165ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ለ 18 ዓመት ያህል ሴተኛ አዳሪ መሆኗን ሳታውቅ የኖረች ልጅ የመጨረሻ ገጠመኟ የበለጠ ይገርማል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 792

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230  Рік тому +171

    youtube.com/@tesfayeabera951?si=vjgfUNbGcKDRcF6J

  • @selamawityemaryamlij2606
    @selamawityemaryamlij2606 Рік тому +246

    እያለቀስኩ ነው የዛሬውን ገጠመኝ የሰማሁት እኔም እንደዚህ ሰውሮኝ ነበር። እናም እመቤቴ ረድታኝ ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ጀመርኩ UA-cam ስከፍት ፊት ለፊት ትምህርትህን አገኘሁት እናም መስማት ጀመርኩ። መስገድ እና መፀለይ ጀመርኩ ከዛም ንሰሀ ገብቼ ከኖናና ተሰጥቶኝ እያለ ቀኖናው ልጨርስ አከባቢ ላይ ነበር ማስተዋሌ የተመለሰው። እናም ፊቴን ይሳየው በጣም ነበር የደነገጥኩት ባንተ ትምህርት ነው ወደ አይምሮዬ የተመለስኩት እናም እኔም የልጅ እናት እናም ባለትዳር እናም በጣም ወፍሬ ነው በዚህ አጋጣሚ እማምላክን እና መምህእዬ አንተን አመሰግንሀለው።

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Рік тому +12

      እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እህታችን ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር🕯❤

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Рік тому +9

      እግዚአብሔር እንዃን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ስላንቺ እኛ ደስ ብሎናል❤

    • @genetbekele8017
      @genetbekele8017 Рік тому +5

      እንኳን አምላክ ረዳሽ ❤❤❤

    • @selamethpiya2504
      @selamethpiya2504 Рік тому +5

      እሜታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ ይደርብን እካን ረዳችሽ እህታችን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Рік тому +3

      ቃላህዉትን ያስማልን መማህር ደንቅ ትምህርት አሜን❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +26

    ወይኔ በእመቤቴ ምን አይነት ልዩ ገጠመኝ ነው ልጅትዋ ያሳለፈችው ህይወት በጣም ልብ ይነካል ታሳዝናለች😢ብቻ ግን መጨረሻዋ በጣም ደሰ ይላል ኪዳነ ምሕረት እናቴ የኔ ፈጥኖ ደራሸ ያንቺ ሰራ እጽብ ድንቅ ነው እማዬ❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Рік тому

      መማህርዬ እንደዚ አይንት ትምህርት 2 ጊዜ አቅርበህል ❤❤❤ አስታወሰልሁ

  • @mekdesfeleke557
    @mekdesfeleke557 Рік тому +77

    እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Рік тому

      እንካንአብሮአደረሰን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Рік тому

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Рік тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ የእመቤታችን አማላጅነቷን አይለየን እኛም በታሰርነበት ትፍታን መምህር ፀጋው ያብዛልህ የእኛ ሂወት ሆነሐል

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Рік тому

      ❤❤❤

    • @Mariaouali2016
      @Mariaouali2016 Рік тому

      amen amen amen

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Рік тому +21

    አሜን አሜን አሜን ለእሷ የደረሰች
    እቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
    ለሁላችንም ትድረስ

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Рік тому +30

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እና የመምህር ተማሪወች እግዚአብሔር ቅዱስ ቆጵርያኖስን እደጎኘው የኔንም አባት ጽጌ ማርያም ብላችው በፀሎት አስቦልኝ ።😢😢😢

    • @yemariam2110
      @yemariam2110 Рік тому

      Amen Egziabeher yemesgene ehetachen bebetu yastenash ❤❤❤

    • @yemariam2110
      @yemariam2110 Рік тому

      Ewnet new ere enem getemegne becha new yemadametew. Este lelawenem adametalehu. Kalehiwoten yasemalen wendemachen 💚 💛 ❤️ ehetachen bebetu yastenash Amen. ❤

