃገራችን ኢትዮጵያ ሃገራችን ኢትዮጵያ እናት ሃገራችን እማማ ኢትዮጵያ ክፉ አይካሽ💚💛❤️

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 3 роки тому +10

    የዛሬ አመት እኔም አድዋ። እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 роки тому +1

    💚💛❤ይሄን ያደረገው እግዚአብሔርነውና ክብር ይግባው ክብር ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ኢትዮጵያን ከዎራሪውና ታሪክ አፍራሹ ጣሊያን ታደገው ለኛ ለልጆቻቸው ላዎረሱንና እንዳንለያይ በፍቅር ሰንሰለት ላስተሳሰሩን ጀግኖች አባቶቻችን ክብርና ምስጋና ይሁንልን።

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 3 роки тому +1

    We love you all yes protect your country from the enemy banda the hero king minilik

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 3 роки тому +4

    በጌታ የምር ሚኒሊክን ነዉ የሚመስሉት😍♥
    ኢትዬጵያ የጠላሽ ይጠላ💚💛♥

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 3 роки тому +8

    አፄ ምኒልክ ተመልሰዋል 💚💛❤በጣም ይመሳሰላሉ

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 3 роки тому +10

    ምኒሊክ ጥቁር ሰው ከምዬ ምኒሊክ ጋር ክበር እቻን ውብ ኢትዮጵያዊ ላሰርከቡን ጀግና💚💛❤ 💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 роки тому

    ክብር ለአደዎ ጀግኖች እናመስግናለን

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 3 роки тому +1

    ተሻገር ምርጥሰዉ አድናቂህነኝ

  • @edenwondu1
    @edenwondu1 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያንኖች እንኳን ለአደዋ ድል በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!!
    💚💛❤ እምዬ ሚኒሊክ የጥቁር ህዝብ ፈር ቀዳጅ አንበሳ💪🏽💪🏽 እውነትም እኚህ አባታችን ቁርጥ አፄ ሚኒሊክን ነው የሚመስሉት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጦት እመኛለሁ🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +12

    የጥቁር ፈርጥ እምዬ ምኒልክ
    ☝️🥰🥰💪💪💪💪

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 3 роки тому +1

    💚💛❤🤗🤗Ante lij gobez interviwer nek....we thank you for showing us Minilik look alike!!

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv 3 роки тому +1

    እልልልልልልይህነገር እምየ ሚኒሊክ ዘራቸው ተገኝ ደስብሎኛል💋💋

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 роки тому +4

    ምኒልክ ጥቁር ሰው ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው 💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @ef6079
    @ef6079 3 роки тому

    ባባቶቻችን ደምም እምዬ ምንሊክ ክብር ተመለሰልን እድሜ ለአብያችን 🟢🟡🔴😷😷😷😷😷

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 3 роки тому +2

    የሰው አምሳያ አይጠፋም ይባላል ለካ እውነት ነው በጣም ይመሳሰላሉ ቁጭ አጼ ምኒሊክን👍👍👍

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 3 роки тому +4

    Woow it's so beautiful thank you guys. Teshager Tasewo

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +4

    እዉነቶም እምዬ ሚኒሊክን ነዉ እሚመስሉት አሉ እንድ 💚💛❤💪😍😍😍😍😍👌

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 3 роки тому +12

    ምኒልክ ጥቁር ስው! ቁርጥ እምዬ ምኒልክን የሚመስሎ ስው ይገርማል

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት

    የኔ አባት ይመሳሰላሉ እድሜዉን ያርዝሙልወት

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 роки тому +1

    እመሰግናለን

  • @ወለተኪዳን-ወ4ዠ
    @ወለተኪዳን-ወ4ዠ 3 роки тому +3

    ምኒልክ ጥቁር ሰው ዋውውውው 💚💛❤👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌹🌹❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 роки тому +1

    ሰላማችሁን ያብዛልኝ

  • @metea5332
    @metea5332 3 роки тому

    I am proud it❤️ 🎇🎆🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌅🌅🌅🌅🌅 God bless Ethiopa ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hanagirma8568
    @hanagirma8568 3 роки тому +10

