ብልጽናም የኦሮሞ ነው ይላሉ! | ለሀሰት መግደያ የሚበደሩ ጦር የሚያዘምቱ |የፖለቲካ ቁማር ክፍል 2| መምህር ፋንታሁን ዋቄ Memeher Fantahun Wake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Re...

КОМЕНТАРІ • 49

  • @SamuelFentahun-v8n
    @SamuelFentahun-v8n 5 місяців тому +2

    አንቀፅ 39 በማር የተለወሰ መርዝ ነው :: ለኢትዬጵያ ዎነኛ ማፈራርሻ መሳሪያቸው ነው:: ለ G 20 ሀገሮች የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያን አንብቡት እስካሁን የሆነው እየሆነ ያለው ወደፊት የሚሆነውን ፅፈው አስቀምጠዎል::
    አንቀፅ 39 በማር የተለወሰ መርዝ ነው ለኢትዬጵያዊያን🙏

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 5 місяців тому +13

    መምህር እንዳንተ እንዲህ የክፍዎችን ሴራ ዝርዝር አድርጎ የተረዳና ሳይፈሩ እውነትን ፊት ለፊት የሚጋፈጥ ሌላ አንድ ስው እንኳ እንጣ ይገርማል እግዚአብሔር ሰላሙን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Unolucayepolun
    @Unolucayepolun 5 місяців тому +3

    Memher thank you

  • @tselotedaniel9343
    @tselotedaniel9343 5 місяців тому +6

    አነበሳ ያገሬ ልጅ እኮራብሀለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

    • @estas2834
      @estas2834 5 місяців тому

      አንበሳ ያገሬ ልጅ እኮራብሃለው ብለህ ይህንን የልዮነት መንፋስ ምልክት ያለበትን የሰው መንፋስ ያሚያውክ ባዲራ ትደረድራለህ የሚገርም ነው መምህሩ ያሉት የገባህ አይመስለኝም በገርልጅነት ብቻ ታደንቃለህ መምህሩ እያሉ ያሉት ይህንን የልዩነት መንፈስ የ666 ህገመንግስት ምልክት ኮኮብ ይወገድ ነው ታዲ እንዴት ነው ይህንን እርኩስ ምልክት ባንዲራችን ላይ ያለውን የምትደረድረርው ተስማምቶሃልብማለት ነው ይቅር ይበልህ

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 4 місяці тому

      Some people are burden for people who work hard and tried to advocate, advise people like this person, showing his favorite Oromo's flag... Narrow mind?!

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 5 місяців тому +2

    መምህር ተባረክልኝ ትልቅ አባት ነዎት

  • @ketemuhaile9504
    @ketemuhaile9504 5 місяців тому +4

    Memihir, thank you so much. We all Ethiopians wish you long live. God Bless You!🙏🙏🙏

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 5 місяців тому +1

    የእውነት አባት ከፓለቲካ ውጪ እንደ እርሶ 10 ሰው ቢኖር የት በደረስን ነበር

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይፍረደው እናመስግናለን መምህር ፋንታሁን ዋቄ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @molaDessie
    @molaDessie 5 місяців тому +3

    የእውነት አምላክ በዚህ ክፉ ዘመን ለማመን የሚከብድ ታላቅ ሐዋርያ ገሳጭና መካሪ ለሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል ፈጣሪ ለኛ ሲል እድሜና ጤናዎን ይጠብቅልን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 4 місяці тому

    Thanks 🙏👍 you're addressing the cause and results of crimes affected Ethiopia to such extents killing the country Ethiopia and its people, seeing with numbed manner. Waiting for someone to free them, becomes like this , become dormant only waiting their turns for punishment from the tyrant leader and his followers. ,thanks for your efforts, may God bless us with His mercy and grace 🙏❤

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 5 місяців тому

    Memeherachin Le Ethiopia zelalem Tena inna idme yestelen.💚💛❤️🟩🟨🟥🇲🇱💕🙏

  • @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ

    ❤❤❤❤

  • @am1951
    @am1951 5 місяців тому

    Memher, thank you and God bless you for laying it out so clearly and sincerely.

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 5 місяців тому

    Abiy is not a government he is a mafia leader. Ethiopia is under the worst mafia control

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul 5 місяців тому

    You tell the truth but our brothers are under the colonials powers

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 5 місяців тому +2

    ሰላም ድንቅ መምሕራችን በረከትዎ ይደርብን

  • @djbenti1347
    @djbenti1347 5 місяців тому

    Are you denying all these?