  • @abc12452
    @abc12452 Рік тому +15

    በስላሴ ስም በጣም ይደንቃል😢 ለእህታችን የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አቤት የኔ ጌታ እኔንስ መች ይሆን ከእቅፍህ የምታስገባኝ😢😢ስጋዬ ክብድ ብሎኝ አዕምሮዬን ማዘዝ ያቃተኝ ደካማዋን ልጅህን በፍፁም ፍቅርህ ለዉጠኝ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ🤲🤲🤲መምህርዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰብህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ሰላምየማርያምልጅ21

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እንካን ቅዱስ ዑራኤል ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገለሽ እህት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ Рік тому +7

    መምህር እኔ የሁልጊዜ ምኞቴ ከምእመኑ ይልቅ ሰበት ተማሪዎች ይህን ትምህርት ቢከታተሉና ሌላውን ቢያድኑ ጥሩ ነበር ሁሌ ነው የምመኘው እግዚአብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤

    • @ኤፍታህተጠምቀመድህን
      @ኤፍታህተጠምቀመድህን Рік тому +1

      እኔ ደግሞ ካሃናት አባቶች እመኛለሁኝ የሁሉ ግዜ ፀሎቴ ነው በተለይ በሰሜን በኛ አከባቢ ያሉትን

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 Рік тому +2

    ትክክል ነህ መምህሬ አጥፍተናል ይቅርታ አድርግልን። መዝሙሮችም እንፈልጋለን ጨምርልን ግንባሬን አልሰጥም እምትለው መዝሙር በጣም ነው እምወዳት።

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን መምህር በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለእህታችን የደረስች እናታችን ኪዳን ምህረት ለኛም ትድረስልን አሜን

  • @nebiualex1952
    @nebiualex1952 Рік тому +4

    እማምላክ የአለም እናት ክብር ምስጋና ይገባሽ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    ማርያምን እጅግ ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩት የኔ ቅዱስ ኡራኤል የኔ እግዚአብሔር አብ አምላኬ የኔ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ ክብር ምስጋና ይግባችሁ ስራችሁ እፁብ ድንቅ ነው ለእሷ የደረሱ ለኛም ይድረሱልን የእናታችን የቅድስት ዮስቲና ረድኤት ጸጋ በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን እኔ ግብፃውያን የሰሩት ፊልሟን አይቼው ነው ስለ ቅድስት ዮስቲና ያወኩት 👏

    • @henoktadele8049
      @henoktadele8049 Рік тому

      እህታችን የመምህር ገጠመኝ ላይ ቁጥሩ ትዝ አይለኝም ካስታወሽ እራሱን ሳያቅ እህቱን ያገባው ልጅ መጨርሻ ላይ ሲድን እራሱን በመስታወት ሲያየው ምን ሆኜ ነው ያደኩት ያለው ልጅ ገጠመኝ ታስታውሽዋለሽ ወይ?

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃሉ ህይወትን ያሰማልን ቀጥልበት መምህር አግዚአብሔር ስራዉን ይሰራል የአመቤታችን አማላጅነታ አይለየን የመላአከት ጥበቃ የሰማአታት በረከት ፀሎታቸዉ. የልብ ንፅህና ይስጠን አሜን አሜን አሜን መምሀህር. ዝማሬዉ ልዬ ነዉ ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን አማ ፍቅር ተስፉ ስላሴን ከነቤተሰቡ በዙርያህ ያሉትን ሁሉ ትጠብቅልን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔም ችግር ይፈታል በአመቤቴ ምልጃ አልጠራጠርም ምልጃሽ ይረዳኛል
    ካቀረቀርኩበት ቀና ያረገኛል

