አባቴ አለቀሰ እውነቱ እሄ ነው😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @temarebrahim
    @temarebrahim 9 місяців тому +888

    በአላህ እናዋጣ እና እናሳክማቸው ሄሉም ስደት እኛ ያየነውን ችግር አትይ እኔ አባቴ በህወት የለም 😭😭😭10 አመት ሰደት ቆይቸ አባቴን አጣሁ አባት ተክፍቶ ሳይ በጣም ነው የሚጨቀኝ እናወጣ ቢንሰ 100 እሪያል ብናወጣ ለኛ ትንሸ ነች ባረባች ነገር ነው የምናጠፋት ለሳቸው ግን ትርጉም አላት እዳው በፈጠራችሁ በምታምኑት እናግዛት በአላህ ይሁንባችሁ

    • @SamiraAbd-i7c
      @SamiraAbd-i7c 9 місяців тому +23

      እወነትሸነው ወላሂ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 9 місяців тому +15

      ትክክል ነሽ

    • @mengeshayimam5319
      @mengeshayimam5319 9 місяців тому +10

      መልካም ሰው😢

    • @fatumamustefa1578
      @fatumamustefa1578 9 місяців тому +72

      አረ እህቴ አኛእራሱ መረዳት ያስፈልገናል ትሰደድ ምን ችግር አለው እኛስ አናሳዝንም ላዱ 50 ላዱ መቶ በማዋጣት የራሳችንን ሄወት ሳንኖር እየቀለጥን እስከመቸ ለሰው እንኖራለን በዱአ እንረዳለን

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 9 місяців тому

      ይድናል ኢንሻአሏህ ​@@Aynalove3382

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 9 місяців тому +246

    ሄሉ ፋዘርሽ ውጭ ሀገር ቢሄዱ በቂ ህክምና ሊያገኙ ይችላሉ ሄሉ ከናሂጋር ሆናችሁ የሆነ ነገር ሁላችንም ብንረዳዳ በእውነት ፋዘርን ማሳከም እንችላለን ከመድሀንያለም ጋር

    • @jemilajemila3832
      @jemilajemila3832 9 місяців тому +14

      የክምነ ነገረ አይደለም እኮ መተት ተስረቶባችው ነው ፀበለ ቢሄዱ ይድኑ ነበር

    • @sameera-ks4hl
      @sameera-ks4hl 9 місяців тому

      👍👍

    • @johnnycraft1560
      @johnnycraft1560 9 місяців тому

      በተለይ እንድ

    • @tigydubai6753
      @tigydubai6753 9 місяців тому

      ere sbile yhiduuu

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 9 місяців тому

      ​@@jemilajemila3832😢😢😢😢😢

  • @mesi-io6sf
    @mesi-io6sf 9 місяців тому +297

    በእዉነት አባትሽ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት
    እግዚአብሔር አምላክ ይማራቸዉ🤲

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 9 місяців тому

      😢😢😢😢😢

    • @seadayehaiklij6277
      @seadayehaiklij6277 9 місяців тому +2

      ግን ምን ሆነው ነው ከጊዜ በሗላ የመጣ ነው ወይስ

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 9 місяців тому +2

      ፍዘር መሄድ ያለበት በርሜል ጌዎርጊስ ነው።

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 9 місяців тому +20

    ሄሉ እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ልምከርሽ ካገርሽ አትውጪ ይትዩብሽን አሳድጊ ቲክቶክ ጌም ተጫወቺ ትንሽ ካጠራቀምሽ ቢዝነስ አዲሳባ ወይም በምትኖሪበት ክፈቺ ሃብት የሚኖረው ባገር ነው ፣ ውጭ ሰርተሽ ለቤትክራይ ለቢል ነው ገንዘብ መያዝ ከባድ ነው፣ ካገርሽ አትውጪ።

    • @BrtukanTeklay
      @BrtukanTeklay 9 місяців тому

      Ehtea leneam eski amakring ebeat newu yemwulewu sra yelengm ena geam techawechi bleshat neber lehealu ena mndnewu

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 9 місяців тому +19

    እና ቤት ለመግዛት ከማጠራቀም አባቱን ለምን አያሳክምም ትልቁ የምር ልባም ሴት ነሽ ሄሉ ብናግዛቸዉ ደስ ይለኛል

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj 9 місяців тому +69

    ሄሉ ግን ዝም ብላ ሴት ትመስለኝ ነበር ግን ልባም ልጅ ነች እግዚአሐቤር ጨርሶ ይማርላቸዉ😢😢

  • @RukyaB-b2i
    @RukyaB-b2i 9 місяців тому +169

    ውላሂ ይህን ቨዶ እያለቀሥኩ ነው ያየሁት አላህ ሙሉ ጤናቸውን ይሥጣቸው እሥኪ እኛ ተረዳድተን እናሣክማቸው የምትሉ በላክ አሣዩኝ

    • @wegayehunegese
      @wegayehunegese 9 місяців тому

      እኔም ውዴ

    • @mohammedalali7451
      @mohammedalali7451 9 місяців тому +1

      እኔም አለው

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 9 місяців тому +1

      እኔስ ወላሂ እንባየ የሚያለቅስ ባየሁ ቁጥር አለቅሳለሁ

    • @Liya-h8o
      @Liya-h8o 9 місяців тому

      አባጃችሁ ተጋግዘን ሁላችን

    • @MeremalyuAlyuahmed
      @MeremalyuAlyuahmed 9 місяців тому +1

      ለ3ይቱብ እየሠሩ አድል አንችሥ የደላሽ ነሽ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 місяців тому +154

    የሄሉ አባትሙሉ ጤናዉን ይስጠዉ😢😢😢🙏🙏

    • @arsema3125
      @arsema3125 9 місяців тому +1

      አሜን

    • @amaamm9568
      @amaamm9568 9 місяців тому

      Amenn

    • @DerbiBacheya
      @DerbiBacheya 9 місяців тому

      Hazoshii yene konjo heliye egzaber yemsgene ❤❤❤❤

  • @MaseDendena
    @MaseDendena 9 місяців тому +97

    ሄሉ አባቶን ፀባል ትዉሳዲ የምትሉ ባለይክ አሰዉቁ ቤተሳቦች እኔ ባፀባል እዳምዲን አቃሎ❤❤❤❤❤❤

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 9 місяців тому +4

    ወላሂ ሄሉን ሳያት ፈጠን ስለምትል. ብዙም አልከታተልሽም ነበር ዛሬ ግን ልቤን ነካሽው እህቴ አላህየ አባትሽን ያዲንልሽ. ስዴት ስኖር አባቴ አይዞሽ ስለሚለኝ. እፈለኩበት ደርሻለሁ. ግማሹንም ለቤተሰብ ነው የኖርኩት. 50ሎሚ ላንዲ ሰው ሸክምን ነው ለ 50ሰው ቀላል ነው. ግሩፓ እንክፈት እና. እናሳክማቸው. በጣም ቀላል.ነው. እህቶች እንረባረብ. አባቴን መሰለኝ ሀቢቢ ደግም ገና ወጣት ናቸው. ዉዴስራ እንግባ ዩምትሉ ዳይ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 9 місяців тому +98