  • @ewunetumerera9388
    @ewunetumerera9388 5 місяців тому

    Thank you1 You are great.

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 5 місяців тому

    😂❤❤❤❤❤❤

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 5 місяців тому +2

    This guy should be a political leader of the Amhara.ara? Du Amhara accept him

  • @bedilutefera8730
    @bedilutefera8730 5 місяців тому +1

    በፍቅር በሰላም በአንድነት ለመኖር ትክክለኛው መፍትሄ ከዚህ አስተሳሰብ ይመነጫል

  • @yaredsolomon-sv5om
    @yaredsolomon-sv5om 4 місяці тому

    Viva fano

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 5 місяців тому +1

    I have no idea Memeher Fantahun Wake has a channel, I am now a subscriber.

  • @negussiealemu1981
    @negussiealemu1981 5 місяців тому

    መምህር እውነት ነው እነዚህ የጅምላ ዘረኞች ከእውቀት የፀዱ ስለሆኑ ላደረጉት ሁሉ ዛሬም ነገም ወደፊትም ተለቅመው ከመጠየቅ አያመልጡም !!!

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 5 місяців тому

    በዉነት ዛሬሰ ዉነቶሆን ነዉ ህገራዊቱን አብይ ቢቀደዉና ያን የሀሰት ሀልት ቢንድልን ምኞታችን ነዉ በብይ ጊዜ አይደለም እነዛ ከፋፋዮች የሰሩት ቁማር ነዉ ሰሜን የደም መሬት የክፋት ምንጭ መቼም ሰላም አይፈልጉ

  • @QdDg-qf5lr
    @QdDg-qf5lr 5 місяців тому

    Koy ante memeher new or poltikegha weta kepoltica

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 5 місяців тому

    Oromo people has to come out openly to say Abiy Ahmed’s government doesn’t represent them and they oppose his killing and dividing strategy. Until they do that any Oromo who is Oromia speaking and even with Oromo name is benefiting and getting rich from this criminal gangs.Silence is cooperation. No excuse on being silent participant.

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 5 місяців тому

    You are absolutely right Memhir Wake. Abolishing woyane/ Oneg created tribal constitution is the first step and teaching the truth of Ethiopian history and to reeducate the people will be the only solution after getting rid of Abiy Ahmed.

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 5 місяців тому +1

    ትለያለክ መ/ር

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 5 місяців тому

    More Cances are treatable Abiy’s hateful tribalism is incurable one that will take him down.

  • @msm5155
    @msm5155 5 місяців тому +1

    Is this is this guy oromo or Amhara ?

  • @ethiovirtulaltour6604
    @ethiovirtulaltour6604 5 місяців тому

    Thank you so much memehir egziabiher yomeshen enderso Yale abat sileseten.

  • @geremewsahle8611
    @geremewsahle8611 5 місяців тому +1

    እንዴት ቀጥታ ከእምነት መምህር ወደ ፖለቲካ ይገባል፡፡

  • @shakisso8646
    @shakisso8646 5 місяців тому

    ክብር ምስጋና ለእውነት ተሟጋችና አስተማሪ መምሕር !!!

  • @hailemichaelsaketa5161
    @hailemichaelsaketa5161 5 місяців тому

    Alaqilaqi neh

  • @allrayasmedia-arm933
    @allrayasmedia-arm933 5 місяців тому

    የራስን ህዝብ ለጥፋት አጋልጦ፣ ዘረኛ አይደለሁም ብሎ በጌቶችህ ለመወደድ መላላጥ የከሃዲነት፣ የትንሽነት ና የጥመት መገለጫ እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም።

  • @AyechelumWoreku
    @AyechelumWoreku 5 місяців тому

    ዋዋዋዋዋ!!!! ቄዋቄ እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥልን ኑርልን ። ልክነህ እነሱ የአውሬ ወጀለኛ ሌቦች፣ አራጅ ፣ጨፍጫፊ፣ የኦነግ ሸኔ ኦሮሙማ የአብይ ብልፀግና ስብስብ እና ወጀለኛ ሌቦች ዘረኛ ናዚ አረመኔ ህዋት ሁላቸውም መጥፋት አለባቸው ኢትዮጵያ በሰላም እድትኖር