ለሀይሚ ባል ከገጠር መጣላት ጋሽዬ በጣም ደስ አለው😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4,3 тис.

  • @zuzu-ni1ry
    @zuzu-ni1ry 8 місяців тому +1760

    ሀይሚ የብሩኬ ብቻ ናት የምትሉ♥️♥️በላይክ

    • @KedirAlemu-fp8lw
      @KedirAlemu-fp8lw 8 місяців тому +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @FjIv-qv6yt
      @FjIv-qv6yt 8 місяців тому +8

      እንዴ በጣም ሃይሚየ የቡርኬ ብቻ ናት 🥰🥰

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg 8 місяців тому +5

      ወድሟ እኮ ነዉ ዉዴ አይቻልም ምክንያቱም በጣም እሚዋደዱዱ ወድማማች ምሀል ከባድ ነዉ

    • @DonalDonald-v4m
      @DonalDonald-v4m 8 місяців тому +8

      አረ ሀይሚ የብርኬ ብቻ ናት❤❤❤🎉🎉

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 8 місяців тому +6

      ,እንዴ የብሩኬ ናት እንጂ

  • @jawmoh8561
    @jawmoh8561 8 місяців тому +286

    ሀይሚ የቡራ ብቻ ነች የምትሉ እስኪ ✋ እንደኔ

  • @ሰያ-አ7ጨ
    @ሰያ-አ7ጨ 8 місяців тому +350

    ጋሽየ ትወና ይችላል የምትሉ ላክ

    • @العم-ف1خ
      @العم-ف1خ 8 місяців тому +1

      በጣም ይችችላሉ❤❤❤

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 8 місяців тому +2

      በጣም በጣም ይችላሉ እሜን ጤና ለጋሽዬ❤️

    • @keymobile3913
      @keymobile3913 8 місяців тому +3

      ሁለት አህያ አለው አላለም ጋሽዬ😂😂😂😂

    • @rootp9490
      @rootp9490 8 місяців тому

      ​@keymo😂😂😂😂😂bile3913

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 8 місяців тому

      ትወና አንደኛ ናቸው

  • @FathimaFaath-o9d
    @FathimaFaath-o9d 8 місяців тому +113

    ጋሽየ አይይይ ሀይሚኮ ለብሩክ ሠጠናት እኛ የመዳም ቅመሞቺ እዉነት ነዉ የምትሉ በላክ አሣዩኚ❤❤❤😂😂😂😂

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 8 місяців тому +2067

    ሀይሚ የብሩኬ ብቻ ናት የምትሉ❤❤😢😢

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 8 місяців тому +446

    ሀይሚዬ ከብርኬ ውጭ ወደ ውጭ👍😂

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 8 місяців тому +1031

    አባት ለዘላለም ይኑር❤❤❤🎉🎉 የምትሉ🎉

    • @RehimaAsefa-h8b
      @RehimaAsefa-h8b 8 місяців тому +5

      የኔ ሞቶብኛል እቃጠልይዧለሁ ጋሺየ እድሜ ይሥጥህ

    • @werkineshmeskle
      @werkineshmeskle 8 місяців тому +1

      ሀይሚዬ ፍቅር ውድድ

    • @HabaseHabase-lo6wr
      @HabaseHabase-lo6wr 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤ አበት ይኑር❤❤❤

    • @AshenafAsefa
      @AshenafAsefa 8 місяців тому +8

      Haymi aydelechim 😂😂

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 8 місяців тому +4

      አሜን የብሩክ ንግስት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 8 місяців тому +99

    የኔ ቆንጆ ሀይሚ የአባትሽን ቃል ስላከበርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ የምር መልካም ልጅ ነሽ😢😢

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @nas7117
    @nas7117 8 місяців тому +805

    ሀይሚ የቡሩኬ ብቻ ናት የሚል👍👈

    • @merrytube8231
      @merrytube8231 8 місяців тому +2

      Nat ende😮

    • @MekedesHailu-he6fy
      @MekedesHailu-he6fy 8 місяців тому +1

      ሁለት አህያ በጣም ያስቃል

    • @AsmauGobe
      @AsmauGobe 8 місяців тому

      G ❤❤❤h❤❤❤❤ef❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 8 місяців тому

      Awa♥️♥️♥️🥰🥰

    • @AdfcgSdj
      @AdfcgSdj 8 місяців тому

      አነ❤❤❤

  • @FhQs
    @FhQs 8 місяців тому +495

    ሀይሚየ የብሩኪ ብቻ ናት የምቱሉ እጂ ወደላይ❤😂

    • @መሠረትታድዎስ
      @መሠረትታድዎስ 8 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @mekiyaaragaw781
      @mekiyaaragaw781 8 місяців тому +3

