ያልጠበቅነው ነገር ሰማን😭የፎዚን ባል አገኘነው 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 кві 2024
  • ያልጠበቅነው ነገር ሰማን😭የፎዚን ባል አገኘነው 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    የባለሀብቱ ልጅ የቤት ሰራተኛ መስላ የአባትዋን ደም
    ለመበቀል ቤታቸው ገባች። ከ አባትዋ ገዳይ ጋር ፊት
    ለፊት ተፋጠጠች።
    ፊልም የሚመስለው እገታ !!5ዐዐ.ዐዐዐሺ ብሩ እና
    መዘዙ!!
    አንድ ሁለቴ ሌላ ሴት ጋር ቢሄድ ችግር አልነበረውም
    ፣ እኔን የደበረኝ በላዬ ላይ ቅምጥ ማስቀመጡ
    ነው። / ሃብ ሚዲያ / hab media / adagnu /አዳኙ
    ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ፎዚ ላገባ ነው አለችኝ 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ክፍል አንድን ላላያቹ ሊኩን ይጫኑ👇 • ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ልጁ ተገኘ አል...
    ክፍል ሁለትን ላላያቹ ሊኩን ይጫኑ👇 • ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭መኪና ገዛችለት...
    ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ልጁ ተገኘ አልፈልግሽም አላት ብዙ መስዋዕትነት የከፈለልኝን |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@Dukashow33‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisChewataOfficial‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@habmedia1257‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 759

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el 2 місяці тому +336

    የአላህ ፎዚና ሁስ ይጋቡ የምትሉ በዱአ እገዙኝ በላይክ አሳዩኛ በናታችሁ

    • @HH-uo7el
      @HH-uo7el 2 місяці тому

      ሶፊ በናትህ አማልሳቸውጨበናትህ ፎዚ ጓደኛውን እዳቻገባ አቁም በናትህ ሁስን ታግባ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому +3

      አሚን ሁለተኛ ቢያደርጋት

    • @user-nn7ef2tg5i
      @user-nn7ef2tg5i 2 місяці тому +2

      እፍፍፍፍ የሚዋደዱ ልቦች አንድ ቢሆኑ መጨረሻቹው ናፈቀኝ አሁንስ ወላሂ ልብ ተንጠለጠለ

    • @ZedZed-gy3cy
      @ZedZed-gy3cy 2 місяці тому +7

      የምር ይችኛዋ አሳዘነችኝ እንደኔ ሁለቱም አንድላይ ቢያኖራቸው ደስ ይለኛል

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому +4

      አወ ወላህ ሁለተኛም ቢያገባት ጥሩ ነው❤❤❤

  • @TaibaAbishi
    @TaibaAbishi 2 місяці тому +154

    ማነው እዴኔ ስደት የሰለቸው የአላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 місяці тому +3

      ብቻ አልሀምዱልላ ጤና ለሠጠን አላህ ምሥጋና ይገባው

    • @user-cr2rn4iu5o
      @user-cr2rn4iu5o 2 місяці тому +2

      አሚን ያረብ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን የስደትን ኑሮ አላህ በቃ ይበለን ያረብ ያልታሰበውን እርዚቅ ሰጥቶ በአገራችን ያኑረን ያአላህ ድክም ነው ያለኝ በዚህ የመዳም ስራ በዝህ የአገር ሰላም አለመኖር አይይይብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m 2 місяці тому +1

      እኔ፣12.አመቴ

    • @TaibaAbishi
      @TaibaAbishi 2 місяці тому +1

      @@user-um2io6nv5m እኔ 7አመት

    • @user-ek6yx8yp8h
      @user-ek6yx8yp8h 2 місяці тому

      አብሽር ያልፍል
      ​@@user-um2io6nv5m

  • @user-pu3bi4we1s
    @user-pu3bi4we1s 2 місяці тому +71

    ደሞ ቀጠዩን ቶሎ ልቀቁልን።
    ፎዚን ምን እንደረሰች አሰውቁን የምትሉ በለክ ግለፁ።

  • @fatema7
    @fatema7 2 місяці тому +132

    ሶፊ በጣም ጉበዝ ነህ🎉 የምታቀርባቸዉ በጣም አስተማሪናቸዉ እስኪ የሶፊ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ ❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +1

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 місяці тому +3

      ሙስሊምእህቶችበአደባባይፎቶችሆንአትልቀቁ?!እባካችሁአላህየከለከለንንመከልክልግደታችንነዉ
      አላህንእንፍራ

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 2 місяці тому +1

      ​@@KumNeger-uc3etሶፊእባክህመጨረሻቸዉንምአሳዉቀን❤የዘበናችንጀግናነህ❤

    • @user-lc5fl6sb8r
      @user-lc5fl6sb8r 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤👍👍

    • @user-lc5fl6sb8r
      @user-lc5fl6sb8r 2 місяці тому

      🥱🥱🥱🥱🥱😡😡😡😡

  • @user-px5dm1ul6k
    @user-px5dm1ul6k 2 місяці тому +46

    ሀዩ መፍታት መፍትሄ አይሆንም የምትወጅው ከሆነ ሁለተኛ ፎዚን ዳሪው ደስታው ካስደሰተሽ ይሄን ማድረግ አይከብድሽም እና እባክሽ ፍታኝ አትበይ

  • @gghy7847
    @gghy7847 2 місяці тому +72

    ፊልም የሚመስል ታሪክ ሶፊየ እኔም ግራ ገባኝ የዝችኛይቱ እህታችን ትህትና እራሱ ባሏን አሳልፋ ለሚወዳት ማሰቧ ከዚህ ሁሉ ፍቃደኛ ተሆናችሁ በድናችን ይፈቀዳል ሁለተኛ ሚስት ብትሆን ይሻላል አንችስ እንደት ማን አለሽ😢 ፎዚ💔ሁሱ💔

