Abosem Media አቦሰም ሚዲያ
Abosem Media አቦሰም ሚዲያ
  • 135
  • 220 982

Відео

የካሜራ ዋጋ በኢትዮጱያ 2016/#canon5d#Nikoncamer#ካነንካሜራ #canon90d
Переглядів 171День тому
የካሜራ ዋጋ በኢትዮጱያ 2016/#canon5d#Nikoncamer#ካነንካሜራ #canon90d
ሀምሌ 1 እለተ ሰኛ የምንዛሪ መረጃ በሃዋላ እና በብላክ
Переглядів 26414 днів тому
ሀምሌ 1 እለተ ሰኛ የምንዛሪ መረጃ በሃዋላ እና በብላክ
የመለስተኛ ሱቅ እና ሸቀጣሸቀጥ ስራ ለመጀመር ምን ያህል ካፕታል ያስፈልጋል ?
Переглядів 17414 днів тому
የመለስተኛ ሱቅ እና ሸቀጣሸቀጥ ስራ ለመጀመር ምን ያህል ካፕታል ያስፈልጋል ?
እለተ ሰኞ ሰኔ 24 የምንዛሪ መረጃ በሀዋላ እና በብላክ#ድርሀም#ሪያል#ዲናር#ዶላር#ዩሮ
Переглядів 25121 день тому
እለተ ሰኞ ሰኔ 24 የምንዛሪ መረጃ በሀዋላ እና በብላክ#ድርሀም#ሪያል#ዲናር#ዶላር#ዩሮ
አዲሱ የአከራይ ተከራይ አዋጅ አከራካሪነቱ ቀጥሏል ማን ተጎጂ ነው?አከራይ ወይስ ተከራይ? እንደገና አዋጁ ይታይ ተባለ
Переглядів 30 тис.21 день тому
አዲሱ የአከራይ ተከራይ አዋጅ አከራካሪነቱ ቀጥሏል ማን ተጎጂ ነው?አከራይ ወይስ ተከራይ? እንደገና አዋጁ ይታይ ተባለ
በአዲሱ የአከራይና ተከራይ አዋጅ ውዝግብ አስነስቷል መደመጥ ያለበት ጉዳይ!
Переглядів 7 тис.21 день тому
በአዲሱ የአከራይና ተከራይ አዋጅ ውዝግብ አስነስቷል መደመጥ ያለበት ጉዳይ!
እስቴሽነሪ ቤት ለመክፈት የሚያስፈልገን ካፒታል /አሪፍ የስራ ዘርፍ#Stationerystore#እስቴሽነሪ_ቤት#የፅሕፈት_መሳሪያ
Переглядів 19428 днів тому
እስቴሽነሪ ቤት ለመክፈት የሚያስፈልገን ካፒታል /አሪፍ የስራ ዘርፍ#Stationerystore#እስቴሽነሪ_ቤት#የፅሕፈት_መሳሪያ
እለተ ሀሙስ ሰኔ 13,የእለቱ የምንዛሪ መረጃ በሀዋላ በብላክ
Переглядів 185Місяць тому
እለተ ሀሙስ ሰኔ 13,የእለቱ የምንዛሪ መረጃ በሀዋላ በብላክ
ሰኔ 8 የእለቱ ምንዛሪ መረጃ በሀዋላ በብላክ#ድርሀም#ሪያል#ዲናር#ዶላር#ዩሮ
Переглядів 140Місяць тому
ሰኔ 8 የእለቱ ምንዛሪ መረጃ በሀዋላ በብላክ#ድርሀም#ሪያል#ዲናር#ዶላር#ዩሮ
ላፕቶፕ ዲስክቶፕ ከመግዛታችሁ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ ነገሮች
Переглядів 62Місяць тому
ላፕቶፕ ዲስክቶፕ ከመግዛታችሁ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ ነገሮች
