ከጎኔ ሁን ትተኸኝ አትሂድ❤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 873

  • @Hjj-f9d
    @Hjj-f9d 4 місяці тому +325

    ይሔን ልጅ ያገባች የታደለች አሥተዋይ የተረጋጋ እንደ ዘመኑ ወንዶች አይደለም 😢❤❤❤

  • @eezc3339
    @eezc3339 4 місяці тому +155

    ሄሉ እኮ ወላሂ ኮፊደሷ መቶ በመቶ ነዉ በጣም ነዉ የምወዲላት ደሞ ፀዲት ያለች በራሷ የምትተማመን ሲበዛ ቆጆ ነሺ ሄሉየ ❤

  • @Zaharae-s9x
    @Zaharae-s9x 4 місяці тому +145

    ተጋቡ እንዳልክ ሄሉ ምርጥ ልጅ ናት እንዳት መልጥ ጌታን ይጣመሩ የምትሉ ላክ ገጩ ❤❤❤

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 4 місяці тому +1

      እጭ የቺ ቆሻሻ ሸርሙጣ ከማንም ወበደ ጋር የምትጠመጣም ከብት እንዲልክ ያገባታለ እንደ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 4 місяці тому +4

      ፍቅረኛ አለት መሰለኝ የሆ ወፍራም ልጅ ከዚህ በፍትህ አይቸዋለሁ አሁን ላይ ግን አለወ..

    • @Fatima-ok1bm
      @Fatima-ok1bm 4 місяці тому +4

      ​@@muluayel-8387ኧረ አይባልም ማሚ 😂😂

    • @meshalalanzi1879
      @meshalalanzi1879 4 місяці тому +3

      የት ታወቅያታለሽ ባለጌ😢​@@muluayel-8387

    • @FatumaKh
      @FatumaKh 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Emnet865
    @Emnet865 4 місяці тому +138

    ይሄን ልጅ እንደኔ ማን ነው እሚወደው❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 4 місяці тому +64

    *የተረጋጋ መልካም ወጣት ነው ደግም ማህተሙ ደስ ሲል ልቦናህን አይለውጠው ሄሉ ቆይ እንግዳ አታከብሪም እንዴ😂*

  • @DoN-hr6hd
    @DoN-hr6hd 4 місяці тому +105

    ማርያምን ወንድም አለኝ ቁጭ ወንድሜን ከነድምፁ አቤት የሰው መመሳሰል በመዳኒሀለም ስም❤

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob 4 місяці тому +3

      እሽአጣብሺኝ❤❤❤❤

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 4 місяці тому

      ​@@MeskeremHailu-sx6ob😂😂😂😂😂😂

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 4 місяці тому +1

      መልሸለት ከታች ለተጣያቅሸው ጥያቄ መልስ አደረ አገነኛቸው ወንድምሸ ጎደኛ ከለላ.......

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 4 місяці тому

      Endaso malekame kahona enanen darege malekame bale iafatare setotanawe yebaleme iala

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 4 місяці тому

      😂😂

  • @RomandestaHaylu
    @RomandestaHaylu Місяць тому +2

    ሄሉየ ሁለታቹም የፍቅር ስወ ናችሁ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 4 місяці тому +54

    ስወደዉ እዳልክ የተረጋጋ አስተዋይ ልጅ እኮነዉ❤

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    በናትህ ተረዳት ፍቅር ነው😢 አይ መከራ ተጋቡ የምትሉ በላይክ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 4 місяці тому +6

    ሄሉ በራስ መተማመን ዋው❤❤ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 місяці тому +18

    የምር ይሄ ልጅ ስነስረአቱ ስብእናው ግርማ ሞገሱ ደስ ሲል ሄሉየ ብትጋቡ ጥሩነው አችም ቆጅየ እሱም እደዛው በዛላይ የዋሆች ናችሁ❤❤

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 4 місяці тому +29

    ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም በርች ልጁ ለሴት ልጅ ክብር አለው ሊረዳሽ ይችላል

  • @StC-g3o
    @StC-g3o 4 місяці тому +7

    የሄሉ ድፍረት የዳልክ ትህትና የሚገርም ነዉ❤❤❤❤

  • @yitayishasmara5040
    @yitayishasmara5040 4 місяці тому +9

    የስደት እህቶች እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 4 місяці тому +57