      አይ ኮሜታተሮች ስታጋቡ ስታፋቱ ስራችሁ ይሄ ሆነ በቃ

    • @FhQs
      @FhQs 8 місяців тому

      @@mekiyaaragaw781 🤣🤣🤣

    • @ዜድነኝ3754
      @ዜድነኝ3754 8 місяців тому

      ✋✋✋✋✋✋

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 8 місяців тому

      😂😂❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 8 місяців тому +21

    ወይ ሃይምቲ ይህንንቪዲዬ ደጋግሜ ነው ያየሁት ጋሽዬን ላለማስቀየም የአባትሽን ፍቅር ለማሳየት ያደረግሸውንግግርሽ እኮመሬት ጠብ አይልም ይበሰለ አንጋገር ከእድሜሽ በላይ ነው ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ ጎበዝ የምታኮሪ ነሽ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 місяців тому +968

    ማነዉ እንደኔ ዊና ያሳዘነወ😢 ደምሩኝ❤

    • @Rabiseid134
      @Rabiseid134 8 місяців тому +5

      ኧረ በአላህ ዊና እንዴት ነው😢😢😢😢😢😢

    • @Fantu2016
      @Fantu2016 8 місяців тому +8

      ብቸ ቡራ መደም ቤት ሆኜ። የሱን ነገር እየሰብኩ ጨነቀኝ😢

    • @tsion_koratsion_k5073
      @tsion_koratsion_k5073 8 місяців тому +9

      ኤሬ ቡራ የዊናነጋሪ መላበልን ወንዲሜ

    • @ZmzmZm-e5w
      @ZmzmZm-e5w 8 місяців тому +3

      እረ የዊናን ነገር ንገሩን😢😢😢

    • @ZumbaraMechali
      @ZumbaraMechali 8 місяців тому +6

      ብራዬ ዊናዬ እንዴት ነው ያለበት ሁኔታ እንዴት ነው 😢😢😢❤❤❤

  • @mhirat
    @mhirat 8 місяців тому +487

    ሀይም ከቡሩኬ ውጭ ዎዴውጭ😂ገሽየ ፍቅር ነቸው የምትሉት 👍👍

    • @ለሁሉምጊዜአለዉ
      @ለሁሉምጊዜአለዉ 8 місяців тому +2

      አራዳ ትመስለኝ ነበር አላለችም አይ ሀይሚ😂

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Jameela9098
      @Jameela9098 6 місяців тому

      በጣምጎበዝነሽየምርበርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hamanida
    @Hamanida 8 місяців тому +108

    ሀይሚ🎉 አስታዋይ ፣ድንቅና ትክክኛው ሰው። በዚህ ውሳኔሽና ለጋሽዬ❤ በሰጠሽው ትክክኛው መልስ #ጀግና ነሽ። እናከብርሻለን! #ሀይሚ~በራሷ፤የራሷ ነች

  • @SggfFugfy
    @SggfFugfy 8 місяців тому +18

    አባትሽን እንዳከበርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm 8 місяців тому +93

    ውይ ለተረዳው ትልቅ ትምህርት ነው ሀይሚ ለአባቶ ያላት ክብር ጎበዝ ነሽ የምር

  • @sofi8983
    @sofi8983 8 місяців тому +254

    ማነው ሀይሚን እንደኔ የሚወዳት እስቲ ልያችሁ በዛውም ደሞሩኝ ስወዳችሁ

    • @abiyoutube6918
      @abiyoutube6918 8 місяців тому +3

      ደስ የምትለ ልጅ ነቺ ረጋ ያለ የዘመኑ ወጣት አትመስለም አለባበሷ ርጋታዋ ደስ ትላለች

    • @سكينهمحمد-ل9ض
      @سكينهمحمد-ل9ض 8 місяців тому

  • @Etsub21
    @Etsub21 8 місяців тому +218

    የጋሽየን ልጆች የሚወድ ብቻ እስኪ 👍👍ደምሩኝ

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 8 місяців тому +32

    ሀይሜግን ጀግነነሽ ምክንያቱም ሳትፈልጊ አባትሽን ላለማስቀይም ስትል ይደረግሽው ተባረኪ❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 8 місяців тому +84

    ጋሼ በጣም ደሰ የሚል ተወዳጅ አባት ናቸው
    ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥዎት🙏🙏
    ሃይሜ ደሰ የምትል የወላጅ ክብር ያላት መልካም ልጅ ነች ተባረኪ❤❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 8 місяців тому +78

