He is speaking the truth boldly. Listen to the whole sermon.He is against drinking. He speaks the scriptures as they are. His teachings are by far a reflection of his integrity to the truth. I advise you to listen to all videos. Peace 🙏🏽
ANETE GOBEZ mn malerh new ???? Paster ale maletie MKNYAT slale new ANY WUHEY FASIL wenglh KE H.PAWULOS mejemerh BERASU TLK S'HTET new . Lezy new PAWOLS ALKOL ke fekede pente ke pawulos atbeltm yalkew. WAWWW last timt DERSENAL . WEY godddd ????????????
Greetings to you. I would like to inform you that your English, grammar, and punctuation usage are completely incorrect. Also, please try not to speak about things you know very little about. For your information, you should rewrite your comment like this: "When you were in Grade 6, did you see a movie? Liar, pastor."
ወንድም በብዙ ተባርክልን በጣም አስፈላጊ ነው ለዚህ ትውልድ ቀጥል እንዳታስቆመው ፡ተባርኸናል በቃሉ አሜን አሜን 🙏
He is speaking the truth boldly. Listen to the whole sermon.He is against drinking. He speaks the scriptures as they are. His teachings are by far a reflection of his integrity to the truth. I advise you to listen to all videos. Peace 🙏🏽
እውነት ነው የተናገረው:: መጠጥ እንድንጠጣ አላበረታታም:: እንደውም አትመልከቱ ነው ያለው ጉዳቱን በመዘርዘር:: ውስጣችንን እኮ እኛ ራሳችን እናውቀዋለን:: መንፈስ ቅዱስም ያውቀናል:: መዳናችንን በምንም ከሁኔታዎች ጋር አናያይዝ:: የዳነ የኢየሱስን ሕይወት ነው የሚኖረው እንኳንስ ወደ ሌላ ሊመለከት:: በደንብ ደጋግመን እንስማው:: ፈፅሞ መጠጥን አያበረታታም:: እውነት ባለመናገራችን ራሳችን ስተን ብዙዎችን አሳትን::
ክርስቶስ ያለው አትስከሩ ነው ። ግን ባንመለከት ወደ መጠጥ ይመረጣል ።
በጣም የታዘብኩት ነገር ብኖር ማስተዋል ከሌለ መስማት እና ማንበብ ብቻ ምንም ትርጉም የለውም አስተያየት ከመስጠታችሁ በፊት ምን አለበት ልብ ብትሉ...
ምሳሌ 23:20፤ የወይን ጠጅ ከሚጠጡ ጋር አትቀመጥ፡ ለሥጋም ከሚሣሡ ጋር፤
Geta abezito cemamro setega yibzalek tebarek ❤❤❤🙌🙌
Please Listen all the massage before you put your negative comments.
ከድንግልማርያምየተወለደው፣ጌታችንኢየሱስክርስቶስከዘላለምጭልማናፍርድያድንሀልወስን።በውሀላአልሰማውምእንዳትል።ጥቂትምናምንቴዎችንምይዘህለዘላለምአትጥፍ።ፍሲልወስን ጊዜውረፍዷል።
😂 ታዲያ እሱኮ ጨለማ ውስጥ አይደለም ያለው ይልቅስ ያላመለጥከው አንተ አምልጥ አንተ ወስን 😂😂
ፅሁፍ እንደዚህ አይፃፍም።
ere space sister😶😶😶😶
እግዝአብሔር አንድ ቀን ብድራትን ይከፍልሀል የብዙ ወጣቶች ደም በእጅህ አለ ተልኮህ ትዉልድን የማሳትና የበራላቸዉን ብርሃን የማጥፋት የጭካኔ ስራ ነዉ እግዝአብሔር የታገሰህ ትመለስ እንደ ሆን ነዉ!
ምኑ ላይ ነው ያሳተው ከስህተቱ መማር ና ማወቅ ስለምፈልግ ነው? አመሰግናለሁ።
መጀመሪያ ገልብጠህ ነው የምትሰማው ጠጣ ነው ያለው እንዲያውም አትመልከት ነው ያለው
በደብ ስማው ወይም ስሚው
ናዝራዊ /የተለየ ሰው ወይን ጤጅ አልተፈቀደም
በአዲስ ክዳን በክርስቶስ ያመነ ሰው የተለየ ነው
ለርስቱ የተለየ ወገን ናችው ተብሎ ተፅፏል
ጌታ ውሀውን ለምን ወደወይን ቀየረው ታዲያ???
