ለኡስታዝ አቡሃይደር (ሳዲቅ) ጥያቄ የተሰጠ መልስ //ኢየሱስ መሞቱ ግዴታ ከሆነ ለምን ተነሳ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  11 місяців тому +9

    ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰

    • @Kalkidanmela
      @Kalkidanmela 8 місяців тому

      post የምታደርገውን ብዙ ሰዎች እንዲያዩ ለማድረግ የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ

    • @selmanwakgari
      @selmanwakgari 4 місяці тому

      ኡስታዝ አላህ እድሜህን ይጨምርልህ
      ሕዘቅኤል 18,20 ሐጥያት የምትሰራ ነፍስ እርስዋ ትሞታለች ልጅ የአባቱን ሐጢያት አይሸከምም አባት የልጁን ሐጢያት አይሸከምም ይህ በቂ ነው ይህ ደግሞ በአዲስ ኪዳን
      ላይ ይገኛልና ምንልትሉት ነው

    • @hiruttamire-r7z
      @hiruttamire-r7z 3 місяці тому

      ​@@selmanwakgariእውነትን እንድታዉቁ እግዚአብሔር አምላክ የልብ አይኖቻቹን እንድያባራላችሁ ዞትር ፀሎቴ ነው ከጨለማ ስልጣን ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት እንዲያመጣቹ እንፀልይላቹሃሌን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌላ ሃይማኖት እራሱ ገዳይ ነው ኢየሱስ ያድናል ይታዳግመል እውነት መንገድ ህይወት ኢየሱስ ነው አትታለሉ የመዳን ቀን አሁን ነው ቀን ሰለችሁ ንስሐ ግቡ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ሁሉም ሰው መንግሥታ ሰማያትን ወይም እናንተ እንደምትሉት ጄኔትን መግባት ይፈልጋል የምያሰዝነው ግን በሩ የሆነውን ኢየሱስን ተቀበሉ ስንላቹ አትሰሙም ወንድሜ እህቴ ስም/ስማ መንገድ ህይወት እውነት ኢየሱስ ነው ብቻኛ አደኝና መድሃኒት ኢየሱስ ነው ሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 4:12
      ማቴዎስ ወንጌል 11:26-30
      የዮሐንስ ወንጌል 14:6
      የዮሐንስ ወንጌል 3:16-35
      የዮሐንስ ወንጌል 10:11-11
      2ኛ ቆሮንቶስ 6:2
      ሮሜ 10:9-17
      የዮሐንስ ራእይ 1:7-8
      የዮሐንስ ራእይ 19:11
      ኢየሱስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉሥ ድል የነበር አልፋ ኦሜጋ መጀመርያና መጨራሻ የሌላ የዘለለም የዘመናት ንጉስ ነው

  • @hiruttamire-r7z
    @hiruttamire-r7z 3 місяці тому +2

    ለዚህ ሰውዬ እግዚአብሔር የልብ አይኑን እንዲያበራ እንፀልይላት የመፅሐፍት እውቀት የሌለቻውን ህፃናትን እንደያስት
    ወንድሜ ዘመንክ ይባራክ ፀጋ በእጥፍ ይጨማርልህ

  • @ወለተኪዳን-ተ6ፈ
    @ወለተኪዳን-ተ6ፈ 2 роки тому +12

    ተመስጌን ክርስቴን ላደረገኝ አምላክ ክብር ለኢየሱሱስ ቶስ⛪🙏🙏🙏

  • @ሳዳአማን
    @ሳዳአማን 2 роки тому +7

    ተበራክ የኔ ጃግና ❤❤❤😍😍😍😍

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 11 днів тому

    Beautiful message brother information ❤️

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 7 днів тому +1

    መሞቱም መነሳቱም ለእኛ ነው መሞቱ ለሀጥያት ስርየት 1ቆሮንቶስ15:3 መነሳቱ ለህያውና ተስፈ ዕድፈት ለሌለው ለማይጠፋ ርስት። 1ጴጥሮስ 1:3_5

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 11 днів тому

    Correct brother beautiful message brother information ❤️

  • @chalewyohanniscj5641
    @chalewyohanniscj5641 Рік тому +1

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ !

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Рік тому

      አሜን!! ለሌሎችም share አድርገው።

  • @rahelhabte8291
    @rahelhabte8291 2 роки тому +4

    5 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
    ኢሳይ.53:5
    ለመተላለፋችንና: ለመዳናችን የእርሱ መቁሰልና መሞት በቂ ነው::
    11 ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ኢሳይ.53:11
    መዳናችን ኣይቶ ደስ እንዲለው እና ስለ ጽድቃችንም ጭምር: ከሞት መነሳት ኣለበት::

  • @SaraBekele-t9r
    @SaraBekele-t9r 4 місяці тому +1

    ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @Jesus_is_Lord_stn25
    @Jesus_is_Lord_stn25 6 місяців тому +4

    ኢየሱስ ያድናል፥ መዳን በጌታ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ያለዉ።

  • @FevenZerihun-ld8dd
    @FevenZerihun-ld8dd 5 місяців тому +1

    Egziabher ybarkh wendme

  • @lizabella151
    @lizabella151 2 роки тому +2

    ቱባረክ

  • @zedzizu1244
    @zedzizu1244 2 місяці тому

    ተባረክ ያው የሱ ጥያቄ ሎጂክ ነው ግን ኢየሱስ ስለ ሀጢያታችን እንጂ ስለ ብር ክፍያ አልሞተም የተከፈለው ደም ነው ህይወት ነው እሱ ከብር ውጪ ኢየሱስ የከፈለውን መክፈል አይችልም ሲቀጥል ደሞ ኢየሱስ ዛሬም ስለ እኛ ሀጢያት እና በደል ይታያል ጠበቃችን ነው ያ 50 ሺህ የከፈለለት ሰው ደግሞ ታስሮ ቢሆን በድጋሚ ይከፍላል ሞት ተፈርዶበት ቢሆን ይሞትለታል ምናልባት ዘመዱም ወይም የሚያውቀው ሰው ካልሆነ ይህንን ያደርጋል አያደርግም ኢየሱስ ግን አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ ነው የሚለው ዛሬም ሁሌም ስለ እኔ ይሟገታል 1 ዮሐንስ መልዕክት ምዕ 2 :1 ይነበብ