    እምዬሚኒሊክ.የነፃነት.አባት.ወይየሰው.መመሳሰል.ሲገርም.ቁጭ.አምዬሚኒሊክን.ደስይላል💚💛❤💪💪💪💪

  • @kaltessema2787
    @kaltessema2787 3 роки тому +9

    አረ በርቱ ታሪክ ሊያጠፉ ተነስተዋል

  • @bmobile4450
    @bmobile4450 3 роки тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 3 роки тому +8

    ውይኔ ይመስላን። እፍፍ

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑርልን
    ኢትዮጵያዬ ት ቅደምልን
    ከኢትዮጵያዬጋ ምንግዜም ወደፊትትት✊✊✊✊
    ኢትዮጵያ ትቅደም በክፉ የሚያያት ጠላቷ ይውደምምምምም

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 3 роки тому

    ወይ መመሳሰል ደስ ስትሉ እምዬ ሚኒሊክ !!

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 роки тому +2

    ከዘረኝነት የፀዳ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሆኖ መኖር እንዴት ደስ ይላል

  • @adu319
    @adu319 3 роки тому +1

    Thanks for Etiopian.

  • @wok-1112
    @wok-1112 3 роки тому +7

    ደብረ ብር አን የጀግናዉአገር ሰሪቲ
    ጫጫ የፍቅር አገር ዉድድ ነዉ የማረጋችሁ
    ሸዋ ከተነሳ እሳት ነዉ በአገሩ ድርድር አያዉቅም።

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 3 роки тому +2

    በጣም. ደስ. የሚልን. ነው

  • @madib6505
    @madib6505 3 роки тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 роки тому

    አቦ ይመቻችን ያባቶቻችን ልጂች ❤❤❤💖💖💖💐💐💐💙💙💙💙💙

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 3 роки тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ

    እረ መመሣሠል ጎድ እኮ ነው እምየ ኮራቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @abz8493
    @abz8493 3 роки тому