@medinabassa3368 በያዘ እጅህ ፀጉርህን ምላጭ አታስነካ ናዝራዊ ከሆንክ አይቀር 😅
እየሱስ ከታሰርነው እንደፈታን ፓስተር ደቭድ ትምህርትህ እንደ ተፈታን ማስረዳ ነው።
ጌታ ኣንተም ቤትህን ይባርክ
የክርስቶስ ሁነንበመንፈስ ቅዱስ ተጠምቀን ተለዩ ሰለሚለን ከሁሉ የአለም ነገር መለየት አለብን 😮
ለምን ወሀው ወደ ወይን ጠጅ ቀየረው ጌታ እየሱስ ሀጥያት ከሆነ ?
ከእንጀራና ውሃም ተለያ እንግዲያው።ተደብቀህ እንደማትጠጣ ሁላ😂😂😂
በመጀመሪያ ወደ ሰድብና ትችት ከምትሄድ ስብከቱን እስከመጨረሻ አድምጥ ዝም ብለህ አትተች😢
እነዝህን የመሳሰሉት ስለ ስጋና ስለ ንብረት የመሰብኩትን ያማልዳሉ(ከእግዛብሔር ያስታርቃሉ) የእግዛብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንና!!!! ብሎ አሜን የሚል ምዕመን እንዴት እግዚአብሄር ክርስቶስን የወለደችዉን አጥብታ ያሳደገችዉን የእናቱን ቅድሰተ ቅዱስን እሜቤታችን ማርያምን አማላጅነት መቀበል ያቅተዋል አይ አለመታደል እግዛብሔር ልቦና ይስጠን!!!
sewun ke egziabher gar mastarek yemichilew ye eyesus milja bicha nw.....lelaw milija sewun ke egziabher gar mastarek aychilim
@@SamuelZerko እየሱስ የጌቶች ጌታ!!! የንጉሶች ንጉስ !!! የአማልክቶች አማልክት!!! ነዉ እንጂ አማላጅ አይደለም::
@@BegduAsrat ከመፅሀፍ ቅዱስ የማርያም አማላጅነት የሚናገር ቦታ አሳየኝ እኔም አማልጅኝ ለበላት?
@@AyeshaAyesha-w5f “የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?” - ሉቃስ 1፥43
ኣርስቱን ቶሎ ቀይር መልእክቱን አታዛባ፣ ያለዝያ ልናዘጋው ነው፣
Eshi
አይዞአችሁ !ለማለት የፈለገውን ስለልተረደችሁ ነው።
ግን በዝህ ትምህርት መሠረተ ትንሽ ፍላጎት ያለው ሠው ወደ ግሮሴሪ '😮😮
የምታሥተምረው መንፈሳዊ አለመሆኑና አንተም ሥጋዊ መሆንህ እንጂ እንዳልከውም መጠጥ አትጠጡ የሚል ህግ የለም።ነገር ግን ይጎዳሀል እንጂ ምንም ጥቅም የማይጠቅምህ ነውና በመንፈስ መጎልበትና ማደግን በብርቱ ብትፈልግና ከህፃንነት ወደጠንካራ ምግብ(ቃሉ) ብታድግ መልካምና ክፉን ለመለየት ያደግህና የበቃህ ስለምትሆን ያለአድርግ አታድርግ ህግ አልኮል መጠጥ የተባለውንም ሆነ ማንኛውም ለመንፈስህ የማይጠቅምህን በራሥህ ጊዜ ትተወዋለህ።እናም አትጠጡ የሚል ህግ ባይኖርም በመንፈስ ባደግኸው መጠን(መጠጥና ሌሎች ለሥጋዊ ደሥታ የሚጠቅሙ ነገሮችን እየተወክ ለመንፈስህ ብቻ ወደሚጠቅሙ ትሻገራለህ ማለት ነው) የሥጋ የበላይነት በመንፈስ የበላይነት ሥር እንዲወድቅ በመንፈስ መጎልበትና ማደግ ግድ ነው(ዳግም የተወለደ ሁሉ ማደግ አለበት ካላደገ ገና በሥጋ የበላይነት ሥር ስላለ ሥጋውን የሚያሥደሥትበትን የሚያነቃቃበትን መፈለጉ ተፈጥሮአዊ ነው።