  • @winoman4051
    @winoman4051 3 місяці тому

    ኢየሱስ የተነሳው እኛም የትንሣኤው አካል እንሆን ዘንድ ነው። እኔ ትንሳኤ እንደማገኝ እርግጠኛ የሆንኩት በርሱ ትንሳኤ ነው።1ኛ ጴጥሮስ 1
    3-5: ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።

  • @samirapelete369
    @samirapelete369 Рік тому

    .ዘመንህ ይበራክ

  • @estifu151
    @estifu151 9 місяців тому

    ተባረክ

  • @TemesgenEndale-d5w
    @TemesgenEndale-d5w 5 місяців тому

    Thanks❤

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 2 роки тому +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ስለ አራኬኝ በጣም አመሰግናለሁ አሕዛቦች በጣም ተሰዝናለቹሁ ማንም በኢየሱስ ከለመና እግዚአብሔርን አያዉቅም እናንተ ሙስሊሞች ኑ ኢየሱስ ይወደቹሃልህ ኢየሱስ ያድናል አሜን ኢየሱስ አባታችን ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ ሕይወት ያለ ኢየሱስ ከንቱ የከንቱ ነው ጌታ ኢየሱስ ሆይ እወድሃለሁ አባዬ የእኛ ሕይወት ሠላም ደስታ ፍቅር አንተ ነህ

    • @SemiraSemu-sl2qg
      @SemiraSemu-sl2qg 6 місяців тому

      Kikkkkkkkkkk muhyb hula

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 6 місяців тому

      @@SemiraSemu-sl2qg ስድብ የስይጠን ነው ስድብን የስተመረክ አለህ ነው እኔ ከኢየሱስዬ የተመርኩት ፍቅርን መከበበርን ነው ደግሞ አያስቅም እሽ የአለህ ሰረተኛ እኔ ደግሞ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ

    • @wizabuman-r8g
      @wizabuman-r8g 6 місяців тому

      @@lidacall5422 አየህ አይደል አስተወቀብህ ልጁ ልክ ነው ያለው አላህም እግዚብሔርም ምን እደሆነ ብታውቅ እንደዚሆ አይነት መልስ አትመልስም ነበር ደሞ የትኛው ቅዱስ መጽሀፉ በሰው አይለካም መጥፎ ሰው ሰደበኝ ብልህ ቅዱስ መጽሃፉ ሳታነብ ለመሳደብ አትቾክል !!!

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 6 місяців тому

      @@wizabuman-r8g እኔ ስድብ ስለመልወድ አልሰደብም የትም ብሆን የኢየሱስ ልጆች አንሰደብም በስነስረት ነው የደኩት እሽ ደግሞ የአለህ ሰረተኛ የልኩት ሙስልሞች እኔ የአለህ ሰረተኛ ነኝ ስለ ምሉ ነው

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 6 місяців тому

      @@wizabuman-r8g እኔ ምወደዉ እኔ መዉቀው እግዚአብሔርን ብቻ ነው አለህ ማን ነው መወቅም አልፈልግም ምክንያቱም በአለህ የዘላለም ሕይወት የለም 00 ነው መንም በኢየሱስ ከለመና በዶ ቀፎ ነው

  • @tjcccbdg8082
    @tjcccbdg8082 6 місяців тому

    ተመሥገን እንኮን ክርስቲያን ሆኑኩ ይክበር ይመሥገን ለአባቴ ለክርስቶሥ እኔን ባሪያውን ወደቀጥታው መገዱ ሥለመራኝ ለአባቴ ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን

  • @Seada-lx3td
    @Seada-lx3td 5 місяців тому +1

    እደት ፈጣሪይሞታል ሳይሞት አይምራችሁምደ ወላሂ እኔ ክርስትና ብሆንወላሂ እዞራለሁ ግልፅየሆነነገርነው ልብብላችሁ አስተያዩት

  • @Habuti
    @Habuti 4 місяці тому

    Alahymrah lelamnybalal rashnatatall

  • @FaizaNagawo
    @FaizaNagawo Місяць тому

    Yen abbat ustaz

  • @MessiKali
    @MessiKali 11 місяців тому

    Igiziyabiher yibarak

  • @yosefmesele1715
    @yosefmesele1715 2 роки тому

    Tefachu ko Mame beselam betam nw yenafeken betelay ya sakhe

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 роки тому

      እኔ ማሜ አይደለሁም። ማሜ እውነት ለሁሉ ቻናል ላይ ነው። አዎ ጠፍተዋል ለምን እንደሆነ እንጃ...

  • @Hanan-s5n6p
    @Hanan-s5n6p 14 днів тому

    ተመስጌን ክርስቲያን ያደረክኝ አምላክ መዳን በየሱስ ብቻ ነው

  • @shiferawtadesse8961
    @shiferawtadesse8961 Рік тому +1

    Baynesam eko lemn altenesam esu amlak kehone maletachu aykerm neber

  • @ahmubinali6838
    @ahmubinali6838 6 місяців тому

    Ene yefelekutin hatiyat lisira teteyakw eyesus nw mallet nw ..medifer..megidel..echilalehu.?

