ይህችን ዓመት ተወኝ || በዘማሪ ዲን ዳዊት ጥላሁን || ሚጠት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 69

  • @Selam1927
    @Selam1927 9 місяців тому +51

    ከዓመት እስከ ዓመት ፍሬን ሳላፈራ ደረቅ እንደሆንኩኝ
    በራድ ወይም ትኩስ ሁለቱንም ሳልሆን እንዳው ለብ እንዳልኩኝ
    አለሁኝ በቤትህ ለሙን መሬትህን እንዳጎሳቆልኩኝ
    አውቃለሁ አምላኬ ፍሬን ለመቀበል እንዳመላለስኩህ
    ዛሬም ሳላፈራ እሾህን አብቅዬ ደርቄ ጠበቅኩኝ
    ያልተደረገልኝ ያላፈሰስክብኝ ያልሰጠኸኝ የለም ነገር ግን ይህ ሁሉ አላርምህ አለኝ አልለየኝም ከዓለም
    የማትስለቸኝ ሆይ ተነስቼ እስክቆም እባክህ ታገሰኝ
    የእኔን ክፋት ተወው መልአክህን ሰምተህ ይህቺን ዓመት ተወኝ
    አውቃለሁ ታውቃለህ ቀጠሮን ሰጥቼ እንደማላከብር
    ብዙ ጊዜ አቅጄ ብዙ ግዜ ዝቼ በወሬ እንደምቀር
    ዘንድሮስ እንዳልኩኝ አምና ይኄን ጊዜ ሰምተኸኝ ነበረ
    ምንም ሳልለወጥ ዘንድሮዬ አልፎ በአዲስ ተቀየረ
    ፍሬ የማይወጣኝ እኔን በመኮትኮት እጆችህ ደከሙ
    እኔ ግን አለሁኝ ዛሬም አልበቃኝም በኃጢአት መታመሙ
    የቃልህን ውሃ በድንጋይ ልጅህ ላይ ሳትታክት ስታፈስ ዘመን ተቆጠረ
    ወደ ልቤ ሳይሰርግ ሕይወቴን ሳይለውጥ
    እንዳው ፈስሶ ቀረ
    ቃልህን ጠግቤ እያገሳሁት ነው ሌሎች እስኪሰሙ
    በቃልህ መኖር ግን አልያዝህ አለኝ ከበደኝ ቀለሙ
    ብዙ ጥቅስ አገኘሁ ከቅዱስ መጽሐፍህ ገልጬ አይቼ
    ከራሴ ላይ ብቻ አንድ ጥቅስ አጣሁኝ በበደል ተኝቼ
    ውጤቴ ደካማ ትምህርት የማይሰርጸኝ ተማሪ ብሆንም
    ይህቺን ዓመት ተወኝ ደግሞ ትንሽ ልማር ታገሰኝ አሁንም
    እባክህ አልቆረጥ በቅዱስ መሬትህ ልቆይ ፍቀድልኝ
    ያፈሩት ቅዱሳን የፍሬአቸው ሽታ መዓዛ እንዲደርሰኝ
    የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሸከመኝ አትሰልቸኝ አደራ
    ማን ይታገሰኛል ጠላት እየሆንኩት አይሰሩ ስሰራ
    አታውጣኝ ከቤትህ ብዙ ቦታ አልይዝም ፍሬ ስለሌለኝ
    ስፍራ የማያሻኝ ቤት የማላጣብብ ፍሬ አልባ በለስ ነኝ
    ቦታስ የሚይዙት ባለ ምግባሮቹ ቅዱሳንህ ናቸው
    ልክ እንደ ዘንባባ የተንዠረገገ ተጋድሎ ጽድቃቸው
    ከሊባኖስ ዝግባ እጅጉን የበዛ ገድል ትሩፋታቸው
    እኔ አይደለሁም ቦታስ የምትይዘው ያንተው እናት ናት
    ስሮቿ በምድር ጫፎቿ በሰማይ ሲደርሱ ያየናት
    ይህቺን ዓመት ተወኝ ከስሯ እሆናለሁ ባፈራ ምናልባት
    ይህቺን ዓመት ተወኝ እባክህ አምላኬ አንድ ዓመት ምንህ ናት
    ሺ ዓመት አንድ ቀን አይደለም ወይ ለአንተ ዓመት ኢምንት ናት
    ይኄ ዓመት አልፎ ዳግም ዓመት ስጠኝ እስከምልህ ድረስ
    እባክህን ጌታ ይህቺን ዓመት ተወኝ የወጉን እንዳደርስ
    አሜን በእውነት ውንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🙏

