She didn't rong thing Ethiopian like music to be ortodox is so how know please everyone to go to church good orthodox mezmur for is totally different so many things okay God bless you
MY ALL TIMES FAVOURITE SONG! I WATCHED THIS AROUND 100 TIMES IF NOT MORE AND SHARED WITH COUPLE OF MY FRIENDS OVER FACEBOOK AND WHATSAPP...EYESUS KRSTOS YEZELAALEMEN GETA ENA ADANI NEW BEHIWOTE AMEN....TEBAREKU !!
You're awesome my dear sister in christ. Only dead fish go with the flow...believe the truth, speak the truth and live in the truth. JESUS IS the truth and the way to heaven. Stay close to him you are safe. Lots of love and respect.
i am christian i love jesus my savior so much i am proud off by jesus because he is life truth and the gate to reach GOD the father and i know GOD is good all a time and i belive GOD do amaizing thing in northern ethiopia with the coming few years. zerfe i love you be strong and strong with the GRACE of GOD.
Believe me, I watch this atleast three times a day in tears and longing to worship in such a big crowd. Zerfe be Ewnet Kbatu yabzalsh. Yeteqededachu YeGetaye Baryawoch SURIE and Meklit , I love you so much
For this sister to come to the forefront at this juncture, I believe God is doing somthing magnificent! Mark my word, the Lord has just begun the shaking of his church!
I hope Zerfe’s dress style will reintroduce modesty on the pulpit, particularly to our sisters. I don’t mean it has to be yehabesha kemis, but presenting ourselves in a decent way before God & the congregation we serve. This is one of the areas where the world is criticizing our churches. We can grow in every area of our lives on a a daily bases. We Need to stay blameless as much as we can & pray against the temptation of the flesh. Thank you Zerfe, I am praying that you may grow in Him daily. Praying for myself as well. Thanks you Jesus for our young people!
የኔ ናርዶስ የኔ ቆንጆ እየሱስ ወዳጄ አባቴ አንተ እኮ ሀብታም ነህ የጠራኸው የማይቀር ያዘዝከው የሚፈፀም ውይ የኔ እየሱስ
eski sireat yinurachu awukalew anchi simetawi honesh new gin lesu yemaymetin kal atitekemu please
We
የእውነቴን ነው የምላችሁ የጴጢ መዝሙር ስሰማ ሰውነቴን ይወረኛል ለራሴ እሰከሚገርመኝ ጌታ ኢየሱስ ስምክ ይባረክልኝ የኔ ናርዶስ የኔ ቤዞ በመሀዛው ልቤን ገዛው
እየሱሴ የኔ አባት አንቴ እኮ ብዙ ሴት እና ውንድ ልጆች አሉክ ከነዝህ ውስጥ ስላ ዘርፌ በጠም አመሰግናለሁ።
ነብሴ በደስታ ተሞልታልች ሁፍ አየሱሴ ምን ህይወት አለ ከአንተ ለላ
Amen Amen elelelelele haleluya
Geta Abezto yebarekishi tabreki
የኔ ናርዶስ የኔ ቆንጆ እየሱስ ወዳጄ አባቴ አንተ እኮ ሀብታም ነህ የጠራኸው የማይቀር ያዘዝከው የሚፈፀም ውድ የኔ እየሱስ የኔ ጌታ
የእኔ ናርዶስ የእኔ ቤዛ በምአዛዉ ልቤን
ገዛ ያንን መዳን ተመልክቼ ተከተልኩት ሁሉን ትቼ ኢየሱስ ታርደሃልና ይገባሃል 🙏
አሜንን ይገባዋል
አሜን አሜን
You are blessed Merry,
God blessyou
ደስ የሚል መዝሙር በመንፈስ ሲዘመር። ጌታ ይባርክህ ሱሬ ይህን አዳራሽ ለህዝብህ ስለሰራህ። በጣም ነው በጌታ ፍቅር የምወድህ።።።እህትህ ከካናዳ።
ፀፀታኝ ዘሬ አኔቴን ሰለወቅ የኖሩኩበት ወርት ኡኡኡኡኡኡ ፍቅሪ ናህ ለከ ማሪ ወታተ ዋውውውውውውውውውው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ክብር ምስጋና ውዳሴ ለጌታ ብቻ ለማንም አይጋበም ታበርክ ዘ/ት ዘሪፌ
I can’t get enough of u Zarfeya! ቀንና ማታ አንቺን ነው የማየው ዘመንሽ ይባረክ!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ ኢየሱስን እንከተላለን አሜን
God is good God bless you you praise The King Jesus hallelujah.