    • @rabeaahmed819
      @rabeaahmed819 2 місяці тому +2

      እንድህ አይነቱን ባል አደለም ሁለተኛ ሶስተኛም ቢሆን አይከፋኝ ማሻአላህ ምን ያክል ትሁት ቢሆን ነው ሚስቱቹ እራሱ ምን አይነት ፀባይ ቢኖረው አነሱም መልካም ፀባይ ነው ያወረሳቸው እንደው አሰብ ታረገው ጥቅማዊ ወንድ እንዳላደለ በችግር የወደቁ ሴቶችን ነው ያነሳው ሁለታቸውንም ያረብ አላህዋ ልቤን በመልካም አስታዋይ አርጋት አላህዋ

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 2 місяці тому

      አረላራትም የሚገባ ነው ልጁ ገንዘብኖረውአልኖረው ለምን ቆሎቆርጥመው አያድሩም😁😁

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 місяці тому +89

    ያረብ ፎዚና ሁሴንን አጣምርልን

  • @Tube-bm7te
    @Tube-bm7te 2 місяці тому +96

    በማጃማራ አለሀን ፍሩ አንድ ለማግበት አንድ ማፍተት የላ ምክነት ፍች ሀራም ነው እሱን ምትወጂው ከሆና ለሁለታኛ የግበት።።

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 2 місяці тому +2

      ደቆሮችኩ ናቸዉ እድህ እሚሎት

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 2 місяці тому +1

      ወዳከሆነምንምችግርየለዉእሷፍቅርንመጠዋትነትከፈለች❤እሱሁለቱንምያግባ❤የነብይሚስትምለባሏሰራተኛዋንየዳረችአለች

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 2 місяці тому

      @@3TOybaYemer እውነትነውሀቢባቲቲቲቲ

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 місяці тому +4

      ሁሴን ሁለተኛ ሚስት የማግባት ፍላጎት ካለውና ሚስቱ ሀያት ሁለተኛ ሚስት እንዲያገባ ከፈቀደችለት ፎዝያን እንደ ሁለተኛ ሚስት ማግባት ይችላል፣፣፣ ይቻላልም። ይህ የማይሆን ከሆነለ ግን ሁሴን መቀጠል ያለበት ከሀያት ጋር ነው።።። ሀያትን ፈትተህ ፎዝያን አግባ ብሎ ማለት፣ በሰው ህይወት ላይ ተጫወት ቀልድ እንደማለት። ፎዝያን ለማግባት ሀያትን መፍታት አለበት? በፍፁም መሆን የለበትም፣ ያለ በቂ ምክንያት ለእንዲህ አይነት ነገር ተብሎ ትዳርን መበተን ሀራም ነው።

    • @tube-nw3og
      @tube-nw3og 2 місяці тому +1

      በትክክል ሀዩን መፍታት የለበትም ይልቅ ከተሥማሙ ሁለተኛ ሚሥት ትሁን ፎዚ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 2 місяці тому +69

    ሁሱን ግን ያለማድነቅ ንፍገት ነው ወላሂ ልጆቹ ያልሆኑትን ልጄ ብሎ ያሳደገ ጀግና ወድ ሱብሀን አላህ ደሞ ሁለቱም ሴቶች እድላቸው አድ ነው ሶፊ አተንም ሳላደንቅህ አላልፍም ጀግና ናችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 2 місяці тому +2

      በጣም ደስ እሚል ልጅ አላህ ያጣምራቸው

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 2 місяці тому +50

    ግን በጣም ጡሩ ሴት ናት ዎላሂ 🥰🥰🥺🥺🥺🙏🙏እኛ ያኔ ራሱ ብለናል.. እና ሁሴን ሁለተኛ ሚስት አርጎት እንደገና ንካህ አስሮት ያግባት በቃ please ሶፍዬ 🙏🙏🥺🥺

    • @MohammedAbuFatuma
      @MohammedAbuFatuma 2 місяці тому

      Aymeslgem yehone tenkol al

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 2 місяці тому

      አወንበጣምምምምምምኢሻአላህህህህህ

  • @hulegebtube6089
    @hulegebtube6089 2 місяці тому +132

    አንችንም ፎዚንም ያግባችሁ ሙስሊም አይደላችሁ ሁለታችሁንምያግባ አንችም አትሂጂ❤❤

    • @user-bz8nn5nh4f
      @user-bz8nn5nh4f 2 місяці тому +1

      አወ ምችግራለው አድላራት ተራእየጠበቃችሁ መኖር ነው በስማይደግሞ አንድለ72በአምስት ቀንም አይደርሳችሁያው መጠባበቅ ነውክክክክቱቱቱቱቱምሀመድግንነብሱይማራል

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 2 місяці тому

      ትክክል

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 2 місяці тому +2

      @@user-bz8nn5nh4f አችከልብምንአልሽከዚናከመጨማለቅሀላላችንንማግባትተፈቅዶልናልልልልአልሀምዱሊላህህህህህ

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 місяці тому

      ​@@user-bz8nn5nh4f ያለ እውቀት ማውራት ሰዎችን ነብያቶችን መሳደብ ነብያቶችኝ ማንቋሸሽ በዱንያም ሆነ በዓሄራ ዋጋ ያስከፍላል። በአለም ላይ በአሉ በየትኛውንም የእምነት መፅሀፍ ላይ የሚሲት ጉደብ ያስቀመጠ መፅሀፍ የለም፣ ((ከቁረዓን)) በስተቀር፣፣፣ ቁረዓን ብቻ ነው አንድን ሚስት ብቻ አግቡ የሚለው። ከቻላቹህና ሀቃቸውን እወጣላሁ ካላቹህ ግን አንድም ሁለትም ሶስትም አራት ድረስ ማግባት ትችላላቹህ ይላል።
      ለምሳሌ ያዕክል መፃፍ ቅዱስ ነብዩ ሰለሞን 700 ሚስቶች 300 ዕቁባቶች ውሽሞች እንደነበሩት ይናገራ፣፣ ሌሎች ብዙ ሚስትና ብዙ ዕቁባቶች አልያም ገርል ፍሬንድ ውሽሞች እንደነበሩዋቸው የሚነገርላቸው ሰዎች አሉ። እናንተ ካፊሮች አንድ ሚስት ታገቡና በድብቅ ከተለያዩ ሴቶች የተሉያዩ ልጆችን ትወልዳላቹህ።ሴቶቻቹህም እንደዛው ናቸው።

