የዱርዬዉ ጸሎት ኤልያስ ሽታሁን/elias shitahun

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 178

  • @tglemma4097
    @tglemma4097 9 місяців тому +30

    ድካም እና ነውራችንን በሰው ፊት ሳይገልጥ በፍቅርና በዝምታ ከደዌያችን የሚፈውስ አምላክ ይክበር ይመስገን፡

  • @yemisrachmesay9128
    @yemisrachmesay9128 9 місяців тому +15

    እኔ ነኝ እኮ😭😭😭ወ/ኪዳን ብላችሁ ለፀሎት ስትቆሙ አስቡኝ ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ🙏😭

  • @hasethaset6453
    @hasethaset6453 9 місяців тому +11

    ይሄ ከአንደበት እንደ ምንጭ ምፈልቀው ቃላቶች ሁሉም ሰው በሰማው በዬ ተመኘው ኤላዬ የሁሉ ባለቢውት የሆነው አምላክ ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርል አመስግናለው በየ ሶሻል ሚዲያው ግጥሞችክን ስሰማው እንደኔው ሁሉም ሰው የሆነው ሁላ በሰማው እላለው ግጥሞችክን ደጋግሜ ደጋግሜ በሰማው ብሰማው አረካም ብቻ ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልክ እግዚአብሔር ቢወድና ቢፈቅድልኝ መፃፎችህን ማግኘት እፈልጋለው የሺ ሰው ግምት 🙏❤

  • @mastewalewunet6435
    @mastewalewunet6435 День тому

    የማያልቀውን መንግስት ያውርስህ በቤቱ ያፅናልኝ የምልህ የለኝም ቃል አይገልፀውም ሁሌም እራሴን እንድመረም ነው የምታረገኝእድሜ ይስጥልኝ ስለሁም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @MahderDaweed
    @MahderDaweed 9 місяців тому +9

    Elaye የድንግል ማርያም ልጅ ጥበብን ይጨምርልህ ቃላት አጣሁ ላንተ እጅህ ይባረክ አንደበትህን ያጣፍጠው አቦ በቃ እኔ አላቅም አዋቂው አባት ሞገስን ክብርን ያድልህ ❤

  • @FikertTsehay
    @FikertTsehay 2 дні тому +1

    እኔስ ማነኝ ቃለ ህይወት ያሰማህ ወንድሚ ታድለህ እረዠም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አምላክ

  • @Yeabsira797
    @Yeabsira797 9 місяців тому +21

    ይሄ "መታደል"ነው መሰጠትን ይጠይቃል በእውነት🙏
    ◆ማነው እንደኔ የራሱን ህይወት በጥልቅ መርምሮ እያለቀሰ እስከመጨረሻው የሰማ ማነው????
    "ኤልያስ ይለያል "
    እናመሰግናለን🙏🎤🙏🙏🙏

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 9 місяців тому +9

    😭😭😭😭😭😭ዓለምና ሰዎች ስበድሉኝ አተለይ መጥቼ እጮህብሃለው ለምን እሄ ሆነብኝ እልሃለሁ አተ gn.......😭...............................................
    ድጋሚ ፍጠረኝ 😢
    ድጋሚ ስራኝ😢
    ድጋሚ ጥራኝ😢🙏.......
    (ልጅህ ልሁን አባት ሁነኝ) 😢🤲🤲🥺

  • @GgFf-n4c
    @GgFf-n4c 4 дні тому +3

    እኔስ ማን ነኝ??? .ኦ አምለኬ! ወንድሜ ቀለ ህወት ያሴማህ ተስፋ የምነዴሪገውን እሪስተ መንግስተ ሳማያት ያውርስ 🎉🎉

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 День тому

    አሜን !ልጅህ ልሁን አባት ሁነኝ 🙏

  • @romanwube5442
    @romanwube5442 9 місяців тому +6

    ወንድሜ የራሴን ህይወት መልሼ በጆሬዬ ሰማሁት እያንዳንዱ ቃላት እንደጦር ከልቤ ላይ ተሰንቀረዋል 😭😭😭😭… ቃለህይወት ያሰማልን በጸጋ በሞገስ ያቆይልን

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab 8 місяців тому +3

    ኤሉዬ ኡፍፍፍ ምንም ቃል የለኝም ይህ የእኔ ህይወት ነው 😭 ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ ይጨምርልህ ተባረክ ምህረት የማያልቅበት ቸር አምላክ እሱ ይቅር ይበለን አቤቱ ማስተዋሉን ያድለን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናና ከማያልቅ ፀጋ ጋር ያድልህ ኤሉዬ ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ብዕርህ አይንጠፍ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @AsSa-bq5dc
    @AsSa-bq5dc 9 місяців тому +9

