ቅዱስ እግዚአብሔር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual UA-cam Channel Content
    🔴LIVE PERFORMANCE
    21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

КОМЕНТАРІ • 17

  • @ApkApp-qb2sk
    @ApkApp-qb2sk Місяць тому

    ጥሩ ነው ቅዱስ የምትለዋ የየትኛው ኪዳን ነው ግዕዝ ዕዝል አራራይ

  • @Maranatatube1627
    @Maranatatube1627 5 місяців тому +2

    ደስ ሚል ኣገልግሎት እግዚአብሔር ይባርካቹ❤
    🔶ቻነሌን ጎብኙት ቤተሰቦቼ መልካም ቀን ያርግልን🎉

  • @eroore1422
    @eroore1422 5 місяців тому +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase 5 місяців тому +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፂናልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Ookoo19
    @Ookoo19 5 місяців тому +1

    Bertulin

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 5 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Huwin-u7j
    @Huwin-u7j 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @bereketteshome8504
    @bereketteshome8504 5 місяців тому

    Amen Amen Amen 🤲 🙏 zemare malaktin yasmalin wandimochachin kala hewotin yasmalin 🙏 ♥ bartulin 😍🥰💐

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 5 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 5 місяців тому

    Amen amen amen bartu 21 Midea bexam inodachuwalen ❤❤❤

  • @MisayeAbebe-t8f
    @MisayeAbebe-t8f 5 місяців тому

    እሚን እሚን እሚን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 5 місяців тому

    Amen Amen Amen zemari melaket yasemalen wendemachachen. Egzabher tsegun yabzalachu hulachum ema amlak tatabekachu. Egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 5 місяців тому +1

    🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @karizmakarizma1056
    @karizmakarizma1056 5 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @gadisatsegaye6877
    @gadisatsegaye6877 5 місяців тому

    🙏🙏🙏