የጋሽዬ ቤት ተመረቀ.በመጨረሻም ተሳካልን🙈❤️💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @Sariy177
    @Sariy177 9 місяців тому +597

    የአረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ናት ክብር ይገባታል የሚል 👍

    • @Karema-v1x
      @Karema-v1x 9 місяців тому +1

      የኦርቶዶክስ ልጆች ዉጡ አታሽቃብጡ የፔንጤ ቤትጨለማ ከብርሃን ምንእብረትአለዉ

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 місяців тому +1

      ​@@Karema-v1x አንቺ ራስሽ ለምን መጣሽ እንደዛ ከሆነ😮😅

    • @RdMeer-jq4tr
      @RdMeer-jq4tr 9 місяців тому +1

      ወላሂ እውነት ሁላችሁም ሠላማችሁ ብዝትትትትይበል❤❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 9 місяців тому

      👏👏👏👏🫶🫶🫶👌

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 9 місяців тому

      እናመሰግናለንሳርዬአዎእውነትነውሳርእወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 9 місяців тому +256

    ዛሬ ወግ ይድረሰኝ 😂👍👈አድርጉኝ😊
    እድሜ ከጤናጋ ያቆይልን አባታችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому +1

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

  • @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ
    @ሀውይነኝሥደተኛዋየቤተሰቦ 9 місяців тому +200

    ስጠብቅነበር አብርሽ እሩታየ ሙባየ ኤፊየ የኛድምቆቶች 200kእናስገባቸው

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 9 місяців тому +3

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 9 місяців тому +1

      እሽ ውዷ ሲያንሳቸው ነው

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 9 місяців тому +1

      እምችል ቢሆን በአንድ ቀን ሚሊዬን ነበር የማስገባቸው😢❤❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 9 місяців тому +1

      ሁላችነን ለጎደኞቻችን ሸር እያደረግን አንዳንዲ ሰው እናምጣና የጎደለውን እንሙላ200000እንሙላላቸውእሩታ ዲግስ እደግሳለሁ ብላለች ።

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 9 місяців тому +1

      @@tube-yi8tg እሽ እጀምር ውዷ ሩታየ ፍልቅልቅ ትበልልን በደስታ

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh 9 місяців тому +41

    ኣይ ሙቢ የሰዉ ደስታ ከልቡ ነዉ እምያስደስተዉ ንፁ ልብ ነዉ 👌ሩታ አብሩሽ ኤፋ ስወዳቹ❤❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 9 місяців тому +13

    ሩታ ከመጣችኮ ቤቱም አደገ ሞቅ ደመቅ ሸብረቅረቅ አለ አይደለ ኮመንታተሮች ዛሬኮ ገጨት ገጨት አድርጉኝ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 9 місяців тому +589

    አብርሽ ሩታን ለጋሽየ ያስተዋዉቃት የምትሉ❤🎉🎉🎉

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 місяців тому +307

    የአብርሽን እና የሩታን ሰርግ በጉጉት የሚጠብቅ ብቻ እስኪ👍👍👍

  • @مممم-ه9ذ3ش
    @مممم-ه9ذ3ش 9 місяців тому +110

    ሙቢ ለሩታ ከፀጉርዋ የሆነ ነገር ሳለቅላት ወንድምዋ መሰለ ደስ ሲሉ እባካቹ እንዳትቀየሩ ምንም ቢገጥማቹ እንዳትለያዩ ሁላቹም ፍቅራቹ ዘለኣለም ያኑረው😢❤

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому +3

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 9 місяців тому +1

      አሜን አሜን የዚ ቤት ፍቅር ልዩ ነዉ እንደመሪዉ ነዉ ❤❤❤❤

    • @erukya
      @erukya 9 місяців тому

      @@ዛሃራዬአናቷልጅ ስልክ ቁጥራቸዉን ለሰወች እርዳታ ባሥተላለፉበት ቪዶ ፈልጊና በዉስጥ አዉሪም ምናልባት ኮሜትሽን ላያዩት ይችላሉ ዉነትሽን ከሆነብየ ነዉ ብዙ ጊዜ ስላየሁት ነዉ ኮሜትሽን

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 місяців тому +1

      ❤❤❤❤

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
    @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 9 місяців тому +34

    ❤ አብርሽ በቀጣይ ደሞ ሩታን ከጋሽዬ ጋር ያስተዋውቃት የምንል ከኔ ጀምሮ

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 9 місяців тому +26

    ሙቤ የኔ መልካም ...💌❤🎉 ማነው እንደኔ ሙቤን የሚወድ🎉💌💌

  • @zaharaas2155
    @zaharaas2155 9 місяців тому +460

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ የሩታዬ ወዳጆች ላይክ አድርጉኝ አምሮኝ ነኝ ❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 9 місяців тому +1