ዘርፌ ከበደ አንዴ በየብስ አንዴ በውሃ ውስጥ እንደሚኖሩ የእንስስት ምሳሌ እንዳይሆንብሽ ሃይማኖት እንደ ተመቸህ እየቀያየርክ የምትኖርበት ሂወት አይደለም እውነተኛው ፈተና ማለፍ አለብሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ አሜን
Wooooooooooooooooooooow.
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen.
ልቤ እርፍ አለ። ዘርፌ በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ሆና የምትዘምራቸዉ ሁሉም መዝሙሮቿ ኢየሱስን ከፍ ከፍ የሚያደርጉ ነበር። የሞተላትን ክርስቶስን በመዝሙሮቿ ትሰብክ ነበር። እኛም እንባረክ ነበር። ያኔ ወደ አዳኟ ከመምጣቷ በፊት ልክ አሁን እንደዚህ እንደምትዘምር ታሳዉቅ ነበር። የቀረዉን ዘመንሽን አምላክ በቤቱ ይጠቅልለዉ። ተባረኪ። እርግጠኛ ነኝ። የሰደቡሽ የረገሙሽ የጠሉሽ ሁሉ ከእግርሽ በታች ሆነዉ አንቺ የተቀበልሽዉን ክርስቶስ በአደባባይ ይቀበላሉ። መጠላትሽ መገፋትሽ መሰደብሽ መነቀፍሽ ለተወደደዉ ለስሙ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ እጅግ ደስ ይበልሽ።
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዘርፍዬ የኔ ቆንጆ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በእውነት የሄድሽበት የአምልኮ ቦታ ሁሉ አምልኮሽን ሁሉ በእንባ ነበር ስከታተለው የነበረ ደስታሄ ውደል የለውም በእውነት እንደ እግዝአብህኤር ያለ ማንም የለም ተባረኪ ክፉ አይንካሽ ኑሪልን
She didn't rong thing Ethiopian like music to be ortodox is so how know please everyone to go to church good orthodox mezmur for is totally different so many things okay God bless you
🇧🇯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
ይንሁሉ በዘመናችን ያሳየን የእግዚጠቤሔር ልጅ ኢየሱስ ጌታዬ ይባረክ እልልልልል ለንጉሱለኢየሱስ!!!!!::
ፀፀተኝ ዛሬ ያኛው ወራት
አንተን ሳላውቅህ የኖሩኩበት
ፍቅር ነህ ለካ ማር ወለላ
ምን ሕይወት አለ ከአንተ ሌላ
Eleeeeeeeele
Tebareki
አሜንተባረኩልኝየእሱስአገልጋዬችስታምሩ
@@sabakidane6849 አሜንንን እልልልል
@@abigiyaz6177 አሜንንንንን አንቺም በእጥፉ ተባረኪ
ወ/ሱራፌል ተባረክ።
የአገልግሎት ፀጋቸውን በአክራሪ ጽንፈኛ የሃይማኖት ሰዎች የተከለከሉትንና በእነሱ እየተሰደቡና አየተደበደቡ ብሎም የገታን ስም በመጥራታቸው ምክንያት የሚሰደዱትን፣ የሚገፉትን የሚወገዙትን፣ እውነተኛ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያዎችን እንደ እኅት ዘርፌ ያሉትንና የመሳሰሉትን እውነተኛ የሆኑ የጌታ ልጆችን ተቀብለህ በማስተናገድህና መድረክም ሰጥተህ ፍቅር የሆነውን ጌታ በአንድነትና በፍቅር በአብሮነት ለማገልገል ፈቃደኛ ሆነህ ስለተገኘህና የቅዱሳን/ት የልብ ማረፊያ ስለሆንህ ጌታ አምላካችን አብዝቶ ይባርክህ።
የምትመራውም የጌታ ህብረት የተባረከ ይሁን።
የአባት ፍቅሩ፣ የልጁም ፀጋ፣ የመንፈሱም አንድነት ከአንተና ከህብረቱ ጋር ይሁን።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ።
ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል አንዳችም ኃይል የለም።
ከፍታም ቢሆን ዝቅታም ቢሆን ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ማንም ሊለየን እንደማይችል ተረድቻለሁ
ሙሉ ጥቅሱን በማንበብ በመልዕክቱ ይባረኩ።
ሮሜ 8÷31-39.