    • @feydukedir
      @feydukedir 2 місяці тому

      ​@@user-bz8nn5nh4f ያለ እውቀት ማውራት ሰዎችን ነብያቶችን መሳደብ ነብያቶችኝ ማንቋሸሽ በዱንያም ሆነ በዓሄራ ዋጋ ያስከፍላል። በአለም ላይ በአሉ በየትኛውንም የእምነት መፅሀፍ ላይ የሚሲት ጉደብ ያስቀመጠ መፅሀፍ የለም፣ ((ከቁረዓን)) በስተቀር፣፣፣ ቁረዓን ብቻ ነው አንድን ሚስት ብቻ አግቡ የሚለው። ከቻላቹህና ሀቃቸውን እወጣላሁ ካላቹህ ግን አንድም ሁለትም ሶስትም አራት ድረስ ማግባት ትችላላቹህ ይላል።
      ለምሳሌ ያዕክል መፃፍ ቅዱስ ነብዩ ሰለሞን 700 ሚስቶች 300 ዕቁባቶች ውሽሞች እንደነበሩት ይናገራ፣፣ ሌሎች ብዙ ሚስትና ብዙ ዕቁባቶች አልያም ገርል ፍሬንድ ውሽሞች እንደነበሩዋቸው የሚነገርላቸው ሰዎች አሉ። እናንተ ካፊሮች አንድ ሚስት ታገቡና በድብቅ ከተለያዩ ሴቶች የተሉያዩ ልጆችን ትወልዳላቹህ።ሴቶቻቹህም እንደዛው ናቸው።

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 2 місяці тому +31

    ሙስሊም ስለሆናችሁ ለሁለታችሁም ይሁን ❤ፎዚንም እዳገባት የመጀመሪያዋ አግባቢው❤ ምክንያቱም እሳም ጥሩልጅናት
    ማርያምን ምኞቴነው እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን😢😢😢

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 місяці тому +26

    ሁሴን በጣም የሚመሰገንና የረሱላችንን ሰለላሁ አይለይሂ ወሰለም ሙንገድና ሱናን ያከበረና እየተረጎመ ነው ማሻ አላ ብያለሁ

  • @trr1069
    @trr1069 2 місяці тому +26

    እሄንን ልጂ ምን እንሸልመዉ እኛ የማዳም ቅመሞች እረ እሄ ሁሴን የሚሉት ልጂ ምን አይነት ስብእና ነዉ የተላበሰዉ አቤት መታደል አቦ እሄንንን ስብእና ልብህን አላህ አይቀይርብህ❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  2 місяці тому

      🙏🙏🙏

    • @user-hg7kw7gy1h
      @user-hg7kw7gy1h 2 місяці тому +1

      ወላሂ ይሄ ዉዲ ልጂ ቢሸለም ደስ ይለኛል

    • @FikadeTeferi-mx5oz
      @FikadeTeferi-mx5oz 2 місяці тому +1

      ያው መኪና ስላለው ቤት ሠሩለት❤

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r 2 місяці тому

      😂።​@@FikadeTeferi-mx5oz

    • @hayathilwa1382
      @hayathilwa1382 2 місяці тому +2

      ​@@FikadeTeferi-mx5oz😂😂እኔ ግርም የሚለኝ የመዳም ቅመምችየ ለሌላስው ምን እንዳርግ በማለት ግዜችን ማሰለፍ ደግነቱን አለማድንቅ አይቸልም ግን እንሸልመው ማለት እ 🤔

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 місяці тому +24

    እሄ ሁሱ ሚባልጂ የታሪክ ነዉ እዴ የሰዉ ልጂ ልጄ ሚል አጀብ😭😭አረ የሱስ ይለያል አረ እሄስ 4ተኛ ቢገባ ራሱ ልዩ ወንድ ነዉ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 2 місяці тому +43

    ሁለቱንም ያግባ ምርጥ ሠው ነው አይጎዳቸውም በፍቅር ይኑሩ❤❤❤❤❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 2 місяці тому +47

    ክፍል ሁለት በጉጉት እየጠበቅ ነዉ ያራብ ኸይሩን አስማን ፎዚ ታስዝነኝለች የኔ ዉዷ አላህ ነገራቶቹን ሁሉ ይስክልሽ😢

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +2

      🙏🙏🙏

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому +10

      ​@KumNeger-uc3e ሦፊ ኢተቁሏህ እደዚህ አይነት ነገር አትጠቀም ጣኦት አምላኪወች ናቼዉ የሚጠቀሙት

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 2 місяці тому

      ​@@user-dw3bm2wn2jትክክል

    • @simrahussin553
      @simrahussin553 2 місяці тому

      ምን ተጠቀመ​@@user-dw3bm2wn2j

  • @-bw7lv
    @-bw7lv 2 місяці тому +24

    ኧር ወላሂ እኔስ ጨነቀኝ ማለት ልጂቷም ታሳዝናለች ምንም ፈቃደኛ ሆናም ብትመጣ እየወደደችው መለየትን መረጠች ከ አዕምሮ በላይ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +24

