183ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በድግምት ላይ የተሰሩ ቤቶችና የልጆች ፀባይ መለዋወጥ ( የዘመናት ፈተና )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 560

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230  Рік тому +159

    zemenun waju ዘመኑን ዋጁyoutube.com/@tesfayeabera951?si=AhL2p8HwZUSAg8uZ

    • @meazameaza3571
      @meazameaza3571 Рік тому +7

      እሽ መምሕር አድርገናል እግዚአብሔር ያበርታሕ❤

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Рік тому +1

      እሽ፣መምህር ፣እኔ፣አድርጋለሁ ፡

    • @kidistgetahun3371
      @kidistgetahun3371 Рік тому

      እሽ መምህር አድርገናል🙏🙏

    • @avg4628
      @avg4628 Рік тому

      አሸ

    • @KalkidanMesganaw-m9b
      @KalkidanMesganaw-m9b Рік тому

      እሽ መምህር አድርጌአለዉ

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy Рік тому +4

    ወይ ጉድ!.....እንደ ወትሩ በጣም ኣስተማሪ ገጠመኝ። ትምህርቱን ስከታተል ምናልባት በሚል ብዙ ነገር ስላለፈው የቤት ጣጣ ካለ እያልኩኝ ሳሰላስል ትምህርቱ ሳይታወቀኝ ጨረስኩት። ስንት ዓይነት ጉድ ነው ያለው የሚገርም ነው። ብቻ እግዛብሄር መጨረሳጭን ያሳምረው። መምህር ተስፋየ ለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን። እግዛብሄር ይባርክህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ።

  • @fafi2887
    @fafi2887 Рік тому +127

    የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እስኪ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ❤❤

  • @ወለተኪዳን-ተ2ቐ
    @ወለተኪዳን-ተ2ቐ Рік тому +53

    ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ ድምፅ ሁኑ ወገኖቸ 😢

  • @fafi2887
    @fafi2887 Рік тому +53

    እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሄር በእድሜና በፀጋ ይጠብቃችሁ

    • @TigsitTigsit-vs5wl
      @TigsitTigsit-vs5wl Рік тому

      መምህር ስሉስ ቅዱስ ይጠብቁህ ከምር አይዞህ እግዚአብሔር ጋሻህ ነው 😢❤

  • @helenuioop1015
    @helenuioop1015 Рік тому +1

    አቤት ደብተራ የተዋሕዶ የጀርባ ቅማል ልቦና ይስጣቺሁ 🙏

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    እንኳን ደህና መጣክ መምህርየ እዳምጠን እንመለሳለን እንደኔ በስደት ሀገር የምከፋቹ እመብረሃን ለሀገራችን ታብቃን🙏

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Рік тому +1

    ውይይይይይ እነዜህኔ ደብተራ 😢እግዚአብሔር ነቅሉ ያውጣልን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜን ጤናን ይስጥል ከነቤተሰብህ💒🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷🌷💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +26

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን ገባ ገባ በሉ 💒🕊

  • @gosa864
    @gosa864 Рік тому +4

    እንኳን ደና መጣክ መምር በፀሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል ብላቹ አስቡኝ

  • @alemberihu5297
    @alemberihu5297 Рік тому +1

    እሺ መምህራችን ውድ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ስለምወድህ ነው ዕድመና ጤና ይስጥህ የእግዛብሔር ፀጋም ይጨምርህ አሜን ይሁን ይሁን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Рік тому +1

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ከኢትዮጵያ ምድር ደብተራ ያንሳ ሰይጣንን ተመክተው የሰው ልጅ ያበላሻሉ እናት ቤተክርስቲያችን አቆሻት