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏

    • @Hayat-gh5jk
      @Hayat-gh5jk 9 місяців тому +1

      ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Karema-v1x
      @Karema-v1x 9 місяців тому +1

      ፔንጤ ላይክ አላረግም የኦርቶዶክስ ልጆች ወጡ አታሽቃብጡ ፎሎ አችዉን አሱ ከፔንጤ ጋር ምንም እብረት የለንም

    • @zaharaas2155
      @zaharaas2155 9 місяців тому +3

      @@Karema-v1x ማንእይ አለሽ ታዲያ ዳቢሎስ

  • @Munayasin-i7w
    @Munayasin-i7w 9 місяців тому +88

    ማሻላህ እስኪ የ አብርሽ አድናቂዋች በ ላይክ አሳዩኝ አብርሺዬ የኔ መልካም ሰው

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 9 місяців тому

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @اسيامحمد-ج5ت
      @اسيامحمد-ج5ت 9 місяців тому

      ማሻአላህ

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @የሀይቋ-ቨ2ኰ
      @የሀይቋ-ቨ2ኰ 9 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @SemiraSh
    @SemiraSh 9 місяців тому +267

    እሰኪ የሙቤና የሩታ አብርሽ የኤፍሬም አፍቃሪ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው😊😊😊😊😊

    • @tigistnewreboh5482
      @tigistnewreboh5482 9 місяців тому

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Sadaajordan-t5x
      @Sadaajordan-t5x 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому +2

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

    • @FhSu-u2w
      @FhSu-u2w 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Nemamakin
      @Nemamakin 9 місяців тому +1

      ሰትላይክነውያመረሽ

  • @TizitaTasma
    @TizitaTasma 9 місяців тому +37

    የአረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ናት ክብር ይገባታል❤❤❤❤❤❤

  • @hophad3783
    @hophad3783 9 місяців тому +12

    አብርሽኮ የሰዉ ስደሰት ማየት የምፈልግ ምርጥ ልጅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tis9632
      @Tis9632 9 місяців тому

      😂ok😂.

  • @Rozamuhammed-z3s
    @Rozamuhammed-z3s 9 місяців тому +100

    200k እናስገባቸዉ የምስኪኖች ደራሽ😢❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

    • @የጊራናዋ
      @የጊራናዋ 9 місяців тому

      ማንም የማያያቸውን ምን ሆናችሁ ብሎ የሚጠይቀው ነገር😓😓

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 9 місяців тому

      ❤❤❤

  • @waskan9517
    @waskan9517 9 місяців тому +92

    የሩታ ና የአብርሽ አድናቂዎች ያት ናቹህ እስኪ ልያቹህ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 9 місяців тому +1

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏

    • @HayatHussen-u6u
      @HayatHussen-u6u 9 місяців тому +1

      አለን የኔልዩ❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 місяців тому

      አለን ❤❤❤❤

    • @Karema-v1x
      @Karema-v1x 9 місяців тому

      ባለማተብ ፔንጤ ቤት አትልከስከሱ ማተባችን የነሱ ላይክና ሼር መሰብሰቢያአደለም

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 місяців тому +1

      ​@@Karema-v1xበምን አወቀሽ ነው በማርያም ለምን አንችስ እዚ አለሽ ሲጀመር ሰው ሰው በመሆኑ መውደድ ነው.ግን አብርሽ እንደዚ አያደርግም::

  • @Binitube1624
    @Binitube1624 9 місяців тому +63

    አብርሽና ሩታዬ ምርጥዬዎች ሁሌም የምሰሩትነገር ሁላ ያምራል የተደሰተ ለይኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
      @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 9 місяців тому

      ወይኔ ሩታዬ ኣብሪሸዬ የኔ እቆች እደ ኣባታችን ኣብራህም የእግዚኣብሔር ኣመሰጊን ያድሪጋቹዉ ሪታዬ የኛ የኣብሪሸ ደምቄት ኮናት ክፉኡ ኣይንካቹዉ ❤❤❤❤
      እፋዬ
      መባዬ
      ብሪኬይ
      እፋዬ
      ማሪኪዬ
      ዊናዬ
      ሄሉዬ
      ነፂዬ
      ለምለምዬ
      ከልቤ ነዉ እወዳቸዋሎሁ በፍቅሪ ያንሪቹዉ እህታችዉ ነኝ❤❤