    ሀይሜ ብሩክን የመሰለ ሸበላ የብረት መዝጊያ የሆነ የወደፊት ባሏን አምጣ እማ ለሌላ ስድሯት እኛ ተመልካቾች አንስማማም❤❤

  • @KakeKake-lp3du
    @KakeKake-lp3du 8 місяців тому +301

    አረ ፍቅር ያሌለባት ትዳር አይማችም ያምትሉ በለይክ😢

    • @KedirAlemu-fp8lw
      @KedirAlemu-fp8lw 8 місяців тому +2

      ደምሩኝ ሀባይብ

    • @hayah2326
      @hayah2326 8 місяців тому

      በጣም ወላሂ😢

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 8 місяців тому +2

      Pranka nawu iko😂😂😂😂😂

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 8 місяців тому +1

      ፕራክ ነዉማሚ

    • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
      @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 8 місяців тому +6

      ወላጆቻችን ስጋቡ መጀመርያ ተፋቅረው አደለም አብሮ በመኖርም ፋቅር ይመጣል ። የኛ ዘመን ተጃጃለ እጂ አስቀድመው ሞትኩልህ ሞትኩልሽ ይባባላሉ ሲጋቡ ፍቅር ብን ይላል የቡዙወቸ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 8 місяців тому +14

    ሀይሚዬ ፈጣሪ ያክብርሽ የልጅ ጨዋ ጋሽዬ በልጆት በጣም ይኩሩ በፈጣሪ በዚህ ዘመን እንድህ አይነት ትዉልድ አለ እንዴ?ጋሽዬ እድለኛ ኖት ሀይሚዬ ፈጣሪ ያክብርሽ

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 8 місяців тому +65

    ሀይሚ ቅመም ናት ስል በምክኒያት ነው
    ለጋሺየ ያላት ክብር

  • @Netse_YouTube_channel
    @Netse_YouTube_channel 8 місяців тому +386

    ኤፍሬም ግን ተው ይቅርቢ የሃይሚ ፕራንክ የከብደሃል ተጠንቀቅ አንዳትለቅስ በኋላ ሌላ ቀን😂😂😂😂😂😂 እንወዳችኋለን የጋሽዬ ልጆች❤❤❤❤❤

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv 8 місяців тому +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @BduvdhdhdNdbvdhdh
      @BduvdhdhdNdbvdhdh 8 місяців тому

      በጣም ኣልችላም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @MohMoh-gl6gi
      @MohMoh-gl6gi 8 місяців тому +2

      ❤❤ ኤፍ ምላሹን ቻለው ሀይሚ ሳታስለቅስ አትለቅህም የለሁበትም በቀደም አሳዝነህኝ ነበረ

    • @HaiatLok
      @HaiatLok 8 місяців тому

      በጣም ነፂየ

    • @SamiraMarbawa
      @SamiraMarbawa 8 місяців тому

      😅😅😅😅😅

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 8 місяців тому +106

    ሀይሚ የቡርክ ብቻናት የምትሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meremaahmed2511
    @meremaahmed2511 8 місяців тому +16

    የኔ ውድ ሀቂቃ እጅግ በጣም ጥሩ ልጅ ነች አላህ ሱበሀኑወታአላ ካሰብሽው ያድርስሽ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 8 місяців тому +103

    ዊና ሄሉ ማርክ ያሳዘነው ማነው 😢❤️

  • @AlexTube472
    @AlexTube472 8 місяців тому +50

    ሃይሚ ግን እግዚአብሔር በጥበብ የተሞላ ልብ ነው የሰጠሽ በ እውነት የልጅ ኣዋቂ

  • @kedestkedest1025
    @kedestkedest1025 8 місяців тому +88

    ሃይምዬ የቡርኬ ብቻ ናት የምትሉ በላይክ ❤️

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 8 місяців тому +12

    😂😂😂ክርስትና አላለች ሃይሚ በሳቅ ጋሽዬ እኮ ድንቀታችን ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ🎉🎉🎉እናቴ እና ጋሽዬን አንድ ላይ ይቅረቡ የምትሉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 8 місяців тому +574

    ሀይሚዬ የቡርኬ ሸጋ ብቻ ናት የምትሉ እስኪ በላይክ😍😍💞😍💞

  • @NaimaSeid-m2g
    @NaimaSeid-m2g 8 місяців тому +267

    ሀይሚ የብሩኬ ብቻናት የምትሉ በላይክ❤

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 8 місяців тому +346

    ብሩኬ ቶሎ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብ የምትሉ ሳይቀደም👍👍

  • @meriTube-qb1gp
    @meriTube-qb1gp 8 місяців тому +12

    ኣባት ለዘላለም ይኑር ኣባቴ በጣም ናፍቀኛል ጋሽየ ደስ የሚሉ ኣባት እረጅ እድመና ጤና ይስጦዎት ሀይሚ የኔ ኣስተዋይ ለኣባትሽ የለሽ ክብር ደስ ይላል ❤❤❤

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 8 місяців тому +66

    እፍሬም ዘሬ ሰራህልት ለሀይሚ ወይኔ ግን በስቅ ወላ የኔ ልዮች ስወዳቹሁ እኮ ሀይሚ ና ኤፍ ጋሽዬ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤ጋሽዬ ያምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኣዙጋልትግራይ-ቘ3ሐ
    @ኣዙጋልትግራይ-ቘ3ሐ 8 місяців тому +211

