Lualawi ሉዓላዊ-በወታደራዊ ትጥቅ ራሳችንን እየቻልን ነው -ጠ/ሚ/ር አብይ /መንግስት ከ”ሸኔ” አንድ ክንፍ ጋር ድርድር ላይ ነው /የሐይማኖት አባቶች .

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 171

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 11 годин тому +17

    ሲስ አንተ ትለያለህ ብርቱ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህ ይለምልም ።

  • @kalyetebeq701
    @kalyetebeq701 3 години тому +3

    Thank you!

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 6 годин тому +4

    በእውነት ላይ የተመሰረተ ዜና 👏👏👏

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 4 години тому +3

    Thank you Lualawi Media ❤❤❤.

  • @KidistAyalew-c6r
    @KidistAyalew-c6r 12 годин тому +15

    ሰላም ሲሳይ ሰላምህ ይብዛልን 🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 4 години тому +2

    ሲሳይ ለጉርም ፕሮግራምህ ከልብ አመሰግናለሁእንዲሁም ከጀርባ ለሚሰሩትም ጭምር ይህ ሚዲያ ፌር ሆኖ ባላንሱን ጠብቆ የሁሉንም ድምፅ ለማሳየት ይሞክራል በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን አንዳንድ የመንግስት ተቃዋሚ አባላት እድሉ ተሰጥቶአቸው ሲቀርቡ ለሃገራችን ችግር መፍቴህ ብለው ማቅረብ ሳይሆን የድርጅታቸውን አላማ እና ፕሮፖጋንዳነው የሚናገሩት የሃገራችንን ችግር የማይፈታ ሃሳብ ከሆነ ግዜአችንን አያባክኑ ጭንቅላታችንን እንዲበርዙ እድል አይሰጥ እላለሁኝ

  • @elitube8652
    @elitube8652 8 годин тому +5

    Thank you Sisay Agena!❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 9 годин тому +4

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን ጀግናችን ነህ ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 10 годин тому +6

    Lualawi Media, the only true media of Ethiopian politics! We value your contribution for the integrity of Ethiopia and its 120 million people🇪🇹👍💕

  • @robairess4147
    @robairess4147 12 годин тому +10

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 12 годин тому +17

    ሉአላዊ ሚድያ ለብዙወች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እናድርግ!!

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 11 годин тому +7

    Thank you, Sisay. That was a great analysis.

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 12 годин тому +8

    Welcome, our favourite❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Yo-ys3kb
    @Yo-ys3kb 12 годин тому +8

    Very clear talk 💯

  • @amentube4210
    @amentube4210 10 годин тому +4

    ሁሌም ላንተ እምመኘው ጤናና ረጅም እድሜ ነው ውዷ ሀገራችንን ማህበራዊ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ሚዛናዊና በማስረጃ በተደገፈ መልኩ ስለማገኝ ነው በርታ ጤና ረጅም እድሜ ይስጥህ ሀገር ወዳዱ የሙያውን ስነ ምግባር ለምታከብረው ሲሳይ አጌና

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 7 годин тому +2

    Tikikl thank you sis ❤❤❤❤

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 7 годин тому +3

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!

  • @esayasmamo
    @esayasmamo 12 годин тому +8

    በትክክል ሢሥ መጠቃቀሣቸው ግልፅ እየወጣ ነው👍

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 12 годин тому +8

    ሠላም ሠላም ሠላም ፈጣሪ አምላካችን እንዲሰጠን ይህን ሁሉ አበሳ ያመጣብን ህወሃት መጥፋት አለበት ካለበለዚ ሁሌም ስናለቅስ መኖር ነው ምክንያቱም መርዙና ፈንጂው እሱ ብቻ ነው ።

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 10 годин тому

      @@MHMETHIOPIA ሰላም በመጮህ ብቻ አይመጣም ፓለቲካዊ ጥያቄዎችን ይዞ ጫካ ለገባ አካል መንግሰት በዉዉይት እንዲፊታዉ ጫና ማድረግ ነዉ

    • @abdurahmanmohammedsani343
      @abdurahmanmohammedsani343 6 годин тому

      ​@@YalewMelkamuማን ለሠላም እምቢ አለ? ሽማግሌዎች አንበርክኮ ገደለ!

