#new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @SamiAlesew
    @SamiAlesew 3 місяці тому +12

    የእኛ ቤት ምዕመናን የሚያናድዱት መስማት እንጅ አንድም ማስታወሻ የሚይዝ አይታይም።ይህም በመሆኑ ከግቢ ሲወጡ አንድ ጥያቄ ቢጠየቁ አንድም የሚመልስ አይኖርም ።ኦርቶዶክስ ሆኖ የመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፍ ና ጥቅስ በአዕምሮው ይዞ ጥቅስ የሚጠቅስ ምዕመን ሰምቼ አላውቅም።በድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው

  • @Selam1927
    @Selam1927 3 місяці тому +19

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን ከማለታችን በፊት ሙሉን ትምህርት ብንማር መልካም ነው የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 😊🙏

  • @meherat938
    @meherat938 3 місяці тому +6

    የትህትና የፍቅር የእውነተኛ የሃይማኖት❤ ቤት ተዋሕዶ:: መምህሮቼ አባቶቼ ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 3 місяці тому +5

    ስንዱዋ እመቤት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን 🥰🥰💙አቤት ትሕትናቸው ደግሞ ደስስስ ሲሉ መምህራን አባቶቻችን 🥰❤️🤗በእውነት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያብዛልን !!!ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጸጋ በበረከት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን ✝️ለጠያቂዎቹም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🌻👏💐🌾

  • @OwnDqt
    @OwnDqt 3 місяці тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችንን ዕድሜና ፀጋውን ያድልልን ሁልግዜም እንደዚህ በጥያቄና መልስ ብታስተምሩን እኛነታችንን ይለውጠናል የሚል ግምት አለኝ በርቱልኝ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @EtenesheHaile
    @EtenesheHaile 3 місяці тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን
    ይህ መሰረታዊ ትምህርት ነው
    እናም ወሳኝና በጣምም አስፈላጊ ነው ለ እኛ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙላ ማለቴ ነው።

  • @jdcell63
    @jdcell63 3 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን ጥያቄ ለጠየቃችሁ ሁሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ከመልሱ ተምረናልና እግዚአብሔር ይስጥልን
    ለመምህሮቻችንም ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ አምላክ ይጠብቅልን ስንዱዋ እመቤት እምዩ ተዋሕዶ ሁሉም መልስ አላት የተዋህዶ ልጅ ያደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን🤲💒💒💒🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹❤❤❤💒💒🌺🌺💒

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 3 місяці тому +3

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጥቂቶች የጠየቁት ለብዞወቻችን መልስ ና ግንዛቤ ሆኖናል

  • @GgGhh-cl5jv
    @GgGhh-cl5jv 3 місяці тому +2

    𝐤𝐚𝐥𝐞 𝐡𝐢𝐲𝐰𝐞𝐭 𝐲𝐚𝐬𝐞𝐦𝐚𝐥𝐧 𝐚𝐛𝐚𝐭𝐨𝐜𝐡𝐚𝐜𝐡𝐢𝐧 𝐦𝐞𝐦𝐡𝐫𝐚𝐧𝐨𝐧𝐚𝐜𝐡𝐢𝐧❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenmuluneh7748
    @edenmuluneh7748 3 місяці тому +3

    እኔ ከ ቀንዲል ሚዲያ በብዙ ተጠቅሜያለሁ::እግዚአብሄር ይስጥልን::

    • @TsgeredaSeyfu
      @TsgeredaSeyfu 3 місяці тому

      ማርያምን ትክክል ነሽ እህት ❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባቶቼ በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 3 місяці тому +2

    በእውነት ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን ለእኛም ቅዱስ ቃሉ በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን👏👏👏

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 3 місяці тому +3

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @mefordada
    @mefordada 3 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህሮቻችን እኔስ በአንዱ መስማት በአንዱ ማፍሰስ እና መስማት እንጅ ተግባር ዜሮ 😢

