"ቤታችን አይፍረስ እኔ አፈር ልሁን።" ሀኪም - አበበች ሽፈራ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 322

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 5 років тому +50

    ለሀኪም አበበች ረጆም እድሜ እመኝሎታለሁ በእውነት ለኢትዮጵያ ትልቅ ፀጋ ኖት እርሶ መጋቢ አዲስ አዲስሮዳስ ታላቅ ስራ ነው የስራህው ከልብ እናመሰግናለን

  • @tomassefedin72
    @tomassefedin72 4 роки тому +6

    ቅዱስ እግዝያብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ,እድሜሽን ፈጣሪ ያርዝመው ሀኪም አበበች የኢትዮጵያ እናት ነሽ.

  • @zedoethio7780
    @zedoethio7780 3 роки тому +1

    በድንግል ማርያም ሰም ልለምናችሁ በጭንቅ አማላጇ የሀኪም አበበችን አድራሻ አሳዉቁኝ .ባለቤቴምእኔም የካንሰር ታማሚ ነን በእሳቸዉ እጅ እግዚአብሔር ሌላእድል ይሰጠናልና በዚህ ተባበሩኝ በእመብርሀን!!!!!!!?

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 4 роки тому +1

    አሜን ኢትዩጵያ የተአምርና በሙሉ አለም ተጠሪ ያርጋት ጥበቡን ያብዛላት

  • @martamangistu5170
    @martamangistu5170 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት የሃገር ፍቅር ያለው ሰው እውነቱ የገባው ሰው እንኳን እውቀት ህይወቱን ይሰዋል እድሜሽ ይለምልም ዶክረር ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ በጥበብ ላይ ጥበቡን ያብዛልሽ

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 5 років тому +22

    በእውነትም ኢትዮጵያን ትልቅ ነበረች አሁንም ትልቅ እንሆናለን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ::

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተከብራ በጄግኖች ልጆቿ ሃኪም አበበችን የመሰሉ ብዙወች አሉ ።

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 5 років тому +7

    ሐክም አበባች እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ድንቅ መልእክት ነው ያሥታላለፉልን ኢትዮጵያ ስንድ የምትለምንበት ጊዜ አልፎዋል

  • @የፍቅርዬእናት
    @የፍቅርዬእናት 5 років тому +3

    እኔ አፈር ልሁን የሚል እናት ማግኘት ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን የኢትዩጵያን ትንሳዔ ያሳየን❤

  • @yechajabir3885
    @yechajabir3885 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር የሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሳየን

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    እረጅም እድሜ ይስጥልን ሀኪም አበበች እምባየን ነው ያመጡት እናቴ ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @zeestifanostube
    @zeestifanostube 5 років тому +28

    አይዞኝ እማዬ እነዚያን የስልሳዎቹን እብድ አዛውንቶች ጠራርጎ ያፈርስልናል ኢትዮዽያ አትፈርስም በመፍረሷ የሚተባበሩ ሁሉ አማኑኤል ያፍርስልን አሜን።
    ኢትዮዽያዊነትን የሚፀየፉ ድውያን ሁሉ ከላይ ዲን ከታች በቁር ይጨርስልን አሜን።

    • @selamselamawit8343
      @selamselamawit8343 5 років тому

      Ameeeeeeeeennnnnnnn ameeeeeeeeennnnnnnn ameeeeeeeeennnnnnnn

  • @digitalbero5986
    @digitalbero5986 4 роки тому +1

    በጣም ኢትዮጵያችን ሁሌም ትልቅ ናት አሁንም ትልቅ ትሆናለች

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ። ብቻ እሳቸውን ነገሩ እስቲተካከል ደብቆ ማስቀመጥ ነውና ያለበለዚያ የኢትዮጵያ ጠላት ከውስጥም ከውጭም ስለሆነ ያጠፉዋቸዋል

  • @shewaminilik1602
    @shewaminilik1602 5 років тому +92

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ፊትህን ወደ አስራት አገርህ አዙር። ለአገራቸዉ ቅን የሚያስቡትን ተመልከት።

