ኢትዮጵያ ያረገዘችውን ልጅ ትወልዳለች - ሐኪም አበበች ሽፈራው | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

КОМЕНТАРІ • 324

  • @Amharictube
    @Amharictube  5 років тому +21

    ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን ላይ የወ/ሮ ሀኪም አበበች ሽፈራው የህክምና አገልግሎታቸውን መስጠት ከ8ዓመት በኋላ ከፈቱ ያላቸሁን አስተያየት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot

    • @TBashu
      @TBashu 5 років тому

      እባካችሁ አድራሻቸው ማግኘት ከተቻለ አመሰግናለሁ

    • @asigelitewrout3379
      @asigelitewrout3379 5 років тому +2

      ይኽን ተቛም ወደ ከፍተኛ የህክምና ተቋምና ለትውልድ እንዲተላለፍ ትምህርት ቢስፋፋ መልካም ነው። ለዚህ ለሃኪም አበበች ኢንስቲቱይት ማስፋፍያ ድጋፍ የሚደረግበት መንገድ ቢኖር

    • @user-oj6wb5iu4n
      @user-oj6wb5iu4n 5 років тому

      እግዜአብሄር ይመስገን መግስት ቦታወትን መልሶለወት በሰፊዉ ለተቸገረ የምትደርሱ ያድርገወት ረጅም እድሜ ከጤናአ ይስጥለልን ዶክተር የአንተም ጥረት ቀላአል አልነበረም ተባአረክ

    • @meseretsilshi9821
      @meseretsilshi9821 5 років тому +3

      እኔ አቤቷ ታክሜ በጣም ተሽሎኝ ወደሀገሬ ተመለስኩ አቤ እናቴ በጣም እወድሻለሁ ኑሪልኝ አሁንም መምጣት እፈልጋለሁ

    • @rosikiyaa1167
      @rosikiyaa1167 5 років тому

      meseret silshi እባክሽን እህቴ አድራሻውን ብትነግሪን ....???

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 років тому +27

    እግዚአብሔር ይመስገን እሄን የምስራች እንድሰማ ያደረገን እርሶንም ይጠብቅልን ለታሙሙት መፍትሄ መሆን ትልቅ ነገር ነው

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 5 років тому +18

    ቅድስ ገብርኤል ምስጋና ይግባህ 🙏🏾
    ምህረቱን ስላሙን ፍቅሩን እብዛልን 🌿🙏🏾💚💛❤️

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @surveyaa3407
    @surveyaa3407 5 років тому +11

    ሐኪም አበበችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 5 років тому +11

    እንኳን ደስ አለን ለመዘጋቱ ኢትዮጵያዊያን ትልቁ ችግራችን እንደዚህ ላለትልቅ ተግባር
    ትኩረት አንሠጥም በማናዉቀዉ ከነጭ የመጣ መድኃኒት ነዉ የምናምን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @meletemu6103
    @meletemu6103 5 років тому +16

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 років тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን። ሐያሉ እግዚአብሔር ለቅድስት ኢትዮጵያ ትልቅ እቅድ አለው። ከሁሉም የሚበልጠውን ታላቁን የእግዚአብሔር ህግ እናክብር የህወታችን መመሪያ እናድርገው። አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የአለም መሪ ትሆናለች። የዲያብሎስ ዘሮች የሆኑትን ክፉ ምዕራባውያን እና አረቦችን ልክ ማስገባት እንችላለን።

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +8

    እግዚአብሄር አምላክ የማቶሳላ እድሜ ይስጥልን እናታችን
    ከራሱዉ አልፈው ለትወልዱ የሚተጉ ጀግናችን ነዎት 😍

  • @mesertbirke4908
    @mesertbirke4908 5 років тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ።በእውነት ከደስታዬ የተነሳ በጣም አለቀስኩ ለወገኔ አምላክ ስለደረሰልኝ።ደግሜ ደጋግሜ እግዚአብሔር ይመሰገን።እኛንም ከስደት ይመልሰን ።ወይዘሮ አበበች ከልብ እናመሰግናለን።

    • @user-yt3en1gr6c
      @user-yt3en1gr6c 5 років тому

      እኔ ስኩዋር ነው ህመሜ መዳኒት ካለ ልምጣ ንገሩኝ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @tinebebdawit8441
      @tinebebdawit8441 2 роки тому

