Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
I am always surprised by the power of your poems and your songs are never boring. Thank God for you❤❤
1 ምህረትህን ተምሬክብር አየሁ ይኸው ባንተ ጌታ በውርደቴ ፈንታ በውድቀቴ ፈንታ ያደረክልኝን አወራለሁ እዘምረዋለሁ ያደረክልኝን እናገራለሁ እመሰክራለከሁያደረክልኝን እናገራለሁ እመሰክራለከሁከምናምንቴነት ሰፈር አውጥተኸኝ ከመኳንንት ጋራ በእኩል ያስቀመጥከኝከፃድቃን ማህበር እኔም ተቆጥሬ ወግ አየሁኝ ይኸው ምህረትህን ተምሬከየት ልጀምረው ስራህን አውርቼ አልጨርሰው ደግነትህን በሰው አይን እንኳን የማልሞላ እንኪያስ ስትወደኝ ምን ልበል ሌላ ከተመስገን ሌላ ሌላ ሌላ ሌላከተባረክ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላከተመስገን ሌላ ሌላ ሌላ ሌላከተባረክ ሌላ ሌላ ሌላ ሌላማን ገምቶ ነበር እጣዬን ቤቴን እያወቀው ሰፈር መንደሬን ውርደት ግን በክብር ይተካና እረኛው ይነግሳል ደሞ እንደገናእንደንጉስ ዳዊት እንደገና ገናዙፋን ላይ ቢወጣ እንደገና ገናመዝሙር ለማይቀይር እንደገና ገናክብር ለሚያመጣ እንደገና ገናእንዲህ ነው የሆነው እንደገና ገናበታናሹ በኔ እንደገና ገና የማዕረግን ጥግ እንደገና ገናክብር ያሳየኝ ባይኔ
My life 😢blessed you 🙌💖💖💖
የእኔ የ አልበሙ የምርጡ ምርጥ መዝሙር 🙏🙏
ወድ ወንድማችን ቴዲ ከጌታ ጋር ያለህ ንክኪ በአገልግሎቶችህ ሁሉ ይታያል ባንተ ውስጥ ስለተቀመጠው የዝማሬ ምንጭ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በርታ ይህንንም የከበረ እንቁ አጥብቀህ ያዘው
ቴድዬ ሁሌም ነው ምትበረከን ፀጋው ይብዘል። ሲሪ ሰደህ ቁመህ ብዙውችን አፍረ እልፍ ሁንልን በሁሉ የረደህ እግዚአብሔር ይባርካ።
ቴድዬ ጌታ ከማያልቀው በረከቱ ይጨምርልህ። ከመቐለ
የሚገር ቀን መንፈስ ቅዱስ የሞላበት በጣም ነወ የተባረክነወ ቴዲዬ እወድሀለው ተባረክ❤❤❤❤❤
በጣም የሚወደው ቅኝት ነው❤❤❤❤
ተባረክ ቴዲሻዬ እሔንን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ፀጋ ይብዛልህ::
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አሜን አሜን አሜን አሜን ያደረክልኝን አወራለው እዘምረዋለው 😩😩😩😢😢😢🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ተባረክልኝ ቴዲዬ ፀጋ ይብዛልህ
❤❤ ሲያምር በጣም❤ ተባረክ ቴዶዬ
ክብር አየሁ ባንተ ጌታበውርደቴ ፈንታ በውድቀቴ ፈንታ ❤🤗
ምን አይነት መባረክ ነው 😍😍😍 ሙዚቃው 🔥🔥🔥
🔥🔥🔥 outstanding
እሰይ እየሱስዬ ክበርልን በብዙ አሜንእልልልልልልል እልልልልልል ❤
Amazing song you are blessed pastor
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክክ ወድማችን❤❤❤❤
እሜን ❤ እሜን ❤️🙏🤲 ትባረክ ❤🙏🤲
ምህራትህን ተምሬ
❤❤❤❤❤ቴዲዬ😍😍😍😍😍🙌🙌🙌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you and your family and I love you so much Teddy‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
This song🥺😍😍😍😍😍😍
Teddy betam yemiwedew mezmur❤
መገለጫ የለውም ፖስተር ቴዲ እግዚኣብሔር አገልግሎትክን ይባርክ በረከታችን ነክ
l Love so much Teddy God bless you and your family ‼️‼️‼️‼️
ዘመንህ ይባረኽ የትውልድ ኣባት ነህ በብዙ ቅባት ለምድሪት ውረስ
❤❤❤❤❤ ❤I love you so much Teddy God bless you ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️❤❤❤❤❤
የክብር የፈዉስ የሰላም ምንጭ የኔ እየሱስ ብቻ ስቸገር የማያስችለዉ ትቶ የማይሄድ አለዉ ብሎ እንባ አብሶ ለችግርህ የሚደርስ !!!!
