Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከአንተ ተምሮ የማይለወጥ ሰው የለም ይህንን የከበረ ጸጋ የሰጠው ጌታ ይበረክ ከብር ለእየሱስ ይሁን ዘመንህ በእየሱስም የተበረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ገና ሳይህ እራሱ ነው ደስ የሚለው ዴቭዬ ከልቤ በጣም እወድሀለሁ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ክፉ አይንካ❤️🥰😍😍😍
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት ላፈለሰን ጌታ እግዚአብሔር በልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ ክብር ጽንዕ ለርሱ ይገባል ከርሱ ጋራ ከመንፈስ ቅዱስም ጋራ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን።ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ።
ወንድሜ ተባርከሀል በእውነት ድንቅ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ብሩክ ነህ ዴቭ ለዚህ ዘመን ጴጤዎች አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
መንፈስ ቅዱስ ስለ ረዳኝ በኢየሱስ ስም ክብር ለአብ ይሁን ቀኑን ሙሉ ደስ ብሎኝ እኮ ነው የምዉለው ዴቭ የአንተ ትምህርት ስሰማ ጸጋና ሰላም ምህርትም ይብዛልህ
ተባረክ ስለ አንተ በእውነት የጌታዬ የመድሐኒቴ የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ይባረክ በመቀጠልም አንድ ጥያቄ ጠይቄ ነበር አልተመለሰልኝም ጥያቄውም በ1ኛ ዮሐንስ 5:16 መሠረት ለሞት የሚያበቃ ኀጥያት ምን ዓይነት ኀጥያት ነው ለሞት የማያበቃስ
ስለ አንተ ጌታ ይክበር ውንድማችን ዲቭ ፀጋ ይብዛልህ ።
የአንተን ትምህርት ባልማር ቡዙ እስት ነበር። እግዚአብሔር መልካም ነዉ አንተ ጋር ቃሉን እንድሰማ አመጣኝ። ስሙ ይባረክ።
ፓስተር ዳዊት የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ:: ቪዲዮው እስኪለቀቅ በናፍቆት ነው የምጠብቀው:: ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እባክህ
የተባረክ ዴቭ ዛሬም ስለ ህያው ቃሉ ተባረክ የእግዚአብሔር ልጅ የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ ተገለጠ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ።
ስላንተ ቃላት ያጥረኛል ግን ልባርክህ እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርከው።።💔💔
Thank you so much. I follow all your teaching and my life is changed. You are my real teacher. You are blessed with your family.🙏🙏🙏
ተባረክ አቦ ከብዙ የአመለካከት ቀንበር ነፃ እየወጣን ነው
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
አሜን እኔ ነፃ ሰዉ ነኝ ተባረክ ፀጋዉ ከዚህ በላይ ይብዛልህ
የእግዚአብሔር ቃል አያረጅም ሁሌም አዲስ ነው !ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ ባዲስ ርእስ በቅርብ እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !ተባረክ
ተባረክ ዴቭ የቃሉ መምህር❤❤❤!
ዴቭ የተወደድክ የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ።❤👏
ዘመንህ ይለምልም ግልፅ ነው እወድሀለሁ አባቴ ረጋ ያለ ነው :
ክርስትናን ወደድኩ ካንተ ስማሪ! ፀጋ ይብዛልህ ዴብ
ዴቮ ታባራክ ራጀም ዕድሜ ይስጥህ ❤
Tebarek..tebarek wendima
ፀጋ ይብዛልክ
ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ።
ወንድም ዳዊት ተባረክ
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔር ይባረክ
Dave sila ante hulem egzihabiherin ameseginalehu! ye geta tsega yibizalik!!!!! ye ewunet wuste laye yalehune lemwgilets kalati yatiragnal!!! Much grace!!!!!!!!
ስወድህ እኮ...this is the GOSPEL!!!
Amen Tebarek wendimachin
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
I love you so much brother Dave.