    ሄሉየ በናትሽ አካውንት አስቀምጭ እናሳክማቸው ምንም አይደል ለእኛ ቀላል ነው

  • @GkhFuh
    @GkhFuh 9 місяців тому +66

    የናሂም የሄሉም አድናቂወች የትናችሁ50ሎሚ ለ50ሰው ቀላል ነውላአድሰው ግን ቀላል ነውና50 ም 100ምያለንን አዋተን እናሳክማቸው እሶም እድህተጨቃ ሄዳላይገጥማት ይችላል ስቶቻችን ነን በህመም እየተሰቃየን ያለን እባካችሁ እንርዳቸው አባትበዚህደረጃ ሆኖማየት ይከብዳል

    • @የሴቶችምክርቤትTube
      @የሴቶችምክርቤትTube 9 місяців тому

      አወማርያምን ኑኑኑ

    • @hayutiyiegla
      @hayutiyiegla 9 місяців тому

      አካዉንት አስቀምጡ

    • @GkhFuh
      @GkhFuh 9 місяців тому

      @@hayutiyiegla በነሱቤት ሂዱና ጠይቆቸው ወላሂ በማይጠቅምነገር ይጠፋ የለ እንርዳቸው

  • @BontuGemuchu
    @BontuGemuchu 9 місяців тому +63

    ሄሉ እንደ ቤተሰብ ያለ ማንም የለም አባትሽ በጣም የሰዝነሉ እግዚአብሔር ይቅደምልሽ 🙏🙏🙏😢😢😢

  • @dgdfg286
    @dgdfg286 9 місяців тому +1

    ግደታ አውሮፓና አሜሪካን መሆን አለበት እንደ የምትሄጅው ዩናይትድ አርብ ኤምሬት ሄደሽ አንድ አመት ብትሰሪ አባትሽን ታሳክሚያቸው ነበር ለቤተስብ እንካን ዝቅ ብሎ መስራትና ኩላሊትም ይሰጣል

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
    @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 9 місяців тому +40

    እባክሽ በእመቤቴን እህቴን ወደ ወንቅእሽት ቅዱስ ገብርኤል ውስዱት ይድናሉ አባታችን አይዘወት 😢ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሔር ታላቅ ነው

    • @buzetube8387
      @buzetube8387 9 місяців тому +1

      ወንቅ እሸት መንገዱ ክፉት ነው እንዴ ?

    • @senaitwelaa
      @senaitwelaa 9 місяців тому

      አዎ ​@@buzetube8387

    • @ababachadmasa-bo7ci
      @ababachadmasa-bo7ci 9 місяців тому

      wentsen naw❤

    • @senaitwelaa
      @senaitwelaa 9 місяців тому +1

      @@ababachadmasa-bo7ci አዎ ነፃነት ባይኖረውም አዲስ አበባ ላለ ሰው በፕሌን መሄድ ይቻላል ከምቦልቻም ላለ ሰው እንደዛው በመኪናም እግዚአብሔርን አምነን ከሆድን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀናል እሱን ብለን ስንሄድ ምንም አንሆንም

    • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
      @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 9 місяців тому +2

      @@buzetube8387 አው ተከፍተዋል መሄድ ይቻላል አባታችን ይድናሉ በእውነት እርግጠኘ ነኝ ሞትን አነሳ የወንቅእሽት ቅዱስ ገብርኤል በአይናችን አይተና ድዊ ሲፈወስ በስንስለት የታስሩት ሲፈቱ በኤች አይብ በካንሰር ከተለያዩ በሽታ ሲፈወሱ በደስታ ሲመስከሩ ይበራል ፈጣን ነው አብሳሪ መላአክ የወንቅእሽቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሃዉ መናኝ እንባና ፀሎት ይድረሱት አባታችን በእምነት ቤታችሁ እያላችሁ ጥሩት አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ድረስልን በሉት የሚሳነው የለም የኛ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ያድናል ለአመኑት ታላቅ ነው 💒👏👌

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 9 місяців тому +71

    እንደው ባለ ሐብት ብሆን እኒህን አባት ሙሉ ወጭ ሸፍኘ ውጭ ልኬ አሳክማቸው ነበር ግን ምን ይደረጋል ከዳማ ነኝ የእኔ አባት እባቸው ሲፈሰ ማየት ያማል እመቤቴ ይሄን ቁስል ንቅል ያድርግለወት🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 9 місяців тому

      ስህር ነው ስሉ ሰምቼአለው ስህር ድግምት ከሆነ እኮ ከባድ ነው በተለይ ፁሎት ያስፈልጋል

    • @gedamneshferede9318
      @gedamneshferede9318 9 місяців тому +2

      የኔ አባት ኡፍፍ እኔ ሳየው እባዬ መቆጣጠር አልችልም አባቴን ያስታውሰኛል በናታቹ ወደ ናዝሪት ቆቃ ቅዱስ ሚካኤልና አርሴማ አሉና እፋሎት ነው ይድናል እርግጠኛ ነኝ ውሰዱት ለናሒ እራሱ ነግሬው ነበር ፈጣሪዬ እዲድን ምኞቴም ፀሎቴም የኔአባትኡፍፍእኔሳየውእባዬመቆጣጠርአልችልምአባቴንያስታውሰኛልበናታቹወደናዝሪትቆቃቅዱስሚካኤልናአርሴማአሉናእፋሎትነውይድናልእርግጠኛነኝውሰዱትለናሒእራሱነግሬውነበርፈጣሪዬእዲድንምኞቴምፀሎቴምነው 😢😢😢

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 9 місяців тому

      እኔም ሰምቸ አለሁ​@@ተሽንፍአለው

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 9 місяців тому +1

      በእውነት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ብትወስዷችው ይድናሉ በእውነት እግዚአብሔር ይማሮት የኔአባት

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 9 місяців тому +70

    የኔ አባት በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ብትወስዷቸው ይድናሉ በርግጠኝነት የዚህ መፍትሄ ፀበል ነው ሀኪም አይመስለኝም

