አዲሱ የአከራይ ተከራይ አዋጅ አከራካሪነቱ ቀጥሏል ማን ተጎጂ ነው?አከራይ ወይስ ተከራይ? እንደገና አዋጁ ይታይ ተባለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 108

  • @nefisaahmed6160
    @nefisaahmed6160 4 місяці тому +10

    ውይይቱ ጥሩ ነው አከራይም የባንክ እዳ አለብን ኑሮ በጣም ጨምራል የልጆች ትምርት ቤት ክፍያ የጣራና ግድግዳ ግብር በጣም የተጋነነ ነው ደመወዛችን ተቆራርጦ የሚደርሰን እንካን ልናተርፍ ግን ግብር መክፈሉ ባልከፍ ሰው የሚበላው እያጣ ለመናፈሻ መስሪያና ላረባ ነገር ነው የሚውለው መንግስት ይሄን ችግር መፍታት የሚችለው ብዙ ቤት እየሰራ በርካሽ ቢያከራይ ችግሩ ይፈታል መናፈሻ ከመስራት እና አ አ የህዝብ መገደብ የነዋሪ ብዛት ነው የቤት ችግርን ያመጣው

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 4 місяці тому +1

      Ene yemlew ene yezih aynet mengst ayche alawkm tenkiro yeserran sew massaded mebeddel

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 3 місяці тому +1

    ልክ ነህ ወንድማችን ለትርፍ ሳይሆን እራስን ለመደጎም ሲባል ነው ያከራየሁት እኔ እሱም ሆኖ የወር ወጪዬን አይሸፍንም መንግስ ሊያስብበት ይገባል
    ሌላው ዓመቱን ሙሉ ባልተቀበልኩት እንድከፍል ተገድጃለሁ የአንድ ወር ክፍያ ብቻ ተቀብዬ የዓመት እንድከፍል ተጠየቅሁ ይታይልኝ

  • @eteneshtadesse5437
    @eteneshtadesse5437 4 місяці тому +9

    ኧረ ኡኡኡ ❗️ እኔ 4ሺ አኸራይቼ እሷኑ ለስራ ሚቀርበኝ ቦታ #በ4ሺ ተከራይቼ እየከፈልኩ በወር 4ሺ ደሞዝ ከሞቱት በላይ ካሉት በታቾ እየኖርኩ የኪራይ ግብር #8800 አካባቢ , የጣራ ግድግዳ ደሞ 4ሺ--5000 ባለው ከፍዬ ምን ልሆነው ከባድ ችግር ላይ ነኝ እዚ ያከራየችኝ ሴትዮ ደሞ ቤት ልቀቂ ጭቅጭቅ ሰላም አሳጣችኝ መንግስት መከለስ አለበት ያወጣውን ግብር አዋጅ ተሰቃየን

  • @bekelegebregebregiorgis9221
    @bekelegebregebregiorgis9221 4 місяці тому +6

    ትልቁ ችግር መንግሥት ታክስ/ግብር እየጨመረ ግሽበትን ያባብሳል።

  • @Befrduam
    @Befrduam 4 місяці тому +6

    አዋጁ አከራይን በጣም ተፅእኖ ያደርጋል !

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 4 місяці тому

      መንግስት፣የተሻለነገር፣አመጣለሂ፣ብሎ፣የባሠነገር፣አመጣ

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 4 місяці тому

      የተሻለነገር፣ማምጣትየሚችለው፣መንግስትእንጂ፣የግል፣ቤትያለው፣አይደለም፣ለምሣሌ፣ቀነስየለውን፣ቤት፣በመሦራት፣በማከራያት፣

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 4 місяці тому

      በተለይ፣ቤት፣አከራዮች፣ላይ፣በጣም፣ጫና፣እየተደረገነው

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 4 місяці тому +1

      መንግስት፣ለተከራይም፣ለአከራይም፣አዝኖ፣አይመስለኝም፣ለግብር፣ዋጋን፣ከፍ፣ለማረግ፣ይመስለኛል

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 4 місяці тому +11

    ትክክለኛ ውይይት ነዉ ተከራይና አከራይ ጭቅጭቅ ውስጥ ያስገባ ህግ ነዉ ህጉ ክፍተት አለዉ ህጉ እንደገና መታየት አለበት

    • @zewgetafesse1507
      @zewgetafesse1507 4 місяці тому +1

      መንግስት ሊያጤነው የሚገበው ጉዳይ እኔ ለድርጅት አከራይቼ ተከራይቼ ነው ያለሁት ነገር ግን እኔ የከራየሁት ለመኖሪያ ሳይሆን ለድርጅት ሰለሆነ የአከራይ ተከራይና የቦታ ግብር ስለምከፍል ለምን አይቀናነስም? ቢጠና