God bless you Dave
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you pastor Dawit, it's amezing message
ዴቭ ተባረክልኝ ኑሮልኝ
አስተመሪዬ ዴቭ😍😍😍
ወይ እግዚአብሔር ጊዜው ስደርስ እንደዚ ነው ለእኔም በራልኝ
Dave May the Grace and Mercy of Jesus Christ be with you. May God still extend your life on earth to save many generations.
ዴቩ እንዴት እኮ እንደምትናፍቀኝ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ።
Thank you, I appreciate the way you interpret the bible, keep moving
ተባረክ ዴቭሹ
ተመስጌን ኢየሱስ ሆይ ።
ጸጋና ሰላምን ያብዛል🙏🙏🙏🙏
Ba Geta Ba Eyese Simi Yetamaha Yehuni 🤝🏽 😢😢😢
much grace for you
What a marvelouse message ! My Lord bless you man.
ታባራክ ፃጋ ይጫማርልክ
Amen be blessed brother
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
Tebarekilin
አሜን
Beruk hun❤❤!!
ወንድሜ ዴቭ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ሃሌሉያ!!
ጌታ ይመስገን
,ኑርልን ዴቫ
well come brother.
uuuuuffffffff........rakahu........dasem alegn............tabarek
አሜን እኔን መግዛት አይችልም
Temesgen!!
Ante Iko yewnet wengal new misebikew tebarek
amen 🤞💪
Wow!
Liyu sew min ale 1 be akale setesebik bayeki🙄🙄😍😍😍🤞💪
❤ i love u bro
የምትገልፀው ተባርክክክክክ
በርታ ጽና
ለመረጃ እንዲሆነኝ ሰይጣን በእባብ የተመሰለበት ምክኒያት ምንድነው ?
በ ባህርይው ምክንያት ነው ፡ የ እባብ ባህሪ ተንኮለኛ ስለነበረ ነው ከምድር ከነበሩት እንሣሳዎች እንደሆነ ይነግረናል በ ዘፍጥረት 3 ላይ ፡ ተባረኪ ፡ ፡
Ayiii gebznet new yih rasehen sadek tadergaleh neseha geba
Endene hatiyatinga yelem yilal eko bizu gize alsemashiwum
💖💖💖
ንጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ። ንቁ
Devo selam lante yehuni
ሱስ የኃጢያት ፍሬ ነው። ከሱስ ነፃ የሆኑ ኃጢያተኞች መኖራቸውንና የክርስቶስን ፅድቅ ተቀብለው ደግሞ የሱስ ተገዢ የሆኑ መኖራቸውን ልናሰምርበት ይገባል። የተወደድህ መጋቢ ሆይ:- እኔ ላንተ የማስተምርህ ባይሆንም ቅሉ እዚህ ጋር ብዠታውን ብታጠራው ጥሩ ነው! ኃጢያት ምንድር ነው? እራሱን የቻለ ሌላ ርእስ ነው።
ታዲያ ዴቭ ምን አገባው ሰው በኢየሱስ አምኖ ከዳነ ቦኋለ መንፈስ ቅዱስ ከሱስ እንድወጣ ይረዳዋል ሰውዬውም እራሱን መስገዛት አለባት
@@malakcellmalak4433 ye sew hasab makeberen ena chewaneten telemamed, ante man ye dave tebeka aregeh,
ሰው ጌታ ኢየሱስን የእውነት ገብቶትና አምኖ ተቀብሎ ከሆነ ያለፈቃዱ የሃጥያት ተገዥ ባሪያ አይሆንም፤ ወይ ከጅምሩ አምኖበት ከልቡ ጌታን አልተቀበለም፣ ወይም በፈቃዱ ነው ሃጥያትን እየሰራ ያለው አሊያም ጨርሶ ኢየሱስን ክዷል ይሄው ነው።
😂❤😂❤
ኀበ
ሰው የሚያመልኩ ስበዙ ኢየሱስ ይሰወርባቸዋል ኢየሱስን የሚያውቁ ሰዎች ስበዙ ስግደት ለኢየሱስ ይላሉ።የአህዛብ አስተሳሰብና ፕላቶን ቆሻሻ የተዘፈቁ ስበዙ ትውልድ ይስታል።
❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ከአንተ ተምሮ የማይለወጥ ሰው የለም ይህንን የከበረ ጸጋ የሰጠው ጌታ ይበረክ ከብር ለእየሱስ ይሁን ዘመንህ በእየሱስም የተበረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ገና ሳይህ እራሱ ነው ደስ የሚለው ዴቭዬ ከልቤ በጣም እወድሀለሁ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ክፉ አይንካ❤️🥰😍😍😍
