Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እድሜ ሙሉ የጌታ ቤትአድጌ ያላውኩት ምስጥረ በአንተ ትምህረት የተነሳ ገልጦልኛል ተባረክ በረታልኝ።
በጌታ ቤት ላለፉት ሰላሳ አመታት ኖሬያለሁ፤ ግን እንደዚህ ያለ የጠራ ወንጌል የሰማሁት ጌታን በተቀበልኩ የመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ይመስለኛል፡፡ ብዥታዬን የሚያጠፋ ጸጋ በአንተ ስለተገለጠ የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ የማመልከው ያዳንከኝ እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ መንፈስ ቅዱስ አመሰግናለዉ❤❤❤❤
❤❤❤
ድንቅ ትምህርት ነው ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ !
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንዳንተ አይነት አገልጋይ ለምድራችን ይብዛልን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ወንድም ዳዊት ተባረክልኝ በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
Wowow deviyee ፀጋ ይብዛልህ እወዳለሁ❤❤😘😘
የጌታ ወታደር ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ በጣም ነው ምንሳሳልህ የትውልድን አይን እድታበራ ጌታ ያስታጠቀህ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሀለን
እኔ እግዚአብሄር ያስተማረኝ በወንድም ዳዊት (ቪዲዮዎች) ትምህርት ነዉ፡፡ ወንድሜ ተባረክ የእግዚአብሄር ምርጥ እቃ ነህ፤
Getayesus ibakihin yezin sew idme arzimilign ❤❤❤uffff indet idilegnich nen deva we love you
Ammeen
ፀጋውን ያብዛልህ ❤
❤❤❤❤❤❤ min larghe bichaa tebareklign ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ጅማ ዪንቨርሲቲ አስገብቶኝ የቀለም ት/ት ብቻ ሳይሆን ለህይወት ዘመኔ የሚሆን ትምህርት ባንተ በኩል አስተማረኝ::ጌታን የበለጠ እንድወደው አደረገኝ::ዴቭ ብዙ ፀጋ, ምህረትና ሰላም ይብዛልህ:
THANKS DAWIT , KEEP UP THE GOOD WORK AND GOD BLESS YOU ALL.
ፓስተር አማረ የተባረክ ሰው የምትመራውን መንጋ እንደምትወድ ያስታውቃል ዳዊት ጸጋ ይብዛልህ።
ወንድም ዳዊት ተባረክ
እጅግ የተወደደ ትምህርት
amen❤
My pastor I love you so much and your teachings ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameen
tebarek Devye❤❤❤❤😊😊
Daviye i love you❤
Grace alone!!
Thanks to lord!
ዴቭ የተወደድክ ፣ጸጋው ይብዛልህ
Amare and dev you are blessed person ❤
Wow deviyeeeeeeeeeeee ❤ ahunim tsega yibizali
waaaaaw MY God beless you
ፀጋ ይብዛልህ
Wow wow l love you
Tebarek
Geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
🙏
ምን አለ ወንጌላውያን አማኞች ቢረዱህይህ ትምህርት ሀጢያት ለመስራት ድፍረት ሳይሆን ከሀጢያት ልምምድ 100%ነፃ የሚያወጣ ነው።
Tsegawun yabzalih dave wendime ewedihalehu
ተባረክ ወዳጄ
Please explain Roman chapter 9
Degemo degagemo egeziabeher fitun yaberaleh, edeme leteweled sil yechemereleh, tsegawen yabezaleh, bewenet ante endesemeh wendemachin neh, wendem Dawit
እረ ሜጀር ዋን እንዳይሰማህ ባክህ ዴቭ
ኸሯ ሙሴ የፃፈው 613 ህግ አለ ? ስምተይ እናውቀም ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጭ ታስተምሪ ጀመር
Ale bro ... mejemeriya anibebe
@@God.614-c9y መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ነው ወይንስ ኮርኒስህ ውስጥ ነው አብዬ?
@@Bretanssa bible ye musen 5 books read ........ 10 wana weche 613 lela ale
@@God.614-c9y " 613 ሌላ አለ" 10ቱን ትክክል ነህ ግን ቀሪው የት ነው ያለው ? የትኛው መፅሀፍ? በማን ሜቼ ሄተፃፌ ?