  • @salamonali9839
    @salamonali9839 5 місяців тому

    1ኛ ቆሮንቶስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰ ጥበበኛ የት አለ? ጻፊስ የት አለ? የዚች ዓለም መርማሪስ የት አለ? እግዚአብሔር የዚችን ዓለም ጥበብ ሞኝነት እንዲሆን አላደረገምን?
    ²¹ በእግዚአብሔር ጥበብ ምክንያት ዓለም እግዚአብሔርን በጥበብዋ ስላላወቀች፥ በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአልና።

    ²⁵ ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፥ የእግዚአብሔርም ድካም ከሰው ይልቅ ይበረታልና።

  • @AbduFantaw-ij4hv
    @AbduFantaw-ij4hv 2 місяці тому +1

    አምላክ ስለሆነ በሞት ላይ ሥልጣን ስላለው
    ኢየሱስ ሞትን አሸንፎ ከሞት ተነሣ

  • @ወለተኪዳን-ተ6ፈ
    @ወለተኪዳን-ተ6ፈ 2 роки тому

    እነይህ አሀዛቦች ልባና ይስጣቸው

    • @ajeba3191
      @ajeba3191 Рік тому +1

      እነመነቸው አሀዛቦቹ ???

    • @SemiraSemu-sl2qg
      @SemiraSemu-sl2qg 6 місяців тому +1

      Lara's ezan fatarin Rita lafur masgad yaalahayeeeeeeeeeeeeeeeeee musilim laragan gata

  • @لاالةالاالله-غ9ك
    @لاالةالاالله-غ9ك 11 місяців тому

    አምላክ እንደት ይሞታ ከዛስ ስለምን ይሞታ ለማንስ ሀጥያት ነዉ የሚሞተው መልስ እንደት ከአምላክ በላይ ሀይል ያለው ኖሮ ይገዳለል

    • @لاالةالاالله-غ9ك
      @لاالةالاالله-غ9ك 11 місяців тому

      እንደት ይሞታል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 місяців тому

      ሰው ስለሆነ ነው የሞተው። ኢየሱስ አምላክ ብቻ ወይም ሰው ብቻ ሳይሆን ቀድሞ አምላክ ብቻ የነበረ የዛሬ ሁለት ሺ አመት አካባቢ ደሞ ሰው መሆንንም የጨመረ ነው። ሰው ደሞ መሞት ይችላል። ለምን የሚለውን በደንብ ለመረዳት ደሞ የወንጌል መጽሐፍትን አንብብ።

    • @wizabuman-r8g
      @wizabuman-r8g 6 місяців тому

      @@ewnetyasarfal እየሱስ ከሰበከው ወንጌል ውጭ ውይም ካስተማረው ማንብብ አያስፈልግም እኔ ምለው እየሱሱን ነው የምትከተሉት በመንፈስ ተነሳስትው መጻሃፉን የጻፉትን ሰዎች ነው የምትከተሉት

    • @wizabuman-r8g
      @wizabuman-r8g 6 місяців тому

      እየሱስ የሰተማረውም ሰለ ፈጣሪ አንድነት ከመጥፎ ነገረ መከልከልን ነው ተደያ ሰለፈጣሪ እየሰበከ እንዴት ፈጣሪ ይሆናል ? ደሞ አርሱ የተላከው ለእስራኤል ልጆች ብቻ መሆኑ ግልጽ ነው እራሱም የተናገረው ነገር ነው

    • @wizabuman-r8g
      @wizabuman-r8g 6 місяців тому

      @@ewnetyasarfal አምላክ ሰውም ነበር ማለት ነው ?

  • @Kalkidanmela
    @Kalkidanmela 8 місяців тому +1

    ኢየሱስ የሞተዉ እኔ እና አንተን ከሃጢያት ባርነት ነጻ ለማዉጣት ነው ሞቶም አልቀረም ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል

    • @wizabuman-r8g
      @wizabuman-r8g 6 місяців тому

      ግዴታ ሆኖበት ለአንተ እና ለኛ ከሞተ ነምን ተነሳ ?

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 7 днів тому

    የጂኒ ወንድም አቡአይደር ኢየሱስ ክርስቶስ ያልገለጠው አላህ የሚባል አምላክ የለም ማቴዎስ 11:27 ዮሐንስ 1:12_18 ኢየሱስ ያልላከው መሐመድ የሚባል ነብይ የለም ዮሐንስ ወንጌል 20:21 ኤፌሶን 4:11ሲጮሁ ከርመው እስከዛሬ አይተውትም ድምፁን ሰምተውትም የማያውቀትን አላህ እስቲ የትአለ?

  • @روزامحمد-ح7م
    @روزامحمد-ح7م 4 місяці тому

    Yan.gab.fet.batakirabawa.des.yelaq.nabara
    Laman.erasuin.uil.gaza.awaki.adergo.selamyasab.yawek.yemaselawala

  • @amarechkole4269
    @amarechkole4269 5 днів тому

    አየ ሙስሊም እውነትም ግራ ቢገባቹ አይፈረድባችሁም ጥያቄህ በራሡ ውሀ የማይቋጥር የመረዳት ችግር ግራ መጋባት በራስ ፍልስፍና መናገር ጭብጥ የሌለው ነው ማስተዋል ይጎድላችኋል እና ተመልክቱ በተለይ በግምት በትቢት መናገር ብቻ ይታያል

  • @FeridNasir-e4j
    @FeridNasir-e4j 11 місяців тому +2

    ከአሏህ በቀር በሃቅ የሚመለክ አምላክ የለም
    ኢሳ (ኢየሱስ) የአሏህ ባሪያና መልክተኝም ነው
    ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ የመጨረሻው የአሏህ መልክተኝም ነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 місяців тому

      አዎ እኛም እኛም መሐመድ የመጨረሻው ለአረቦች የተላከ ነቢይ መሆኑን አምነናል። ይህንን ቪድዮ ሊንኩን ንካውና ስማው። እኛ አንክድም። አላህ ባለው አምነናል።
      ua-cam.com/video/K6ZgbAwKUjo/v-deo.htmlsi=ECzKNn766blkObvu

    • @wizabuman-r8g
      @wizabuman-r8g 6 місяців тому

      @@ewnetyasarfal እኔ ለአረብ ህዝቦች ብቻ አለመላካቸው ለመላው አለም ህዝብ መለካቸው ቅዱስ ቁርኣን ይናገራል እኔ ምልህ እየሱስ ለእስራኤል ህዝብ ብቻ መላኩን አታውቅም ይሄንን እኔም ብቻ ሳልሆን አየሱስም ነው የለው ?