      @@Amharictube
      አድራሻውን ንገሩን አባካችሁ

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 5 років тому +15

    እውነት እንዴት ደሥ ይላል እግዚአብሄር ይመሥገን ኢትዮጵያ ሀገሬ እንኩዋን ደሥ አለሽ 💚💛❤😇👈🌿

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @merifikadu7086
    @merifikadu7086 5 років тому +6

    እልልልልልልል በጣም ደስ የሚል ዜና በስን ጊዜ ሊቃውንትን አምላክ ያቆይልን ሀኪም አበበች በርቱልን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @tube7667
    @tube7667 5 років тому +10

    እናቴ እድሜ ያርዝምልኝ ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል ምን ይባላል እግዚአብሔር እባክህ ደግ የሆኑትን አብዛልን እድሜም ስጥልኝ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @haile952
    @haile952 5 років тому +2

    እንኳን ደስስስ አለሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ
    🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇧🇯🇨🇬
    እንደርሶ አይነት ታማኝ አገልጋይ ያብዛልን
    በእውነት እድሜና ጤናይስጣችሁ 🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan9431 5 років тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @merrysalam391
    @merrysalam391 5 років тому +6

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያፍጥንልን።

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 років тому +19

    ዶ/ር አብይ ይህን ደግሞ አልሰማሁም ብሎ እንዳያደምመን በአስቸኳይ ለሐኪም አበበች ቦታ ሊሰጣቸው ይገባል !!!

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 5 років тому

      ትክክል ነው

    • @sarahaa1091
      @sarahaa1091 4 роки тому

      @@Amharictube 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 5 років тому +3

    አኪም ወይዘሮ አበበች የሚኖሩት የትነው ለህክምና መመዝገቢያውሰ የትነው እንደዚህ አይነት ሰለሀገራችን ድንቅ ነገር ላቀረባችሁልን እና መሰግናለን

    • @adisabebeabebe2207
      @adisabebeabebe2207 2 місяці тому

      ፈረንሳይ አቦ ቤተ ክርስትያን ጀርባ ቤላ መውጫ ላይ ነው

  • @zeydayasin9723
    @zeydayasin9723 3 роки тому +1

    mashall allh edmana xana ysixwt

  • @meronmulatu4904
    @meronmulatu4904 5 років тому +4

    አግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬ ና ህዝቦችዋን ሰላም ያርጌልን ብመርቱ የጎብኝ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @bemnetlove8033
      @bemnetlove8033 4 роки тому

      እሚሳነው ነገር የለም ፈጣሪ በአንች ላይ አድሮ ከሀገራችን እንዲሁም ከአለም ያጥፋልን

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 5 років тому +4

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @gebremedhinkifle4097
    @gebremedhinkifle4097 5 років тому +1

    ጄግና

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 років тому +2

    እግዚአብሔር የሀገሬን እና የህዝቦቿን እንባ ያብስላት

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @konjitabebe6581
    @konjitabebe6581 5 років тому +3

    ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሬ ኢትዮጲያን ጎበኛትን ተመስገን የኛ አምላክ የድንግልጅ መድሀኒአለም ለእናታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን እኛም ከጎናቸው ነን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @SamiSami-ms3su
    @SamiSami-ms3su 4 роки тому

    በእውነቱ እናታችን ሐኪም አበበች ሽፈራው በብዙ ተባረኪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁላ ይባርክ 🌿🌻🌺👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 5 років тому +2

    እግዚአብሄር እድሜዎት እጅግግግ ያብዛልን።

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @engdatube506
    @engdatube506 5 років тому +2

    አግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይስጠልን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 роки тому

    እግዚአብሔር ግድም ከጤና ጋር ይስጥልን ዶ/ር አበበች

  • @user-ge9og6vi1i
    @user-ge9og6vi1i 4 роки тому +1

    እናትችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ፍጣሪ እውነት ይድርጋልን እመብርሀን እርጅን በቃችሁም በይን

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 5 років тому +2

    እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ ያኑርልን በኛ ጤና እርሶ ይደሰታሉ እግዚአብሄርም ስለኛ እድሜዎን ያበዛልናል።

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 5 років тому +1

    ተመስገንንንንን

  • @setegnyihalem122
    @setegnyihalem122 2 роки тому

    It's good

  • @queensheba5941
    @queensheba5941 5 років тому +2

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ክብርት እተያ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @AAa-qd7sh
    @AAa-qd7sh 4 роки тому

    እናመሰግናል።በርችልን።የኢትዮጵያእናት

  • @tsegenethaile5224
    @tsegenethaile5224 4 роки тому

    ጌታ እየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ ዓይምሮሸን ይክፈትልሸ ለሰለሞን የሰጠውን ማሰተዋል ጥበብና ጥቂት ዕውቀትንም ይጨምርል ውድ የሃገሬ ልጅ