አሜን! ማራናታ።
ዘርፌ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ፥ ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ። ዲያብሎስ እስከ ሰራዊቱ ይንጨርጨር።
እሰይ የስ ልዩ ነው ሰላሜ ሰላሜ ልዩ ነው እረፍቴ ድንቁ ኢየሱስ ሲገባ ከቤቴ አማረ ህይወቴ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ ዘርፌ ጀግና የኢየሱስ አበሳደረ።
እውነትም ፀፀተኝ ያይኛው ወራት
አንተን ሳላውቅ የኖርኩቤት
ዘርፌ እግዚአብሔር ይባርክሽ በብዙ ፀጋው ይፍሰስብሽ ተባረኪ ስወድሽሽ
እልልልልልልልል ዋው የኔ ናርዶስ የኔ ሞጎስ የኔ ክብር የኔ ጉልበት ቅድስናየ አመስግናለሁ ስም ይባርክ እወዳሀለው ምን ልበልህ ንግስ በልቤ ካንተ ለላ አይግዘኝ አሜን
ስጠብቅ🌷🌷ዘርፌ።።ዋዉዉዉ
አሜን፣፣፣እልልልልልልአሜን👏👏👏
እግዝአብሔርአብዝርክህየተባረክህ
afarbay
@@geepassgirl4623 ስላም፣ከየትነህ??
ሃሃሃሃሃ ሃሌሉያ እግዚአብሔር መልካም አባት ነዉ የየሱስ ወታደር ዘርፍየ ተባረኪ ዋዉዉዉዉዉዉዉ ድንቁ እየሱሰ ድንቅ ያደርጋል እየሱሰ ያድናል 😭😭😭😭
I just missed this kind of worship.. God bless you my sister!!
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አምንንንንንንንንንን ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው በናፍቆት የምጠብቀው የነበረ ፕሮግራም እሰይ ጠላት እርር በል ፀጋውን ያብዛልሽ እት ዘርፌ
እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ እምነቴ ግን በጌታ ነው የትኛውም የሀይማኖት ድርጅት አያድንም የሚያድን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ለኣለም ልጆቹ ሂውትን የሰጠው ክርስቶስ ነው....ዘርፌ ምን አጠፋች ካቶሊኩ, ኦርቶዶክስ, ፕሮቴስታንት ማንን ነው የሚያመልከው ክርስቲያን ሁሉ የሚያምነው በጌታ ነው እና እህታችን ዘርፌ ስለ ጌታ በዘመረች ስድብ,ማንጏጠጥ ተገቢ ነው? ይልቁኑስ ባርከናት እኛም ሀይላችንን ሁሉ ለእርሱ ቢገዛ ይሻለናል እኔ በበኩሎ እንኳን ፕሮቴስታንት ሙስሊምም ጌታን ቢያመሰግን ከማዳመጥ ወደ ሆላ አልልም ምክንያቱም እኔ ክርስቲያን ነኝ ለጌታ ሲዘመር ደስ ይለኛል እንጂ በተራው አልሳደብም አልናደድም 🙏🏻❤️tebarkilgn ehete zerfe
Batikik geta iyesus yibarksh mar
እና ወደነሱ ሂጂያ ኣሳሳች ...ኦርቶዶክስ ኣይደለሽም ሲጀመር
Tebaraki Tikikil Nashi
Tebarek.you are right
Asteayi tebarrki
Hallelujah እር በእየሱስ ያለውን ሰላም እዬ ውገኖች እየሱስን ከምን እና ከምን ታወራርዱታላቹ ፍቅር ህይትሁሉ ነገር ኮ ነው ንዲህ አለምን ይስክዳል የአልምን ክብር ና ዝና ነብስም አልቀርልኝም ዘርፍዬ ጌታ በፍቅሩ ቤቱ ተክሎ ያስቀርሽ
አሜን እንኳን ለሞተላትናበሞቱ የዘለዐለም ሕይወት ለሰጣት ለነገስታት ንጉሥ ለ ኢ የ ሱ ሰ ክርሰቶሰ አዳኝ ጌታ ና አማላጅ መሆኑን በርቶላት ለ የ ላ ት !!!!!!!!!!!!!