ተንባርክ❤
ክብር ለእርሱ ይሁን በምሕረቱ የምያኖር ኢየሱስ ቡሩክ ነህ ቴዲ ጸጋ ይብዛልህ
ሁሉም የሙዚቃ መሳሪያ የተፈጠሩት ለአገር ፍቅር ለሚወዷት ለሴት ማወደሻ ሳይሁ ለእየሱስ ብቻ ነዉ ምስጋና ይገባዋል ሁላችሁም ተባረኩ !!!!
Uuuuuuuu it is marvelous i don't have speech may God bluess u
Amen Amen Amen tebarak more 🙏
omg m addicted to this song teddye ቅኔ ይብዛልህ 🙌
Amen Amen ❤❤❤❤❤
ሃሌሉያ 😢😢😢😢
Wow I really blessed with this song 🙏
Tebareklegn Pastor🙏I can't stop listening this song.♡
Teddy❤❤
Beautiful mezmur!!🎉 I need the full lyrics, please 🙏
My no 1
❤❤❤❤❤ lovely song
Amen❤
Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune Wosedikugn honalign honalen wudi ye Abate Buruki Tebarake zemanek yelamelem Wow ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኢየሱስ ማን ልበልህ ምን ልሁንልህ። ይህ መዝሙር ይገባሀል ኢየሱስ ። አሜን
Tebarrkilin paster
Amen
Wow❤❤❤❤❤❤❤
❤❤ ❤❤❤❤I love you so much Teddy God bless you🤎🤎🤎🩷🩷🩷❤️💙💙💙💔💜🧡🩵🩷🩷🩷🤎🤎🤎💙🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎
❤❤❤
Teddy my beloved singer God bless you
እንዴት ያለ መዝሙር ነው በጌታ 😢😢😢😢
🔥 🔥 🔥
Wow love u ted
እንዴት ያለ አዚያዚም እንዴት ያለ ዜማ እንዴት ያለ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው በጌታ? ብሩክ ነህ አቦ❤
መቸም እኔ የእስራኤልን አምላክ አምኘ አላፈርም ተመስገን አመን
Wow
Tedo megere mezmur
tedey beruk ❤❤❤❤❤❤❤ tebarek
ምህረት በእስራኤል አምለሰክ ነው❤
❤❤❤❤❤❤❤
Ameeeen Ameeeen Ameeeen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🔥🔥🔥🔥🔥
Tebarek❤❤❤❤❤😢😂🎉❤ 4:48
❤❤🎉🎉
Psalms 115 አማ - መዝሙር15: እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሠራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ።15: Ye are blessed of the LORDwhich made heaven and earth.
አውነት ነው ከብሩ ለእስራኤል አምለሰክ
Amennñnnnnñnnnnnnnnnnnn🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😍🥰🥰🥰🥰🥰
🥺🥺🥺🥺🙌🙌🙌🙌🙌🙌
❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😊 ❤ ቆይ ግን መቼ ነው የዚህ አለም ማዕቀፍ ፈተና ለዘመናት የተጋረደው መጋረጃ ተቀዶ የጌታችን የኢየሱስን ምፃት በአይናችን ናፍቆት በልባችን እምነት በተስፋችን ሙላት በመተማመናችን እውነት እውን ሆኖ የምናየው ለኔ ራቀብኝ የተቃረበ ይመስላል የሙሽራውን የኢየሱስን ሰርግ ማድመቂያ ዜማ ስሰማ ግን ወፍ የለም ግን ለምን ? ዘማሪያንና ፓስተሮች እውቀት አላቸው አሉ ስለ ጌታ መዘግየት እና ፓስተር አብራራልኝ ❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘፋኝ ቴዎድሮስ ታደሰ ዘመድክ ነው ወይ ትመሳሰላላቹ በአይን ?