በኢኮኖሚ በአምስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን የአለም የገንዘብ ድርጅት(IMF) ገለጸ!
Переглядів 22Місяць тому
በኢኮኖሚ በአምስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን የአለም የገንዘብ ድርጅት(IMF) ገለጸ!
ሰኔ 1 እለተ ቅዳሜ የእለቱ ምንዛሪ መረጃ በሀዋላ እና በብላክ|ድርሀም#ሪያል#ዲናር#ዶላር#ዩሮ
Переглядів 129Місяць тому
ሰኔ 1 እለተ ቅዳሜ የእለቱ ምንዛሪ መረጃ በሀዋላ እና በብላክ|ድርሀም#ሪያል#ዲናር#ዶላር#ዩሮ
አዲስ አበባ : የአከራይና ተከራይ ሕጋዊ ውል ምዝገባ በሰኔ ወር ይጀመራል
Переглядів 127Місяць тому
አዲስ አበባ : የአከራይና ተከራይ ሕጋዊ ውል ምዝገባ በሰኔ ወር ይጀመራል
ግንቦት 27 እለተ ማክሰኞ የእለቱ ምንዛሪ መረጃ |በሀዋላ እና በብላክ#ድርሀም#ሪያል#ዲናር#ዶላር#ዩሮ
Переглядів 346Місяць тому
ግንቦት 27 እለተ ማክሰኞ የእለቱ ምንዛሪ መረጃ |በሀዋላ እና በብላክ#ድርሀም#ሪያል#ዲናር#ዶላር#ዩሮ
አስገራሚ መተግበርያ በእጃችን ስልክ ሁሉም ሰው ሊጠቀመው የሚገባ!!#EFPAPP#የፌደራል_ፖሊስ_መተግበሪያ#
Переглядів 1,7 тис.Місяць тому
አስገራሚ መተግበርያ በእጃችን ስልክ ሁሉም ሰው ሊጠቀመው የሚገባ!!#EFPAPP#የፌደራል_ፖሊስ_መተግበሪያ#
ሰበር ግንቦት 21 የእለቱ ምንዛሪ በሀዋላ እና በብላክ|በብላክ ዶላር ጨመረ!!#ብላክማርኬት#blackmarketethiopia#Ethiopiaexchangerate
Переглядів 266Місяць тому
ሰበር ግንቦት 21 የእለቱ ምንዛሪ በሀዋላ እና በብላክ|በብላክ ዶላር ጨመረ!!#ብላክማርኬት#blackmarketethiopia#Ethiopiaexchangerate
የቤት ባለቤት ለመሆን ላሰባችሁ አዲስ ነገር
Переглядів 100Місяць тому
የቤት ባለቤት ለመሆን ላሰባችሁ አዲስ ነገር
ሰበር ግንቦት 14 የእለቱ ምንዛሪ ዶላር ጨመረ|ብላክ ማርኬት ቀነሰ #ብላክማርኬት#blackmarketethiopia#Ethiopiaexchangerate#ዶላር
Переглядів 4462 місяці тому
ሰበር ግንቦት 14 የእለቱ ምንዛሪ ዶላር ጨመረ|ብላክ ማርኬት ቀነሰ #ብላክማርኬት#blackmarketethiopia#Ethiopiaexchangerate#ዶላር
ሰበር የእለቱ ምንዛሪ መረጃ ዶላር ጨመረ/ብላክ ማርኬት ቀነሰ #ብላክማርኬት#blackmarketethiopia#Ethiopiaexchangerate#ዶላር
Переглядів 3192 місяці тому
ሰበር የእለቱ ምንዛሪ መረጃ ዶላር ጨመረ/ብላክ ማርኬት ቀነሰ #ብላክማርኬት#blackmarketethiopia#Ethiopiaexchangerate#ዶላር