Mehretu Beza ኢየሱስ ከማን ያማልደናል? እሱኮ አምላክ ነው ለዚህም ሮሜ 9:5 እንዲሁም 1ኛ ዩሀ 5:20 ላይ ይገኛል
እፎይ ከገታ ጋር ሲኖሩ ያለው ሰላም ልዩ ነው
እልልልልልልልልል ዘመንሽ ይባረክ የኔ ውድ
ፀፀተኝ እውነት ነው
ፍጥረት ሁሉ ገናናነትህን አዳኝነትህን ክብርህን ይናገር
ዋናው ኢየሱስ ነው eyesuse ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😍😍😍🙌🙌👏🏻👏🏻🙋🤗
Amen
tebareki yene kongo yeyesus lig
ሰይጣንን አስደቱት አብራቺሁ ከሱ ጋ አያወጣቺሁም
Ok
ጌታ እኮ ነው።
ዘርፍዬ ተባርከሽ ቅሪ በጣም ነው የምንወድሽ!!!
ኡኡኡኡኡኡኡኡ ዘርፍዬ ተባረኪልኝ ጠላትሽን ከእግርሽ ስር ጨፈላለቅሽው እሰይይይይይ ውድድድድድድድድድ አንቺ የክርስቶስ ባሪያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
yes God blessyou 💖💖
Sinta Teshome gate yibarykshe
@@jesusmysaviyer4022 ffffffffkkkkk0909196392
MY ALL TIMES FAVOURITE SONG! I WATCHED THIS AROUND 100 TIMES IF NOT MORE AND SHARED WITH COUPLE OF MY FRIENDS OVER FACEBOOK AND WHATSAPP...EYESUS KRSTOS YEZELAALEMEN GETA ENA ADANI NEW BEHIWOTE AMEN....TEBAREKU !!
ስጠቅ ነበር ኡፉፉፉፉ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ😘😘
ስላንቺ ጌታን ማመስገን እንጂ ላሌ ምን እላለው ጌታ የምታደግ የምታስመልጥ ክበር አባባ ተባረኪ ህቴ ይብዛለሽ
You're awesome my dear sister in christ. Only dead fish go with the flow...believe the truth, speak the truth and live in the truth. JESUS IS the truth and the way to heaven. Stay close to him you are safe. Lots of love and respect.
ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ያድናል ወንገል ያሽንፋል ጠላት እርርርር ድብን ይበል ገና ነው ጠላት ቅጥል ይበል ዘርፌ ጌታ ኢየሱስ ካንች ጋር ይሁን ተባርኩ።
የጌታ ፍቅር እንደዚህ ያዘላል ያልቀመሱት ጌታ ይርዳቸውና ይቅመሱት ተባረኪ
tsedale worku GETA iysusi abizito abizito yibrkishi tabrkiii babizuhuuu
እውነት ነውውዴ ተባረኪ🙏
Betkkl
አመለጠች ዘርፌ ጌታ ይባረክ ስሙ ይባረክ ስትይ ራሱ ሲያምርብሽ የኔ ውድ ጌታ ደጋግሞ ይባርክሽ በቤቱ ተተክለሽ ቅሪ
ዘርፍዬ አሁን ታድለሸል ዘመንሺ ይለምለም
elelelelelelelelel
Amen amen amen amen tabareku 👏👏👏
Ameen ameen Genna medern enweresalen.....tebarki Zerfay...