  • @MeleseJelebo
    @MeleseJelebo 12 годин тому +10

    well come ብለናል ሥሰያችን 18:39

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 12 годин тому +9

    ሠላም ወንድማችን ሲሳይ አጌና
    ሠላም ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ❤️ ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል ኢትዮጵያ 🇪🇹 ታሸንፋለች ትሻገራለች💪 ዘረኛ ፅንፈኛው ሁሉ ይሸነፋል

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 11 годин тому +7

    ሲሱ እናመሰግናለን ባቀረብክልን አራት ትላልቅ ቃለ መጠይቆች ያለፉ ውዥንብሮችን የሚያጠራ፣ የወደፊት መዳረሻችንን የሚያሳዩ ማሳያዎችን እንድንረዳ ያደረገ ነውና። አንተም አስበህበት እንደሚሆን እገምታለሁ፣ ጀነራል አበባው ታደሰ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ተመስገን ጥሩነህ ፕሬዝደንት ታዬ አስቀ ስላሴ ውጭ ጉዳይ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ወዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ እንድታቀርብልን ከምፈልጋቸውና ቢናገሩ ብዙ ልናተርፍባቸው የሚችሉ እንደሆኑ የማምንባቸው ተገቢ ሰዎች ናቸው። ጠቅላዩን መጠቅለያ ማድረግ እንደተጠበቀ ማለት ነው። በተረፈ ለፖለቲካ ፍጆታ በሚል ከተቃራኒዎች ፍሬ የማናገኝባቸውን ዛፎች ለማቅረብ መደከም አያስፈልግም።

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 12 годин тому +8

    የሁሉም ዋናው መሪያቸው ህወሐት ጌታቸው አሰፋ ነው።

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 10 годин тому +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 11 годин тому +5

    አይሲሳይ አገላለፅ ባታ ያብቃ ሳያላምጥ የሚሰጥ በትክክል❤❤❤❤❤

  • @MebratuHailegiorgisMamo
    @MebratuHailegiorgisMamo 10 годин тому +2

    Sis, thank you very much. I agree with you brother. No more war, bit peace

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 6 годин тому +2

    አንድ አገር! አንድ ጠንካራ መከላከያ! አንድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ክቡር ጠ/ሚ አብይ አህመድ!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹 የመከላከያችን የክብር አባል ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ለልምታደሰን ትኩስና ተአማኔ መረጃ እናመሠግናለን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 11 годин тому +8

    ሲሳይ ሁለቱም በግብፅ በጀት የሚንቀሳቀሱ ናቸው የሁለቱም ተግባር አንድ ዓይነት ነዉ በመሐል ምንም የማያውቁ ወጣቶች እያለቁ ነዉ

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 8 годин тому +1

    Thanks Sis ❤🎉❤🎉

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 12 годин тому +6

    Berta❤❤❤

  • @anesukombera
    @anesukombera 12 годин тому +7

    Ethiopia frist! I live in South Africa there is no place like home!

  • @timchewaka8719
    @timchewaka8719 11 годин тому +10

    Thank you Sisay!

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 6 годин тому

    Thank you Sisay!❤❤❤

  • @MuradmuzemilMurad
    @MuradmuzemilMurad 6 годин тому +1

    በርታ አላህ ይርዴህ ይጠብቅህ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 11 годин тому +6

    ሲሳይ አመሰግናለሁ ።

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 12 годин тому +5

    ሲሳይ የጠበቃው ሪፖርት ፁሁፍ እውነት ሊሆን ይችላል ነገር ግን የከተማውን አስተዳደር የክፍለ ከተማውን የሚመለከተውን አካል አስተማማኝ መረጃ መያዝ በጣም ጥሩ ነው።

