በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል የተካሄደው የአእላፋት ዝማሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 443

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Рік тому +196

    የመከራ ዶፍ ቢወርድብንም
    እንዘምራለን ለአምላችን ስም። ያው መፈናቀሉ ጦርነቱ የኑሮ ውድነቱ ሰላም ወጥቶ መግባቱ በድርቅ መሞቱ ብዙ ብዙ አለብን ነገስታቱ ሰይፋቸው ሁሌም በእኛ ላይ የተሳለ ቢሆንም በመከራው ውስጥ ሆነን የሚያሻግረንን ተስፋ የምናደርገውን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን።

    • @yezufan
      @yezufan Рік тому +5

      እዉነት ❤ ነዉ

    • @nigistetesema3502
      @nigistetesema3502 Рік тому +10

      ትክክል ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ!!!
      ብንሞትም ብንኖርም የክርስቶስ ነን።

    • @henzozeg777
      @henzozeg777 Рік тому +2

      አሜን

    • @maqaram8997
      @maqaram8997 Рік тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @anasthasia7945
      @anasthasia7945 14 днів тому

      በእንባ የተዘመረ መዝሙር😢😢

  • @AzebEshete
    @AzebEshete Рік тому +326

    ድሮም እኛ ኦርቶዶክሶች ዘፈን አያምርብንም ተመስገን ፈጣሪ ይህን ላሳየኸን

  • @yonatanatnafu8269
    @yonatanatnafu8269 Рік тому +188

    ምን እንደምል እንኳን ቃላት ነዉ ያጠረኝ የድንግል ልጅ ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን🙏

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Рік тому +139

    ይህንን ፕሮግራም ላዘጋጀው ለዲያቆን ኤኖክና በአገልግሎት ለተሳተፉት ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጣችሁ❤❤❤

  • @BsG-np9kq
    @BsG-np9kq Рік тому +152

    ለትንሳኤ፥ ጥምቀት እና አዲስ አመትም አእላፋ ዝማሬ ያስፈልገዋል

    • @መኃረነእግዚእ
      @መኃረነእግዚእ Рік тому +2

      amen

    • @ፍቅር-ዐ3ጘ
      @ፍቅር-ዐ3ጘ Рік тому +4

      የተዋህዶ ምልክቷን የማርያም መቀነት ሳንረሳ 💚💛❤

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq Рік тому

      @@ፍቅር-ዐ3ጘ የማርያም መቀነት የሚባለውን ነገር ተይው የማይሆን ነገር ስታወሪ ነው ሰዎች ሚቃመሙት፥

  • @FantaNesh-g8h
    @FantaNesh-g8h Рік тому +76

    በእውነት እሂን ፕሮግራም ያዘጋጀከው እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @Lehulem
    @Lehulem Рік тому +65

    ጠፉ ሲሉን የምንበራ ሞቱ ሲሉን የምንነሳ እንደ ኦርቶዶክስ ማን አለ። ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ ❤❤❤ እምነቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ።

    • @AnthonySol-u5g
      @AnthonySol-u5g 5 місяців тому

      Amen Amen Amen Enema Basedate 25 Amat Alfa Huluneme ayahute bado egreneme benore Hulu Hayemanote becha kuratea

  • @gm-gm19
    @gm-gm19 Рік тому +63

    ምንም ብንገፋና ብንሳደድ ከማመስገን ፈቀቅ አንልም። እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @MogesMos-o2w
    @MogesMos-o2w 17 днів тому +4

    ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደልነው እ/ር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያምልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Рік тому +75

    እግዚእ ብሔር ይመስገ ኦርቶዶክስ አይማኖት በመከራና በፈተና እያለፈች እግዝአቤህር በዝማሬና በእልልታ ማመስገን መታደል ነው❤❤❤❤

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay Рік тому +36

    ገና ያልታዩ እልፍ አእላፋት ልጆች አሏት ተዋህዶ በየቦታው በሀይማኖታቹሁና በአንገታቹህ መአተብ ምክንያት የምትታረዱ የምትሳደዱ የተዋህዶ ወንድም እህትቶቻችን እናቶቻችን አባቶቻችን ነብሳቹህ በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ በረከታቹህ ይድረብን አሜንን🙏🙏🙏

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 Рік тому +47

    ተዋህዶ መሠረቷ ክርስቶስ ነው ከቶ ማን ያናውጣታል። በጭንቋ ወቅት እንኳን በአምላኳ ሞገስ እንዲህ ታንፀባርቃለች። የኛ ስንዱ እመቤት ቃላት አጣንልሽ❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q Рік тому +48