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому +14

    በሰምአብ የመቤታችን የቅድሰት ኪዳነ ምህረት በረከት ይደረብን ዋይይ ልብን አጠልጣይ ገጠመኝ ማረያምን ዋይኔ😭😭 እኔ የገመትኩት በፈፁም የማይግናኝ ነበር እሱም ምኩስና ነበር የገመትኩት ግን ኤቻ አይቪ እዳለ ገምቼ ነበር መንፈሱ መሆኑ ግን እግዚአብሄር ይመሰገን

    • @AmeHaAlemu-nf2gu
      @AmeHaAlemu-nf2gu Рік тому

      እውነት ነው ተመሥጪ ነው የሠማሁት

    • @fkarlij6004
      @fkarlij6004 Рік тому

      እኔማ በእውነት በእባ ነው ያዳመጥኩት

  • @Mihret_27
    @Mihret_27 Рік тому +13

    እንኳን ደህና መጣክልን መምህርዬ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በጣም የሚገረም ገጠመኝ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርዬ❤❤

  • @tigckfhtouched4573
    @tigckfhtouched4573 Рік тому +6

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ወላዲተ አምላክ እመብዙሐን ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ❤❤❤❤❤❤የኔ ብዙ ተስፋ አንቺ ነሽ እናቴ

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Рік тому +3

    አሜንንን መምሕር እንደው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የእናታችን የእመቤታችን ረድኤት በረከት ይደርብን ላንተም ፀጋውን ያብዛልሕ መምሕሬ

  • @peraklatoseHawariya
    @peraklatoseHawariya Рік тому +1

    ውድ መምህር ቆንጆ ነው ገጠመኙን አላዳመጥኩትም ወንጌል ስትሰብክ ዩቱብ ላይ ባጭሩ አርገው እኔም ያንተን ትምህርት ከመስማቴ በፊት ፈፅሞ እኔ አልነበርኩም የኔ ግን የሚለየው ሀጢያትን ስሰራ እራሴን መቆጣጠር አልችልም እንደ ሰውነቴ የምጠላው የለም አሁን ተሽሎኛል እድሜ ይስጥህ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ Рік тому +10

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን ለግሸን ደብር ከርቤ ለመቤታችን አመታዊ ንግስ አደርሳችሁ እመብርሀን ከስደት መልሳ ለደጅዋ ታብቃን በሉ ሸር እያደርግን እንማማር ሸር ባደርግን ቁጥር ብዙ ሰው ነፍሱን እያዳነ ነው በእውነት የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 Рік тому +6

    አሜን በጣም ነው እሚገርመው ለማመን ይከበዳል ለእግዚአብሔር ግን እሚሳነው ነገር የለም መምህራችን እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልን❤❤❤ 55:07

  • @tadsawodaje1162
    @tadsawodaje1162 Рік тому +26

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤❤ ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁን 🙏 ሰላምህ ይብዛልን መምህር 🙏እግዚአብሔር እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን🙏⛪️🙏❤❤❤

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Рік тому +8

    እኀኳን.አብሮአደረሰን.መምህር.ናየመምህር.ተማሪወች.በስደት.ያለን.ሁላችንም.ለአመቷ.ክብር.ያድርሰን❤❤❤

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 Рік тому +2

    አሜን መምህር ሁሌ ክፉ በሚሰማበት ሰዓት የእግዚአብሔር ፍቅር እንደማይለየን ስላሰማኸን እናመሰግናለ። ቤተሰብህን ይባርክልህ

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልሎ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልሎልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ይመስገነ

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ደስ የሚል መዝሙር

  • @ትጂየተዋህዶልጅ
    @ትጂየተዋህዶልጅ Рік тому +7

    አሜን//፫//🙏😇
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏
    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኔ አለም
    የመሰገነ ይሁን ክብር ምስጋና ይግባው🙏😇😍😍