    • @Singitannugusee
      @Singitannugusee 9 місяців тому

      🥰😘😘😘🥰🥰🥰🥰

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 9 місяців тому +8

    ያረብ አገሯ ሴት አንቺ ጀግና ከጀግናም በላይ ጀግና ነሽ ለኔ ለተቸገረ ቀድማ የምትደርስ ሩህሩህ ልብ ያላት አዛኝ የራሷን ሒዎት እንደሻማ እቀለጠች ለሰው መሠዋት የምትሆን አንጂ ጀግና ነሽ ለኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አይናፋሯነኝያርሷደሯልጂ
    @አይናፋሯነኝያርሷደሯልጂ 9 місяців тому +16

    አብሪሺ እና ሩታ ዉዲቀታቸዉን የሚመኙ አሉ😢😢 እናማ ወዲፍት የሰወሬእዳሰሙ ለኛ ለምንወዳችሁ ሥትሉ💧

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 9 місяців тому +33

    መጬረሻዉ ሲያምር ሁሉ ነገር ደስ ይላል
    ተባረኩ እዲሳካም ላረጉ በሙሉ
    ፈጣሪየማያልቅ እጄራ ይስጣቻዉ የሠዉ ደስታ ከማየት በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ በስደት ላላችሁ በሙሉ ለሐገራችሁያብቃችሁ ለሠዉ ደራሺ ናችሁ የዉነት ሠዉ ናችሁ

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 9 місяців тому +115

    በአላህ ፍቃድ ከሁለት ወር በሆላ ሀጂ አደርጋለሁ አላህ ለናተም ይወፍቃቺሁ ያረቢ🎉🎉🎉

  • @meditube147
    @meditube147 9 місяців тому +121

    እናንተ የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት አረ 200k እናስገባቸው ይገባቸዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
      @ማማኢቱብ-ሐ8በ 9 місяців тому +2

      በትክክል እህቴ አብርሽ ያለፈበትን የማይረሳ ለተቸገሩ ደራሽ ጀግና ወድ ነው በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ እህት ወድሞቼ በወጣ ይተካ ❤

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 9 місяців тому

      በእዉነት የሁላችንም ምኞት ነዉ

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 9 місяців тому

      ትክክክል🎉

    • @የሀይቋ-ቨ2ኰ
      @የሀይቋ-ቨ2ኰ 9 місяців тому

      ትክክክል

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 місяців тому +7

    የጋሽዬ ልጆች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ሙቢ እሩትዬ አብርሽዬ ኤፍዬ❤❤❤❤❤❤❤የምር ቃል አጣሁላችሁ❤

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 9 місяців тому +11

    ሰላም የሩትዬ የአብርሸዬ ቤተሰቦች ላይክ ሼር ማረጋችኡን አትርሱ ቤቱን አሰጀምሮ ያሰጨረሰ የረዳቹ ጌታ የተመሰገነ አብርሸ ሩታዬ ሙቢ ጠፋ በገንዘብ በጉልበት የረዳቹ ጌታ ይባርካቹ አብርሸዬ አተኮ ትለያለእ ያሰብከውን ጌታ ይሙላልህ ክፉውን ይያዝል

  • @Biruke716
    @Biruke716 9 місяців тому +112

    እረ የዛሬው ይለያል ማነው እንደኔ በጣም ደስ ያለው በላይክ አሳዪኝማ❤❤❤❤

  • @Eliye359
    @Eliye359 9 місяців тому +67

    የአረብ ሀገር እህቶቻችን ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 9 місяців тому +70

    አብርዬ እኔኮ ላተ ቃል አጣሁ ማሪያምን ለተቸገረ እንባ ስታብስ ላዘነኑ ወጣቶች ይቱብ እየከፈትክ ሰው እዲሆኑ የምትጥር ዛሬ ደግሞ ይበልጥ ወደድኩህ ተባረክ ቃልህን አክባሪ😢❤❤❤❤❤

    • @erukya
      @erukya 9 місяців тому +3

      በጣም እድህ መልካም እየሰራ ሌላየሚሉት ይገርማል በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ ቤተሰቦቹ ማጣትን ማገኘትን የነበሩበትን እዳይረሱ አስተምረዋቸዋል

    • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
      @ማማኢቱብ-ሐ8በ 9 місяців тому +2

      በጣም አብርሽ ጀግና ያለፈበትን የማይረሳ አስተዋይ ልጅ ነው ብቻ ምንም ቃላት የለኝም በእውነት እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ እህት ወድሞቼ በወጣ ይተካ ብያለሁ ተባረኩ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 9 місяців тому +1