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome 3 місяці тому +1

    በሰማም የሚገርም ምግብ እየበላሁ እስካሁን ቤተስብ አደለሁም ግን ባለማወቅ ነው ሁሌም ሰለምከታተል ቤተስብ የሆኩ መስሎኝ ይቅርታ ብያለሁ መምህሮቻችን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክልን ይችን ድንቅ ቤት የስጠን አምላክ የተመስገነ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    በብዙ ቤተሰብ ውስጥ ያለ ችግር ነው 😢😢😢 የእህታችን ችግር እኔም ግራ ገብቶኛል ወንድሞቼን በተመለከተ ። ባክነዋል ። ልቦና ስጣቸው በቃችሁ በላቸው እያልኩ ወደ እግዚአብሔር መጮሔን አላቋረጥኩም ። እናቴ ጥዋት ማታ ፀሎቷ ነበር 😢😢😢 እሷ ወደ ምትወደው አምላኳ ሔደች በእሷ ምትክ አለቅሳለሁ ። በጫት ሱስ ተይዘው ቁልቁል እያደጉ ነው ።

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 місяці тому +1

    እግዚአብሄርይመስገንለዚችሰአትስላደረሰንቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናለአባቶቻችንይስጥልንፈጣሪአሜን፫

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 місяці тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AbinetSemere
    @AbinetSemere 3 місяці тому +1

    መርሐግብሩን የሚመሩት ግን ኢንጅነር ካሳውን ናቸው? የእግዛሔር ነገር ህና ጥ ሪ ይገርማል እሱ ያስፈፅምዖት::

  • @ንግስቷነኝየንጉሱ
    @ንግስቷነኝየንጉሱ 3 місяці тому +1

    ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋ በረከትን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @a20mas18
    @a20mas18 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባቶቻችን❤❤❤

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
    @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 3 місяці тому +2

    አሜን፫ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህሮቻችን 🙏🙏🙏

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 2 місяці тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዛቤሄር ይሰጥልን

  • @selamrita
    @selamrita 3 місяці тому +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መህሮቻችን❤

  • @RMetica
    @RMetica 3 місяці тому +1

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ የሆነ ትምህርት በእዉነት ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱን ያድለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ፫
    ቀንዲሎች በርቱልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስላችሁ ❤

  • @tenugebru6315
    @tenugebru6315 3 місяці тому +2

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg 3 місяці тому +1

    ቃለ ይህውት ያስማልን በእውንት መልስ ይሚመልስ አያሳጣን ❤❤❤❤ በክርስቶስ ክርስቲያን ስለሆንን ያርገንም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🎉

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 місяці тому +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤ተዋህዶ ለዘላም ትኑርልን

  • @shimelesasaminew1848
    @shimelesasaminew1848 3 місяці тому +2

    ድንቅ ትንታኔ።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ZewdZd
    @ZewdZd 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ በእድሜ በፀጋው ያኑርል🙏

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 3 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏 ፯ ⛪ ⛪✝️✝️

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 3 місяці тому +1

    Wawi Qedil midiya yibelit edegu temedegu tiyaqe gubaye layi asadigachu mqirbachu germogni newi Amilak yrdachu 🙏❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 місяці тому +1

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FissehaZenaw
    @FissehaZenaw 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @hiatalemu2894
    @hiatalemu2894 3 місяці тому +1

    I am really happy for the preaching. Kalehiwet yasemaln.