  • @hirutkidane9257
    @hirutkidane9257 3 роки тому

    እድሜ ይስጥልን መዳንያለም ዘሮችሁን ይባረክልን

  • @almazfreeborn7451
    @almazfreeborn7451 5 років тому +1

    መላእከ ሚካኤል ያግዝዎት

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o 4 роки тому

    ሉዕሉ መጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ ስወድህ ከልቤ ነው ወይዘሮ አበበች እንኳን ደስ አለወት. ባለፈው እኔ አፈር ልሁን ብለው ሲናገሩ በእንባ ነበር የሰማውት ዛሬም ሌላ ደስታና እንባ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 років тому

    እንኳን ደስ አላችሁ፡ በጣም ደስ ይላል፡ ዛሬ የሚገርመው ከ30 ዓመት በኋላ ቀሲስ መንግስቱን ( የናቴ ልጅን ) ስላየኋቸው በጣም ድስ ብሎኛል፡ ትልቅ ሰው ናቸው፡ ለኔ አባቴ ናቸው፡ የኢትዮጵያ ሁሉ አባት ናቸው፡ ከ3 ወር በፊት ሳጠያይቅ ሰላም እንደሆኑ አንድ ወዳጄ ነግሮኝ ተደስቼ ነበር፡ አሁን ደሞ ስላየኋቸው በጣም ድስ ብሎናል፡ እሳቸው ዘንድ ብዙ ጥበብ አለ፡ ብዙ ያውቃሉ፡ ጥልቅ ኢትዮጵያዊነት እሳቸው ዘንድ ይገኛል፡ እድለኛ ከሆንኩ ወደፊት ኢትዮጵያ ስመጣ አገኛቸዋለሁ፡ እስከዚያ ሰላም እና ጤና እመኝላቸዋለሁ። ሀኪም አበበችም ብዙ አገርን የሚተቅም እውቀት ስላላቸው ተግተው እንዲሰሩ ከጎናቸው አንለይም፡ ለመላው ለአገሬ ሰዎች (ኢትዮጵያውያን) ሰላምን እመኛለሁ።

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 5 років тому +2

    እንክዋን አብሮ ደስ ያለን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 5 років тому +1

    እናምናለን እግዚአብሄር አንተንና አንተን በመሰሉ እናቶች ና ወንድሞች ሁሉን በግዜው እንደሚያደርግልን እናምናለን።

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @mulugetakidus6867
    @mulugetakidus6867 5 років тому +1

    የእግዚአብሔር ስራ ያድርግልን!!!

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @yeshikebedeyeshi1476
    @yeshikebedeyeshi1476 4 роки тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 років тому +5

    እስቲ ሃኪም አበበች ሜላት ለምትባለው ህፃን ድረሽላት ፍቃዱ ለራሱ የተሰበሰበውን ገንዘብ አካፍሎአት ነበር ግን ገንዘብ ብቻውን ምን ያደርጋል የት እንዳለች ባላውቅም በአሁኑ ሰአት በዪቱብ ባየኳት ቁጥር ታስለቅሰኛለች

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @adisalemadmasu8221
    @adisalemadmasu8221 5 років тому

    በጣም እናመስግናልን !!!

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 5 років тому +5

    አድራሻቸው የት ነው?

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      0945712683 ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @abeethiopia5769
    @abeethiopia5769 5 років тому +2

    በጣም ደስ ይላል ስልክ ቁጥሩን እንዴት ማግኘት እንችላለን?

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @yewbneshasamenew1114
    @yewbneshasamenew1114 3 роки тому

    እባክህ ዶ/ሮዳስ ለመመዝገብ ስልክ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c 5 років тому

    በእውነት ይህን መስማቴ በራሱ መታደል ነው

  • @emawayeshmamo7096
    @emawayeshmamo7096 5 років тому

    This is a great news for our people and country.

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 4 роки тому

    እረጅም እድሜ ይስጥልን ለናታችን

  • @natifike6388
    @natifike6388 5 років тому

    Really thanks His Almighty God for Hakim Abebech Shiferaw !