    • @selamselamawit8343
      @selamselamawit8343 5 років тому

      Aaaaaaameeeeeennnnnnn

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 4 роки тому

      🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 4 роки тому

      Entei.edmiwn.irzmln.eni.deaw.iwkt.dani.eso.edeso.ilwn.inrln.amlk.embrn.😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Sofixeditz
    @Sofixeditz 5 років тому +1

    የኔ እናት ትምክህቶት በእግዚአብሔርና በአባቶች ስለሆነ ዋጋዎት በሰማይ ስለሆነ በርቱልን እናታችን እንዲሁም አንንንንድሮ ሜዳ ውድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ተባሩኩ መቼም ከዚህ በላይ መባረክ የለም ለሀገር እንደማሰብ ! የአዋቂዋችን ልብ ለልጆች ብሎ ለለም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🥇🥇🥇🥇

  • @ሳምሪካሳ
    @ሳምሪካሳ 5 років тому +26

    ሀኪም አበበች የእርሶ አይነት ሰው ያብዛላት ሀገሬ

    • @tesfanebeyu6140
      @tesfanebeyu6140 4 роки тому

      ውድ የሃገሪ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልን የኒልዩ ያብዛልን እደናተ አይነቱን ከፋ በይልን እማማ ሃገሪ የኒዞሮ መግቢየ መመኪየ ወዷ ሃገራችን

    • @tesfanebeyu6140
      @tesfanebeyu6140 4 роки тому

      ጰረ ኢትዩጽያወቹ ሥለሜጎቱቶትነውጂ ትልቅናት ሃገሪ ሃገረ እግዛብሂር የመጠብንን ፈተና ደግሞ ያጥፋልን የድግል ማሪያም ልጅ

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 4 роки тому +1

    እናታችን ደ/ር ተማራማሪ ኣበበች ምን ልሁንልሽ?!ንግግርሽ ሁሉ ስለ ወደፊቱ የኢትዮጺያን ታላቅነት ያሳየኛል በዚህም እፅናናለው።እንዴት እንደማከብርሽ ፈጣሪ ያውቀዋል ።እኔ የተመረኩት በእንስሳት ሕክምና ነው ግን እድሉ ካገኘሁ ካንቺ ስር ቁጭ ብየ ለብዙ አመት መማር እፈልጋለው ኢትዮጲያን እንድቆምላት።ኣደራ እንዳትረሺኝ እናቴ።እመ ብርሃን ትጠብቅሽ ትጠብቀን። ኣሜን።

  • @የማርያምነኝበቃ
    @የማርያምነኝበቃ 5 років тому +9

    የኔ ደርባባ ወይዘሮ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት። ተመስገን አምላኬ! ቃላት የለኝም እንዴት በምን ቋንቋ ላመስግንህ ስምህ ከፍ ከፍ ከፍ ይበል ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ተመስገን!!!

  • @gashawshibabawtefera5464
    @gashawshibabawtefera5464 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይችን ሀገር ሊታደጋት ሲፈልግ ቀና ሰዎችን ያስነሳል፡፡ መጀመሪያ ሁልጊዜም ሐኪም አበበች እንደሚናገሩት መልካም ሰው ያስፈልጋል፡፡ መልካምነት ደግሞ የፈጣሪ ስጦታ ነው፡፡ ሥራዎች ሁሉ አምላክን በመለመን ፣ በማመስገን ሊጀመሩ ይገባል፡፡ ለዚህም ፀሎት አስፈላጊ ነው፡፡ እባካችሁ በጭብጨባ ላይ ፉጨት አይሁን፡፡ ለእግዚአብሔር እልልታ እና ጭብጨባ በእየመልካቸው ይሁኑ፡፡ ደ/ር ሮዳስ ካንተ ባላውቅም ፀሎት ይያዝ መልክት አስተላልፍ፡፡ በቅርብህ የሚገኙ መልዕክቱን ያድርሱልህና ተቀበል፡፡ አሁንም ፈጣሪ አምላክ አብሮህ ይሥራ፡፡ ያለ እርሱ ምንም የሚሆን ነገር የለምና፡፡