    • @TigstStotaw
      @TigstStotaw 9 місяців тому +2

      በጣም ፈጣኑ ጊወርጊስ ❤የኔ ፈጥኖ ደራሺ❤

    • @sarayakirstosliGi
      @sarayakirstosliGi 9 місяців тому +1

      Barimel wesiti min ale ere sewoch ye feterachun Eyesusin kidachu berimil minamin atibelu adagnu 1 Eyesusi new ye alem medihanit be Ersu Emenu tidinalachu

    • @znashznash6417
      @znashznash6417 9 місяців тому

      እውነት ብላችኋል ይህ ተመችቶኛል

    • @buzetube8387
      @buzetube8387 9 місяців тому

      ​@@sarayakirstosliGiያመነ የተጠመቀ ይድናል ስለዚህ የጥምቀት ሚስጥር ካልገባሽ ጠይቂ እኛ አምነን ተጠምቀን እንድንበታለን።

    • @sarayakirstosliGi
      @sarayakirstosliGi 9 місяців тому

      @@buzetube8387 chegign nachu enide be tubo weha mirechwachu Eyesusi 1 new timiketin yetetemekew Egnam enidezaw 1 100 gize timiket yelem berimil minaminishin arikesh tayiw Ena Ene mimekirishin simi demwa alikom yalat seti be Eminetwa bicha ye Eyesusin libsun benekach geze fetsima tefewesech ye arat kenun resa sew adirigo yakomew yichilali eysusi Esachewnim kalubet uneta fetsiMo yifewisal minim ayisaniwm becha be Eysusi Emenu atiterateru Endemiyadinim aminachu tekebelu tebareki geta Eyesusi yiwedishal metsaf kidusi anibibi bilu kidan weyim adis kidan

  • @asiaasia8075
    @asiaasia8075 9 місяців тому +46

    ሄሉ አባትሽን ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ፀበል ዉሰጅዉ ይድናሉ

    • @aftamaftam5505
      @aftamaftam5505 9 місяців тому +1

      እውነት ነው ሄሉ ቅዱስ ገብርኤል ዉሰጅው እማ❤️

  • @FelahTube
    @FelahTube 9 місяців тому

    እኛም በ15 አመታችን ነዉ ስዴት የወጣነዉ ወተሽ አባትሽን አሳክሚ ደግሞ ሶስታችሁም ዩቱበር ናቸዉ ተመልካች አላቸዉ ገቢዉም በዛዉ ልክ ነዉ ማሳከም አቃታችሁዴ ለማንኛዉም ወተሽ ስሪ አባትሽን ጤናዉ ተመልሶለት የምናይ ያድርገን

  • @meseret6608
    @meseret6608 9 місяців тому +1

    ሄሉዬ አታልቅሺ አባትሺም ይድናሉ እና ከቻልሺ ስልክሺን አስቀምጪ ወንድሜ የዳነበትን ልገርሺ ወንድሜ ችሎ አይሄድም ነበረ አሁን ግን ተመስጌን ወቶ መግባት ጀመረ እና አባትሺም ይድናል

    • @HayatHayattt-kq7hm
      @HayatHayattt-kq7hm 9 місяців тому

      ውዴ ለእናቷ ደውለሽ ንገሪያቸው

  • @HannaWubshet
    @HannaWubshet 9 місяців тому +170

    እባካችሁ በርሜል ቅዱስጊዎርጊስ ውሰዳቸው ኤልሻዳይ የጉዞ መሀበር አለ ይድናሉ ዉሰዷቸው

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 9 місяців тому +29

    ሄሉየ ልገርሺ በመሄድ የሚቀየር ነገር የለም አላህ መዳኑን ከሻለት ይድናል አላህን ግን ግእንደመለመን ምንምነገር የለም አንድ ቀን ይድናል ዱአ አድርግለትአብሺሪ ዱአ አብዝተሺ ዱአ አድርጊ

  • @hayuqueen-y9b
    @hayuqueen-y9b 9 місяців тому +59

    ለምን እኛ አንረዳም ስበብ ለምን አንሆንም የኔ አባት

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 9 місяців тому +32

    አካውንት አውጡና እንረዳቸው የምር ከፈጣሪ በታች ስበብ እንሁላቸው አቺም አትስደጅ ሄሉዬ ኢንሻ አላህ

  • @FisonEden
    @FisonEden 9 місяців тому

    ሄሉ ውላቹ አትደሩ ወገብ በጣም ከባድ ነው በግዜው መዳኒት ካላገኝ ህመሙ ወደ ጭንቅላት ሊያልፍ ስለሚችል በርች አባቴን በዚህ በሽታ ስላጣውት ባንች እድሜ ብሆን ኖሮ አባቴ አይሞትም ነበር

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 9 місяців тому +20

    አባት ታሞ እቤት ቀርቶ ከጋደኞቹ በታች ሆኖ ማየት በጣም ከባድ ነገር እንደ ሆነ በአባቴ አይቼዋለው ከመታመማቸው በላይ የስሜታቸው መጎዳት ከባድ ነው እኔም አባቴ ድንገት ነው ቀኝ ፓርቱ ተይዞብኝ ለ6 ወር አስታመነው ያጣናው እስከ ዛሬ ሳስበው ውስጤ ይቃጠላል ሞት ክፉ ነው እና ፈጣሪ አባታቹን ይማርላቹ ጠንክሩ

    • @eyugeru9039
      @eyugeru9039 9 місяців тому

      😢😢😢የኔ 😢😢😢

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 9 місяців тому +167

    በርሚል ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይዘው ጸበል ግቢ ይድኔሉ እግዚአብሔር ቀን አለው ፈጣሪ ይማራቸው

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 9 місяців тому

      ሀደ😂😂😂😂

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg 9 місяців тому +8

      አይ እኔም በሰያቸዉ ነበር ግን አይሰሙምም እኔ ወድሜ ድኖልኛል እደዚህ ነበር ይህ አሁን።የመጣነዉ። ይዳናል የኔ ሲወለድም አብሮ ነበር ግን አሁን ድኖልኝ ህወቱን ለመመራት እያሠበ ነዉ😢

    • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
      @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 9 місяців тому +3

      ሄሉዉሰጇቸውይድናሉእባክሽ ዝምለሽዛሬነገሳትይሂዱአይዞሽሰማእቱንተማፀኝውሱባኤግቢ

    • @N33Natty
      @N33Natty 9 місяців тому +2

      ሔሉ እባክሽ ውሰጃጀው በረሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ውሰጃቸው❤

    • @DiboraTadese-w9m
      @DiboraTadese-w9m 9 місяців тому +1

      በትክክል ሰመእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይምራቸዋል እባካችሁ ውሰዱዋቸው