    👌👌👌
    ከዓመታት በፊት እንዲህ ስል ስንኝ ቋጥሬ ነበር።
    የዚህ ግጥም መነሻም አቶ ተፈሪ አለሙ በአንድ ወቅት "ቋሚ ሰው ተናገር" በሚል ርዕስ ላቀረቡት ግጥም የተሰጠ ምላሽ ነው።
    በወቅቱ በማዳምጥው ግጥምና በምስል ተደገፎ ይቀርብ በነበረው ማስረጃ ከሚገባው በላይ ልቤ ለሰማዕታቱ ክፉኛ ደምቷል። እንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥ ስሆን ደግሞ መጫር እወዳለሁ።
    ከአክብሮት ጋር።
    **************
    ምን ቋሚ ሰው አለ
    ★★★★★★★
    ገበየሁ አባቴ፣ አዎን ብለህ ነበር
    ቋሚ ሰው፣ ተናገር
    ጀብዴን፣ ለአለም አብስር
    ክንዴ እንደሰበረ፣ የሞሶሌንን ቅጥር
    በአጭር እንደቀጨ፣ የእብሪተኛን ሚስጥር
    በደስታ እንደሰጠሁ፣ አጥንትና ደሜን ለኢትዮጵያ ክብር።
    ገበየሁ አባቴ፣ በአውነት ነው የምልህ
    እንዳንተ ፍላጎት፣ ልክ እንደ ምኞትህ
    ምንም ቋሚ የለ
    በአባላጌ ጋራ፣ በአድዋ የዋለ
    ጀብድህን ሊደግመው፣ በአፅምህ የማለ
    አደራ ያልከውን፣ ታሪክህን ሚጠብቅ
    መች ቋሚ ተገኝቶ፣ ቃልህን አድምጦ፣ በገድልህ ሚደምቅ
    ግን በተቃራኒው፣ አጥንትና ደምክን በአንድ ላይ ቀይጦ
    ሌላ ደም ሚያስከፍል፣ ቃላቶችን መርጦ
    በረቀቀ ዘዴ፣ አገር ቆርጦ ሽጦ
    ደግሞ በላዩ ላይ፣ ወደብ የሚመርቅ
    ለምን ባይ ጠያቂን፣ ወገን ሚያሸማቀቅ
    በምስጋና ፋንታ፣ ከርቸሌ ሚያማቅቅ
    ገድልህን አጥቁሮ፣ ህገመንግስት ሚያረቅ
    አገር በቁም አስሮ፣ በጎሳና በጎጥ፣ በሴራ ሚራቀቅ
    በስርቆት በአፈናው፣ በአድሎው ሚመፃደቅ
    ከጣና በለስ ትልም፣ ከዕራይ የሚያራርቅ
    እርኩስ መንፈስ በቅሎ፣ የደምህን ወጤት፣ ባንዲራን የሚል ጨርቅ
    እንኳን በክብር ሞትክ፣ ይህንን ጉድ ሳታይ
    የሀገርክን መቸብቸብ፣ የታሪክህን መጉደፍ፣ በአብራክህ ክፋይ።
    ገበየሁ አባቴ፣ ምን ቋሚ ሰው አለ
    እንዳንተ አባላጌ፣ በአድዋ የዋለ
    ገድልህን ሊደግመው፣ በስምህ የማለ
    በሚያሳዝን መልኩ፣ ቴዎድሮስ ዮሃንስ፣ ሚኒሊክ እመየን
    ዘራይና እና አብዲሳ፣ አቢቹ በላይን
    ብዙ ሰማዕታት፣ እንዳንተ እንቁዎችን
    ነፍጠኛ በማለት፣ ሚያጎድፍ ገድላችሁን
    የሀገር መጥፎ ህመም፣ ከፋፋይ ታቅፈን
    ቋሚ ሰው የት ይገኝ፣ ዘካሪ ታሪክን
    ጠባብ ትምክተኛ፣ ፊውዳል ሳይባል፣ ሚያነሳ ስምህን።
    ገበየሁ አባቴ፣ ምን ቋሚ ሰው አለ
    እንዳንተ አባላጌ፣ በማይጨው የዋለ
    ሂድ ንገር ያልከውን፣ ሚመሰክር ገድልህን
    አደራ ያልከውን፣ የጠበቀ ቃልክን
    በእውነት ነው ምልህ
    ዛሬ ላይ አላይም፣ የማለ በስምህ።
    በሚያሳፍር መልኩ፣ ጥላቻን የሚሰብክ
    ለዜጋው ማይራራ፣ ለባህድ ሚብረከረክ
    የጎጥ ዛር አጓርቶ፣ ግዑዝ ወንበር ሚያመልክ
    በብሄር ከበሮ፣ በክልል ጥሩንባ
    ናላችንን ሚያዞር፣ በነጋ በጠባ
    አፅምህን ወሮታል፣ ከፋሽሽት ሚስጥሮ
    በጊዚያዊ ስልጣን፣ በባህድ ዶላር ሰክሮ
    ወገን በቃኝ እሰኪል፣ አንገት ደፍቶ ኑሮ
    በክብር እስኪቀብርህ፣ ቋሚ ዘራፍ እስኪል፣ በዋይተህ ተማሮ።
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    መታሰቢያነቱ: በህይወት ላሉ እንዲሁም ለአርበኛ ገበየሁ ጎራው፣ ለዮፍታሔ ንጉሤ እና ለሌሎችም አፅማቸው በታሪክ ጉዶች ከተቀበረበት ተቆፍሮ ወጥቶ ለአመታት በአልባሌ ሁኔታ ለተንከራተተ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ሰማዕታት።
    ★★★★★★★★★
    ዛሬ ደግሞ እንዲህ ስንኝ ቋጨሁ።
    **************************
    ትውልድ ይታየኛል
    ★************
    ወጣት፣ ይታየኛል
    ቄሮ፣ ይታየኛል
    ፋኖ ይታየኛል
    ኮበሌ፣ ይታየኛል
    ዘርማ አለሁ፣ ይለኛል።
    በአንድ ለአምስት ሴራ፣ ሲመሽ የባተተ
    ለትህነግ ያልሸሸ፣ አልሞ ያልሳተ
    ጉግሰኛ ለመሆን፣ ነጭ ፈረስ የሻተ
    ትውልድ ይታየኛል፣ የተዛባ ታሪክ፣ የተተረከለት
    ለቅድመ አያቶቹ፣ አድዋ ለቀሩት
    በቁጨት የሚበግን፣ እውነቱን ደርሶበት
    አዎ! በሃሳብ ይነጉዳል
    በሲቃ፣ ይዋጣል
    ለሰሜን ዕዝ ጀግና፣ ለማይካድራ ንፁሃን፣ ከልቡ ይቆጫል
    ደማቸውን ሊያብስ፣ ገድላቸውን ሊደግም፣ ቃል ኪዳን ይገባል።
    አዎ! ቄሮ ይታየኛል
    ፋኖ ይታየኛል
    ኮበሌ ይታየኛል
    ዘርማ ይጠራኛል
    ነብሮ አለሁ ይለኛል።
    ማንነቱ የገባው፣ ወጣት ትኩስ ሃይል
    ጥቁር ሰውን ሚያዜም፣ አንዲት ኢትዮጵያ የሚል
    ከጠበኩት በላይ፣ ትዉልድ ይታየኛል
    ፍቅር ያሸንፋል፣ ኢትዮጵያ ቤቴ ሚል
    ብረት ሳያነሳ፣ ሴራ እያከሸፈ የተቀዳጀ ድል
    ጥበት ተጠይፎ፣ ዜግነትን ሚሰብክ
    ለእኩይ ለጉግማንጉግ፣ የማይበረከክ
    በኢትዮጵያዊነቱ ፀንቶ፣ አይዞህ ወንድሜ ሚል
    ልክ እንደ አንደበቱ፣ አነጣጥሮ ሚጥል
    የአሎሌን መርዝ ነቅሎ፣ በርግብ የታጀበ ዘንባባ ሚተክል
    ጎጠኝነት ይወደም፣ አንድ ኢትዮጵያ የሚል።
    ********************
    ክብር ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ቅድመ አያቶቻችን ለመከላከያ ሰራዊትና ሚሊሻ፣ ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ በባዶ ስድስት ማሰቃያ እስርቤቶችና ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና ያላግባብ በእስር ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች።
    አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!!
    ዔልፋዖስ ኒቐሥ

