ለሄሉ መልስ ሰጠኋት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 4 місяці тому +255

    እኔ ግን ሄሉን ሳላደንቅ አላልፍም confidece 100%👍👍👍

    • @rubabmudesr6917
      @rubabmudesr6917 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 4 місяці тому +5

      ምን ያንሳታል የማዕረግ ተመራቂ ናት ቆንጆ ናት❤

    • @حومحمدحومحمد
      @حومحمدحومحمد 4 місяці тому

      @@hayatuaeamar7538 ደፍር ናት

    • @Liya-h8o
      @Liya-h8o 4 місяці тому +2

      ሄሉየ ኳ በጣም ብልጥ ሲየት ናት በጣም ነው አምወዳት።

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 4 місяці тому

      በጣም​@@Liya-h8o

  • @BellyenshShawel
    @BellyenshShawel 4 місяці тому +62

    ሔሉ እሔን ጀግና እንዴት እንዴት ተአምር ነዉ ለማንኛዉም አድናቂሽ ነዉ

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 4 місяці тому +160

    ሄለን በእውነት ይሄ ልጅ ብጣሚ ጥሩ ትግሰተኛ ልጅ ነው አላባብሳሸ አሰተካኪ ወንድ ልጅ ክብራ የምትጠብቅ ሴት ነው የሚወደው

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 4 місяці тому +6

      ወይ እንዳልክ የስንቱን ህይወት እንዳላዳንክ አሁን ቀልድ ጀመርክ

    • @NetsanetFa13456
      @NetsanetFa13456 4 місяці тому

      @@ugyugyytgty9690 በቃ ሽማግሌ ላኪላት😁😁😂

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @DhTt-k5y
      @DhTt-k5y 3 місяці тому

      ሄሉ አላህ የውሥጥሽንአይቶ እሄንምርጥጒደኛ ሠጠሽ አላህንአመሥጊኒ​@@Hekma-sk2it

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @AddisAddi-n1p
    @AddisAddi-n1p 4 місяці тому +22

    ሄሉ ተረጋጊ ፀልዪ እንዳልክ አስተዋይና ጨዋ እግዚአብሔርን የሚፈራ ልጅ ነው ተረጋጊ

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ማነዉ እደኔ የኢትዮጽያ ነገር እያሳሰበዉ ያለዉ😢😢😢😢

    • @FhYv-y4x
      @FhYv-y4x 4 місяці тому

      በጣም😢😢

    • @HaymanotKessa
      @HaymanotKessa 4 місяці тому +1

      እኔም ያሳስበኛል😢

    • @Kidi1219
      @Kidi1219 4 місяці тому

      Enim😢

    • @WafaaKerres
      @WafaaKerres 4 місяці тому

      😢😢😢😢​@@Kidi1219

    • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
      @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 4 місяці тому +6

      በጣም ያሳዝናል ያገራችንስ ነገር ጌታ ሆይ በቃ በለን አድሱ አመት አድስ ነገር ይዞልን ይምጣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 4 місяці тому +7

    ወይኔ ጉዴ ተውዛገብኩ ገና አሁን ሄሉን ማደንቃት የማከብራት ልጅ ነች ሞር ደግሞ እንዳልክን አሉ ከሚባሉት ዩቱፕሮች አራተኛው ስው ነው ያአማለት በጣም ትልቅ ሰራ ከሱሩት ለእህቶችን ከጎናቸው ከሚቆሙት አራተኛው ስው ነው ከማን ከማን ጋር እንዳሰቀመጥኩት ገምቱ እሰክድር ዘላለም የነሰር ዓይን አብርሽ የቄራው ከእነዚህ ማሀል ያለ ለየት ያለ ስው ነው ዋው ብቻ አንተን ያገኘች ሴት እድለኛ ነች እና ሄሉዬ የእውነት ነው ግን ፕራክ እንዳትይን ዋ

  • @HamidaAli-zn9xk
    @HamidaAli-zn9xk 4 місяці тому +99

    ለሴት ልጂ ክብር ያለው ሰው በጣም ደስ ይለኛል ጥያቄሽ የውነት ከሆነ ሄሉ እድለኛለሽ❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @BhelHee
    @BhelHee 3 місяці тому +6