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 5 років тому +66

    ሐኪም አበበች መልዕክቶ ገራሚ ነው ግን በእዚህ ዘመን ማንን አምኖ ነው ይህን ያህል እውቀት ለማስተላለፍ እሚታሰበው ? ነጮችን (ዘራፊዎቹን) እንጠንቀቅ ሁሉም ነገር ይታሰብበት።

    • @teddy6326
      @teddy6326 5 років тому

      Ended Endale exactly absolutely I agree

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 5 років тому +4

      Ended Endale እስከ አሁን የጠበቀን አምላክ አሁንም ይጠብቀናል በቀና ከሆነ እንጂ በክፋት ላሉት እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል እኛ ለሀገራችን በርትተን እንፀልይ በእውነት ከዚች ሰአት ጀምሮ 🙏

    • @yewourkwha21bisrat38
      @yewourkwha21bisrat38 5 років тому +3

      እስከመቼ ነጮች ተፈርቶ ይሆናል ?

    • @endedendale6968
      @endedendale6968 5 років тому +2

      @@yewourkwha21bisrat38 የሀገራችን ትንሣኤ እስኪመጣና መልካም መሪ እስክናገኝ

    • @ስለአገርፍቅር
      @ስለአገርፍቅር 5 років тому

      @@endedendale6968 እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ መልካም መሪ ሰጥቶናል ብቻ እኛ እንለወጥ እግዚአብሔርን እንፍራ አስተዋይ እንሁን ከሰው ይልቅ ገንዘብ አንውደድ፣

  • @wakamedia9545
    @wakamedia9545 5 років тому +3

    ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሐገር ናት ዛሬ ከነበርንበት ዝቅ ያልን ቢመስልም ሚስጥሩ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነገም እንደትናንቱ አባቶቻችን ድንቅ ታአምር ሰሪ ትውልድ ይፈጠራሉ

  • @meddyadmassu8552
    @meddyadmassu8552 5 років тому +1

    ይህንን የተስፋ ቃል ያሰማን አምላክ ይክበር ይመስገን !!!

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 років тому +20

    እግዚአብሔር ሆይ በዝህ ሰዓት ይህን የሚሰማ የሰጣንን ጆሮ ድፈንልን🙏 ሀገራችንን ለማጥፋት የሚያሴሩትን ክፉዎች ከውጭም ከውስጥም ያሉት እግራቸው የታሰረ አይናቸው የታወረ ይሁን ድንግል ማርያም አስራት ሀገርሽን አደራ🙏🙏🙏

  • @mhalogic3158
    @mhalogic3158 5 років тому +1

    በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ እንደርሶ
    ያለ እናት በኢ/በመኖሩ ያዉም
    ሙሕር ያዉም እናት ምንኛ የታደልን
    ነን አይዞት ሁሉም ነገር እንዳሰቡት
    ይሆናል የኢ/ልጆች ጎበዝ ነን
    ብንወድቅመ እንችላለ መነሳት
    ለርሶ ጌታ እድሜ ከጤና ይሰጣት
    ያሰብትን አድርገዉ እንዲያዩት።

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 років тому +12

    እፍፍፍፍፍፍ አምላከ አንተ ስው አለህ የእኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ሆይ ታማኝ ባላደራ አዘጋጅ አንተ ስው አለ ብየ አላምንም አደራ ተረካቢ።

  • @wendesenabebe6362
    @wendesenabebe6362 5 років тому +6

    እርሶኮ የእምዬ ኢትዮጵያ ተምሳሌት ኖት የማይበጆትና የኢትዮጵን ለማፍረስ የተቅበጠበጠ ጠላት ሁሉ አፈር ይሁን፡፡ ለእርስዎ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥዎት፡፡

    • @tsehaineshtekle6154
      @tsehaineshtekle6154 4 роки тому

      ዘመናዊ የደብተራ ስብስብ እግዚአብሄር ይገስጸዉ

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 роки тому +2

    የኢቶጵያ፣እናቶች መሀፀን፣ይባረክ፣ድል፣ለኢቶጵያ፣ሞት፣ለባንዳ

  • @tegadures9980
    @tegadures9980 5 років тому +2

    ሁላቹንም እድሜ ዘመናቹ ይባረክ እጻናት ወንድሞቼም አገር ቸቀባይ ያረግልን ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 років тому