  • @raheelworku2916
    @raheelworku2916 3 роки тому +11

    ሚኒሊክጥቁርስውኩራት ።

  • @hanna8382
    @hanna8382 3 роки тому

    ዋው ውብ ኢትዮፕያኖች ጀግኖችዬ

  • @ምሳየእትዮጵያ
    @ምሳየእትዮጵያ 3 роки тому +2

    ደብረብረሀን❤️

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 3 роки тому +7

    ተሻገርዬ አንተ ቁምነገረኛ ነህ አገር ወዳድ የታሪክ ሰው

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew8244 3 роки тому

    ኢትዮጵያ አገሬችን👍💪🇬🇳

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 3 роки тому +3

    Ende weyyye dese yelalu.God bless you all

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd9837 3 роки тому +1

    ኢቶጵያንና ለዘላለም ትሩ

  • @tegestenegashe6716
    @tegestenegashe6716 3 роки тому +7

    ክክክክ ሚኒልክ መቃብር ፈንቅለው ወጡ ናቸው ብለው ቄሮወች እንዳይገሏቸው ጥንቃቂ ይድረግ ዘንዲሮ የታሪክ አተላወች አልችለው ብለዋል

    • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
      @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 3 роки тому +1

      ክክክክክ እውነትሽ ነው

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 3 роки тому +2

      ትክክክ ነሽ ውዴ እኳን ስሙ ተነስቶ እደውም በህልማቸው እየመጣ ተቸግረዋል የታሪክ አተላዎች

    • @tegestenegashe6716
      @tegestenegashe6716 3 роки тому +1

      @@lubabalubaba6703 ታሪክ ሰርቶ ለትውለዳቸው ማቆዬት እና ማስተላለፍ የተሳናቸው የታሪክ አተላወች የበታችነት ስሚት እያሰቃያቸው እምዬ ሚኒልክን ከአድዋ ድል ላይ ለማስወጣት እዬተፈራገጡ ነዉ እና ይህን እንድማዬት አሳፋሪ ስራ ምን አለ ጭራሽ አብይ አህመድ የአድዋን ድል ታሪክ የሰራ ነዉ ብለው በባነር ለጥፈው እንድማዬት አሳፋሪ እና አይንን ባወጣ መልኩ ታሬክን የመቀማት አባዜ የተጠናወታቸውን እንድማዬት እኔ ለነሱ አፈርኩ

