🔴 " ናፍቆት " ግጥም በ ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 252

  • @SoreneSorene
    @SoreneSorene Рік тому +158

    የዚች ልጅ ብስለት ይደንቀኛል ❤ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃት ::

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 Рік тому +2

      btame

    • @TibebuMenge
      @TibebuMenge 7 місяців тому +1

      elm yalechi kebt btbeslma dezih betewahdo atkeldm

    • @temesgensheycha5422
      @temesgensheycha5422 6 місяців тому

      @@TibebuMengebewunet bante ley adro yetsafe yalew diyablos weyim betam alememarih nw. Benatih kechalik hedeh tetemek. Normal ayidelem ye esuan video eyefelek yemititsigew neger betam yiseketital ena diablos nw engi sew endezih ayihonim

    • @AlmazGizachwe
      @AlmazGizachwe 3 місяці тому

      Amen 🙏

  • @aleYenie
    @aleYenie Рік тому +100

    ሁሉም ሰው በዚህ ግጥምና ዝማሬ ቃና እራሱን ሊፈሽ ይገባዋል

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +71

    እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልሽ እህታችን ☦️❤️🕊

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    እጅግ ግሩም ተሰጦ ነው ያለሽ እህታለም አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ እንድህ ጥዑም ወደ ንስሐ የሚመሩ መንፈሳዊ ግጥሞችን እያበረከትሽ የብዙ ምዕመንን ልብ እያረሰረሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ እንወድሻለን በርችልን💜🙏

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ Рік тому +26

    በዚህ መዝሙር እና ግጥም እራሳችንን እንፈትሽ የት እዳለን እንወቅ😢❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እህታችን በርችልን❤❤❤❤❤

  • @Derejeabose
    @Derejeabose Рік тому +23

    ገጣሚት ቃለ ሕይውት ያሰማልን ❤ናፍቆታች ነው መዲኃኒታችን ❤

  • @KelemMamo-w5j
    @KelemMamo-w5j 10 місяців тому +13

    ማርያምን በቀን 15 ጊዜ በላይ እሰመዎለሁ ❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  10 місяців тому +5

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @yetemteka5796
    @yetemteka5796 Рік тому +12

    ❤❤❤❤አንቺ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምር ከማለት ውጪ ቃላት የለኝም ውስጤን እንድፈትሽ ነው ያረግሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ።

  • @ethiopianmamatalk3147
    @ethiopianmamatalk3147 Рік тому +9

    ስሜ አልተጠቀሰም እንጂ ሁሉም ሀጢያቴ እዚህ ተዘርዝሯል። ይቅር በለን አቤቱ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +13

    የኔማ ይለያልኮ በደሌ ሓጥያቴ 😢 ብዛቱ ግን አይለየኝም ይከተለኛል ግን እንዴት ተገኘህ በኔ ቤት 😢 መድኅኔ ሆይ ልብን የምትመረምር መሓሪዬ ሆይ ያን ሁሉ ስበድልህ የታገስከኝ መታመኛዬ ሆይ ከነቆሻሻዬ ከእግሮችህ ስር ከመቅደስህ እንዳልጠፋብህ ብቻ ጠብቀኝ ስትመጣ እንዳታጣኝ::

    • @betealazar
      @betealazar Рік тому

      ውድ ቤተሰቦች እንኩዋን አደረሳችሁ አዲስ ነንና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ባማረ ትረካ መፅሀፍትን ማድመጥ የምትወዱ ከሆነ ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና መፅሀፍትን በጆሮዋቹ እንድታነቡ በፍቅር እጠይቃለሁ🙏🙏

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ጥበብን ዮሙላሺ እንቁሴት🙏🙏🙏🙏👌

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 Рік тому +6

    በስመአብ ለኔ የተጻፈ ነው የመሰለኝ አምላኬ ሆይ በምረት ቸርነትህን ኃጢያተኛዋን ልጅህን አስበኝ እኔ ም አይደለሁ በሬንስታንካካ አልከፍት ያልኩህ ማረኝ አባቴሆይ 😢😢 ቃለህይዎትን ያሰማልን እህታችን ህሌና ትችያለሽ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ

    • @betealazar
      @betealazar Рік тому

      ውድ ቤተሰቦች እንኩዋን አደረሳችሁ አዲስ ነንና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ባማረ ትረካ መፅሀፍትን ማድመጥ የምትወዱ ከሆነ ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና መፅሀፍትን በጆሮዋቹ እንድታነቡ በፍቅር እጠይቃለሁ🙏🙏

  • @ገኒእህተማርያም-ኈ1ኀ

    በእውነት እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @Arsamatube
    @Arsamatube Рік тому +7

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚያብሄር ይመስገን ውስጥን የሚነካ ግጥም ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ

  • @tinsaetilahun-o4w
    @tinsaetilahun-o4w Рік тому +8

    ህሉዬ የኔ አስተዋይ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ በእውነቱ እግዚአብሔር በየዘመናቱ ቅሪቶቹ ያስነሳል ገና ብዙ ትቀኛለኝ ጸጋው ይብዛልሽ❤❤❤

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 Рік тому +7

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልሽ መች ትህዳለህ 😭

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j Рік тому +5

    ገጣሚ እሊና ቃለ ሕይወት ያሰማን እጅግ ድንቅ ነው ተባረኪ

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ Рік тому +8

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ❤❤❤

  • @NugusSolomon-h8d
    @NugusSolomon-h8d Рік тому +3

    ምንም የምልበት ምክንያት አልነበረኝም፣ ዝም ማለት ነበረብኝ፣ ምርጫዬ በጸጥታ እንዳዳምጥ ይፈቅድልኛል። ልቤ እግዚአብሔርን እንዳውቅ ምክንያት ሰጠኝ።

    • @Natiye23
      @Natiye23 Рік тому +1

      ለኔነው ኤሄ ኮሜንት😢😢😢

  • @Joshua-f7e
    @Joshua-f7e Рік тому +5

    እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልሽ እህታችን

  • @WeyniGelana
    @WeyniGelana Рік тому +4

    ለእህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Рік тому +2

    ህሉዬ ሌላ ምንም አልልሽም አሁን እንዳለሽበት መጨረሻሽ ይመርልን። በጌታዬ ፊት የልቤ ሃሳብ ነው መጨረሻዋን አሳምርልኝ የሚለው የእኛ ልባም ተባረኪልን እናቴ❤

  • @KhalidKhalid-tq8iw
    @KhalidKhalid-tq8iw 11 місяців тому +2

    ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤😢

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +4

    በዚህ ግጥም በጣም ተጽናንቻለሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 Рік тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሕሊና ልብን ይመስጣል በእውነት ጌታ ሆይ ወደ ቤትህ መልሰኝ😢

  • @zewdetusisay
    @zewdetusisay 12 днів тому

    እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልሽ እህት አለምየ ❤❤

  • @Filimon-vh5px
    @Filimon-vh5px Рік тому +4

    እህታችን ህሊና ፈጣሪ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ዘመንሽ ይባረክ

    • @betealazar
      @betealazar Рік тому

      ውድ ቤተሰቦች እንኩዋን አደረሳችሁ አዲስ ነንና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ባማረ ትረካ መፅሀፍትን ማድመጥ የምትወዱ ከሆነ ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና መፅሀፍትን በጆሮዋቹ እንድታነቡ በፍቅር እጠይቃለሁ🙏🙏

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Рік тому +3

    አንቺንና መሰሏችሽን ድንግል በቤቷ ታኑራችሁ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Рік тому +3

    ልዑል እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልሽ እህታችን ድንቅ ግጥም ነው ተባረኪ🙏❤️