ግንቦት 9 የእለቱ ምንዛሪ መረጃ የሀዋላ ምንዛሪ እና የብላክ ማርኬት #ብላክማርኬት#blackmarketethiopia#Ethiop.iaexchangerate#ዶላር
Переглядів 2472 місяці тому
ግንቦት 9 የእለቱ ምንዛሪ መረጃ የሀዋላ ምንዛሪ እና የብላክ ማርኬት #ብላክማርኬት#blackmarketethiopia#Ethiop.iaexchangerate#ዶላር
ግንቦት 7 የእለቱ ምንዛሪ መረጃ
Переглядів 2802 місяці тому
ግንቦት 7 የእለቱ ምንዛሪ መረጃ
ካልዲስ ኮፊ እና ስታር ባክስ ችግር ሊፈጥሩ ነው !!|#ቡና#ስታርባክስ
Переглядів 922 місяці тому
ካልዲስ ኮፊ እና ስታር ባክስ ችግር ሊፈጥሩ ነው !!|#ቡና#ስታርባክስ
ሰበር (ግንቦት 3) የእለቱ የምንዛሪ መረጃ ብላክ ማርኬት ቀነሰ /
Переглядів 2492 місяці тому
ሰበር (ግንቦት 3) የእለቱ የምንዛሪ መረጃ ብላክ ማርኬት ቀነሰ /
ግንቦት 1 የእለቱ የምንዛሪ #ብላክማርኬት#blackmarketethiopia#Ethiopiaexchangerate#ዶላር
Переглядів 1932 місяці тому
ግንቦት 1 የእለቱ የምንዛሪ #ብላክማርኬት#blackmarketethiopia#Ethiopiaexchangerate#ዶላር
ፎቶ ቤት ለመክፈት የሚያስፈልገን ካፒታል ሙሉ መረጃ|📷 📸 💻ፎቶ_ቤት_ለመክፈት
Переглядів 9892 місяці тому
ፎቶ ቤት ለመክፈት የሚያስፈልገን ካፒታል ሙሉ መረጃ|📷 📸 💻ፎቶ_ቤት_ለመክፈት
የምግብ ቤት ቢዝነስ ለመጀመር ምንያክል ገንወብ ያስፈልገናል?|#ምግብ #የምግብ_ቤት_ቢዝነስ_ለመጀመር##ምግቢዝነስ
Переглядів 1,7 тис.2 місяці тому
የምግብ ቤት ቢዝነስ ለመጀመር ምንያክል ገንወብ ያስፈልገናል?|#ምግብ #የምግብ_ቤት_ቢዝነስ_ለመጀመር ምግቢዝነስ
ሚያዝያ 22 የእለቱ ምንዛሪ ብላክ ማርኬት ወረደ!!💵🧾💴💷💶💸
Переглядів 2822 місяці тому
ሚያዝያ 22 የእለቱ ምንዛሪ ብላክ ማርኬት ወረደ!!💵🧾💴💷💶💸
የወንዶች ፀጉር ቤት ለመክፈት የሚያስፈልገን ካፒታል ምን ያህል ነው?|ሴቶችም ወንዶችም ሊሰሩት የሚገባ የስራ ዘርፍ✂️✂️📪📪#የወንዶች _ፀጉር_ቤት_ለመክፈት
Переглядів 9262 місяці тому
የወንዶች ፀጉር ቤት ለመክፈት የሚያስፈልገን ካፒታል ምን ያህል ነው?|ሴቶችም ወንዶችም ሊሰሩት የሚገባ የስራ ዘርፍ✂️✂️📪📪#የወንዶች _ፀጉር_ቤት_ለመክፈት
የዳቦ ቤት ቢዝነስ ለመጀመር ምን ያክል ካፒታል ይፈጃል| 🥖🍞🥯🥐🥖🥨🥓#የዳቦ_ቤት_ማሽን_ዋጋ_20_16#የዳቦ_ቤት_ቢዝነስ#ዳቦቤትለመክፈት
Переглядів 4632 місяці тому
የዳቦ ቤት ቢዝነስ ለመጀመር ምን ያክል ካፒታል ይፈጃል| 🥖🍞🥯🥐🥖🥨🥓#የዳቦ_ቤት_ማሽን_ዋጋ_20_16#የዳቦ_ቤት_ቢዝነስ#ዳቦቤትለመክፈት