    • @yididiyalo6071
      @yididiyalo6071 4 місяці тому

      እስራኤል ምን እንደሆነ መጀመሪያ አውቀሀል?

    • @alemayehumenta8256
      @alemayehumenta8256 2 місяці тому

      @@FeridNasir-e4j አላህ ጣዖት ነው ። መሀመድ ደግሞ የጣዖት ነቢይ ነው ። ይህ ሀቅ ነው ። ኢየሱስ ግን በሥጋ የተገለጠ አምላክ ነው ። ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ ከሞት የሚያስነሳ የትንሣኤ ጌታ ነው ።

  • @abiyeabiye9999
    @abiyeabiye9999 2 роки тому +2

    Gn yh sewuye medahniyalem yewunet amlak endehone yawek nw miteykewu beza tyakewu tkl adelm ateyaku yenket nw lb ystewu dgmo huley yteyka beteleyahu sewech ymeleslet esu awuko ydgagmal

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 роки тому

      እሱ እንቢ ቢልም በእሱ ጥያቄዎች ምክንያት ሌሎች ስለሚድኑ ለጥያቄዎቹ መልስ እየሰጡ መቀጠል ነው😍

  • @abdulmetinmuhammed3317
    @abdulmetinmuhammed3317 Рік тому

    ወዳጄ ጥያቄዎ ና መልሱ ተላልፈዋል አልተመለሰም

  • @Mafuabdse
    @Mafuabdse Рік тому +2

    ከአቡ ሀይደር ተጠይቆ ነው ያልከው አንተ ዘባርቄ እውነት ጀግና ከሆንክና ትክክለኛ ሀይማኖት ተከታይ ከሆንክ ከአቡ ሀይደር ጋር ና ፊትለፊት እናገናኝህ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Рік тому

      አቡሃይደር አንተ እንደምታስበው ደፋርኮ አይደለም። ሚስጥሩን የምናውቀው እኛ ነን አርፈህ ተቀመጥ። እንቢ ካልክ ደሞ ለምነውት ያቃታቸው አብረውኝ የሚሰሩ ጎደኞቼ ስላሉ እናገናኘዋለን። ወደ ስራ ግባ

  • @AmanErmiyas-wg9qs
    @AmanErmiyas-wg9qs 7 місяців тому

    ሀሀሀ

  • @tarikutadesse4578
    @tarikutadesse4578 Рік тому +1

    እንኮን መስክረህ አይደለም 😄😄ልባቸውም ታውሮ ወንድሜ ያሳዝናሉ ግን አይናቸው እያየ😡

    • @ajeba3191
      @ajeba3191 Рік тому +1

      😅😅😅😅ክክ አይነቸው እየዬ ፍጥራተትን የምየመልኩት ነው የሰዘኑኝ 😱

  • @JjerryAbera
    @JjerryAbera 3 місяці тому

    ሙስሊሞች እባካቹ ለሐይማኖት ብላችሁ እውነት ገፍታችሁ የሲዖል እራት አትሁኑ 🙏!

  • @wizabuman-r8g
    @wizabuman-r8g 6 місяців тому

    ደሞ ሁሌም ጥያቄ ስትመልስ አጥጋቢ እና አሳማኝ መልስ አትመልስም ተከተዮችህ ጅምርም በሀይማኖቱ ስለሚያምኑበት ትክክልም ይሁን ሀሰት መለየት አይፈልጉም አረ ተው ረጋ ብለን እናስተንትን ::

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 місяців тому +1

      ሆዱ መያዝ ለሚችል ብቻ ስለሆነ ነው። ሆዱ ቀዳዳ የሆነን አያጠግብም፣ በዚህ ያዘው።

  • @eleni311
    @eleni311 4 місяці тому

    እናተ የአጋንንት አገልጋዮች ኢየሱስ ክርሰቶሰ ጋ ምን አያያዛችሁ ካላመናችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ ጥያቄችሁ ጌታችን ሲመጣ ይመለሰላችኋል ያው ወደ 🔥🔥🔥 ትጣላለህ ማለት ነው አሁን ቀልድ

  • @Seada-lx3td
    @Seada-lx3td 5 місяців тому

    😂ከስራችሆል 😢ፈጣሪየሰው ፈጣሪእያመለካችሁ ፍጥረት እጨላይ ተሰቅሎክክክክፈጣሪ

  • @wizabuman-r8g
    @wizabuman-r8g 6 місяців тому +1

    እዚህች አለም ላይ በጣም ከባድ ውሸት ምን እንደሆነ ታውቃላቹ ፈጣሪ ይወለዳል ይሰቀላል ይሞታል ይህ እኮ በጣም ለአይምሮ የሚከብድ ነገረ ነው ፈጣሪ ከበላ ከጠጣ ከሸና አረ ለኔ ምንም ቢያደርግልኝ አልቀበለውም ይህ ከባድ ውንጀል ነው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 місяців тому

      እንደዛ ከሆነኮ ፈጣሪ እንድትበላ እንድትጠጣ እንድትሸና በማድረግ አስጸያፊ ነገር እንድታደርግ ስላደረገህኮ አሁንም ቢሆን ልታመልከው አይገባም። አይመስልህም?

    • @wizabuman-r8g
      @wizabuman-r8g 6 місяців тому

      @@ewnetyasarfal የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ከኛ ጋር በፍጹም ሊመሳሳል አይገባውም አረ ተው እየሱስን በላሰተማረው አስተምህሮት አታስወንጅሉት !!!