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
I am always surprised by the power of your poems and your songs are never boring. Thank God for you❤❤
1 ምህረትህን ተምሬ
ክብር አየሁ ይኸው ባንተ ጌታ
በውርደቴ ፈንታ በውድቀቴ ፈንታ
ያደረክልኝን አወራለሁ
እዘምረዋለሁ
ያደረክልኝን እናገራለሁ
እመሰክራለከሁ
ያደረክልኝን እናገራለሁ
እመሰክራለከሁ
ከምናምንቴነት ሰፈር አውጥተኸኝ
ከመኳንንት ጋራ በእኩል ያስቀመጥከኝ
ከፃድቃን ማህበር እኔም ተቆጥሬ
ወግ አየሁኝ ይኸው ምህረትህን ተምሬ
ከየት ልጀምረው ስራህን
አውርቼ አልጨርሰው ደግነትህን
በሰው አይን እንኳን የማልሞላ
እንኪያስ ስትወደኝ ምን ልበል ሌላ
ከተመስገን ሌላ
ሌላ ሌላ ሌላ
ከተባረክ ሌላ
ሌላ ሌላ ሌላ
ከተመስገን ሌላ
ሌላ ሌላ ሌላ
ከተባረክ ሌላ
ሌላ ሌላ ሌላ
ማን ገምቶ ነበር እጣዬን
ቤቴን እያወቀው ሰፈር መንደሬን
ውርደት ግን በክብር ይተካና
እረኛው ይነግሳል ደሞ እንደገና
እንደንጉስ ዳዊት
እንደገና ገና
ዙፋን ላይ ቢወጣ
እንደገና ገና
መዝሙር ለማይቀይር
እንደገና ገና
ክብር ለሚያመጣ
እንደገና ገና
እንዲህ ነው የሆነው እንደገና ገና
በታናሹ በኔ እንደገና ገና
የማዕረግን ጥግ እንደገና ገና
ክብር ያሳየኝ ባይኔ
My life 😢blessed you 🙌💖💖💖
የእኔ የ አልበሙ የምርጡ ምርጥ መዝሙር 🙏🙏
ወድ ወንድማችን ቴዲ ከጌታ ጋር ያለህ ንክኪ በአገልግሎቶችህ ሁሉ ይታያል ባንተ ውስጥ ስለተቀመጠው የዝማሬ ምንጭ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በርታ ይህንንም የከበረ እንቁ አጥብቀህ ያዘው
ቴድዬ ሁሌም ነው ምትበረከን ፀጋው ይብዘል። ሲሪ ሰደህ ቁመህ ብዙውችን አፍረ እልፍ ሁንልን በሁሉ የረደህ እግዚአብሔር ይባርካ።
ቴድዬ ጌታ ከማያልቀው በረከቱ ይጨምርልህ። ከመቐለ
የሚገር ቀን መንፈስ ቅዱስ የሞላበት በጣም ነወ የተባረክነወ ቴዲዬ እወድሀለው ተባረክ❤❤❤❤❤
በጣም የሚወደው ቅኝት ነው❤❤❤❤
ተባረክ ቴዲሻዬ እሔንን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ፀጋ ይብዛልህ::
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አሜን አሜን አሜን አሜን ያደረክልኝን አወራለው እዘምረዋለው 😩😩😩😢😢😢🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ተባረክልኝ ቴዲዬ ፀጋ ይብዛልህ
❤❤ ሲያምር በጣም❤ ተባረክ ቴዶዬ
ክብር አየሁ ባንተ ጌታ
በውርደቴ ፈንታ
በውድቀቴ ፈንታ ❤🤗
ምን አይነት መባረክ ነው 😍😍😍 ሙዚቃው 🔥🔥🔥
🔥🔥🔥 outstanding
እሰይ እየሱስዬ ክበርልን በብዙ አሜን
እልልልልልልል እልልልልልል ❤
Amazing song you are blessed pastor
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክክ ወድማችን❤❤❤❤
እሜን ❤ እሜን ❤️🙏🤲 ትባረክ ❤🙏🤲
ምህራትህን ተምሬ
❤❤❤❤❤ቴዲዬ😍😍😍😍😍🙌🙌🙌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you and your family and I love you so much Teddy‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
This song🥺😍😍😍😍😍😍