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 3 місяці тому +1

    በእውነት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 3 місяці тому +1

    Bewunati Kali hiwote yesmalin

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Місяць тому

    በውነት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጆቿ ሊቆች እንደዚህ ለምዕመናን እጥር ምጥን ባለ አገላለጽ ካስተማሩ በኹለንተናዊ ተጠቃሚዎች እንሆናለን። ዘመኑን መዋጀት ክቡር ቃል ነው። በርግጥ ዘርፈ ብዙ አንደምታ ያዘለ በመሆኑ ሊቃውንቱ እንደየደረሱበት መረዳት ይተረጉማሉ። ለምሳሌ፦ አብዛኞቹ በቤተ ክርስቲያን የምንገለግልባቸው ዕቃዎች ከምድረ እሥራዔል የመጡ ወይም የተወረሱ እንጂ ኢትዮጵያ በቀል አለመሆናቸውን መረዳት ያሻል። ቆርቆሮ ስለተፈበረከ ያማረ ቤተ ክርስቲያን ጣሪያ ከሣር ክዳን ተላቆ በቆርቆሮ ተከደነ፣ ግድግዳው በድንጋይና ስሚንቶ ሆነ፣ መጽሐፍ ከቆዳ ይልቅ በወረቀት ላይ ሆነ፣ በእግር መሄድ ቀርቶ በጫማ፣በብስክሌት፣ በመኪና፣ በአውሮፕላን፣ በመረከብ ... መጓዝ፣ በበሬ ከማረሰ በትራክተር ማረስ፣ በሴቶች እጅ ከመፍጨት በውሃና በኤሌክትሪክ ወፍጮ እህል መፍጨት፣ ብቻ ብዙ ብዙ በሰው ልጆች ፈብራኪነት ዘመኑ ያስገኛቸውን ወጤቶች እየመረጡ መገልገል ዘመኑን መዋጀት ይባላል። መዋጀት ሌላው አንደምታው መቀደስ፣ ማሳመር/ማማር፣ መጽዳት/ማጽዳት ወዘተርፈ ይሆናል። ሌላው በተወሰኑ ኹነቶች እንጂ በዶግማ ሆነ በቀኖና ከሌሎች የክርስትና ቤተ እምነቶች ልዩ ነን የሚባለው አገላለጽ መሠረቱና ትሩፋቱ ምን እንደሚሆን ክቡራን በሃላፊነት ላይ የተሰየሙ ሊቆች ተረጋግተው በንፁህ ልቦና ሊያጤኑት ያስፈልጋል የሚል ምልከታ አለኝ። ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን እና ለአገራችን ሕዝብ በጎነት ዘወትር እመኛለሁ፣ እጸልያለሁም። ስለዚህም ጥያቄዬ ለጋራ ቤታችንና ተስፋ ስለምናደርገው ሰማያዊ ሕይወት ከማሰብ ነው።🙏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 3 місяці тому +1

    Kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማን።በእዉነት አባቶቸ በረከታችሁ ይድረሰኘ ለኔ ለሃጢኣተኛዋ😢😢😢

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c 3 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 3 місяці тому +1

    በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @User1-dc3gf
    @User1-dc3gf 2 місяці тому

    አቤት እምዬ ተዋሕዶ ምንኛ ታድለሻልኮ
    እንደ እነዚህ ያሉ መምህራንን ስለሰጠሽን ለዘላለም ክበሪልኝ

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረገን። ቃል እዮትን ያሰማልን መምህርናን።

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 3 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @genatabera2682
    @genatabera2682 3 місяці тому +1

    kelehiweten yasemalen Amen

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 місяці тому

    መምህሮቻችን እና አባቶቻችን እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 3 місяці тому +1

    ,ቃለህይ ወትን ያሰማለን❤❤❤

  • @Getnet-q1d
    @Getnet-q1d 3 місяці тому +1

    ተመሰገን እግዚአብሔር

  • @የስደቷስቄእመቤቴ
    @የስደቷስቄእመቤቴ 3 місяці тому +1

    ቃለሒወት ያሠማልን መምህሮቻችን🥰🥰🥰🙏

  • @Mommylove2008
    @Mommylove2008 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 3 місяці тому +1

    አሜን ቃለህ ይዎትን ያሰማልን

  • @bereabiblical7203
    @bereabiblical7203 3 місяці тому +1

    ሜሎስ ብዙ ግብአት አግኝቷል፡፡

  • @AtalayAsefa-hv1ht
    @AtalayAsefa-hv1ht 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ማርያምእናቴ-ፈ7ወ
    @ማርያምእናቴ-ፈ7ወ 3 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 3 місяці тому +1

    በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 3 місяці тому +1

    Kalehiwetn yasemaln+++

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 3 місяці тому +1

    AmenAmenAmen+++

  • @rs.m9764
    @rs.m9764 3 місяці тому +1

    🌹🥰🥰🥰🌹✝️✝️✝️🌹

  • @tgyefatewayoutube3386
    @tgyefatewayoutube3386 3 місяці тому +1

    መምህራኖቻችን

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlimazEndalew-l7q
    @AlimazEndalew-l7q 3 місяці тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin 💒🕯✝️🙏🙏🙏

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 місяці тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 місяці тому +1

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @zewdiecheru7264
    @zewdiecheru7264 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @martabogale8998
    @martabogale8998 3 місяці тому +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

    • @Kendilmedia
      @Kendilmedia  3 місяці тому +2

      አሜን🙏እናመሰግናለን ልዩ ቤተሰባችን