  • @krestossemra1894
    @krestossemra1894 4 роки тому

    በመጅምርያ፡ብእግዚአብሔር፡ስም፡ስላምታአቀርባለሁ፡እኔ፡የምኖረው፡በስውዲ፡አረብያ፡ነው፡እህቴ፡የካንስር፡በሽተኛ፡ናት፡በአሁን፡ስአት፡በአገርቤት፡ነው፡ያለችው፡ይርሶን፡እርዳታ፡ትጠይቃለች፡እባክሆ፡በዝሕ፡አድራሻሆትን፡ቢገልፁልኝ፡ብትህትና፡እጠይቃለሁ፡እድሜና፡ጤና፡አብዝቶ፡ይስጥልኝ።

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 роки тому

    አምላክ ይርዳት የሱ እርዳታ ነው ዋናው የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችው እናታችንን

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 5 років тому +1

    Good blasé you

  • @hannageremew3142
    @hannageremew3142 4 роки тому

    የመጨረሻዋ ዘመን

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    መልካሙን ሁሉ ይግጠምወት እማየ እረዢም እድሜ ይስጥወት

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q 5 років тому

    ተመስገን አምላኬ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsehyemekonenpaulos2767
    @tsehyemekonenpaulos2767 5 років тому +5

    አምላካችን ሆይ እንደነ ሐኪም አበበች ፣ እንደነ መምህር ሮዳስ ቀና ሰዎችን አብዛልን ። እናመሰግናችዋለን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ብዙዎች የሐኪም አበበችን ሕክምና ለማግኘት ስለጠየቃችሁ 0945712683 ነው በከፍተኛ ሕመም ላሉ ለሕክምና ብቻ የሚጠቀሙበት ስልካቸው ከሰኞ በኋላ ደውሉላቸውና በስልክ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ፤ ስልኩ እምቢ ካለ አድራሻቸው ከፈረንሳይ አቦ ቤተ ክርስቲያን ወደ ቤላ በሚወስደው ቀጭን አስፋልት ትንሽ ዝቅ ብሎ ይገኛልና የሕክምና መስጫው በመሄድ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል)

  • @user-zy7ku8ue9b
    @user-zy7ku8ue9b 5 років тому +3

    አምላከ ቅዱሣን ይርዳዋት እናታችን መረጃዉ ላልደረሣቸዉ እድናደርስ ስልክ ቀ፩ጥራቸዉን ብትነግሩን

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      0945712683 ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @user-zy7ku8ue9b
      @user-zy7ku8ue9b 5 років тому

      @@Amharictube አመሠግናለዉ

  • @berhanutekalgne5125
    @berhanutekalgne5125 4 роки тому

    Hakim Abebech, really I am proud of you and your knowledge that has been enveloped with wisdom. I knew and visit your botanical garden at Bishofitu, which it has an amazing collections supported with full of Wisdom. I wish you all the best in making your dream true for all mankind in General and for Ethiopian in particular looking for this day beliving on wisdom. Looking forward. Thank you!
    Berhanu Tekalgne
    God bless you and

  • @ketargenet5091
    @ketargenet5091 4 роки тому

    እባካችሁን የመደቆሻ ማሽኑን ወይም ኢንዱስትሪ በአክሲዎን መልክ ብንተክል እጅግ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው። እባካችሁን እባካችሁን። ይህንን እድል ማግኘት የእግዚአብሔር ቸርነት ነው ሐኪም አበበችን ያቆየልን አምላክ ክብር ይግባው እባካችሁን የመድኃኒት ቅመማ ማእከሉን ቢያንስ በአክሲዎ መልክ ቢገነባ እጅግ በጣም የተሻለው ለውጥ እና ውጤት ይኖረዋል ለሀገራችንም ትልቅ የመድኃኒት ምርምር ማዕከል ይሆናል ብዬ አስባለሁ እባካችሁ የህዝባችንን የህክምና ጥማት ለማርካት እኛ ኢትዮጵያውያን አናንስም በቅንነት በደግነት በአንድነት በታማኝነት ሀገራችንን እናሳድግ የሀገራችን መሬት ኦርጋኒክ ነው የሚበቅልበት ነገር ሁሉ 100% ንፁህ ነው የመድኃኒትነት ይዘቱም አስተማማኝ ነው እንበርታ ሐኪም አበበችን ያቆየልን ከጎናቸው በእውነት እንቁም አመሰግናለሁ ።

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 4 роки тому

    ሁሌም እግዝሀብሄርን ከእውቀቱ በላይ ያከበረ ሰው እንዲህ ይከበራል

  • @fuadfuad1506
    @fuadfuad1506 3 роки тому

    eማማ።aበበች፣yሀገር፣ሀብት፣ናቸውና፣eግዚaብሄር፣eእድሜyaቸዉን፣yርዝምላችሁ፣aሜን

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 4 роки тому

    እድሜና ጤና ለእናታች ሀኪም አበበ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @mekuyonas2003
    @mekuyonas2003 5 років тому +1