    በኔ እድሜ ይህን ስላየሁ ደስታዬ ወደር የለውም

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 Рік тому +41

    መዳኒዓለም በሌላው ስፍራ የከለከለው ለካለበጎ ነው ጉልላቱ በዝማሪያኑ ፊት ሲታይ እንዴት ያምራል ሰላም የውስጥ ሰላም! ክብር ለመዳኒዓለም

    • @lovslovs4069
      @lovslovs4069 Рік тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ አይስስትም አይደለ በትክክል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነዉ ይማምርው

  • @HaweKebede
    @HaweKebede 14 днів тому +3

    በራሴ ሐይማኖት ቀናሁ ስደት የሚያስጠላው እንድህ በአል ስመጣ ነው
    አዘጋጆች እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን መአቱን ያርቅልን

  • @BMW-vn8bz
    @BMW-vn8bz Рік тому +23

    እግዛብሄር አምላክ ወደ ሂወቴ የሚያመጣቸው ነገሮች ሁሉ ለራሴ ጥቅም ነውና ሁልግዜ አመሰግነዋለሁ፣ ብራብም፣ ብጠማም ብደዌ ብሰቃይም፣ መከራ ቢበዛብኝም፣ ሁሉም ለራሴ ጥቅም ነውና ከማመስገን አልትኃኀልም።

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge2629 Рік тому +39

    አይ ኦርቶዶክስ ደስ ሲል ሳይወዱን ራሱ ይዘግቡናል ወደው እኮ አይደለም ቢጠሉንም የማንጠላ ምድራዊ ኮከብ ነን❤ እንኳን አደረሣችሁ

  • @Gjgdh-bv1le
    @Gjgdh-bv1le 11 місяців тому +18

    😢😢😢😢 ይህን በማየቴ እንባዬ ተናነቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ተመስገን አምላከ እስራኤል ❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Рік тому +31

    ኦርቶዶክስ መቼም ቢሆን ለሀገር ስጋት ሆና አታውቅም ለአለምም ጭምር የምትለምን ናት:: ካገር ስወጣ ገና በቆርቆሮ ቤት ውስጥ ነበር ቤተክርስቲያኑ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ያምራል:: ሁላችንን ለዚህ በረከት ያብቃን ምንኛ የታደላችሁ ናችሁ ሁሌ የቅዱሳን መላዕክትን ኑሮ ነው የምትኖሩት በየቀኑ ቤተክርስቲያን በሯ ክፍት ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን:: ጠፍተዋል ሲሉን እንበዛለን :: ለገዳዮቻችን ልቦና ስጥልን::

  • @betelhemasfaw678
    @betelhemasfaw678 Рік тому +38

    ሀገሬ ኢትዬጲያ እንዲ ይመርብሽ አምላክሽ ምጋናሽን ተቀብሎ ህዝብሽን ከችግር ከመከራ ይታደግሽ ሰላም ፍቅር ፍትህ ይስፈንብሽ !!!

  • @addisa7408
    @addisa7408 Рік тому +17

    ይንን ዝማሬ እንዲንዘምር ላደረገን ያለዓም ቤዜ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን ለዘላለም እግዚአሔብር በታናናሾች ላይ አድሮ ይህንን ዝግጅት ላዘጋጄ ለዲ/ን ሄኖክ ኃይሌና አብሮ ደፋቀና ብለው ላሳኩ ወንድሞቾ እህቶች እግዚአብሔር በወርቅ ቀለም በሰማይ ይጻፍላችሁ ዕድሜና ጤናም ይስጣችሁ በዓላቶች ሲመጡ ሞት ወደሆኔ ከዘፈን እንድን ዘንድ ሁሌ ብታዘጋጁ ብዙ ነፍሳቶች ይድናሉ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Рік тому +37

    ፋና እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይመስገንእስከ ነ ቤተሰቦቼ ኦርቶዶክስ ያደረገኝ አምላክ እንኳን አደረሳችሁ በመላዉ አለም ያላችሁ መልካም በአል ሀገራችን ሰላምያድርግልን❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ

    እረ እንባዬን❤❤❤❤❤❤የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መኖሬ በአንተ ነው ምስጋናና ክብር አምልኮ ይገባሃልና