  • @geteneshgebre5313
    @geteneshgebre5313 Рік тому +3

    ፀናቱን ይሰጥሸ ይሰጠን። አሜን።

  • @ProGamer-bs6kv
    @ProGamer-bs6kv Рік тому +1

    Getami Helina tsegawn yabzalesh! Ewnet nw kifatachin alastega belon engi nafkonal!!!😢😢😢

  • @LiyaHagos-x6j
    @LiyaHagos-x6j Рік тому +1

    ዛሬም አለክ አትለየኝም ውይ ምን ፍቅር ቢያስርክ ነው
    በእውነት ጥበብን የሰጠሽ እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Рік тому +3

    ይህን ድምጽ ናፍቆኝ ነበር🎉

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 2 місяці тому

    ገረፈኝ ግጥሙ!!
    ገረፈኝ መዝሙሩ!!
    ስለ ዝማሬና ነው ከጠምሽ ጌታዬና ለማለት ብቁ አልሰማሁት!!!!
    ቃልም የለኝም!!ዝሙት እኮ ውበት ቢሆን መልኬ ነበር ምልክቱ!!! ግሪም ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን ❤😢😢😢😢😢

  • @NardosGood
    @NardosGood 2 місяці тому

    እጅግ ደስ የሚል እና ጥልቀት ያለው ግጥም ተመስገን ባለቤቱ በሰጠሽ ፀጋ መልሰሽ አመሰገንሽ አላማውን አሳካሽ ከዚ በላይ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሽ
    አይዞሽ በርች ከዚበላይ እንድትሰሪ እግዚአቢሄር ይርዳሽ❤❤❤
    እግዚአቢሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @EndalkTam
    @EndalkTam 7 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Рік тому +1

    በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @Nazi-l5b
    @Nazi-l5b Рік тому +1

    እግዚኣብሔር አምላክ ይጠብቅሽ የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን😊😢

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk 5 місяців тому +1

    ዋው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እሷ ትጠብቅሽ

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ Рік тому +1

    አምላካችን ሆይ ያልጠፋነው ከምህረትህ የተነሳ ነው

  • @weww7684
    @weww7684 Рік тому +1

    አምላክሆይ እንድአኔ ህጣያትኝ የለንእኾ ይቃረ በለኝ🥺💔🙏🙏

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie Рік тому +1

    እኀታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Рік тому +1

    የኔ ምርጥ ገጣሚ ነሽ

  • @GirmaTigabu-n3n
    @GirmaTigabu-n3n Рік тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፤ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ

  • @AsSa-tg9bf
    @AsSa-tg9bf Місяць тому

    እህታለሜ እግዚአብሔር ይባርክሽ 😢

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 3 місяці тому

    21 የደበቀኝ እኔ ለነፍስ ጨረተ ያህል
    አምላኬን ያብሰለኩት
    ፀሀዳ የሆነ መዝሙር ነው ❤😍
    የደበቆት ጠብቂኝ ማድረግ 🙏➕
    ህሊና ደሣለኝ እግዚአብሄር ዘመንሽ ማረድ ልብ

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 2 місяці тому

    21 ጊዜ ያዳመጥኩት ለነፍሴ ንስሀ የሰጠኝ ያህል
    አምላኬን ያብሰለኩት
    ፀሀዳ የሆነ መዝሙር ነው ❤😍
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏➕
    ሕሊና ደሣለኝ የልጅ 🙏🙏🙏 ዘመንሽ
    ያድርክ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 місяців тому +1

    😭😭 አቤቱ ቸርነህ ነዉ ያኖረኝ ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን😢😢💒💒💒❤❤❤❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Рік тому +2

    አምላካችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅርታን ስጠን😭😭😭

  • @EshetuTazbe
    @EshetuTazbe 11 днів тому

    ምንአይነት ፍጥረትነሽ ይህየነ ህይወትነው

  • @leya8572
    @leya8572 3 місяці тому

    21 ጊዜ ያዳመጥኩት ለነፍሴ ንስሀ የሰጠኝ ያህል
    አምላኬ ያብሰለኩት
    ፀሀዳ የሆነ መዝሙር ነው ❤😍
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏➕
    ህሊና ደሳለኝ እግዚአብሔር ዘመንሽ ያድርጉ 🙏🙏

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 5 місяців тому

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን መዝሙር ማለት ይህ ነው በእውነት 😭

  • @leya8572
    @leya8572 3 місяці тому

    አቤት ሀሳብ 😢😢 አቤት መዝሙር ❤❤❤
    ተስፋ የማልቆርጥብህ መድሀኔዓለም ተመስገን 🙏🙏
    🙏
    ህሊና ደሣለኝ መሰረት ይቅርታ ያህል
    ይማንይል ነጻነት ንጉስ መሰረይ 🙏

  • @gunatube12
    @gunatube12 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ❤❤❤😢😢😢

  • @yergagoshu3677
    @yergagoshu3677 Рік тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢ቃለህ ወትን ያስማልን. በእውነት እህታችን በቤቱ ያፀናሽ 😢😢😢😢😢በጣም ልብ ይመስጣን 😢እኔ

  • @heucujejcue
    @heucujejcue Рік тому +1

    ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 Рік тому +2

    እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛልሽ

  • @MuluTadese-k9d
    @MuluTadese-k9d Рік тому +1

    መንፈስ ሲያድስ ❤❤❤❤❤

  • @leya8572
    @leya8572 3 місяці тому

    31 ያጠብላት ቅዳሴ በአገሩ እዩት ያህል
    አምላኬን ያብሰለኩት
    ፀሀዳ የሆነ መዝሙር ነው ❤😍
    ይጠበቀን እጅ ክርስቲያን 🙏➕
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏💚💚

  • @berhanubanti9482
    @berhanubanti9482 Рік тому +1

    ዕደጊ ፣ ተባረኪ የበለጠ ዕውቀትና ፀጋውን ያብዛልሽ !!!

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 3 місяці тому

    አቤት ሀሳብ ❤❤ አቤት መዝሙር 😢😢😢 😢😢😢
    ተስፋ የማልቆርጥብህ መድሀኒዓለም ተመስገን 🙏🙏
    🙏
    አምስት ነው አገልግሎቱን ሻውር
    መልኬ ነበር ምልክቱ 😢😢😢

  • @leya8572
    @leya8572 3 місяці тому

    አቤት ሀሳብ.... አቤት ግጥም አቤት መዝሙር 😢😢😢
    ❤❤❤
    ተስፋ የማልቆርጥብህ መድሀኔዓለም ተመስገን 🙏🙏
    🙏
    ተረቀ ❤❤❤

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
    @እኑነኝእናቴንናፋቂ 2 місяці тому

    ወይኔ የዚች ልጅ ግጥም ስጋን አልፎ አጥንትን አጥንትን አልፎ ነብስ ውስጥ ነው የሚሰማው 😢ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ የኔ እናት

  • @nahomsentayehu-pr9gt
    @nahomsentayehu-pr9gt Рік тому +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @leya8572
    @leya8572 2 місяці тому

    አቤቱ ሃብበ.... ስለማችሁ ጨለማሽ
    😢😢🙏🙏.... በአንዲት ህይወትሽ
    ተነስቷል ..... እናቴ
    🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @leya8572
    @leya8572 4 місяці тому

    በምስጋናህ ቢቀረቀር
    እንደምን ልነሳ በሚምሩ ፊት
    ምህረትሕ እጆች መፅናናቴ ሆይ
    አይኖችህ ባለቤቴ (ዛሬም ጌታዬ)

  • @mekdeshaile3175
    @mekdeshaile3175 Рік тому +1

    ❤ ቃላቶች የሉኝም

  • @sunamawitua
    @sunamawitua Рік тому +1

    እለት እለት ገርፎ አቁስሎ አድምቶኝ እየለበለበኝ የሚውል ግጥም እኮ ነው!!