    ወላሂ አንቺ መሌካም ሴት ነሽ ሁለታችሁንም ቢያገባ ደስ ይለኛል ሁሱ ይለያል❤❤❤❤❤❤

    • @user-ic5se6lr6r
      @user-ic5se6lr6r 2 місяці тому

      መልካም አይደለችም እሱ ከፈቀደ ምን አገባት

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 2 місяці тому +42

    የአላህ ሁሴን ሁለታቸውንም ያግባ በአላህ ምን እደምል አላቅም ሁለታቸውም አሳዘኑኝ

  • @maryem9100
    @maryem9100 2 місяці тому +22

    ያአላህ አስገራሚ ተሪክ ነወ ከፎዚ የባሰች መልካም ሴት ናት አላህ እርዚቃቸወን ሰፊ አድርጎ ባድ ያኑራቸወ ያረብ

  • @user-tl8jk5pd1s
    @user-tl8jk5pd1s 2 місяці тому +25

    ዉይ አሳልፌ እዳላይ አጎጎኝ ዝምብየ እዳላይ እረዘመብኝ ፈጣሪየ ወይ ትእግስቱን ስጠኝ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 2 місяці тому +25

    ፎዝና ሁሲ እውነተኛ ፍቅር አላቸው እግዚአብሔር እንደምአገናኛቸው ተስፋ አለኝ

  • @user-xm8ez8xb9e
    @user-xm8ez8xb9e 2 місяці тому +18

    እደዚህ አይነት ሰው አለዴ አሁንም የሚስት ልጅነው ማሽአላህ የምር ቀነሁበት አላህ ይጨምርለት የችግር ደራሽ ወንድነው ያረብ መጨረሻው ያሳምረው ❤❤❤

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 2 місяці тому +21

    ለሁሴን ትልቅ ክብር አለኝ ጀግና ወድ ነው አላህ ይካሰው ሶፊ የኔ ወድም አሥታራቂ የልጂ አስታራቂ ጎበዚ መሻአላህ

  • @TadaMuhammad-xh2vp
    @TadaMuhammad-xh2vp 2 місяці тому +17

    እዴት ፈዚ አታቅምዴ አችም አትራቂው እሷንም አችንም ያስተዳድራችሁ ሸሪአው ይፈቅዳል ሁለታችሁም ስብእና አላችሁ በፍቅር ትኖራላችሁ😢😢

  • @halehale7257
    @halehale7257 2 місяці тому +18

    አልሀምዱሊላህ በዚህ መተሳሰብ በጠፋበት ጊዜ እንደናንተ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው በማየቴ አልሀምዱሊላህ

    • @user-ql1iw7eg3u
      @user-ql1iw7eg3u 2 місяці тому

      በጣም ወላሂ አልሀዱሊላህ ያብዛልን

  • @ALEMGTANEHTATEK
    @ALEMGTANEHTATEK 2 місяці тому +24

    የሁሤን ነገር ግን በጣም የበዛ ነው ጥሩ ነቱ የእውነት በዚህ ግዜ እንደሡ አይነት ሠው መሮሩ እግዚያቤሄር ይጠብቀው በጣም መልካም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔጃ ቃል ያጥርኛል

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 місяці тому

      በጣም መልካም ሰው ይገርማል

  • @user-pk6vd3fb8v
    @user-pk6vd3fb8v 2 місяці тому +7

    የምገርም ታሪክ ማሻ አለህ ነዉ።ልጁ ከአንደም ሁለት ግዜ ልጀ ያላትን ሴት የሚቀበል ወንድ በአኔ ማየት አልሃምዱሊላህ ለሁላችሁም እድሜና ጤነ ተመኝሁ❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 2 місяці тому +19

    በጣም የምትደነቂ ሰው ነሽ በአሁን ባልን ወይም ሚስትን ለይተው ለራስ በሚያደርጉበት ሰዓት የምትወጅውን የምታፈቅሪውን መልካም ሰው የሚያፈቅራትን አግብቶ ማየት ፈልጋለሁ ማለትሽ ክብር ይገባሻል መልካም ስላሰብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሶፊዬ ከምንጊዜውም በላይ የዛሬው በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ተባረክ

  • @shemima5580
    @shemima5580 2 місяці тому +10

    ያረቢ ፎዚ እና ሁሴን አጣምርልን🙏🙏
    ሁለታቹንም ማግባት ይችላል አንቺም አትሂጂ መልካም ሴት ትመስያለሽ በተረፈ ሶፊ ቀጣዩን አፍጥነው

  • @user-xr5lx4mk1g
    @user-xr5lx4mk1g 2 місяці тому +4

    የወለዱትን እየጣሉ ይሄዳሉ እሱ ደግሞ የሰው ያሳድጋል ማሻአላህ መልካም ሰው

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 місяці тому +14

    ሁሴን የዘመናችን ምርጥ ሰዉ ሁሴን ወንድሜ የድሮ ደጋግ እስላም ጋደኞቼን አስታወስከኝ በርታ

  • @trr1069
    @trr1069 2 місяці тому +11

    እሄ ሁሴን የሚባል ልጂ እረ በአላህ ፊቱን ገልጠህ አምጣልን እረ ኡኡኡኡኡኡ የሰዉ ልጂ ለካ እሄን ያክል ደግ ነዉ

    • @ZibibaHalwa
      @ZibibaHalwa 2 місяці тому

      እራ ታይ እነቴ አንቺም ወደሹ ደሞ ቢዚ እንሁንብሽ እንዴ ሆሆሆሆሆ

    • @user-bm5zn9fg3v
      @user-bm5zn9fg3v 2 місяці тому

      ተገኝቶነው😂😂

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r 2 місяці тому

      ትክክክል​@@ZibibaHalwa

    • @user-mt6qo9fl5t
      @user-mt6qo9fl5t 2 місяці тому

      አረ ወላሂ በሣቅ😂😂😂😂​@@ZibibaHalwa

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c 2 місяці тому +24

    ወለሂ ሊዩ ሴት ነሽ ሱበሀን አለህ የኔ እነት የአለህ የበልሽን ስሜት ተረድተሽ በዚ ልክ መሰብሽ ሊዩ ነሽ ወለሂ በዚ ዘመን ሰው ተመኝነት በጠበት ዘመን የረብ በምን ቀል ልግለፅሽ የኔ ውድ ሴቶች ወዶች በደብ ተመሩ ወለሂ በጠም ይገርመል😭😭😭