    ሄሉ በጣም ጠንካራ በስራት ያደገች መሆና ታስታውቃለች ለሰው ያላትክብር የዋህናት መልካሙን ሁሉ ይግጠማት ጀግና ሴት ናት

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 місяці тому +192

    ሂሉ በራሷ መተማመኗን ስወደው❤❤❤❤❤❤

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 4 місяці тому +37

    እደራሽን ሄሉ ያ ፕራንክ የምትይው ቅራቅንቦ እንዳይሆን ባይሆን ደስ ይላል ልጁ ጥሩ ልጅ ይመስላል እንቺም ጥሩ ልጅ ነሽ ከንግዲህ ልጅነት የለም አስቢበት ከጉዳትሽ አንፃር እግዚአብሔር ክሶሻል
    ጋሽዬን እና ፈትለንም አስደስቺ ላንቺም ጡሩ ነው አስቢበት እህታዊ ምክር ነው::❤❤!!!!!!

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን 4 місяці тому +137

    ሂሉ ፕራንክ እዳይሆን እጂ እውነት ከሆነ ደስ ይለናል እውነት

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 4 місяці тому +6

    ወይ እንዳልክዬ እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥህ ።
    ናቲን መጥበሻ ላይ ጥዳ ስትጠብሰው እንደነበር ስትጠበስ ታየኝ ።
    ወይኔ ወንድሜ መልክ ረጋፊ ነው ምንም አይደል ግን በባህሪ ፍፅሞ አትገናኙም ።
    አንተ ይሉኝተኛ ልጅ ነህ እሳ ደግሞ በጣም እሪስ ወዳድ ናት ።
    እግዚአብሄር ይርዳህ እንዳልክዬ።

  • @ቲጂቲዩብቲጂቲዩብ
    @ቲጂቲዩብቲጂቲዩብ 4 місяці тому +164

    እዳልክየ የሰው ልክ ሰው አክባረ ማረያምን ትንሺ ትልቅ ሳይል ሰው አክባረ❤❤❤

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 4 місяці тому +4

    ሂልየ እንዳልክ ጋር ከሆንሽ እኔ ቃል የገባሁልሽ አለኝ ወይ ታድየ ነበር ያረብ አብራችሁ ብኮኑ ደስ የለኛል

  • @kimtanha478
    @kimtanha478 4 місяці тому +234

    ዛሬ አልፎልኝ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ❤😂

    • @hadyaendris1447
      @hadyaendris1447 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @Kal53Tube
      @Kal53Tube 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 4 місяці тому

      ላይክ ያሥፈልግሻል😂😂😂

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 4 місяці тому +50

    ፕራንክ መሆን አለበት ናቲንስ ሲጀምር አንተም በአንዴ ፍቅረኛ እንደነበራት እያወክ አትስማማም ነበር ስለዚህ ፕራንክ ነዉ 😂😂😅😅

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 4 місяці тому

      እኮ ዝምብለው ድራማ ሲሰሩ ነው

    • @tube-ic6dd
      @tube-ic6dd 3 місяці тому

      ናቲ ጋ ተላያዩ ስታለቀስ የነበር በሱ ምክንያት ነበር

  • @lizameskl4941
    @lizameskl4941 4 місяці тому +194

    ታድለሽ ሄሉ ከእንዳልክ ጋር

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 4 місяці тому +8

      በድልሽእዘኘ😂😂😂

    • @madenamohammed-hk4op
      @madenamohammed-hk4op 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂​@@mrabdula5342

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 4 місяці тому +1

      😂😂😂

    • @FuhfFjgy
      @FuhfFjgy 4 місяці тому

      😅😅😅​@@mrabdula5342

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 4 місяці тому +1

      ምድነው አልገባኝም ንገሩኝ በአላህ

  • @good8574
    @good8574 3 місяці тому +1

    በእውነቱ ከሆነ ሄሉ በጣም ምርጥ ልጅ ነች እሶ ግልጽ በመሆኖ እንጅ እንደዝህ ኣይነት ሴት በጣም ምርጥ ናቸው ለትዳር የምትሆን ሴት ነች መልካም ስብእና ያለችሁ ልጅ ች ናችሁ ሁለታችሁም ፍቅራችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ መጨረሻችሁ ይመር

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 4 місяці тому +195

    ነገ ፕራክ ነው እዳትልክ እዳልክ ሂሎ የፕራክ ሱስ አለባት ቻለው😂😂😂😂 እውነት ከሆነ ደስ ይለናል እውነት

    • @AlemBahiru
      @AlemBahiru 4 місяці тому

      😂😂😂

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 4 місяці тому

      የተመቸኝ coment 😂😂😂

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 4 місяці тому

      Ere mn bilaw nw alayehutm 😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 місяці тому