  • @hailetareke5990
    @hailetareke5990 4 місяці тому +2

    ዉይይቱ ጥሩነዉ። ነገርግን ኣንድ ባለ1 ኮየ ግብር የሚከፈለዉ 7,900 ነው የሚከፈል ከክራይም ሊቆረጥነዉ ይህማለት ከባድነው ከድሀ ኣቅም በላይ በላይ ነው?

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz 4 місяці тому +2

    ተከራይ ነኝ ግን ጥሩ ጎን እንዳለው ሁላ መጥፎ ጎንም አለው
    1-ቤት ገንብተው የሚያከራዩን አያበረታታም
    ለምን ሁለት አመት ቢፈልገውም ስለማያገኘው
    2-ለቤተሰብ እንኳን ቢፈልገው የግድ ሁለት አመት ላያገኘው ስለሚያስችል
    ከዚህ ይልቅ የቤት ኪራይ ተመን ቁጥጥር ቢኖር የተሻለ ነበር ተመን ዝቅተኛ እና ከፍተኛ በህግ ቢወሰን ያረጋጋዋል ባይ ነኝ ለምን ከዚህ ቢለቅም ሌላጋም በተመሳሳይ ዋጋ ስለሚያገኝ አከራዩም ጨምሬ አከራየዋለሁ የሚለውን አስተሳሰብ ስለማያስበው አያስወጣም!

    • @kifluabayerom8156
      @kifluabayerom8156 4 місяці тому

      አነጋገርህ ግን አከራይ ነው የሚመስለው

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 4 місяці тому +1

    ሀሳብህ ወንድሜ ሁሉም ልክ ነህ መኖር አቅቶን ነው እንጂ የሰው ፊት ማየት ሌላው አለም ለዜጋው ይዶግማል እኛ ደሞ የባሰ ዜጋን ማደህየት

  • @muke614
    @muke614 4 місяці тому +2

    ከመነሻው አንጀተን አስራ ባለ አራት ፎቅ የሰራሁት መንግስት ስራ የማያገኝላቸውን ተመራቂ ልጆቼን በኪራዩ ለማቋቋም እራሴንም ከተጠዋሪነት ለመታደግ ነው ታዲያ የአፈር ግብር ፣የኪራይ ግብር ለምን ከፈልኩ ስይሆን ተመኑ አይብዛ ነው
    በበኩሌ እራሴን እና ቤተሰቤን ከችግር መታደጌ መንግስትን እንዳገስኩ እረዳለሁ።

  • @selamelefituran5552
    @selamelefituran5552 4 місяці тому +2

    ግልጽ የሆነ ነገር በአጭር መግለጽ እየተቻለ በጣም አሰልች ወሪ ታበዛላችህ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 4 місяці тому +3

    ፍትህ፡ለዜጎች፡ቤት፡መሬት፡ለሌለን፡አረ፡አብይ፡በቃህ፡አረ፡በቃህ፡ዜጎችን፡አሰቃየህ፡!!!!!!!!!!!!""""!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!""""!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tadladires929
    @tadladires929 4 місяці тому +1

    የኔ አከራይ ከአአ ባ/ዳር እየተመላለሰች በወር 3ጊዜ ጨመረችብን ከ12000 ወደ 19000 ስትጨምርብን ምን ብላ መሰላችሁ ልጀን አሜሪካ ስኮላር ላስተምርና በየ ሳምንቱ በግ ማረድ እፈልጋለሁ አለያ ቤቴን ለቃችሁ ዉጡ አለችን እኛም ለልጆቻችን ደህንነት ስንል ጦርነትም ስላለ እና ከቦታ ቦታ እቃ ይዞ መከራተት ስላልፈለግን ሳይኖረን እየቸገረን ከደሞዛችን 3000አስቀርተን እየከፈልን እንኖራለን በዛ ላይ ጭቅጭቋ የባህር ዳር በአከራዮች በሰዉ ላይ የምትሰሩትን ግፍ ብትቀንሱ በቤታችሁ ባትታበዩ ጥሩ ነዉ ፈጣሪያችሁን ፍሩ የጊዜ ጉዳይ እንጅ ተከራዮች የቤት ባለቤት ይሆናሉ ልቦና ይስጣችሁ 😢

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 4 місяці тому +3

    መንግስት የተለያየ ግብር በመጨመር የጦርነትና የፓርክ መዝናኛ ወጪውን ይሸፍናል ። አዲሱ ቤተመንግስትስ በምን ይሠራ???