ልጅ ሆኜ እንደልጅ አስብና አደርግ ነበር ጎልማሣ ሆኜ ግን የልጅነቴን ነገር ትቻለሁ።ይላል ቃሉ።እናም ወንድማችን ፋሢል ዳግም መወለድ ማደግ እንዳለውና ከሥጋዊነትና ከሥጋዊ ፍላጎቶች ወደመንፈሳዊና መንፈሳዊ ፍላጎቶች መለወጥ ከወተት ወደጠንካራ ምግብ ተመጋቢነት (ከህፃንነት ወደጎልማሣነት) ማደግ መንፈስ በሥጋ ላይ የበላይ በመሆኑ እንደሚታወቅ መረዳቱ ይኑርህ።ማየት ሥጋዊ ነው ማሥተዋል ግን መንፈሳዊ ነው።አንተም ሥጋዊ ስለሆንክ ቃሉን አየኸው እንጂ አላሥተዋልከውምና ላይ ላዩን ብቻ እያየህ መጠጥ አትጠጡ አልተባለም የሚለውን ዕውነት መጠጥ ጎጂ ነው ምናምን በሚል ማሥተካከያ ብቻ ሥጋዊውን እንጂ መንፈሳዊውን ጥልቁን ጉዳይ መግለፅ አልቻልክም።መጠጥ ለሥጋ ነው።
እንጀራም ለሥጋ ነው😂😂😂😂
@@kassahunzewdie7057 ኢሂን ሀሉ ከሚፅፉ ሰባኪው እስከመጨረሻ ቢሰሙት አይሻሎትም ነበርን
@AyeshaAyesha-w5f ወንድሜ በደንብኮ የምከታተለውና የማውቀው ሠው ነኝ።ላንተ ገና ዛሬ የሠማሁት እንደሚመሥልህ እንዲሁም የሚቃወመው እውነት ያለው ስለሆነ እንዴት ይህንን ትቃወማለህ??አይነት ምልከታ እንዳለህም ይገባኛል።ወንድሜ ሆይ አንተ የገባህን በደንብ ገብቶኛል ነገር ግን እነዚያኞቹን በአመፅ ውስጥ ያሉትንም ከሌሉበት ጋር እየቀላቀለ በቀልድ እያዋዛ እያላገጠ እያዝናና ሢያሥተምር ሥጋውያን የሆኑትንና ደካሞቹን እንዳሁም እውቀት በማጣታቸው ምክንያት በአጭበርባሪ ሠባኪያን የተታለሉትን ብሶተኛ ክርስቲያኖች ችግራቸውን የተተታለሉበትን ሁኔታ በድራማ መልክ እያሣየ
ተንፈስ ስለሚያደርጋቸው አንተም እንደጋሪ ፈረስ ያየኸው ይሄንኑ ስለሆነ እንጂ ሌላ አለመሆኑን አውቃለሁ።እያልኩህ ያለሁት መንፈሳዊ ሠው አይደለም በክርስትና ሥም ከሚያጭበረብሩት ሥጋውያን ሠዎች አንዱ ነው ሠዎችን ለመማረክ የተጠቀመበት አዲሥ ዘዴ የሌሎችን ሥህተት በማጋለጥ በማዝናናት የጴንጤ የኮሜዲ መድረክ መክፈቱ ብቻ ነው(በእውቀቱ ሥዩም የሚባለውን ሠውዬ ሚና በሐይማኖቱ መድረክ በአዲሥ መልክ ያቀረበ #####ዝናና ክብር ፈላጊ ነው###እያልኩህ ነው።በሬ ሆይ በሬ ሆይ.....
Timhirtun bedenb kemeketatel sidib yemikedmachu sewoch ....agul haymanotegna kemehon tekotebu!!
የሐሰት አስተማሪዎች 90% እውነተኛውን ነገር ይነግሩአችሁና የስህተት አስተምሮውን በ90% ሸፍኖ ያበላሀል ።ተጠንቀቁት። አንዴ የዳነ በምንም ሐጥያት ድነቱን ሊያጣ አይችልም የሚል ያስከትላል 😢😢😢😢
የቱጋ ነው የዋሸው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Ok hatiyat mateseraw lalemetefat nw
@@Isaiahta2544 ?