  • @Yorilua
    @Yorilua 9 місяців тому +15

    ዲያቆን ዳዊት ፀጋው ይብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የድምፅህ እርጋታ በጣም ነው ደስ የሚለው ብዙ እንጠብቃለን

  • @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
    @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 9 місяців тому +7

    ው ይይ ነፍሴ እርፍ አለች ራሴን አምመለከትበት ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tesfaberhan9637
    @tesfaberhan9637 9 місяців тому +6

    ዘንድሯችንን ይቀይርልን😢

  • @SaudiSaudi-d3y
    @SaudiSaudi-d3y Місяць тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ. በቤቱ በደጁ ያፅናልን የኛ የእግዚአብሔር ምርጥቃወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 8 місяців тому +3

    ጥዑም ዝማሬ ፀጋው ያብዛልክ❤ዴቭ ወንድሜ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hannades-c3k
    @hannades-c3k 9 місяців тому +7

    ፍጻሜህን ያሳምርልን ዲያቆን ዳዊት የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤

  • @yesatinworkkitaw9119
    @yesatinworkkitaw9119 9 місяців тому +5

    ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን

  • @matigd359
    @matigd359 3 місяці тому +4

    ሁሌም ትልቅ ጉባኤ ላይ የመዝሙር ግጥሞች በእስክሪን ላይ ቢኖር ሁሉም ሰዉ አብሮ ቢዘምር ቅዳሴዉም በአማርኛ በእንግሊዝኛ እየታየ በትርጉም ሰዉ ቢረዳዉ መልካም ነዉ

    • @birukabrha1847
      @birukabrha1847 3 місяці тому +1

      Melkam hasab nw yene wendm gn yhe addis zmare adelem zefenu lay endemnfetnw zmarewnm bekalachen mawek alebn kdasewnm endezaw wendme ketesasatku armegne

  • @DanielEtalemaw
    @DanielEtalemaw 8 місяців тому +2

    😢😢😢 ያንተን ዝማሬ ሰምቶ እኔን ወደ ልቦናዬ በመለሰኝ 😢😢

  • @classicbrand749
    @classicbrand749 9 місяців тому +5

    Zemare melakt yasemalen

  • @emujiru1797
    @emujiru1797 9 місяців тому +4

    አቤቱ ምንም ሳልለወጥ ዘመን ይለወጣል እኔ ግን እዛዉ ነኝ የንስሃ እድሜ ስጠን ፈጣሪያችን ሆይ ይችን አመት ተወን 😢

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. 8 місяців тому +1

    ከንቱ ነኝ 😢ልቤን ስበረው አምላኬ ቃልህን እሰማ ዘንድ ለሌላ ልቤን ስበረው😢😢😢

  • @NetsanetAsrat-kd5dp
    @NetsanetAsrat-kd5dp 9 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ በቤቱ ያቆይክ

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኒአለም👏💚💛❤

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 3 місяці тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏ወንድሜ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ፍቅርተክርስቶስ
    @ፍቅርተክርስቶስ 9 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እውነት ይችን አመት ተወኝ

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @ኤርሚያስበገና
    @ኤርሚያስበገና 8 місяців тому +1

    ዋይይይ ዜማማ በእውነች እዴሜን ያድልልኝ

  • @feramatabo8829
    @feramatabo8829 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @DevidMak-v9c
    @DevidMak-v9c Місяць тому

    የበገናውን ቁጥር ከስር ቡፅፉልን መልካም ነበር

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 9 місяців тому +2

    Amen✝️🤲🤲🤲😢😢😢
    Zamarii Qaliyooti asamalen izaberi hixachu Amen💚💛❤️⛪️🤲🤲🤲😍😍😍❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 8 місяців тому +1

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 KALE HEYWETE YASEMALENE DENKE NEWENA 🙏🙏🙏