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому +2

    በስመ ስላሴ መምህር አልጠበኩኝም ዘገነነኝ
    የሰዉ ጣት አረ አምላኬ አነዚህን ሰዎች ወይ መልሳቸዉ ወይ አጥፋቸዉ.
    ዬትዬብ ላይ ወሳብ ለይ የባህል መድሐኒት አያሉ የመስተፋቅር ልጅ አንዳቀረበዉ አይን አዉጥተዋል አግዚአብሔር በአዉነት መታሰር ይገባቸዋል በጣም ነዉ የሚየበሳጨዉ አግዚአብሔር ይርዳችሁ መምህር ዝም ማለት ሰዉን በሴጣን አሰራር ሀገርን ትዉልድን አያጠፉ ነዉ ፖሊሶቹ በጥንቃቄ በተምላዉ ሁኔታ ነዉ መንቀሳቀስ አግዚአብሔር ያጋልጣቸዉ

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞች መምህርችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን❤❤❤

  • @bere2532
    @bere2532 Рік тому +15

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 Рік тому +3

    ምእመናን እባካችሁ እንደዚህ ያሉ መምህራንን እና አባቶችን ለማበረታት ላይክ ሼር እያደርግን እናበረታታቸው ጥቅሙ ለኛ ነዉና 🙏.

  • @KidistArsema777
    @KidistArsema777 Рік тому +1

    ድፍረትህን አደንቃለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። ጳጳሳት እንኳዋን ደፍረው አያወሩም ። እንዳልከው ደብተራ ቢጠፋ በየፀበሉ በየሆስፒታሉ በየቤቱ በህመም በጭንቀት የሚሰቃዩ ሰዎች አይኖርም ነበር ።

  • @LiulMatiwos
    @LiulMatiwos Рік тому +4

    ዘመዶቼ እባካችሁ ገ/ጽድቅ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 Рік тому +1

    ኧረ ኡኡኡኡኡ እንደው እርሱ እራሱ ቸሩ መድሐኒያለም ይርዳን!!!! አሜን!!!!

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 Рік тому +2

    እግዚአብሄር ልቅምቅም አድርጎ ያውጣቸው ያጋልጣቸው:: እኔም ፀሎቴ ነው:: እግዚአብሄር ይርዳህ መምህር:

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 Рік тому +2

    እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልኝ ተስፋ ሥላሴ

  • @helin6219
    @helin6219 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን. አሜን፫ ድግምተኛ እግዚአብሔር ከስሩ ይንቀለው አሜን፫

  • @weletemariyam5260
    @weletemariyam5260 Рік тому +6

    ከእኔ የበረታቹ በፀሎታቹ አሰቡኝ❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ዠ7ቘ

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰምተን እኛም በርትተን በተግባር ቀጥቅጠን ጠላታችንን ዲያቢሎስን አንበርክከን እንዲሁ ለምስክርነት ያብቃን ።
    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ሀና ከነቤተሰቦቼ

  • @edenedu4580
    @edenedu4580 Рік тому

    እግዝአብሔር የተመሰገን ይሆን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    ማነው እደኔ የሀገር ስላም የናፈቀው ኦፍፍፍ በጭቀት ላብድነው በስደትም በሀገርም ስላም የለ እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ስላምን ይመልስልን 😢😢😢😢

    • @ወለተኪዳን-ተ2ቐ
      @ወለተኪዳን-ተ2ቐ Рік тому +1

      😢 ሁላችንም ነን እግዚያብሔር ሰላምን ያምጣልን

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Рік тому +1

      እውነትሽነእግዚአብሄርሰላሙንያውርድልን😢😢😢

    • @weletemariyam
      @weletemariyam Рік тому

      አግዚአብሔር አለ አይዞን😥 እሄም ያልፋል ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን 🙏

  • @HaneyTube
    @HaneyTube Рік тому

    ተመስገን አምላኬ አንደናንተ አይነት አባቶች ስላሉን 🙏

  • @solomeasegahegne1146
    @solomeasegahegne1146 Рік тому +1

    እግዚኦ መሀረነ

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 Рік тому +7

    እስቲ ጉዳችንን እንስማ ያው የኛው የራሳችን ታሪክ ነው ወይም እራሴን በሆነ መንገድ አገኘዋለሁ በያንዳንዱ ገጠመኝ ዉስጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን 🙏