  • @dawitwoldemariam9171
    @dawitwoldemariam9171 4 місяці тому +3

    እስተ አስቡት ለምሳሌ እኔም ሆንኩ ባለቤቴ ምንም አይነት የጡረታም ሆነ ሌላ የገቢ ምንጭ የለንም ነገር ግን እንዴት እንኑር ብዙ ቤተሰብ ነን ስለዚህ በቤታች ውስጥ ክፍሎችን አዘጋጅተን ኑሮአችንን ለመደጎም እየጣርን ነው ገቢው ግን አርኪ አይደለም ስለዚህ የግብሩ አጣጣል ይህንን ያገናዘበ መሆን የለበትም ትላላችሁ? ውይይታችሁ ደግሞ ሚዛናዊ ይሁን። ማለትም በአከራይ የሚሸፈኑ ልዬ ልዬ ወጭወችንም ያገናዘበና የአከራዩንም የአኗኗር ሁኔታ ፊዚካል ጥናት ማድረግ ይገባል። አመሰግናለሁ።

  • @workudessie6121
    @workudessie6121 4 місяці тому +1

    አከራይን የጎዳ ግብር .14ሺም 9ሺ እኩል 22020መክፈል አግባብ ነው

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq 4 місяці тому

    Here house owners are a bit confused can one rent his house for 3 months? six months? Which is less than 2 years? pls explain thank you!

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 4 місяці тому +1

    የአዲስ አበባ አስተዳደር የኮንዲሚኒየሙን ጉዳይ ምን አድርጎት ነው ለተከራይ ካዘነልን ለምን ኮንዶሚየም እታ አያወታም

  • @abrahammulugeta8162
    @abrahammulugeta8162 4 місяці тому

    በአሁኑ ግብር መንግሰት ከፍተኛ ተጠቃሚ ነው። አከራይ ለመንግት ጥቅም ሲባል ከፍተኛ ግብር እንዲከፍል በገደድም ወጪውን ለማካካስ የሚያከራይበትን በመጨር ተጎጂው ተከራዪ ነው። ይታሰብበት።

  • @werkiejohn4263
    @werkiejohn4263 4 місяці тому +1

    እንደዉ ይሕንን ዉይይት ስትወያዩ ሰማዃችሑ በዉነት እኔየ76አመት አሮጊት ሰሖን ባለቤቴየ79አመት እድሜ በአለቤት ን ግን ጧሪ የለለን ለመጧራ ብለን የሰራነዉ ቤት ነዉ ግን አሑን ይሕ ነገር ሲመጣ በጣም ነዉ የዘነዉ እነደዉ ቤት አከራየዉችን ወረደዉ በየቤታችዉ ቢጠኑ ጥሩ ይሖን ነበረ አመሰግናለሑ

  • @elsabethabera3709
    @elsabethabera3709 4 місяці тому

    ሰላም ለናንተ ይሁን እኔ የሚገርመው ምንም አይነት የትምህር እውቀት የለኝ ግን በውርስ ያገኘነውን ገንዘብ ቦታ ገዝተን ተበድሬ ቦታው ላይ ቤት ሰራው እዳውን እንኮን ከፍዬ ባልጨረስኩበት ግዜ ነው ይኤ የመጣው ግራ ተጋብተናል ጎበዝ

  • @genethussien7385
    @genethussien7385 3 місяці тому

    እኔ የአከራየሁት ለቤት ወጭ እንዲያግዘኝ ነብር ነገር ግን እኔም የተከራየሁት በትንሽ ብር ነው ልዩነቱ ግን ቢወራረድልኝ

  • @ZewdineshAdmassie-my4wy
    @ZewdineshAdmassie-my4wy 4 місяці тому

    እኔ ያከራየሁት ለልጄ ትምህርት አልተመቸኝም ስለዚህ ያአረየሁት 6500 የተከራየሁት 6000 እና ይህ ለትርፍ ሊበል ነው?