    እረባካችሁ ሠብሥክራይብ አድርጉት በማምላክ

  • @emebetfikadu5202
    @emebetfikadu5202 9 місяців тому +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ወንድሜ የልቤን ቁስል ነው የነካህብኝ 😢 ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤

  • @Ayniyee
    @Ayniyee 9 місяців тому +5

    እውነቱን ለመናገር በአመት ፩ ጊዜ ምትለቅ ነው ሚመስለኝ ኧረ ቶሎ ቶል ልቀቅ ኤላ❤❤❤❤❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 дні тому

    አሜን ይፀሎት ለኔ ለባርያው ነው

  • @habtefather727
    @habtefather727 5 місяців тому +2

    ድንቅ ጸሎት እና መንፈሳዊነት :: የእውነት አማኝ ሰው ጸሎት:: ጸሎት ከእራስ እና ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር እንዲህ ነው።
    ይህን ስሰማ ቅዱስ አጎስጢኖ የተባለ በ5ተኘው ክፍለዘመን የኖረውን የሰሜን አፍሪካ ካርቴጅ ታላቅ ክርስቲያን የስነ መለኮትና ፈላስፋ አስታወሰኝ:: በተለይም ኑዛዜ የሚለው መጽሀፉ(the confessione of Saint Augustin )ይህን ያንተን አይነት መቃተት ያለው:: በጽሀፉ በአማርኛም ተተርጉሟል : በእግሊዘኛም በኢተርኔት ተገኘዋለህ::ስለዚህ ታነበው ዘንድ እጋብዝሃለሁ::
    እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @mekdimkebede
    @mekdimkebede День тому

    No words😲 የፈለከው አምላክ ይገኝልህ🙌

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ

    አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተን ብቻ የሚያይ አይነ ልቦና አድለኝ ጌታ ሆይ ካለሁበት ልታወጣኝ መቼ ትመጣ ይሆን እኔስ ቤትህ ጠፍኝ በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ነፍስ የሚያረሰርስ ግጥምም ስብከትም ሆኖ አገኛሁት ለሰለሞን ጥበብን ያደለ አምላክ ላንተም ያድልልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልጄ ስትለኝ አባቴ ልበልህ አልተቀየምከኝም😭😭

  • @Binu21-pz1ql
    @Binu21-pz1ql 9 місяців тому +2

    አኔው ነኝ ዱርዬው😭
    ምህረቱ የማይግባኝ ግን
    በምህረቱ የኖሩኩ....
    አኔነኝ ዱርዬው...😭😭

  • @elamark5179
    @elamark5179 9 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጥበብ ላይ ጥብን ይጨምርልን ለንስሃ ያብቃልን እኛንም ያብቃን አሜን !!!......

  • @tigi3152
    @tigi3152 8 місяців тому +1

    የዉስጤን ዝም ያሉትን ቃላቶች አወጣክብኝ😢ኤሉዬ ተባረክ

  • @abebagetaw6678
    @abebagetaw6678 8 місяців тому +2

    ብቸኝነት ይሰማኛል፣ ልጅህ መሆን እፈልጋለሁ፣ ልጅ ትፈልጋለህ?ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kaneyesus2502
    @kaneyesus2502 16 годин тому

    Jesus Christ loves you 🙏🏼🙏🏼

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 9 місяців тому +1

    እራሴ ነኝ በደሌን አየው ምሬቴን አየው ስንት ተደርጎልኝ እንዳላመሰገንኩ አየው ድብቋ እኔ ነኝ አምላኬን እና እኔን የበደልኩ ይች አለም ያቅበዘበዘችኝ መዳናኔን ያልሻትኩ ። በዚህ ሁሉ ግን ለእራሴ ያልተወኝ አምላኬን አየውት ልጁን እና ባሪያው እስክሆን በትግስት የሚጠብቀኝ በበደሌ ያልራቀኝ ። ኤላ ሕይወት በጣም ታስጠላኝ እና ተስፋ ልቆርጥ እል እና አንተ ግጥሞችህን ንግግሮችህን ሁሉን ነገሮችን ስማህ እንዲህ ጸጥ ብሎ መኖር ይቻላል እኮ ብየ ለመኖር ተስፋ አደርጋለው በብዙ ነው እምወድህ እማደንቅህ ከብዞች በላይ ነህ በቃ እኛም እንድጸና አንተም በዚሁ ድቅ ጥበብህ እና ትህትናህ ያጽናህ በቃ ምኞቴ ይህ ብቻ ነው በብዙ እወድሃለው አደቅሃለው ካወኩህ አመታቶች አንስቶ እንዳልወድቅ እንዳልኮታኮት ተስፋ እንዳልቆርጥ አሻራህ አለበት እና ።