КОМЕНТАРІ

  • @yiwibinshim21
    @yiwibinshim21 2 години тому

    በኤሊክትሪክ ነውዴ የሚሰራው

  • @mzsonsie
    @mzsonsie 7 годин тому

    I think it's too biased towards tenants. I am both a tenant and a landlord and I'm not too happy about how the government is too involved in trying to control prices. They can simply let the market decide the price but simply declare a cap on annual increase only on an existing tenant like many other countries in which 5-10% is legally accepted. But the landlord should have the right to set new price once the tenant leaves. Also the should have a right for landlord to ask for a refundable security deposit to cover for unpaid rent and/or damages since the eviction process is now difficult, landlords should have a way to mitigate financial losses

  • @relaxationclassicalmusic4444
    @relaxationclassicalmusic4444 10 годин тому

    የትኛው ኑሮ ተሻሽሎ ነው አንተ አድገህ ቢሆን ጡሩ ነበር

  • @ahmadabdi-i1s
    @ahmadabdi-i1s 17 годин тому

    DY pro max iska Awaday al maxachim?

  • @ahmadabdi-i1s
    @ahmadabdi-i1s 17 годин тому

    DY pro max 2016 yelam?

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 19 годин тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw День тому

    እግዚአብሔር ፍሩ ምንም ትርፍ የሌለው እጅግ አድካሚ ሥራ ነው እባካቹሁ ስውን ግራ አታገቡት

  • @getuabrham
    @getuabrham День тому

    Sheger yethar gedgda asabeden !

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 День тому

    ወይ ጉድ ሰው ደም ተፍቶ በሰራው ቤት

  • @ermiyasDenu
    @ermiyasDenu День тому

    ማሽኑ በኤሌክትሪክ ነው ሚሰራው?

  • @ZewdineshAdmassie-my4wy
    @ZewdineshAdmassie-my4wy 2 дні тому

    እኔ ያከራየሁት ለልጄ ትምህርት አልተመቸኝም ስለዚህ ያአረየሁት 6500 የተከራየሁት 6000 እና ይህ ለትርፍ ሊበል ነው?

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 2 дні тому

    ይህ የአከራይና ተከራይ ህግ በህጉ መግቢያ ላይ እንደተገለፀው ለዜጎች የመኖሪያ ቤት በተመጣጠነ ኪራይ ቤት ለማስገኘት ያለመ እንደመሆኑ ተመልክቷል:: ይህ አዋጅ የቤት ባለቤትን የግል ሃብት የማፍራትና በኅብቱ የማዘዝ መብትን የሚጋፋ ነው:: የቤት ኪራይ ዋጋ ከቤት አቅርቦት ጋር በቀጥታ የሚያያዝ ሲሆን መንግስት በእርግጥ የዜጎችን የቤት እጥረትና የዋጋ መናር መግራት ከፈለገ የቤት መስሪያ ቦታን በመስጠት ወይንም በመንግስት የተገነቡ ቤቶችን በፍትሃዊነት በማዳረስ እና አዳዲስ ግንባታዎችን በመስራት ፍላጎትና አቅርቦትን ማመጣጠን ይኖርበታል:: ይህ ሳይሆን የግለሰቦችን ቤት ዝርዝር የኪራይ ውል እና ዋጋ ለመቆጣጠር መሞከር የቤት ገንቢዎችን ባለማበረታታት ጉዳት የሚያስከትል ይመስለኛል:: መንግስት ወደ ዋናውና ዘላቂው መፍትሄ ነው ማተኮር ያለበት::