    • @maqaram8997
      @maqaram8997 Рік тому +4

      አሜን አሜን አሜን

  • @YayaAlebel
    @YayaAlebel 7 місяців тому +13

    ለአዲስ አመት የሚሊዮኖች ይደገም የምትሉ ለ2017 ዓ.ም አዲስ ይደገም በሉ

  • @danfanoethio
    @danfanoethio 2 місяці тому +3

    #ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው ! 😍
    #ክብር_ለድንግል_ልጅ_ለመድሀኒአለም_ይሁን ! አሜን 🙏🙏🙏

  • @leda11
    @leda11 Рік тому +8

    እኛ ኦርቶዶክሶች እንደዚህ ነ ን በመከራም ሆነ ን እግዛብሄርን እናመሰግነዋለን ፖለቲከኞች እጃችሁን አንሱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiojohn8996
    @ethiojohn8996 Рік тому +39

    Fana TV
    እናመሰግናለን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ወደ ቤቱ ይመልሰናል ❤❤❤❤

    • @HshsWtsgs
      @HshsWtsgs Місяць тому

      ፋና ቴቪ ይልመድባችሁ

  • @bezatube438
    @bezatube438 Рік тому +37

    መመረጥ አዲ ነው ተዋህዶ ውበቴ ክብሬ ኑሪ ለዘላለም ሁሌ እዳበራሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnthonySol-u5g
    @AnthonySol-u5g 5 місяців тому +7

    I missed my country i missed my orthodox people i swear to God their is nothing can make me happy to attend the Mass and celebrate our holidays pray for me i don't have a strength like you people

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 Рік тому +7

    አይ ፋና ቀለዋጭ ቻናል 🎉 ሀዘናችንን አይዘግብም መከራችንን አይዘግብም ለዚህ ግዜ ግን አንደኛ አይደለ? ይህንንማ ግርማ ሞገሳችን እራሱ ይናገርልና ❤❤ እምዬ ኦርቶዶክስ ሰላምሽ ይብዛ ጠላቶችሽ ከእግርሽ በታች ይሁኑ

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky Рік тому +29

    ውይ ማማራችሁ መታደል ነው ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @lidiaassefa199
    @lidiaassefa199 6 місяців тому +7

    ክብር ለስሉስ ቅዱስ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Рік тому +22

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል እኛ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ስናምር እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ክፉ መሪዎችን ያስወግድልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 Рік тому +10

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከስደት ተመልሸ በነፃነት ቤተክርስቲያን ኢጄ እዳስቀድስ እና እደናተ በጎ ነገር ላይ እድሳተፍ ፈጣሪ ይርዳኝ ፀልዩልኝ አቤት ደስ ማለታችሁ ታድላችሁ

  • @beyaynet.
    @beyaynet. Рік тому +13

    ማሪያምን ❤ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው! የአመት ሰው ይበለን 🙏🏼🙏🏼

  • @yetsiyonfekadu
    @yetsiyonfekadu 16 днів тому +2

    እንዲህ የተረጋጋ የሀብረት ዝማሬ ሁሉም ቦታ ይለመድ እባካችሁ!

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 14 днів тому

      በጣም ረጋ ያለ ከበሮ ይዞ እንደ አዙሪት ከመዞር ይሰውረን ግን ሰው ከኢኮኖሚ አንፃር ነጭ ልብሰ መግዛት ሰለማይችል እቤቱ ባለው ሀበሻ ቀማሰ ቢዘምር ጥሩ ነው

  • @TIi-l2q
    @TIi-l2q 14 днів тому +1

    መታደል እኮነውምን ቃል ልፀፃፍ የእውነት ተመሰገን መድሀኒያለም አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NegashGashaw-q9n
    @NegashGashaw-q9n Рік тому +9

    ይሄን ሰምቶ አለማልቀስ በራሱ አይቻልም በእውነት እግዚአብሄር በአለም ቃሉ የሚሰበክበት ዘመን ያድርግልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @wogeniehailu
      @wogeniehailu 9 місяців тому

      እኔማ አይኔ እስኪያሞጨሙጭ ነዉ

  • @muluderbia7106
    @muluderbia7106 Рік тому +4

    በስመ ሰላሴ እንደት ነዉ እምናምረዉ ዉበት እመት ስርአት ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነዉኮ ሳይገባኝ የመረጥከኝ አምላክ ተመስገንልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @hailutesfaye6120
    @hailutesfaye6120 Рік тому +18

    ምን እንደምል እንኳን ቃላት ነዉ ያጠረኝ የድንግል ልጅ ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን

  • @ZinashNegese-vq8gj
    @ZinashNegese-vq8gj 13 днів тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ElsabetMengistu-p1v
    @ElsabetMengistu-p1v 14 днів тому +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ይመስገን አሁንም ያብዛን

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Рік тому +4

    የኔ አለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይሜኖቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእኛን ለዚህ ቀን ያብቃን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 8 місяців тому +5

    ተወህዶ ሀይማኖቴ ዘለአለም ኑርልኝ ❤❤❤❤

  • @girmayasekeh6872
    @girmayasekeh6872 Рік тому +10

    እጅግ ድንቅ የአእላፉት ዝማሪ ይህ ትውልድ ይህችን ቤ/ክ በአደራ ተቀብሎ ሀላፊነቱን እየተወጣ እንደሆነ የሚያሳይ ድንቅ ዝማሪ::

  • @AdamTshabalala-e5g
    @AdamTshabalala-e5g Рік тому +20

    😢😢😢one day I will be back to my home Orthodox

  • @Tigistwondimagegnakimew
    @Tigistwondimagegnakimew Рік тому +15

    ሁሌም በመከራ ፣በችግር ዉስጥ የሚጠብቁን እናትና ልጁ ቅዱሳን መላዕክት ስማቸዉ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @BubeDribsa7799
    @BubeDribsa7799 14 днів тому +1

    አለን ባምላካችን አለን ጠፋ ሲሉን ኖረን። በቸርነቱ አለን ሁሌም በሱ አለን። እናመሥግን እሱን በብርሀኑ ላመላለሰን። አለን በሡ አለን እርስቱን ሠጥቶን መድኃኔዓለም ወዶን

  • @genetbelayhun9623
    @genetbelayhun9623 Рік тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልለ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባው ገና እንዘምራለን አንበዛለን አሸናፊ እግዚአብሔር ዘወትር ተመስገን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @betregiyon
    @betregiyon 14 днів тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alhilamobile796
    @alhilamobile796 Рік тому +3

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ስለ ሆሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በሃገርም በውጭም ያላችው መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኮን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ባህል በሰላም አደርሳችው ስለ ሁሉም ነገር ፍጣሬ ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 11 місяців тому +7

    ተባረኩ ጌታ ይመስገን 👏👏👏👏

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Рік тому +8

    የአውሬው መንፈስ ሊያጠፋን ቢለፋም በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናትና ከቶ አይሆንለትም

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 4 місяці тому +2

    ፋና በቴለቪዥን እናመሠግናለን በጣም የእውነት በጣም

  • @GadiseEfa
    @GadiseEfa Рік тому +14

    ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደት አደርስቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኦሮቶዶክስ እምንቴ ለዘላለም ኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamujamuu8676
    @jamujamuu8676 Рік тому +8

    ውብ የሆነ ወደር የሌለው ዝማሬ ነው መዳኒአለም ይክበር ይመስገን ድሮም እኛ ሰዎች ለዚህ ነው የተፈጠርነው

  • @henoktamiratmengistu2008
    @henoktamiratmengistu2008 Рік тому +8

    የተለያየ ቋንቋ ቢቀላቀል አሪፍ ነው።ቤተክርስትያን በብሄር በዘር ሊጠልፏት ለሚያስቡት መንገዶችን መዝጋት ነው

  • @robelfekadu5068
    @robelfekadu5068 14 днів тому +1

    እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ እግዚአቤር ይክበር ይመስገን

  • @ferahywotgetachew4344
    @ferahywotgetachew4344 8 місяців тому +4

    የማይቆም የሚቀጥል ይሁን አሁን የአምላክን ከብር የሚገልጥ ወጣት እንዳለን አወቅን የእስራኤል አምላክ ምስጋና ይሁን

  • @meron7563
    @meron7563 Рік тому +17

    እረረረረ ላይክ አድርጉላቸው አይከፈልበትም ውይ ደስ አላላችሁም ግን

  • @anasthasia7945
    @anasthasia7945 14 днів тому +1

    ኡፍ ❤❤❤❤እንኳንም ተገኘሁ አቤት ፈጣሪያችን እንዴት ደስ እንደሚለው እልልልልልልል

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 13 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ባንዴራ የለለው ትክክለኛ የተዋህዶ እምነት የሚያሳይ

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ነው የቤተክርስቲያን ትክክለኛ መዝሙር አቤት እንዴት ነፍስን ያሳርፋል እርግት ያለ መዝሙር እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በርቱልን የቤተ ክርስቲያን እንቁ ልጆች❤❤❤