    ሀይሚ የቡሩኬ ብቻ ናት የምትሉ በላይክ❤

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 8 місяців тому +134

    የዊና የሂሉ የማርክ ደስታ የመለስ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @madina3828
    @madina3828 8 місяців тому +6

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ፕራንክም ቢሆን ትምህርት አለው ለቤተሰቦቾ ክብር የምትጨነቅ ሴቶች ከሶ ተማሩ ሚድያላይ አፍቅርሀለሁ እያላችሁ የምታለቅሱ ሴቶች

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg 8 місяців тому +25

    ቆይ ሀይሜ 18 ከመት ሞልቷታል ? ሀይሜ ምርጥ ልጂ ነሽ ከዚህ ቪዶ የተረዳሁት ቢኖር በበተሰብ የሚመጣ ትዳር መጥፎ አይደለም ።

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 8 місяців тому +116

    ሀይሚ ለባቷ ያላት ክብር ደስ ያለው 👍👍👍👍👍

  • @ማርያምእናቴ-ኘ1የ
    @ማርያምእናቴ-ኘ1የ 8 місяців тому +202

    ሁለት አህያ አለዉ የሚለዉ ቃላት እንደኔ ያሳቀዉ በላይክ😅😅😅

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 7 місяців тому +14

    ሁለት አህያ አለው 😂😂😂 ወንዝ ሄደሽ ውሃ አትቀጁም 😂😂😂 ኤፍሬም አትንቀልቀል ብላሃለች አይሚ 😂😂😂 አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ፈጣሪ ይስጦት❤❤❤

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 8 місяців тому +36

    ዉዬ ጋሽዬ ናፍቆኝ ነበር ትወና ይችልበታል የምትሉ ላይክ ግጩ

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 8 місяців тому +43

    *_prank ባይሆን በጣም እናደድ ነበር የምር ሳትፋቀር በቤተሰብ የመጣ ማግባት ከባድ ነው በቅድም ወላጆቻችን ነበር እምያምረው ግን ለአባትሽ ያለሽ ክብር አስደስቶኛል ሃይሚዬ 🥰_*

  • @Ksaj-pq6mt
    @Ksaj-pq6mt 8 місяців тому +138

    ሀይሚ የ ብሩኬ ብቻ ናት የም ትሉ በላይክ❤❤❤❤👍👍👍የኔማር ሀይሚየ👍👍✅✅✅

  • @SaraENat
    @SaraENat 8 місяців тому +22

    ወይኔ ጉዴ ሁለት አህያ አይ ጋሽዬ😅😅😅ኤፍሬም ደሞ አቅሙ እኮ ከአህያ ይበልጣል አላለም አይ ኤፍሬም እኔ ካሁን አሁን ሀይሚ እኔ የማፈቅረው አለኝ አለች እያልሁ ተሳቀቅሁ😇

    • @SartT-w8p
      @SartT-w8p 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @Ahllame
    @Ahllame 8 місяців тому +196

    ❤❤❤ አሚን ሁላችንንም ሰላም ያርገን

    • @AliAhmed-s1t
      @AliAhmed-s1t 8 місяців тому +1

      ዊናየ እንደትነህ🎉🎉🎉

    • @apagcd8923
      @apagcd8923 8 місяців тому +1

      ዊናየኡማነህ😢😢❤❤❤

    • @እተኢላህልብ
      @እተኢላህልብ 8 місяців тому +1

      አብሽርዊናየ ሄሉንጥለህየትምእዳከድ😢😢😢😢😢😢

    • @DgfgXbfh
      @DgfgXbfh 8 місяців тому +2

      ዊናየእደትነህ😥❤❤❤❤

    • @عائشه-غ7غ
      @عائشه-غ7غ 8 місяців тому +1

      አብሽርወንድማለም ስታለቅስአብርንነውያለስነውዊናአላህእሚያስደሳይስጥህ😢😢😢😢❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 8 місяців тому +75

    ሃይሚ ብሩክን ብቻ ያዥ❤❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 8 місяців тому +35

    የኔ እናት አስተዋሽ ጀግና የቤተሰብ የጋሽየን ክብር የምጠብቅ ናት እና የምትወጂው ጋር ያኑሩሽ ፈጣሪ

    • @madina3828
      @madina3828 8 місяців тому +3

      በጣም ወላሂ የልጅ አዋቂ

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 8 місяців тому

      @@madina3828 የምር አወ በዚህ ሰአት ማነው እሲ የሚለው እኔ እራሱ እሽ አልልም ብቻ ትምርት ነው

    • @የወሎልጂየነዛወዳጂ
      @የወሎልጂየነዛወዳጂ 8 місяців тому +1

      በጣም ወላሂ አደነኳት

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 8 місяців тому +11

    😂😂😂😂😂😂😂😂ጋሽዬ እውነትም አራዳ ኖት ወይኔ ተዋናይ ኖት እኮ እረጅም እደሜ ከጤና ጋር ያኑርልን። ዞር ብለው ሲስቁ አብሬ መሳቄ እኮ

