''እንደ ዳቤ ቁራሽ እንደ ፍልሰታዬ''....''የልቤን ሀዘን ለማን እነግራለው እናቴ'' ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን እና ገጣሚ ዋሲሁን በላይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @leda2857
    @leda2857 2 роки тому +10

    የገጣምያን.እይታቸው.ነው.ደስ.የሚለኝ.ነገሮችን.የሚይዩበት.አይን.ይገርማል.የተሰጠን.መክሊት.ለነፍስ.መጠቀም.መታደል.ነው

    • @temedemissie
      @temedemissie Рік тому

      እኔ ደግሞ የርሶ አፃፃፍ

  • @Haregwa
    @Haregwa 2 роки тому +15

    የእመብርሀን ፍቅር ይሄን ያህል የገባችሁ ምንኛ የታደላችሁ ናችሁ 😭😭😭

    • @fikrdebebe5603
      @fikrdebebe5603 Рік тому +1

      የድንግል ማረያም ልጅ በቤቱ ያኑራችሁ 🙏🙏🙏

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 2 роки тому +9

    እመቤቴ ስምሽ በአለም ይክበር ለኔማ የኛ እናት መጠሪያዬ የወርቅ እሸት የወርቅ ውሐ ኩክ የለሽ በአለም የታወቅሽዋ ትልቅዋ ኘላኔት ወደር የለሽ አሣሼ ዳሣሼ ኧረ ምን ልበልሽ ሐኪሜ ለኔማ ለኔ ለሚወዱሽ ለሚጠሩሽ እባክሽ እናታችን ሐገራችንን ዳሺልን ልቦና ስጪን እንደናንተ ያልጠነከሩትን አጠንክሪልን እመ ብርሐን ከቅዱሣኖችሽ ከሰማዕታት ጋር ታጅበሽ ነይልን ከልጅሽ አስታርቂን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому +4

    ገጣሚ ኤሊይሰ በጣም የምወደው የማከብርው ሰው ሺአመት ኑር

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 2 роки тому +27

    ቃለህይውት ያሰማልን የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል በቤቱ ያፅናን አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏⛪️ 💚💛❤

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 2 роки тому +2

    ዳግሚት ሄዋን....... እልልልልልልልልልል እውነትም፡ህይወታችን፣የቀራንዮ ስጦታችን....

  • @frehiwotabebe8178
    @frehiwotabebe8178 2 роки тому +7

    ቃለ ይህወትን ያሰማልን። ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ለእኛም ሰምተን የምንለወጥበት ያርግልን

  • @Haregwa
    @Haregwa 2 роки тому +3

    በስመአብ እንዴት ደስስ ይላል መልካም ወጣት ማለት ይሄ ነው

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእደደሜ በጸጋ ያቆይልን። ከግጥምህ ግጥም ብቻ ከተባለ ይገርማል። ጀግና።

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 2 роки тому +3

    ኤላዬ ማርያምን እዴት እደምወድክ 🙏🙏🙏ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይብዛ ወድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 роки тому +6

    ሁሌም የጥበብ ስዎችን ጋብዝልን ጥበቡን ይጨምርላቹሁ

  • @senayeroo3244
    @senayeroo3244 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን 🙏

  • @etsedagnew5662
    @etsedagnew5662 2 роки тому +17

    እግዚአብሔር አንደበታችሁን አይቀይርባችሁ በቤቱ ያጽናን ከእመ ሕይወት አይለየን። አቤት ጥበብ ያላት ጉልበት! ጥበቡን ያብዛልን

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 роки тому +5

    ፍትህ በኦለጋ ለሚታረዱ የአማራ ንፁሀን ዜጎች

  • @ባባሁሉ
    @ባባሁሉ 2 роки тому +1

    አሜን በአምላክ እናት አምናለሁ ልጇንም አመልካለሁ ጠላት ቢከፋውም.....

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому +1

    ዕፁብ ድንቅ ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yosephabdulkerim6194
    @yosephabdulkerim6194 Рік тому

    እከቆየ ብሰማውም ድንቅ ችሎታ ውብ እንዴት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ።እናቴ ኦርቶዶክስ እኰራብሻለው

  • @ሀናሀና-ቈ4ጰ
    @ሀናሀና-ቈ4ጰ 2 роки тому +5

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሁላችንንንም መጨርሻችን ያሳምርልን

  • @ወለተሐና
    @ወለተሐና 2 роки тому +10

    እግዚያአብሔር ጥበቡን እና ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 2 роки тому +2

    አሰይይይ የተዋህዶ ልጆች እመቤቴ ትጠብቃቹ ⛪✅🌿🌿

  • @firehiwotworku5460
    @firehiwotworku5460 2 роки тому +1

    አቤት መታደል!!!