እዚያው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ 613+10ርቱ ትዕዛዛት አሉልህ።
የነዚህ ሰዎች ትምህርት ሎጂክና ፍልስፍናን የያዘ ቃሉን እኛ ብቻ ነን ትርጉሙን ምናቀው ብለው በራሳቸው መንገድ በሊቃውንት ትርጉም ላይ የተመሰረተ ሰው የሚደሰትበትን እየሰበኩ ያሉ ስጋዊያንን እያፈሩ ትውልድን ፀጋው ፀጋው ብቻ እያሉ ወደ ሲኦል የነዱ ናቸው እባካችሁ አምልጡ ከነዚ አሳቾች😢😢😢😢
አስተያየት ከመስጠትህ በፊት ወንጌልን አንብብ እውነትን ይረዳ ዘንድ እግዚአብሔር ልቡን ይክፈት።
መጸሐፍ ቅዱስ እያነበበ ነው እኮ የሚያስተምረው የቱ ነው ፍልስፍና የቱ ነው ሎጅክ? ከሲኦል የሚያስመልጠው ጸጋ እንጅ ህግ አይደለም እስቲ ከልብህ አድምጠው
😂😂😂 Read your bible first
አረ ወየው ትምህርቱ ተቋረጠ እንዴ ? ወይስ ሰስፔንስ ልታደርጉን ነው ? አረ አይነፋም ከምር
ባለጌ
Amen❤❤❤
🙏🙏🙏
እድሜ ሙሉ የጌታ ቤትአድጌ ያላውኩት ምስጥረ በአንተ ትምህረት የተነሳ ገልጦልኛል ተባረክ በረታልኝ።
በጌታ ቤት ላለፉት ሰላሳ አመታት ኖሬያለሁ፤ ግን እንደዚህ ያለ የጠራ ወንጌል የሰማሁት ጌታን በተቀበልኩ የመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ይመስለኛል፡፡ ብዥታዬን የሚያጠፋ ጸጋ በአንተ ስለተገለጠ የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ የማመልከው ያዳንከኝ እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ መንፈስ ቅዱስ አመሰግናለዉ❤❤❤❤
❤❤❤
ድንቅ ትምህርት ነው ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ !
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንዳንተ አይነት አገልጋይ ለምድራችን ይብዛልን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ወንድም ዳዊት ተባረክልኝ በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
Wowow deviyee ፀጋ ይብዛልህ እወዳለሁ❤❤😘😘
የጌታ ወታደር ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ በጣም ነው ምንሳሳልህ የትውልድን አይን እድታበራ ጌታ ያስታጠቀህ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሀለን
እኔ እግዚአብሄር ያስተማረኝ በወንድም ዳዊት (ቪዲዮዎች) ትምህርት ነዉ፡፡ ወንድሜ ተባረክ የእግዚአብሄር ምርጥ እቃ ነህ፤
Getayesus ibakihin yezin sew idme arzimilign ❤❤❤uffff indet idilegnich nen deva we love you
Ammeen
ፀጋውን ያብዛልህ ❤
❤❤❤❤❤❤ min larghe bichaa tebareklign ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ጅማ ዪንቨርሲቲ አስገብቶኝ የቀለም ት/ት ብቻ ሳይሆን ለህይወት ዘመኔ የሚሆን ትምህርት ባንተ በኩል አስተማረኝ::
ጌታን የበለጠ እንድወደው አደረገኝ::
ዴቭ ብዙ ፀጋ, ምህረትና ሰላም ይብዛልህ:
THANKS DAWIT , KEEP UP THE GOOD WORK AND GOD BLESS YOU ALL.
ፓስተር አማረ የተባረክ ሰው የምትመራውን መንጋ እንደምትወድ ያስታውቃል ዳዊት ጸጋ ይብዛልህ።
ወንድም ዳዊት ተባረክ
እጅግ የተወደደ ትምህርት
amen❤
My pastor I love you so much and your teachings ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameen
tebarek Devye❤❤❤❤😊😊
Daviye i love you❤
Grace alone!!
Thanks to lord!
ዴቭ የተወደድክ ፣ጸጋው ይብዛልህ
Amare and dev you are blessed person ❤
Wow deviyeeeeeeeeeeee ❤ ahunim tsega yibizali
waaaaaw MY God beless you
ፀጋ ይብዛልህ
Wow wow l love you
Tebarek
Geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
🙏
ምን አለ ወንጌላውያን አማኞች ቢረዱህ
ይህ ትምህርት ሀጢያት ለመስራት ድፍረት ሳይሆን ከሀጢያት ልምምድ 100%ነፃ የሚያወጣ ነው።
Tsegawun yabzalih dave wendime ewedihalehu
ተባረክ ወዳጄ
Please explain Roman chapter 9
Degemo degagemo egeziabeher fitun yaberaleh, edeme leteweled sil yechemereleh, tsegawen yabezaleh, bewenet ante endesemeh wendemachin neh, wendem Dawit
እረ ሜጀር ዋን እንዳይሰማህ ባክህ ዴቭ
ኸሯ ሙሴ የፃፈው 613 ህግ አለ ? ስምተይ እናውቀም ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጭ ታስተምሪ ጀመር
Ale bro ... mejemeriya anibebe
@@God.614-c9y መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ነው ወይንስ ኮርኒስህ ውስጥ ነው አብዬ?
@@Bretanssa bible ye musen 5 books read
........ 10 wana weche 613 lela ale
@@God.614-c9y " 613 ሌላ አለ" 10ቱን ትክክል ነህ ግን ቀሪው የት ነው ያለው ?
የትኛው መፅሀፍ? በማን ሜቼ ሄተፃፌ ?