  • @Ribka-21
    @Ribka-21 9 місяців тому

    ጌታ ሆይ ፍቅርህን በምን እንደማውቅ ታውቃለህ እኔን ስለቻልከኝ እግዚአብሔር እርሱ ያለንን መልሰን እንለዋለን እንጂ ለርሱ የሚበቃ ቃል አእምሮ ከየት ያመጣል ኤላ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ 🙏

  • @MulyeZnabu
    @MulyeZnabu День тому

    Kalehewet yasemaln kal yelegnm hulum enwnegn abetu mingedun miragn limenh eminetin chemrlgn😢

  • @እናቴአለሽበልቤ
    @እናቴአለሽበልቤ 2 дні тому

    የኔ አባት ለሁለተኛ ቀን ሰማሁት ልፅፈዉ ብዬ እረዘመብኝ❤❤ብቻ ምን ልበል

  • @obsifekadu2344
    @obsifekadu2344 9 місяців тому +1

    🥺🥺🥺 በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኤላዬ ❤❤❤❤❤

  • @Hana-lz3jf
    @Hana-lz3jf 9 місяців тому +1

    As always ela you nailed it bewnet sisemaw mayaleks sew yale aymeslegnim egziabher yibarkih elaye my all time favourite

  • @yeshidawit-x8p
    @yeshidawit-x8p 9 місяців тому +2

    ቁስሌን የነካ ያክል ነው የተሰማኝ ለእኔ የተፃፈ እስኪመስለኝ ድረስ ተባረክ ኤላየ

  • @AdinaYinges-t8r
    @AdinaYinges-t8r 2 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @sameadmassu8441
    @sameadmassu8441 9 місяців тому +1

    ሳያዩ ያመኑ ብፁአን ናቸው እንዳለ ሁሉ ከ ብፁአን ያርገን 😭😭😭😭 አንተ ግን አስለቀስከኝ እውነትም ግጥሙ ለኔም ነ💔😭😭

  • @tsigegebrekidan4351
    @tsigegebrekidan4351 День тому

    Edeme ketena gar yestih ended wesetn yenkal,kalehiwot yasemalen

  • @KalkidanTades
    @KalkidanTades 9 місяців тому +1

    ቃል የለኝም 😭ቁስሌን የነካ ያክል ነው የተሰማኝ እንባዬ ወረደ....
    ጥበቡን ይጨምርል ወንድማችን 🙏
    የሁሉም ወጣቶችን ጥያቄና ድክመት ነው

  • @yodiasrat7850
    @yodiasrat7850 9 місяців тому +2

    😭😭😭😭😭😭እኔ ነኝ ዱርዬዋ😢ፀሎቴም ይኸው ነው😭Elaye🥰

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 9 місяців тому +2

    እየመጣሁኝ እየመጣሁኝ እየመጣሁኝሳልደርርስ እመለሳለሁ እመለሳለሁ መቼ ወደቤትህ እገባለሁ ..........
    ኤላ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን በርታ 👏👏👏

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 9 місяців тому +1

    ያየብንን ሁሉ ያልገለጠብን The Almighty God እግዚአብሔር ይመስገን። ከእሱ ሌላ አምላክ የሌለ ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ኤላዬ❤
    "እንዳልታበይ ትንሽ ትንሽ ጣልከኝ😢

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet401 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ tebarek

  • @RibkaDegefa
    @RibkaDegefa 4 дні тому

    ቃለ ሕይወት የሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ!!!

  • @mekdesyimer2731
    @mekdesyimer2731 9 місяців тому

    እኔ ላንተ ቃል የለኝም ፣ይህ የኔ ህይወት ነው ፣አሱ በሞገስ በጤና ይጠብቅሀ ፣ ከፍ በልልኝ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ሰው ...❤

  • @HenokSisay-yw7pw
    @HenokSisay-yw7pw 9 місяців тому +2

    ትለያልህ ፍጣሪ ጥበቡን ያብዛልህ

  • @Hana-lg1fi
    @Hana-lg1fi 9 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ኤልያስ በጹሁፍ ከቻልክ ላክልን 🙏

  • @SenaitGebru-t2i
    @SenaitGebru-t2i 9 місяців тому +1

    አንደበት ሆንከኝ ፈጣሪ ፀጋ ሰጥቶሀል ምክኒቱም አንተ የጠፋው በጉ እንጂ መልስ ያጣ ጠያቂ አይደለህም ።

  • @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ
    @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ 9 місяців тому +3