    በጣም የሚበረታታ ነው፡ ከጎናችሁ አለን በርቱ፡ ሀኪም አበበች ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ሁሉንም አድምጫለሁ፡ የሚገርም ነገር ነው የሰማሁት፡ እንዲህ አይነት እውቀትን የያዙ ሰዎችን ይዘን መቸገራችን ያሳዝናል፡ አሁንም ልትወድቅ አፋፍ ላይ ያለች ኢትዮጵያ አገራችንን ለማዳን የሁላችንንም እርብርቦሽ ያስፈልጋል። ሀኪም አበበች እናመሰግናለን

  • @WonshitWorkafes-ys2es
    @WonshitWorkafes-ys2es День тому

    wow የሚገርም ንግግር እድሜይሰጥልን ከጤና ጋር

  • @ሳምሪካሳ
    @ሳምሪካሳ 5 років тому +52

    መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስም መመስገን አለብክ በርቱልን

  • @hemenuu
    @hemenuu 4 роки тому +1

    አብዝቶ ይባርክዎት። የኔ እናት ።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 5 років тому +1

    ዶክተር አበበች ይገባናል እርሶ በህይወት እያሉ ለተተኪው ትውልድ ይህንን የመሰለ ምስጢር ለማስረከብ መነሳትዎ እሰየው ያስብላል ተባረኩልን እድሜ አብዝቶ ይስጥልን. ነገር ግን የነጭ እባቦች ያለንን ሁሉ ዘርፈውና አደህይተውን በችግር ቆልተውና ሀገራችንን እንደ ወረቀት ቀዳደው አሁንም አልተኙልንምና እርሶንም ፈጣሪ ይጠብቅልን እና በደንብ ማጤንና እነኝህ እባቦች በራሳችን ሰወች ስለሚመጡብን ሁሉም ነቅቶና በሀቅ ለሀገሩ መቆም መጠበቅ አለበት. እግዜር ይርዳን ምን ይባላል.

  • @fikerdaniel2301
    @fikerdaniel2301 5 років тому +5

    ትክክል ሁሉም በግዜዉ ይሆናል ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛልን እግዚሐብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ባርክልን

  • @MenalsshSEYEFU
    @MenalsshSEYEFU Місяць тому

    እግዚያብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቅልን እንደነዚህ ያሉትን እንቁ ሊቃውንት ይጠብቅልን ያኑርልን።

  • @3azezah3z35
    @3azezah3z35 5 років тому +1

    😭😭😭😭በእውነት በጣም ትልቅ መልእክት አለው

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 5 років тому +5

    ሀኪም አበበች አይዞን መልካም ምኞቶ ይሳካል :: እግዚአብሄር ያኑርልን::

  • @tesfayetesfu2374
    @tesfayetesfu2374 5 років тому +12

    የኛ ሀገር መንግስታቶች የውጪ አምላኪዎች ናቸው አረ ብዙ እውቀት ያላቸው ሰዎች አሉን መንግስቶቻችን ሆዳሞች ናቸው እንጂ

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 5 років тому

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት እናታችን

  • @woinshetabebe8417
    @woinshetabebe8417 5 років тому

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት አድራሻዎትን ያጣ ብዙ ታማሚ ስላለ አባክዎ አድራሻዎትን ግልጽ ያድርጉልን