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 Рік тому +6

    እንኳን ለግሸኖ ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአሏ አደረሳቹሁ
    የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ምልጃዋ አይለየን አሜን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እሺ መምህር እናዳምጣለን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እመቤቴ ማርያም እናቴ ለምስክርነት አብቂኝ እናቴ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому +4

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለአመቤታችን ቅድስት ድንግማርያም ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አንካን ሰላም መጣህ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @mekedeslegesse2728
    @mekedeslegesse2728 Рік тому +18

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ እንኳን ለእናታች ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ እማ ፍቅር ሀገራችንን ሰላም ታርግል ለኛም አስተዋይ ልቦና ትስተን ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን መምህርየ❤❤❤

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Рік тому +1

      እንኳንአብሮአደረሰን፣አገራችን፣ሰላሙን፣ያምጣልን፣

  • @MemeMemo-mk1xb
    @MemeMemo-mk1xb Рік тому +1

    ለመምራችን ቃል ይወህት ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እነኳን ደህና መጣልን መምህር ቃለ ህወሃት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋዉ ይጠብቅልን አሜን ቅዱሰ ሩፋኤል ይጠብቅልን ይጠብቀን ሁላችንም ❤❤❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መምህሬ እንኳን ደህኔና መጣህልኝ እንኳን ለአመቱ የግሸኗ ማርያም አመታዊ መታሰብያ በአል አደረሳቹ🥰❤

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Рік тому

      Amen amen amen 🙏🥰🌼🕊️🙏🥰🕊️🙏🥰🕊️

  • @tigistmelaku8644
    @tigistmelaku8644 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ በጣም የሜያስለቅስ ቤሆንም እናቴ ቅድስት ኬዳነ ክብር ምህረት ምስጋና ይገባታል

  • @bere2532
    @bere2532 Рік тому

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻና የፀብቀልና ናይ እመብርሃን በረከታ አማላድነታ ኣይፈለየና

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሰህ❤ ልጅቱ ግን አሳዘነችኝ. 😢 የጴጥሮስ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር አመሰግናሎሁ መምህርየ. እንዴት ጌታችን ለጴጥሮስ ህድ አንተ ሰይጣን አለው ስል ነበርኩ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn Рік тому +4

    ሰላመ ክርስቶስ ካንተጋራ ይሁን
    ግጥም ፦ ለመምህር ተስፋዬ
    ተስፋዬ ስምህ አለው ትርጓሜ
    ፈጣሪህም አለ አወቅኩህቀድሜ
    ሊሆን ነበር ስምህ አቡና ለምልሜ
    የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና
    ስምህ
    ሰዎችን ማቃናት ፈጣሪ ሰጥቶህ
    የክርስቶስ ፀጋ ባንተ ይደርብህ
    መንድህ ሜዳማ ይሁን የተቃና
    ድንግል ትከተልህ በአምደ ደመና
    ተስፋ ጊዮርጊስ አስቡኝ

  • @dubaidubai325
    @dubaidubai325 Рік тому +2

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የድርስችላት ለሀላችንም ትደርስልን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @destadesta64
    @destadesta64 Рік тому +4

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነዉ ባሁኑ ስአት ብዞቻችን ጠፍተናል እና ለሁላችን መዳን እና መመለስ ይሁንልን እማፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ይክበር ይመስገን በረከቷ ይደርብን📖🕯

  • @tgtgtgtg5035
    @tgtgtgtg5035 Рік тому +1

    ማመን የሚከብድ ታሪክ ነው መምህር በድሜ በፀጋ ያቆይልን እናታችን ኪዳነ ምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት❤️🙏

  • @mal4048
    @mal4048 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችንም እንኳን ዳንሽልን ተመስገን ለዚህ ያበቃሽ እማ ፍቅር ህልም የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he Рік тому +3

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ምዕመናን እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል❤❤❤

  • @Adne_
    @Adne_ Рік тому +8

    ❤❤❤መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ናፍቀኸኝ ነበረ እንኳን ደህና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለግሸን ማርያም አደረሰህ አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜንሰላም ያድርግልን ሀገራችነን አሜን እሽ መምህርየ እናዳምጣለን