Teddy betam yemiwedew mezmur❤
መገለጫ የለውም ፖስተር ቴዲ እግዚኣብሔር አገልግሎትክን ይባርክ በረከታችን ነክ
l Love so much Teddy God bless you and your family ‼️‼️‼️‼️
ዘመንህ ይባረኽ የትውልድ ኣባት ነህ በብዙ ቅባት ለምድሪት ውረስ
❤❤❤❤❤ ❤I love you so much Teddy God bless you ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️❤❤❤❤❤
የክብር የፈዉስ የሰላም ምንጭ የኔ እየሱስ ብቻ ስቸገር የማያስችለዉ ትቶ የማይሄድ አለዉ ብሎ እንባ አብሶ ለችግርህ የሚደርስ !!!!
ተንባርክ❤
ክብር ለእርሱ ይሁን በምሕረቱ የምያኖር ኢየሱስ ቡሩክ ነህ ቴዲ ጸጋ ይብዛልህ
ሁሉም የሙዚቃ መሳሪያ የተፈጠሩት ለአገር ፍቅር ለሚወዷት ለሴት ማወደሻ ሳይሁ ለእየሱስ ብቻ ነዉ ምስጋና ይገባዋል ሁላችሁም ተባረኩ !!!!
Uuuuuuuu it is marvelous i don't have speech may God bluess u
Amen Amen Amen tebarak more 🙏
omg m addicted to this song teddye ቅኔ ይብዛልህ 🙌
Amen Amen ❤❤❤❤❤
ሃሌሉያ 😢😢😢😢
Wow I really blessed with this song 🙏
Tebareklegn Pastor🙏
I can't stop listening this song.♡
Teddy❤❤
Beautiful mezmur!!🎉 I need the full lyrics, please 🙏
My no 1
❤❤❤❤❤ lovely song
Amen❤
Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune Wosedikugn honalign honalen wudi ye Abate Buruki Tebarake zemanek yelamelem Wow ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኢየሱስ ማን ልበልህ ምን ልሁንልህ።
ይህ መዝሙር ይገባሀል ኢየሱስ ። አሜን
Tebarrkilin paster
Amen
Wow❤❤❤❤❤❤❤
❤❤ ❤❤❤❤I love you so much Teddy God bless you🤎🤎🤎🩷🩷🩷❤️💙💙💙💔💜🧡🩵🩷🩷🩷🤎🤎🤎💙🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎
❤❤❤
Teddy my beloved singer God bless you
እንዴት ያለ መዝሙር ነው በጌታ 😢😢😢😢
🔥 🔥 🔥
Wow love u ted
እንዴት ያለ አዚያዚም እንዴት ያለ ዜማ እንዴት ያለ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው በጌታ? ብሩክ ነህ አቦ❤
መቸም እኔ የእስራኤልን አምላክ አምኘ አላፈርም ተመስገን አመን
Wow
Tedo megere mezmur
tedey beruk ❤❤❤❤❤❤❤ tebarek
ምህረት በእስራኤል አምለሰክ ነው❤
❤❤❤❤❤❤❤
Ameeeen Ameeeen Ameeeen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🔥🔥🔥🔥🔥
Tebarek❤❤❤❤❤😢😂🎉❤ 4:48
❤❤🎉🎉
Psalms 115 አማ - መዝሙር
15: እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሠራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ።
15: Ye are blessed of the LORD
which made heaven and earth.