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 3 роки тому +2

      @@tegestenegashe6716 ኧረ እኔም አፍሬ አሁ አተላዎች

    • @ኢትዩጲያሐገራችን
      @ኢትዩጲያሐገራችን 3 роки тому +1

      ክክክክክክ ይገርማል

  • @makimaky9312
    @makimaky9312 3 роки тому

    ወይ ጉድ መርኬ ቁርጥ ሚኒሊክን ነው የምትመስለው እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @ቅድስትየተዋህዶልጂ

    እውነትም ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ቁርጥ ይገርማል

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ምናለ የድሮው ዘመን ቢመለስ

  • @ደነባሸዋ
    @ደነባሸዋ 3 роки тому +10

    ይሄ ሰውዬ ሚኑልክ ይመስላል

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 3 роки тому +1

    They look like 💚💛❤💪👍

  • @helenasnakew1083
    @helenasnakew1083 3 роки тому

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ሁሌም በኢትዮጵያዊነቴ አኮራለሁ ።🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 3 роки тому +1

    Egnih des yemilu sewye menilik n quch 💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ

    እምዬ ምኒልክ ነው የሚመስለው
    እሚገርም ነው ደስስስስስስስ ሲል

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 роки тому +5

    ቤተሰብ ይሆናሉ ብየ አስባለሁ

  • @danielmohamed6562
    @danielmohamed6562 3 роки тому

    Good job Alesha 👏👍👌🙌

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 роки тому +15

    ሚኒሊክ ጥቁር ሰው

  • @hellugio1571
    @hellugio1571 3 роки тому +7

    ምነው አንተ ተሻገር የባህል ልብስ ያለበስከው ለምንድን ነው ቢያንስ እንኳዋን የባህል ቲሸርት ባህሉ አንተን አይወክልም እንዴ?

  • @aerialamarkos7169
    @aerialamarkos7169 3 роки тому +2

    እምይን ምንልይክንበአካል ያየሁ መሰለኝ ይገርማል

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    እምየ ምኒሊክ የነፃነት አርማችን የጥቁሮች መመኪያ ♥♥♥
    በእወነት ለዚች ቅድስት ሀገር በፍቅር አንድ አድርጎ የሚያስቸዳድራትን ምኒሊክ ሳልሳዊን እግዚአብሔር ይስጠን
    የሰውየው መመሳሰል ይገርማል ሆሆ ክፉ አይንካዎት አባቴ