  • @tayezewdie3991
    @tayezewdie3991 4 місяці тому +1

    ፍፁም ስህተት የሆነ ሕግ ነው። መጠለያ መስራት ና ማከራየት ፣ የመኖሪያ ቤት ቦታ መስራት ለሚችሉ ማዘጋጀት ያልቻለ መንግስት ነኝ የሚለው አካል ሃላፊነቱን ና ግዴታውን ወደ አከራይ ማዘዋወሩ አሳዛኝ ነው። ሌላው ቢቀር ከአባቶቻቸው ለምን ( ከኢሕአዴግ)አይማሩም።

  • @MuleMule-yg3bu
    @MuleMule-yg3bu 4 місяці тому

    አንድ ጡረተኝ የሚገኘዉ የጡረታ ገንዘብ አልበቃብሎት ኑርዉን ለማሸነፍ ልጆቹን በአንድ ክፍል አስገብቶ አንድ ከፍል አከራቶ ኑሮዉን ቢዶገጉም ይእ ስዉ ቤት አከራይ ነዉ ወይስ ቸግርተኞ አከራይ ነዉ?

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 4 місяці тому

    በጣም ብዙዎች ሰውን ምቾት ያለበትን አቤት አከራይቶ ተጣቦ የሚኖር በጣም ብዙ ሰው የቀሪውን ክብር መተዳደርያው አርጎ ሚኖርበት አለ እንግዲህ መንግስት ከእለት ጉርሱ ላይ ነው ሚወስደው ማለት ነው ቢታሰብበት ጥሩ ነው

  • @jossy1382
    @jossy1382 4 місяці тому

    Government no need to involve by force , because this start breaking social fabric. Just let the market decide and build more house to set the demand.

  • @solomonzeleke387
    @solomonzeleke387 4 місяці тому

    ለምሳሌ አዳዉ ተከፌሎ ያላለቀ ኮንደምንየም አለ 7000 ብር የተከራየ ኮንደምንየም 5000 ብር እዳ ይከፌላል ስለዚህ ቢታሰብበት

  • @biskut6932
    @biskut6932 4 місяці тому

    ለምሳሌ ለመብራት ለውሀ ብቻ የሚያከራይ አለ ሌላ ትርፍ ሳይኖር በኑሮ ሁኔታ ብቻ

  • @weynshetadmassu3795
    @weynshetadmassu3795 4 місяці тому

    መጨመር አለመጨመር አይደለም ስጋቱ አከራዮች በቤቱ ላይ ወሳኝ እንዳልሆኑ የሚል ስጋት አለ፤ በዚያ ላይ መንግስት ልክ ለተከራይ ብቻ ጠበቃ የቆመ አከራዮች እንደ ወንጀለኛ የሆኑ የሚመስላቸው አሉ

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 4 місяці тому

    እባካቹ ድምፅ ሁኑን ለራሳችን መኖር አቅቶን ሌላ ጫና አትፍጠሩብን

  • @hannafeleke1713
    @hannafeleke1713 3 місяці тому

    አከራይና ተከራይ በአዲሱ ውል የተዋዋሉትን ውል ገቢዎች ትክክል አይደለም በማለት የኪራዩ ዋጋ በራሳቸው ገቢዎች እየጨመሩ ነው ለማን አቤት እንበል

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 4 місяці тому

    ከሁለት አማት በኃላስ ሁሉም አከራይ ውጡልኝ ቢልስ አሁንም ተመልሶ የቤት ዋጋ ላይ ከፍታኛ ይሆናል ወይም የሚከራይ ቤት ይጠፋል መንግስት ምን ይወጣዋል ተከራይስ

  • @mzsonsie
    @mzsonsie 4 місяці тому

    I think it's too biased towards tenants. I am both a tenant and a landlord and I'm not too happy about how the government is too involved in trying to control prices. They can simply let the market decide the price but simply declare a cap on annual increase only on an existing tenant like many other countries in which 5-10% is legally accepted. But the landlord should have the right to set new price once the tenant leaves. Also the should have a right for landlord to ask for a refundable security deposit to cover for unpaid rent and/or damages since the eviction process is now difficult, landlords should have a way to mitigate financial losses

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 4 місяці тому +3

    35 %መንግስት የሚነጥቀን ከኛ ጋር አንድ ፌሮ ገዝቷል እንዴ??

