የጴጥሮስን እምባ ስጠኝ.......ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን......በእንባ የሚያደምጡት..Elias_shitahun

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 93

  • @ወለተኪዳነምሕረት
    @ወለተኪዳነምሕረት 5 місяців тому +29

    ዝማሬውን ለዘመረልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር ለገጣሚ ወንድማችን ኤልያስ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋው በቤቱ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @BirhanuChekol-d8v
    @BirhanuChekol-d8v 5 місяців тому +34

    አብ ባለሙያ ነው ድግስ ያውቅበታል ፣ አንድ በግ ሰዉቶ ዓለም ጠግቦበታል፡፡

  • @gaga320
    @gaga320 5 місяців тому +6

    ኡፍፍፍፍፍፍ ደስ የሚል የረጋ የፈጣሪ ፀጋ ያለበት ፕሮግራም።

  • @henok_haile
    @henok_haile 5 місяців тому +6

    ከሰማይ ወደመሬት የሚፈሰው ዝናብ ምድርን ያረሰርሳል ከምድር ወደሰማይ የሚፈሰው የኛ እንባ ግን ሰማይ አላረሰርስ አለ የጴጥሮስን እንባ ይስጠን

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 5 місяців тому +14

    ለወንድሞቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @mamitugirma97
    @mamitugirma97 5 місяців тому +6

    ዘመንህ ይባረክ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 5 місяців тому +63

    እንደዚህ አይነት ትልቅ ፕሮግራም ላይ ሚዲያ ስላለ ፕሮግራሙን በዮትዩብ ማግኘት እየተቻለ በተለይ ሴቶች ፕሮግርሙን እንደመከታተል ሞባይላቸውን ይዘው ሲቀርፁ ምንም ሳይስሙ ከጎናቸው ያለውን ስው ሲረብሹ ይታያሉና ቁጥጥር ያስፈልጋል😢😢

    • @tigist-_21
      @tigist-_21 5 місяців тому +2

      በጣም ልክነሽ

    • @MdEt-pq5qh
      @MdEt-pq5qh 5 місяців тому +2

      እዉነት ነዉ

  • @solmalede3212
    @solmalede3212 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው ❤❤❤❤

  • @HeJw-c9g
    @HeJw-c9g 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጥልን

  • @TionReda
    @TionReda 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃሐ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @MiheretShewangizaw
    @MiheretShewangizaw 2 місяці тому

    ማረኝ አለቅቅ ካለኝ አንድ ሀጢያት አላቀኝ አባቴ ሆይ ማረኝ 🥹😭 ኤሊያስ ወንድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 5 місяців тому +1

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናክ ወንድማችን

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
    ቡትምረኝ ነዉ ብትምረኝ ፈጣሪ ለዚህ ያበቃከኝ

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 5 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን

  • @wesenedagne
    @wesenedagne 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 5 місяців тому +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤😢

  • @AlemManaye
    @AlemManaye 3 місяці тому

    Kalhiewten yestlennnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mefordad
    @mefordad 5 місяців тому +1

    አሜን ይማረን ይቅር ይበለን የሕይወት ቃል ያሰማልን 🥰

  • @Eman-kq4bx
    @Eman-kq4bx 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ የስበስባቹህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @angelshimelis3059
    @angelshimelis3059 5 місяців тому +1

    ቃለ -ሒወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 5 місяців тому +3

    ግሩም ፀጋ ቃለ ህዪወት ያሰማልን

  • @YeshworkMolla
    @YeshworkMolla 5 місяців тому +1

    ቃለሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ይማረን❤

  • @BethlehemAshenafi
    @BethlehemAshenafi 5 місяців тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @desamedan9166
    @desamedan9166 5 місяців тому +1

    ደስ የሚል ቤተሰብ ከዚህ በላይ ጸጋው ይብዛላችሁ

  • @tigistmolla-ew1mc
    @tigistmolla-ew1mc 5 місяців тому +5

    😢😢😢❤❤❤ እቸርነቱ በደላችንን ይቅር ይበለን❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ሩሀማTube
    @ሩሀማTube 5 місяців тому +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን❤❤❤

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 5 місяців тому

    በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤🙏

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ይማረን አሜን።

  • @welansaali674
    @welansaali674 5 місяців тому +4

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @woinshetworku2389
    @woinshetworku2389 2 місяці тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @ggg-gh6lw
    @ggg-gh6lw 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን 👏🙌

  • @ggg-gh6lw
    @ggg-gh6lw 5 місяців тому +1

    ዉይ መታደል❤❤

  • @h3-3
    @h3-3 5 місяців тому

    እረጂም እዲሜ ይስጥህ ወዲማችን የዲግል ልጂ ቤቤቱ ያፂናህ

  • @beza-rt9jq
    @beza-rt9jq 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HelenZewdu-l3u
    @HelenZewdu-l3u 5 місяців тому

    ማረኝ 😥🙏

  • @sosinaayalew6219
    @sosinaayalew6219 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤
    Kale hiwot yasemalin 🙏