    Ebakachehu selot L Ethiopia Enseleye

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @bersabehnigatu72
    @bersabehnigatu72 4 роки тому

    እተያ ሀኪም አበበች እንኳን ደስ አለዎት። እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @Agent-qd9oz
    @Agent-qd9oz 5 років тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @yeshutube5946
    @yeshutube5946 4 роки тому

    Egziabher ystih yakibrih Memhir , enatachin Hakim Abebechin , zeredeshetin Ytebkilin !!!

  • @muluasrat9391
    @muluasrat9391 3 роки тому

    ELlllllllllllll Doctor Abebech Rejm Edmien Tiena ystln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nunufekede1272
    @nunufekede1272 4 роки тому

    God is great

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 4 роки тому

    ወይ ሐገሬ ይህን የመሰሉ ሙህር ይገርማ ቦታቸው ባስቸኳይ ይመለስላቸው።

  • @BEst-tn4ir
    @BEst-tn4ir 5 років тому +1

    በምን መልኩ ልናግዞት እንችላለን እናታችን??? ስራዎ ድንቅ ነው!

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y 4 роки тому

    ዋውውውው ዕድሜ ይስጥልን እናታችን

  • @TsegayeFa
    @TsegayeFa 19 днів тому

    እባካችሁ አድራሻቸው የት ነው Please 🙏

  • @rtrt1443
    @rtrt1443 5 років тому +1

    የህክምናው ቦታ የት ነው እባካቹ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 5 років тому +10

    እኔም ፋርማሲስት ምታጠና ልጅ አለችኝ የጉበት በሽታ መድሐኒት ታዉቃለችና አብራቸዉ እንድ ትሠራ እማፀናቸዉ ዋለሁ

    • @ortodoxmezmur3740
      @ortodoxmezmur3740 5 років тому

      አረ የጉበት በሽታ ባለመዳኒት ስለ እግዚአብሔር ጠቁሚኝ እናቴን አሞብኛል ልጅሽ የትናት

    • @eneyeshbirhanu8962
      @eneyeshbirhanu8962 5 років тому +1

      @@ortodoxmezmur3740 እናትህ እናቴ ናቸዉ እኔም ታምሜ አይቼዋለሁ ጥፎ በሽታ ነዉ ነገር ግን ልጄ ያልሁት ህፃንናት
      መመጠኑም ከባድ ነዉ ለእርሷም አሀቷናቸዉ ያዉቁ ስለነበረ ያስተማሯት
      መሥጠት አልጀመርችም እኔ በዉቀት
      እንድታዳብረዉ
      ና ሣይንሣዊ በሆነ መልኩ እንዲሠራ ፈልጌ ነዉ ያናሣሁት እርሷም ተማሪ ስለሆነች
      መንገድ

    • @ortodoxmezmur3740
      @ortodoxmezmur3740 5 років тому

      አመስግናለው እናት እና አንቺ በምን ዳንሽ መዳኒት ስጪውን ብትጠቁሚኝ ከቻልሽ እባክሽ በጣም እየተጨነኩ ነው እኔ አረብ አገር ነው የምኖረው ግን ቀልቤ ጠፋ በሃስብ

    • @eneyeshbirhanu8962
      @eneyeshbirhanu8962 5 років тому +2

      @@ortodoxmezmur3740 እኔ ያለሁት አሜሪካ ነዉ ያለሁት 614 632 2171 ደዉሉልኝ

    • @ortodoxmezmur3740
      @ortodoxmezmur3740 5 років тому

      @@eneyeshbirhanu8962 እሺ እናት

  • @yalezerfabera8228
    @yalezerfabera8228 5 років тому

    Elllllll Egziabher Yimesgen EdmenaTena L Hakim Abebech

  • @adenlegesse3174
    @adenlegesse3174 4 роки тому

    amen yeselam yefkr yebltsgna lij yadrglat

  • @amareaklog6931
    @amareaklog6931 4 роки тому

    እንድሮድ ሜዳ እርሱን እድሜ ይስጥልኝ በእውነት ድስታየ ወደር የለኝም ህኪም አበበች በተለያዩ ሚድያ ስማቸው ስለትጠራ እድሜ ይስጥልን ፀልዩላቸው አቅራቢው እኔ እንጃ ምንም ልልህ ቃላት የለኝም እግዚአብሄር የነበራቸው ቦታ ተመልሶላቸው ለማየት ያብቃን