  • @d25972
    @d25972 4 роки тому

    እድሜና ጤና ለሐኪም አበበች

  • @የድንግልልጅ-ሠ5ኸ
    @የድንግልልጅ-ሠ5ኸ 4 роки тому

    እዎ የኔ እናት የኔም ልጅ በዛ መአከል በእናትና ልጁ ፈቃድ ድኖልኛል በዚህ አጋጣሚ መአከሉን መርዳት እፈልጋለሁ ባለኝ አቅም እና ቀጥታ ማግኘት ብችል በእርግጥ የሆነ ዝግጅት ነበር እናም ከዳኑት ህጻናት መካከት ጥሪ ቀርቦልን ነበር ግን ባጋጣሚ የውጪ እድል መቶልን ከሀገር ወጣን ሁሌም ልጄን እነግረዋለሁ በእግዚአብሔር እና በመልካም ፈቃደኞች ዶክተሮች እንደዳነ እናም የልብ ዶክተር ሆነህ ብዙ ህጻናትን በማከም ለደሀዋ ሀገርህ ማገልገል አለብህ እለዋለው ልጄ እስኪደርስልኝ እኔ የአቅሜን ላድርግ ደስ እያለኝ!

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 5 років тому +1

    የአብረሀም አምላክ ኢትዮጵያን ጠብቅልን

  • @woinshetabebe8417
    @woinshetabebe8417 5 років тому

    ሐኪም አበበች እግዚአብሄር በዚህ ዘመን ብዙ ሰዎች እንዲድኑ ስለፈለገ ነው እርስዎን ሚድያ ላይ ያየንዎች እባክዎ አድራሻዎትን ያሳውቁን

    • @jenyjeny8826
      @jenyjeny8826 4 роки тому

      Woinshet Abebe ሬጂም.እድሜ.ይስጥሽ.የኔ.ዴርባባ

  • @tilahunlimenih7400
    @tilahunlimenih7400 5 років тому

    I am proud of your all assembly call and sound message. Again I want to say, you all are lovely being concerned to the existing situation of our country what need to be. Thanks for your accountability.

  • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ

    በእውነት ዕድሜ ይስጥልን እናታችን እነ ዶክተር መምህር ዘበነን መጋቤ ሐዲስ ዶ ር ሮዳስን ዕድሜ ይስጥልን በጣም በእናንተ ተስፋ አለን

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane2984 5 років тому +10

    Jesus christ our lord bless Ethiopian one love

  • @alfabteethiopia8161
    @alfabteethiopia8161 4 роки тому

    Ytbrkeshh weddewa entacenee gratee womane of the grate ethiopian mom tbrkee

  • @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
    @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 5 років тому

    እግዚአብሔርን እሚሳነው የለውም መድኃኒአለም ይረዳን እምነታችንን ይጠብቅል ም በእውነት

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 5 років тому +11

    እናቴ እወዲሻለሁ አከብርሻለሁ ረጂም እዲሜ ይስጥልኝ!!!!
    ሀገር ከምትፈርስ እኔ አፈር ልሁን ኡፍፍፍ ያማል!!!!!!!!

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 5 років тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጲያ አገራችን ዳግም በምረትህ አስባት ስለ ደጋግ ሰዎች ብለህ እናታችን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ያድልልን

  • @tigistbekele7745
    @tigistbekele7745 5 років тому

    ሐኪም አበበችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @alkalde701
    @alkalde701 5 років тому

    በዉነት ለመምህርች ለናታችን ለህጻን እሮብሌ ለሁላችሁም አምላከ እስራየል እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ያድላችሁ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን እናታችን እደርሶወ ያሉትን ያብዛልን

  • @TH-rv9qc
    @TH-rv9qc 5 років тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    ለሀኪም አበበች ልዩ ክትትል እና ጥበቃ ሊደረግ ይገባል። አውሬው እንቅልፍ አጥቶ ያሤራልና።

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 років тому

    ስላም ስላም ለሀገራችን ይሁን እግዚአብሔር እድናት አይነቶችን ያብዛልን አሜንንንን

  • @hanihanizewedie5092
    @hanihanizewedie5092 5 років тому

    ሀኪም አበበች የእርሷዎን አይነት ያብዛልን በርቱልን

  • @yega657
    @yega657 5 років тому +17

    እንደኔ ሀሳብ ሀኪም አበበች በድብቅ የተወሰ ሰው ማስልጠን ነበርባቸው

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 5 років тому

      Tekkel. Sent legenzeb belew enkuan hager nefsachewn yemishetu alu. Egziabher Dr. Rodasenm Hakim enatachinnm weizero Abebechim tebko. Yihn yetebareje Alamachewn endiyasakaw ealyalhu.