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz 9 місяців тому +169

    በርሚል ጊዮርጊስ ወሰዱዋቸው ማርያምን ይድናሉ

  • @messimessi8953
    @messimessi8953 9 місяців тому +3

    በርግጥ ስደትን የቀመስነዉ እናዉቃላን እናትን አባትን ቤተሰብን ጥሎ መሰደድ በጣም ክፉ ነዉ ከባድም ነዉ ከተቻለሽ ኢትዮጵያዉስጥም ሰርተሽ ማሳከም ትችያለሽ ሄሉ ፍዘርም በጣም ነዉ የሚያለቅሱት በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት ማርያምን ይገባኛል ስሜትሽ ግን ከባድ ነዉ እሳቸዉን እግዚያብሄር ይማራቸዉ በዚ አጋጣሚ ፈለ በጣም ነዉ የምወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ 3 місяці тому

    ወይኔ ይከ መተት ጉድ ነው😢እባክሸ በፈጣሪ ይሁንብሸ ፀበሉ ወሰዱአቸው ይድናሉ ምን አለች በይኝ እመኚ አደ ያክሰቴ ልጅ በመተት እግሯ ታሞ ነበረ ጭራሸ ሊቆረጥ ምንም አልቀው ነበረ ግን ፀበል ሄዳ ዳነች ተመሰገን 🙏🙏ያመነ የተጠመቀ ይድናል 🙏

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
    @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ 9 місяців тому +37

    እፍፍፍፍፍ ሄሉየ ወላሂ ወላሂ ነዉ የምልሺ በጣም ከፋኚ ምክንያቱም እኔም እንዲህ ሁኖ ነዉ አባቴን ያጣሁት በተቻለሺ ነገር ላይ ሞክሪ አባትሺን ለማዳን ደግሞ አላህ ይርዳሺ አቀዋለሁ ሰምቱን ኢንሸአላህ ፈጣሪ ያግዝሺ ዉደ😭😭💔💔የኔ አባት አላህ አፊያህን ይመልሰልህ አሰለቀሱኚ ሚሰኪን አባቴን አሰታወሱኚ

    • @የጃማልጂ
      @የጃማልጂ 9 місяців тому

      የኔም አባትእንደዝህነው

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr 9 місяців тому +26

    አባት ያላችሁ ሽ አመት ያኑርላችሁ😢😢 አባታችን ምህረት ያጣለወት ፀበል ብትወስዱት ምናለ

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 9 місяців тому +57

    የኔ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት😢😢😢😢😢😢 ታሪክ ይቀየራል እንድ ቀን🤲በፆሎታችሁ አስቡት ክርስቲያን በፆሎት ሙስሊም በዱአ🤲❤️

    • @Nawal-g7v
      @Nawal-g7v 9 місяців тому

      የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሶ የማርት

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 9 місяців тому +1

    እህቴ ስደት ክፉ ነው ከምታገኝው ይልቅ የምታጭው ይበልጣል ከአባትሽ አጠገብ እንዳትለይ ፈጣሪ ይባራቸው ፀበል ስንሔድ ብዙ ነገሮች ያደነቃቅፋሉ ለእንቅፋቶቹ አለመሸነፍ ነው ጠንክራቹ ፀበል ውሰዱዋቸው

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 9 місяців тому

    Uuuf የኔ እናት አይዞሽ በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ነሽ.. ሁሉም ነገር ይሳካል እንሻላህ... አባታቺን ድኖ አንድ ቀን ለምስጋና ትመጫለሽ.. ሄሉዬ.. ኢትዮጵያ ህዝብ እኮ በጣም የሕዋ ህዝብ ነው.. ለምንድነው... እርዳታ አድርገንለት.. አይታከምም?? ዎላሂ በጣም ነው አጀቴን የበላኝ... Please ሄሉ የምንረዳበት መንገድ አመቻቹት በቃ...1000 ብር እኮ ስተራቂም ቡዙ ዮሆናል.. ዝም አላችሁ እኮ.. ይህ ምስኪን አባታችን 🥺🥺😥😥

  • @djdh1943
    @djdh1943 9 місяців тому +6

    አካውንት ክፈች እንርዳው ወንድምሺ ተሚዝናና ቤት ተሚገዛ አባቱን አያሳክምም እልቅ አችልባም ልጂ ነሺ አላህ ያድንላችሁ

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu 9 місяців тому +10

    ሄሉየ የኔ ቆንጆ መሄዱን ሂጅ ግን በማሪያም አካውንት አስቀምጡ ያቅማችንን ለአባየ እናድርግ እና ይታከሙ እኔ ቆመዉ ማየት እፈልጋለሁ

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 9 місяців тому +16

    ሄልየ አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ አለ አታልቅሱ ሰይጣን ያልቅስ ለበጎ ነው አይዞሽ አንችም ወንቅእሸት ውሠጃቼው ውዴ ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው በእውነት ግን አንድ ቀን ሁሉም ታምር ይሆናል እሽ ውዴ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 9 місяців тому +12

    የኔ አባት😢ሄሉየይ በገብርኤል ብየሻለው በእምነት ውጡ ከቤት ከቻልሽ በርሚን ጊዎርግስ ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም ተስፋች ክርስቶስ አምላካችን ስላለን እና ለበጎ ነው እመብርሃን በምልጃዋ ትዳብስልን ለአባታችን አሜን 🙏

    • @mariyamenate8243
      @mariyamenate8243 9 місяців тому

      Awo eza wusejachew bemariyam😢

    • @Sara-w1n7t
      @Sara-w1n7t 9 місяців тому +1

      ሄሉየ በርሚል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ይሂዱ ይድናሉ የግድ ውጭ ሂደዉ መታከም ካለባቸዉ ደግሞ ኣካዉንት ተከፊቶላቸው ደግ ሩህሩህ የእትዮጵያ ህዝብ ኣለ ኣዋትተን እናሳክማቸዉ እባካቹ

    • @Sara-w1n7t
      @Sara-w1n7t 9 місяців тому

      ፈጣሪ ምህረቱን ይላክሊዎት ኣባታችን

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 місяців тому

    የኔ አናትዋ እኔስ አጀቴነው የበሉኝ አባቴ ያጣሁትበ7አመቴነው አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅልኝና ❤❤እና ሄሉየ አባትሽን. ተባብረን እናሳክመው. ለኛ ቀላል ነው ይሄ. ❤❤❤የመዳም ቅመሞች እናሳክመው ይሄን አባታችንን 100እሪያል ሌላ አገር ያላችሁም እደዚሁ አርገን እናሳክመው