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይጨመርበት

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @hanayousuf2246
    @hanayousuf2246 4 роки тому

    እረጆም እድሜ ድግል ማርያም ታድልሆ

  • @user-wb3ri2up1m
    @user-wb3ri2up1m 5 років тому

    እናታችን እመ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝምልን አሜን መግስት ሰውን ከማዳን ሰውን መግደል ይቀለዋን

  • @deje3710
    @deje3710 Рік тому

    ስልካቸውን እንፈልጋለን

  • @haile952
    @haile952 5 років тому +2

    መንግስትም ሆነ አንዳንድ ባለስልጣናት ይህንን በጎ ስራ ላይቀበሉ ይችላሉ ለምነሸ ህዝቡን በምንም በምንም
    መጨረስ ማፈናቀል ማበሳጨት ስለሚፈልጉ ብዙም አስተዋጾ
    ላያደርጉ ይችላሉ ግን ሰማይና ምድር የዘረጋ አምላክ የአብርሀም አምላክ አለ ከባለስልጣን በላይ ለህዝቦቹ የሚያስብ አምላክ አለ እናትናልጁ አሉልን ተሠስገን ህዝባችን ደስይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስስ ይበላችሁ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 років тому +6

    በምን መልኩ ነው እኛ መርዳት የምንችለው

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @ethiopianfiker4971
      @ethiopianfiker4971 5 років тому

      Enammm?

  • @tsegaysolomon8034
    @tsegaysolomon8034 4 роки тому

    Egziabher Yetebeksh

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 5 років тому

    Egzihabher ymesgen Enatachin! Enkuan dessssss alot alen. Mecereshachinin yasamirln🌷🌷🌷🕊🕊🕊🍀🍀🍀

  • @kiya12624
    @kiya12624 4 роки тому +1

    Des des des alegn!!!!✈️

  • @zewuduleta6829
    @zewuduleta6829 2 роки тому

    ህክምናውን እንዴት እናገኛለን

  • @user-tp1my8jq4o
    @user-tp1my8jq4o 5 років тому +1

    እደዝህም አይነትአለአገራችን
    እደኛአይነቶቹመከለሳችን
    የኛቶችየትነበሩ የአጠቅባለት
    አልሚወቹብቅአሉበት በርቱ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 роки тому

    የትግል ነው የምናገኛቸው

  • @MM-ji1vs
    @MM-ji1vs 5 років тому

    የኢትዮጵያ ወርቅ እና እንቁ ሀኪም አበበች እንቅፋት አይንካዎት እናቴ እረዢም እድሜና ጤና ይስጠዎት።

  • @buziyegetache6342
    @buziyegetache6342 4 роки тому

    Egzihaber.yimesgen imayee qiduus Egzihaber kanchii gaar yihon isu yirdaash yene melk.melkaam Beunet zemenish yibaarek

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 5 років тому

    Amlake yemesgen. Great respect

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 5 років тому

    የናቴልጅ ፀሎት ደረሰ የ ኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየኝ ይሉ ነበር :: ሳያቸው ቡራኬ የሚያደርጉ መስሎኝ ነበር ::እሰይ ይደረግልን እሜን ስላሴ ይጠብቅሽ

  • @amensifanamen9685
    @amensifanamen9685 5 років тому +3

    እባካችሁ አድራሻውን ብትነግሩኝ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      0945712683 ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @gzeneshfissaha5091
      @gzeneshfissaha5091 5 років тому

      ere iseram botaws yet new

  • @girmay.seyumekubamichael873
    @girmay.seyumekubamichael873 5 років тому

    betam edmeshe yirzem yabatoch tselot canchi gar yihun

  • @shibeshiabebaw5426
    @shibeshiabebaw5426 5 років тому

    Thanks to GOD!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @asteryoni964
    @asteryoni964 5 років тому +2

    ስልክ ቁጥራቸው ስንት ነው?? እባካቹህ ጻፉልን።

    • @Natnaelmarkos
      @Natnaelmarkos 5 років тому

      094 571 2683

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 років тому

      0945712683 ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @helenbeyene7586
      @helenbeyene7586 4 роки тому

      @@Natnaelmarkos Egziabher yisitih Natnael

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 3 роки тому

    ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው!! ተመችቶኛል
    እኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ እድገት በህብረት ነው እንተባበር
    ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