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir 5 років тому

      Lek nesh!

    • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
      @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 роки тому

      ኣቅማቸውስ ማን ይደግፋቸው

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 4 роки тому

      እውነት ነው ግን ማን ታምኖ በዚህ ጊዜ

  • @solomonabebeg.8693
    @solomonabebeg.8693 5 років тому

    ይሄንን ቪዲዮ የተመለከትኩት ዳጋግሜ ነው …የሀኪም አበበችንን እና የሊቃውንቱን መልእክት ያየሁት በድንጋጤ ነው የስደነገጠኝም ያላቸውን እውቀት እና ጥበብ ለኢትዮጲያ ሊያስረክቡ የዝግጅታቸው መጨረሻ ላይ የደረሱ መሆናቸውን ስለተረዳሁ ነው …ግን ማነው ኢትዮጲያዊ …አሁን በዚህ ወቅት ምዕራባውያን እንደለመዱት የእኛን ወስደው ለእኛው ለመሸጥና ለመርዳት ምን እያደረጉ ይሆን…ፈጣሪ ከምዕራበዊያን ተንኮልና ሴራ ከባንዳዎች እና ከስግብግቦች ሀገራችንን ይጠብቅልን፡፡
    ሀኪም አበበችን እና ሊቃውንቶቻችንን ፈጠሪ እድሜ ይስጥልን አሜን፡፡
    የመጨረሻ ንግግር ያደረጉት ግን የሀኪም አበበችን እና የዶ/ር ሮዳስን መልእክት ችላ ብለው ያንን የአውሮፓ እና የአሜሪካንን መድሀኒት የሚገዙበትን አንድ ብር ባልተዘጋጀ አንደበታቸው ሲለምኑ አሳዝነውኛል…ማለት የነበረባቸው ፤መልእክታቸው መሆን የነበረበት የምርምር ማዕከሉን ለመገንባት፤ ከልመና ለመውጣት ድርጅታቸው ምን ማድረግ እንደሚችል ቢሆን ኖሮ ከሁሉም ጋር የተጣጣመ መልእክት ይሆን ነበር… እነዚህ በአሜሪካና በአውሮፓ ድጋፍ የቆሙ የማይጠቅሙ የእርዳታ ድርጅቶች እና ኢትዮጲዊ/ባንዳ/ ሰራተኞቻቸው ባሉበት እንዴት ይሆን እራሳችንን የምንችለው…ፈጣሪ ይርዳን አሜን፡፡

  • @tenayenedaw8167
    @tenayenedaw8167 4 роки тому

    የእኔ እናት ስወድሽ የኢትዮጵያ ደርባባ

  • @wendesenabebe6362
    @wendesenabebe6362 5 років тому

    እርሶኮ የእምዬ ኢትዮጵያ ተምሳሌት ኖት የማይበጆትና ኢትዮጵን ለማፍረስ የተቅበጠበጠ ጠላት ሁሉ አፈር ይሁን፡፡ ለእርስዎ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥዎት፡፡

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 4 роки тому +1

    ሆ አምላክ ሆይ እረ መች ነው ከልምና ከስደት የምንወጣው ።ይህ ሁሉ ሐብት እያላት አገራችን ወይኔ ሐገሬ ውብ ድንቅ ልዩ ነሽ ለካ እማማዬ እወድሻለው እማማ እፍቅ አልሽን እናቴ ።

    • @tsehaineshtekle6154
      @tsehaineshtekle6154 4 роки тому

      ዘመናዊ የሰይጣን ደብተራዎች ስብስብ እግዚአብሄር ይገስጸው

  • @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ

    አይ አሁንስ ፈራሁ እባክህ ፈጣሪየ የሀገሬን የወገኔን ነገር አደራህን ሊያፈርሱት የመጡትን ሰዎች ሀገሬ ሳትፈርስ እነሱን አፍርሳቸው ማሀበራቸው ይፍረስ ያረብ

  • @emebetdulla477
    @emebetdulla477 5 років тому

    እናት እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ዶክተር መምህር ዘመነ ለማ አባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ሁላችሁም ይስጥልን

  • @missuae2581
    @missuae2581 5 років тому

    Lehulachum egzihabahar erejem tana yesetelen ewnte betam temehirte mewsede alebin hulachnm❤❤❤ lebe engeza hudamochum temirte wesdou! kahakeme abebeshe Ethiopia lezelalem tenure telatocha yetefu!