      እኔምንምቃልየለኝለጋሽየልጆችእራትየሙብየለናተቃልአጣሁላችሁእስኪለሁላችንምቅንልብይስጠንጉሉአሚንየኔዉዶችበጠምነዉየምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 9 місяців тому +1

      ጀግና ነው ፈጣን ነው ጋበዝ ነው በቃ ይሄ መታደል ነው👍👍

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi 9 місяців тому +9

    ❤❤❤❤ አብርሽዬ ሀሳቡን ስትጀምረው እንደምትጨርሰው ተስፋ ነበረኝ አብርሽ ሩታዬ ሙቢዬ ኤፍ ተባረኩልኝ ❤❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 9 місяців тому +3

    እድሜ ለእኛ ለመዳም ቅመሞች አላህ የልባችን ይሙላልን የራሳችን እድሜ እና ልጅነታችን መስዋት አርገን ከቤተሰባችን አልፎ ከወገኖቻችን ጎን የምንቆም💪💪

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 9 місяців тому +51

    ትላንት በማርክ ዩቱብ ሩታ ሩታ ነው የምለው ኮሜንት 💪💞ሩታዬ የኔ ጀግና ምርጥ smart ልጅ ነሽ አብርሼ እንደዛው ከአይን ሰው ይጠብቃቹ❤️❤️❤️200k በቅርብ

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

    • @hhhj5172
      @hhhj5172 9 місяців тому

      @@ዛሃራዬአናቷልጅ በውስጥ አናግሪው ለአብርሽ ውዴ🙏💞

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 9 місяців тому

      እኮ❤❤❤

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 9 місяців тому

      ​@@ዛሃራዬአናቷልጅእርሲቶት ይሆነል ውዴ

    • @የሀይቋ-ቨ2ኰ
      @የሀይቋ-ቨ2ኰ 9 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 9 місяців тому +46

    አብርሽ አተኮ ትለያለህ ስል በምክንያት ነው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ያለፍክበትን የማትረሳ ጀግና ወድ ነህ እዲሁም እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ እህት ወድሞቼ በወጣ ይተካ ቤታችሁ በበረከት ይሞላ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ እመቤቴ በመገዳችሁ ትቅደም❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምሰላምላገራችን
    @ሰላምሰላምላገራችን 9 місяців тому +39

    የኔ ጨረቃ እሩታዬ ሱስ ሆንሽብኝ የምር ትለያላችሁ ሁላችሁም ❤❤ ደስ ይላል መልካም ስራ ለራስ ነዉ በርቱ አብርሽ መልካም ልብ አለህ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 9 місяців тому

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 9 місяців тому +10

    ባረብ ሀገር ያለነው እህት ወድሞቸ የረፍት እጀራ የነፃነት ንሮ ይሥጠን😢😢😢😢

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 9 місяців тому +16

    ተባረኩው ሁላቹሀም በጓነት ለራሰ ነው ሰውን ከመርዳት ሌላ ምን የሚያስደስት ነገር አለ አባባ እረዠም እድሜ ይስጦት👍😘😘😘😘😘

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selame3757
    @selame3757 9 місяців тому +37

    አብርሽ ግን ምን ኣይነት ቅን ብትሆነዉ ሩትየን የመሠለች የታደልካት የፈጣሪ ስጦታህ እኮነች በቃ እሷ ያለችበት ሁሉም ነገር ያምራል

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 9 місяців тому

      በጣምR💋

    • @erukya
      @erukya 9 місяців тому

      እሱም ጥሩ ልጅ ስለሆነ ለሰዉ ልጅ መጥፎ ነገር ስለማያስብ ይሆናል እሱም ተለዉጦ ጓደኞቹም እድለወጡ የሚጥር ነዉ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 9 місяців тому

      የሆዱን አይቶ አልቅሶ ተገፍቶ ነበር ተመስገን በስስት የምታዬው ንፁህ አፍቃሪ ሰጠው❤❤❤❤❤❤❤ መጨረሻቸው ይመር❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 9 місяців тому

      ​@@erukyaትክክል ውደ❤❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 місяців тому

      💞👌👌👌👌

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 9 місяців тому +113

    ይህንን ቤተሰብ የምትወዱ 1k ላይክ ❤❤❤ቃል የለኝም እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому +1

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 9 місяців тому

      🙏❤❤❤

  • @laylalayla2599
    @laylalayla2599 9 місяців тому +65

    ዋው የታላቹህ የነዚህ ድንቅ ወጣት ኣድናቂዎች ፈጣሪ ይጨምርላቹህ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 9 місяців тому