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት ላፈለሰን ጌታ እግዚአብሔር በልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ ክብር ጽንዕ ለርሱ ይገባል ከርሱ ጋራ ከመንፈስ ቅዱስም ጋራ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን።
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ።
ወንድሜ ተባርከሀል በእውነት ድንቅ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ብሩክ ነህ ዴቭ ለዚህ ዘመን ጴጤዎች አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
መንፈስ ቅዱስ ስለ ረዳኝ በኢየሱስ ስም ክብር ለአብ ይሁን ቀኑን ሙሉ ደስ ብሎኝ እኮ ነው የምዉለው ዴቭ የአንተ ትምህርት ስሰማ ጸጋና ሰላም ምህርትም ይብዛልህ
ተባረክ ስለ አንተ በእውነት የጌታዬ የመድሐኒቴ የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ይባረክ በመቀጠልም አንድ ጥያቄ ጠይቄ ነበር አልተመለሰልኝም ጥያቄውም በ1ኛ ዮሐንስ 5:16 መሠረት ለሞት የሚያበቃ ኀጥያት ምን ዓይነት ኀጥያት ነው ለሞት የማያበቃስ
ስለ አንተ ጌታ ይክበር ውንድማችን ዲቭ ፀጋ ይብዛልህ ።
የአንተን ትምህርት ባልማር ቡዙ እስት ነበር። እግዚአብሔር መልካም ነዉ አንተ ጋር ቃሉን እንድሰማ አመጣኝ። ስሙ ይባረክ።
ፓስተር ዳዊት የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ:: ቪዲዮው እስኪለቀቅ በናፍቆት ነው የምጠብቀው::
ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እባክህ
የተባረክ ዴቭ ዛሬም ስለ ህያው ቃሉ ተባረክ የእግዚአብሔር ልጅ የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ ተገለጠ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ።
ስላንተ ቃላት ያጥረኛል ግን ልባርክህ እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርከው።።💔💔
Thank you so much. I follow all your teaching and my life is changed. You are my real teacher. You are blessed with your family.🙏🙏🙏
ተባረክ አቦ ከብዙ የአመለካከት ቀንበር ነፃ እየወጣን ነው
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
አሜን እኔ ነፃ ሰዉ ነኝ ተባረክ ፀጋዉ ከዚህ በላይ ይብዛልህ
የእግዚአብሔር ቃል አያረጅም ሁሌም አዲስ ነው !
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ ባዲስ ርእስ በቅርብ እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !ተባረክ
ተባረክ ዴቭ የቃሉ መምህር❤❤❤!
ዴቭ የተወደድክ የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ።❤👏
ዘመንህ ይለምልም ግልፅ ነው እወድሀለሁ አባቴ ረጋ ያለ ነው :
ክርስትናን ወደድኩ ካንተ ስማሪ! ፀጋ ይብዛልህ ዴብ
ዴቮ ታባራክ ራጀም ዕድሜ ይስጥህ ❤
Tebarek..tebarek wendima
ፀጋ ይብዛልክ
ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ።
ወንድም ዳዊት ተባረክ
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔር ይባረክ
Dave sila ante hulem egzihabiherin ameseginalehu! ye geta tsega yibizalik!!!!! ye ewunet wuste laye yalehune lemwgilets kalati yatiragnal!!! Much grace!!!!!!!!
ስወድህ እኮ...this is the GOSPEL!!!
Amen Tebarek wendimachin
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
I love you so much brother Dave.
God bless you Dave
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you pastor Dawit, it's amezing message
ዴቭ ተባረክልኝ ኑሮልኝ
አስተመሪዬ ዴቭ😍😍😍
ወይ እግዚአብሔር ጊዜው ስደርስ እንደዚ ነው ለእኔም በራልኝ
Dave May the Grace and Mercy of Jesus Christ be with you. May God still extend your life on earth to save many generations.
ዴቩ እንዴት እኮ እንደምትናፍቀኝ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ።
Thank you, I appreciate the way you interpret the bible, keep moving
ተባረክ ዴቭሹ
ተመስጌን ኢየሱስ ሆይ ።
ጸጋና ሰላምን ያብዛል🙏🙏🙏🙏
Ba Geta Ba Eyese Simi Yetamaha Yehuni 🤝🏽 😢😢😢
much grace for you
What a marvelouse message ! My Lord bless you man.
ታባራክ ፃጋ ይጫማርልክ
Amen be blessed brother
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
Tebarekilin
አሜን
Beruk hun❤❤!!
ወንድሜ ዴቭ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ሃሌሉያ!!
ጌታ ይመስገን
,
ኑርልን ዴቫ
well come brother.
uuuuuffffffff........rakahu........dasem alegn............tabarek
አሜን
እኔን መግዛት አይችልም
Temesgen!!
Ante Iko yewnet wengal new misebikew tebarek
amen 🤞💪
Wow!
Liyu sew min ale 1 be akale setesebik bayeki🙄🙄😍😍😍🤞💪
❤ i love u bro
የምትገልፀው ተባርክክክክክ
በርታ ጽና
ለመረጃ እንዲሆነኝ ሰይጣን በእባብ የተመሰለበት ምክኒያት ምንድነው ?
በ ባህርይው ምክንያት ነው ፡ የ እባብ ባህሪ ተንኮለኛ ስለነበረ ነው ከምድር ከነበሩት እንሣሳዎች እንደሆነ ይነግረናል በ ዘፍጥረት 3 ላይ ፡ ተባረኪ ፡ ፡
Ayiii gebznet new yih rasehen sadek tadergaleh neseha geba
Endene hatiyatinga yelem yilal eko bizu gize alsemashiwum
💖💖💖
ንጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ። ንቁ
Devo selam lante yehuni
ሱስ የኃጢያት ፍሬ ነው። ከሱስ ነፃ የሆኑ ኃጢያተኞች መኖራቸውንና የክርስቶስን ፅድቅ ተቀብለው ደግሞ የሱስ ተገዢ የሆኑ መኖራቸውን ልናሰምርበት ይገባል። የተወደድህ መጋቢ ሆይ:- እኔ ላንተ የማስተምርህ ባይሆንም ቅሉ እዚህ ጋር ብዠታውን ብታጠራው ጥሩ ነው! ኃጢያት ምንድር ነው? እራሱን የቻለ ሌላ ርእስ ነው።
ታዲያ ዴቭ ምን አገባው ሰው በኢየሱስ አምኖ ከዳነ ቦኋለ መንፈስ ቅዱስ ከሱስ እንድወጣ ይረዳዋል ሰውዬውም እራሱን መስገዛት አለባት
@@malakcellmalak4433 ye sew hasab makeberen ena chewaneten telemamed, ante man ye dave tebeka aregeh,
ሰው ጌታ ኢየሱስን የእውነት ገብቶትና አምኖ ተቀብሎ ከሆነ ያለፈቃዱ የሃጥያት ተገዥ ባሪያ አይሆንም፤ ወይ ከጅምሩ አምኖበት ከልቡ ጌታን አልተቀበለም፣ ወይም በፈቃዱ ነው ሃጥያትን እየሰራ ያለው አሊያም ጨርሶ ኢየሱስን ክዷል ይሄው ነው።
😂❤😂❤
ኀ
በ
ሰው የሚያመልኩ ስበዙ ኢየሱስ ይሰወርባቸዋል ኢየሱስን የሚያውቁ ሰዎች ስበዙ ስግደት ለኢየሱስ ይላሉ።
የአህዛብ አስተሳሰብና ፕላቶን ቆሻሻ የተዘፈቁ ስበዙ ትውልድ ይስታል።
❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