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r 2 місяці тому

      የልቧን አላህ ይወቅ ርበሻም ፈልጋም እንዳይሆን

  • @ZikiraTubeShcool23
    @ZikiraTubeShcool23 2 місяці тому +10

    ባለጌ ማለቱ ግን ልጆ ለሴት ልጅ ያለወ ክብር ሲያስጠላ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 2 місяці тому +34

    አልሃምዱሊላህ በስደት ያሳለፍኩት ብዙ መራራዎች አሉ ግን የሰዎችን ስሰማ አልሃምዱሊላህ እኔ ምንም አይደል ቤተሰብአድርጉኝማ ዉዶችየ ከስደት መልስ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ውደ ደምሪኝ

    • @Hawa-qg4lm
      @Hawa-qg4lm 2 місяці тому

      መልሽ አረገሻለሁ ውደ

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 місяці тому +19

    የዚህ ነገር መጨረሻዉ አማረኝ ሚስቱም የምትገርም ሴት ናት

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 2 місяці тому +13

    ሁሱ እና ፎዚ ይጋቡ
    ሁለተኛም ቢሆን

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 2 місяці тому +23

    አትለያዩ ፎዚ እንዲያገባትከፈቀድሽለት አይቀር ሁለታቹም አንድላይሁኑ

  • @user-ww9lo1ky8h
    @user-ww9lo1ky8h 2 місяці тому +7

    ሶፍዬን አሳድጉልኝበናታችሁ እንደኔ በስደት የምትኖሩ እህቶቼ እግዚአብሔር የረፍት እንጀራ ይስጠን ሶፊ በጣም ነዉ የምወድህ በሁሉምነገር ላይ ጥንቃቄ አድርግ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 місяці тому +8

    የሁሴን መልካምነት ልቤን አረስርሶ ሳልጨርስ ያች መልካምነት ብሶ ቁጭ በፈጣሪ ምን አይነት መልካም ነሽ😢😢❤

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 2 місяці тому +8

    የኔ መልክም ፎዚ አይዞሽ ያልፍል የሁሴን ባለቤትም ምርጥ ሰው ናት አድሱ የፎዚ ጮኛ ግን እንት ባለፈ ታሪክ ባለጌ ነሽ ይላል እናት እህት የለውም ማፈሪያ ነው ፎዚ አንች የዋህና ጥሩ ሴት ስለሆንሽ ነው ይሔን ጋብቻ አላህ ያፋረሰው ዱአ አድርጊ

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r 2 місяці тому +6

    ለምን ሁለተኛ አትድሪውም የኔእህት እሷን ያግባ እኔንይፍታየሚለውን ተይው ይሄስህተትነው ልጁግን ምንአይነት ታድሎነው የየቲሞች አባት ነውኮ የሁለታችሁንም ልጆች ልጆቸ ሲል አሏህይጨምርለት 🎉🎉

  • @user-qw4hz9gh1m
    @user-qw4hz9gh1m 2 місяці тому +5

    አረ ምን አይነት ስብእና ነው በአላህ አላህ ይጨምርለት ሁለቱንም አግብቶ ቢኖር አሪፍ ይመስለኛል ሶፊ አንተም ማሻአላህ ጀግና ነክ አላህ ይጨምርልክ

  • @user-wl8mi6mo8r
    @user-wl8mi6mo8r 2 місяці тому +19

    በጣም ኸይረኛ ሰው ነው አላህ ይወፍቅሽ❤❤

  • @user-kb6hm6hv4q
    @user-kb6hm6hv4q 2 місяці тому +11

    ሲጀመር ድሮ ፍቅረኛ እደነበረው ስለደበቃት ነው እና አቶደውም አውቃ ነው ለችግሯ ነበረ የቀበችው ብታፈቅረው እንለያይ አትልም ነበር ሁሴን ምባለው ልጅ ግን ያሳዝናል

    • @taibah5903
      @taibah5903 2 місяці тому

      ትክክል

    • @user-pp8ms2oh8u
      @user-pp8ms2oh8u 2 місяці тому +2

      አይባልም
      የግምት ወሬ
      . እዉነቱን አላህ ነዉ እምያቀዉ

    • @hdjfjrdhhrh8498
      @hdjfjrdhhrh8498 2 місяці тому

      እኔም እደዛነው ያሳብኩት

  • @nardosamenu
    @nardosamenu 2 місяці тому +31

    መጨረሻውን ሳትሰሙ አትኮምቱ ወገኖቼ

  • @asoomasma3611
    @asoomasma3611 2 місяці тому +19

    ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 2 місяці тому +10

    ድሮም ወደሽው አይደለም የቀረብሽው ልጅሽን እድያሳድግልሽ ነው እደውም የሚወዱትን ጓደኛ ነው መዳር

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 2 місяці тому +6

    ወይ ሁሴን እኔ የምለው የመጀመሪያ የሕፃናት ማሳደጊያ ማለት እኮ ነው በዚህ እግዚአብሔር ይክፈለሁ ግን ሦስት ሁኖ ብኖሩ ደስ ይላል ለዚህች ሴት ደግሞ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር እስጥሽ

  • @halima7993
    @halima7993 2 місяці тому +6

    ለኔ ሁለታቺሁም አንድላይ ተቀመጡ ልጁ ግን ሳይደነቅ አያልፍም አንቺም በጣም ምረጥ ሰው ነሺ የኔ እህት

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 2 місяці тому +6

    በጣም ሚገርም ታሪክ ነው የሱ መልካምነት እና በዚ ዘመን ያደረጉለት ሚያስታውስ የለም እኔም ደስ ይለኝ አል ከፎዚ ጋ ቢሆኑ ግን ፎዚ ላገባ ነው ብላ የለም ወይ የኔ እናት የሁለታቹም ህይወት አላህ ያማረ ያርገው

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 2 місяці тому +21

    ወይኔ ሮዚ ስባል ተሰበር ነበር ያራብ ኸየሩን አስማኝ ኡፍፍፍፍ😢😢

  • @MyName-uk9pw
    @MyName-uk9pw 2 місяці тому +7

    ሶፊ በአላህ ይህን ደግ ሰው ሁሴንን አቅረብልን እንዲ ደግ ሰው በዚ ዘመን አለ በአላህ ወላሂ ገራሚ ሰው ነው

  • @AbduShifa-xp9wj
    @AbduShifa-xp9wj 2 місяці тому +6

    ሶፊ እባክህ ሁላቱንም ያግባቸው እኛ እናግዘው

    • @Yekoselewulbe
      @Yekoselewulbe 2 місяці тому

      አቤት ጭካኔያችሁ😢😮

  • @user-ur9rz1vw8p
    @user-ur9rz1vw8p 2 місяці тому +8

    እሺ አንችንም ስለሚወድሽ ይሆናል እንጂ ለጓደኛው አሳልፎ የሰጣት እንደት ይሆናል የጓደኛውንም ልብ መስበር አይሆንም ወይስ እንደሚወድሽ ለማረጋገጥ ነው ሀሳብሽ መኪናም ስለገዛችለት ቅር ብሎሽ ነው😊

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v 2 місяці тому +10

    የኔ ቆንጆ መረዳትሸ የሚገርም ነው ከባድ ውሳኔ መጨረሻው ያማረ ይሁን

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 2 місяці тому +6

    የኔ እህት አላህ ያሠብሽውን እጀራና እድሜ ጤናጋ ምኞትሽን አላህ ያሳካልሽ ❤❤❤❤ያረብ እደዚህ አይነቶችን ሤቶች ያብዛቸው ከምንም በላይ ዱኔ አኬራሽን ያብጅልሽ❤❤

  • @smeratube6707
    @smeratube6707 2 місяці тому +6

    የሁሴን ስብዕና እጥግ ድርስ ነው ተስፋ እያደረጉ ነው አሁን ኢሻ አላህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ያረብ መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f 2 місяці тому +4

    ለሁላችሁም አላህ መልካሙን ይሻላችሁ ፎዚ ግን ታሳዝናለች እህቴ ሁሉም ለኸይር ነዉ አብሺሪ

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm 2 місяці тому +7

    ወይ ጉድ ሁሴንን ልታገባ መታ ማግባቱን ሥታውቅ ከምንጊዜው ከሌላ ወድጋ አውርተው ለዚህ በቁ ትልቁ ጥያቄየ ነበር ሀያት ግን የእውነት ልዩ ሴትነሽ ሁሴንን ግን የምገልፅበት ቃላት የለኝም መጨረሻችሁን ለማየት ጓጓሁ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +1

      🙏🙏

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x 2 місяці тому +1

      የሰዉ መገናኛዉ ብዙ ነዉ እኔ አንድ ቀን ብቻ ነዉ ቁጪ ብለን መወራን ወር ሳይቆይ ሽማግሌ ተላከ ወዳዉ ተጋባን ግን ተለያየን ያጋጥማል ለማለት ነዉ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому +7

    የኔ ውድ ፎዚየ አላህ ፈተናን የሚያበዛብሽ ስለሚወድሽ ነው አብሽሪ የኔ ውድ እህት አላህ ታግሶ ማለፍን ይወፍቅሽ ኑ ዱአ አድርጉላት❤❤❤

  • @chhdhffhf3557
    @chhdhffhf3557 2 місяці тому +22

    የረብ ፎዚ ና ሆሶን አንድ አድርግልን🙏❤❤❤❤

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m 2 місяці тому +1

      አሚን ያርብ አላህ ምን ይሳነዋል❤❤

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 2 місяці тому +6

    ክፍል2 ልቀቅልንን ሶፊ

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሁሱ ምን ያክል መልካም ሰው ነው ያረቢ አላህ ሀብት ሰጥቶህ በሸሪአው መሰረት አራትም ብታገባ እቢ እምትል ሴት ትኖራለይ ብዬ አልልልም ያረብ አላህ ሷሊህ አጋር ወፍቀኝ አላህዋ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 місяці тому +4

    የሁሴን ደግነት ይለያል አላህ አይቀይርህ እንዳተአይነቱን ያብዛልን ፎዚጥላው ያሰደጋትንልጅ ይዛ ደግሞ የዚችንም ተቀብሎ ልጀ ብሎ ያሳግጋል ምንአይነት ቅንሰውነው አላህ የራስህንም ልጅይስጥህ ወንድሜ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 2 місяці тому +9

    መግቤው ላይ እዳየውት የጓድኛው ፍቅርኛ እደሆነች አላወቀም ዞሮ ዞሮ ችግር የለውም
    በናታችሁ ልቧን እዳሰብሯት ድጋሚ መጨረሸውን እስከምትለቅ ቸኮልኩ
    ሶፍየ በርታልኝ