  • @ayenewmekonnen6605
    @ayenewmekonnen6605 Рік тому +19

    ተመሰግን አምላኬ ይህንን ያሳየህኝ!!!
    አንድ ቀን ከእነርሱ ጋር አብሬ እንድዘምርልህ አድርገኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @MemeQatar-r6h
    @MemeQatar-r6h 14 днів тому +1

    እንኳን አደረሰን አደረሳችው ዝማሪመላክ ያሰማልን ፈጣሪ እዝቦቿን ይጠብቅ❤❤❤

  • @genetbelayhun9623
    @genetbelayhun9623 Рік тому +6

    እለልልልልልልልልልልልልልልለልልልልለልልልልለ ዝማሬ መላዕክትን የሰማልን

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal 3 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ዘመናችው ይባረክ❤❤❤

  • @SriIndah-f8f
    @SriIndah-f8f 14 днів тому +1

    ተመስጌን ጌታዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seabletenker7326
    @seabletenker7326 Рік тому +6

    እምዬ ኦርቶክስ ተዋህዶ እስቲ በቃ ብሎን በቸርነቱ ይቀበልልን በመጪው ዘመን የልጆችሽን መፈናቀል ስደት መከራ በቃችሁ ብሎን የምረት እጅህ ተዘርግቶልን ያገራችንን ትንሳኤ ያሳየን አሜን እልልልልልልልልልልል ክበር ተመስገን የወረድክልን የተወለድክልን ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @kibreshtadele2145
    @kibreshtadele2145 Рік тому +4

    ለፍኖተ ጽድቅ አስተምራቸው መዝሙራችንን ዘፈን እያደረጉ ላሉ

  • @eyobgebremariam5451
    @eyobgebremariam5451 Рік тому +16

    😢I really miss this moment 😢 I proud 👏 being orthodox tewhedo.

  • @yeethiopialijochkefeleagizea
    @yeethiopialijochkefeleagizea Рік тому +4

    I PROUD TO BE ORTHODOX CHRISTIAN THANK GOD - GOD BLESS ETHIOPIA.

  • @AkliBirh-lk2kt
    @AkliBirh-lk2kt Рік тому +16

    እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይስማ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስ

    • @AkliBirh-lk2kt
      @AkliBirh-lk2kt Рік тому +1

      መቃረኑን እንተው ሁሉ በጊዜው ነው የሚሆነው

  • @ብርቱካንታደለ
    @ብርቱካንታደለ Рік тому +5

    በሰላሴ ከቃል በላይ ነዉ ይህሰ እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለእሱ😅

  • @HanaAnderga
    @HanaAnderga Рік тому +4

    ምን እደምል አላቅሞ ደስ ነው ያለኝቃላት ነው ያጠርኝ የድንግል ምልጃዋ አይለየን ለዘላለም

  • @tubetube8772
    @tubetube8772 Рік тому +4

    ፋና ብሮድካስት እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

  • @SimeneshTadesse
    @SimeneshTadesse Рік тому +4

    ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ፀጋውን ያብዛላችሁ ከዚህ በላይ እንድትሠሩ እግዚአብሄር ይርዳችሁ

  • @almaz7677
    @almaz7677 Рік тому +13

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Рік тому +6

    እግዚአብሄር ይመሰገን ማርያምን እንዲ እረጋ ብለን ሰንዘምር ነው የሚያምርብን በኛ ግዜ እንዲ ነበር ተመልሶ ሰላየሁት በጣም ነው ደሰ ያለኝ በሰደት ብሆንም ሰርአቱን ዳግም ሰላየሁ ደሰታዬ ልክ የለውም መምህራችን እድሜ ከጰጋ አብዝቶ ይሰጥልን

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص Рік тому +5

    እልልልልውልልልልልልጌታዬ እየሡሥ ክርሥቶስ ሆይ እኛ በሠው ሃገር ሆነን በሥልካችን የምንከታተለውንም በቤትህ መተው እንደ ዘመሩት ከነሡ እኩል ባርከን