@@LoveJesus-i3r በክርስቶስ ሰለ ጸደኩኝና እሱን መስዬ በጽድቅ መኖር ስላለብኝ
በሚሰበስቡት አስራት ቤት ይገዛሉ ዘመናዊ መኪና ይገዛሉ
ኣማኝ ከሆነ ፍፅሞ መጠጣት የለበትም ምክንያቱም ቤት መቅደስ ሰለሆነን
በቡሉይ ኪዳን ፍፂሞ ጠጥተህ ወደ መቅደሴ አትግባ እንዳትሞት ሰለሚል ታዲያ በውጭያሉ አማኞች የፍለገ ያድርጉ እኛ እኛ ነኝ?
Milasgin allek woyolek mejemeryaw fird kante yigemirhal geta simexa ok
መጠጥ ይቻላል ካልክ ሠክረዉ ክፋትን መናገር ወንድሙን ቢበድል የመጠጥ
ዉጤት ነዉ ሥለዚህ መጠጥ
አልተከለከለም ብለህ ማሥተማር ልክ አይደለም የዘንድሮ. ፓሥተሮች አትጠጣ
የሚል የተፃፈ የለም
ብለህ ሥታሥተምር ካልተከለከለ ብሎ ቢጠጣና
ቢሠክር ከዚያ አይምሮዉን
ሥለሣተ የሚሠራዉን አያዉቅም አንተ አሥተማሪ
ተብየዉ በቅድሥና ለእግዛብሄር
እዉነት ማብቃት ሲገባ ወደ ጥፋት እንዲሄድ ነዉ የመራህዉ ሥለዚህ አሥተምሮትህን አልቀበልም
የተሣሣተ ትምህርት ነዉ የምትሠጠዉ
የድሮ ጴንጤ ይባላል ዛሬ
እንደናተ ያለ አሥተማሪ ሥለመጣ ጴንጤዉን ከሌላዉ
መለየት አቃተን በርታ እየሱስ
ይመጣል ዋጋችን በእጁ ነዉ
አይዞአችሁ !ለማለት የፈለገውን ስለልተረደችሁ ነው።ቀንጨብ ቀንጨብ እያደረጋችሁ ሰውን አተስቱ
በኢየሱስ ስም፡፡ አወቅኩሽ ቢሏት አሉ፡፡ የተጣመመ ት/ት
ሌላስ ሲኦል የለም በል የምትለው ምን ይጠቅማል
መልዕክቶችህ እውነት ቢሆኑም አገላለፅህ ግን ማንጓጠጫ ይመስላል ወይም ንግግርህ😮
ከአስርቱ ትዕዛዝ አትስከር አይልም
አታጭስ የሚልም የለም።
አረበየሱስስ፡ስምይራቅመጠጥ አሁንምየመጠጥመንፈስይመታ
አምታታው በከተማ
Mejemereya hasabun lemeredat enemoker eskicheres enkwan tegest yenuren mulu hasabun teredut lemekawem anefeten bedenb gudatun eynegeren nw
ምነው ሰውዬ አትጠጣ የሚል የለም አልክ? እንግዲያውስ 1. መሳ13፡4 አሁንም ተጠንቀቂ፡- የወይን ጠጅን የሚያሰክር ነገር አትጠጪ፡፡ 2. መሳ 13፡7 ለእግዝአብሔር የተለየ ይሆናልና የወይን ጠጅን የሚያሰክር ነገር አትጠጪ 3. መሳ 13፡14 የወይን ጠጅን የሚያሰክር ነገር አትጠጣ 4. ዘኋ 6፡3 ከወይን ጠጅና ከሚያሰክር መጠጥ ራሱን ያርቅ
በማስተዋል ስሙ እፃን አትሆኑ 😊
እኔ ክርስቲያን ነኝ ያውም የኢየሱስ ተከታይ የኢትዮጵያን ወይን ይጠጣል ብለህ መልሰህ ኢየሱስን ስታምን መጠጥ ያስጠላሃል ማለት ምን ማለት ነው የነጮቹ ባህል ሌላ የኢትዮጵያ ባህል ሌላ የነጮቹ ፓስተር ስለጠጣ ልክ እንደ አንተ ሌላው አገልጋይ መጣት የለበትም ድብቅ ፍላጎትህ በወንጌል ሸፍነህ ሕዝቡን አታስት
አንተም በአንድ ወቅት ሰካራም ነበርክ ስለዚህ ዛሬ የሚስክር ሰው ነገ ይተዋል ንግግርህን አስተካክል ራስህን ልክ እንደ ቅዱስ ለዚያውም በራስህ ተግባር ቅዱስ እንደሆንክ አድርገህ አትመፃደቅ ቆመህ መሄድህ ራሱ በፀጋው ነው
አሁንም ሰካራም ነው
@@ss-jm8se በ ንግግሩ ያስታውቃል ወንጌል እንደዚህ አይሰበክም
መጠጣት ይቻላል አለህ እንጂ ስከር አላለህም😂😂😂