      😂😂😂 እኮ

    • @ZainNeb-p7s
      @ZainNeb-p7s 4 місяці тому +2

      አሣሣቋራሱያሥታዉቃልክክክ😂😂

  • @AbiyotMaraki
    @AbiyotMaraki 4 місяці тому +1

    Yena fikir yena wenda wendi

  • @sameri585
    @sameri585 4 місяці тому +374

    አዲስ,አመት,በማዳም,ኩሽና,ልናሳልፋነዉ😭😭

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 4 місяці тому +11

    የእውነት ከሆነ እግዛአብሔር ያጣምራችው ደስ ይላል መልካም የፍቅር ዘመን ያርግላችው ❤❤

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 4 місяці тому +62

    እኔ ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር አለ ግን ይመቻቺሁ እዳልክ ጡሩ ሰው ነክ ከ 2 ዓመት በላይ ሆነኝ ስከታተልክ እና ያን ያክል የድራማ ሰው አይደለህም መቼም የሌሎቹ አልተጋባብህም በዬ አስባለሁ

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 4 місяці тому +6

    እዳልክየ ወንድሜ እኔ ቅርብ ሰአት ነው ማየትብየጀመርኩት ግን እስከዛሬ ባለማወቄ ቆጨኝ በጣም መልካም ሰው ነህ እዳንተ አይነቶችን ወንድሞች ያብዛልን
    ብቻ ፕራንክ እዳይሆን ሄሉየ እውነትም ከሆነ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 4 місяці тому +39

    መልካም ወንድማችን አንተ ትለያለህ ለስው ያለክ ክብር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AdemMhbub
    @AdemMhbub 4 місяці тому +4

    ብዙ ብል ደስ ይለኛል ግን ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የአላህ መልክተኛ

  • @Menbulala
    @Menbulala 4 місяці тому +52

    ሄሉዬ ላንቺ ደስ አለኝ የኔ ቆንጆ እንዳልክዬ አይለያችሁ ውድድ የኔ ምርጦች❤❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 місяці тому +8

    ❤🎉ፈጣሪ 2017 ያሰብነው ሁሉ በፈጣሪ ቃል ያሳካል🎉❤

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 4 місяці тому +18

    ሄሉ እውነት ከሆነ ወላሂ ቶሎ ተጋቡልን እየቆያችሁ በምትሆድበት ሰዓት ክፍተት ይፈጠራል 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fotofoto378
    @fotofoto378 3 місяці тому +9

    ታድለሽ እንዳልክ ማግኘት ማለት መታደል ነው እንደሱ አይነት ወንደች ያብዛልን በምድሪትዋ በርታልኝ እንዳልየ❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 4 місяці тому +104

    እኔ ግን አላምንም ሄሉ በአንዴ ናቲን ረሳችዉ ? ፍቅር እኮ ህይወት ነዉ በፍጹም ይሄ እኛን ፕራንክ እያረጉን ነዉ

    • @kalkidancl6493
      @kalkidancl6493 4 місяці тому

      ተለያዩ እንዴ?

    • @amalali9768
      @amalali9768 4 місяці тому +10

      አዲስ ፋሽን ነው! ዩቱብ የሚያዋጣው በዚህ መልኩ መጥተው ድራማ ሲስሩ ነው! እንዴት 360 ድግሪ ተገልብጣ መጣች እኔ ስው አለኝ ብላ ስታወራ ከርማ! በፊት የምታወራም ውሽት ነው! አሁንም ውሽት ነው! ለስራው ድምቀት ነው! ተነቅቷል!

    • @Tizita-j5o
      @Tizita-j5o 4 місяці тому

      Unet nw Sisitu

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 4 місяці тому

      ​@@amalali9768ምንካሸ ብዝነሰ ነውኮ😮

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 4 місяці тому +1

      እኔ አላቅም ግን ምላለች ትላንት

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey 3 місяці тому +5

    ደግሜ ደግሜ ባየው አልጠገብ አለኚ እንዳልክየ ለናተ ሰል ልመጣ ነው ልዪ ሰወቶታ አለኚ ለናተ❤

  • @WYu-sm6ng
    @WYu-sm6ng 4 місяці тому +21

    እግዚያብሔር ያጠንክርላችሁ የእውነት ሄሉ አስተዎይ ሰው ናት

  • @MeseMese-lw4pm
    @MeseMese-lw4pm Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል የእናንተ ደስተኛነት የእኛም ደስታ ነው እንዳልክ ውሳኔህ ትክክል ነው ቀሪ የፍቅር የአብሮነት ዘመናችሁ የተባረከ የደስታ የሠላም የልባችሁ መሻትከሙሉ ጤንነት ጋር ሠላማችሁ ይብዛበጣም ደስ ብሎኛል የዛሬዋን ቀን ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @ትግስትፍቅር
    @ትግስትፍቅር 4 місяці тому +34