  • @መሲየማርያምልጅነኝ
    @መሲየማርያምልጅነኝ 3 роки тому +3

    ምኒሊክ ጥቁር ሰዉ በጣም ነው የሚመሣሰሉት

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 роки тому

    ወይኔ ይመስላል እምየ ሚነልክ ጀግናው

  • @destapark609
    @destapark609 3 роки тому

    ደስሲሉ

  • @abz8493
    @abz8493 3 роки тому +1

    ✊ ተው ተ -መለስ ✊
    ★★★★ ★★★★★
    ወንድማለም፣ ወንድማለም
    ተው ተመለስ፣ አካሄድህ ቅን አይደለም
    እኩይ ሴራህ፣ ለኛ አይበጅም
    እንደ ትረካህ፣ ይህ ታሪክ የኛ አይደለም
    ባሜስጣሪው አንደበትህ፣ ስብዕናህ አይደረጅም
    በሽረባህ፣ ሰላም ጤናህ ላይለመልም
    ቂም በቀሉን፣ ምትኖረውን
    ያልኖርከውን፣ ያልኖርነውን
    የጎጥ እብደት፣ ክፍፍሉን
    ዘመን ትውልድ፣ የናቀውን
    ተወውና፣ ጥላቻውን
    እንደ ጥንቱ፣ በአንድ አስበን
    ደጋ ወርደን፣ ቆላ ወጥተን
    ደቦ ገብተን፣ ጥማድ አርሰን
    ፀበል ቡና፣ ተጠራርተን
    ሲጎልብን፣ ተበዳድረን
    ለቸገረው፣ እቁብ ጥለን
    ልጅክን ለልጀ፣ ተባብለን
    በሰርጋቸው፣ በአንድ ጨፍረን
    በድር ለቅሶው፣ ተሰባስበን
    እኔ ስሞት፣ አፈር ስሆን
    በአንድ ያጣላል፣ ተማምለን
    በእጅህ በእጀ፣ ተጎራርሰን
    እንዳልኖርን፣ ተጎራብተን
    እባክህ ወዳጀ፣ ተው ተለምን
    ያልሆነውን፣ ማንሆነውን
    እየቦተለክ፣ ጥላቻህን
    መሰሪ፣ ትርክትህን
    አፈናቃይ፣ አጀንዳህን
    ጧሪ ቀባሪ፣ አታሳጣን
    አቡነ ሚጥሮስ፣ ፃዲቅ ይሁን
    ዘራይ የተረሳው፣ ስሙ ይግነን
    በአፄዎች ምለህ፣ ሶላቶ ይዘን
    ትውልድ ይወቅ፣ ገድላቸውን
    የአሉላ አብዲሳ፣ የበላይን
    የእልፍ አልዕፍ፣ ሰማዕታትን
    የእምየን አጋር፣ የጣይቱን
    ድንቅ ምክር፣ ስራቸውን
    በቅን አንሳው፣ ስማቸውን
    ዜጋ ይውረስ፣ ግብራቸውን
    በቀስተ ደመናው፣ ተመስለን
    የነፃነት፣ ተምሳሌ ሁነን
    በባንዲራው፣ አሸብርቀን
    በየዝክሩ፣ አምረን ደምቀን
    አለም ፈዞ፣ አንዳላየን
    ወዳጀ ተው፣ ተለመን
    በጎጥ በብሄር፣ አትከልለን
    በእኩይ ሴራህ፣ አትከፋፍለን
    በእስተርጅና፣ አትለያየን
    በዕቡ ጦረህ፣ አትስበቀን።
    ፣፣፣፣፣ ፣፣፣፣፣፣፣ ፣።።።።።
    ✊ አይዞን ✊
    ★★★★★
    ውዴነሽ፣ ስለ እውነት ጥሪት ሃብቴ
    በንዋይ ማላገኝሽ፣ ኢትዮጵያዊ ማንነቴ
    እንደ ሃገራት፣ ሚደርሱብሽ ስንክሳሮች
    የጎርፍ ማዕበል፣ ጠኔ ጣሮች
    እርምጃሽን የሚገቱ፣ እንቅፋቶች
    ከፍቅርሽ ማያሸሹኝ፣ ህልም ገች እንክርዳዶች
    ደራሽ እንጂ፣ ቋሚ አይደሉም ስናድሮች
    እናም እናት ዓለም፣ መቀነትሽን ጠበቅ አርገሽ
    ተስፋሽን ከተስፋየ፣ አዋህደሽ
    አይዞህ በይኝ፣ አይዞሽ ስልሽ
    ይሰምር ዘንድ፣ ዕልውናሽ
    የማልመው ህልም ውጥኔ፣ ልዕቅናሽ
    *************************
    ቀኘን እንዳትረሳት
    ★★★★★★
    ቴወድሮስ፣ ከገብርየ
    ገብርየ፣ ከዮሃንስ
    ዮሃንስ፣ ከአሉላ
    አሉላ፣ ከሚኒሊክ
    ሚኒሊክ፣ ከባልቻ
    ባልቻ፣ ከአቢቾ
    አቢቾ፣ ከበላይ
    በላይ፣ ከአብዲሳ
    አብዲሳ፣ ከዘራይ
    ጌዜ እና ወቅት ፈቅዶ፣ ተገናኝተው ከላይ
    ድንገት ተመልክተው፣ የግዛቷን ጥበት