    እዳልክ በእውነት ቆጆ ነሕ አይገልፆሕም🥰🥰🥰ሔሉ ቅጥነትሽ እዴት እደሚያምር እውነቱነው🥰🥰🥰🥰🥰ሁለታችሁንም እወዳችዃለው❤❤❤❤❤

  • @siya2189
    @siya2189 4 місяці тому +8

    የኔ እናት የኔ ቢጤነሽ ማርያምን ደሞ አብሽር ሁሉም የሚሆነው በፈጣሪ ፈቃድ ነው

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 4 місяці тому +13

    የኔ አባት ማሪያም በይ ሲል ደስስስ ሲል በስማም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 4 місяці тому

      የማርያም ስም ሲጠራ እንደኔ ደስ የሚለው ❤❤❤ ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ድንግል ማርያምን ሲጠሯት ደስ ይለኛል

  • @mahletube
    @mahletube 4 місяці тому +35

    ሂሉዬ የእውነት የyoutube ቅመም ነሽ
    ጥንክርናሽ እጅግ ብዙ አስተማሪ ነው
    i love u ❤❤❤

  • @halimaomair3608
    @halimaomair3608 4 місяці тому +4

    ልክኪነው እችብቻ ያልሽው ነውድ መሃን ያለበት ተረጅውጅ ስትዩ እሱንም እድራሱ እረ እንተ ትክክክል ነህ እዳልክ ❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 4 місяці тому +14

    ወይ እዳልክ ዱሮም አስተዋይ ነህ አሁንም ልቦናህን አይቀይርብህ ፈጣሪ በጣም አስተወይ ነህ ተባረክ ወንድሜ ❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @YehsiiTerefe
    @YehsiiTerefe 4 місяці тому +9

    የእዉነት እንዳልክ መልካም ሰዉ ነወ አንተን ያገኝች ምሰት ታዱላለች❤❤❤❤❤

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 4 місяці тому +91

    ሄሉ ግን ኮፊደንሱዋ በጣም ነው የሚመቸኝ ጌታን ሲበዛ ኮንፊደስ አላት

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 4 місяці тому +4

    እህቶቼ ልብሰቻን አሰተከክሉ እደልክ የሄሉ ልቢሲ ዝቅ ሲየረግለት እዴእደተሸመቀክኝ😢😢😢ልጁ ጡሩ ልጁነወ ተገቡ😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 4 місяці тому +58

    ወይኔ ዘንድሮ ሴቱ ግራ መጋባት ፍቅር ነው ወይስ በጎድንነት ፕራክ ነው የምትለው በላይኪ🤔👍👍👍👍👍👍👍

    • @betiTub
      @betiTub 4 місяці тому +2

      ማርያመን አቺ አኮ ኮይ ናትን ወደዋለው ስተል አልነበረም

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 4 місяці тому +2

      2ተኛ ቀለበት ተዝታ ልትለምን ነው

    • @ፋጡማየወሎየዋ
      @ፋጡማየወሎየዋ 4 місяці тому

      ​@@betiTubናትእደከዳትስታለቅስነበር

  • @RomandestaHaylu
    @RomandestaHaylu Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😂እዉነትም የሰዉ መዉደድ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 4 місяці тому +5

    ሄሉ ዉብ ነሽ እወድሻለሁ ። በራስ የመተማመንሽ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት ።

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 4 місяці тому +33

    ጭንቅ አለው እንዳልክዬ የምር ሄሉ ምርጥ ልጅ ናት አታምልጥህ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 місяці тому +29

    ምርጥ ልጅ ነዉ እኮ እዳልክ❤❤ሂሉዬ የኔ ምርጥ❤❤

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 4 місяці тому +7

    ወላሂ እብዳልክን በጣም ነው የምወደው ቅን ነው ሰወችን በጣም ይረዳል ርግት ያለ ነው ለሰው ያለው ክብር ወንዲሜ ፈጣሪ እኔን ምርጥ ፅባይህን አይቀይርብህ ሁሌም ደስተኛ ሁን ረጂም እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ

  • @gkxgxkitxigx5599
    @gkxgxkitxigx5599 4 місяці тому +6

    እንዳልክ ምርጥ ወንድማችን በጣም ሰው አክባሪ የተባረከ 🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰

  • @ShahanTube1
    @ShahanTube1 4 місяці тому +12

    ፀጉርህን ከተቆረጥህ ወደያ ዉበት ደፍተባሀል
    በጣም ነው የሚያደንቅህ እንዳልክዬዬ

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 4 місяці тому +3

    ታድለሽ እንዳች እኔም በአካል አግኝቸ እንደት እንደምወደዉ በነገርኩት እዳልክ መልካም ሰዉ አዛኝ ለሰዉ ልጅ ያለዉ ክብር

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 4 місяці тому +38

    ሄሉ በጣም ነው እምወድሽ ግን ያልተመቸኝ ነገር ብኖር አለባበስሽ ብታስተካክይ ጥሩ ነው እንዴእህት እመክርሻለሁ

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 4 місяці тому +4

    እዳልክዬ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ እረጋ ያልክ ምርጥ ወንድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 4 місяці тому +27

    ሄሉኮ በጣም የምታምር ባርች ነች ❤

  • @መባለይኩን
    @መባለይኩን 4 місяці тому +10

    እንዳልክን ይበልጥ አከበርኩት ከልቡ ሰው ነው

  • @banchTube
    @banchTube 2 місяці тому +1

    አሰተዋይ ነዉደምሩኝ🎉🎉🎉🎉

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 4 місяці тому +41

    ሂልየ በርቺልን የኔቆጆ

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 4 місяці тому +21

    እዳልክየ አቤት ስርአት ❤❤

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y 3 місяці тому +2

    Wow የምር ትለያሌ እንድልክ አስትውይ አድምጭ ሁሉን አሞልቶ ይስጥኪ ፈጣሪ 🙏

  • @shta-g3b
    @shta-g3b 4 місяці тому +89

    የስደት እህቶቼ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃቹ

  • @hayatmuhamed8451
    @hayatmuhamed8451 2 дні тому +1

    ሄሉየ የኔ ማር ስወድሽ ❤❤❤

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 4 місяці тому +22

    እውነት በጣም የዋና ምስኪን ልጅ ናት
    በጣም እግዚአብሔርም ብትሆን የተጎዳ የእግዚአብሔር ፈቅዶ ነው በጣም ደስ ይለናል አንዳርግን በጣም የዋና ቀን ሴት ናት
    ድሮም የተጎዳች ናትና ድጋሚ ጉዳይ በጣም ደስ ይለናል አሲድ መልስ አለው ማለትም ጥሩ ሀሳብ ነው አንዴ ያንን መልስም ብላሽ እንደተካሄደ ምክንያቱም ትንሽ ይከብዳልና ጊዜ እንዳለሽም ማለት ነው እና ጊዜ የሰጠሽ ነው እየተናል ብለሽ አውርተሽ አታቅም ነበረ ጥያቄ የዶሮን ህይወት ያቆማሻል ማለት እንደዚያ ከሆነማ ❤️❤️❤️

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 4 місяці тому +14

    ሔሉ ፍቅረኛሽስ ግን እንዳልክ በጣም ጥሩ ልጅ እርግት ያለ።ልጅ ነው ሚስቱ ታድላ ለሴት ያለው ክብር ❤❤

  • @meri234mm
    @meri234mm 3 місяці тому +2

    የኔ ምርጦች በርቱልን ❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-c1t
    @MimiMimi-c1t 4 місяці тому +3

    በፈጣሪ ጌታ በካሰሽ የኔ ምስኪን ሄሉ

  • @MisFatima-n7b
    @MisFatima-n7b 4 місяці тому +84

    እህቶቸ አለባበሳችሁን አስተካክሉ እሱ ዝቅሲያረግላት ልብሷን ገረመኝ

  • @Zedutbe
    @Zedutbe 4 місяці тому +3

    ሄሉ የፍቅር ሰው ነሽ እኮ የኔ ፍቅር ኣላህዬ የማረ የሠመረ የተሥ ተካከለ ሂወት ይሥጥሽ 🤲🤲🤲❤❤

  • @WeyinituwendimuWeyin
    @WeyinituwendimuWeyin 3 місяці тому +1

    Tigistenga Astawayi min libeli iluye tadalshi iko ❤❤❤❤❤❤ geta ke inan te ga yihun🎉🎉❤❤❤