  • @mather-z8u
    @mather-z8u 8 місяців тому +90

    ረጅም እድሜ ጋሽዬ ❤ግን ኣስጨነከኝ

  • @neimaseid-d4e
    @neimaseid-d4e 8 місяців тому +100

    ኤፍሬም ጠብቅ የሀይሚን ብራክ አትችለውም ሀይሚየ በቅርብ እጠብቃለን መልሱን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @NetsanetDesta-ng8ox
    @NetsanetDesta-ng8ox 8 місяців тому +106

    ሃይሚ የቡርኬ ብቻ ናት የሚል 👍👈

  • @አይከልይማምይቶበር
    @አይከልይማምይቶበር 8 місяців тому +1

    እውነት ሀይሚ አሳዘነቺኚ ግን ሁለት አህያ ያላቺሁት ነው ያሳቀኚ ግን አሁንም አልቀረም ገጠር ላይ አለ እና በሳቅ ነውየሞትሁት እንባየ እስኪወርዲ የአህያው እና የኤፈሬም መልስ እኔም አገባለሁ ያለበት ሀይሚ አባትሺን ስላከበርሺው በጣም ነው ደስያለኚ ምክነያቱም አንቺ ሳትፈልጊ ለሱ ክበር ብለሺእሺ ስላልሺእውነት አስታዋይ ነሺ❤❤ ኤፈሬም ግን ትሰራልሀለቺ ጠብቅ እና ❤እወዳቺኋለሁ

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 5 місяців тому

      ሀይሚየምርAFተበቀይውበጣምአሣዘንሽኝሁለቴኮመትኩአደራአሥለቅሺውእዳሥለቀሠሽ❤❤❤❤የክብርጥግአሣየሽንበተመኘሸውመልካምነገርበሠላምያድርሥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rwdetube
    @rwdetube 8 місяців тому +65

    የምር ሀይሚ አስተዋይ ጀግና ሴት ናት ላቧታያላት ክብር ❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 8 місяців тому +61

    ማነው ከማርክ፣ሄሉ ቤት አልቅሶ የመጣ😢 እረረረረ ማነው ማመን ያቃተው😢 የነ ሄሉ

  • @fatemaAaaa-cl9vf
    @fatemaAaaa-cl9vf 8 місяців тому +40

    ጋሽዬ ልጃችሁን ለብሩኬ ብለናል የውይና አክባር ያለው ማነው ንገሩን?

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 8 місяців тому

      ማታ ይለቀቅ እንዴሁ

  • @FdsasFdsas
    @FdsasFdsas 8 місяців тому +46

    እኔን አስለቀሳችሁኝ ወላሂ
    የኔ ታሪክ ነው
    ለአባቴ ብየ የማሆን ትዳር ውስጥ ገብቸ ጠባሳ ይዠወጣሁ
    😢😢😢😢

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 8 місяців тому +2

      እኔም ለናቴ ብዬ ከ8 ክፍል አቆርጫ ከንድ ሁለቴ ሁለት ግዜ የዳረችኝ በአመትውስጥ እኔም አከብራት እወዳት ስለነበር እሺ ነበር ያልኩት እሁለተኛውን ግን አግቢ ስባት እራሴን እስከማጥፍት ድረስ ደርሼ ነበር 😢😢😢 አሁን መኖር እራሁ አያጓጓኝም ተስፍ ነው የቆረጥኩት

    • @FdsasFdsas
      @FdsasFdsas 8 місяців тому +1

      @@ንሴብሖለእግዚአብሔር እው ነት ነው እረዳሻለሁ ህመሙን የሚያውቀው የደረሰበት ነው

    • @የወሎልጂየነዛወዳጂ
      @የወሎልጂየነዛወዳጂ 8 місяців тому

      ​@@ንሴብሖለእግዚአብሔር አይዞሽ በጣም ገባድ ነው ስሜቱ ይገባኛል እናት

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 8 місяців тому

      የኔውድ እኔም በዚህ ምክንያት ነው ስደት የወጣሁት ከባድ ነው ያልፍለጉትን ማግባት

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 8 місяців тому +157

    እስቲ የዊናዬን ነገር ያስጨነቀው 😢❤

    • @alemdems4561
      @alemdems4561 8 місяців тому +1

      በጣምነዉ ያለቀስኩት አነ ሄለን ተለያዩ የእዉንት እዴት እዳዘንኩ እፍፍፍ ባላቃቸዉ ይሻለኝ ነበሰ

    • @Fetiyaeg5mz
      @Fetiyaeg5mz 8 місяців тому +1

      ዊና ምን ሆነ

    • @Simeraadnan
      @Simeraadnan 8 місяців тому +1

      😢በቃ በማርክና በሄሉ በተፈጠረ ነገር ነው የደበረው

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 8 місяців тому +2

      አረ ወለሂ በጠምነው የስለቀሰኝ ኢነ ሄለንስ እውነት ተለየዩ ማለት ነው አረ በለውቀቸው ይሸለኝ ነበር ጊን አይሆንም ማመን አቅቶኘል በቀ