  • @TeklemariamTamria
    @TeklemariamTamria 3 місяці тому

    አይ ወንድሜ እነሱ መቸም አይመጡም ምክንያቱም ያ የየዮሐንስ ራእይ 12 ላይ ያለውን የአውሬውን መንግስት ስለሚወርሱ

  • @mhret4004
    @mhret4004 2 роки тому

    Wendme yesacewn video aychew neber ena motna yeset lj ergman be Adam hattyat mknyat new lalut mn tmelslgnaleh

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 роки тому

      በሁሉም ላይ መልስ ለመስጠት እያዘጋጀው ነው። ነገም የምለቀው አለ። አንቺ ያልሽው ግን አልገባኝም። ምናልባት ሌላ ቪድዮ ይሆናል ከቻልሽ ሊንኩን ብትልኪልኝ።

    • @mhret4004
      @mhret4004 2 роки тому

      @@ewnetyasarfal ezihu video lay new 39 deqiqa lay eyalut sleneberew neger new egzihabher frewn kemeblatachew befit Adam ena hewann mdrn mulwat blo sibarkacew qedmo kegenet endemiwetu ena mot megemeriyam endeneber new ustazu yetenagerut

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 роки тому

      ይኼኛውን ያገኘሁት ከtiktoke ነው። ሊንኩን ማግኘት የምትችዪ ከሆነ ብትልኪልኝ ጥሩ ነበረ። ለማንኛውም ፈልጌ አየውና መልስ የሚያስፈልገው ጥያቄ ከሆነ እሰጥበታለው።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 роки тому

      አግኝቼዋለው። የጀመርኩትን ስጨርስ እመለስበታለው። አሁን በዚሁ ቦታ ላይ የተናገራቸው ሌሎች ነገሮች ላይ እየሰራሁ ነው። ቻናሉን subscribe አድርገሽ የደውል ምልክቱን ካበራሽው በምለቅበት ጊዜ ቶሎ ይደርስሻል። ተባረኪ!! ስለጠቆምሽኝ አመሰግናለው።

    • @mhret4004
      @mhret4004 2 роки тому +1

      @@ewnetyasarfal slemtserachew srawoch Hulu egzihabher wagawn ykfelh bexam enamesegnalen bertaln

  • @بنتاحمد-د3ت
    @بنتاحمد-د3ت 6 місяців тому

    ኩተቶች

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي Рік тому

    አድስ ገቢነኝ

  • @AbdeAman-i3b
    @AbdeAman-i3b Рік тому

    ፡፡፡፡፡፡፡፡ኳ

  • @bezarefisa868
    @bezarefisa868 17 днів тому

    ኢየሱስ አዳኝ ነው።

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 6 місяців тому

    ካፊሮች አላህ ቀጥተናውን መንገድ አላህ ይምራቹ በጣም ታሳዝናላቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alibedawi7165
    @alibedawi7165 2 роки тому +2

    እስቲ በነካ እጅ እየሱስ ለሰው ልጆች ሀጢያት ሞቼ እነሳለሁ ያለው የቱ ጋር ነዉ ? ወይም ሀዋርያቶቹም ካሉ አሳየኝ? ሌላው ነብዩ ሙሐመድ የአላህ ሰላም በሳቸው ላይ ይዉን በትንሣኤ እግጠኛ አይደሉም ላልከው ይህ ሚያሳየው በጣም ቀጣፊ ወይም ትልቅ የግንዛቤ እጥረት እዳለብ ነው ።ባንተ ቤት ተመልካች videoን አቁሞ ሙሉ አሳቡን አያነበውም ብለ ነዉ ። ለማንኛውም ስለ ራስ ሀይማኖት የፈለከውን አውራ ግን ጫፉን እንኩዋን ስለ ማታቀው ኢስላም አታውራ ሞራል ካለክ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 роки тому +3

      መጀመሪያ ጆሮክን ኮርኩረህ ለመስማት ሞክር። እኔ ስለ ትንሳኤ እርግጠኛ አይደሉም የሚል ነገር አልወጣኝም። የለጠፍኩትም እንድታነበው እንጂ ዘለህ እንድታልፈው አልነበረም። አንተ ግን አላነበብከውም። እኔ ያልኩት መሐመድ ጀነት ስለመግባታቸው ሳያውቁ ነው የሞቱት ነው። የለጠፍኩልህ መረጃም ስለዛ የሚናገር ነው። በነካ እጅህ ብለህ ለጠየከኝ ጥያቄ ደሞ ከታች ያለውን አንብብ።
      “እርሱ ግን፦ የሰው ልጅ ብዙ መከራ ሊቀበል በሽማግሌዎችም በካህናት አለቆችም በጻፎችም ሊጣል ሊገደልም በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ይገባዋል ብሎ ለማንም ይህን እንዳይናገሩ አስጠንቅቆ አዘዘ።”
      - ሉቃስ 9፥21-22
      “ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።”
      - ዮሐንስ 3፥14-15

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 2 роки тому

      ሙስሊሞች ከቱዎች ናችሁ በጣም ተሰዝናለቹ ያለ ኢየሱስ ሕይወት በዶ ቀፎ ነው ከጨለማ ወደ ብርሃን ኑ ኢየሱስ ብርሃን ነው ኢየሱስዬ እወድሃለሁ ሁለም አፋቅርሃለሁ አባዬ ዉድድድድድድድድድ

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 2 роки тому

      @@ewnetyasarfal በጣም ደስ ትላለህ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ይቀድስ አሜን

    • @muhachomule4701
      @muhachomule4701 Рік тому

      ማቲወስ ምዕራፍ 16 ቁጥር 21 እስከ 23 ገብተህ አንብበው ወዳጄ

    • @muhachomule4701
      @muhachomule4701 Рік тому

      የማቲወስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ቁጥር ከ21 እስከ 23 ገብተህ አንብበው

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Рік тому

    mehamed ye 6 amet leg defrwal wey? 75 legagerdoch be semay le wendmoch azgagtual wey? Lesetoches? mhamed jeny nbrebet wey?