  • @bezameme8108
    @bezameme8108 3 роки тому

    You are so amazing Ilove you very much mom abebech and abatachen rodase and getenet

  • @ashenafibekele8929
    @ashenafibekele8929 5 років тому

    Ethiopians are the great backing to world again with peace and prosperity

  • @yeromtubeethio4564
    @yeromtubeethio4564 4 роки тому

    ጌታ ይተብካችው ወይዘሮ አበበች ኢትዮጰያ የቃልኪዳን .ሀገር

  • @tube7667
    @tube7667 5 років тому +5

    ስጠብቀው ነበር ይህን ፕሮግራም

  • @dagmawimussiearega5912
    @dagmawimussiearega5912 5 років тому

    God bless you and all your families.You are one out of 500 millions of human beings on earth
    Thanks to our God for giving you for us specially at this time

  • @hahu212
    @hahu212 5 років тому +5

    በዶር ዘበነ የግራ እጅ የነርቭ አንቅስቃሴ የመሰለ ነገር ይታያል ሁላችንም እንደንጸልይላቸው ፈጣሪ ፈውሱን አንዲልክላቸው
    መጠየቅ አለብን። ከክርስቲያን የሚጠበቀው ይህ ነው።

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 5 років тому

      Ha Hu ፡ tic Or involuntary movements disorder ይባላል። የበሽታውን ስም እየነገርኩሽ/ህ ነው። ሀኪም አበበች መድሀኒት ቢፈልጉለት ጥሩ ነው። ሳይንሱ እደሆነ ለዚህ ችግር የማዳኛ መድሃኒት የለዉም። ፀሎቱም የሰራላቸዉ አይመስልም።

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir 5 років тому

      Endet astewalkew? Egezeyabhair uefewesew 🙏

    • @abreakforamom6335
      @abreakforamom6335 4 роки тому

      Tamer Tesera it could just be a limad. Stop diagnosing with just a little knowledge of such act.

  • @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ

    ህያዉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @masreshatesfaye6763
    @masreshatesfaye6763 5 років тому

    አደራ ሃኪም አበባችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም እንጠብቃት

  • @እሙሻኪር
    @እሙሻኪር 5 років тому +2

    አላህ ሀገሬን ይጠብቅልኝ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 роки тому

    የኒ ምርጥ እድሜእድሜና ይስጥችሁ አሁንስ ብሩ ቀርቶ ህይውቴን እዥ ሀግሪበገበው

  • @fitsumasegidew8509
    @fitsumasegidew8509 5 років тому +1

    ክብር ለመድሀኒአለም ቀና አልኩ ትልቅ እንሆናለን!!!!!!!

  • @antenehgaming124
    @antenehgaming124 5 років тому +3

    እውነት ነው ኮፔ አድርገን ብቻ አድርገን አልቀርንም አምላኪ ሆነናል። አምላካችን ከዚህ እንደወጣ ይርዳን።

  • @digitalbero5986
    @digitalbero5986 4 роки тому

    እውነት አስለቀሱኝ እድሜንና ጤናን ይስጥልን

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 5 років тому

    እውነት ነው እትዬጲያ ትልቅ ነበር ትልቅም እንሆናለን እትዬጺያ ለዘላለም ትኑር

  • @New-k4
    @New-k4 5 років тому

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 5 років тому

    E/r yikir yibelegni asazenkegn kifa yetesebare wohaf meselki Egzeri yimark ( Amen )

  • @mahletabrahem3918
    @mahletabrahem3918 5 років тому

    ቃል የለም እውነት ነው ቃል የለም ስለ ሀገር በቀል እውቀት ሲነሳ የውስጤን ህመምና እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ዛሬ ግን ትንሽ ተስፋን በማየቴ የደስታ እንባን አነባሁ እኔም አፈር ልሁን ወገን ድንጋይ አምጣ