  • @MezmurAyele
    @MezmurAyele 2 дні тому

    የአከራይን ችግር ከግም ውስጥ ያላስገባ ነው ። ለምሳሌ ኮዮ ፈጬ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም ያለው ሰው 6000-7000 ሲያከራይ የባንክ እዳ 3000-3500 ይከፍለል። የአጥር የልማት የጥበቃ የእድሳት ሌሎችም ተብሎ በድመር በወር 1000_1500 ያወጣል በተጨማሪም የጣራና ግድግዳ በአማካኝ 9000-10000 በዓመት በወር 900ብር ገደማ ይከፍላል ባጠቃላይ ክራዪ ወጭዎችን አይሸፍኑለትም። ሌላው የጣራና ግድግዳ ግብር መንግስት ሲያስከፍል 6000 ለሚከራይ ቤት በ 15000 ብር አስበው ነው። ታድያ ተከራዮችን 15000 እና ከዛ በላይ እንዲከራዩ መንግስ ያደርጋል? አያደርግም ለዛ ነው መንግስት እንደ ግለሰብ ከአንድ አቅጣጫ ብቻ ነው ያየው የምንለው አላወያየምም ዝም ብሎ ተቀበል ብቻ ነው የሚለው በዚህ የኑሮ ውድነት ላይ።

  • @abrahammulugeta8162
    @abrahammulugeta8162 2 дні тому

    በአሁኑ ግብር መንግሰት ከፍተኛ ተጠቃሚ ነው። አከራይ ለመንግት ጥቅም ሲባል ከፍተኛ ግብር እንዲከፍል በገደድም ወጪውን ለማካካስ የሚያከራይበትን በመጨር ተጎጂው ተከራዪ ነው። ይታሰብበት።

  • @DiboraShibru
    @DiboraShibru 2 дні тому

    እናመሰናለን

  • @Mesfin-qq1vw
    @Mesfin-qq1vw 2 дні тому

    በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንደ ኢንቭስትመንት በሪልኢንቭስትመንትመንትም ሆነ በቦታ ግዢ ቤት በመስራት የመንግስትን ጉድለት በመሙላት ትልቅ ድርሻ በሚያደርጉበት ወቅት ላይ እንዲህ አይነት ዱብዳ ሲያመጡ ብዙ ቤት ገንቢዎች የያዙትን እንደሚሆን ክጨረሱ በኃላ ባሉበት ህገር እንቨስትመንት ለማድረግ መወሰናቸው የአደባባይ ሚስጥር ሆንዋል : ይህንን ውሳኔያቸዉን ለመመለድ በሚመስል አዲስ ለሚገነቡና ለምያከራዩ ግለሰቦች ለሁለት አመት ይሁን ለአራት አምት ከግብርና ሌሎች ክፍያዎች ነጻ ይሆናል የሚል ሀረግ ሰንቅረውበታል ይሁን እንጂ ነገ ሰውየው ከእንቅልፉ ሲባንን ለምያወጣው አጭር መመሪያ መስጋት የሚፈልግ አልሚ አይኖርምና በሀላፊነት ስሜት ለማይንቀሳቀሱ ኃላፊዎች ችግር እንጂ መፍትሄ አያመጡም የወደፍቱ የቤት ችግር የከፋ ነው:

  • @abrahammulugeta8162
    @abrahammulugeta8162 2 дні тому

    መንግሰት አዲሡ ውል 2016 የሚመለከት ሲሆን ግን የ2015 በአዲ ውል ማስከፈል ጀምሯል። በመሠለኝ ሃሳብ አትስጡ።

  • @DejenaBeyene
    @DejenaBeyene 3 дні тому

    Aderasha yet nw

  • @jossy1382
    @jossy1382 3 дні тому

    Government no need to involve by force , because this start breaking social fabric. Just let the market decide and build more house to set the demand.

  • @tewodrosarage286
    @tewodrosarage286 3 дні тому

    Mn yachen hebalchu sent bate new yemekeryew grgr atbzu bakachu

  • @tewodrosarage286
    @tewodrosarage286 3 дні тому

    Hultachun aterbum heduna sewochun teku beyhonal atewru

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 3 дні тому

    Ahun tekeraytew menm wele alenberenm berun lenorebet befelghe maswetat ecilalehu ???