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🙏

  • @zedethiotube7270
    @zedethiotube7270 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡

  • @ejigayewwoldegiorgis4600
    @ejigayewwoldegiorgis4600 2 роки тому +1

    የዛሬዉን እደትብዬ በምን አደበት ላመስገን በቤቱ ያፅናችሁ በእንባ ነዉ የጨረስኩት።

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 2 роки тому +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @tigaethio
    @tigaethio 2 роки тому

    አቤት የተዋህዶ ልጅ መሆን መመርጥ ነው።
    እግዚአብሔር ይጠበቃቹ ቃለ ሂወት
    ያሰማልን

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ቆይታ ነበር ደስ ይላል ቃለህይወትን ያሰማልን ሠላም ለሐገረች ፍትህ ለወለጋ ህዝብ

  • @wasihunadane6117
    @wasihunadane6117 Рік тому

    ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ወንድሞቸ
    አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +2

    በስመአብ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ የሚል ግጥም ነው።

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 2 роки тому +4

    አሜን፫ ቃለህወት ያሰማልን በርቱልን የተዋህዳ ልጆች

  • @hggff9535
    @hggff9535 2 роки тому +1

    ቃለ ኅይወት ያስማልን በቤቱ ያጹናችሁ በረከታችሁ ይድርብን

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    በእውነት ቃለህይወት ያስማልን።

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 роки тому +3

    እንዴት ደስስስስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችው የተባረከ ይሁን የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛላችው እማምላክ በምልጃዋ አትለየን እምዋ እናቴ 💖🙏

  • @merongashe9
    @merongashe9 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haymidestadesta7950
    @haymidestadesta7950 2 роки тому

    ምንአይነት ፅጋ ነው ✝️ በእግዚአብሔር 💔 የህይወት ቃል ያሰማልን በእውነት ✝️

  • @Selameta912
    @Selameta912 2 роки тому +4

    እዚህ ጉባዔ ላይ አለመገኘት ያስቆጫል ኢቲ አርቶች በርቱ በሚቀጥለው ዙር ሰፋ ያለ አዳራሽ ይዘጋጅ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏❤️

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 роки тому +2

    ዋሴው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ልጅ በቤቱ ያኖርልን 🙏🙏🙏💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 2 роки тому +5

    ህይወትን የወለደችልን ድንግል ማርያም የብርሃን እናት የፀሐይ መውጫ ምስቁ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት የእኛ እመቤት የእርሷ ያደረገን ይክበር ይመስገን አምላካችን

  • @tigistgetahun-dc5vq
    @tigistgetahun-dc5vq Рік тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 2 роки тому +6

    እንዲህ ከሚገባት በታችም ቢሆን በታቻላችሁ መጠን እናቴን አመስግኑልኝ እባካችሁ አለንልሽ ልጆችሽ በሏት መቸም ቻይ ናት መቸም ዝምተኛ ናት መቸም ታጋሽ ናት መቸም መከረኛ ናት ብለው ጉልበተኞች ሁሉ ጉልበተኛ ሆነውባታል እናቴን ምን አድርጊ እንደሚሏት ??!

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን: እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ Рік тому

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድሞች

  • @nu-Enizenit
    @nu-Enizenit Рік тому

    እደው ምን ልበልክ ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @kidstdesalemelat2073
    @kidstdesalemelat2073 Рік тому

    ወንድሜ እግዚያብሄርይባርክህ

  • @meronfesah8176
    @meronfesah8176 2 роки тому

    እዲሜ ዘመንህን መደሀኒያለም ይባርክልህ

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 😥😥😥😥

  • @saraabraha9997
    @saraabraha9997 2 роки тому +1

    Orthodox church for ever and ever

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    በእውነት ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን በርቱልን በቤቱ ያቆይልን የጠፉትን ይመልስልን እናንተንም እኛንም በእምነት በምግባር ያፅናን ምኔ ሁላችንም የኢቲ አርት ሚዲያ በርቱ እግዚአብሔር ሚዲያውን ያስፍ 👏👏👏👏

  • @yosef5988
    @yosef5988 2 роки тому +1

    ዋው ቃለሒወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    አቤት መታደል ❤️❤️✝️

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 11 місяців тому

    ቃለ ሂወት የስመዓልና ጸግኡን በረኸቱን የብዘሓልኩም።

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ከፍ ያርጋችሁ እመቤቴ ትባርካችሁ ደስ ታሰኛችሁ

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Рік тому

    አሜን✝️ አሜን✝️ አሜን ✝️ ቃለ ሂወትን ያስማልን ወንደማጂን አባቴ ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💞🛐🤲🙏📚🌹📚🙏✝️🙏✝️

    • @ZewduAnagaw
      @ZewduAnagaw 9 місяців тому

      አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ አባታችን በጠም + ደንቅነው አባቴ መምህረ ይላስ ሸታሁን ⛪️✝️🛐🛐🛐✝️⛪️🙏

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ሐይልየስላሴ
    @ሐይልየስላሴ Рік тому

    እመብርሃን ሆይ ደስይበልሽ እናቴ እመቤቴ ሆይ ለምኝልን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 роки тому +1