  • @Ayisha-r9u
    @Ayisha-r9u 4 місяці тому +4

    ሰወደዉ እዳልክ የተረጋጋ አሰተዋይ ልጀ
    ❤❤❤❤

  • @zeinaitopia4998
    @zeinaitopia4998 4 місяці тому +10

    የኔ ቆንጆ ሄልዬ ወንድ ልጅ ጊዜ ያስፈልጋል ስጪና ቀስ ብላችሁ ማውራት አለብሽ እሺ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነው ለኔ ፋንታ ❤❤

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 4 місяці тому +7

    አይ ሄሉ አያልቅብሸ እዳልክ ምርጥ ልጅ ነዉ❤❤❤

  • @kemerusalo820
    @kemerusalo820 4 місяці тому +6

    ፀጉሩን ከቆረጠ ቦሀላ አማረበት😊😊😊

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 4 місяці тому +3

    ስራዓት ያለው ወንድ ደስ ይለኛል እረጋ ያለ ነው እዳልክ ጀግናው ስወድው ❤❤😊😊

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 4 місяці тому +16

    አይ ሄሉ እንዳልክ ቻለው😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 4 місяці тому +4

    ኧረ ልጁ ምርጥ አሥተዋይነዉ ❤መገባትም አለበት

  • @bilchayenigatuerso443
    @bilchayenigatuerso443 4 місяці тому +5

    ትዳር ከፋጣር ዘንድ ነው እንጅ በሩጫ አይሆንም በመጀመሪያ. ሁሌታችም. ፀልዬ ጌታ ሆይ እውነተኛው. ትዳር ስጣኝ ብለችሁ ፀልዬ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 4 місяці тому +5

    አንተን ያገኝች ምስት ታድላለች. በጣም አስተዋይ ነህ. እንዳልክ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 4 місяці тому +6

    እንዳልክ መልካም ስው የተረጋጋ ልጅ ነው በጣም ሄሉም እንኳን ከመልካም ስው ተገናኛቹ❤❤

    • @dddd1717
      @dddd1717 4 місяці тому

      😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamPeace-k2l
    @SelamPeace-k2l 4 місяці тому +4

    ሲያሳዝን የኔ አባት😢

  • @SaadaMuhammad-i8v
    @SaadaMuhammad-i8v 4 місяці тому +9

    ኮፊደንስሽ ሄሉዬ100%100❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu 4 місяці тому +5

    ሄሉ አንደኛ ነገር ቶሎ ስሜታዊ መሆን የለብሽም ።ሌላው መናገር አልነበረብሽም ማለት አብራችሁ ስራ በመስራት ቀስ በቀስ አቀራረብሽን ወደ ፍቅር አርገሽ እሱን መሳብ ትችይ ነበረ እሱ እንዲጠይቅሽ ማድረግ ትችይ ነበረ። እስካሁን እንዳልክ ፍቅረኛ ባይኖረውም ምን አይነት የፍቅር ህይወት እንዳለው አታውቂም። ስለዚህ ብቻ ቪዲዮ እራሱ መልቀቅ አልነበረብሽም መረጋጋት ነበረብሽ ሁሌ ማዘን መሠበር ለምን ??? አዎ እሱ ትክክል ነው ሊወዛገብ ግድ ነው የቀረበሽ እንደ ቤስት ፍሬንድ ሊሆን ይችላል።

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 4 місяці тому +9

    ይህልጄ በጣም ነው የምወደው እርገታው ሁሎ ነገሮ❤❤❤እር ሄሎ ሼም ነው

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 4 місяці тому +14

    ይህልጅ ሰው 😢😢😢😢ሰው አክባሪው😢😢😢😢❤❤❤❤ደስእሚለኝ😢😢😢ስወደው

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 4 місяці тому +10

    እንዳልክዬን ያገባች እሴት ታድላ ጌታን አስተዋይ ሰዉ ለሰዉ ያለህ ክብር ለማንኛዉም በጣም ነዉ እምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Akram-u5u7k
    @Akram-u5u7k 4 місяці тому +2