Amenn Aemnn Amenn
እሰይ እሰይ እሄን አይቶ የማይደሰት ሰይጣን ብቻ ነው ለጌታ እኮ መዘመር ያንስበታል የተደርገልንን ስናስብ ብርክ በይልንንን ዲቦራ ብዬሻለሁ
አሜንንንንንንንንንንንንንን ክብር ሀሉ ለጌታ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይ ተባረክ የኔ ማር በጌታ ፍቅር ውድድድድድድ💖💖💖💖💖💖
ጌታ ይባርክሽ ዘርፍዬ ! በዚህ ጉባኤ መሀል በሆንኩ ! ጌታን በነፃነት ማምለክ እንዴት ደስ ይላል ፡፡
oh hallelujah. I cannot stop worshiping
የኔ ናርዶስ የኔ በዛ በማዓዛሁን ልቤን ገዛ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ እህቴ ዘርፌ እግዚአብሔር አምላክ ካንች ጋር ይሁን ለሰጣኑ ጉዱ ፈላ ገና የኢየሱስ ክብር ታያለሺ የናቁት ገና እግርሽ ላይ ይወድቃሉ ባንቺ የጀመረ ጌታ ብዙ ከብርሽን ያሳያል ከፍትሽ የሲድራቅ:የሚሳቅ :የአብደናጎም አምላክ ዳንኤልን ከአንበሳ አፍ የአንበሳ ሚቅ (ላጭ )ሳይ ነካ የዎጣ አምላክ ካንች ጋር አለ በኢየሱስ ክርሰቶስ ደም ትሸፍን ጌታ ይጠብቅሽ ገና የጠላቶችሺ ደጅ ትወርሺያለሽ 🌹🌹🌹🌹☝
Amen amen I’m blessed by this song...God bless you with more songs like this sister🙏🙏❤️
ፀጋ ሲገፈፍ ከድምፅ ይጀምራል ነብስ ይማር ዘርፌ ።ስሙ ይባረክ ለመጮህ ግዙፍ ታዋቂ ለመሆን ነው ምትጥሪው እንጂ ሀይማኖት የሚባል ነገር የለሽም ።እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ መጨረሻችን ያሳምርልን
ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ። ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ። ጸጋው ይብዛልሽ የኔ እህት።
ዘርፍዬ ዘመንሽ ይባረክ የምር ያችን መዝሙር ስሰማ ፍቴ እባ ይሞላዋል ብቻ ጌታ እራሱ ዘመንሽን ይባርክ ግን እኔ ሙስሊም ነኝ
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክሽ ፀጋ ይጨመርልሽ ተበረክ
እልልልልልልል አቤት ደስ ይላል ጉባዬውን የጌታ ክብር አጥለቀለቀው ዘሪፊዬ ተባሪከሻል በቃ !!!!!!!…………
Praise the Lord Jesus Christ !!!! You are truly give yourself to z Lord !!!! Awesome ZERFE!!!!!😚😚😚😚
ድንቅ አምልኮ ፍቅሩ የነካው እንዲህ ይዘምራል ዘርፌ የሚደንቅ ድምፅ ነው የተስጠሽ ይብዛልሽ
አሜንአሜንዘርፌ💖💖🌷
ስውድሽዘመንሽየባር
ስይጣን።እርርርርይባል
አሜን💖💖💟ጌታፍቅርነው
ተጠርተሻል ውዴ
ለብዙዎች የመዳን በር ትሆኛለሽ !!!
የጠራሽ የመረጠሽ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!!!
አሜን ታባረክ ዘርፌ ዘማንሽ በ ጌታ ይባረክ
i am christian i love jesus my savior so much i am proud off by jesus because he is life truth and the gate to reach GOD the father and i know GOD is good all a time and i belive GOD do amaizing thing in northern ethiopia with the coming few years. zerfe i love you be strong and strong with the GRACE of GOD.