    ቃለ ይወት ያረማልን🙏❤ተባረኩልን❤

  • @buzeyirga2906
    @buzeyirga2906 2 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን. . . . የጠቢባን አምላክ ጥበቡን ይጨምርላችሁ. . . . በቤቱ ያጽናችሁ. . . . ነጠላ ስትለብሱ በግርማችሁ ላይ ሌላ ግርማን ከውበት አየሁባችሁ. . . . በርቱ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 2 роки тому +3

    ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥ ልን

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 💖💖💖

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    ቃለሂወት ያሰማልን ።

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 2 роки тому +2

    በእውነት እንደት ደስ ትላላችሁ ቃለህይወት ያሰማል ፀጋው ያበዛላቸሁ ወንድሞቻችን

  • @Getachewkongit
    @Getachewkongit 5 місяців тому

    Yademy zemenhe Fatery yebierkelh wandmy❤❤❤❤❤❤

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጉባኤው ደስ ሲል

  • @kidistyemanebirhan6185
    @kidistyemanebirhan6185 2 роки тому +2

    ደስ የሚል ቆይታ ከናንተ ጋር

  • @babumollikbabumollik6507
    @babumollikbabumollik6507 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስግን

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 2 роки тому +1

    እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ፣ዘመናቹ ሁሉ የተባረከ ይሁን ።

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 роки тому +1

    የሚያጠግብ ግጥም
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ☦️❤👏👏👏👏👏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 роки тому +1

    ነፍሴ ሆይ እነሆ ምግብሽ 🤲🤲🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ❤🙏🏿
    እመብርሀን በጣም እንወድሻለን እናቴ ❤🤲

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @stc6291
    @stc6291 2 роки тому +2

    በእዉነትለሁለታችሁምቃለሂወትንያሰማለንየእመቤታችንየቅድስትድግልማረያምጥበቃዋአይለየንአሜን

  • @user-ql3jq6mt7j
    @user-ql3jq6mt7j Рік тому

    Ye emebeta berehanewa begna lay yabra amen amen amen 🙏

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ! እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን አባቶቻችን ወንድሞቻችን ክብረትን ትስጣችሁ እመ አምላክ !

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 роки тому

    Uuuuuuuuuffff 😭😭😭😭😭😭egzabher ABBATE SIMIK YIMASGEN YI KEBER 🙏🙏🙏💚💛❤️simish kef bel emabete embirhan enate 😭🙏💚💛❤️ qal hiwot yasemalin

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ፀጋውን ታብዛላችሁ ቃለህይወትያሰማል

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu 2 роки тому

    ውይ በእውነት ግሩም ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @mekdessime3149
    @mekdessime3149 2 роки тому

    kal hiwet yasemalen🙏

  • @LemlemTesfay-v7e
    @LemlemTesfay-v7e 11 місяців тому

    Kale heywot yasemah tshegawen yabezaleh tebare

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @mesafintmebrate9896
    @mesafintmebrate9896 2 роки тому

    Amen alias wondme

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom550 2 роки тому

    Getaye hoy seladeregeleng neger hulu amesegenalew🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @cseddsdf6740
    @cseddsdf6740 2 роки тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን 👏👏👏👏

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @emebetmulatu2795
    @emebetmulatu2795 9 місяців тому

    Semeshen litera enji yelewegn enema!!🙏🙏🙏

  • @yemisirachtadesse104
    @yemisirachtadesse104 2 роки тому

    Egziabher yesetelen qal hiwot yasemalene. bertulen
    ketay gubaewen lemekafel meche ena yet new ?????

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin Dink new wondmoche Ye Enatachin Kidst Dingle Mariam emebetachin Fikra berekta ayleyen Emaamlak 🥰🥰🥰🥰🙏💗💗💗💗🌾🌾🌾💐🌷🌾🌾🌾🌾

  • @helengebretnsae4205
    @helengebretnsae4205 2 роки тому

    Amen qal hiwot yesmialna

  • @emebetdebele2908
    @emebetdebele2908 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ ያፅናችሁ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @monamona9259
    @monamona9259 2 роки тому

    ቃለይወት ያሰማልን ለወንድሞቻችን

  • @mekdesasefa7948
    @mekdesasefa7948 Рік тому

    Yene wed❤Elias

  • @aynalemaynalem212
    @aynalemaynalem212 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 2 роки тому

    ቃለ ህይውት ያስማልን ወድሞቼ በቤቱ ያፅናቹ

  • @tizetaanteneh7279
    @tizetaanteneh7279 Рік тому

    Wendemachen getami eliyas emebete tsegawen techemereleh

  • @senaittamagnu8346
    @senaittamagnu8346 2 роки тому

    God bless you !

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene3675 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቼ በቤቱ ያጽናችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @TihuneChecol
    @TihuneChecol Рік тому

    Kalhewt yasmalen

  • @betelhemtafesse9070
    @betelhemtafesse9070 2 роки тому +1

    ተባረክ

  • @helinakebede848
    @helinakebede848 2 роки тому

    euffff qalehiwot yasemalen deeessssss yalegn