  • @MenbiRodnoy
    @MenbiRodnoy 9 місяців тому +1

    Zimare melaikt yasemalen Daveee 🙏🙏

  • @beshadasolomon7439
    @beshadasolomon7439 8 місяців тому +1

    zimare melaiktin yasemalin wendimachin yichin amet tewagn amlake

  • @FentayeBirara
    @FentayeBirara 4 місяці тому

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @Israel9563
    @Israel9563 9 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejebahirdar6240
    @derejebahirdar6240 9 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @haletakoda7821
    @haletakoda7821 9 місяців тому +1

    Temesgen fetari

  • @TsedeyteresaTsedey
    @TsedeyteresaTsedey 7 місяців тому +2

    በጣም ምርጥ መዝሙርነዉ❤❤😭😭

  • @henok_haile
    @henok_haile 8 місяців тому +2

    እውነት እኮ ነው ወወንድሞቼ ሰው ከሚመልስልን ሐመሩሀ "ሐ" መልስ እግዚአብሔር እግዚአብሔር የሚመልስልን "መ" መልስ የለውም ይሻለናል

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወድማችን🕊

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 9 місяців тому

    እግዛብሄር ይሰጥልን ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን ተባረክ

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 9 місяців тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏

  • @Mezmure1
    @Mezmure1 9 місяців тому

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @matermindutopia3204
    @matermindutopia3204 9 місяців тому +1

    Kale hiwot yasemalen

  • @markk2848
    @markk2848 8 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @HailuGuta-hh8hn
    @HailuGuta-hh8hn 9 місяців тому +1

    Zimare melaektn yasemalen

  • @CG_School
    @CG_School 15 днів тому

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 8 місяців тому +1

    Kalehiwot yasemalin

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 8 місяців тому +1

    Kale hiwote yasemalene beademeay besega yakoyelene 😢😢😢

  • @rotes3106
    @rotes3106 9 місяців тому

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን😢❤

  • @MasrshaSeme
    @MasrshaSeme Місяць тому

    ግጥሙ ሚገርም ነው

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 8 місяців тому +1

    Zemari melaket yasemalen diyacon. Egzabher tsegun yabzaleh. Ema amlak tetebekeh 🙏🙏🙏

  • @jayzehabesha8492
    @jayzehabesha8492 9 місяців тому +1

    we really love 💘 it yemnwedewe mezmur newe zemare melakt yasemalen

  • @HailuEmebet
    @HailuEmebet 9 місяців тому

    ዝማሪ መልእክት ያሰማለን

  • @JoelSisay-tn2vh
    @JoelSisay-tn2vh 8 місяців тому +1

    mn lbel amlake hoy yqr belegn

  • @abaygezahegn3734
    @abaygezahegn3734 9 місяців тому

    Zmare melaekt yasemah🙏🙏

  • @cerkic3510
    @cerkic3510 9 місяців тому

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን ክበርልን

  • @natiking8223
    @natiking8223 7 місяців тому +1

    wow

  • @merrydese4889
    @merrydese4889 9 місяців тому

    Abetu melsen🙏🙏🙏🙏zimare melaktn yasemaln

  • @TiyounTiyoun
    @TiyounTiyoun 9 місяців тому

    Zemary malaeketen yasamalen

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 9 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @creativeabyssinia6291
    @creativeabyssinia6291 9 місяців тому

    Yechin amet tewegne ❤

  • @bacos4842
    @bacos4842 9 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @KalkidanTesfanesh
    @KalkidanTesfanesh 9 місяців тому +1

    Zemarit betselot teftabnalech

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 9 місяців тому

    Amen Amen Amen ❤

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 9 місяців тому

    Amen amen amen baiwunt zimare melkitn yamalachu bexam dasi yemil wubi Agiligiloti baritu ❤❤

  • @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ

    Amene Amene Amene mlkame bale mlkame adere

  • @YeneHailu
    @YeneHailu 9 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZemariEskedarAlmaw
    @ZemariEskedarAlmaw 9 місяців тому

    ❤❤❤

  • @farahirani8913
    @farahirani8913 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @kalebnegus5075
    @kalebnegus5075 9 місяців тому +3

    Kale hiwot yasemalen

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg 3 місяці тому

    AMEN Kale hiwot yasemni

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን