የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሰኔ 29/2016 -July 6/2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лип 2024
  • “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

КОМЕНТАРІ • 79

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 8 днів тому +9

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 8 днів тому +6

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ተወዳጅዋ ቅዳሜ ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @getugurbe-r7p
    @getugurbe-r7p 8 днів тому +5

    እንኳን ከሰጣኖች ተለይተህ ሉዓላዊ ሆንክ

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 8 днів тому +7

    The Ethiopian people want to be modernized and, therefore, support Abiy&Team🇪🇹❤️🙏🏽

  • @user-zq4iw2is5k
    @user-zq4iw2is5k 8 днів тому +5

    ወንድሜ ሲሳይ በርታ

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 8 днів тому +6

    ዘረኝነት ጥንብ ነው !

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 8 днів тому +6

    ሲሳይ አጌና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 8 днів тому +3

    ጌታ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው thank you bro 👏👏👏👏👏

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d 7 днів тому

    ሸዋችን ተባረክ ድንቅ አባባል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HababeAdam
    @HababeAdam 8 днів тому +3

    Sis betam enamessgnalen dr Abvi bezu degafina beyebetachen eyalekesn dua enadergeletalen betam bezuwechchen

  • @kassechtaedesse4631
    @kassechtaedesse4631 8 днів тому +1

    ሲስ በርታ ለሀገር መቆም ክብር ነው ❤❤❤

  • @biniyamnigus8988
    @biniyamnigus8988 8 днів тому +6

    ሲስ በርታ እናመሰግናለን ለኢትዮጵያ ሰለምታደርገው ነገር🙏

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 8 днів тому +3

    Berta

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r 8 днів тому +2

    ሲሳይትክክል

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 8 днів тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 8 днів тому

    Selam selam selam sisay ambesa

  • @nejatali9426
    @nejatali9426 8 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pt1pq4ol9y
    @user-pt1pq4ol9y 8 днів тому +1

    ሲሳይ ላይሽ በምታቀርብ ስአት የደዋዮች ድምፅ ላይ እንዳንዶች ቃላቶች እይስሙም ችግሩ ከአንተ ይመስለኛል ለማስተካከል ብትሞክር ከተቻለ:ሁሉም ደዋዮች ሲናገሩ በየመሀሉ የቃላቶች መዋጥ አለ::thank you

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d 7 днів тому

    ሲሳያችን ክብር ይገባሀል ይህን ሁሉ ፅንፍ የረገጠ የተንሸዋረረን አመለካከት ተቋቁመህ መቀጠልህ ትዕግስትህ ጨዋነትህ ብልህነትህ ምንልበልህ ሲሳያችን የእውቀት ልክ ነው የማየው ተባረክ በርታልን ከጎንህ ነው❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏🌹🌹🌹

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d 7 днів тому

    ጌታቸው እንዳንተያለው ስምህ ጌታቸው ነው እንኳን ለሌላው ለራስህም ጌታ መሆን አልቻልክም አስተውል😊😊😊😊😊😊😊

  • @muktaromer5055
    @muktaromer5055 8 днів тому

    ሲስ አየሩን በደንቡ እየለየህልን ስለሆነ በርታ
    ክቡር ለአገር መከላከያ እና አገር ወዳዶች ይሁንልን።

  • @Black-2024
    @Black-2024 7 днів тому

    ▫️Thank you #LUALAWI | #ሲሳይ_አጌና 😊👍
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @f.hailefessuh5691
    @f.hailefessuh5691 8 днів тому

    Horn desperately needs peace! Ethiopians unite…that will changes/shifts everything, including intl relations n global power!💚💛❤!!!

  • @tadesseb
    @tadesseb 8 днів тому +1

    ዘረኝነት ሌሎችን ለቀቅ እያደረገ ብመጣም፤የአማራ ፋኖ ነን ባዮች ግን ገና ማጣጣም መጀመራቸዉ ነዉ፡፡ከ20 ዓመት በሁዋላ ዘረኝነት በኢትጵያዊነት ይሸነፋል፡፡ እኔ ከ5 ወይም 6 ዓመት በፊት የክልሌ እንጅ የኢትዮጵያ ጉዳይ ግድ የማይሰጠኝ ሰዉ ነበርኩ:: አሁን ግን የጋራ ጥቅሞቻችን ካልተጠበቁ በስተቀር የተናጠል ጥቅሞቻችን መጠበቅ እንደማይችሉ በደንብ ገብቶኛል፡፡ ቪቫ ለኢትዮጵያዊነት አቀንቃኞች፡፡

  • @user-zq4iw2is5k
    @user-zq4iw2is5k 8 днів тому +5

    ፋኖ ማን ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወኪል የደረገው ይልቁንም የtplf አጀንዳ አስፈፃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ያዉቃል :: ጩኸታችሁን አቁሙ : መንግስትም ቢሆን በአጭር ጊዜ ህግን አስከብሮ ለህዝብ ማሳወቅ ይገባል የምን መንዛዛት ነዉ ::

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 8 днів тому +1

    ቤሔር፣ቤራሳቦች፣ማናሳት፣ኣላባት፣ላዒፋኞች፣ታቻጋራን፣ኣቢቹ፣ዲቅ፣ማርያችን፣ናው፣ዒፋኞችን፣ማጭራስ፣ኣላባት፣ዬእትዮጵያ፣እዲጋት፣ዬማይፋልጋው፣ላኛ፣ሚን፣ልጣቅሙ፣ናው፣ሚታጋሉት፣ዒፋኞች፣ኣንፋልግሚ፣ኣቢይ፣ማርያችን፣ናው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekke6544
    @mekke6544 8 днів тому +1

    የግል ቤት ያላቸውም ደረቅ ቼክ ነው የተሰጣቸው።አንዳዶቹም መሬት ምትክ አልተሰጣቸውም።የግል ቤት የነበራቸውም በስነሰርአት በተሰጣቸው ቦታ ቀደም አርገው መግቢያ ቤት በተስጣቸው ገንዘብ አይደለም ሰርተው የወጡት ፣ማፈናቀል ነው የተደረገባቸው።እንዴት አከራዮቹ ተከራዮቹን ይዞ አልሄድም ይላሉ አቶ ግርማ የግል ተከራዮች ሄደው ቤት ፈልገው ሳያገኙ ለምን የአከራይ ቤት ያፈረሰውና አከራዩምንም ተከራዩንም ሜዳ ላይ በትነው ጣሉ።ለባለ ንብረት መሬትና ገንዘብ ከመስጠት ለመስጠት ባስቡት መሬት ላይ ተመጣጣኝ ቤት ሰርቶ ቢያስረክባቸው መልካም ይመስለኛል።

  • @TesfayeTizitaw
    @TesfayeTizitaw 7 днів тому

    All glitters are not gold.

  • @FsehaWerkye-d1j
    @FsehaWerkye-d1j 7 днів тому

    Sew eyaleke enante gn ahyoch

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 8 днів тому +1

    የአቶ በንቲ ሀሳብ 95% የመላው ኢትዮጵያውያን ሀሳብ እንደሆነ በእርግጠኝነት ከኢትዮጵያ በደሌ ሆኜ እመሰክራለሁ።ዲያስፎራዎች ሰለፈጣሪ ብላችሁ ተውን እኛ መሪ አግኝተናል እናንተ ግን እየበጠበጣችሁን ሰላም ነሳችሁን

  • @abdi6588
    @abdi6588 8 днів тому +1

    ሰሞኑን የኛ ሶሻል ሜዲያ ወሬው ሁሉ ስለኬንያ እና ስለመሪዋ ሩቶ ሆኗል። አንደው ቢቀና ቢቀና በኬንያ መሪ ይቀናል። እንደው ሌላውን ተውት የአገሩ ሠራዊት ስራ ከመፍታቱ የተነሳ ይኽው ኼይቲ ሊልክ እያዘጋጀ ነው። ጨምር ካላችሁን ስንት መፈንቅለ መንግሰት እንደኛ መሪ አክሽፏል? ምንም። ታዲያ በዚህ ይቀናል።

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 7 днів тому

    አሜሪካ ሀገር በተሻለ የኢኮኖሚ ምቾት ቀጠና ውስጥ ተቀምጦ *ለውጥ የለም* ብሎ የሚያለቃቅሰውን የምንስማበት ጆሮ የለንም____መኖሩን ማረጋገጥ የፈለገ ሀገር ቤት መጥቶ ነገሮችን ሰከን ብሎ ለማጤን ራሱን ያዘጋጅ

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 7 днів тому

    ሲሳይ ለትዕግስትህ ትልቅ አክብሮት አለኝ
    ሀገርር እንድትፀና ሀገር እንድትቀጥል ሀገር እንድታሽንፍ አልመህ ሀሳብን በማንሸራሽርህ እና ሁሉንም ዓይነት አቋም ያለልዩነት በማስተናገድህ ( ሌሎች ቢማሩበት እንደሚያተርፉበት እርግጠኛ ነኝ ):ታላቅ ምስጋናዬ ይድረስህ_____ወንድምዬ በብርታትህ ቀጥልበት _____

  • @getenetbahiru
    @getenetbahiru 5 днів тому

    ለአንተ የገባህና የተረዳኸዉ፣እኛ ግን ያልገባን ላልከዉ ሰዉዬ፣አይንህን ግለፅ በስሜታዊነት ሳይሆን በማስተዋል ተረዳ፣ መልካም ነገር ሲሰራ አበረታታ። ዝም ብሉ በተቃዉሞ መጮህ ጥቅም የለዉም።

  • @FsehaWerkye-d1j
    @FsehaWerkye-d1j 7 днів тому

    Geoch balegawoch

  • @Black-2024
    @Black-2024 7 днів тому

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @ethiowisdom5291
    @ethiowisdom5291 8 днів тому +1

    ጋዜጠኛ ሲሳይን ሁልጊዜ አንድ አይነት ጥያቄ ለሚጠይቁ አቶ ልሳኑ ለተባሉ ደዋይ መልስ ይሆን ዘንድ በአሁኑ መንግስት እና በኢህአዴግ መንግስት መካከል ምን ልዩነት አለ? የሚለውን ለማስረዳት የሚከተለውን ንጽጽር እንመልከት።
    የቀድሞው መንግስት በ1983 ወደ ስልጣን ሲመጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር 80 ሚሊየን አከባቢ ነበር። በየትኛውም አለም ባልተለመደ መልኩ ይህ 80 ሚሊየን ህዝብ ወደብ አያስፈልገውም በሚል ክፉ አስተሳሰብ ሀገሪቷ በገንዘቧ ያለማችውን የራሷን ወደብ አሳልፎ ለኤርትራ የሰጠ ሲሆን አሁን ያለው መንግስት ደግሞ ወደብ ለኢትዮጵያውያን የህልውና ጉዳያችን ነው ብሎ የታነቀውን የኢትዮጵያ ጉሮሮ ለማስከፈት አብዝቶ እየሰራ ያለ መንግስት ነው።
    የቀድሞው መንግስት ከውጭ እና ከሀገር ውስጥ የተበደረውን ገንዘብ እየሰረቀ ለግል ጥቅሙ የሀገርን ሀብት ሲዘርፍ አሁን ያለው መንግስት ደግሞ የተወዘፈውን የሀገር እዳ እየከፈለና በእርዳታ የሚያገኘውንም ገንዘብ ሳንቲም ሳይቀር ልማት ላይ የሚያውል ነው።
    የቀድሞው መንግስት ሌብነት ስራ ነው ብሎ ሀገር ሲዘርፍ እና ሲያዘርፍ ነው የኖረው። አሁን ያለው መንግስት ደግሞ ሌብነት ትልቁ የእድገታችን ጠላት ነው ብሎ በአዋጅ ተናግሮ ሌብነትን ሲዋጋ ነው የምናየውን።
    የቀደመው መንግስት ስንዴ ሲለምን እና ከውጭ በብዙ ወጪ ገዝቶ ሲያስገባ ነው ያየነው እንጂ የኢትዮጵያን እምቅ የማምረት ጉልበት ተገንዝቦ ስንዴን ሲያመርት አላየነውም። የአሁኑ መንግስት ግን የኢትዮጵያን የማምረት አቅም በመገንዘብ እና ልመናን በመጸየፍ ለእርሻ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ወደ ሀገር ውስጥ በግዥና በእርዳታ የሚገባውን ስንዴ በሀገር ውስጥ ምርት መተካት ችሏል።
    የቀድሞው መንግስት ሙሉ አቅሙን የሚያውለው ልዩነትን እና ጥላቻን በመስበክ ላይ ነበር። የአሁኑ መንግስት ግን ሁላችንም ተደምረን አንድ ላይ ሀገራችንን በማልማት ለልጆቻችን የተሻለች ኢትዮጵያን እናስረክብ የሚል የነገ ራዕይ ያለው መንግስት ነው።
    የቀደመው መንግስት ማንም የኢህአዴግን አላማ እስካስፈጸመ ድረስ መሀይምም ቢሆን ሚንስትር እናደርጋለን ብሎ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ በተናገሩት መሰረት በትምህርት ሚንስቴር ላይ የሾሟት ወ/ር ገነት ዘውዴ የኢህአዴግን አላማ ለማስፈጸም በደካማ የትምህርት ፖሊሲ እና በብቃት ማነስ ምክንያት የብዙ ሚሊየን የሀገራችን ወጣቶች ተስፋቸው እንዲጨልም ሆኗል። በነገራችን ላይ ይህ የትምህርት ፖሊሲ በትግራይ ተግባራዊ አልተደረገም ነበር። አለመደረጉ ደስ ቢያሰኝም የነበረው አድልዎ ግን ያስቆጫል። በአሁኑ መንግስት ደግሞ ትምህርት የሀገር እድገት ምሰሶ ነው በሚል መረዳት ከአጸደ ህጻናት ጀምሮ ለትምህርት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቷል። ለተቸገሩ ተማሪዎችም ዩኒፎር ይገዛል፣ ቁርስና ምሳም ይቀርባል።
    የቀድሞው መንግስት የሀገሪቱን ዜጎች አጋር እና ዋና በማለት ከፋፍሎ ሁሉም የኢትዮጵያ ዜጎች የስልጣን ተጋሪ እንዳይሆኑ አፋርን፣ ሱማሌን፣ ቤኒሻንጉልን እና ጋምቤላን የበይ ተመልካች አድርጓቸው ነበር። ያሁኑ መንግስት ግን ሁሉንም በመደመር ለልማት እየተጋ ነው።
    የቀደመው መንግስት በልማት ስም ደኖችን እየጨፈጨፈ ከሰል እና ጣውላ ሲሸጥ ነው የሚታወቀው እንጂ የሀገሪቷ በረሃማነት እና የአየር ለውጥ ተግዳሮት ሲያሳስበው አላየንም። የአሁኑ መንግስት ግን የበረሃ መስፋፋት እና የአየር ለውጥ የኢትዮጵያ የወደፊቱ ትልቁ የልማት ተግዳሮት መሆኑን በመገንዘብ በአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ከፍተኛ የሆነ የችግኝ ተከላ ስራ በመስራት ኢትዮጵያን ከወደፊት ስጋት ለማዳን በመረባረብ ላይ ይገኛል። አቶ ልሳኑ ለእርሶ እና ሌሎችም መሰል ጥያቄ ላላቸው ሰዎች በቀድሞው መንግስት እና በአሁኑ መንግስት መካከል ያሉትን ልዩነቶች ለማስረዳት ከዚህ በላይ ብዙ ንጽጽሮችን ማቅረብ ይቻላል። ነገር ግን በተደጋጋሚ ጊዜ ጋዜጠኛ ሲሳይን ለሚጠይቁት ተመሳሳይ ጥያቄ ይሄ በቂ መልስ ሊሆኖዎት ስለሚችል እርግጠኛ ነኝ ካሁን በኋላ ሁልጊዜ አንድ አይነት ጥያቄን እየጠየቁ አድማጭን አያሰለቹም።

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 8 днів тому +1

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ሰው እንዴት ከወያኔ አይማርም ! ሸኔ እየተለቀመችና በቅርብ ቀን ኦሮምያ ከሽፍቶች ነጻ ይሆናል የአማራው ፋኖ ተብዬ ጅላንፎ የአንድ ወር ኦኘሬሽን ነው በቅርቡ ይጸዳል።መጥኔ ሸኔ ሸኔ ያለና ፋኖ ፋኖ ያለ

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 8 днів тому

    Sissay, ማጅራት መቺ እና ሌባ Piassa ‘peaceful’ protest ሊያደርጉ ነው። የጨለማ ገበያችን ተቋረጠ! Too much light at night❣️🙏🏽😂🤣😂

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 8 днів тому

    Wollega is the only Oromo Region that was ruled neither by the "Amharas" nor by the Europeans due to the Wisdom of the Oromo Ruler, Kumsa Moroda.
    Hence, Abiy made a historical mistake when he said The Oromo people of Wollega were under the yoke of the Amharas 100 years ago in the speech he made when he went to Wollega about two months ago.
    Nevertheless, I think and believe that All opposition groups must challenge Abiy in a peaceful manner instead of waging war against The Ethiopian Defence Force.
    Declaring war against the Ethiopian Defence Force means Declaring war against Ethiopia, and doing so is not acceptable whatsoever.
    Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @helenmanna4743
    @helenmanna4743 8 днів тому +2

    ትክለኛ ጋዜጠኛ

  • @ShewaZemene-yk7pe
    @ShewaZemene-yk7pe 8 днів тому

    አሁንም እኝኝ የሚለውን ድንጋይ ባትጋብዝ? እራሳቸው ሺ አመት ንገስ ሲሉ ከርመው....

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 7 днів тому

    Besentu Anetena Tedela Assefawen Mesemate Joro Yazegal Endew Yete Enehid Lemen Botachu Atehedum Eza Sefere Aselechiwoch Egeziabehere Behone Negere Kenanete Yegelagelen Demo Phone Linu Lenanete Mesakatu Oromo Netsa Awechi Eyale Yemiwagawen New Yetebalew Hule Sayexera Abete Lemen Telalachu Amara Yetekebere Hezeb new Besenetu Ende Qura Hule Eyemexahe Antena Tedela Chuhu

  • @Getu-jg5kb
    @Getu-jg5kb 6 днів тому

    የአቶ አደም አስተያት የድንቁርና ጥልቀት በጣም ያሳስባል ምናልባት ብዙ ላይሆኑ ይችላሉ "ቆሻሻውን ለማፅዳት " ብዙ ጊዜ ይፈጃል

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 8 днів тому

    On KMN - Kush Media Network - I refuted Dr. Tsegaye Ararsa 's erroneous political analysis about the current crisis in Ethiopia.
    Please, go to KMN and see the way Dr. Tsegaye Ararsa is trying to mislead the gullible and politically very ignorant Ethiopians.
    Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @TofikIdris
    @TofikIdris 8 днів тому +3

    ኖኖኖ ሲስ የሞራልና የአቅምህ ጉዳይ እንዲሁም አቋምህ ግልጽ ነው። አንተ የገባህ እኔ ያልገባኝ የሚሉት ሰው በቃ በልዩነት ይለፉት። ምንድን ነው በየሳምንቱ በተመሳሳይ ንግግርንና ጥያቄ የሚያሰለቹን?

    • @ahmedibrahim6587
      @ahmedibrahim6587 8 днів тому

      ሠውዬው ከአዲስአባ የፋኖ የኘሮፓጋንዳ ክንፍ ናቸው እኔ በደንብ አውቃቸዋለሁ

  • @ShmaabrhamSahle
    @ShmaabrhamSahle 8 днів тому +1

    አተንይግልብጥሕ

  • @meredayele7641
    @meredayele7641 8 днів тому

    ክላሲካሉን ቀይረው ይደብራል

    • @Anjulo959
      @Anjulo959 8 днів тому +1

      🤣 ለፍንዳታዎች አይመችም አይደል? 😁ርዕሱ "እንረዳዳ" ነው። መስፍን ኃይሌና ሂሩት በቀለ። የዛሬ 56 ዓመት። ብንረዳዳ እንዲህ ባልተራኮትን

  • @SenayetAlemayehu-zz5cq
    @SenayetAlemayehu-zz5cq 8 днів тому

    ምን አበሳጫችሁ ገብታችሁ ታገሉ።

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 7 днів тому

    በትክክል ወድማችን የተናገረው ኦሮሞ እያለ አባገዳእያለ አዲስአበባ የኦሮሞናት እያለ እየከፋፈለአብይ ገዳይ ሰውበላነው አማራ አገውቅማት ወሎክልልነው እያለ እየከፋፈለ የአማራን ምንሻ ከወድሙ ፋኖጋደም እዲጋባ የአማራን ህዝብለማጥፋት 24ስሀት እየሰራ ነው ፋኖማለት ኢትዮጵያነትነው ፋኖ ለ1000አመትየነበረ ባለታሪክጀግናነው ፋኖ ከቀኝግዛትያዳነ ጀግናነው የኦሮሞ ሸኔ ህፃናት እርጎዝ ገበሬ እያረደ የክትክታ እጨትከግባርሰክቶ የአባገዳዘርነኝእያለ የታሪክአተላወች ሸኔ ይባላን

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn 5 днів тому

    ሲሳይ ይሀን ያክል አሽቃብጠህ ትጨርሰዋለህ አዘንኩልህ

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 7 днів тому

    ፋኖ ማለት አማራማለትነውአማራንለማዳከም ለመጨረስ ስትፈልጉ ፋኖትላላቹህ ሲጀመር አቡይአስቸኳይ አዋጅ በሎ ጦርነት ለአማራ የጋበዘው የአማራን ዘርለማጥፋትነው እጅፋኖ ጦርነት አላወጀ የአማራፋኖ አትግደሉን ብሉለመመቀትነው እጅ ፅፈኛ አይደለም

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 7 днів тому

    ይህ መንግስት ባይቆይ ጠሩነው በትክክልይህመንግስት ከቆየ ሰው እደበግ እየታረደይኖራን አብይ የፈለገበኢትዮጵያንህዝብ ገዘብ እስካፍጨውታጥቆ ህፃናት ሽማግሉ እርጉዝ ሳይቀር እየገደልሁልኑር አበሳእያላቹህ ደግፉኝ የሚን የታሪክ አተላነውአማራከታረደበትወለጋህዶ በዘረኝነት አፉንከሚከፍት የሞቱትን ንፁሀን ማስታወስተሳነውእኔየምለው የአብይን ልጅበሸኔባታረድበትይሻላን የሰውህመም እዲገበው😢😢😢😢😢

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 8 днів тому +2

    ወለጋ ሄዶ ተናገረ ብለህ ያልከው ሰውዬ ከጨለማ ውጣ ጥላቻ አያዋጥም ገና እንጭጭ ነህ👎🏼👎🏼

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 7 днів тому

    ሲሳይ አንድ ደዋይ እኔ የማይታየኝ አንተ የሚታይህ ይህኸን መንግስት የምትደግፈዉ ብሎ ከኢትዮጵያ የደወለዉ ከደወለ ምን በለዉ ኢትዮጵያን ዙርና ህዝቡን ጠይቅ አታድርቀኝ በለዉ

  • @ShewaZemene-yk7pe
    @ShewaZemene-yk7pe 8 днів тому

    ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ሲል ነው ህዝቡ የደገፈው የሚለው ሃይል የሚገርም ሀይል ነው።ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ሲል ሲባል የደገፈው ህዝብኮ አሁንም እየደገፈው ነው።እነሱ ሲከዱ ሁሉም አብይን የከዳ የሚመስላቸው ለምነው? የተረዱበት መንገድ የተንሸዋረረ ስለነበረ ነው ጥርጥር የለውም።

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 8 днів тому

    ሲሳይ አጌና ሰውዬህ አቀረሸ ምነካው ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 8 днів тому +2

    የአማራ፥ የትግራይ፥ የኦሮሞ፡ ትንኞች፡ የተቀመመውን፡ ጥዑም፡ ሽቶ፡ አታቀርኑ!!!

  • @user-ld4xb6cc1d
    @user-ld4xb6cc1d 8 днів тому

    በውነት ጀግና ነህ ሲሳይ

  • @busyline3882
    @busyline3882 8 днів тому

    ወረኛ ለመታወቅ ወይንስ ባንድራ ለነገር አንተ ማለት ችካል ነሕ ፈጣሪ አንተን ያስወግድ የዘራፊ ወንድም ምላስሕ መቁረጥ ነበር ምላሳም
    አብይ ይነግሳል ያኔ በገዛ እጅሕ ታነቀሕ ትሞታለሕ የአእምሮ በሽተኛ

  • @Black-2024
    @Black-2024 7 днів тому

    💰የ"ር Ι Α" እና የግብθ ዲቃሎች 👉 #ሻዕቢያ = #ጀብሓ = #ወያኔ = #ጃዊሳ = #ሸኔ = …

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 7 днів тому

    አንዳንድ የብል?ግና ደጋፊዎች በጣም ይገርሙኛል ዶ/ር አብይ ራሱ ቢሰማቸው እናንተ ውሸታሞች የሚላቸው ነው የሚመስለኝ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 8 днів тому

    አብይን ሳናስውግድ የሚቆም ትግል የለም ብሔር ብሔረሰቦች ፋኖን አምናችሁ ስለምትደግፉ እናመሰግናለን በ1 ዓመት ሰው በላውን ብልፅግና እያናዘዘ ነው ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

    • @TekaligneTesfaye-ye2nk
      @TekaligneTesfaye-ye2nk 7 днів тому

      Really?

    • @Black-2024
      @Black-2024 7 днів тому

      ▪️▫️ዕወት ንዞም ፍትህ ደለይቲ … ዕወት ንብርጌድ ንሓመዱ 💪

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 7 днів тому

      @@TekaligneTesfaye-ye2nk yesssssss

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion554 7 днів тому

    ይሄ ማነው ዘረኛውን ሲስዬ ቅርሻታም በልልኝ

  • @user-qi5mr3dy5v
    @user-qi5mr3dy5v 8 днів тому

    ማፈሪያ ከአንተ ይህ አልጠብቅም ነበር።

  • @yoha1998
    @yoha1998 8 днів тому

    አንት ደደብ አስተያየት እየቆረጥክ ስትቀጣጥል በወጉ አድርገው።

  • @habtamufeyissa1208
    @habtamufeyissa1208 8 днів тому

    ሲሳይ ብታሽቃብጥም ይህ መንግስት አይወድቁ አወዳድቅ ይወድቃል ከዚ ቀሃላ አነተ ወያኔን የመናነር አቅም የለህም

    • @oneethio4665
      @oneethio4665 8 днів тому

      No kidding… Ethiopia hater Banda Tigray

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 7 днів тому

    አቢይ ኢትዮጵያን ከሚመራ ወያኔ ሽንቱን በላያችሁ ላይ እየሸና ቢያስተዳድራችሁ ምርጫችሁ ነው አይደል?፣ ግራ የተጋባችሁ ቆሞ ቀር ምቀኛና ቅናተኛ ጽንፈኞች።