    • @shimeshime9490
      @shimeshime9490 Рік тому

      ቁርአንን አብብ ምክንያቱም የሰዉ ቃል ስለሆነ ሰዉ ደግሞ ሀጢያተኛ ስለሆነ እየሱስ እሱ አምላካችን ደግሞ የፈጠረንእሱ የዉ ቃሉ የሱ ነዉ ቃል ስጋ ሆነ

    • @shimeshime9490
      @shimeshime9490 Рік тому

      አዎ

  • @Makiah112
    @Makiah112 Рік тому

    እኔ ላተ ጥያቄ አለኝ እየሱስ እናቱን እና አያቱን ማን ፈጠራቼው እሺ 9 ወር እናቱ ሆድ እያለ ማን ነበር አለምን ማለቴ ሰማይና ምድርን እውስጥ ያሉትን ሁሉ ማን ነበር የሚያስ ተዳድረው 1 አመት 2 አመት የናቱን ጡት እያጠባ ባለበትስ የሚወለዱትን ህፃናት ማንነበር የሚፈጥራቼው የታመሙትንስ ማን ነበር የሚ ያሽራቼው አቼሜ ያመት ልጆ የሁለት አመት ልጅ ሁሉን እያለ

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል 10 місяців тому

      መኪያ ኢየሱስ አምላክ የሆነው ሙሉ ሰው ሆኖ በአካል ካደገ በኋላ አይደለም፡ አሁን የምትይውን ሰዋዊ እድገት ያደገው ፍጹም ሰው መሆን ስላለበት ነው፡ ኢየሱስ ሰው ከመሆኑ በፊት አምላክ ነበር ለሀጥያታችን መሞት ስላለበት ብቻ ሰውነትን ጨምሮ ወደ ምድር መጣ ሰው ካልሆነ መሞት ስለማይችል ማለት ነው፡ ስለዚህ አካላዊ ሰዋዊ እድገቱን አምላክ የመሆን ሳይሆን ሰው የመሆን ሂደት መሆኑን ተረጂ ሳይወለድም፡ ተወልዶም፡ ሙሉ አካላዊ እድገት ኖሮትም ሳይኖረውም ተሰቅሎም ሞቶም አምላክ ነበር፡ ምክንያቱም ሰው የሆነው አምላክነቱን ትቶ ሳይሆን የአምላክነት ክብሩን ትቶ ነው!!!!

    • @wizabuman-r8g
      @wizabuman-r8g 6 місяців тому

      @@ኢየሱስዛሬምያድናል ይህ ያልሽው ሁሉ አየሱስ ተናግሮ አያውቅም ለናንተ ነው ስጋ የለበስኩት ለናንተም ነው የምሰቀለው ሞቺም የምነሳው አምላክ እንደሆንኩኝ ለማሰየት ነው አላለም በመንፈስ ተነሳስተው ጭፍን አስተሳሳብ አትከተይ ይልቅ አራሱ ተነገረ የተባለው በቀይ የተጻፈውን ብትመለከቺ እርሱ ሰለ ፈጣሪ እንድነት ነው የሰበከው ሰለ ራሱ አምለክነት አልሰበከም እሺ !!!

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል 6 місяців тому

      @@wizabuman-r8g ድንቁርና እጠየፋለሁ ደንቆሮ ግን ሰው ስለሆነ እታገሳለሁ! እናም ይህን ያልኩትን ሁላ ኢየሱስ ተናግሮ አያውቅም ? እውነት በቀይ የተጻፈው ብቻ ለይቶ የአላክ ቃል ሌላው የሰው ቃል ነው ብሎ ያስተማረው ከናንተው ጠረቄው ዛኪር ናይክና ከዘባራቂው አህመዲድ ዲዳት ውጭ የትኛው የሥነ-መለኮት ምሁር ነው ? ኢየሱስ በራሱ አንደበት እኔ አልፋ እና ኦሜጋ ወይም መጀመሪያው እና መጨረሻው ነኝ አላለም? ይህ መለኮት ነኝ ማለት አይደለም አንቺ በምታምኚው የመሀመዲዝም መጽሀፍ ማነው መጀመሪያና መጨረሻ ? ያንቺ መጽሀፍ ከአንዱ አምላክ በቀር ሀጥያትን ማስተሰረይ አይችልም ይላል ኢየሱስ ሀጥያትን ይቅር አላለም? አል-ማሊክ የአንዱ የፈጣሪ ብቻ ስም ነው ኢየሱስ ንጉስ እንደሆነ አልተነገረለትም? ፈራጅ አንድ አምላክ ብቻ ነው እፈርዳለሁ አላለም? መሀመድ ራሱ አላህ ልጅ ቢኖረው መጀመሪያ ምሰግድለት እኔ ነኝ አለ፡ ኢየሱስ እኔ የእግዚአብሄር ልጅ ነኝ ብሏል ታድያ መሀመድሽ ለምን አይሰግድለትም? ግን ለመንድነው አላህ ልጅ ቢኖረው መሀመድ እሰግድለት ነበር ያለው ? ምን ስለሆነ ነው የአምላክ ልጅ ስግደት የሚገባው ? መልስ ፈልጋለው !!
      قُلْ إِن كَانَ لِلرَّحْمَٰنِ وَلَدٌ فَأَنَا أَوَّلُ الْعَابِدِينَ
      «ለአልረሕማን ልጅ (የለውም እንጅ) ቢኖረው እኔ (ለልጁ) የተገዢዎቹ መጀመሪያ ነኝ» በላቸው፡፡

    • @ኢየሱስዛሬምያድናል
      @ኢየሱስዛሬምያድናል 6 місяців тому

      @@wizabuman-r8g በጣም በቅንነት ልጠይቅህ ይህንን አላለም ስትል መጽሀፍ ቅዱስ ላይ እንደዛ ስለማለቱ አልተጻፈም ነው ? ወይስ እንደዛ ብሏል ብለው የጻፉት በስህተት ወይም ያላለውን ሆነ ብለው እንዳለ አድርገው ነው የጻፉት እያልክ ነው ? የትኛው ነው ያንተ አቋም/መረዳት ?