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 9 місяців тому +35

    የስማይ አባታችን ታሪክን ይቀይራል ለሱ የሚሳነው የለም እግዛብሄ ጨርሶ ይማራቸው አይዟችሁ በርቱ ፍቅር ቤተስብ ናችሁ

  • @Mozaze
    @Mozaze 9 місяців тому +9

    😢😢😢😢 እኔ ወላሂ ብዙ ግዜ በሽታው ምንድነው እል ነብር ሀቂቃ ስደት አትውጭ ሁሉም የቻለውን ይረዳል ይታከማሉ ሄሉ አላህ ሙሉ ጤናቸውን ይመልስላቸው

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil 9 місяців тому +30

    በመተት።ነው እንዲሕ የሆኑት በሚስጥር መተት ነው ፀበል ቢሔዱ ሚስጥሩ ይወጣ ነበር። እና ይድኑ ነበር እንዲሕ ታስረው አይቀሩም ነበር

    • @tube-ic6dd
      @tube-ic6dd 9 місяців тому +2

      መተት መሆኑማ ታቆል

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil 9 місяців тому

      @@tube-ic6dd ከታወቀማ ለምን ባከባባያቸው ወደ አለው ፀበል ቦታ አይወስዷቸውም ቆልፈው ቁጭ አደረጓቸው ካሁንስ በሗላ ምን ይጠብቃሉ ንሰሐ ገብተው ቢቆሩቡ መልካም ነው ድሮ ይፈወሱ ነበር
      ሶፋ ላይ ከሚያስኛቸው በጣም ነው የምያሳዝኑት

  • @abc12452
    @abc12452 9 місяців тому +3

    ኡፍፍፍፍ የኔ አባት እስኪ ቃጥላ ማሪያም ውሰዷቸዉ😢😢😢

  • @Liya-h8o
    @Liya-h8o 9 місяців тому

    አንዴ ውጭ ኣገር መሄድ ቀላል ይመስልሻል ነገር ግን ቀላል ኣይደለም ኈሉየ ተሎ ብለሽ ስራ ማግነት ኣትችይም ቋንቋም ይሁን ሲስተሙ ሁሉ አስከትለምጅው በጣም ብዙ challenge ነው ያልው ሀሉየ ብቀርሽ ጥሩ ነበር። Specially at these moments ስደት አየከፋ ስደተኛ የበዛበት ጊዚየ ነው ያለው። please, please ይቅርብሽ ሄሉየ።

  • @siaw5419
    @siaw5419 9 місяців тому +21

    ሔሉ ብዙ የ youtube ወዳጆች አለሽ ለማን" ጐፈንድ ሚ "አትጠይቂም ኢትዮጵያ ላይ እንዲታከሙ ማን ያዉቃል በእግዚአብሔር ይቻላል❤

  • @munatulu4945
    @munatulu4945 9 місяців тому +103

    የድንግል ማርያም ልጅ ይማርልሽ ሄሉ ፀበል ውሰጅው ፃድቃኔ ማርያም ይድናሉ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 9 місяців тому +32

    የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል በዚህ ሁኔታው ለመሄድ ከቦታው አንፃር አስቸጋሪ ይሆናል አ አ መሄድ ምትችይ ከሆነ ልስጥሽ ሄሉ አባታችን እመ አምላክ ጨርሰ ትማሮት

    • @Bet1771
      @Bet1771 9 місяців тому

      ስንት የሚቀመስ ያጡ ወገኖች አሉ።
      አአ ለመሄድማ በየቅኑ ፀጉሯን የምትቀያይርበትን ገንዘብ አጠራቅማ መውሰድ ትችላለች።

  • @asterB134
    @asterB134 9 місяців тому

    አይዞሽ ሄሉ ከህመሙ ከባድ ነው እግዚሀብሄር ይማራቸው ደሞ ገና ወጣት ናቸው እመብርሀን ትዳብሳቸው ፀበል ቦታ መሄድ ባይ ችሉም እቤት ውስጥ የጠጡት ሰውነታቸውን ፀበል እና ቅባቅዱስ ደባብሷቸው እግዚሀብሄር ይማራቸው😢😢😢

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 9 місяців тому +6

    እመብርሃን እናቴ ልጅሽን ባቀፍሹ እጅ የሄሉን አባት ዳብሽው በቅዱል እጅሽ ማርው ምን ይሳንሻል በቃል ኪዳኒሽ እርጅው ለተጨነቁት ሁሉ ድረሽላቸው አይዟችሁ እንደመጻጉ ይድናል እናትሽ እንዳለችሁ

    • @EmeberhanEnate
      @EmeberhanEnate 9 місяців тому

      Amen yemarachew emebete mareyame tedabesachew❤

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 9 місяців тому +4

    ሄሉዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርላችሁ ግን አባትሽን ፀበል ነዉ የሚያድነዉ ዉሰዱት ይድናል ስደት ከባድ ነዉ

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 9 місяців тому +3

    ሄሉ አባትሽ በጠበል ይድናሉ ግን ወጪ አለው ጠበል ቦታ ለመድረስም። ለማንኛውም ጎፈንድሚ አስከፍቱ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግ ግ ነው እንረዳለን። በተረፈ ስደት ተበላበት አትሂጂ እድሜሽን ይበላል። በሃገርሽ ላይ ጠንክረሽ ሰርተሽ ለመለወጥ ሞክሪ። እናትሽ ብሩቱ ሴት ናት። አባትሽን እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክላቸው። የሰው እጅ ነው። ምቀኛ። ዋጋቸው በሰማይ ያገኙታል።

  • @tegestgirma3189
    @tegestgirma3189 9 місяців тому +7

    ሄሉዬ እባካቹ ያባትሽ መዳን ፀበል ነው ቅዱስ ጎርጊስ በርሜል ፀበል ውሰዱት በ ፀበል ነው ሚድኑት ውሰዱ አቸው በርሜል ፀበል ኮሜት አብቢ ፀበል ብቻ ነው ሚድኑት እባካቹ ውሰዱት እኔ ኮሜት ፅፈልሽ አላቅም ግን አብታቹ በቪድዮ ሳያቸው ያሳዝኑኛል ሄሉዬ

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 9 місяців тому

    አባትሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ ሞክረሽ ያለመሳካቱ ለበጎ ነው ያለመሳካቱ የሆነ ክፉ ነገር ቢኖረው ነው ከሰራሽ በአገርሽ ሆነሽ አሜርካ ሔደሽ ከምታገኝው ይልቅ በአገርሽ የምታገኝው ይበልጣል ስደት እንዳሰቡት አደለም ጎዳናም መውደቅ አለ እህቴ አባትሽ ተባብረን እናሳክማቸዋለን ስደት እንዳትወጪ አጠገባቸው ሆነሽ አባትሽን አስታምሚ ይሻላቸዋል ፀበልም ይግቡ

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 9 місяців тому

    በተለይ የአባት እምባ ሲፈስ ማየት ምን ያህል ልብ ስባሪ ነው በፈጣሪ?!😢 ሄሉዬ ፈጣሪ ምሮልሽ በእግራቸው ተራምደው ለማየት ያብቃሽ!🙏
    በአሁኑ ሰዓት ስደትን መርጦ ከአገር መውጣት ባያስመኝም የልጅነት ህልምሽ ተፈቶ በሠላም ይመልስሽ።
    የአባትሽ እና የእናትሽ ምርቃት በሄድሽበት ይጠብቅሽ!🙏
    በርቺ!