  • @OumuEkram-bj5sn
    @OumuEkram-bj5sn 2 місяці тому +2

    ለምን ሁለታቸውንም አያገሻቸውም በስልምናች ተፈቅዱን ሁለቱንም ይወዳቸዋል እነሱም ይወዱታል ሁሱ ምረጥ ሰው ነው የሁለቱም ልጆች ልጁቹ አይደሉም ግን የዛችንም አሳድጉን ይዝችንም አሳድጉን ወላሂ ሁሉም ባይለያአዩ ባይ ነኘ የኢኮነሚ ድጋፍ ብናደረግለት ባይ ነኘ ባልሳሳአት ያአድ ሰሀባን ታሪክ ነው የደገመው ለሴየቶች ያለውን ክበረ ነው ያሳየን እና ሁሱየ ትለያለህ ❤❤❤

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 місяці тому +11

    ልዩ ልጅ ነው ሰውየው አጅብ😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 місяці тому +3

    የሁሴን መልካምነት የሚደነቅ ነው የራስህን ልጆች ፈጣሪ ይስጥህ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 2 місяці тому +7

    የኔ እናት አቺ ሁለተኛዋ ስታዛዝን

    • @BogalchAshebir
      @BogalchAshebir 2 місяці тому

      መልካም ናት የኔ እናት

  • @zinab8199
    @zinab8199 2 місяці тому +4

    የሁላቸውም መልካምነት ቀላት አጣሁለት😢 አላህ ያግዛቹህ እስቲ!! ሁለታቹህም ተስማምታቹህ ሁሴን ባላቹህ ቢሆን አስቡበት!!

  • @youtubeDxa-dh3vw
    @youtubeDxa-dh3vw 2 місяці тому +5

    😂😂😂😂በጣም ደሥብሎኛልዱአው ሊሣካነው መሠል ሀያት ጥሩሠው❤መሸአላህ አሌሸ

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 2 місяці тому +7

    ፎዝያና ሁሴን ስለሚዋደዱ ይጋቡ የሚያፈቅሩትን ሰው ትቶ ሌላ ማግባት እድሜ ልክ ፀፀት ነው እሱዋ ፍቃደኛ ከሆነች ችግር የለውም

  • @Fafip9rs1fz5s
    @Fafip9rs1fz5s 2 місяці тому +3

    ያረብ ረበል ዓለሚን ሁለቱንም አግብቶ እድኖር ያግራለት ያአላህ አሳዘኑኝ

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 2 місяці тому +5

    ወንድልጂ እደአባት እደወንድም ሲሆን ደስይላል ልክደ ሁሱ የኛ መልካምወንድም

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m 2 місяці тому +45

    እስኪየሁሱ ስብእና ግረም ያለው በላይክ አሳዬኝ አላህ ያላሰባችሁትን ደስታ ሁላችሁንም ያስደስታችሁ

  • @user-ek6yx8yp8h
    @user-ek6yx8yp8h 2 місяці тому +15

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته እስኪ ኋላችሁምዳአ አድረገው ልኝ
    እናቴ በጣም አሞብኝል

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 місяці тому +2

      አላህ አፈያ ያርግልሽ ያረብ

    • @kewunkassa
      @kewunkassa 2 місяці тому +1

      አግዚአብሔር የማርልሽ

    • @hassenapptube6311
      @hassenapptube6311 2 місяці тому

      Alahi ymrat

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 2 місяці тому

      Fetari ymarleshe yene wudd

    • @ifj8189
      @ifj8189 2 місяці тому

      አላህ አፊያ ያርግልሽ ያርብ

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 місяці тому +9

    ኧረ ቀጣዩን ልቀቅልን የምን መዋል ማደር

  • @FatumaFatuma-gw9vf
    @FatumaFatuma-gw9vf 2 місяці тому +2

    ያጀማአ አልሀምዱሊላ ለካ መልካም ወንድ አለ ።እኔስ በአለም የለም ብዬ ነበር

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 2 місяці тому +10

    ያረም በተለያየ ነገር የተጨነቀ ሁሉ አንተ ፈርጀው😢😢

  • @user-mx9od3ee9m
    @user-mx9od3ee9m 2 місяці тому +2

    ክፍል ሁለትን ለማየት የቸኮለ ማነው እደኔ ልጅቱ አሱሀባ ናት ወላሂ ባሏን የምትድር አቦ ሰላምሽን ያብዛልሽ❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 2 місяці тому +2

    ወይ እኔም ብይ ነበር እኮ በፍት እና ለሁለቱም ማግባት እኮ በመፃፍ ይፈቀዳል አሁንም ተስማሙ ፎዚንም አንችንም ያግባችሁ በሙስሊም ብቃ ይፈቀዳል እንደምን ብላቹ ተስማሙ የሆነ ሆነዋል ❤❤❤❤❤❤

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 місяці тому +3

    አላህ ይጨምርልሺ በጣም መልካም ሴት ነሺ ❤እደዚህ ያደረግሺው የእሱም መልካምነት ትልቅ ዋጋ አለው እና ወንዶችየ ጥሩ ሁኑ ። እናንተም አላህ የሚበጀውን ነገር ይወፍቃችሁ እሱ ነው የሁሉ ነገር ባለቤት።

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 2 місяці тому +3

    ተሥፋ ከቆረጥን ቡሀላ እደገና ልብአንጠልጣይ ታሪክ ልጁ ግን የሚገርም

  • @abcDef-lb5eq
    @abcDef-lb5eq 2 місяці тому +3

    ለሁት ኑሩ አንች ገጠር አትሂጂ ጄግና ነሽ ወላሂ ሳላደንቅሽ አላልፍም አይለያችሁ በጣም ጎበዝ ነሽ 🎉

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 2 місяці тому +7

    የእውነት ፎዚ እና ኡሴን ብገቡ እንዴት ደስ በላኝ የኡሴን አድሳ ሚስት የእውነት ልዩ ሴት ነው ለኡሴንም ትክክለኛ ዋ ሚስቱ ፎዚ ነት❤❤❤❤❤❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  2 місяці тому