  • @drawyourlife-mx3en
    @drawyourlife-mx3en 5 місяців тому

    ሰውየው ስለ መፅሐፉ ከቄሶች በላይ ስለተገነዘቡ እዚህ ከምታጭበረብር ሄደህ ብያስተካክል የተሻለ ነው🤬🤬

  • @AkremToyib
    @AkremToyib 6 місяців тому

    መፀሀፍ ቅዱሳቹ ላይ ምነው ናናናናናናናናና በዛበት ግጥም መሆኑ ነው

  • @IbraacimMacammad-vu9jt
    @IbraacimMacammad-vu9jt Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lubabakelil93
    @lubabakelil93 5 місяців тому

    ሳዲቅ ዛሬም እዛውነህ ኢየሱስ ይሻልሃል ማዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ከገሃነም አምልጥ ራስህም ተከታዮችንም ገደል አትክተት

    • @AbdrehmankemalMohamed
      @AbdrehmankemalMohamed 4 місяці тому

      ሚገላውስ ማነው

    • @KemboAnwar-cx7jn
      @KemboAnwar-cx7jn 4 місяці тому

      ሳዲቅ ዛሬም ነገም ሁሌም እዛው ነው። አንተ ግን መሀይም ነህ

  • @wizabuman-r8g
    @wizabuman-r8g 6 місяців тому

    እሺ እናንተ እንደምትሉት በእርሱ ከማንኩ ለኔ ሀጢያት ከተገደለ እኔ ከማንኩ ቦሃላ ምንም ብሰራ ብዘርፍ ብገድል ብደፍር አልጠየቅም ሀጢያተኛ አይደለሁም ማለት ነው ምክንያቱም ጅምርም የሁሉም ነገር ዋጋ ተከፍሎልኛል እውነት ዎይስ ውሸት እንዳያችሁት መልሱሊኝ ???

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 місяців тому

      ቢያንስ የአንደኛ ደረጃ ትምህርትህን ብታጠናቅቅ እንዲህ አይነት ባልጠየክ ነበር። አንድ ባለ እዳ እዳው ከተከፈለለት በኋላ እንደገና ወደ እዳ ለመግባት አይሮጥም። ሙስሊሞች ይሄ ቀላል ነገር እንዴት ግራ እንደሚያጋባችሁ ይገርመኛል። ኢየሱስ ለእኛ በመስቀል ላይ በሰራው ስራ እዳችን እንደከፈለ አምነን ለዳንነው ያደረገልን ተጨማሪ ነገር ደግመን እዳ እንዳንገባ የሚረዳንን መንፈስ ቅዱስን መስጠቱ ነው። ይህ መንፈስ ቅዱስ እንዳንበድለው ይረዳናል፣ ባለማወቅ ብንበድል ደግሞ እንደ ቅርብ ወዳጅነቱ ወቅሶን በመጸጸት እንድንመለስ ያደርገናል። የበለጠ ደሞ No more መሃይምነት ብለህ የክርስቲያን መጽሐፍቶች አንብብ እንዲሁም ትምህርታዊ ቪድዮዎችን እይ። መሐመድም በመሐይምነቱ ነው ይህን ሁሉ ገሃነም መግቢያ ጉድ ያመጣባችሁ።

    • @wizabuman-r8g
      @wizabuman-r8g 6 місяців тому

      ብዙ የንጽጽር ሃይማኖት ቪዲዮ አይቸልሁ ያንተው ግን ይለያል ለምሳሌ አንድ የሆቴል ምግብ ቤት ገብተን አንተ ለኔ እሰከመጨረሻው ቤቱ ላይ ላለው ነገር ለየትኛውም ምግብ ከከፈልክልኝ ከዛ ምግብ ቤት የልውን ምንስ ብበላ እንዴት በለ እዳ እሆናልሁ ጅምር እሰከመጨረሻው ከፍለሀልኝ የለም እንዴ ዎይስ እንደመካድም ነገር ነው ይህ ነው ያልገባኝ ወንድሜ ከቻልክ እንዲገቫኝ አድርገህ መልስልኝ

  • @HawwaMmm
    @HawwaMmm 3 місяці тому

    አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመው አላህያጠመመውንማንም አያቀናው

  • @user-mexx
    @user-mexx 2 роки тому

    ይሄ ሸኪ ግን 😂😂😂

  • @omer-ep5xb
    @omer-ep5xb 8 місяців тому

    ዝም ብለህ ትቀባጥራለህ

  • @karebu8195
    @karebu8195 Рік тому

    ወንድሜ ጥሩ ተናጋሪ ነህ እንጂ ጥሩ መንፈሳዊ እውቀት የለሕም በቁንፅል ሃሳብ እንዴት ክርስትናን ተገመግማለህ. Mr. Muslim brother Christianity is faith nit logic you are talking about logic.

  • @berhanuyizengaw7351
    @berhanuyizengaw7351 2 роки тому

    አኔ የሚገርመኝ የራሱን ሃይማኖት ላይ ለምን ትኩረት አይሰጥም የዘቅጠ ቅድ አፉን ሲከፍት ያስጠላል ስለአንተ ሃይማኖት ብዙ አስጠሊታ ነገር ማለት ይቻላል ግን ባንተ ቅድ አፍ ምክንያት ብዙሃኑን ሙስሊም ማስቀይም አስፈላጊ አይደለም ስለሌሎች ክፉ ነገር በማውራት ርካሽ ተወዳጅነት ለማግኘት መሞከር የደደቦች ሥራ ነው መጀመሪያ የራስህን ሃይማኖት ጠንቅቀህ ማወቅ ቀጥሎም ሌላውን ማክበር ልመድ አንተ የሃይማኖት ሰባኪ ሳትሆን ሰውን በማዋረድ አድናቆት ለማግኘት የምትጥር ወሮበላ ዱርዬ ነህ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 роки тому +1