  • @hshshshsh7509
    @hshshshsh7509 Рік тому +3

    በስላሴ ስም በጣም ያሳዝናል እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው ለደብተራዎች

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Рік тому +2

    .መምህርየ እመአምላክ ትጠብቅልን ብዙ ብዙ ትምህርቶች በአተ አግቸአለሑ ተምሬባቸዉ አለሑ አሁንም ድግል አትለይህ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Рік тому +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤❤❤.

  • @sisayderebe5449
    @sisayderebe5449 Рік тому

    የደብተራ መንፈስ እግዚያብሄር ይገስፀዉ ያዋርደዉ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому +2

    ዘመኑን ዋጅ ሰብስከራይብ አድርጌያለሁ ወዳጆቼ አናንተስ ??
    አግዚአብሔ ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ አማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Рік тому

    እዉነት ነዉ ደብተራ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ

  • @helloteam2606
    @helloteam2606 Рік тому +2

    Be teloti asbu wolete Geberele

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e Рік тому

    በእውነት የገርማል ወገኖቸ በጣም ፈጣሪ ይሁንን ብቻ እግዚያብሔር ይመስገን መምህረን የሰጠን አምላክ መምህር ፈጣሪ እድሜ ይጥልንን በፁሎት አስቡንን❤❤❤

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg Рік тому +2

    ተመስገን መምህሬ ባንተ ትምህርት መበከታተሌ ባሌንም ነግሬቤቴን የጀመርኩት ፀበል አስረጭቼ ነው ቤቴን የሰራሁት ተመስገን መምህሬ እድሜና ጤና ይስትህ መምህሬ አገር አስከምገባ ቸኩያለሁ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @yeabsratesfaye2413
    @yeabsratesfaye2413 Рік тому +1

    ፍቅርተ ሥላሴ ወለተ ትንሳዔ እና አምደ ሚካኤል አስቡን የምትቆርቡም ስማችን ፅፋቹ በመቁረብ አስቡን

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ Рік тому +2

    ደብትራን ከመድር ገፅ አጥፍልን የስንቱ ቤት ፍርሶል

  • @m.g5295
    @m.g5295 Рік тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የመድህኔአለም ጥበቃ ኣይለይህ

  • @sabatola8427
    @sabatola8427 Рік тому

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም በቀኝ በግራ ትደግፍህ

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    መምህርዬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የምሳሳልህ መምህርዬ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ፡ግን የሰው ክፋቱ አቤት እግዚኦ😢😢😢

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 Рік тому

    መምህር ተባረክልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @hirut9525
    @hirut9525 Рік тому +1

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ አግዚአብሔር ከክፉዎች በቸርነቱ ይጠብቅህ ይጠብቀን.

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada799 Рік тому +2

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ መምህርዬ አቤት የደብተራዎፍ ክፋት እናት ቤተ ክርስቲያን ትፍረድ 😢

  • @TesafyeAmare-ne6we
    @TesafyeAmare-ne6we Рік тому

    ሰላም እላለሁ ለሁላችሁ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Рік тому

    ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁንበምን አይነት ተጋድሎውስጥ እንዳለህ ማሰብ ይከብደኛል

  • @amengistuayele6068
    @amengistuayele6068 Рік тому +1

    ወ/ተንሳዔ በፀሎት አስቡኝ

  • @Hayat-ed8bf
    @Hayat-ed8bf Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እስኪ በፀሎት ኣስቡኝ ወለተ ብርሃን ብላችሁ

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Рік тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ. ማረን ይቅር በለን
    . እግዚኦ. ማረነ ክርስቶስ. የሰው. ጣት. በጣም ያሳዝናል. በጣም.
    መምህርልችን. በእውነት. እግዚአብሔር. ይጠብቅህ. ከፊት. ከሆላ. መላክቶችን. ይላክልህ.