  • @zenebbihonegn277
    @zenebbihonegn277 3 дні тому

    ሰው ለማትረፍ ብቻ አይደለም የሚያከራየው እዳ መክፈል አቅቶት የሚያከራየውስ መንግስት የራሱን ገቢ ለመሰብሰብ ብሎ ነው።

  • @workudessie6121
    @workudessie6121 4 дні тому

    አከራይን የጎዳ ግብር .14ሺም 9ሺ እኩል 22020መክፈል አግባብ ነው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 4 дні тому

    The people do not know their rights❗️

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i 4 дні тому

    ለሴት አይከብድም ወይ

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 4 дні тому

    እባካቹ ድምፅ ሁኑን ለራሳችን መኖር አቅቶን ሌላ ጫና አትፍጠሩብን

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 4 дні тому

    በጣም ብዙዎች ሰውን ምቾት ያለበትን አቤት አከራይቶ ተጣቦ የሚኖር በጣም ብዙ ሰው የቀሪውን ክብር መተዳደርያው አርጎ ሚኖርበት አለ እንግዲህ መንግስት ከእለት ጉርሱ ላይ ነው ሚወስደው ማለት ነው ቢታሰብበት ጥሩ ነው

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 4 дні тому

    የስው ቤት ላይ በስው ንብረት ከማልቅስ የቤት ገዥ ያለ እያሉ የሚጮሁ በወር 2000 እየቆጠቡ እጣ እድልን መሞከር

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 4 дні тому

    በፍቅር ነበር የምንኖረው አሁን ሰው በመጥፎ ነው የሚተያየው በችግር ላይ ችግር የደላው የለም ውሸት ነው

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 4 дні тому

    ከዚ ሁሉ የቤት ገዥ ያለ በ2000 በየወሩ ቆጥቦ እጣ የሚወጣበት እድልን መሞክር

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA 4 дні тому

    So yihe sew be were ke 100shi belayivgebi magegnet alebet malet nw😱😨

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA 4 дні тому

    Betam wude nw matebiya mn ayinet bohon nw 45shi😮

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA 4 дні тому

    Ene le adis amet mekfet felgalewu ena eski bakime kale❤❤❤

  • @muluBerhe-g3j
    @muluBerhe-g3j 5 днів тому

    አረ እሱ ብቻ ሳይሆን በነበረ ኣትጨምሩ ብቻ ሳይሆን ኣድስ የነበረ ስወጣ ኣዲስ ስገባ ጨመራቹ ኣታከራዩም የምል ትክክል ኣደለም

  • @fiyorifiyo7933
    @fiyorifiyo7933 5 днів тому

    ግን የኑሮ ነገር ለተከራይብቻ ነው እንዴ ውድ

  • @user-iw6db6df4z
    @user-iw6db6df4z 5 днів тому

    እውነት በጣም እናመሰግናለን

  • @user-fr3ci7um7f
    @user-fr3ci7um7f 5 днів тому

    ምሸአላህ በረትወደም

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 5 днів тому

    የቱ መንግስት

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 5 днів тому

    ለምን ጤፍ አይቀንስም

  • @BeleteBekele-vy9gl
    @BeleteBekele-vy9gl 6 днів тому

    በዝቅተኛ የጡረታ አበል የሚተዳደሩ ዜጎች ቤተሰቦቻቸውን አጣበው ለኑሮ መደጎሚያ ካከራዩት ቤት ላይ ከኪራይ ገቢ ላይ ግብር የሚሰበስብ መንግስት ምን አይነት መንግስት ነው። የችግሩን መጠን በደንብ ግለፁት እየፈራችሁ ዳር ዳር አትበሉ።