  • @alemztewahedo6382
    @alemztewahedo6382 Рік тому +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነቱ ለእርሷ የድረሰች ድንግል እናታችን ለእኛም ትድረስልን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ

    አሜንንን እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ለኪዳነ ምህረት እናቴ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏 እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር አምላኬ ክብር ምሰገና ይገባሀል እመቤቴ የጌታየ እናት ክብር ምሰገና ይገባሻል🙏❤🙏

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ

    የእኛ እቁ መምህር እኳን ደህና መጣህልን❤❤ ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለእናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ግሸን ደብረ ከርቤ ዳግማዊ መስቀሉ መገኛ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን አሜን፫❤❤ እማ ፍቅር እናቴ እመቤቴ ማርያም ሀገራችን ኢትዮጲያን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን አሜን፫😢❤❤❤❤

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ኪዳነቃሏ እለምንሻለሁ ፀሎቴን ስሚ ቤቴ ግቢ መምህር ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ሐብታምአፀደ-ማርያም

    Amen Amen Amen Ykidusan Amilak Egziabher Ymesigen Kalehewetin Yasemalin Memihirachin

  • @faresfares4573
    @faresfares4573 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዝያብሔር ይመስገን እናታቺን ቅድስት ኪዳነምህረት ምስጋና ይገባታል ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ ❤❤❤በፀሎታቺሁ አስቡኚ ወለተ ማርያም ብላቺሁ ቅድስ ኡራየል አገራቺንን ሰላም ያርግልን

  • @ኤፍታህተጠምቀመድህን

    መምህራችን (አልቃሹ ወንድሜ) በጣም ነው የናፈከን እንካን ደና መጣህ የምታስተምርበት አንደበት ላንተ የምናዳምጠው ጆሮ እና ልብ ይስጠን

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን

    እሰይ እልልልልልልል እዴት ደሰ እዳለኝ እመቤቴ መጨረሻችንን ታሳምረልን 👏👏👏👏👏

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @seblekassa4631
    @seblekassa4631 Рік тому

    Thanks

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ በሊቭ ውይይት ብትለቅልን ደስ ይለኛል እኔ በሚቀርቡት ሰዎች ወይ በሚደውሉት ውስጥ እኔ በበኩሌ በጣም ነድ የጠቀመኝ በእነሱ ገጠመኝ ውስጥ እራሴን አገኘውት አንተም ፍጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ እኔ ባንተ እና በአባታችን መምህር የተነሳ ነው እራሴን እኔ ማነኝ ብዬ መፍተሽ የያስኩት ፍጣሪ ይመስገን ደግሞ ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ እረድቶኛል

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን: እናቴ እመብዙሃን ክብር ምስጋና ይጋባሻል እማ ፍቅር የኔ እንቁ እረኔ በምን ልመስልሽ እናቴ የምለው አጣለሁ የኔ ሰሚ ክብር ምስጋና ይገባሻል መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማል🙏😍🙏😍🙏😍❤️🌹🌺💒💒💒

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Рік тому +7

    ስሟ የተመሰገነ ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤

  • @eliasabebe7936
    @eliasabebe7936 Рік тому

    Egzihabeher yimesegen. Memiher yagelegelot zemenehin Fetariyachin yibarek.

  • @hhhvj
    @hhhvj Рік тому +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ለዓል ሁሉ ነፍስ አባት የሆንከን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ

  • @MiseMi-u4w
    @MiseMi-u4w Рік тому +1

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር የመፃሀፍ ቅዱስ ጥናት የነፍስ ማዕድ የሚለዉን ትምህርት ቀጥልልን መምህር ሲመችህ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን ሼር አንርሳ ሁሌ ገባ ገባ በሉ 💒🕊🕊🕊

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Рік тому

    Yigermal! Memihir Egziabher TALAK new tebarek! Tiru timihirt new!