  • @abdonasir-le8fb
    @abdonasir-le8fb 10 годин тому +4

    ስጀመሪ ፋኖና ሸነ አንድ ናቸዉ ምኑን ነው የምዋጉት

  • @AlexEthan-k8v
    @AlexEthan-k8v 12 годин тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 12 годин тому +5

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @biruktsegaye4198
    @biruktsegaye4198 8 годин тому +1

    ማንም ሰው ሁሉንም ነገር በጥልቀት መርምሮ መቀበል ከቻለ ነገሮች እየተስተካከሉ ይሄዳሉ። ግን ህገ ወጥነት ጥቅም ማስገኛቸው የሆነ ሰዎችና ርካሽ ፖለቲካን የሚያራምዱ ሰዎች እንቅፋቶች ሆነው ይቀጥላሉ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 годин тому +2

    ሠላም ወዳጀ

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 7 годин тому +1

    Selam sis ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeketomoka7572
    @zeketomoka7572 11 годин тому +4

    Amesegenalehu

  • @GashawTeklu-hy4uh
    @GashawTeklu-hy4uh 9 годин тому +1

    Thank you for your attention to this matter. It needs follow up, keep it up.

  • @እናቴኢትዮጲያዬ
    @እናቴኢትዮጲያዬ 7 годин тому +1

    1984 ለተፈጠረ ረሀብ 2024 ላይም ድጋሚ በቸነፈር ኢትዮዺያችንን ለዓለም ለማስተዋወቅ መሞከር ለግል የገቢ ምንጫቸው ካልሆነ በስተቀር ገቢው ተሰባሰቦ ለተቸገሩ ወገኖቻችን እነደሚደርስ ምን ማስተማመኛ አለ ? ኢትዮዺያዊን በዓለም ያለን በሙሉ ሊቆጨን እና ምላሽ ልንጠይቀ‍በት ይገባል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Nesru-p8r
    @Nesru-p8r 8 годин тому +1

    ወንድም ሲሳይ ጉድ እነዚ በአግባቡ የተጠየቁትን ጥያቄ እንኳን መልስ መስጠት የማይችሉ ጨለምተኞችና ለመንግስት እንቅፋት ችካሎች ምንም ሳያቁ አወቅን ባዮች የተፈለፈሉበት ዘመን አሁን ነው ፈጣሪ ድረስልን

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 годин тому +3

    እውነተኛ፡ መርማሪ፡ ጋዜጠኛ፡ 100%፡ ልክ፡ ነህ!ማንም፡ ከእኛ፡ ድምፅ፡ በታች፡ ነው! ፓርላማውን፡ 3/4፡ እንይዛለን/እንገነጠላለን፡ ከፈለግን! ውሃ፡ በእኛ፡ ፈቃድ፡ ትጠጣላችሁ! ፍልጥ፡ ብረት፡ይዘው፡ ሌሎች፡ ጎሳዎችን፡ አስፈራሩ!

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 7 годин тому +1

    The Lord God Almighty said that He will protect Ethiopia . Not by might or power but by my Spirit said the Lord. Amen

  • @AlexEthan-k8v
    @AlexEthan-k8v 12 годин тому +4

    Waw

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 годин тому +2

    ኢትዮጵያ የሚመጥን እና ለአፍሪካ በቄ ነው መከላከያ

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 11 годин тому +2

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 12 годин тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 11 годин тому +4

    ❤❤❤❤ሲሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkliluAyele-n6h
    @AkliluAyele-n6h 9 годин тому

    ሲሲዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 5 годин тому

    Ewenet yaschenefal Ethiopia lezelalem Tenur

  • @fuadbakrii5104
    @fuadbakrii5104 8 годин тому

    አውነቱን ንገረቸው አነሱ አይቀበሉሞ

  • @KifleGesu
    @KifleGesu 7 годин тому

    እውነት ያንገዳግዳሀል

  • @samri1215
    @samri1215 7 годин тому

    ❤❤❤

  • @adu-official-v9j
    @adu-official-v9j 12 годин тому +5

    ሲሳይ የሃቅ ልክ

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 12 годин тому +2

    👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @አንዳርጋቸውመረብወንዝ

    ሰላም ብለናል ሲሳይ

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 11 годин тому +4

    ሲስ ለሽ ብሎ ተኝቶ በጣም ወድጄዋለሁ 🤣🤣🤣

  • @etefietsegaw8940
    @etefietsegaw8940 7 годин тому

    "ፋኖ አንድ ቦታ ስይዝ ሸኔ ፋኖን ከመዋጋት ይልቅ ቦታ ለቀውለት ይሄዳሉ፥ መከላከያ ቦታውን ለማስለቀቅ ሲሄድ ከኋላ መልሶ ይወጋብናል" የሚለው የሽመልስ አብዲሳ ፀፀት "ፋኖንና ኤርትራን ከመከላከያ ጋር ሆነን እንዋጋ ተብለናል የሚለውን ሃሳብ ያረጋገጠ ነው።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 9 годин тому

    ወንድማችን ሲሳይ እናመሰግናለን

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 10 годин тому +1

    Sisay Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Dereje-c7t
    @Dereje-c7t 12 годин тому +2

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና የሰማነው ነገር ያሳቅቃል እንደዚሕ ነው በሚዛን መናገር ልማቱ እንዳለ ኋ ኖ ቅድሚያ ለሰው ልጅ ይሰጥ እላለሑ በጥብቅ !!!!

  • @atadesse
    @atadesse 10 годин тому

    Ethiopia should require all schools to teach Amharic English and one more ethnic language based on where the children belong to!!❤❤❤❤❤❤

  • @fantahungebeyehu8260
    @fantahungebeyehu8260 11 годин тому +2

    የልማት ተነሽዎችን አስመልክቶ እየተሰጠ ያለው አስተያየት ገንቢና እርምት እንዲደረግ ማሳሰቡ ተገቢ ነው፥ ብዙ የተዛቡ አሰራሮች በታችኛው መዋቅር እየተፈፀመ መሆኑን በቅርበት እያየን ነው፤በአስቸኳይ ፥በአስቸኳይ ፥ በአስቸኳይ ሊፈታ ይገባ…..ልልልል….።

    • @sebsibedemisse1320
      @sebsibedemisse1320 9 годин тому +1

      በታችኛው መዋቅር? ጠቅላይ ሚኒስትሩ አይደሉም እንዴ መጥተው እንዳትዘናጉ ማፍረሳችንን እንቀጥላለን ያሉት

  • @REEealTV
    @REEealTV 11 годин тому +1

    ሰላም ሲሳይ
    በመንግስት ዘንድ ተሰሚነቱ ስላለህ መሬት ላይ ወርደህ በፈረሳው ጉዳይ ዳሰሳ ብታደርግ ጥሩ ይመስለኛል. መንግስትም ከስህተት ይድናል ህዝቡም ከስቃይ

  • @atadesse
    @atadesse 10 годин тому +3

    They are not complaining why tplf was defeated they themselves are tplf ! Shenne and Fanno are both tplfs!

  • @abrahamaddam5387
    @abrahamaddam5387 5 годин тому

    That was the music which made most NGOs richer.

  • @yohannesalemayehu3667
    @yohannesalemayehu3667 9 годин тому +1

    የ1977 እረሐብ ሲጀመር የመጣውም በነጮቹ ሲራ ነው ለዛ ሴራ ተባባሪው ሻለቃ ዳዊት ነው እነሱ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ተርበው የጫማ ቆዳ በልተዋል ያንን ለምን አሁን በዘፈን አያስታውሱም እኛ ለም አገር ይዘን ተራቡ የምንባለው በነሱ ሴራና በባንዳዎች ክደት ነው እኛ ቢተዉንናሰላም ብናገኝ እነሱን እንመግባለን

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 години тому

    ሰላም ሰላም ሲሱ

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 12 годин тому +1

    ጋዜጠኛ ሲሳይ የሉአላዊ ሚድያ በአዲስ አበባ ከተቻለ በመላው ኢትዮጵያ መረጃን ከቦታው ከምንጩ እንዲያቀርብ የራሱን ቢሮ ቢከፍት??