    የውበቷን ማነስ፣ የአንገቷን መቀላት
    ምን ነካት አገሬን፣ ምን ወራሪ ያዛት
    እየተባባሉ፣ ተክዘው ተጨንቀው፣ በሃዘን እያዪት
    ለሀገሬ ከሆነ፣ ይሁን መበደሌ፣ የሚለውን ዘፈን፣ ሲሰሙ ከርቀት
    የህዝቡን እልልታ፣ በጥሞና አድምጠው የግጥሙን መልዕክት
    ሌላ የውስጥ ባንዳ፣ የራስ ቢሆን እንጅ፣ እንዲህ ሚዘምበት
    ከእኛ ያልተማረ፣ የዘመን ሙሰኛ፣ የኛው ጉድ ነው ብለው
    የራስ ቆራጭ እንጅ፣ ወራሪ እንዳልሆነ፣ እርግጠኛ ሁነው
    ይህንን ክህደት፣ ይህ አዲሱ ትወልድ፣ እውነታው የገባው
    ሲያዜም ያደመጡት፣ ሲል ሚኒሊክ ጥቁር ሰው
    በሰማዕታቱ ገድል፣ በምናብ ተጉዞ
    እንባ ሲያፈስ ያዩት፣ ባንዲራውን ይዞ
    ማቄን ጨርቄን ሳይል፣ ዝናሩን አጥልቆ
    ባያቶቹ ጋሻ፣ ኒሻናቸዉ ደምቆ
    በሶስቱ ቀለማት፣ እጅግ አሸብርቆ
    ያስተዋሉት ትውልድ፣ በአባት ድል ተሰርቆ
    ድርና ማግ ሆኖ፣ በህብር ሲታያቸው
    መልሰው ተፅናኑ፣ እውን ዕራይ አይተው
    የጣይቱን ተምሳሌ፣ የንግስት ሰው ቃሏን፣ በመንፈስ አድምጠው
    በደመቀ ገድል፣ በምናብ ተጉዘው
    ኢትዮጵያን ከውድቀት፣ ከስሯ እንደሚያስፈታት፣ እርግጠኛ ሁነው
    ዳግም አሸለቡ፣ ቀኘን እንዳተረሳት፣ አደራህን ብለው።
    *************
    በእንቆቆ የማይሽር
    ★★★★★★★
    ቅኝ እንዳትገዛ፣ ዝቅ እንዳትል ከክብር
    በቀጭኑ ሽቦ፣ ከሩቅ ወዳጅ ጋራ፣ ናፍቆትክን እንድትሽር
    ጨለማ እንዳይውጥህ፣ ውሃ እንዳትጠማ፣ ዘርግቸ በመስመር
    አርዘሊባኑሱን ተአውስትራሊያ፣ ለምግብ ማብስያህ፣ ለቤትህም ማገር
    ታሰብክበት ቦታ፣ በስዓት እንድትደርስ፣ ከሌሎች ሀገራት መኪና ባቡር
    አዲስ ስልጣኔ፣ ሳስገባ ተሀገር
    ለአንተ ህይወት መለወጥ፣ በእጅጉ ስመክር
    ወደ ሗላ ወስዶ፣ ሚያስደንቀኝና ሚያስደምመኝ ነገር
    በአፄ ቴወድሮስ ላይ፣ ደግሞም በአርበኞች፣ የፈፀምከው ክህደት፣ እኩይ ደባ ነበር
    ዛሬም በዚህ ትውልድ፣ በቂም መሞላት ጋር
    ከቋሚ አልፈህ ተርፈህ፣ በሟች አፅም ስትመክር
    ነጋሪት ስትጎሽም፣ በለው ስትል ለጦር
    በሳለም እንዳይኖር፣ ስትነፍገው ሀገር
    ፀያፍ ቃልክን ሰምቶ፣ ሀገሬው ሲማረር
    ቁልጭ ብሎ ታየኝ፣ የከሃዲነትህ የመጥበብህ ሚስጥር
    ጠቢባን ያልፈቱት፣ በሳይንስ ምርምር
    የበታችነት መንፈስ፣ በእንቆቆ የማይሽር
    ግን የዚህን ማርከሻ፣ ልንገርህ ቁም ነገር
    በጥሞና አድምጠኝ፣ ወዳጀ አይበልህ ቅር
    ሰላምህን ያበዛል፣ የአያት በሳል ምክር
    ለአድሎ ሳትዳረግ፣ ለርሃብ ለቸነፈር
    ጥይት ሳይተኮስ፣ ቦምብ ሳይወረወር
    ጥላህን ሳትፈራ፣ በሰላም እንድትኖር
    ከስዕብና ጋር፣ ግልፅና ንፁህ ፍቅር
    ታትመው ይኑሩ፣ በልብህ ማዕደር።
    ከሰማዕታቱ
    *********
    ★★★★★
    ክብር ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ቅድመ አያቶቻችን መከለከያ ሰራዊትና ሚሊሻ፣ ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ በባዶ ስድስት ማሰቃያ እስርቤቶችና ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና በእስር ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች።
    ★★
    አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!!
    ★★
    ዔልፋዖስ ኒቐሥ