    • @የበራሀዋእርግብ
      @የበራሀዋእርግብ 8 місяців тому

      እኔ በጣም ነው የደበረኝ ማታ ሳስብ አደርኩ ጭራሽ ዛሬ ደሞ ሂሉ እና ማርክ ባሉት ልቤ ደሞ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 8 місяців тому +16

    እውነት ሀይሚ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ ላባትሽ ክብር አለሽ እሱን ላለማስከፋት የማትፈልጊውን ሰው ለማግባት እሺ አለች ምስኪን ሀይምዬ አንቺ የቡራ ነሽ አታስቢ የመልስ ምቱን እንጠብቃለን የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 8 місяців тому +101

    ሀይሚዬ የቡሩክ ቢቻ ናት ማንም አይነካት ኤፍሬምዬ የሄሉ ማርክ ዊና ጉዳይስ በናትህ የሆነ ነገር አድርጉ ጨነቀን🙏😭

  • @SamaungA04-e6l
    @SamaungA04-e6l 8 місяців тому +53

    በስመአም እንዳለ ሀይሚ የቦራናት ሚል ብቻ ነው በቃ አሁን እነሱም ፍቅር ፍቅር ይጫወቱ ምትሉ በላይክ አሰዩ😂❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 8 місяців тому +40

    ሀይሚ ጎበዝ እናታባቱን የሚያከብር ሰዉ በጣም ነዉ የምወደዉ ልክ እደኔ የአባቴ ነገር አይሆንልኝም ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @FAElzAFAElzASeid
    @FAElzAFAElzASeid 8 місяців тому +28

    ወላሂ ሀይሚን አለማድነቅ አይቻልም ወላሂ ለአባቷ ያላትክብር ጎበዝናት የምር

  • @MaeazQatar
    @MaeazQatar 8 місяців тому +39

    ዋው የተባረክሽ ነሽ ሀይሚ ማርያምን ግን ደሞ አንቺ የብሩኬ ነሽ እሱሙ ያንቺ❤❤

  • @TiegestTiegest
    @TiegestTiegest 8 місяців тому +16

    እረ ጋሽዬ ትወና አንደኛ የምር ዋውውው ❤❤❤

  • @promobile9759
    @promobile9759 8 місяців тому +19

    ወይኔ ሀይም አይዞሺ ቻይው መልሱግን ጠብቁ ከባድነው ጋሺየን እዳትበቀይ እፍሬም ግን መልሰህ ጠብቅ❤🎉

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 8 місяців тому +40

    ጋሽዬ 😂😂😂ሁለት አህያ አለው ። ሐይምዬ ባለ አህያ ልትሆኝ ነው 😅😅😅 ግን መልካም ወጣት ነሽ ❤❤❤ ተባረኪ አባትሸን አከበርሸ ❤

  • @HabtamuGedf
    @HabtamuGedf 8 місяців тому +22

    ዋው ሀይሚ እግዚአብሄር ይባርክሽ አባትሽ እንዳከበርሽው የሚአከብር ልጅ ይስጥሽ የእውነት ቃላትየለይም ምንእንደምልሽ ❤❤❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 6 місяців тому +2

    ኤፏ የኔ ጌታ ኧረ ተው እንደዚህ ያለ ፕራክ ሀይሚዬ የኔ ቅመም🤔🤔🤔🤔

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 8 місяців тому +50

    ኤፍ ጠብቅ አንድ ቀን ተስለቅሰሀሌች ጋሼ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሀይሚ የቡራ ብቻ ና ብቻ ነት👍👍

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 8 місяців тому +159

    በጣም ከፍቶኛን የነዊና ነገር😢😢

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 місяців тому +29

    ውና ዬ ሲያለቅስ በጣምአዝኛለሁ😢😢😢😢እባካችሁ ሄዳችሁ ፈልጉቸው ሄለን ማርክ😢የሉም

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔርን ለአባትሽ ያለሽ ክብር የሚገርም ነው እራስሽን አሳልፈሽ መስጠትሽ የዛሬ ዘመን ልጅ እኮ እንኳን እሺ ሊል መስሚያው ጥጥ ነው