አሜንንንንንንንንን
አልልልልልልል
አሌሉያ ክብር ለኢየሱስ
ይሁን እሰይ ክባር አባቴ ኢየሱስ
ዘመንሺ ይባርክ እየሱስ ጌታነው ከዚህም በላይ የአገልግሎትዘመንሺ ይባርክ እልልልልልልልል
We love zeru blessed with your amazing song 😊❤️❤️
ወይላቸው ይህንን ሰማያው ምስጋና እና አምልኮ ለሰው ፈጡር ሚሰጡ ዝርፍዬ እግዚአብሔር ገላገለሽ ከዛ ሁሉ ጣጣ
ይግባህ ብቻብቻ ማንም አያቆምህም የገባህ ፍቅር ነዋ አቤት ይገርማል ጌታ አኮ ነዉ ፍቅር ።
Ameeeeeen
እልልልልልል
Believe me, I watch this atleast three times a day in tears and longing to worship in such a big crowd. Zerfe be Ewnet Kbatu yabzalsh. Yeteqededachu YeGetaye Baryawoch SURIE and Meklit , I love you so much
ዘመንዉ ለክርስቶስ የመለየት ዘመን ነዉ እናነዉ
ዜሪፍየ ጌታ በትክክል አግንቶሻል ቀብቶሻል ክሪስቶስ ዘመንሽንይባሪከው ከልቢና ከመንፈስ ከዑነት የሆነ አምልኮ ሀሌሉያ
በክርስቶስ ፍቅር ያለ ተሸነፈ ዘንድሮ ማን አለ እየሱሴ ዘመኔ በቤት ይለቅ
Amen
አሜንንንንን
አሜንንንን
አሜንንን እልልልልልል ዘርፍ ተባራኪ በብዙ የወንጌል አራባኛ ነሽ እያሱስ ያድነል
ስምህ ይቀደስ ኢየሱስ አባቴ
ዋናው ኢየሱስ ነው አሜን እህቴ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless you
wow geta yibaraki ,,,ehitoche alababasin ke zarfe enimary,,,,
ምን ጉድ ነው በዴዚህ ነው ጌታችሁን የምትገዙት አኡዙቢላ ምን አይነት የዘቀጣችሁ ናችሁ Aጭጭጭ
ዋናው ኢየሱስ ነው
አሜንንንን አሜንንንን ሃሌሉያ ክብር ክብር ሁሉ ለናዝሬቱ እየሱስ ይሁን ለት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዘርፌ ፀጋው ይብዛልሽ
Wooooow
የልቤ ደስታ እየሱስ
ሃሌሉያ
ፍቅር ነክ እየሱሴ የኔ ማር ወለላ የኔ ኑጉስ ንገስ ከፍከፍ በልልኝ ግነንልኝ አሜን አሜን ዘርፌ በቡዙ ተባረክ አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ በብዙ ውድ የጌታ ልጅ
😍😍😍😍💙❤💙❤💙❤💙❤💙❤💙❤💯🙏💯🙏💯🙏💯🙌💯😘😘
ምናለ ሚሊዩን ጊዜ like ማድረግ ቢቻል ጎበዝ ...ዘርፌ ለረጅም ጊዜ የራኩትን ጌታ ባንቺ ዝማሬ መመለስ ጀምሪያለሁ!!!!! አባባም ይረዳኛል ...
May the Lord bless you more abundantly my dear sister!!!
ልዩ ነው ሰላሜ ×2 ልዩ ነው ዕረፍቴ ×2 ኢየሱስ ስገባ በቤቴ እሰሰሰሰ ዘራፍዬ ዘማንሽ ይለምልም በእውነት ♥♥♥
Hallelujah amennnn you are blessed!!
ውይ ይሄን መዝሙር ሲወደው
የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ
በመዓዛው ልቤን ገዛ
ያንን መዳፍ ተመልክቼ
ተከተልኩህ ሁሉን ትቼ
ምን ማድረግ አችልም ከመዘመር በቀር ጉዱ ፈላ ጠላት እቀጥላለን ወይም እቀጥላለን ከኛጋር ያለው ከሁሉ ይበልጣል ገና ይዘመራል ተባረኩ
ዘድ.♥♥።አሜንንንንንንንንንንንን
Marhet Abate wow 😮 enas
woyine jiboch tabalachu
የጌታ ፍቅር የማዉቁት በአንቺ እንድማሩ ጌታ ይሬዳቸዉ ዘርፈ ተባረክ ።
የኢየሱስን ፍቅር እንኳን ቀመሽ ዘርፍዬ
Betkkl
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኢየሱስ ብቻውን ያደናል ጌታ ፀገውን ያብዘልሽ ከጨለማ ወደ ምደነቅ ብርሃን ዬጠረሽ ጌታ ሱሙ ይበረክ
For this sister to come to the forefront at this juncture, I believe God is doing somthing magnificent! Mark my word, the Lord has just begun the shaking of his church!