    ሄሉም ጥሩ ሰዉናት ጥሩሰው ይገባታል ወላ

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 4 місяці тому +10

    ዋዉ በጣም ነዉ እምታምሩት እዳክ ጥሩሰዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu 4 місяці тому +19

    የእዳልክ አድናቂዎች የት ናችሁ❤

  • @Hanag-ot1jq
    @Hanag-ot1jq 4 місяці тому +17

    የሶን ያክል ኮንፊደስ ቢኖረኛ አለም ላይ አደኛ ነበርኩ 😂

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 4 місяці тому +21

    ቻለው የሄሉ ፕራንክ የተመታ ነው😂😂😂😂😂😂

    • @خديجها-س9ل
      @خديجها-س9ل 4 місяці тому

      ማርያምን ብላለይ እኮ ፕራክ አይመስለኝም

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 4 місяці тому +46

    የሄሉ ፕራክ ማለቂያ የለውም ናቲ ትበላህ ይህ ነገር እዉነት ያደረግው😂😂😂😂😂

    • @bazawitalmeamen4643
      @bazawitalmeamen4643 4 місяці тому

      አሜን😂😂😂

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @yenemarGrace1
      @yenemarGrace1 4 місяці тому +5

      ሃይሚ እኔ ማርያምን ስላለች ነው ያመንኳት ፕራንክ ያርገው ብዬ ተመኘሁ ሴት ልጅ አፈቀርኩ ብላ ወንድን ልጅ ስጠይቀው በጣም ነው የሚደብረኝ

    • @MatyasNardos
      @MatyasNardos 4 місяці тому

      Tikkkl❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 4 місяці тому +5

    ማርያምን እኮ ነው ያለችው ሄሉ የምር አንቺም የፍቅር ጥያቄ አቀረብሽ ጉድ ነው ዘንድሮ እንዳልክ ደስ የሚል ልጅ ነው

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 4 місяці тому +4

    😂😂😂😂😂🎉Abbaa mana keetii moo😂😂😂😂😂😂
    Maatii naafi ta'aa moo❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 4 місяці тому +10

    አረ የዘንድሮው ፍቅር የሴቶች ወንድ ልጅ ስጠያቅ ነው ምአምሩ😢😢

  • @TijiDanyachw
    @TijiDanyachw 4 місяці тому +12

    Helu yene liyu 🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 4 місяці тому +3

    ወይ ሄሉ ተይ ግን የፕራክ ሰይጣንሸን አንዳንዴ አሰቀምጭው 😂😂😂😂😂 እንግዳ ማክበር ሚባል ነገር እኮ አለ ክክክክክክክክ ይመችሽ ያአራዳ ልጅ እንዳልክዬ የኛ አንደኛ ጨዋ ቤተሰብ ያአሳደገ ልዩ ስው ከዘመኑ ወጣት የሌለህ ብርቅየ ወጣት ❤❤

  • @minuteshamra7078
    @minuteshamra7078 4 місяці тому +2

    ayii heelu hojii kee huundinu naati tolaa ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 4 місяці тому +4

    Enedalekiye ❤️❤️❤️helu huletachihum yemiwedachihu Des yemitilu,...

  • @እናተ
    @እናተ 4 місяці тому +240

    ሄሉን የምወድ ማነው እንደኔ እስቲ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @Hane933
    @Hane933 4 місяці тому +14

    ሄሉ ከራስሽ በላይ የፈረሱ ጭራ😢😢 ግን አይከብድሽም😢😢😂😂😂

    • @HamdiahAli-x8g
      @HamdiahAli-x8g 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @Menelik27
      @Menelik27 4 місяці тому +3

      ምናለ ትንሽ ብታሳጥረው ግን በጣም በዝቶዋል ክብደቱንስ እንዴት ትችለዋለች??

  • @Susutub-m5k
    @Susutub-m5k 4 місяці тому +37

    የ ሄሉዬ ፕራክ የምናፊቃሁ ማነዉ እደኔ 😂😂♥️♥️♥️

  • @mekdyzawide
    @mekdyzawide 4 місяці тому +2

    He is nice guy god bless you b ro !!!