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 8 місяців тому +42

    ኤፍሬም እቲዮብ ክፈት ትችላለህ ግን ሀይሚ እና ቡርኬ አይለያዩም🎉🎉🎉በጣም ደስ ይላሉ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 8 місяців тому

      የጋሽዬ ዩትብ ማን ይሰራበት ሀይሚ ጎጆ ወታለች ሰለዚህ ኤፍሬምይሰራበታል

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 8 місяців тому

      efi ye abatun yiseral gashye mech yiseral😂😂😂🎉🎉🎉

    • @sbhgggffff8806
      @sbhgggffff8806 8 місяців тому

      ​@GT-ሳ😂eg1fd

  • @ኪያኬ21
    @ኪያኬ21 8 місяців тому +149

    የ ዊና ሄሉ እና ማርክ ጉዳይ አሳስቦኛል እባካቹ የሆነ ነገር ፍጠሩና ሰላማቸውን መልሱልን የእውነት ልቤ ተሰብሩዋል 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj 8 місяців тому

      ምን ሆኑ 😳😳😳

    • @mhirat
      @mhirat 8 місяців тому

      እኔ የቆያ ኺድዮ ነው እየልኩ ነው 😢🤗

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 8 місяців тому +2

      እጭ ሰንት የሚያሳሰበ አለ

    • @user-vx1el3ho7n
      @user-vx1el3ho7n 8 місяців тому +1

      ስጀመር አውቀው ነው ሰው ይሆን የክል ቆይቶ አንድ እንባ አይወርደውም እንዴ ትንሽ ግዜ ቆይተው ይመጣሉ

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 8 місяців тому

      ወላሂ እኔ በጣም አሣዝነውኛልልልል😢😢😢

  • @werkineshmeskle
    @werkineshmeskle 8 місяців тому +55

    ማነው ከአብርሽ ቤት ሮጦ የመጣ ለይክ ግጩኝ

  • @MadinaSeid-p2v
    @MadinaSeid-p2v 8 місяців тому +5

    ሀይሜ ጀግና ላባትሽ ያልሽ ክብር ዋውው

  • @Haym359
    @Haym359 8 місяців тому +80

    ሀይሚ የብሩኬ ነች 😂😂😂❤❤❤ኖ ሌላ አታገባም😂😂

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 8 місяців тому +69

    _ሀይሚ የኔ ብርቅ🎉❤ጉዱ ጋሸዬ ሀይሚ ይብሩክ ናት🥴😂_
    _የዋና ነገርስ😢_

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk 8 місяців тому +42

    ሀይሚ የቡራ ብቻ ናት❤❤❤❤

    • @MuyAbdu
      @MuyAbdu 8 місяців тому

      የብሩኬናትኧረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መፅናኛዬ
    @መፅናኛዬ 8 місяців тому +5

    2አህያ አለው ሃይማኖት አለፈላት 🤣🤣 የኔማርክ ሃዘን ልባችን 💔💔መልስ ስጡን ምን ተፈጥሮ ነው እህት ወንድም ሆነው ይሁን 🤔

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 8 місяців тому +134

    ሀይሚሻ የብራ ብቻ ነች የምትሉ👍ጋሽዬ የኔ አባት በሳቅ 2 አህያ አላችዉ😂 ሀይሚዬ ተገተሻል🤗😂😂

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 8 місяців тому +51

    አብዘሀኛው ኮሜንት ሀይሚ የብሩኬ ብቻ ናት ይላል ግን እነሱ አንብበዉት ይሁን በነገራችን ላይ የኔም ምኞት ነው ቢጣመሩ🎉😂❤❤

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 8 місяців тому +1

      አኪድያነባሎ ግንኮትክክልአደለም

    • @የወሎልጂየነዛወዳጂ
      @የወሎልጂየነዛወዳጂ 8 місяців тому

      እኔ ውስጤ ፈራ እሽ ጋሽየ ባያነቡ ወንድሞቿ ያነባሉኮ ውይይይይይ ምን አለ ስራኳን በሠሩ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 8 місяців тому

      ​@@የወሎልጂየነዛወዳጂቪድዮ እያዩ አይደል ወደዉት እንጂ

    • @ጁጁነኝህለማኛዋ
      @ጁጁነኝህለማኛዋ 8 місяців тому

      😂😂😂❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 8 місяців тому +12

    ሁለት አህያ ያለዉ ባል መጣልሽ ሐይሚ በጣም ደሰ ይላል ጋሼ ዳሩልን አሰቸግራናለች ሐይሚ ግን ለባትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ደሰ ይላል አንቺ የፈቀርሽዉን ነው የምታገቢዉ❤❤❤❤❤❤