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏

    • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን
      @አንተያልከውይኹንብየኹሉን 9 місяців тому

      🎉🎉🎉🎉❤ አለን ❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 9 місяців тому

      አለንንንንንን❤❤❤❤

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 9 місяців тому +18

    አብርሸ እሩታየ ሙቤ ኤፋ ስታምሩ ድምቀቶች200kእናሰገባቸው

  • @sntaysamriye6132
    @sntaysamriye6132 9 місяців тому +5

    ወይኔ ዛሬ አብራችሁ ስለመጣችሁ በጣም ደስስስ ብሎኛል ደጋሜ ከሀይሚ ጋር ኑልን❤❤❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 9 місяців тому +29

    የኔ አባት አባት ሲደሰት እንዴት ደስ ይላል አባት ማለት ሁሉን በዉስጡ የሚይዝ መናገር እየፈለገ የማይናገር ጀግና ሰዉ ማለት አባት ነው ♥️♥️♥️♥️

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 9 місяців тому +40

    ወይኔ ደሥ ሢል 🎉🎉🎉🎉የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Uuot7tixhx
    @Uuot7tixhx 9 місяців тому +71

    ማነው እደኔ ሩታንና አብርሼንን የሚወድ❤❤❤

    • @DanaY-j2j
      @DanaY-j2j 9 місяців тому

      Ena❤

    • @DanaY-j2j
      @DanaY-j2j 9 місяців тому

      አከን ደሲ አለቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 9 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 9 місяців тому +11

    የጋሽዬ ልጆች ትለያላችሁ በእውነት ይሄ መልካምነታችሁ መቼም አይቀየር አሏህ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉 ሙቤን አብሯችሁ ስላየሁት ደስ ብሎኛልልል አሏህ ያስደስታችሁ ❤❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 9 місяців тому +1

    አቤት ጥግ ድረሰ ነዉ የልብ ቀናነት በሁላችሁም በኩል ተባረኩ እንዴት ደሰ እንደሚል ነዉ እሩታዬ አብርሽ እግዜብሔር የናንተንም ቤት እንዲህ አሳምሮ ይሰጣችሁ የሰጣችሁም በሰፊዉ እጁ ይሰጣችሁ እናመሰግናለንፍቅሩን ያብዛላችሁ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 9 місяців тому +34

    ሳኣቱ ደረሰ ኣልደረስ እያለ እሚጠብቃቸው ብቻ እጁ ወደላይ ኣብርሽይ ሩታየ ኤፋየ ሙባርክ 💗💗💗💗💗✊

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 9 місяців тому +79

    አብርሽን ሩታን ማነው እድኔ ይሚውዳችው በላይክክ❤❤ስብስክራይብ አድርጉኛ እህቶች

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 9 місяців тому

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏

    • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
      @ማማኢቱብ-ሐ8በ 9 місяців тому

      በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 місяців тому

      💞💞👌👌👌👌👌👌

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 9 місяців тому

      ene betam enasu yalmatu ken yemidabiragn nagaris rutayee yene tawadaj ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RabiMedia-l3s
      @RabiMedia-l3s 9 місяців тому

      @@MeMe_15j1 የኔ ውዱች

  • @Nejat104
    @Nejat104 9 місяців тому +36

    ሙቢ በአብርሽ ቤት በመምጣቱ ደስ ብሎኛል

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому +1

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 9 місяців тому

      ሁሉም ባንዴ አይሆንም ቀስ ብሎ ሁሉም አንች ግን መልካም ነሽ ባወጣሽዉ አላህ ይስጥሽ❤

  • @hueiw-p9d
    @hueiw-p9d 9 місяців тому +4

    ወይኔ ደስታዬዬዬ ወደር የለውም በስመአብ አባቶቻችን ሁሌም ይደሰቱልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 9 місяців тому +1

    ፈጣሪ የተደበቀ እንጀራ ይስጣችሁ የሰው ደስታ የምያስደስታችሁ ሙቤ ምርጥ ሰው

  • @fatumsiedmola8229
    @fatumsiedmola8229 9 місяців тому +18

    የኛ እንቆወች ማሻ አላህ በረቱልን ደስ ስትሉ እኮ ➘ሩታዬ ስስቴ የኔ አንድበተ ጣፋጭ የኔ ልእልት ወላሂ ትናት በጣም ተገረምኩኝ እነማርክ ቤት ጨርሶ ኮሜንቱ ሁሉ ሩታ ሩታ የኔ ተናፋቂ ዉድድድድነዉ የማደርግሺ 💞💞 የማዳም ቅመሞችየ ይሂንንን ጨዋ ቤተሰብ የምትወዱ👍👍👍