  • @Overmars23
    @Overmars23 11 годин тому +3

    እዚህ ሀገር የማይፀዳ ቆሻሻ ነገር ቢኖር ዘረኝነት ብቻ ነው!

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 11 годин тому

      የሱ ችግር ደም መንግሥት ነዉ

    • @husseinibrahim1367
      @husseinibrahim1367 10 годин тому +1

      @@YalewMelkamuchigru Dere aynet new Dedeb

  • @AbdiHamze-b4i
    @AbdiHamze-b4i 5 годин тому

    ሲስ ር ቀይርው የወያኔን ደምፅ መስማነው የሚመስለኝ ከነአርማው

  • @elitube8652
    @elitube8652 8 годин тому

    ወገኖች Membership በመሆኔ ተደስቻለሁኝ። Join የምትላዋን ነክቼ በየወሩ በቋሚነት መክፈል እንደጀመርኩኝ የተለየ ምልክት አግኝቻለሁኝ። እናንተም❤❤❤ join አድርጉ❤❤ ሲሳይ ለኢትዮጵያ ድንቅ ስራ እየሰራ ነው።

  • @AsegidTulu
    @AsegidTulu 9 годин тому

    ኦነግ ማለት ኮንዶም ሁለተኛው ስሙ ኮንዶም ይባላል

  • @Seid-vr3ug
    @Seid-vr3ug 12 годин тому +1

    ስለህዝብ አያስቡም አስመሳይ ናቸው

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 11 годин тому

      እና ብልግና ነዉ የሚያሰበዉ ሀሀሀ

    • @husseinibrahim1367
      @husseinibrahim1367 10 годин тому +1

      @@YalewMelkamujawisa

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 10 годин тому

      @@husseinibrahim1367 ሰድብ መሰሎህ ነዉ አይ አለማወቅ😂😂😂

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 9 годин тому

      @@YalewMelkamu: መልካሙ ህፃናትን መድፈር ህዝብ አፍኖ መለቀቅያ ገንዘብ መጠየቅ ሽማግሌና ሴቶችን አንበርክኮ ማዋረድ ሳያንስ መረሽን " ትክክለኛ የህይወት መንገድ ነው" ብልግናም አይደለምእያለ ነው ያሳድገህ?

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 7 годин тому

      @Coffee-do1gm ኪኪኪ ይሄ በሙሉ የመንግሥት ወታደሮች ሰራ ነዉ ኢሰመኮ የዘገበዉን ተመልከት እንደ ፋኖ ጨዋ ተዋጊ የለም ባንክ በእጁ ነዉ እሰካሁን አንድ ባንክ አልዘረፈም በተቃራኒው የመንግሰት ታጣቂ ግን ከሸኔ ጋር ሁነዉ ይዘርፋሉ

  • @AAAAA-gu1nc
    @AAAAA-gu1nc 12 годин тому +1

    በድርድሩ:ላይ:የነበረው:ቅጅ:በመንግስት:እጅ:ይገኛል:ወደፊት:ለሕዝብ:ይለቀቃል:ሸኔ:ዋሽቷል።

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 3 години тому

    እኛተራብንተጨራረስንጉዳይሳይሆንየመሳርያሻጭሀገራትጋርኤጀትከሆኑስራነውጉሮሮቸውነውእኛእግዛብሄርሲሰራንኢትዮጵያንልዩናትውሎአዳርዝግጅትንብቻማየትልብይፈርዳልወድምወድሙንመግፋትያሳዝናል

  • @Seid-vr3ug
    @Seid-vr3ug 12 годин тому +1

    አደለም አትሸወዱ

  • @laychluhshiferaw8580
    @laychluhshiferaw8580 5 годин тому

    ግድያውን ነው?