  • @Soof1122Al
    @Soof1122Al 9 місяців тому +13

    በፈጠራችሁእንርዳቸው እነኝህን አባት ሄሉዬ አባትሽን አሏህ ይማራቸው😢😢😢😢😢😢

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ 9 місяців тому +8

    የኔ አባት ማርያምን አስለቀሱኝ ሄሉየ አባትሽን እግዚአብሔር አምላክ ምህረት በጎነትን ይላክላቸው ፀበል ውሰጃቸው መጀመሪያ ህክምና ካስፈለገ እናግዛለን ሄሉየ 😢😢

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ 9 місяців тому +27

    ሀሌን የኣባትሺ መዳንት ፀበል ነዉ በቃ ፀበል ውስዱት ሪግጠኛነኝ በእግዚአብሔር ፍቃዲ ይድናል 😢😢😢😢👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 9 місяців тому

    ኤሉ ምንም አትመቺኝም ነበር ግን ዛሬ በጣም አሳዘንሽኝ
    አባት መከታ ነው
    ከምትሄጂ አባትሽን አጠገባቸው ሆነሽ ብዙ የሚወዳችሁ ቤተሰብ አለሽ ያሳክሙልሻል
    በአገር ውስጥ ከተቻለ ካልተቻለም ውጭ ድረስ ይታከማሉ አንቺ ጠንካራ ነሽ
    ግን ምን ይደረጋል ቆርጠሻል ጌታ ይርዳሽ
    ግን ምንያማቸዋል?
    አይዞሽ🙏
    ውጭም አልጋ በአልጋ አይሆንም

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 9 місяців тому +1

    ሄሉ ምንም ቤሆን ሴት ስለሆንሽ ልብሽ እደተሰበረ እናቃለን ግን ለአባትሽ ታስፈልጌዉ አለሽ ለአባትሽ እክምና ከናሄጋ ተነጋግራችዉ ወስኑና አካዉት ከፈቱ ይታከማሉ መሰደድሽ አማራጭ አይሆንም ለአባትሽ ታስፈልጌ ያለሽ የባሰ ልባቸዉ ይሰበራል ከራቅሽ

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 9 місяців тому +5

    ከዚህ ቤተሰብ በጣም ልቤን የሚያስለቀሰዉ ቢኖር አባትየዉ ነዉ ጌታን ሆደ ባሻ ናቸዉ ሁሉም ቦታ ሲያለቅሱ ይታያሉ የኔ አባት ሄሉ በናትሽ ቲክቶክ ቻሌጅ ጊቢ እና ይታከሙ በናትሽ 😢😢😢😢 የኔ አባት

  • @arigash-c8y
    @arigash-c8y 9 місяців тому +98

    እኔ መፍቴ ነው ብዬ የማበው ሄሉም ናሂም አካውት አስቀምጡ እንርዳቸውና ይታከሙ ገና አንቺ ሰርተሽ ብር እስከ ምትልኪ በሽታ ግዜ አይሰጥም😢❤

    • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
      @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 9 місяців тому +12

      መሰሎሻል ወንድሟ ቤት ለመግዛት እያጠራቀመነዉ ለምን አባቱን አያሳክምም ቤት ለመግዛት ብር ከማጠራቀም

    • @tigistayele3876
      @tigistayele3876 9 місяців тому

      ወረኛ😏​@@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    • @haymanoynoy6980
      @haymanoynoy6980 9 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ይማርልሽ አባትሽን ሄሉ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @arigash-c8y
      @arigash-c8y 9 місяців тому +9

      @@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ እኔማ አባትዬው አንጀቴን በልቶኝ ነው ወንድ ልጅ ካገባ የሚስቱ ወሬነው የሚሰማው

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 9 місяців тому +1

      😢እውነት፡ህክምናውን፡ይሞክሩ😢

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 9 місяців тому +11

    ወላሂ ሄሉ አስለቀሽኝ ❤❤❤❤❤ አላህዋ ያሽራቸው ወላሂ እናግዝሻለን አትሂጂ እናሳክመው እኮን ለናተ ለስት ሰውእንረዳ የለ አይዞን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MoMo-ig1od
    @MoMo-ig1od 8 місяців тому

    የኔ አባት😢😢😢ውስጤ ተረበሸ ፀበል ውሰዱት እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስለት አባየ😔ካች ባላቅም ስዴት ይቅርብሽ ያውጫውጭ ወጥቸ እሄው የወላጆቸ ጠረናቸው ናፈቀኝ😢😢ሌት ከቀን በጭቀት አያርገውና ሞትም ከመጣ እዴናፈኩ እነሱም እኔን እዳሉ መቅረትነው 😢ለባትሽ ሉህክምነው አችም ሀገርሽ ለይሁነሽ ይቱብሽን እየሰራሽ ሞክሪ በጎዴለው እንረዳሻለን የሰው ሀገር የሰውነው።

  • @mhretmeri
    @mhretmeri 9 місяців тому +1

    iyesus yadinale wode Church ⛪ wusedu ye iwunet yidinali😢😢

  • @merhawitbirhane8839
    @merhawitbirhane8839 9 місяців тому +71

    አይ ወንድሟ ምን ሰርግ አስደገሰው ሴት ልጅ እኮ ለቤተሰቧ ሟች ነች አይዞሽ እ/ር ይማርልሽ

    • @ብሥራት
      @ብሥራት 9 місяців тому +2

      ምን አጠፍ ወንድሟ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 9 місяців тому +11

      ምን ያክል ደገሰ እና ነው ኢሄን የምትይ አንቺ ከሱ በላይ ላባታቸው አዝነሽ አስበሽ ነው???ሁሉ ነገር ኮሜንት እንደ መፃፍ ቀላል አደለም