      በክርስትና ላይ በጣም ትኩረት የሚያደርጉት ለምን እንደሆነ ይህንን ስታነብ ታገኘዋለህ፦ አንተ እንዳልከው በራሳቸው እምነት ላይ መተማመን ስለሌላቸውና እምነታችን ይናዳል ብለው ስለሚሰጉ ነው። እኛ በእነሱ ሃይማኖት ላይ ትኩረት እንድናደርግ አይፈልጉም፤ ምክንያቱም በጣም ጥያቄ የሚፈጥርባቸው ብዙ ነገር ስላለ። የእኛ አላማ ደሞ ጥያቄ እንዲፈጥርባቸውና ዝም ብለው ህጻን ልጅ የጋቱትን ሁሉ እንደሚጋተው ሁሉ እነሱም እንዳይጋቱ ባለ አይምሮ ሆነው መጠየቅ እንዲችሉ መርዳት ነው። በሌሎች አገሮች ላይ ወጣቱ እየተማረ ስለሆነ በሚያምነው ነገር ምክንያታዊ እና በመዳኑም እርግጠኛ ለመሆን እየጠየቀ በቂ መልስ ሲያጣ ከእግዚአብሔር ጋር በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እየታረቀ ነው። ስጋታቸው ያ በኢትዮጵያም እንዳይደገም ነው። ስለዚ እኛ መትጋት ይጠበቅብናል ማለት ነው። ይህንን ሊንክ ነክተህ ስታነበው ቁርአንን ያስተዋቸው ነገር ምን እንደሆነ ይገባሃል። ቁርአንን ትተው ወደ መጽሐፍ ቅዱስ መዞራቸው ደሞ መልካም እድል ነው። ከእኛ የሚጠበቀው በደንብ እንዲያነቡት መርዳት ነው። ምክንያቱም እነሱ ስህተትን ፍለጋ ቢያነቡም መንፈስ ቅዱስ ግን እነሱን ለማዳን እየገለጠላቸው እየዳኑ ያሉ ብዙ ናቸው። hidayacomparative.org/%e1%8b%a8%e1%8b%88%e1%8a%95%e1%8c%8c%e1%88%8b%e1%8b%8d%e1%8b%ab%e1%8a%95-%e1%8b%88%e1%8c%a5%e1%88%98%e1%8b%b6%e1%89%bd-3/

    • @ajeba3191
      @ajeba3191 Рік тому

      እነንቴ መፀሐፈቹን አተነቡም በዘ የተነሣ ቡዙዎቹን እየበለሸቹ ስለሆና ነው ሌለ ደሞ እወነተውን ስለምትደብቁ ነው እኛ ለምን እንደብቀሌን እሆ አንብቡ ተቶርግሞ ቅጭ ብሉሀል

    • @ajeba3191
      @ajeba3191 Рік тому

      @@ewnetyasarfal ለነቴ አይገባቸውም በጭፍን ስለምትረዱት አሁን ኡስታዝ ምን አጠፈ ኢየሱስ አምለክ አይዴለም ነው ምለው እነንቴ ደሞ ጌታ ነው ብለችሁ ግግም ስትሉ አይ እንደዘ ከሆነማ ኢየሱስ ጌታ ነኝ የለበትን ስትበሉ ዙይያ ጥም ጥም ትሄደለችሁ ??? እንኛ ደሞ የምነነበው ዒሳ ወይም ኢየሱሲ እኔ ፈጠር ነኝ እኔን ተገዙኝ የምልበትን ለመፈለግ ነው ሌለ ዳሞ መወቅ የለበቹ ነገር ሶስት አምለክ ነው የምትገዙት 😱💔

    • @fesaltajir3663
      @fesaltajir3663 Рік тому

      እውነት መነጋሪ እዳዝ አያሰድብም bro

    • @shimeshime9490
      @shimeshime9490 Рік тому

      በመጀመሪያ እንደዚክ አይባልም እሽ ሲቀጥል እየሱስ ለሁሉ ሞቷል ሁልጊዜ የሚጠይቅ ሰዉ ጌታ ራሱ ይገለጥለታል እሱ ለጳዉሎስ እንደተገለጠ

  • @AkremToyib
    @AkremToyib 6 місяців тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ገልቱ ካፊሮች ስለዚህ ሰማይ እና ምድርን የፈጠረው እየሱስ ነው እያልከን ነው አንተ ቁሻሻ ፍሬ መረጃ እንኳን አታቀርብም እንዴ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 місяців тому

      😁 አይ የመሐመድ ልጆች፣ በቃ አተነፋፈሳችሁ ሁሉ ስድብ ነው አይደል። ምን ታደርጉት ከነቢያችሁ የወረሳችሁት ነው። ለማንኛውም አዎ ሰማይንና ምድርን የፈጠረው ኢየሱስ ነው።
      ዮሐንስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
      ² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
      ³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።

    • @MedinaAhmed-ip4oi
      @MedinaAhmed-ip4oi 6 місяців тому

      ገልቱ ካፊርስ አቸ በሰው የምታምኒ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @isaacmaru9990
    @isaacmaru9990 2 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ ቴሌግራም አድራሻህን ላክልኝ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 роки тому

      አሜን!!🙏 ከታች ያለውን ሊንክ copy አድርገህ ወይም ጽፈህ ስትነካው ታገኘኛለህ።
      @BibleAndMe

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 11 днів тому

    Beautiful message brother information ❤️

  • @Addisbezabhe
    @Addisbezabhe 9 місяців тому

    ተባረክ

  • @Kalkidanmela
    @Kalkidanmela 8 місяців тому

    ኢየሱስ የሞተዉ እኔ እና አንተን ከሃጢያት ባርነት ነጻ ለማዉጣት ነው ሞቶም አልቀረም ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 11 днів тому

    Beautiful message brother information ❤️