    በጣም ወዳት ልጅ ናትና ለፍቅር ታማኝ ሴት ናት እግዚአብሔርን መመልከ በጣም እድለኛ ነህ የናንተን መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምራላችሁ እወዳችኋለሁ ክበርል ❤❤❤❤

    • @Serkush-dz1ey
      @Serkush-dz1ey 4 місяці тому +1

      ውይ እንዳልክየ ስወድ ነበር አሁን ደግሞ በበለጠ ወድኩህ ደስ ይላል መልካም የፊቅር ዘመን ይሁንላቹሁ ሄሉየ ደስ የምትል የፈቅረ ሴት ነች❤

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 3 місяці тому

    ሄሉ ምርጥ ተወዳጂ ልጂ ነች ፈጣር ስያመጣ ከሩቅ ነው ፈጣሪ እየሰጠክ ነው እና ከልብክ ሆነክ አፍቅራት እዳትግዳት የዋ ነች

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 4 місяці тому +34

    ሄሉ ጥያቄሽ እውነት ከሆነ አ ፍሰሸዋል እንዳልክ ወንድሜ ማረያም ምርጥ ሰው እንዳታስከፊብኝ ውዱን ወንድሜን

  • @AshebirTeshome
    @AshebirTeshome Місяць тому

    እንኳን🎉ደስ አለሽ🎉እደልክ ደስ ብሎኛል በጣም ታማኝ ሴት ናት አይለያችሁ ጥሌ ጀግና

  • @ለሙይቱብ
    @ለሙይቱብ 4 місяці тому +71

    እዉይ ደስ ስሊ የእዉነት ከሆነ ነዉ ግን ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 4 місяці тому +2

      ሄሉ አታሳምነኝም እሷ ፕራኳ ይበዛል እንርጋጋ ፕራክ ነው ትላለች እሷ😂😂😂😂😂😂

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 4 місяці тому +3

    መታደል ነው ይህ ልጅ ስወደው በእውነት እንዳልክ ትልቅ ሰው እኔም በጣም ነው እምወደው ❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-y6l
    @ZahraZahra-y6l 4 місяці тому +60

    ጌታን ሥታምራ አራ ተጋቡ እንዳልክ ሄሉ ውደድድድድድድድድድድድ ማረጋቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯💯💯💯💯💯💯💯💯💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍wowowwwwowwwoooww

    • @fatimamolla1678
      @fatimamolla1678 4 місяці тому +2

      እኔምለው እንዴ ለምንድነው ግን በቪድዮ ያየንውን ካፕል ሁሉ ተጋቡ እያልን እማይሆን ስተት ውስጥ እምናስገባቸው እረ እንተው እነሱ የሚመጡበት ሌላ ታሪክ እኛ የምናስበው ሌላ ኣንገፋፋ የማይሆን እሳት ኣናንድድ

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 3 місяці тому

    ለቤትህ አድስነኝ በጣም መልካም ሰውነክ ለሤትልጅ ያለክ ክብር ፈጣሪያክብረልን ወድም ደሞ በጣምታምራላችሁ በቃ እደመልክህ አሥተሣሰብህ ፀባይህእረጋታህ ወረቅነው ይመቻሁ ፈጣሪአይለያችሁ

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 4 місяці тому +53

    እህት ወድሞቸ በሰው ሀገር አሞኛል ፀሎት አድርጉልኚ😥😥😥

    • @rahelyalew158
      @rahelyalew158 4 місяці тому

      እግዛቤር ይማርሽ ምነው ምን አገኝሽ የት ነሽ ንገረኝ❤

    • @alemtsehay279
      @alemtsehay279 4 місяці тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት

    • @siifanmengistuu5439
      @siifanmengistuu5439 3 місяці тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @sennaaofii2059
      @sennaaofii2059 3 місяці тому

      Egzhbher yemaresh 😢

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 місяці тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤❤

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ Місяць тому

    ውኘት ያርግልሺ አፍሰሻል አተም ታማኝ ሁን እደው የዘበኑ ወዶቺኮ አልታመን ብለው አስቸግረዋል

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 4 місяці тому +7

    ፈጣን ዉሳኔ ፈጣን መልስ
    ዛሬ ምኑን ተኛዉት ፍጥጥ እንዳልኩ 😂😂😂😂😂Alarm ይጮሃል
    Video መጨረሻ ላይ የሰማዉት ዘፈን ደስ ሲል!!! እንዳልክ konjoooo!!!