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ 9 місяців тому +7

      መቼ ደገስ የምስቱን ቤተሰብ አምቶ አስተዋወቀ እንጂ ያላየሽዉን አታዉሪ

    • @tube-bb3xo
      @tube-bb3xo 9 місяців тому +7

      ምንም ቢሆን እንደሴት ልጅ ለቤተሰብ የሚጨነቅ የለም😢 አላህ አፊያ ያርግላት

    • @Wuba-m5n
      @Wuba-m5n 9 місяців тому +2

      Ara tayi Endi Ayibalim

  • @Hiwot-jq2cc
    @Hiwot-jq2cc 9 місяців тому +7

    ሄሉ ማሪያምን እናንተን አይቼ አለቀስኩ ኡፍፍፍ የኔ አባት ሲያሳዝኑ በመድሃኒአለም የፃርቃኔ ማሪያም ዕምነት አስመጥተሽ ቀቢያቸው እመብዙሃን ፈዋሽ ናት እናቴ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 9 місяців тому +4

    ሄሉዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል እውነት ለመናገር አባባን እንኳን አንችን ለኔ ለራሱ አንጀቴን ነው እሚበሉት ፈጣሪ ይዳብሳቼው የኔ እንስፍስፍ አባት😢😢😢😢

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 9 місяців тому +1

    አይዞሽ እህቴ በውነት አዎተን ማሳከም እንችላለን አንቺም አትሂጂ እሳቸውም ቢሆኑ እናንተ አጠገባቸው ስትሆኑ ነው ደስ የሚላቸው ሄሉ ሀሳብሽ ለመልካም ሥራ ነው ግን የሚበልጠው ከጎን መሆን ነው ብዙ ቤተሰቦች አሉአችሁ አዎተን ማሳከም እንችላለን ሰው የሚችለውን ሁሉ ይሞክራል ዋናው ባለቤት ግን ፈጣሪ ነው አይዟችሁ እኛም ቆመው ሲሄዱ ማየት በጣም ነው የናፈቀን ወደ ፈጣሪ ደግሞ እንጮሃለን ተባረኩ በጣም ነው የሚወዳችሁ መላው ቤተሰቦች❤❤❤🙏

  • @SururkedirHassen
    @SururkedirHassen 9 місяців тому

    ወላሂ የኔ ያጎቴልጅ እደዝህ ያምውነበር ዘጠኝ አመት አልጋ ላይ የተገኘው አሁን ግን ግዜውሲደርስ ቁሞ እየሀደነው አልሀምዲሊላህ ሄሉየ አብሽር ይድላል ቁመውም ይሀዳሉ አብሽሪ ያጎቴልጅ የታከምው በሀርዳርነው እስኪእዛውሰዱት የድናል ውሰዱት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 9 місяців тому +7

    ሄሉ ፅበል ላመነበት የማያደርገው ነገር የለምእግዚያብሄር ሁሉ በጁ ነው ምን ይሳነዋል እናም ፅበል ሞክሪያቸው😢😢ይድናሉይማርልሽ

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 9 місяців тому +4

    ሁሉ ነገር በእጃችን ነው ወደ በርሜሉ ጉርጊስ ወሰዷችው ይድናሉ እውነቴነው እባካችው ሄድ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 місяців тому +4

    ሄሉዬ አባትሽ እግዚአብሔር ይማረው አንቺም እግዚአብሔር አሳብሽ ይሙላልሽ እናትሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጣት ❤❤❤❤❤

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 9 місяців тому

    እባካችሁን የሚድን ከሆነ አሰባስበን እናሳክማቸው ጸበል እስቲ ሞክሩ ከዛን በዋላ ህክምና ይሄዳሉ በመጀመሪያ ጸበሉ ይታይ አይዟችሁ ይሻላቸዋል ያረብ ምህረቱን ላክላቸው ለአባታችን ሄሉዬ አይዞሽ ይድናሉ🙏🙏🙏

  • @ሚሎና
    @ሚሎና 9 місяців тому +1

    የአረብ ሀገር ብር እኮ ከዩቱብ እና ከቲክቶክ ከምታገኙት በላይ አይሆንም ስለዚ አንቺ ሰርተሽ አባትሽን እስክታሳክሚ አባትሽን እዳታጪ ስደት ቀላል አይደለም አቡነ እጨጌ ተስለሽ ዉሰጃቸዉ በተረፈ እመቤቴ ትማርልሽ

  • @aynelemaarega
    @aynelemaarega 9 місяців тому +4

    እስኪ ፀበል ይፀበሉ ባየሆቸው ቁጥር ያስለቅሰኛል እግዚአብሄር ያማኖት ሄሉ እኔም ብሆን አደርገዋለው ለእናቴም ሥል ነው የተሰደድኩት እግዚአብሄር ይመሥገን ያለ ሀሳብ እንድትኖርልኝ ሥለምፈልግ ነው

  • @tube-ml7rl
    @tube-ml7rl 9 місяців тому +36

    ወላሂ ይዋጣለትና ይታከም እምትሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 9 місяців тому +4

    ሄሉዬ አባትሽ ቢታከሙ ይድናሉ
    ደና አኪም ይፈልጋሉ ይህን የምናደርገዉ ህኛዉ ነን ጥሩ መስራት ህንዴት ያስደስታል ይህን የምናረገዉ እኛዉ ኢታዮጵያዉያን ነን።

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 9 місяців тому

    አይዞሽ ሄሉ አዳድ ግዜ እግዚአብሔር ህመምን ሲሰጠን ትዕግስት እድንለማመድ በመከራ መፅናትን እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ማለትን እድናዘወትር ከታመሙት ከተራቡት ጎን እግዚአብሔር ስላለ በቤታችሁ አብሮ አችሁ መሆኑን ለማስታወስ ይሆናልና በእውነቱ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ማለታችሁ በራሱ እደቀላል አትዩት የእግዚአብሔር መግቦቱ ተመስገን መባል ስለሆነ እናም ፃድቃኔ ማርያም እደምንም ብላችሁ ውሰዱት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነውና ምህረቱም ለዘለአለም ነውና አይዟችሁ በፍጹም ተስፋ እዳትቆርጭ ባይሆን ለግዜው ዊሊቸር እድገዛላቸው ብታመቻቸ ሁላችንም የበኩላችን ብንወጣ ቢያንስ ወጣ ብለው ግቢ ፀሀይ እድሞቁ ውጭ ውን እዳዩ ቢደረግ አሪፍ ለውጥ ይመጣል እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዟችሁ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 9 місяців тому