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 4 місяці тому +20

    ሄሉ ጀግናናና❤❤❤

  • @አህላምመኮነን-ጘ5ረ
    @አህላምመኮነን-ጘ5ረ 4 місяці тому +3

    ይሔን ልጂ ስወደዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የተረጋጋ ሔሉየ የልብሺን መሻት አላህ ይፈጥምልሺ ዉዲዲዲዲዲዲዲዲዲ❤❤❤❤❤

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 4 місяці тому +1

    በጣም ማርጥ ልጅ ነው ማርያምን ሄሉየ😢😢😢 አሰተዋይ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😮😮😢😢😢

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 2 місяці тому

    እረ በእናታቹሁ ተጋቡ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @عايشه-ر4ي
    @عايشه-ر4ي 12 годин тому

    ማነዉእነዚህጥንዶችየሚወዳቸዉወደፊትየምትሉ

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 4 місяці тому +14

    ሄሉ ከድፍረትሽ ትንሽ አካፍይኝ 🎉🎉🎉

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 4 місяці тому +7

    እንዳልክዬ የኔ ዉዴ በጣም ነዉ እምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiliLove-y4x
    @MiliLove-y4x 4 місяці тому +2

    እንዳልክ የኔ ጥሩ ሰው በጣም ነው ምወደው የኔ የዋህ❤😍

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 4 місяці тому +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎈🥳🌹♥️ WOW ልጅ ቆንጆ ነው ፣❤❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 4 місяці тому +18

    ተጣመሩ የሚል አይጠፋምኮ ብየ ኮሜቱን ስፈልግ ሸምዲጄ ያዝኩት አግባኚ የሚል ነው ያለው አሀ ሊበላ 😂😂😂

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 4 місяці тому +1

      ዎዮው እዝግ የተመታሽ 😂😂😂😂😂

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 4 місяці тому

      @@tigraytigray5893 ሌላቦታ ሲያጋቡ ሲያፋቱ እዚህ ግን ለራሳቸው ነው ክክክክክክክ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 4 місяці тому

      ​@@tigraytigray5893ደምሪኝ ውዴ

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂የለም

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 4 місяці тому

      😁😁😁😁😁

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 4 місяці тому +7

    ተጣመሩ እድሽዬ❤❤❤😅

  • @AbebeAbe-l5i
    @AbebeAbe-l5i 4 місяці тому +2

    ይመጥናል አይመጥንም ምትሉ ሴቶች እናተ የቅናት ጥግ መሆኑ ያስታውቃል

  • @selam-nh9hy
    @selam-nh9hy 4 місяці тому +67

    የሄሉ ብራንክ የሚመቻቹ❤❤😂😂

    • @tajetaje9957
      @tajetaje9957 4 місяці тому

    • @EkramWendfra
      @EkramWendfra 4 місяці тому +1

      ይቅር ይበለኚጂ ምኖም አይመቸኚ😂😂😂

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 4 місяці тому

      አንድኛ ናት ​@@EkramWendfra

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 4 місяці тому

      ታሳብዳለች አንደኛ ናት

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 4 місяці тому

      ይሄ ምላለች ፕራንክ አደለም

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 4 місяці тому +39

    ድፍረትሽን አለማድነቅ አይቻልም

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ 4 місяці тому +11

    እዴ ላስብበት አለሽ አይደ እንዴ በግድ ካላገባህኝ ምን አይነት ድርቅና ነው 😂😂

    • @MonaMona-wj7nc
      @MonaMona-wj7nc 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @ethiosister2332
      @ethiosister2332 4 місяці тому +1

      ታዲያ አንቺን ምን አናደድሽ ቀደመችሽ እንዴ

  • @AliaIsmail-zl8ur
    @AliaIsmail-zl8ur 4 місяці тому +1

    ሄሉዬ እዉነት ያርግልሽ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 місяці тому +2

    በጣም ነዉ የምንወድህ ሄሉየ ጌዜ ስጭዉ

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 4 місяці тому +1

    Wuyi ye sew kiber fkr yale lij betam melkam des mil lij nw fetari ye libekn meshat yimulalik😢😢😢❤❤❤❤