  • @asteryimer1780
    @asteryimer1780 4 роки тому

    ሐኪም አበበች በርቱልን

  • @haile952
    @haile952 5 років тому

    እሰይ እሰይ እሰይ ሀገራችን ኢትዮጵያ
    ትንሳዬዋን ያቅርብልን በቃችሁ ይበለን
    በየሀገሩ የተበተነውን ህዝቦቹን ይሰብስበን ኢትዮጵያ ሀገራችን ድሀ አይደለችም ግን ስልጣን ላይ ያሉት በሙሉ እኔብቻ ሀብታም ልሁን ባለቤት ባለመኪና የተለያዩ ቁሳዊ ነገሮችን ለማካበት ስለሚፈልጉ ድሀው ህብረተሰቡን ዞር ብለው ማየት ስለማይፈልጉ ጥቂት ሀብታሞች ያሉባት ሀገር ሆናለች እኛም ለመሰደድ ተገደድን
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያስራት ሀገሯን ትጠብቅልን እናትና ልጅ አይለየዋት

  • @surafeladmasu9421
    @surafeladmasu9421 5 років тому +2

    ድንቅ የሐገር ኩራት

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 5 років тому +11

    ከማጨቡጨባችሁ፡በፈት፡በደቡ፡አድምጡ፡ፈጨት፡ጋጥ፡ወጥ፡ነው፡ጤና፡እረጅም፡እድሜ፡ይስጥልኛ

  • @tsegaysolomon8034
    @tsegaysolomon8034 5 років тому

    Egziabher yehalewan✝️

  • @MelosTesfamariam
    @MelosTesfamariam 5 років тому +1

    "እናንተ ድንጋይ አምጡ እኔ አፈር ልሁን" እባካችሁ ይህችን እመቤት ጠብቁልን እባካችሁ

  • @alemneshmeseretreda324
    @alemneshmeseretreda324 4 роки тому

    እባካችሁ ስሙ ና ፣በተግባር አውሉ ፣ሁሌ ማጨብጨብ ፣ይቁም ፣ ለማኛውም ነገር ሁሌ ማጨብጨብ ይብቃ ፣፣ ሃኪም አበበች ወርቅ ሰው ናቸው ።ግን አታሰሙም ፣ለማንኛው ጥሩን መጥፎን ፣ሳትሰሙ ሁሌ ማጨብጨብ ይብቃ

  • @bethelihemgebre4306
    @bethelihemgebre4306 5 років тому

    Great job
    Bertu

  • @mekdesmamo9874
    @mekdesmamo9874 5 років тому

    ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tediberehe9460
    @tediberehe9460 5 років тому

    እናታችን እናመሰግናለን

  • @kassechmulugeta4481
    @kassechmulugeta4481 5 років тому

    እማማ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ለዘላለምምምምምምምምምምምም

  • @ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር

    አቢዬ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ፡፡ እንቁዋችን ነሽ፡፡ ኑሪልን፡፡

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 4 роки тому

    ወይኔየኔናት በድ ዶት ያስበላልኘ የኔቅዱስ ጊዮርጊስ የድሜባለፀጋያድርግልኝ

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ::❤️🙏

  • @a.tibebu5009
    @a.tibebu5009 5 років тому

    ሰው ያስባል እግዜዓብሔር ይፈፅማል
    MY ETHIOPIAN PEOPLES PLEASE LET US RESPECT EACH OTHER NEVER UNDERESTIMATE YOUR OWN ETHIOPIANS
    WE ARE ALWAYS ETHIOPIAN FOR EVER AND EVER
    GOD BLESS ETHIOPIA AND ETHIOPIANS ROUND THE WORLD FOR EVER!!!

  • @eyobmultimedia901
    @eyobmultimedia901 5 років тому

    ፍጣሪ እድሜ ይስጥሽ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 років тому +1

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ እስቲ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @elizabethfaroni6284
    @elizabethfaroni6284 5 років тому

    Egziabeher yemesgen? Ethiopia lezelealem tenur amen!