  • @ፀዳለማርያምነኝ
    @ፀዳለማርያምነኝ Рік тому +13

    እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🎉❤❤❤

  • @SAa-z2f
    @SAa-z2f Рік тому +2

    እውነት ነው በያምአካባቢ እንደዚህ ያለ አለ መምህር እድሜናጤናይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesmekdes30
    @mekdesmekdes30 Рік тому +2

    መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @tigistketema5128
    @tigistketema5128 Рік тому +3

    መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ

  • @tadesseMinte-z4j
    @tadesseMinte-z4j Рік тому +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ.....

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Рік тому +8

    አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ሰላምክ ይብዛ መምህራችን

  • @altudz4055
    @altudz4055 Рік тому +4

    ጆሮ ያለው ይስማ በተለይ በስደት ቤተሰቦቻችን ቤት የሚሰሩልን አሰሰጠንቅቁ እኔ ፀበል ነው ምታስረጩልኝ ብያለው ቀድሜ ቡናም ቤቴ አይፈላም ለሚሰሩህ ሰዎች ከፈለጉ እናቴ ቤት አሳርጄ አበላቸዋለው እዛ ወና ቤት ደም አላስፈስስም 🙌 ንቁ ተወዳጆች

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +2

    ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ አቤት ፈጣሪየ ምን ጉድ ነው ከኛ ሀገርማ እራስ እግሩ ደብተራ ጠንቋይ ነው የሞላበት የተቀበር ነገር ብትል ትዝ አለኚ ልጅ ሆኜ አጎቴ ቁማር መጠጥ ያተራምስ ነበር የአያቴ ልጆች ሁሉ ብን ብለው ከአማች ሀገር ናቸው እና ሲያወሩ ከዚህ ቤት 40 ክንድ በመሬት የሚሳብ የሆነ ሀረግ ቅጠል ነው እሱ ተቀብሯል ከዚህ በፊት የነበሩት የመሬቱ ባለቤት ለዛ ነው እያሉ ሲያወሩ የሰማውትን ነው ዛሬ ነው ያስታወስኩት ረቡኒ የቤተሰቤ ቤት መፈተሽ እንዳለበት ነው የተረዳውት የአውራ ጣቱ ነገር ይዘገንናል ለመስማት እራሱ ያሳፍራል አቤት ፈጣሪየ ምንድነው ሚሻለን አምላኬ ሆይ እባክህ ልብ ስጥልን እኔማ ረቡኒ መምህራን ሲያስተምሩ ጀሮየ እይ እያልኩ ነው እየመረጥኩ የምሰማው እር ስንቱ ጉድ ነው ያለ ሆድ ይፍጀው ነው ረቡኒ እና የተባበርከው መምህር ፈጣሪ ይባርካችሁ ስንቱን ጉድ አወጣችሁት እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ ለመስማት ይቀፍል አምላኬ እባክህ ደናወችን ግለጥ ደብተራ ጠንቆዮች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ 😢

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    ወይ ጉድ እንዲህም አለ
    እግዚአብሔር በእንተ እድሮ ሰዎችን ስላዳናቸው ምስጋና ይድረሰው።

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Рік тому +3

    እንክዋን ደሕና መጣሕልን መምሕር እግዚያብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Dagmwt1950
    @Dagmwt1950 Рік тому

    እሜን እሜን እሜን 🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጣብቅህ 🙏🙏🙏

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Рік тому

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc Рік тому

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ቅዱስ ሚካኤል አይለይህ ❤

  • @በረከትባርኮት
    @በረከትባርኮት Рік тому

    ገጠመኑና ወንጌሉን መዝሙሩን ተደበላልቆብኝ ግራ እየገባኝ ነበረ ዳውሎብ ማድረግ ፈልጌ እራሱ ቶሎ አላገኘው ነበር አሁን ጥሩ አርገሃል መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ጸጋውን ያብዛልህ ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን የገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፍጻሜህን ያስምርልህ ያሳምርልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን ያዋርሰን