  • @diehardfanofleo6125
    @diehardfanofleo6125 3 роки тому

    ደብረ ብርሃን የፍቅር ሃገር 😘
    𝑚𝑖𝑠𝑠 𝑢 𝑎𝑙𝑜𝑡 𝑑𝑏😘

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 3 роки тому +1

    እምዬ ሚኒሊክ ን ይመስላሉ እንካን አደረሳችሁ 👍👍👍💚💛🍎

  • @faredaathyobi4898
    @faredaathyobi4898 3 роки тому

    ተሼ ስወድክ

  • @qmartagerma1440
    @qmartagerma1440 3 роки тому +2

    yemigerm new woow

  • @mow0wmo408
    @mow0wmo408 3 роки тому

    እውነት ይመሳሰላሉ።💘💋💋💋💋💔💔💔😍😍😍😍😍😍ቄሮ ያላየው ጉድ አማራየ 😄😄

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ

    ቁርጥ ሚኒልክን ይገርማል እኚን ሰውዬ ቄሮ ቢያገኙአቸው እርግጠኛነኝ ሞቶ ተነስተው ነው ብለው ለመግደል ያቃጣቸው ነበር ያው አህያ አያስብም ብዬነው እንኳንም አጫሉ አኖረ አህያውን ያስመልስ ነበር

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 роки тому +1

    ወይ መመሳሰል ለነገሩ 27አመት ደጋግመው ምኒሊክ ምንሊክ ሢሉ ውይይይይይ ምነው ሸዋ ምን ላርጋችሁ ብለው የተነሡ ነው የሚመሥሉት

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 3 роки тому +2

    አዎ. ይመስላሉ. እምዬ. ሚሊንኪን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +1

    ተሻገርዬ 🥰ስወድህ 🥰🥰
    ቁርጥ እምየን ይመስላሉ 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому +1

    እውነትም ይመስላሉ

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    ስታምሩ🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 роки тому +1

    ኧረ በስላሴ እሱን ነው እሚመስሉት ምናልባት ምኒልክ ዳውን ዳውን ምኒልክ ሲሉ የነበርው ቄሮዎች አይተውት ይሆን እንዴ ክክክክክ

  • @wardaghisaghin6402
    @wardaghisaghin6402 3 роки тому +3

    ወድም ነው ይመሳስላሉ

  • @MenaBalkew
    @MenaBalkew 3 роки тому +2

    ባለ 50 እግሩ ጆ ባይደን እና ቅፍ ቅፍ አይጥ መሰሎቹ ሁሉ ይሄን ታሪክ እንዴት አድርገን ብንነግራቸው ይገባቸው ይሆን? እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kikilove2119
    @kikilove2119 3 роки тому +1

    weyenaaaaa betame yemesaselalu

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 3 роки тому

    Woyina betam yimsaslalu zende mehone albachew🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanagosaye8136
    @hanagosaye8136 3 роки тому

    ይህ ነው ትውልድ ማለት ተባረኩልኝ