      🙏🙏

    • @Fjskdj111
      @Fjskdj111 2 місяці тому

      እዴ. እረ. አይባልም. ይችዋን መጣል ሆ

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w 2 місяці тому +27

    ይህ ሁሴን የሚባለዉ ወጣት ምን አይነት ፍጥረት ነዉ ኧረ አቅርብልን በአላህ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +1

      🙏🙏🙏

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 місяці тому +7

      ፊቱን ገልጠህ አቅርብልን እድህ አይነት ወድ የት ነዉ የሚገኘዉ

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 2 місяці тому

      ወላሂሱበሀነላህየኛጀግናሁሴንንንንንንንን

    • @user-do2hb4mt1u
      @user-do2hb4mt1u 2 місяці тому

      የሱን አይነተ ወድ ቢበዛ መታደል ነው​@@helimahelima5706

    • @user-mh4vp5jw2w
      @user-mh4vp5jw2w 2 місяці тому

      ፊቱ እንዳትሸፍ ነዉ የወጣት ተምሳኔት ነዉ ​@@KumNeger-uc3et

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o 2 місяці тому +9

    ለምን ሁለቱ አያገባቸዉም🙏

  • @Hiwot842
    @Hiwot842 2 місяці тому +3

    ሶፊ በጉጉት አትፍጀን ክፍል 2 ቶሎ ልቀቅ

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 2 місяці тому +1

    ሱሀን አላህ ምን አይነት የሚገርም ሰው ነው አላህ ይጨምርለት ደካሞችንና የቲሞችን የተንከባከበ ሰው ነብዩ ሰ ዐ ወ ሁለት ጣታቸውን አሳይተው እንድህ ነን ብለዋል አላህ ኢኽላሱን ይወፍቀው

  • @feydukedir
    @feydukedir 2 місяці тому +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ፣ ሶፊ ዕና ሙስሊም ወንድሞችና እህቶች
    ሀሳብ ስንሰጥ በስሜት ሳይሆን በማሰብና በማስተዋል መሆን አለበት፣፣፣ ሀያት እራሱ በጣም የምትገርም ምርጥ ስብዕና ያላት ሴት ናት። የራስን ህይወት ትቶ፣ ለሌላ ለሰው ህይወት ደስታ መጨነቅ ምን አይነት ስብዕና ነው? ሁሴን ሁለተኛ ሚስት የማግባት ፍላግቱ ካለውና ከፈለገ ፎዚያንም ሁለተኛ ሚስት አድሮጎ የማግባት ፍላጎት ካለው ፣ ሚስቱን ሀያትን ፍቃደኝነትዋን ልትጠየቅ ይገባል። ሀያት ሁለተኛ ሚስት ያግባ ካለች ያግባ፣፣ ካልሆነ ግን፣፣ የሀያት ትዳር መፍረስ የለበትም። ሁሴን መቀጠል ያለበት ከሀያት ጋር ነው።።። ይህ የኔ ሀሳብ ነው።

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 місяці тому +3

    ቆይሲ በኀላ አየዉ አለሁ ዛሬ ቤታችን በእግዳ ተናዉጧል

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o 2 місяці тому +2

    ሶስቱም ምርጥ ሰው ናቸው ሁለቱም አግብቶ ይኑሩ

  • @user-kp9yb9rb1u
    @user-kp9yb9rb1u 2 місяці тому +5

    ይቅርታ ምኑም አልገባኝ ፎዚን ሊያገባ ነው ምንዲነው የምትለው ሚስቱ ከሆነለት 2ሁለቱንም አግብቶ ይያዝ ካልሆነ ግን እደት ሚስቱን ፈቶ ፎዚን ያገባል ሚስቱ የሱን ደስታ የሚያስደስትሽ ከሆነ ሁለታቺሁም ተስማምታቺሁ አግቡት ሙስሊም አይደላቺሁ እሱም ሱናውን እዲያማላ አግዙት የሀገራቺን ኑሮ ያዞራል እኳን 2አንዷም ይከብዳል ፍቅር ካለ ግን ይቻለል ተሰሰቡ

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 2 місяці тому +2

    ማነው በራሱ ፍቃድ ባሏን አሳልፋ ወደ ድሮው ሂወቱ ይመለስ የሚለው ብቻ መልካሙን ሁሉ ከልቤ እመኝልሻለሁ ሀዩ❤

  • @feydukedir
    @feydukedir 2 місяці тому +5

    ሁሴን ሁለተኛ ሚስት የማግባት ፍላጎት ካለውና ሚስቱ ሀያት ሁለተኛ ሚስት እንዲያገባ ከፈቀደችለት ፎዝያን እንደ ሁለተኛ ሚስት ማግባት ይችላል፣፣፣ ይቻላልም። ይህ የማይሆን ከሆነለ ግን ሁሴን መቀጠል ያለበት ከሀያት ጋር ነው።።። ሀያትን ፈትተህ ፎዝያን አግባ ብሎ ማለት፣ በሰው ህይወት ላይ ተጫወት ቀልድ እንደማለት።

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 місяці тому +1

      ሲጀመር ፎዚኮ የሱን የራሱን የሁሴንን ጓደኛ ልታገባ መሆኑን ሲሰማኮ ነው አየተቆጣ ያለው ቁጣው ደሞ ፎዚን መልሶ ሊያገባት እደሚያስብ ነው የተሰማኚ "ለምን አልነገርሽኚም"የሚለው ሀሳብ እዳለው ነወሰ

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ በጣም እሚገርም ነው የምርም ሁሴን በጣም መልካም ሰው ስለሆኑ በሂወቱ የሚገቡት ሴቶች ለሱ መልካም አሳቢ ናቸው ይባስ ብሎ የዚች ቅን አስተሳሰብ ከዘመኑ ሴቶች ትለያለች ወላሂ❤

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 2 місяці тому +1

    አንችም ምርጥ ቅን ሴት ነሽ ግን ለሁለታችሁም ይበቃል ሁሴን አላህ አላችሁ አብሽሩ