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 9 місяців тому +22

    ሁላችሁም ተበራኩ ባጣም ዳስ ይላል አብርሸ እና ሩታዬ ሙብ እና ኤፋዬ ስዎዳችሁ እኮ ❤❤አብርሽ እና ሩታዬ ዎደ ፊት 200k.እናስጋባለን ❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 9 місяців тому +23

    እሩት የኔ ጠንካራ ሴት ሁሉን ያደለሽ የፍቅር ሰዉ እኖድሻለን ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @LalmazeWendemu
    @LalmazeWendemu 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ በቃችሁ እሽ ተባረኩ

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 9 місяців тому +3

    ውውውውዋ ደስሲል የጋሽዬ እንካን ደስ አላችሁ የኔ ምርጥች የኔ ቆንጅች አብርሽ እና ሩታን ተባርክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶❤❤❤❤❤️❤️❤️🥀🥀🥀🥀👏👏👏👏

  • @HananHanan-ok1wx
    @HananHanan-ok1wx 9 місяців тому +36

    እስቲ ለሙቤ አንዴ የሱፍ ስጦታ ዪሰጠዉ በሱፍ እኒያዉ ❤❤❤❤

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x 9 місяців тому +1

      ሳቤስክራይብ ኣሪጊሊኝ ውዴ🎉😊❤

    • @HananHanan-ok1wx
      @HananHanan-ok1wx 9 місяців тому +1

      አሪጌሸለዉ ዉዴ

    • @Haymiሀይሚ-q3f
      @Haymiሀይሚ-q3f 9 місяців тому

      ለኔም እባካቹ😢

    • @ዛሃራዬአናቷልጅ
      @ዛሃራዬአናቷልጅ 9 місяців тому

      አብርሽ እና ማርክ እባካቹ ለሙባርክ ብር ልኪለታለው ለነ ዘሌ ዩቱብ እንዲክፍትላችው እና እንዲያድጉ እፍልጋለው የስልክ መግዣ በቂ ብር ልክያለው ግን አልስጣችውም አልክፈተላችውም አብርሽ ተባብረኝ ብሩን ትቀብለህ ክፍትላቸው እባክ

  • @narditube4378
    @narditube4378 9 місяців тому +105

    ውዱ የወደፊት ሃላሌን ማለትም ሙብዬን እስኪ 200K እናስገባ የምትሉ ለይክ 👍👍አፍቃሪው ነኝ የሱ ምርኮኛ

  • @BirukTubefan_tv3ce
    @BirukTubefan_tv3ce 9 місяців тому +23

    ደስብሎኛል ዛሬ እንደኔ የተደሰተ ለይኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 9 місяців тому +2

    አብርሽ መልካም ሰው ሩታዬ ኣፍ ሙቢ እግዚአብሔር የማያልቀውን ፍቅር ይስጣሽሁ ሀይሚስ ቤት ለቦሳ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 9 місяців тому +3

    እግዚሀብሄር ይባርካቹ ትልቅ ነገር ነዉ ያደረጋቹ የወጣ ይተካ👏🙏👍

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 9 місяців тому +39

    200k እንጠብቃለን👏👏👏

  • @KokobKokob-i2b
    @KokobKokob-i2b 9 місяців тому +14

    የዛሬው ቀን ልዩ ነው ጋሽዬ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል 😊😊😊❤❤❤

  • @gebreslasegebremedhin5386
    @gebreslasegebremedhin5386 9 місяців тому +14

    አብርሽ ዮዋሁ ወንድሜ ከጓደኞችህ ጋር ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @tsegayem9237
    @tsegayem9237 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል ለሰጪዎቹ እግዚአብሔር በወጣ ይተካ እነ አብርሽ ሩታዬ ሙቢ ኤፋ ይህ ሁሉ የሆነው እናንተ ሄዳችሁ በማየታችሁ ነው ተባረኩ የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 9 місяців тому +2

    የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን የሠጣችሁ እ/ር ይሥጣችሁ❤❤🙏🙏

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 9 місяців тому +20

    አብርሽ እና ሩታዬ የኔ መልካሞች ❤❤❤❤ በእዉነት ትልቅ ስራ ነው የሰራቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤❤❤❤ጀግኖች 💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤🙏

  • @Mengistu937
    @Mengistu937 9 місяців тому +25

    ምርጥ የፍቅር አስተማሪዎች ክፉ አይንካችሁ

  • @kdsankds2141
    @kdsankds2141 9 місяців тому +21

    ማነው እደኔ ኣብርሼንን ሩታንን. የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @addd6140
      @addd6140 9 місяців тому

      እኔ❤❤❤

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 9 місяців тому +2

    በጣም ደሰ ብሎኛል እነ አብርሾ የኔ ጀግኖች ክበሩልኝ❤❤❤ ተመሰገን ነው

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባረካቹ 🙏🙏
    ነገሮቻቹን እንደዚይዉ ያሳምርላቹ 👌
    ሩታዬ ና አብርሽ እዎዳቹዋለዉ አይለያቹ 🥰🥰

  • @SaAa-pc2qh
    @SaAa-pc2qh 9 місяців тому +13

    ሀቂቃን ለቤታቺሁአድስነኝ ሩታ በጣምዲንቅናት አባባንትታጎርሳቸውየሸዋልጂአትመስልም አላህይባርክሺ የኔደርባባ የሴትእመቤት❤

  • @Ggpp-fi6cs
    @Ggpp-fi6cs 9 місяців тому +20

    ሩታዬ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ልዩሴት❤❤❤እንደኔ ምወዳት በላይክ ኣሳዩኝስኪ❤

  • @AyoushaDreamsManageyourGoogleA
    @AyoushaDreamsManageyourGoogleA 9 місяців тому +15

    ወላሂ ብዙግዜ ልጥፍ እፈልግና በሇነ ምክላት ሱጠሩኝ ስልኩን ጥየ እነሳለሁ ወላሂ ዛሬ ሳየው እደት ደስ እዳለኝ ምነው አብርሽ ረሳውደ እያልኩነበር ጀግናችን ነህ ይመችህ❤

  • @BbFff-g2s
    @BbFff-g2s 9 місяців тому +2

    ብርክ ብቻሳይሆ ወ ላሂ እደቲ ያለ ልብ ነዉ ያለህ❤❤❤❤ ጀግና ነህ ❤ማሻኣላህ በርታ ኣላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @AsterAbate-m8s
    @AsterAbate-m8s 9 місяців тому +1

    ዋዋዋዋ እግዚአብሔር አምላክ በታቹን ይስራ አብርሽና ሩታ እንዱም ሙብ አፊ ሐይም ሁሉቹንም እግ/ር ቤታቹን ይስራ እናቴ የቴባሬካቹናቹ ቴባሬኩ በኡኔት❤❤❤❤

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 9 місяців тому +16

    የጋሽየ ልጆችኮ በምክንያት ነው ምወዳቹ እግዛብሄር የሰባቹትይምላላቹ❤❤❤🎉A,R,E,M,H ሁላቹውም ውድድድድ🥰🥰🥰ሩታየ💘

  • @saram5639
    @saram5639 9 місяців тому +25

    እሲ እንያችክ የአብርሺን ጀግንነት የምትመሰክሩ ሁሉ ላይክ 👍👍

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 9 місяців тому +124

    ቪዶ 12:00 ሰአት ይለቀቅልን ረመዳን አልቋል ሰአት ይስተካከልልን የሚል ላይክ❤❤❤❤

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 9 місяців тому +9

    ማሻ አላህ ቤቱ ያምራል🎉🎉 በዚህ መልካም ስራ የተሳተፍቹ በሙሉ ባወጣቹት አላህ ይተካላቹ

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 9 місяців тому +3

    እሩታየ ግን ከካሜራ ጀረባም እደህነው ፈገግታሽ ወላ ለካሜራ ብቻነው ፈገግታሽ ውበትሽ ነው የአብርሽ ድምቀት እሩታ

  • @BarakaDf-eh3ef
    @BarakaDf-eh3ef 9 місяців тому +15

    አበርሽ ጌታ አንትየን ይባረክ ደሞ ለ ብዝዮች የምርዳ ሳው ያደርግ 🥰🥰🥰🥰

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 місяців тому +8

    እሩታዬ የሴቶች ተምሳሌት. ስወድሽ እኮ እህቴ ፍቅር ነሽ እሩታዬ

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 9 місяців тому +10

    የምር ትለያላችክ ፈጣሪ ይባርካች አብርሽ እና እሩታ ታሪክሰሩ እንዲለሰዉደስታ እንደሆናች ለናተም በማያልቀዉ ደስታዉንይስጣች ማሮችየ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 місяців тому

    ኡኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል እውነት ዘመናችሁ ይባረክ የዚህ አባት ደስታ የሆናችሁ ሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤አብርሽ ሩታ ሙቢ ሄፋ ግዘያቹን ጉልበታችሁ ገንዘባችሁ መስዋት ያደረጋችሁ በሙሉ ተባረኩ ቃላት የለኝም እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ስለሆነው ሁሉ ተመስገን 🙏❤

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 9 місяців тому +1

    የመልካምነት ጥግ ናችሁ የምር ተባረኩ እግዚአብሔር ያቀብራችሁ ክፉ አይንካችሁ የኔ ዉዶች ኑሩልኝ እዎዳቹዋ 🎉🎉🎉🎉

  • @haiahmohammed-b1v
    @haiahmohammed-b1v 9 місяців тому +13

    አብርሽና ሩታ የምወዳችሁ በምክንያት ነው

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 9 місяців тому +8

    አብርሽ እሩታ ሙቢ እፋ ሀይሜ ትለያላችሁ እውነት ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ በብር በፀሉት ያገዛችሁ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @21እመቤቴ
    @21እመቤቴ 9 місяців тому +9

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በዚ በረከት የትሳትፍቹ ፈጣሪ የስማይ ዋጋ ያርግላችሁ ኣብርሽዬ ሩታዬ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይስጣች የኔ ውዶች❤❤❤

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 9 місяців тому +1

    Wowowo እንኳን ደስስ አላችሁ
    ሙብዬ ኤፋ ሩታ አብርሽ ሃይም አይለያችሁ 🥰🥰🥰አብራችሁ ስትሆኑ ደስስ ይላል

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 9 місяців тому +1

    ዋው ማሻ አላህ ለስኬት ስለበቃችሁ ደስ ይላል የተቸገርን መርዳት እደት ደስ እደሚል አብርሽየ ትለያላችሁ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 9 місяців тому +19

    ሰላም የኔ ምርጦች እውነት ቃላት የለኝም ለናተ ልጆች ፈጣሪ ይስጣችሁ ጋሽዬ ቤት ለቦሳ😍ለሰጣችሁ በሙሉ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ😍😍🎂🎊🎊

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 9 місяців тому +14

    አብርሺና ሩብታን አላማዳናቅ አይቻልም ይማችሁ ፈጣሪ ይባካችሁ 😘😘😘😘😘😘

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 9 місяців тому +11

    የመልካምነት ጥግ ናችሁኮ😘😘😍😘❤የኔ ውጆች ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ አብርሽና ሩታዬ😍😘😘😘

  • @aziza-o4n
    @aziza-o4n 9 місяців тому +1

    ወላሂ በመልካምነታችሁ ያልታሰበመልካም ነገርሁሉ በናንተላይይመጣ ፈጣሪ በምንገዳችሁ ሁሉይቅደም እሩትየ የኔልባም ሴት የኔፍልቅልቅ የአብርሺንግስትሁላችሁምየአብርሺኩሩወች ከዚህ በላይማርግ እንደምችሁ እተማመናለሂበሩትልን

  • @Meseretzegeya
    @Meseretzegeya 9 місяців тому

    አብርሽና እሩታዬ ስወዳችሁ አንገትሽ ላይ ማተብ ስላደረግሽ ደስ ብሎኛል ድንግል እሰከልጃ አሁንም ትባርካችሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 9 місяців тому +13

    ተባረኩ እውነት ወጣትነት ሀገር ወዳድነት ኢትዮጵያዊነትን በሚገርም ሁኔታ አሳይታችሗል እንደናንተ አነቱን አላህ ያብዛልን አማን❤❤❤

  • @ምታምርዩቱብ
    @ምታምርዩቱብ 9 місяців тому +24

    ዛሬ ማንም አልቀደመኝ አንደኛ ነኝ 🤣🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Hhfh-e6y
      @Hhfh-e6y 9 місяців тому

      እኔ ቀዲሜሻለሁ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 9 місяців тому +9

    አብርሽዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ወድምነቴ ይከ የሆነዉ አንተ ቀርፀህ ለሌሎች በማሳየትህ ነዉ ❤በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር የማያልቀዉን እጀራ ይስጣችሁ ወጥታችሁ በሠላም ግቡ ጋሽዬ እንኳን ደስስስ አለህ አባቴ ❤❤

  • @hana-ig6et
    @hana-ig6et 9 місяців тому +1

    እውነት ትለያላችሁ የኔ ምርጦች ፈጣሪ ሰላማችሁ ያብዛልን A&R&M&Fእንወዳችኋለን❤❤❤

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 9 місяців тому +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ዉዶች ተባረኩልኝ አብርሽ የኔ መልካም