  • @yeshilakew8615
    @yeshilakew8615 6 днів тому

    እባካችሁ አሁን ላይ ኮንደሚኔም ላይ ከአሁን በፊት የአፈር ግብር አልነበረም በተጨማሪም ይህ ቤት ለድሐ ህብረተሰብ ክፍል ታስቦ የተጀመረ መሆኑ ተዘንግተዋል ወደ ጡረታ ሲደርስ አንድ ዜጋ ሌላ የገቢ ምንጭ የሌለው ከሆነ ምን ሊፈጠር ይችላል እንዴትስ ብሎ ነው በቀጣይ የሚኖረው አሁን ላይ በየቦታው ኮንደሚነም አላቸው ውጭ ወጥተው አነድ በመያዝ ልመና መጀመራቸው ይታወቃል ወይ የጊዜ ጉዳይ እንጂ የነዚህ የማህበረ ሰብ ክፍል ቁጥሩ መጨመር አንዘንጋው ሕግ ሲወጣ ሕዝብን ያማከለ በሆን መልካም ነው እላለሁ

  • @yabush4052
    @yabush4052 7 днів тому

    Adrasha

  • @biskut6932
    @biskut6932 7 днів тому

    ለምሳሌ ለመብራት ለውሀ ብቻ የሚያከራይ አለ ሌላ ትርፍ ሳይኖር በኑሮ ሁኔታ ብቻ

  • @user-zz8qs6vm5s
    @user-zz8qs6vm5s 7 днів тому

    መንግስት ቅናታም ነው ወርዶ ከህዝብ ጋር ስለኑሮ ማሰብ ነው ያለበት ቢጠቆም ምን ያመጣ ቤተ መንግስት ያስገባቸው ከዛ ሲስተም መውጣት ነው ሰው በገንዘቡ ምን አገባው መብቱ ነው ምን ችግር አለው ግድ ሁሉም ሰው ተከራይ መሆን አለበት ምቀኛ ብቻ ነው

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 7 днів тому

    መላቅጧ የጠፋባት አገር የት ይኬድ

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 7 днів тому

    መንግስት ከሚሰበስበው ግብር ለዜጎች ቤት ማዘጋጀት ግዴታው ሆኖ ሳለ በሰው ቤት ድርቅና አለ እንዴ? ለመሆኑ ከኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች የሰበሰበውን ብር ምን አደረገ ፣ መጀመሪያ የራሱን ግዴታ የማይወጣ መንግስት በግለሰብ ንብረት ማዘዝ መቼም ልክ አይደለም

  • @user-kz6cv7mz1k
    @user-kz6cv7mz1k 7 днів тому

    ሰላም ወንድማችን በቅድሚያ አመሰግናለሁ ላደረከው የመረጃ ድጋፍ ፤እኔም ፎቶ ቤት ለመክፈት ሀሰቡ አልኝ ብዙ የሜያስፈልጉኝ ነገሮችን ሰብስቤአለሁ እውቀቱም በቂ የሚባል ያሀል አለኝ ግን የ adobe photoshop 2024 ለመጫን ፈልጌ ነበር ይህንን ከፍዬ ሊጭኑልኝ ወይም ልገዛ የምችልበትን ቦታ ብትጠቁመኝ ብዬ ነበር።

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 7 днів тому

    ሀሳብህ ወንድሜ ሁሉም ልክ ነህ መኖር አቅቶን ነው እንጂ የሰው ፊት ማየት ሌላው አለም ለዜጋው ይዶግማል እኛ ደሞ የባሰ ዜጋን ማደህየት

  • @tayezewdie3991
    @tayezewdie3991 7 днів тому

    ፍፁም ስህተት የሆነ ሕግ ነው። መጠለያ መስራት ና ማከራየት ፣ የመኖሪያ ቤት ቦታ መስራት ለሚችሉ ማዘጋጀት ያልቻለ መንግስት ነኝ የሚለው አካል ሃላፊነቱን ና ግዴታውን ወደ አከራይ ማዘዋወሩ አሳዛኝ ነው። ሌላው ቢቀር ከአባቶቻቸው ለምን ( ከኢሕአዴግ)አይማሩም።