  • @mistrewolde6350
    @mistrewolde6350 Місяць тому

    መልካም መቃጠል ሙሉዘመንክን ወድሜ😂😂😂ናቲንአቃጥላ አባረረችው

  • @jamaleazzi4138
    @jamaleazzi4138 4 місяці тому +31

    ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ማሪያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእውነት ከሆን ፈፃሜያቹ ያማር ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Sghs-i7x
      @Sghs-i7x 4 місяці тому +1

      👍👍👍💑💑💑💑

  • @beleezku2826
    @beleezku2826 3 місяці тому +1

    Endal Leset yelehen keber saladenk alalfem Heluye enkuwan desssssss alesh yene konjo

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 4 місяці тому +4

    እውነት ሄሉ እንዳልክ በጣም ታምራላቹ የኡነት ከሆነ በጣም ደስ ይለናል ❤❤❤❤❤

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 2 місяці тому

    ጨቅጭቀሽ ውድ ጎደኛሽን እንዳታጪው የተስወረ ሃዘን አለብሽ ለምን ይፍቅር. ወደሌላ ካመራ ደስታው አንዳይ ነት አይሆንም።

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 4 місяці тому +8

    ሄሉዬ በጣም እድለኛ ነሽ እንዴን የመሰለ ወንድ ሰቶሻል አጥብቀሽ ያዢው

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 3 місяці тому +1

    ሄሉ እንባሽንእግዚአብሔር ይካስሽ ግን ሀሳቡንም ተረጅው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ መካሻ ይሁንሽ አሜን።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ssss4655
    @ssss4655 4 місяці тому +13

    በእውነት እግዚአብሄር ያክበርህ ወድማችን ስነስረአት ያለው ወንድ እዳተ ያለውን ያብዛልን

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 3 місяці тому +1

    ትእግስት በጭራሽ የለሽም ትጠራጠሪያለሽ አንቺ ነሽ የወደድሽው ሴት ልጅ ደግሞ የሚወዳትን ነው መቅረብ ያለባት ያንቺ ፍቅር ከሱ ከበለጠ እድሜ ልክሽን ታለቅሻለሽ በናቲ ጋር እያለሽ ታዝቤሻለው

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 4 місяці тому +8

    የሄሉ ነገር ነገ ፕራንክ ነው እንዳትሉ እውነት ከሆነ ደስ ይላል ግን ናቲን እረስተሽ

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 місяці тому +1

    እዳልክ ምርጥ ወጣት የተረጋጋ ትግስተኛልጅነው ❤❤❤❤❤እንዳልክ እዳታምናት ሄሉ ኘራክ ሥሰራ እሰከ መጨረሻውነው ኘራክ እዳይሆን😂😂😂😂

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 4 місяці тому +6

    ይመቻችሁ ግን የ የምታፈቅረው ልጅ ለምኔ እረሳችው። እንደኔ እንደዚህ አይነት ፉቅር ??? ኘራንክ ነው

  • @kadejahali3567
    @kadejahali3567 4 місяці тому +1

    ማሻ አላሕ ደሰ ይላል እዉነት ከሆነ የናንተ ነገር አይታወቅም ትንሺ ቆይታቹኸ ፕራንክ ነው እምተሎ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 4 місяці тому +17

    ሔሉ እውድሻለሁ ግን ፕራክ ነው ብትይው እቀየምሻለሁ ልጆቱ ምስኪን ነው እንዲጎዳ አንፈልግም ደሞ ማርያምን ብለሻል ትላት እውነት ከሆነ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @qatarrayyan8772
    @qatarrayyan8772 4 місяці тому +1

    Endalkye wendme beset yaleh kbr des ylal help demo befkr.yetegefache nat ahun Gen ❤betam des blogal