    እውነት ነው ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ 😥😥😥💔💔

  • @StegaStega
    @StegaStega 9 місяців тому +1

    ምን ብዬ ልግለፅህ በማርያም ትለያለክ
    ሁሌ የልቤን ነው ምታወራልኝ😢

  • @comceill6635
    @comceill6635 9 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኤላዬ❤🙏 ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @emuBekele-vo8yd
    @emuBekele-vo8yd 9 місяців тому +1

    ቅል ህይወት ያሰማልን ፊጣሪዬ ይቅር በለኝ 😢😢😢

  • @yididyatesfaye9845
    @yididyatesfaye9845 9 місяців тому +1

    Enezin tibebegna ejoch yefetere egziabher yimesgen ❤️
    Yeweyzero konjit sitotachn elaye Enamesegnalen rasachnn salasayehen

  • @user-ph3xn5np6l
    @user-ph3xn5np6l 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔርን ምን እንለዋለን
    እሱ ያለውን መልሰን እንለዋለን
    ድጋሚ ፍጠረኝ ድጋሚ ስራኝ
    ድጋሚ ጣራኝ .......🙏

  • @Khruger-m4w
    @Khruger-m4w 3 дні тому

    እድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @zenashTemesgen
    @zenashTemesgen Місяць тому

    ወለተ ጊወርጊስ እባላለሁ በእውነት እኔን ማንነት ሳይሆን አይቀርም የተረከው 100ፐርሰንት

  • @ሜሎና_1316
    @ሜሎና_1316 11 днів тому

    ዘመንህ ይለምልም በእውነት ህራሴን አየውበት😢😢🤲

  • @kalkidanfikade4475
    @kalkidanfikade4475 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔርን እንዲሁ እመኑ
    እግዚአብሔርን እንዲሁ እንመን❤❤❤

  • @KalegetaAlamaw
    @KalegetaAlamaw 9 місяців тому +2

    የጥበብ ቤት ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @BezaYakob
    @BezaYakob 9 місяців тому +1

    እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድማችን ❤️

  • @semarya27
    @semarya27 9 місяців тому +2

    ኤላዬ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤

  • @BeimnetBirhanu
    @BeimnetBirhanu 9 місяців тому +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 4 місяці тому +1

    ስወድህ ወንድማለም!

  • @Israel9563
    @Israel9563 День тому

    እግዚአብሔር ሆይ😢

  • @hielenTube
    @hielenTube 9 місяців тому +1

    መኖር ምን ማለትነው😢😢😢😢ቃለ ሂወትን ያሰማልን🙏

  • @mesishiferaw4303
    @mesishiferaw4303 9 місяців тому +1

    Kale hewet yasemalene amlakene yemangagerebete demtse honkege keberelghe wendme

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 8 місяців тому +1

    መዝሙረ ኤልያስ!🙏🏽🙏🏽🙏🏽😢🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @YeabsiraTamiru
    @YeabsiraTamiru Місяць тому

    አቤቱ የምህረት አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @mekdelawitassefa3491
    @mekdelawitassefa3491 9 місяців тому +1

    Ela you touched the middle of ma heart , when I hear your voice day to day am in to you not in to your deliveries please let me go 😢😢😢😢😢😢😢 am in Love 🥰 I don’t wanna be that women (you know)

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 4 місяці тому +1

    Indhu aydelem sew adergo selefeteren new alemen indemyasfelgen hulun amwalto selefeteren kibrena misgana yigebawal

  • @befekadutamre
    @befekadutamre 2 місяці тому

    የሚገርም ነው አምላከ ዮሐንስ መጥምቅ ይጠብቅህ አንደበት ይሁንህ

  • @mahimaji1221
    @mahimaji1221 9 місяців тому +1

    Egziabher yismah🙏🙏🙏 egnanm endihu🤲

  • @አፀደማርያም-ዐ4ፐ
    @አፀደማርያም-ዐ4ፐ 5 місяців тому

    እግዚአብሔርን በትዳር ብልጅ ይባርክህ በርታ በዚ ቃል ብዙ ሰው ልብ ይገዛል ከኔ ጀምሮ ብውን አዳምጫለው የዛሬው ይለያል ወደ ሀሬ ስገባ ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል የኔ ወድም አመሰግናለው ❤❤❤

  • @MyCus-b8c
    @MyCus-b8c 15 днів тому

    እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @AbelTesfaye-to6kp
    @AbelTesfaye-to6kp 9 місяців тому +1