@@tesfayejc2810 ስለማውቀው ነው ቅዳሜ ቅዳሜ ቺቺኒያ ነው የምታገኘው ምን ትሰራለህ ሲባል ልመሰክር ነው ይላል
ቅጀታም ቅጀት ሥራህ ይፍረስ ውሸት በሚያሰክር ነገር አትጎምጂ ይላል ተው ወዳጄ
ይሄ ሰውዬ ሁል ጊዜ ያምታታል
ምን አጠፋ
ANETE GOBEZ mn malerh new ???? Paster ale maletie MKNYAT slale new
ANY WUHEY FASIL wenglh KE H.PAWULOS mejemerh BERASU TLK S'HTET new . Lezy new PAWOLS ALKOL ke fekede pente ke pawulos atbeltm yalkew.
WAWWW last timt DERSENAL .
WEY godddd ????????????
አንተ ጥገኛና ለማኝ አይደለሁም አንተ አልክ ነህ
ርእሱን ለምን አታስተካክልም። በርእስ መዋሸት ራሱ ኃጢአት ነው። ፋሲል ከ90% እውነት ከ10% ስህተትን ስለሚጨምር የሚናገርው ሲጠቃለል ስህተት ነው። በመቀጠል ስለክርስቶስ ብቻ ቢያስተምር መልካም ነው። እጅግ አስፈላጊናባልሆነ ነገር አምባ ጓሮ በመፍጠር ወንጌል መስብክ አይሆንም። ጴንጤ ፕሮፖጋንዳ አለ እንዴ? ምን ማለት ነው? ጴንጤ መንፈስ ቅዱስ ክርስቶስን ያከብራል በማመን የሚያገለግል ደቀ መዝሙር ነው። ጴንጤ ፕሮፖጋንዳ ማለት ይሄ ነው። እውነትን በውሸት መመረዝ መናፍቅነት ነው።
“ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍ ራቅ፤ ኃጢአተኝነታቸውን ከፊት ይልቅ ይጨምራሉና፥ ቃላቸውም እንደ ጭንቁር ይባላል፤”2ጢሞ2፥16
ሐዋርያው ስለወይን መጠጣት ማትኮር ማባከን ነው ሲል ደምድሟል። በማይረባ አጀንዳ የሚለፍለፍ ከመስማት የባሰ ብክነት የለም። መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤” ኤፌሶን 5፥18
ስለመንፈስ መሙላት ነው በትጋት መፈለግ ያለብን የቅፍሚያ ቅድሚያ ነው። ስለመጠጥ አላስፈላጊነት አዋራጅነት ከኢትዮጵያ በላይ የሚያቅም የለም። ስለዚህ ጴንጤ ትክክል ነው ወዳጄ ወይን አባካኝ ነው ። አራት ነጥብ። የዳነ በኃጢአት ባርነት እንደገና ቢወድቅም ድኗል ብሎ በሐስት ሲያስተምርና እምባጓሮ ፈጥሮ ነበረ። ከሐሰተኛ አስተምሪዎች ራቅ ነው የሚለው ቃሉ። ቃሉም ከመጨረሻ ዘመን አስጨናቂና ለመንጋው ለማይራሩ ሐሰተኛ ቻና አታላይ አስተማሪዎች ተጠንቀቁ፣ ተጠበቁ፣ሽሹ የሚለው ከእንደዚህ ዓይነት ደፋሮች ነው። መንግሥተ ሰማይ ለመግባት እለት እለት ያለነውርና ነቀፋ ሆኖ ለሙሽራው ራስን በማዘጋጀት ያስፈልጋል። በማያቋርጥ ምስጋና በዚህ ክፉና ጠማማ ትውልድ መሐል በመኖርን በወንጌልን በተሰጠን ጸጋ በማገልገል ያለነቀፋና ያለነውር ሳይጉረመርሙ፣ ክፉ ሳያስቡና ሳያደርጉ ክርስቶስን የሚጠብቁ መንግሥቱን በክብሩ ይወርሳሉ።
“ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው እነዚያ ባሪያዎች ብፁዓን ናቸው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ታጥቆ በማዕድ ያስቀምጣቸዋል ቀርቦም ያገለግላቸዋል።” ሉቃስ 12፥37