  • @M.O.P-RIDES-TRANSIT
    @M.O.P-RIDES-TRANSIT 4 місяці тому +20

    ዋው ስታምሩ ሄሉን ግን እላምናትም ግን እውነት ከሆነ በጣም ታምራላቹ እንዳልክ ስወን የሚያከብር ሄሉ አፈሺው አይለያቹ ❤❤❤❤❤

  • @AliAliya-s1n
    @AliAliya-s1n 3 місяці тому +1

    Yene kojo lemin tichokilalesh gin uuuuuuuuuiffffff yene widy anchi ikoo nistu lib nw ye alesh rasishin maskaber nw ye alebish henin xiyake isuu nabbare maxeyaq ye nabare bat.uuuuuuufff❤❤❤

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz 4 місяці тому +2

    እዳልክ ስወደዉ የሴት ያለዉ ክብር እና እርጋታዉ ዋዋዋዋዋዋ

  • @Yaltefetawhlme
    @Yaltefetawhlme 4 місяці тому +1

    ኧረ ኡኢኡ ናቲየ 😂ና ጉድህን እይ ፕራራንክ ነው አይዞህ ናቲሻ አንች ወፈፌ😂😂😂❤❤❤❤ ፕራንክን ሄሉ ብቻ ትስራው አሁንማ ማዘርንም አጋባችባቸው❤❤❤

  • @abeerabeera7937
    @abeerabeera7937 4 місяці тому +6

    በቃ በፒራንክ ትላላጡብናላችሁ እንዳልኪ እንወድሀለን እኛ የመዳም ቅመሞች ቁምነገር ብቻ አውራን በተለይ ስለአንተ❤

  • @Liya-h8o
    @Liya-h8o 4 місяці тому +1

    ሄሉየ ይመችሽ የኔ ፍልቅልቅ ደስ አምትይ ሴት ነሽ።

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 4 місяці тому +2

    አንች ቀጮ የሆንሽ ልጅ ፕራክ እንዳይሆን ብቻ እንጂ እዉነት ከሆነ በጣም ደስስ ይላል❤

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 4 місяці тому +2

    ሄሉ በጣም እድለኛ ነሽ እንዳልክ ምርጥ ልጅ ነው❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 4 місяці тому +17

    ናቲ ጥፊን ቀምሶ የፍቅር ጥያቄን አቅርቦ ከግብ ሳይደርስ ተቋጨ አሁን ደሞ እሷ ጠያቂ ሆነች ሀሀሀሀ😂😂😂

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 4 місяці тому +1

    ሄሉ ምን አይነት ምርጥጥጥጥ ሴት እንደሆች ከዚ ተረዱ ሰዎች በተለያ ሳታቋት ምትቀኑባት ምትሰድቧት

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 місяці тому +10

    አላምንም ይህንን ሸበላ የሄሉ ሊሆን ነው. መቼም ልታሳብደው መሆን አለበት. እስዋ አያያዝ አትችል. እደ እናቲ. ከሀገር እዳታበኒው አደራ. ስወድህ እኮ እዳልክ

    • @DghbCcgh
      @DghbCcgh 4 місяці тому +1

      😂😂😅😅😂😅😅😂😅😂😂😅😅😂😅😂

    • @Seada_S
      @Seada_S 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 4 місяці тому

      ሄሉ በጣም ደረቅ ናት

  • @ሳራ-ሐ8ቀ
    @ሳራ-ሐ8ቀ 2 місяці тому

    ፈረንሳይ ሆኘ ነው ምከታተላችሁ የሂሉ አድናቅ ነኝ በጣም ነው የምወዳት እና ነገሩ ቀልድ እየመሰለኝ ነው በፍቅር አትቀልድ ሂሉሻ እራስሽን ጠብቅ ፀልይ የምረ ነው ብዙ ወንዶች ፍቅር ሳይኖራቸው ፍቅር ይዞኛል ይላሉ