  • @tesfatefaa3158
    @tesfatefaa3158 10 годин тому

    How many counties were under the ANC in its struggle against the apertide regime of South Africa the teenager?

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 годин тому +1

    መንግስት፡ እንቅፋት፡ ሆነ፡ ሲሉ፤ እኛም በኦሮሞ፡ በጃልማሮ፡ ስር፡ ስልጣን፡ እናገኛለን፡ ብለን፡ አልመን፡ ነበር፡ ነው!

  • @asterbelayneh5143
    @asterbelayneh5143 11 годин тому +1

    Aderbaye hulu

  • @ZeWord-t6g
    @ZeWord-t6g 11 годин тому

    Unless the Ethiopian government shows some power and practical activity, such groups and their evil actions will continue deep and deeper.

  • @Seid-vr3ug
    @Seid-vr3ug 12 годин тому

    የኢጂት ተላላኪ ናቸው

  • @ruthgudina6090
    @ruthgudina6090 9 годин тому

    Fano Prevails 💪💪💪💪

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 5 годин тому

    Ye Ketemawa Mestedadir Yalew United Arab Emirates Wust Naw Brother Sisay

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 4 години тому

    👌👌👌👌👌👌👌👌😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @andemariam1763
    @andemariam1763 11 годин тому +1

    Mrkona sisay. Degmeh memarekh aykerie eyehone new

  • @EstifanosHagos-ic1wf
    @EstifanosHagos-ic1wf 10 годин тому

    Yayesew schemeles..metalehe..betam new Yemeteferawe..y

  • @MathDemer
    @MathDemer 9 годин тому

    በጣም ይገርማል ከ40 ዓመታት በኋላም በኢትዬጵያ የሚነገረው ዛሬም ያው ነው. ደሮግም ይህንን በመውደቂያው ዋዜ እንዳለው ዛሬ በብልፅግና መደገሙ ይገሮመኛል

  • @tigistwoldegiorgis424
    @tigistwoldegiorgis424 6 годин тому

    ጥያቄህ ግልፅነትና አቀራረብህን ኤትክስህን እወደዋለሁ ነገር ግን ዲያቆኑ ስለየትኛው ወገን እንደሚያወራ ለማወቅ ተቸግሬለሁ ምክኒያቱምው እነዚያኞቹ እነማን እንደሆኑ ስለማላውቅ። ደግሞ አላግባብ የቤ/ክ ቁልፍ እየሰበሩ ሲገቡ ማን እያጀባቸው እንደነበር የነበሩ ይመስክሩ።

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 12 годин тому

    በፒኮክ አካባቢ ተፈጸመ ተብሎ የሰማነው እውነት ከሆነ እጅግ አሳዛኝና ነውረኛ ነገር ነው!😮 ይህ ድርጊት በስግብግብ ባለሥልጣናት አሊያም በሴራ ጠማቂዎች የተጠነሰሰ ሊሆን ስለሚችል ተጣርቶ ውጤቱ ለሕዝብ መገለጽ ቢችል መልካም ነው!! ለማንኛውም በ120 ሚልየን ሕዝብ ውስጥ እንዲህ የሚሠሩ ጥቂት እንክርዳዶች እንደማይጠፉ ይገባናል።

  • @getanehbuli7265
    @getanehbuli7265 7 годин тому

    ሲሳይ ሁሌም አቋምህ ከእውነትና እውነት ጋር ነው.

  • @TakelBiruh
    @TakelBiruh 11 годин тому

    አዲሱ የሰዓት ማሻሻያ ተሎ ስለሚመሽ ናየፀጥታ ችግር ስለማያስተማምን wi fi ፈልገን ለምንጠቀም ከአማራ ክልል ተቸግረናል

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 6 годин тому

    እስቲ ክብርት ከንቲባዋን ጠይቃቸው ጉዳዩን ያውቁት ይሆን ?አቶ ሲሳይ ጠቅላይ ሚንስተሩስ ሰምተውት ይሆን?

  • @SewarigegnShiferaw
    @SewarigegnShiferaw 7 годин тому

    Rip