    የልብ ነው የምታወራው ተመስጬ ነው የሰማሁት thank you

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 7 місяців тому

    ውዱ ወንድሜ ማር የነ የምስጋና አንደበት ያለህ ረጅም እድሜ ይሰጥህ

  • @ruthreta4885
    @ruthreta4885 9 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😢

  • @AlulaTewelede
    @AlulaTewelede 9 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yoyokids3511
    @yoyokids3511 9 місяців тому +1

    ኤላዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🥺🥺😢

  • @sile_ene
    @sile_ene 9 місяців тому +3

    ኤልያሴ ወንድሜ አመሰግንሃለው 🤍🙏

    • @Eliasshitahun22
      @Eliasshitahun22  8 місяців тому +1

      ጆዬ እኔም አመሰግናለሁ። አንተም በርታልኝ ወንድሜ🙏

  • @eneyehaile
    @eneyehaile 9 місяців тому +1

    ኤላነት❤

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 9 місяців тому +1

    ❤❤❤ እንወድሃለን ውድ ልጃችን

  • @NardosFeleke-ib2gw
    @NardosFeleke-ib2gw 9 місяців тому +1

    Kefetari yesheshen sw wede amlaku endikerb kamlaku ga endiyawera yemiyaderg dink tsihuf Ena Ana akerareb....enamesegnelen elaye🙏

  • @atsedemaryamworku5461
    @atsedemaryamworku5461 9 місяців тому +1

    ተባረክ

  • @Maramawit-ro2dl
    @Maramawit-ro2dl 8 місяців тому

    ካንተ የተሻለ እውቀት የለኝም መንፈሳዊም አለማዊም ግን ለምን ፀጉሩን በልኩ የተቆረጠ ፂሙን በትክክል የተስተካከለ የጥበብ ሰው አይኖረንም ለምንድን ነው ፀጉር ማደጉ የገጣሚ የደራሲያን መገለጫ ያረጋችሁት
    ለዚህ ፁሁፍ🙏

  • @RobelKidane-mf2hs
    @RobelKidane-mf2hs 5 місяців тому

    👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌betekekel ye liben new yegeletsekew fetari abezeto tsegawen yalbeseh

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 5 днів тому

    ፀጋዉ ያብዛልህ ወንድሞችን 😢😢😢

  • @gonfakebede7080
    @gonfakebede7080 9 місяців тому +1

    Swedhi eko

  • @user-Lhal
    @user-Lhal 9 місяців тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @senaitteclemariam4803
    @senaitteclemariam4803 9 місяців тому +1

    ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 9 місяців тому

    እእእፉፉፉፉ ድብልቅልቅ ያለ ኑሮ ቀኑም ጨለማውም የማይለይበት ውጥ ሆንኩ ግን ከዚህ እወጣ ይሆን በዚሁ እጠፋ ይሆን 😭😭😭😭😭

  • @ebrahimaman6676
    @ebrahimaman6676 9 місяців тому +1

    ኤላዋ

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 9 місяців тому +1

    ወድም ፀጋውን ያብዛልክ🙏

  • @EzraLijalem
    @EzraLijalem 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሳማልን እድሜና ጤና ይስጥህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድሙ ኤልያስ ሽታሁን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @fantahuntube
    @fantahuntube 8 місяців тому

    I am from Wechew good podcast interview.
    Keep up the great work Elias❤

  • @shewitkbreab6895
    @shewitkbreab6895 9 місяців тому +1

    Wy Maryam tleyaleh esu lbachin sankaka ena ankeftl yamal gn 😢😢😢 fetari kelbachin mankakat ayraq 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 8 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ::ዘመንህ የተባረከ ይሁን !!

  • @Zerituye
    @Zerituye 9 місяців тому +1

    It is simple and deep ❤

  • @heyabfekadu15
    @heyabfekadu15 9 місяців тому +1

    andebetehen ena getmochehen endetesf gezen ena botan yeseteh fetari ya dengel mariyam lij ymesgen bante getem bezu endenemar argewunal elias arif srawoch endezi lekekelen

  • @mesfen3115
    @mesfen3115 9 місяців тому +1

    አውነት ነው❤❤

  • @SeadaAlem
    @SeadaAlem 9 місяців тому +1

    Awo yfetari duorey nehu!! Fetari abzto yebarkkkkk

  • @ElsaGebre-nu6sr
    @ElsaGebre-nu6sr 8 місяців тому

    ኤላዬዬዬዬ❤❤❤❤ ቃል የለኝም ላንተ❤❤

  • @Ethiopia2168eee
    @Ethiopia2168eee 9 місяців тому +1

    No word 😢