  • @rahel2834
    @rahel2834 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢
    እህታችን ህሊና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🙏
    ቸሩ አምላካችን ቅዱስ አማኑኤል ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @yohannesdinku-v6e
    @yohannesdinku-v6e 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 8 місяців тому +1

    ሕሊናየ መደሐኒዓለም ሥሙ
    ማርያም እሙ
    ትባርክሽ በርች ቆንጆ

  • @iamthankfull7125
    @iamthankfull7125 Рік тому +2

    ፀጋውን ያብዛላችሁ፣ በቤቱ ያቆያችሁ❤❤❤

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 2 місяці тому

    ወደ አጃቢት ይደንቀናል አምላክ ሆኖ
    ተመልከተኝ ተረቃ መልክ ደጋግሜኖ
    ያጠብላት ::

  • @frazerhabtamu204
    @frazerhabtamu204 10 місяців тому +1

    ጸጋውን ያብዛልሽ መድሀኒያለም

    • @-mahtot
      @-mahtot  10 місяців тому

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 3 місяці тому

    አቤት ሀሳብ 😢😢 አቤት መዝሙር
    😢😢😢
    ተስፋ የማልቆርጥብህ መድሀኒአለም ተመስገን 🙏🙏
    🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul 8 місяців тому +1

    "መቼ ትሄዳለህ 😭" ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @salamsalam2891
    @salamsalam2891 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 4 місяці тому

    እንዲህም አድርጎ የልብን መናገር አለ! እንዴት የተባረክሽ ነሽ መታደልሽ የኔ አንደበት

  • @ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ
    @ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ Рік тому

    ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እህታችን ያገግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ

    ቃለ ሒይወት ያሰማልን እህታችን 😥😥😥🙏🙏🙏

  • @አሀዱስሉስTriuneGod

    "...እንጂማ ናፍቀኸኛል!"😭😭😭😍😍😍💝

  • @selamgetnet4341
    @selamgetnet4341 Рік тому +2

    እኔ እውነት ፍፁም ፍቅርህ ገረፈኝ😢😢😢😢🙏💕

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 2 місяці тому

    Wawwwwww ene Kal yelegnm 😢😢😢😢😢

  • @SolomenkatyeblBalchaw
    @SolomenkatyeblBalchaw 8 місяців тому

    ልጄ አንደበትሽ መንፈስ ቅዱስ ብርሃን ይሙላልን ።
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 8 місяців тому

    አቤት የተሰጣት ፅጋ❤️🙏🏽ቃቀህይወትን ያሰማልን እህታችን ይአግልግሎትዘመንሽይባረክ❤️🙏🏽

  • @helenpawlos774
    @helenpawlos774 Рік тому +1

    Kalhiwt Yasemaln 🙏

  • @BlenYfta
    @BlenYfta 2 місяці тому

    እህቴ ራሱ ይጠበብቅሽ

  • @alazardemeke1651
    @alazardemeke1651 Рік тому

    6:03 ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @Betelemferansa
    @Betelemferansa Рік тому

    አግዚአብሐረ የጠባቄሽ አሜን

  • @esralebeyene7702
    @esralebeyene7702 Рік тому +1

    Amen 🙏🏿

  • @dianaamanuel9728
    @dianaamanuel9728 Рік тому

    Qale hiwet yasemalignin yene wd eht bebetu yaxnash🙏🙏🙏 maryamn lene blo yetatsafe new mimeslegni 🙏 lensha yabqan 😢🙏🙏🙏

  • @selamadugna9034
    @selamadugna9034 10 місяців тому

    ቃለ ሀህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @-mahtot
      @-mahtot  10 місяців тому

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Рік тому +2

    ቃለህዎት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Рік тому

    አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