  • @akliluteame4760
    @akliluteame4760 11 місяців тому +6

    God bless Ethiopia one million times and its people

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 11 днів тому

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን ምሰጋናቹህን ተቀብሎ ለአገራችን ለአለም ሰላሙን ያውርድልን ወጎኖቼ ጥዋፉን ለሌሎች አብያተክርስቲያናት እንዳላቹህ እንዲሁ ልብሳቹህን ከገዳማውያን አብያተክርስቲያናት ብትገዙት እና ሁሉን ራሳችንን የቻልንና ከልመና ነጻ በወጣንበት ደሰ ይላል በቤቱ ያኑራቹህ ጸጋውን ያብዛላቹህ እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Рік тому +2

    በእውነት ድንቅ ታምር የታየው ኦርቶዶክስ ተዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫🙏💒💞💞💞💐💐💐💐💐💐💐

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 Рік тому +7

    ፋናዎች ከአቅም በላይ ሲሆን ዘገባችሁ? ይሁን! ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ።

    • @HasetGanta
      @HasetGanta 4 місяці тому

      ተው ከማይመጥነን ጋር አትወዳደሩ ውዴ

  • @N.M-i5o
    @N.M-i5o Рік тому +3

    የአግዚአብሔር ልጆች ደምፅ.... ኢትዮጵያን ከ መንገድዳገድ ያድኗታል.. በመቆም ያፅኗታል እሱም ሰማን.... አሜን🙏🙏🙏

  • @yezufan
    @yezufan Рік тому +12

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የአመት ሰዉ ይበለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenAbate-y8n
    @TemesgenAbate-y8n Рік тому +1

    ፋናዎች የቤተከርስቲያን መከራዋንም ዘግብሏት እስኪ ። ከድግሷ ብቻ ሳይሆን ከመከራዋም ተሳፍተፍ እስኪ ስትቃጠል፣ምዕመኖቿ ሲገደሉ፣ መምህራኖቿ ሲታሰሩ፣ ሲሳደዱ፣ ሲሰደቡም ዘግቡላት እስኪ! እኛም ፋና ታማኝ የህዝብ ሚድያ ነው እንበል።

  • @tewahedo243
    @tewahedo243 Рік тому +20

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!🙏🙏🙏🥰

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 Рік тому +14

    ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን። መታደል ነው በቦታው መገኘት።

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶልጅች እህትወንድሞቸ እናትአባቴ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛን ተቁጥር አያጉለን አሜን አሜን አሜን

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Рік тому +2

    እልልልልልልልልልአሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏አሜን ዘመረ መላእክት የሰ አለ አለ እልል እልል👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን

  • @tube96779
    @tube96779 Рік тому +3

    አቤት ውበት ምንኛ መታደል ነው እግዚያብሄር ሆይ አንተ ጠብቃቸው ትውልድ ሁሉ ይዳን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @zebnabisetegn8837
    @zebnabisetegn8837 Рік тому +8

    Eleeeeeee Eleeeeee Eleeeeee😢😢😢😢😢😢ይሰብህወ ለአምላክነ ሀሌሉያ ለእግዚአብር በሰማይ በምድር

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ለልደቱ ላደረሰን❤❤🎉🎉🎉ዚማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @YerasWerk-o3n
    @YerasWerk-o3n Рік тому +4

    ለአገር ሳይሆን ለአለም የሚነገር ሚስጥር አላት ቤተክርስቲያን ፡ ጥቁር ለባሾች ግን ይጠሏታል ክፋታቸውን ስለምትገልፅ፡ ፋና እናመሰግናለን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Рік тому +1

    እልልልልልልልል ይህን ያሳየን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏❤ የመንግስት ቲቪዎች በዚህ መጠን እይታና ላይክ ማግኝታቸው በራሱ ትልቅ መልእክት ስላለው ልብ ሊሉት ይገባል።

  • @bereketworku8373
    @bereketworku8373 Рік тому +2

    መቼም ከ አይመሮየ የማይጠፋ የዝማሬ ምሽት❤

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 15 днів тому +1

    It’s amazing I was listening quarry’s song every words very carefully everything in bible even the iconic art it is biblical as well ! I swear to gods this religion is real based on bible!
    !!!

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on Рік тому +9

    Fana ቴሌቭዥን ከልብ እናመሰግናለን ebs ግን የጥበቡ ወርቅየን አዳራሽ አስተዋወቁ 😢 ትዝብቱ ነው ትርፉ ተዋሕዶ ብዙ ልጆች አሏት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

    • @sispogi2167
      @sispogi2167 Рік тому

      እውነት ትክክለኛ እይታ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @nattyAKUrealestate
    @nattyAKUrealestate Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! እግዚአብሄር ይስጥህ ዲ.ን ሄኖክ❤❤❤❤❤❤❤❤