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 4 місяці тому +2

    ሄሉ ፍራንክ ከሆነ ግን ይደብራል እንዳልክ ምርጥ ልጅ ነው❤

  • @asmaraseman1580
    @asmaraseman1580 4 місяці тому +1

    እንዴ እረ ምን እያተሂሀድ ነው ገብዝ እንዴ እንዳልክ የእኔ ብቻ ነው እሺ በጣም ነው እምውደው በእውነት ❤❤

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 4 місяці тому +7

    ዋው በጣም ደስ ይላል
    መኪና አቶ ሁለታቸውን ወስደውን ፍጥር አለ
    አንተን ብትሆን ስሜት ታስታውቃለህ ያላሰብክ ነው እንጂ ማለት ነው እሷ ስሜት አንተም ፍቅር ቀስ እያደገ እየተለማመዳችሁ ሆናቸው ጥሩ ጊዜ እያሳለፈቸው ምናምን አክረው ባለችበት ብትኖሩ ደስ ይላል ታስታውቃለች የዋት በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እና በጣም ማለት ነው ኮንግራ ብያለን እንግዲህ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምራላችሁ ደስ ይላል እናንተ እንደዚህ የተስጣቸው እንደዚህ በአሳለፋችሁ ነገር አንፃር 🙏🙏🙏🙏❤️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MediWorku
    @MediWorku 4 місяці тому +1

    ሄሉ ናቲ ወደየት ኸዴ???
    በጣም ጥሩና አስተዋይ ልጅ አምላክ ሰጥቶሻል ተንከባከብዉ።

  • @SelamZewda-co1ew
    @SelamZewda-co1ew 4 місяці тому +3

    የተገፍ ሰው አንድ ቀን እግዜር ያየዋል እካን ደስ አለሽ ሄሉ

  • @EthiopiaHamra
    @EthiopiaHamra 4 місяці тому +1

    እዳልክ ሳየዉ የራያ ወድ ነዉ አሚመሰለኘ ወዳወድንቱ❤so አድናቂህ ንኘ ሄሉየ እኮ ቆጆ ናት ትነሸ ጠቆር አለች እጂ ደግሞ ለቤት ሰራተኛዋ ያላት ክብር በዛ ነዉ እምከታተላት እዳልክ ለሴት ያለክ ከብር❤እኮ ለኔም እዳተ ያለ ፈልግልኘ😅

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 місяці тому +14

    በቃ ሊጀማምረኝ ነው በቃ በአዲስ አመት ሊጀማምረኝ ነው❤❤❤

  • @piclove2423
    @piclove2423 3 місяці тому +1

    እስኪ እንደኔ የሚ ውዳቸው እነ ሄሎን ላይክ አር ጉኝ

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 4 місяці тому +14

    በሉ ተጣምሩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JdjJdh-gk1gb
    @JdjJdh-gk1gb 4 місяці тому +2

    ሄሉ የኔ ቆንጆ እንዳልክ አፈሥክ ነዉ የምለው

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 4 місяці тому +12

    አይኔ እያየ ለስንት ነገር ሳስብህ ስመኝህ😢😮እንዳልክዬ 😔😂😂😂ለማንኛውም ሄሉዬ እንዳልክ ከጐንሽ ከሆነ በጣም እድለኛ ነሽ ❤

  • @Halimttt
    @Halimttt 4 місяці тому +2

    መገን ሄሉ መገፉት ጡሩ ነው ውነት ከሆነ ናቲን ሠራሺለት

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 4 місяці тому +5

    ታየኚ እዳልክ ና ሄሉ ሲጋቡ😅 አሁንስ ነቄ ሁነነል እዳልክየ በደብ ሸቅሉ ይህን የዊህ ህዝብ ተጫወቱበት😅

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen 4 місяці тому

    ለወደደህ አትግፋ መቀበልን የመሰለ ነገር የለም የተሻለ ነገር ይገኛል እጂ ምንም አይጉልም ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ በኛ በኢስላም ልገርህ እርሱላችን ሲናገር የወደደህን ያፍከርህን አትግፋ ብላል አላህ ይውደድህ መልካም ሰው መቸም አይወድቅም ከፍ ይላል እጂ