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 4 місяці тому +1

    መንግስት ምን ቅድሚያ እንደሚያስፈልገውን ሳያቅ ግለሰቦችን ያሰቃያል እገሪቷ ኮሚኒስት ናት ወይ መንግስት ሁሉ ውስጥ እጁን እስገብቶ ህዝቡን ሰላም ነሳው ለራሱ ግን ምንም የማይከፍልበትን ቤተ መንግስት እንደምኞቱ ይገነባል የሚገርም መንግስት ህዝቡን በጦርነት በኑሮ ውድነት ቤቱን በማፍረስ ያሰቃያል

  • @AddisalemGirma-z4t
    @AddisalemGirma-z4t 4 місяці тому +1

    ውይይቱ ተገቢ ነው ነገር ግን አንዳንዴ የሰውን ንሮ ያገናዘበ አይደለም አከራየደና ተከራይን አጣልቶ መግስት የራሱን ጥቅም ብቻ እየሰበሰበ ነው
    አንዳድ ሰው ንሮ ከብዶት ሰርቢስ ቤቱን አከራይቶ ንሮውን እየደጎመ ነው
    ሌላው የስራው ቦታ ስለማይመቸው አከራይቶ እሱ ወደስራው ቦታ ተከራይቶ እየኖረ ነው ሌሎችም ብዙ ውስብስብ ችግሮች አሉ

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 4 місяці тому +1

    ምን አይነት አስተሳሰብ ነው አንድ ሰው ከገቢው በፐርሰንት ግብሩን ይጠየቅ እንጂ እከሌ ለኑሮ እከሌ ለትርፍ ብሎ ነገር አለ እንዴ

  • @WossanuKassa
    @WossanuKassa 4 місяці тому

    😢 21:44 የሚገርመው ህልም ቤት አከራያ አትራፍ አይደለም የሚለው አባባል በጣም ትልቅ አሳፍሬ አባባል ነው ከቀበሌ ቤት በቀር በአጠቃላይ የቤት ክእራይ የሰውን ገቢ ያገናዘበ አይደለም

  • @BetelihemCherinet-jq5oh
    @BetelihemCherinet-jq5oh 4 місяці тому

    የቦታው ደረጃ ወጥቶለት በወሬ ቢተመን ሙሰኞችም በሩ ይጠብባቸዋል ገልፀኝነተም ይኖራል ።

  • @abrahammulugeta8162
    @abrahammulugeta8162 4 місяці тому

    መንግሰት አዲሡ ውል 2016 የሚመለከት ሲሆን ግን የ2015 በአዲ ውል ማስከፈል ጀምሯል። በመሠለኝ ሃሳብ አትስጡ።

  • @Tilahun-hp9ub
    @Tilahun-hp9ub 3 місяці тому

    በዚህ ላይ ከገለፅኸው ለቀጣይ ሁለት አመታት ስለማይጨመር ብለው የጨመሩ አሉ ይህ ማለት ተከራዩ እኖር ሲል የጨመረ አከራዮች አሉ ስለዚህ መንግስት ክትትል ቢያደርግ ጥሩ ነው ከአነስ አነስ ከአስር በላይ የሚያከራዩት እያላቸው ቀንሰው ያስመዘገቡም እንዳሉ መንግስት ክትትል ማድረግ አለበት

  • @zenebbihonegn277
    @zenebbihonegn277 4 місяці тому

    ሰው ለማትረፍ ብቻ አይደለም የሚያከራየው እዳ መክፈል አቅቶት የሚያከራየውስ መንግስት የራሱን ገቢ ለመሰብሰብ ብሎ ነው።

  • @genethussien7385
    @genethussien7385 3 місяці тому

    ብኖርበት የምመርጠውን ቤት ነው በኑሮ ምክንያት ከቤቴ ወጣሁ ግን ከርቀቱ ብዛት ለትራንስፖርትፕወጪ ተጋለጥኩ ከእጅ አይሻል ዶማ ግብር ከየት ነው የማመጣው ወደው አይስቁ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq 4 місяці тому

    What about retirees? pls respond txs!