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ሰላምን ሙሉ እንመኝልሐለን

  • @abiyotgirma6216
    @abiyotgirma6216 Рік тому

    ይህንን ትምህረት የምነሰማ ሁላችን መምህር ተስፋዪን ብፀሎት እናስብ ረጅም እድሜ እንዲስጥልን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Рік тому

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን መምህር ፈጣሪ እሬጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን የሰው ህመምህ እንደራስ መከታተል ይገርማል ዋጋዉን ከእግዚያአብሔር ይከፍል

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተባረክ እምለው ነገር የለኝም ከቤት ውስጥ የተቀበረ ብዙ ነገር ወጥቶ ቤቱን አጠገቤ ያለ ቤት አራት ምሊየን ስሸጥ የኔን ለምኜ ሁለት ሸጥኩ ነገሩ ቅድምያ ገዝቼ ነው ከዝያም አከራይቼ ነበረ ለተወሰነ ግዜ ስኖርበት ዘጠኝ ምስቅልቅል አለ አሁን ከሸጥኩት በኋላ እኔ ፈጣሪን ገና እያወኩት ነው በምንም ብሎ መድሃኔአለም ያገናኘን የልጆቼን ነብስ ለማትረፍ ፈጣሪ ይርዳኝ የምታገለግልበትን ባውቅ ለምክር ባገኝህ ጥሩ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ

  • @HelenMamuye-w6v
    @HelenMamuye-w6v Рік тому

    እባካችሁ የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ😢

  • @AsterAsefa-s4y
    @AsterAsefa-s4y Рік тому

    አረ ስንት ጉድ አለ አምላክ ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው ።መምህር አንተንም አምላክ ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንክ።

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj Рік тому +1

    የሴጣን ግዜ ነው የምንሰማው ሁሉ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Рік тому +1

    አቤት ፈጣሪ ይቅር ይበለው በስመማም እፍ: መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ለተም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ 🙏😍🙏😍🙏😍🙏😍🙌🙌🙌🙌💒💒💒

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Рік тому +1

    ወይ መምህር በምን ቃል ልግለጽክአኛ የማናቃቸው በቤታችን ብዙነገር አለ አለማወቃችን ከጉዳት አላዳነንም ሆኖም እናንትን በህይወታችን የላከው እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ጸንታ ትኑር

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 Рік тому +3

    መምህራችን እንኮን ደህና መጣህ ወገኖች በፀሎታቹሁ አስብኝ ወለተ ሀና እያላችሁ ወንድሜ በመተት ተከራተተ😢😢😢 ታሪኩ ተቀይሮ ለትዳር በቅቶልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @fantuyohannes1271
    @fantuyohannes1271 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አኳን ደናመጣህ መምህር

  • @ሀይልበሚሰጠኝበክርስቶስሁ

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ ሰላም ክርስቶስ ካንተጋራ ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤
    እሺ መምህርዬ

  • @jumana5232
    @jumana5232 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እመቤቴ ትጥብህክ ክንቤትሰብህ❤❤❤❤❤

  • @Ggg-ui6rl
    @Ggg-ui6rl Рік тому +1

    እግዚአብሔር መሀረነ ክርስቶስ አድነን 😢😢😢😢😢😢 መ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤

  • @habshihabshi2809
    @habshihabshi2809 Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እስኪ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ😢😢😢🙏

  • @NigatMahider
    @NigatMahider Рік тому

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህር እ አምላኬ ሆይ ስንቱን ጉድ አስማህኝ እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ በጣም ያሳዝናል አምላኬ ሆይ ደብተራን አጥፋልን. ልቦና ስጥልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ

    መምህር ከነመላው ቤተሰብክ እድሜና ጤና ይስጥህ የመንግስቱ ወራሽ ያርጋቹ እኔ ይህን ገጠመኝ ስእሰማ ልቤ በጣም አዝኗል እኛ ቤት አለን የሆነ አገር ላይ የሚገርመው አባቴም እዛው ቤት ውስጥ ነው ታንቆ የሞተው እኛም በየሀገሩ ተበተንእን ቤተሰባችንም ሁለት ሀይማኖት ነው ያለው በሆነ በርካሽ ብር አከራይተውታል ቤቱን ይገርማል ሊያድሱ ስንቴ ይሄዳሉ መቆም አይችሉም እንኳን ግቢ ውስጥ አካባቢው ላይ እኔስ እድሜ ለመምህር ተስፋዬ እድሜ ለመምህር ግርማ ነቅቼ ላነቃ ብሞክር ማንም ሊሰሙኝ አልቻሉም እኔም በሥደት ነው ያለሁት እስኪ በጸሎታቹ አስብኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ባካል ሄጄ ለማናገር አስቤበታለው ገጠመኝ ስእሰማ በእውነት ብንበታተንም እግዚአብሔር እድሜ የሰጠን ለምክንያት ነው ብዬ አስባለው መምህር እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ ይስጥህ

  • @SarahSarah-cd7et
    @SarahSarah-cd7et Рік тому +1

    መምህር አተታለህልን ገናብዙ እሰማለን ፈጣሪ ይጠብቅልን እጂ

  • @yidenekaiddssa2884
    @yidenekaiddssa2884 10 місяців тому

    መምህር ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ ከነቤተሰቦችህ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    እግዚኦ የቤተ ክርስትያን ዋናው ፈተና እነዝህ ናቸው
    ደሞ መስተፋቅር እያለ ቤተ ክርስትያን እደፈቀደለት
    ፈተና ያበዙላት እነዚህ መተተኞች ናቸው ለካን
    ወደ ገጠመኙ ስመጣ እኛም ሃገር እደዚ አለ ቤት ስሰራ ደሮ ይታረዳል
    እነዚህ መርገታ መተተኞች እግዚአብሔር የእኛቸው ይስጣቸውና ይመልሳቸው ወደ ልባቸው

  • @Rayatubeራያትዩብ
    @Rayatubeራያትዩብ Рік тому +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ተስፋዬ እኔ የምከታተልህ ከትግራይ ነኝ ጥሩ ትምርትም እያገኘሁበት ነው

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @sojoosojoohj4933
    @sojoosojoohj4933 Рік тому

    መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ፀገውን የብዝሊህ እመቤት ትጠብቅህ ከነ ቤተስብችህ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና

  • @tigisthailu-qf5nd
    @tigisthailu-qf5nd Рік тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራንች ኢዲሜና ጤና ይሥጥህ

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y Рік тому

    ወንድማችን መምህር ተስፋየ ኤፍታህ በእውት ትመምህርቶች ገጠመኞችህ እንደ ማርና ወተት ነቸው ገጠመኞችህን ስራትቸ እማዳምጥበት ጊዜ አለ በጣም ከመውደዴ የተነሳ ወንድማችን በርት ከጎንህነን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን አረበኛ

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye1051 Рік тому

    በስላሴ ስም መድሀኒአለም አባቴ ይቅር በለን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይህ ክፉ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @zerfnshhylgebrl8876
    @zerfnshhylgebrl8876 Рік тому +2

    እግዚአቤሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደና መጣህ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Рік тому +2

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @fyry8481
    @fyry8481 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ደፍተራን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አግዚአብሔር አምላክ መምራችን እግዚአብሔርይጠብቅህ የኛእቁ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Рік тому +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ከክፉ ይሰውርህ ከነቤተሰብህ ድንግል ትጠብቅህ

  • @edomsoliyana6841
    @edomsoliyana6841 Рік тому

    ወለተ አማኑኤል እና ሆህተ ብርሀን ብላቹ እባካቹ በጸሎታቹ አስቡን