እውነት ነው የኢትዮጵያ ጴንጤ ከሌላው ይለያል ።90% የሚሆነው ወፈፌ ፓስተሩን ከኢየሱስ በላይ ስለሚቀበል ለምን ብሎ አይጠይቅም😂😂😂😂
በመሠረቱ ከጉባኤው መካከል ጥያቄ ተጠይቆ የመለሰው መልስ እንጂ ስለመጠጥ ርዕስ ከፍቶ አስተምሮ አይደለም ተቆራርጦ ስለሚደርስ ሙሉ ሀሳቡን አታወላግዱ ጠጡ አላለም ወደወይን ጠጅ አትመልከት ነው ያለው ወንድሜ
አንተ ባለ ቻናሉ ምታደርገውን ነገር ብታስብበት ጥሩ ነው😡 ባልተባለው ነገር ተባለ እያልክ ትወልድን አታሰናክል 😠 ለጥቅም ለእውቅና ለላ ብዙ ስራዎች አሉ 😠
Bedenb sema weregna
@@balkewkaltilahun-fy1ez ማ እኔ ነው ወይ አንተ ነው በደንብ ያልሰማ👀
ምን አጠፋ?
@@AyeshaAyesha-w5f አልታወቀሽም?
@SafuuAraarakef ጨርሼ ሰማሁት እንደመፅሀፍ ቅዱስ ሀሳብ ልክ ነው እዚጋ መገንዘብ ያለብን መብል ለሆድ ሆድም ለመብል ነው ሁለቱም ጠፊ እንደመሆናቸው አውቀን ንቀነው የማይጠፋውን እርስት ለመውረስ እየጓጓን መጠበቅ ነው።
Grad e 6 u saw cinema, lier pastor.
Greetings to you. I would like to inform you that your English, grammar, and punctuation usage are completely incorrect. Also, please try not to speak about things you know very little about. For your information, you should rewrite your comment like this: "When you were in Grade 6, did you see a movie? Liar, pastor."
@Nanitselot Ahhh if u want I teach u.birds of the same feather flock together. Ur his follower.
@@FekaduGirma-r3i shalom fekadu still you need improvement
@@FekaduGirma-r3i lol
@@tolestnani true lol
You are wrong, stop 🛑 lie
እግዝአብሔር አንድ ቀን ብድራትን ይከፍልሀል የብዙ ወጣቶች ደም በእጅህ አለ ተልኮህ ትዉልድን የማሳትና የበራላቸዉን ብርሃን የማጥፋት የጭካኔ ስራ ነዉ እግዝአብሔር የታገሰህ ትመለስ እንደ ሆን ነዉ!
አይዞአችሁ !ለማለት የፈለገውን ስለልተረደችሁ ነው።ቀንጨብ ቀንጨብ እያደረጋችሁ ሰውን አተስቱ
አይዞአችሁ !ለማለት የፈለገውን ስለልተረደችሁ ነው።
ለ UA-cam ገንዘብ ብሎ ሰው መኮነን
እግዝአብሔር አንድ ቀን ብድራትን ይከፍልሀል የብዙ ወጣቶች ደም በእጅህ አለ ተልኮህ ትዉልድን የማሳትና የበራላቸዉን ብርሃን የማጥፋት የጭካኔ ስራ ነዉ እግዝአብሔር የታገሰህ ትመለስ እንደ ሆን ነዉ!
Bible anbibi mehayim pente
ብድራቱን ከእየሱስ ይቀበላል መፅሐፍ አንብብ ጠጣ ነው ያለው ወይስ አትመልከት? ግብዝ ነህ
lol
አይዞአችሁ !ለማለት የፈለገውን ስለልተረደችሁ ነው።ቀንጨብ ቀንጨብ እያደረጋችሁ ሰውን አተስቱ
አይዞአችሁ !ለማለት የፈለገውን ስለልተረደችሁ ነው።ቀንጨብ ቀንጨብ እያደረጋችሁ ሰውን አተስቱ