  • @Kidist-k7k
    @Kidist-k7k 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 5 місяців тому

    ዘመናችሁ ይባረክ 🎉

  • @ሊነጋሲል-ፀ7ረ
    @ሊነጋሲል-ፀ7ረ 5 місяців тому +1

    ወንድማችን አ ረ ጅ ም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አለተዋት ይላቸኝ አንድ ኃጢያት አላቸኝ

  • @emebeteruma
    @emebeteruma 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 5 місяців тому

    Ameen ameen ameen God bless you❤❤❤❤

  • @HiwotTamiru-ep4rg
    @HiwotTamiru-ep4rg 5 місяців тому

    Tsegawon yabzalihh amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤

  • @andinettessema2939
    @andinettessema2939 5 місяців тому +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @AmanuelWorku-bm7qh
    @AmanuelWorku-bm7qh 5 місяців тому +1

    Elaaa liyu neh betam Ewodihalehu ❤❤❤❤❤ Lene lorete neh

  • @negestkibret9852
    @negestkibret9852 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድሞቻቾን።

  • @gebre-ex9hs
    @gebre-ex9hs 5 місяців тому

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ❤

  • @MdEt-pq5qh
    @MdEt-pq5qh 5 місяців тому

    በቤቱ ያፅናልን መታደል እኮነዉ

  • @MatewalMuller
    @MatewalMuller 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለወድሞቻችን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ❤❤❤

  • @amanuelgetachew304
    @amanuelgetachew304 5 місяців тому +2

    Amen !

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 5 місяців тому

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😢😢😢

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 5 місяців тому +2

    Kajl Yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesassefa4037
    @mekdesassefa4037 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 5 місяців тому

    አሜንንን 🙏🙏🙏 ማረን ይማረን

  • @birhanukinde6197
    @birhanukinde6197 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MercyTesfaye-t5p
    @MercyTesfaye-t5p 5 місяців тому +1

    የት ናችሁ አድራሻችሁ እና የ ፕሮግራሙን ሰአት ንገሩኝ እባካችሁ

  • @mesobmedia.6306
    @mesobmedia.6306 5 місяців тому

    Egzeabihr Yimesgen Kale hiwot yasemalin

  • @atsedchala1797
    @atsedchala1797 Місяць тому

    kal hiwot yasemalen

  • @SeaSead-e2u
    @SeaSead-e2u 5 місяців тому

    Ysegawn Yabzaln Wendmachn

  • @eyerusalemgetachew3748
    @eyerusalemgetachew3748 5 місяців тому

    Tsegawn yabzalachu be edme betsega besetachuh moges yitebkachu sile enante egizabher yimesgen be ewnet

  • @RgbRgb-pj5bh
    @RgbRgb-pj5bh 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Segenet-ZeKrstos
    @Segenet-ZeKrstos 5 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 5 місяців тому

    Amenamenamen❤❤❤❤

  • @DargiMostafa
    @DargiMostafa 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @AronZ-m5m
    @AronZ-m5m 5 місяців тому

    ተባሬረኩ በዚህ አገልግሎት ውስጥ ያላችሁ ሁላችሁም
    ግን ከስር የሆነ ድምፅ አለ ቢስተካከል

  • @IiuuIiuu-cq2uz
    @IiuuIiuu-cq2uz 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FkirteMisganaw
    @FkirteMisganaw 5 місяців тому

    Egziabher ymesgen

  • @HELENHelen-T
    @HELENHelen-T 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MoloHolo-nm5iu
    @MoloHolo-nm5iu 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arabtowers1682
    @arabtowers1682 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🙏 🙌 👏 ❤ ✨ 😌 🙏 🙌 👏 ❤ ✨ 😌

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 5 місяців тому

    ሐሜት

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 5 місяців тому

    😢😢😢🙏🙏🙏🙏💒💒💒💖💖💖

  • @fikereseb
    @fikereseb 5 місяців тому

    orthodox lezelalem tnur

  • @deltube2988
    @deltube2988 5 місяців тому

    ይህ ስብስብ የሚያሸብራቸው አካላት እዳይስፋፋ ለማኮላሸት ስም ያወጡለታል። ኦርቶዶክሳውያን እንንቃ! ንቁ!

  • @henok_haile
    @henok_haile 5 місяців тому +3

    ከሰማይ ወደመሬት የሚፈሰው ዝናብ ምድርን ያረሰርሳል ከምድር ወደሰማይ የሚፈሰው የኛ እንባ ግን ሰማይ አላረሰርስ አለ የጴጥሮስን እንባ ይስጠን

  • @Eman-kq4bx
    @Eman-kq4bx 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ የስበስባቹህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @kidistadmasu7100
    @kidistadmasu7100 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TigistTilahun-j5p
    @TigistTilahun-j5p 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zerfa-lh3kh
    @Zerfa-lh3kh 5 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @solmalede3212
    @solmalede3212 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Worknesh-sc6si
    @Worknesh-sc6si 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @selomegirmahailemariam
    @selomegirmahailemariam 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