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu 4 місяці тому +1

    ትክክለኛ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኑሮ ለማሸነፍ ነው ያከራየነው

  • @tamiruwold1119
    @tamiruwold1119 4 місяці тому

    Government must reduce rental tax. Always Government stands to the lesses

  • @Mulugeta8615
    @Mulugeta8615 4 місяці тому

    እባካችሁ አሁን ላይ ኮንደሚኔም ላይ ከአሁን በፊት የአፈር ግብር አልነበረም በተጨማሪም ይህ ቤት ለድሐ ህብረተሰብ ክፍል ታስቦ የተጀመረ መሆኑ ተዘንግተዋል ወደ ጡረታ ሲደርስ አንድ ዜጋ ሌላ የገቢ ምንጭ የሌለው ከሆነ ምን ሊፈጠር ይችላል እንዴትስ ብሎ ነው በቀጣይ የሚኖረው አሁን ላይ በየቦታው ኮንደሚነም አላቸው ውጭ ወጥተው አነድ በመያዝ ልመና መጀመራቸው ይታወቃል ወይ የጊዜ ጉዳይ እንጂ የነዚህ የማህበረ ሰብ ክፍል ቁጥሩ መጨመር አንዘንጋው ሕግ ሲወጣ ሕዝብን ያማከለ በሆን መልካም ነው እላለሁ

  • @MezmurAyele
    @MezmurAyele 4 місяці тому

    የአከራይን ችግር ከግም ውስጥ ያላስገባ ነው ። ለምሳሌ ኮዮ ፈጬ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም ያለው ሰው 6000-7000 ሲያከራይ የባንክ እዳ 3000-3500 ይከፍለል። የአጥር የልማት የጥበቃ የእድሳት ሌሎችም ተብሎ በድመር በወር 1000_1500 ያወጣል በተጨማሪም የጣራና ግድግዳ በአማካኝ 9000-10000 በዓመት በወር 900ብር ገደማ ይከፍላል ባጠቃላይ ክራዪ ወጭዎችን አይሸፍኑለትም።
    ሌላው የጣራና ግድግዳ ግብር መንግስት ሲያስከፍል 6000 ለሚከራይ ቤት በ 15000 ብር አስበው ነው። ታድያ ተከራዮችን 15000 እና ከዛ በላይ እንዲከራዩ መንግስ ያደርጋል? አያደርግም ለዛ ነው መንግስት እንደ ግለሰብ ከአንድ አቅጣጫ ብቻ ነው ያየው የምንለው አላወያየምም ዝም ብሎ ተቀበል ብቻ ነው የሚለው በዚህ የኑሮ ውድነት ላይ።

  • @betyabebe3075
    @betyabebe3075 4 місяці тому

    13000 አከራይተን 13000 ለቅርበት ብለን ብንኖር ፣20 000 ነው ያከራየሽው 20000.ነው ብሎ ገግሞ ግብር በ 20000 አስከፍሎኛል

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 4 місяці тому

    ከናንተ ከምትሉት ሀሳብ አንዱ እኔ ነኝ ከማከራየውና ከተከራየሁት ልዬነት ከአሁን በፊት ምናልባት አከራዬ አስገድዶ ካልጨመረብኝ የሁለት ሽ ብር ልዪነት ለመገኘት ብየ ብዙ ዋጋ በመክፈል እየኖርኩ ነው አሁን የመጣውን ጥልፍልፍ ሄወት እዬት

  • @nigussiegebeta9115
    @nigussiegebeta9115 4 місяці тому

    ለመሆኑ መቅደም የነበረበት የውልና ማስረጅያ ውል እለ ጥንቃቄ እድርጉ ይላል ሚዲያው የውልና ማስረጅያ ስንሄድ መንግስት ቶሎ ካልመጣችው ስላለ ቅድሚያ ወርዳ ሞላ የውልና ማስረጃ ስላልገባን እልሄድንም እኮ
    እስኪ ንገሩን

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 4 місяці тому +1

    መላቅጧ የጠፋባት አገር የት ይኬድ

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 4 місяці тому

    ከዚ ሁሉ የቤት ገዥ ያለ በ2000 በየወሩ ቆጥቦ እጣ የሚወጣበት እድልን መሞክር

  • @werkiejohn4263
    @werkiejohn4263 4 місяці тому

    ግን አከራዉች ኑሮ አልቸወደባቸዉ

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq 4 місяці тому +1

    Thank you

  • @NegatHussien
    @NegatHussien 4 місяці тому +1

    ላለመራብ ነውየምንከራየው

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 4 місяці тому +1

    መንግስት ከሚሰበስበው ግብር ለዜጎች ቤት ማዘጋጀት ግዴታው ሆኖ ሳለ በሰው ቤት ድርቅና አለ እንዴ? ለመሆኑ ከኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች የሰበሰበውን ብር ምን አደረገ ፣ መጀመሪያ የራሱን ግዴታ የማይወጣ መንግስት በግለሰብ ንብረት ማዘዝ መቼም ልክ አይደለም