  • @hayrutesema1785
    @hayrutesema1785 8 місяців тому +5

    ሀይሚ አንደኛ አቺን የሚያከብር ትዳር አላህ ይስጥሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 місяців тому +19

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ.... አይ ጋሽዬ አራድዬ ናችው ... 2 አህያ አለው ሀብታም ነው አላሉም ::🤣🤣🤣❤️❤️❤️👏👏👏😍 ሀይምዬ ተባረኪ ለ ጋሽዬ ያለሽ @ ክብር @ ፍቅርን አስመስከርሽ ተባረኪ ... እደጊ ቆንጆ
    👏👏👏❤️❤️❤️ ድንቅ ልጅ ::

  • @meditube147
    @meditube147 8 місяців тому +52

    ከብሩኬ ውጭ ወደ ውጭ ❤❤❤ በማርክና ሄሉ ያዘነ😢😢😢😢

  • @seadatube1
    @seadatube1 8 місяців тому +35

    ማነዉ እንደ እኔ የጋሽዬ ልጆች የሚወድ ❤❤❤ ተዉ ኤፍሬም የሀይሚ ፕራንክ ይከብደሀል ተጠንቀቅ በኋላ እዳታለቅስ 😂😂😂ሀይሚዬ የኔ ዉድ የብሩኬ ብቻ ናት🥰🥰

  • @BetiBeti-l6i
    @BetiBeti-l6i 7 місяців тому +5

    ትልቅ ትምህርት ነው እግዲህ ይሄ ለሩታ 🤣🤣ይሆናል😁 ጋሽየ👈 ጎበዝ ❤️❤️🥰🥰🥰❤️🥰🥰❤️❤️

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 8 місяців тому +17

    ሀይምዬ የኔ መልካም 😢😢ኡፍፍፍ የትንሽ ትልቅ አስተዋይ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @rahimaseid-ye2rl
    @rahimaseid-ye2rl 8 місяців тому +17

    ማሻአላህ ሀይምየ የልጅአዋቂነሽ ይሄፀባይሽን አላህ አይቀይርብሽ የቤተሰቦቿ አክባሪ ጀግናብየሻለሁ ኮሜንት መስጠትአልወድም ነገርግን እድፅፍያነሳሳኝ የአንች አስተዋይነትነዉ በርች ያሰብሽዉንያሳካልሽ❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 8 місяців тому +25

    ኧረ ጨቆኛል የዊና ነገር😢😢😢ጋሽዬ አተ አታቅም😢😂የመዳም ቅመሞች የቡራ ድረናታል😂😂ክክክክ❤❤❤ሐይሚ ከቡራ ውጭ ወደ ውጭ😢😮😂😂

    • @Temrelove
      @Temrelove 8 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @TaipaMohamd
      @TaipaMohamd 8 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 місяців тому

      ​@@Temreloveዉደደምሬኚ🎉🎉

    • @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال
      @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال 8 місяців тому

      ዊና እና እነሄሉ ምን ገጥማቸው ይሆን ያረብ ወላሂ በጭንቀት ልሞት ነው አሏህየ ደስታቸውን መልስላቸው ያረብ ላንተ አይቸግርህም

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 8 місяців тому

      ​@@اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰالማርክና ሔሉ😢መተዋል 😭😭😭😭😭🥺🥺👈

  • @Soso-by8qk
    @Soso-by8qk 8 місяців тому +9

    ሀይሚ የብሩኬ ብቻና ብቻ ነች❤❤❤🎉🎉እኖዳችሆላን

  • @heyewatnegymeskanlegheyewatneg
    @heyewatnegymeskanlegheyewatneg 8 місяців тому +15

    የኔ ቅመም ሀኒዬ ደሞ ለስለስ ብላነው ምታዋራቸው ያባትዋን ያላት አክብሮት ይሄኔ አንዳንዶቻችን እንጣጣ ነበር❤❤❤

  • @Tttttt-gf9tq
    @Tttttt-gf9tq 8 місяців тому +21

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ለበአትሽ የለሽ ክብር ጎቦዝ ነሽ ቀጥይበት😘😘😘

  • @TiztaMolla
    @TiztaMolla 8 місяців тому +14

    ወይ ጋሽዬ እሚገርሙ እኮ ናቸው አቤቤቤቤቤት ደስ ሲሉ እሚገርሙ አባት ❤❤❤❤ አባት ና እናት ያላቹህ ሠዎች በጣም እድለኞች እንደሆናቹህ ታቃላቹህ እግዚብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልላቹ፣❤❤❤❤❤❤❤

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 8 місяців тому +4

    ጥሎብኝ ስወደው ጋሽዬን ፈገግታው ቁጣው በቃ ሙሉሰው ነው

  • @Abide78
    @Abide78 8 місяців тому +82

    ሀይሚ የቡሩኬ ብቻ ና ብቻ ናት የምትሉ❤❤❤❤