  • @tinatina7058
    @tinatina7058 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የቅድስ ኪዳነምህረት በረከትዋ ከኛም አይለየን የሁሉ ቅዱሳን ና መላእክ በረከታቸው ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር🎉❤
    እንኳን ለእመቤታችን ድንግል ማሪያም አመታዊ ክብር በዓል❤🎉 አደረሳችሁ❤🎉🎉

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Рік тому +12

    እንኳን ለእመቤታችን የግቨን ማርያም በዓል አደረሰን መላው ህዝበ ክርስትያን።

  • @medimt1285
    @medimt1285 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፫ ተነግሮ የማያልቅ ስጦታው እግዚአብሔርን ይመስገን እናቴ ድንግል ማሪያም የነገሯትን የማትረሳ የለመኗትን የማትነሳ እናት ስላለን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @wuditu
    @wuditu Рік тому

    የሚገርም ትምህርት ይሄን እንድናቅ እንድንነቃ ያደረጋቹሁን መምህሮቻች እድሜና ጤና ያድልልን ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    ❤❤❤❤❤❤🎉ጸጋውን ያብዛልክ መምህር የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ❤❤❤🎉

  • @girytoqal8227
    @girytoqal8227 Рік тому +2

    መምህር ተሰፍይ አበራ ብጣም ነው ምውደህ ካንተ በዙ ተመራሎሁ አና ምሊው ነገር አኔ ገጠመኑ አንተ ብታቅረቦው አህቴ ወንደምችን ባቅረበበት ለኛ ሁሉ አንደ ነው መምህር አትጨንቅ ንረለኝ

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Рік тому

      እኛ ከድረዉ ለምንከተተለዉ ምምህር ቢቀርበዉ ደስ ይለናል በእርግጥ አብራርቶ ስለሚቀርበዉ ነገር ግን ለመጠራጠሩት እና አዴስ ለሆንት በጣም ጥሩ ምስክርነት ነዉ በላይቭ ሲገባና በራሳቸዉ አደበት ሲናገሩ ሰለዚህ መምህርን አታስቸግሩት አተአቅርብልን አትበሉት

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Рік тому +5

    ቅድስት ድንግልማርያም ወላዲተ አምላክ ቅድስት ኪዳን ምሕረትን በርከታች ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤ በእውነት ቃላትን የለም በጣም ደስ የማላልፈው ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ በርከታች ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @legesinkeneh292
    @legesinkeneh292 Рік тому

    መ/ር ይቺን ልጅ እንዲህ እንድትሆን ያርጋት የእጊዚያብሔርን ቃል የተማረ ነው ያልተማረው ምን ይሁን።

  • @SarahSarah-cd7et
    @SarahSarah-cd7et Рік тому +2

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በድሜ በፀጋ ተመላ ቤተሰብህ ያኑርልን

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 Рік тому

    እውነት በጣም የድንግል ማርያም በረከት ይደርብን ግን በጣም እያለቀስሁ ነው የሰማሁት እና እግዚአብሔር አምላክ ግን የሁላችንንም ልቦና ይመልስልን ሒወታችንን ይመልስልን መምሕራችን አንተንም በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Рік тому +3

    እሰይ እመቤታችን ምን ይሳናታል የኛ ንግስት ክብርና ምስጋና ይድረሳት እሩህሩህ እናቴ ለሁላችንም አማላጅ የሆነች ኡፍፍ ደስ አለኝ የምር እንደምትድን ገምቼ ነበር ገና ሳትነግረኝ መዳህናለም አባቴ ምስጋና ይድረስህ ልዩ ገጠመኝ ነዉ የዛሬዉ!!!