  • @MunaKassahun-tt8no
    @MunaKassahun-tt8no 3 місяці тому

    በስው ቁስል አጨት ስደድበት መንግስትን ደግፉ አኛ መብላት አቅቶን ነው ያከራየ ነው

  • @zemzemdawud1004
    @zemzemdawud1004 4 місяці тому

    ውይይታቹ ጥሩ ሆኖ ሳለ አከራዮች ደርግ የወረሰባቸውና ያለውን ቤቱን ወይም ሰርቪሱን አከራይቶ ኑሮውን እያሸነፈ ሳለ ለ50ዓመታት ተበድሎ መኖሩን ከግንዛቤ ውስጥ ሳይገባ ግብር ጭማሪ ተደርጎበት እያለ የኑሮ ውድነትም ተጨምሮበት መንግስት ግን በቀበሌ ቤቶች ላይ ግን ጭማሪ አድርጎ ለባሌቤቱ ግን የአበል ጭማሪ ሳይደርግ አሁን ባለው ከሚያከራዩት ቤት ላይ እኔ ልዘዝበት አግባብ አይደለም

  • @selamelefituran5552
    @selamelefituran5552 4 місяці тому

    መንግስት ለህዝቡ ቤትና ቦታ በማይሰጥበት ሀገር ህዝብ መውለድ ባለቅመበት ሀገር ህዝብ አየጨመረ የመንግስት ወጅብ በበዛበት መድረሻው ጠፈ አሁንስ በዛ ጫፍ ደረሰ

  • @fiyorifiyo7933
    @fiyorifiyo7933 4 місяці тому

    ግን የኑሮ ነገር ለተከራይብቻ ነው እንዴ ውድ

  • @awelmusa-qr1bw
    @awelmusa-qr1bw 4 місяці тому

    እኔ ያከራየኃት ተከራይ እብድ ይዛብኝ መጣች አውውውውወይ

  • @belyeassefa1440
    @belyeassefa1440 4 місяці тому

    ስቲዲዮ አከራይተን ባ1 የተከራየን አለን ለዚህስ ምን ትላላችሁ።

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 4 місяці тому +1

    በፍቅር ነበር የምንኖረው አሁን ሰው በመጥፎ ነው የሚተያየው በችግር ላይ ችግር የደላው የለም ውሸት ነው

  • @Semhar-w8w
    @Semhar-w8w 3 місяці тому

    Tkkl nehh ene lijocha lmadadeg sll akarayche tekerayche enoralehu ye Tara gdgda gbr ye akaray tekaray gbr bezih lay ye nuro gjfet altechalem mengst liredaln ygebal

  • @elenibekele3730
    @elenibekele3730 4 місяці тому

    የባንክ እዳ ያለበትም አለ ብዙ ግዜ አይጠቀስም

  • @genethussien7385
    @genethussien7385 3 місяці тому

    ይጠናልን

  • @Tube-yq9hf
    @Tube-yq9hf 4 місяці тому +1

    አረ ኡኡ ድረሱልን !!!!!

  • @BonjaGenbejo
    @BonjaGenbejo 4 місяці тому

    The idea is completely wrong and devastating! Why tax from house rent as far as the house owner pays tax for the house every year? Why limiting the renting price by government? Does the government fix on tution fee? Consumable food items? If not, the what is the option if the income of someone is only from renting house? How can be the house renter be sure that the oprice of all items will remain constant for the coming two years? If not, then what will be the option of the renter to cover the inflation?

  • @relaxationclassicalmusic4444
    @relaxationclassicalmusic4444 3 місяці тому

    እናንተ አልተነካችሁም ሌሎች ሀገር ከባን ተበድሮ ይሰራል እኛ ግን ቤተሰብን አሰቸገረን ተበድረን ሰርተን ብድር መመለሥ አልቻልንም

  • @muluBerhe-g3j
    @muluBerhe-g3j 4 місяці тому

    አረ እሱ ብቻ ሳይሆን በነበረ ኣትጨምሩ ብቻ ሳይሆን ኣድስ የነበረ ስወጣ ኣዲስ ስገባ ጨመራቹ ኣታከራዩም የምል ትክክል ኣደለም

  • @BeleteBekele-vy9gl
    @BeleteBekele-vy9gl 4 місяці тому

    በዝቅተኛ የጡረታ አበል የሚተዳደሩ ዜጎች ቤተሰቦቻቸውን አጣበው ለኑሮ መደጎሚያ ካከራዩት ቤት ላይ ከኪራይ ገቢ ላይ ግብር የሚሰበስብ መንግስት ምን አይነት መንግስት ነው። የችግሩን መጠን በደንብ ግለፁት እየፈራችሁ ዳር ዳር አትበሉ።