    በእውነት አባትሸ በጣም ነው የሚያሳዝኑት እግዚአብሔር አምላክ ያሰራቸው🙏❤❤❤

  • @tigstgedefaw
    @tigstgedefaw 9 місяців тому +6

    ሄሉ የኔ ዉድ በናትሽ ስሜነሽ ኪዳነምህረት ይዘሻቸው ነይ 🙏🙏🙏

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 9 місяців тому +8

    ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እኔ ግን የምመክርሽ አረብ ሀገር ይቅርብሽ ከቻልሽ ምእራብ ሀገር ነይ

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 9 місяців тому

      እርዳታ በናታቹ ፕሮሰሱን

    • @butte4338
      @butte4338 9 місяців тому

      😢😢😢ayzoshe yelifale

  • @aminabintmehammed
    @aminabintmehammed 9 місяців тому +4

    አዳደየ የሚስቁ ሰዉች በውስጣቸው ከባድ ሀዘን አለ ያኔ ሲታይ ምንም ነገር የሌለበት ይመስላል እናማ ሄሉ አባትሽን አላህ ያሽርልሽ ህክምናውን ባገር ውስጥ ያሉ ሰወች ተባበሯቸው ሁሉም ሰው

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 9 місяців тому

    ሰውን እንዲሁ አይቶ መፍረድ አይቻልም ! የኔ ቆንጆ ሲያዩሽ የደላሽ ትመስያለሽ ግን በጣም እጅግ በጣም ከባድ ነው::
    ከኣባትሽ እንዳትለይ እግዚአብሔር እዚያው ሆነሽ የተሻለ ነገር ያመጣል! ትተሻቸው ብትሄጂ እንዳሰብሽው ላይሆን ይችላል ሃዘኑም ይገልሻል ልጄ::
    አይዞሽ ፈጣሪ ይማርልሽ የኔ ጀግና ልጅ❤❤❤

  • @hiwotmalaku2643
    @hiwotmalaku2643 9 місяців тому

    ሄሉ እባክሽ ፀበል ዉሰጃቸዉ እባክሽ ደሞ ይድናል ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ እንደምንም ዉሰጃቸዉ ወደ ፀበል

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 9 місяців тому +20

    😢😢😢😢😢yaa waqaa koo siif hundumtuu ni dandama maalo abbaa keenyaa kan fayyisii 💔💔💔💔💔💔😭😭😭🥰

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 9 місяців тому +2

      Ameen Ameen Ameen 🤲 🙏 😢😢

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 9 місяців тому +28

    የየኔ አባት እመብርሀን እናቴ ጤናችሁን ትመልስላችሁ😢😢😢😢

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 9 місяців тому +5

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ለአባትሽ ምህረት ትላክልሽ😢😢😢😢 አይዞሽ😢😢😢😢😢

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው አይዞችሁ እውነት ነው እናታች በጣም ጠንካራ ናቸው ከባድ ነው ሄሉ አባትሽ ያሳዝናሉ በጣም ጨርሶ ይማራቸው እመብርሃን በምህረት እጇ ትዳብሳቸው

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 9 місяців тому

    ሂሊዬ ስደትን ምርጨሽ አሀታድረግ አባታሽህን ወደ ፀበል ወሰጀቸው🙏

  • @HekmatAhmad-fp2ew
    @HekmatAhmad-fp2ew 9 місяців тому +7

    ፈእፍፍፍፍፍ አባቱን የሚዉድ ላይክ አብሽር ፋዘርየ አላሕ ያዲናቺሑ

  • @marymariya8855
    @marymariya8855 9 місяців тому +3

    ወንቅሸት ቅዱሥ ገብርኤል ውሠጃቸው ሥደት ከምትሄጂ ይልቅ እማየ ወይም በርሚሉ ቅዱሥ ገወርጊሥ ውሠዱቸው እመኝኝ ይድናሉ

  • @Haway-y2uc
    @Haway-y2uc 9 місяців тому +13

    አይዞሽ❤❤❤ አላህ ይማረው አባታቺንን

  • @muntahahussen7932
    @muntahahussen7932 9 місяців тому

    ሄሉ ፈጣሪ አባትሽን ይማርልሸ በመቀጠል ስደት ማለት እንደ ጠበቅሽው ላይሆን ይችላል ብዙ መከራ ልታሳልፊ ትችያለሽ ስደት ማለትብዙ መከራ አለው ገንዘብ ላታገኚ ትችያለሽ ልገርሽ ሰው ልተታ
    ጪ ትችያለሽ ስደት አለም ላይ ብዙ መከራ ስቃይ አለ

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 9 місяців тому

    በናች ሂሉ ፀበል ዉሧዳቸዉ የኒ አባትም ሥት አመት በሆድ እመም ሢሠቃይ ኦብሮሸን ተደርጎ እኳን ሊሻለዉ አልቻለምነበር ግንአሁን እግዛብሔር ፈቅዶ በቅዱሡ ገብርኤል በዎቅሸት ፀበል ድኖልናል. እግዛብሔር ይመሥገን በሂዎት ይቆያል ብለን አሥበን አናቅም ነበር እና ፀበልሂይዱ. ከሡነዉ መፍትሄዉ

  • @teje7615
    @teje7615 9 місяців тому +6

    አባትሽን አታስለቅሽ እግዚአብሔር የፈቀደ ይሆል
    አባቴ እግዚአብሔር ይማሮት🙏

  • @Selam-xr9lz
    @Selam-xr9lz 9 місяців тому +6

    ከሀኪም በፊት ፀበል ሞክሪላቸው እህቴ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 9 місяців тому +6

    እኛ ሲያመነን መጀመሪያ ቁራአን እናሠቀራለን ሲያነቡበት ይድናሉ ልክፍት ከሆነ ከዛ ሌላ ነገር ከሆነ ወደ ሀክም ቤት እንሄዳለን እናንተ በምታምኑት ነገር አደረጉ አላህ ያሺረልሺ በሚቀጥለው ቢዶኦው ድኖ እናያቸዋለን አብሺሩ ከፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 9 місяців тому +2

    ሄሉዬ አብሽሪ አይዞሽ አላህ ያድንልሽ አባትሽን ሳያቸው ገና የምር ይከፋል 😢አላህ አድኗቸው ይሄን የሀዘን እምባ የደስታ ያድርግላችሁ❤️🙏

  • @slemadoha123
    @slemadoha123 9 місяців тому

    ሄልዬ የኔ መልካም እህት ትሁት
    አባትሸን እማምላክ ቅድሠት ድንግል ማሪያም ትፍወሰው የኔ ወድ እህት አይዞሸ የፃድቃኔ ማሪያም የልብሸን መሻት ትፍፀምልሸ እማዬ በምትሂጃበት ሁሉ እሷ ትቅዳምልሸ ❤❤