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому

    በሰማም የሚገረም ገጠመኝ ነው አቤት ዲያቢሎሰ እንዴት በእድሚያችን በሒወታችን እንደሚጫወት እናቴ ኪዳነምህረት እንኳን እረዳቻት ለሁላችንም ትደረሰልን አሜን መምህረ እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏👏👏

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Рік тому

    ስለማይነገርስጦታዉእግዚአብሔርይመስገን መምህራችንቃለህይወትያሠማልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 Рік тому

    በጣም ነው የሚያገርመው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም ልብ ይክፈትልን የቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃው አይለየን የእግዚአብሔር አብ በቸርነቱ ይጎብኘን እመቤታችን በቃል ኪዳኗ ታድነን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Рік тому +1

    የእመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በረከቷ ይደርብን አሜን።

  • @RashedAlshmsu
    @RashedAlshmsu Рік тому +1

    ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወሃት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህር እንኳን ደና መጠልን ❤

  • @elsaelsi-cp8db
    @elsaelsi-cp8db Рік тому

    ባያልቅ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
    ገጠመኙም ለልጅታ ፅናቱን ይስጣት መጨረሻሽን እግዚያብሔር ያሳምርልሽ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም ደስ የሚል ነው ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ. ቅድስት ኪዳነምህረት አንቺ ይዞ ያፈረ የለም ክብር የገባሻል ቅድስት ድንግል. ማርያም አሜን አሜን አሜን

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 Рік тому

    አሜን መምህር ኪዳነምህረት እናቴ ክበሪልኝ

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Рік тому +4

    አሜን (፫)❤❤❤እግዚአብሔር❤ይመስገን❤❤❤ደስየሚል❤ትምህርት❤ክብር❤ለእናቴ❤ለእማምላክ❤❤😢

  • @WeltMaryame
    @WeltMaryame Рік тому +4

    እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 ክብር ምስጋና ይግባት እማ አምላክ ምን ይሳናታል🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 Рік тому +1

    እህቴ ምን የሚለውን ጸሎት ነበር የምትጸልይው

  • @AleenaAs-c5k
    @AleenaAs-c5k Рік тому +2

    እልልልልል እግዝአብር ስራ ድንቅ ነው አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyyayoutube8799
    @kiyyayoutube8799 Рік тому +3

    Baga naga nu nuf dhufte barsisa kenyaa baga itti siin gahe 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Рік тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን

  • @TGMTG
    @TGMTG Рік тому +2

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠኝ😢
    እውነትህን ነው መምህር

  • @meserethailu5015
    @meserethailu5015 Рік тому

    አረመምህር ያንተን ትምህርት ስሠማ ገና ስጀምረው እንቅልፍ ይለቅብኛል ግራ ገብቶኛል

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 Рік тому

    Kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ

    እልልልልልልልልልልልልልልልል መምህር እንዶ አንዳዴ እራሴን አተጋራ አደርጌ ሳስበው በእውነት በጣም ነው የምታሳዝነኝ እፍፍፍ እማምላክ እማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ የሁላችንም ቤት ደማችን ስጋችን እጠብኝ

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Рік тому

    አሜን🙏🙏🙏 እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት ተባረክልን🙏🙏🙏

  • @EdenYerga-by7jg
    @EdenYerga-by7jg Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዃን ደህና መጣህልን❤ኮመንት ልፅፍ ጀምሬ ሳልጨርስ ገጠመኙ መስማት ጀመርኩኝ እና በጣም ነው ውስጤ እያሳዘነችኝ የሰማሁት በመጨረሻ እግዚአብሄር በሚያውቀው ከኤች አይቪ ነፃ እንደምትሆን እያሰብኩ ነበር የሰማሁት እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው ❤እመብትሃን የአዶናይናት የኔ እናት ምን ይሳንሻል ላንቺ ❤❤❤

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Рік тому

    አሜን🤲 ይደርብን ለሷ የደረሰች ቅድስት ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን አሜን🤲 እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ግሩም አምላክ እኮ ነው ❤❤❤❤