  • @ቂድስተ
    @ቂድስተ 4 місяці тому +14

    የኔ ዉድ ሄሉዬ ደስ ይላል 🥰🥰🙏🙏💪💪

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 4 місяці тому +1

    ኤሉ በጣም ቸኮልሽ እሱ ተቀብዬሻለው ያለሽ እንዳትከፊ ብሎ ነው እየነገረሽ ነው እኮ ስሚው እንጂ አረ ተረጋጊ ሴት ልጅ የፈለገ ብትወድ ብታፈቅር አንድን የቀረበውን ወንድ እወድካለው አብረከኝ ሁን አትልም እሱ ነው የቀረበችውን ሴት እወድሻለው አብረሽኝ ሁኝ ማለት ያለበት ከገባሽ ያለበለዚያ ላንቺ ቦታ አይኖረውም ላንቺ ብሎ እንዳይከፋሽ ነው ያለሽ እንጂ ለሌላ ነገር ማለቴ ለፍቅር ፈልጎሽ አይደለም እሱ አንቺን ለፍቅር መጠየቅ ሲኖርበት ለፍቅር ፈልጎሽ ከሆነ ማለቴ ነው አንቺ ጠየቅሽው የተገላቢጦሽ ማለት ነው አንቺ ስለጠየቅሽው ነው ትቶሽ አዲስ አበባ የተመለሰው እሱ ፈልጎሽ ለፍቅር ማለቴ ነው ቢጠይቅሽ ኖሮ ትቶሽ አዲስ አበባ አይኤድም ነበር አርባምንጭ ይቆይ ነበር ልዩነቱ ይኤ ነው ከገባሽ የሴትነት ክብርሽን አታቃይው የሴትነት ክብርሽን አስከብሪ ሴት ሁኚ ኮራ በይ በሴትነትሽ ወንድ ልጅ ይጠይቅሽ እንጂ አንቺ የሴትነት ክብርሽን አዋርደሽ ዝቅ አድርገሽ ወንድ ልጅን ለፍቅር አትጠይቂ እሱም ደስ የሚለው ፈልጎ ጠይቆ ብዙ ለፍቶብሽ ተንከራትቶብሽ ሲያገኝሽ ነው ይኤ ምክሬ ነው ከተቀበልሽኝ እና ከተረዳሽኝ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 4 місяці тому +5

    አረ መሞጋገስ😂😂😂😂
    መጨረሻላይ ፕራንክ ነዉ ትላለች አይ
    ሔሉ ታስቂኛለሽ😂😂😂

  • @ዙዙየወሎዋ244
    @ዙዙየወሎዋ244 4 місяці тому +1

    Yene azg heluyeeeee hulem sakilgn edalkyeee melkam sew nurln prankm yhun ewnet bicha enaten yimechachihu behulum des yilenal egna 😘😃

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 4 місяці тому +55

    ኧረ ውሽት እንዳይሆን እንዳልክ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @gkxgxkitxigx5599
      @gkxgxkitxigx5599 4 місяці тому

      እንዳልክ ግልፅ ሰው ነው ውሸት አይሆንም 🥰🥰🙌🙌

    • @HyeHwj-q1b
      @HyeHwj-q1b 4 місяці тому +1

      ውሸት ነው ግን????😢😢😢😢😢😢 ማርጥ ልጅ ነው

    • @birtukanbirtukan9401
      @birtukanbirtukan9401 4 місяці тому

      ውሸት ነው ግን ብሎ አለ😂😂😂​@@HyeHwj-q1b

  • @እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ
    @እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ 4 місяці тому +1

    ዋውው ምርጥ ጥድ ነው የሚወጣችሁ ሁለት መልካሞች ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ❤

  • @halehale7257
    @halehale7257 4 місяці тому +6

    ጉድህ ነው እንዳልክ ሄሉ ፕራንክ እያረገችህ ነው እሚሆነው

  • @beleezku2826
    @beleezku2826 3 місяці тому +1

    heluye gena ahun tekekelegna sew yagegnesh yemeselegnal fetari ayleyachehu Endalkeye helun adera

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 4 місяці тому +4

    ፕራክ ነው ብለሽ እዳታስቀይሚን ሄሉ

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 4 місяці тому +2

    እዳልክ እስከዛሬ ባለመከታተሌ ቆጨኝ ከምር ልባም ሰዉአክባሪ ከምር ትለያለክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ከምር በዛችኛዋ ሄለን ነዉ ያወቅሁት ከምርብቻ አተቃልአይገልፅክም ወድማችንን ሄሉዬ የኛ ሙሉ ሴት ስትመቸኝ በቃ ደስብሎናል🎉🎉

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 4 місяці тому +17

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሁለታቹም ስወዳቹ ❤🎉

  • @tedytedi3234
    @tedytedi3234 3 місяці тому +1

    Inat kalek be inatik,ihit kalek be ihitik hishehalew wendime aderahin ibakihin indat godat libewan indatsebrat helu yemeceresh miskin nat adera wendime😥🙏🙏

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 4 місяці тому +12

    የእውነት ከሆነ ደስ ይላል 😊❤

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ቀልዳችሁ ደስ ይላል እንዳልክዬ ተሳቅቄ ነበር የድሮ ስራህን የምከታተለው እሁን ላይ ስራ መቀየርህ እስደስቶኛል