በአዲሱ የአከራይና ተከራይ አዋጅ ውዝግብ አስነስቷል መደመጥ ያለበት ጉዳይ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 20

  • @shitayeBirri
    @shitayeBirri 6 місяців тому +6

    ከተቻለ ይኼ አዲሱ ሕግ እንደገና መታየት አለበት ባይ ነኝ

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 6 місяців тому +5

    በሠው ቤት ባለቤት መሆን ያሳፍራል።

  • @danielberhane5252
    @danielberhane5252 6 місяців тому +2

    ጉልበተኛ ህግ ነው ... ይሄ የተዋዋይ ወገኖችን የመዋዋል ነፃነት የሚግድብ ገገማ ህግ

  • @LulitLulit-l5x
    @LulitLulit-l5x 5 місяців тому +2

    ይታይ በድጋሚ

  • @Butagemda
    @Butagemda 5 місяців тому +3

    ተከራይ ከአከራይ ጋር ተስማምቶ መኖር ብቻ ነው መፍትሄው፣፣

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 5 місяців тому +1

    የስው ቤት ላይ በስው ንብረት ከማልቅስ የቤት ገዥ ያለ እያሉ የሚጮሁ በወር 2000 እየቆጠቡ እጣ እድልን መሞከር

  • @kaba_lee8007
    @kaba_lee8007 10 днів тому

    አከራዪስ መብቱስ

  • @GashawAbebe-s1q
    @GashawAbebe-s1q 6 місяців тому +2

    Bere kensen enewawal😊

  • @tamefieshek9165
    @tamefieshek9165 5 місяців тому

    በየቤቱ/ሕንጻው ዓይነት የቤት ግብር በካሬ ዋጋ እንደወጣለት የቤት ኪራይ ገቢ ግብርም እንደ አከራዩ, እንደ ቦታው የነበረው ዋጋ ስለሚለያይ :-
    የኪራይ ተመን
    በካሬ ቢወሰን

  • @LulitLulit-l5x
    @LulitLulit-l5x 5 місяців тому +1

    እረ እኔም አልወጣም ብሎኛል

  • @yeshialemmengistu3643
    @yeshialemmengistu3643 5 місяців тому +1

    The Givernment has to build rental houses solve the problem. Instead of being a boss with some bodys property.how many taxes has to pay for one property. If you make the people poor ,the country Collaps. This is what going on.

    • @tewodrosarage286
      @tewodrosarage286 5 місяців тому

      @@yeshialemmengistu3643 this government is useless his not solving t problem whose gone sported

  • @TibebuZemdagnhu
    @TibebuZemdagnhu 5 місяців тому +1

    ሁልገዜ የጭከኔ እሳቤ ታራምዳላችሁ አከራይን ና ተከራይን ወደግጭት ወሰጥ ይከታል ቤትለሌዉ ከሰባችሁ ኮዶሚንየም ቤት ለማግኘት ቁጠባ ሲከፍል ለነበረዉ ሰዉ ለምን አታሰረክቡም

  • @tewodrosarage286
    @tewodrosarage286 5 місяців тому +1

    Mn yachen hebalchu sent bate new yemekeryew grgr atbzu bakachu

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 5 місяців тому

    Ahun tekeraytew menm wele alenberenm berun lenorebet befelghe maswetat ecilalehu ???

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 6 місяців тому +1

    ለምን ሰርተህ አታከራይም ወይም ለአከራዩ ሰርተህ ህግ ብታወጣ ይሻላል በሰው ቤት ህግ ብታወጣ ምንም አያምርም ወይ ጉድ

  • @tigisthunduma-jg6ho
    @tigisthunduma-jg6ho 6 місяців тому

    አሁን ባለሁበት ቤትአከራዮቹም ዝም ቀበሌውም ዝምነው ተከራዮቹምን እናድርግ??????

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf 5 місяців тому

    ሌላ የለህም

  • @MulumebetTegegn
    @MulumebetTegegn 2 місяці тому

    😅

  • @AregashDange
    @AregashDange 5 місяців тому

    ውሸት ነው