Amen Amen eliiiiiiii geta abzto ybarksh yene mar
Zerfiye konjo geta zemenshi yibarek tebarek mar😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ዘንድሮ ስይጣን ጉድ ፈላበት ለእግዚአብሔር የጨከትዉል ትዉልድ ተነስቱል እሰይ ሀሹ ለሴጣን እራስ ምታምታት የሆኑ ሴትና ወንድ ልጆች ተነስተዋል ዘርፍዬ ዘመንሽ ይባረክ አንች የወንጌል አርበኛ
Amen
አሜን አሜን እህት ዘርፍዬ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ዘመንሽ በጌታ ይባረክ እየሱስ ጌታ ነው እልልልልልልልልልልልልል
Amen amen amen amen
elelelele elelelelelel haleluyaa
ፀፀተኝ ዛሬ ያኛው ወራት
#አንተን ሣላውቅ የኖሩኩበት
#ፍቅር ነህ ለካሥ
#ማር ወለላ
ምን ህይወት አለኝ
#ካንተ ሌላ ውውውውውውው
እልልልልልል እየሡሥ ክብርርርርር
ለሥል ይሁን አሜንንንንንንንንንንንንን
Amen hallelujah !!!! Yeredash geta yebarek
ዘርፌ እየሱስን ዘምራ ሃማኖት ዘር ኑሮ ባህል ያልገደባት ለምን እንደ ሆነ ሲገባኝ ኢየሱስ ምንም ሳይገድበን እስከ አለም ዳርቻና እሰከ አለም ፍጻሜ እድንሄድ የሰጠንን ስልጣን አምና ይመስለኛል፡፡ውዴ ሽልመማቴ ፍቅር ማር ወለላ ብለሽ የዘመርሽው ኢየሱስ ማር ወለላ አድርጎሻል አሁንም ኢየሱስን ይበልጥ ዘምሪው የበለጠ ነገር ይመጣል! መድዬ ይባርክሽ! እንወድሻለን!
ጥሩ ጭፈራ ነው ያዝ እንግዲህ እስክስ እስክስ እስክስ ልበ እውር መሆን እንድ ነው እይ አዛዘንሽኝ
እልልልልል እልልልል ጌታ ኢየሱስ ከፍ ከፍ በል በል አንተ መልካም ነህ ለአንተ መጨፈር ና ማበድ ሲያነሳ ነው
እየሱስ የነካው ልብ የራስን ክብር ያስንቃል ክብር ለጌታ እየሱሰ ብቻ ተሳዳቢዎች እፈሩ
🇪🇷♥️🎵♥️🎶♥️🇪🇷
Praise the Lord
GBU Zerfie!
Amen
Hy
Hum
Hu
Há
ፍጥረት ሁሉ ለገናናው ስምህ ይዘምር ሰማይና ምድር ለገናናው ስምህ ይበርከክ እልልልልልልልልልልልልልልል አባ ተባረኪልኝ አሜንንንንንንንንንንንን ሀሹ እሳይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልል
Thanks to God
Blessed Singer Zerife
Woow! This Choir brings back memories. She's amazing. God bless sis!
አሜን አሜን እየሱስ ስገባ እቤቴ አማረ ህይወቴ አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ
ዘርፌን እዚህ በማየቴ በጣም አዝኛለሁ የሚወራውን እውነትነት እጠራጠር ነበር ዘርፌ ብቻ አዝኛለሁ ዛሬ እንደዚህ ከእመቤታችን እና ከቤተክርስቲያን ርቀሽ ማየቴ አሳዝኖኛል እመቤቴ ልቦና ትስጥሽ
Amen Amen esayyy simu yibarek haleluha 👏👏👏❤❤
ኤፌሶን 5:15-16
''እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።''
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ የሁን
ሀለሉያ, ዘርፍ presence Of God Church ላይ ታገለግላሌች ካሉት ቀን ጀምሬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር።God Bless You .zemenish Yibarek
I hope Zerfe’s dress style will reintroduce modesty on the pulpit, particularly to our sisters. I don’t mean it has to be yehabesha kemis, but presenting ourselves in a decent way before God & the congregation we serve. This is one of the areas where the world is criticizing our churches. We can grow in every area of our lives on a a daily bases. We Need to stay blameless as much as we can & pray against the temptation of the flesh. Thank you Zerfe, I am praying that you may grow in Him daily. Praying for myself as well. Thanks you Jesus for our young people!
i agree
Kkkkkkkkkkkkkkk
Muziqa jemershide zerfe