  • @tewodrosarage286
    @tewodrosarage286 4 місяці тому +1

    Hultachun aterbum heduna sewochun teku beyhonal atewru

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 4 місяці тому

    Yes

  • @Semhar-w8w
    @Semhar-w8w 4 місяці тому

    Tyake alegn kondmnem akarayche enem anes yale bet tekarayche enoralehu lijoche ene negn masadg ahun lay ytmhrt bet service yebet gbr wuha Mel's wuha kda hone beta megbat new mfelgewu leg namaste mengst mefthe yargln

  • @yeshialemmengistu3643
    @yeshialemmengistu3643 4 місяці тому

    The Solution has to be the Government has to help his people. Instead of bing a Boss with some bodys property.how many taxes they have to pay?? Instead of buildig the gov. Destroy houses make the problem worth.the can't administer they have to step down. They are problem makers.

  • @relaxationclassicalmusic4444
    @relaxationclassicalmusic4444 4 місяці тому +1

    የምን የድሮ አሁን በጣም ጨምሮ ያለፈውን እያሰከፈሉ ነው ሰጋትህ ልክ ነው

  • @YohanesAklog
    @YohanesAklog 4 місяці тому +2

    ተራ ስጋት

  • @AynalemGizaw-c3c
    @AynalemGizaw-c3c 4 місяці тому +1

    መንግስት ቅናታም ነው ወርዶ ከህዝብ ጋር ስለኑሮ ማሰብ ነው ያለበት ቢጠቆም ምን ያመጣ ቤተ መንግስት ያስገባቸው ከዛ ሲስተም መውጣት ነው ሰው በገንዘቡ ምን አገባው መብቱ ነው ምን ችግር አለው ግድ ሁሉም ሰው ተከራይ መሆን አለበት ምቀኛ ብቻ ነው

  • @getuabrham
    @getuabrham 4 місяці тому

    Sheger yethar gedgda asabeden !

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 4 місяці тому

    ወይ ጉድ ሰው ደም ተፍቶ በሰራው ቤት

  • @woinshetbelay
    @woinshetbelay 4 місяці тому

    Yaaa

  • @betyabebe3075
    @betyabebe3075 4 місяці тому

    እንዳንተሳሰብ አርጎናል

  • @nigussiegebeta9115
    @nigussiegebeta9115 4 місяці тому

    በባንክ ስርተን ከክራይ ለባንክ እየከፍልን ያለነውስ እስኪ መልስ ስጡ ከታክስ ይቀነስል

  • @selamelefituran5552
    @selamelefituran5552 4 місяці тому

    ሁሉም ነጋዴ ም አትራፌ አይደለም

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 4 місяці тому

    The people do not know their rights❗️

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 4 місяці тому

    በኢትዮፕያ ውድት የሚገኑ ፎቆች በነማን ስም የነማን አገር ጊቢዎች ናቸው ???? ይቆተሩ
    የእርሳ ሰብል በነማን ስም የነማን ናቸው መሪት የመንግስት ከሆነ መንግስት ማለት ህዝብ ነው ሰለዚህ መንግስት ህዝብን ሳያሳውቅ ምንም ማድረግ አይችልም

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 4 місяці тому +1

    ለምን ጤፍ አይቀንስም

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 4 місяці тому

    የቱ መንግስት

  • @teferaworkneh8682
    @teferaworkneh8682 4 місяці тому

    Mangst gbrun bch bisbsb yeshll yahuno awg amarch asatw tolo yetasbbt andn bamqafn lilawn bmdgf mastddr aychlm yetasbbt???

  • @relaxationclassicalmusic4444
    @relaxationclassicalmusic4444 4 місяці тому

    የትኛው ኑሮ ተሻሽሎ ነው አንተ አድገህ ቢሆን ጡሩ ነበር

  • @KokebeDamene
    @KokebeDamene 3 місяці тому

    Ers brrs lybalu nee

  • @kaba_lee8007
    @kaba_lee8007 4 місяці тому

    Enazenaln tkry kefu nawe

  • @Tube-yq9hf
    @Tube-yq9hf 4 місяці тому

    አዎ አንዳንዶች