ወደ ስምጥ ሸለቆ ዘለልኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 297

  • @betlihemtsegaye189
    @betlihemtsegaye189 Рік тому +63

    ፍርሃት ጊዜያዊ ነው ፀፀት ዘለዓለማዊ ነው ሰው የሚያነቃቃ ምርጥ ጥቅስ ነው ነቢል ላንተ ደስ ብሎኛል ፍርሃትን እንደ ማሸነፍ የሚያስደስት ነገር የለም 👍

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Рік тому +52

    ነቢሎ ካሜራውን አለመልቀቅህ ገርሞኛል 😄👍

  • @BBOYTOMY33
    @BBOYTOMY33 Рік тому +34

    Wow🔥 gn achwachwauh😂 aneferegn

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 Рік тому +3

      ከጩኸቱ አየር ላይ ሆኖ እንደ ጎበዝ እገልሀለው እያለ መፎከሩ

  • @Entertainment-iu5wk
    @Entertainment-iu5wk Рік тому +25

    ነቢሎ ከአንተ በጣም የምወድልህ ሰብስክራይብ አባባልህ 🤣✌️✌️✌️ኑርልን ወንድማችን ይመችህ 💥💥

  • @hayathassen2148
    @hayathassen2148 Рік тому +13

    ኢንሻአላህ ከእዚህ ቡሃላ ደሞ ኡምራ ወይም ሀጅ ሂድ።

    • @yohan7782
      @yohan7782 Рік тому

      😂😂😂 ወረኛ ከዚህ ጋር ምን አገናኘው?

    • @hayathassen2148
      @hayathassen2148 Рік тому

      @@yohan7782 ወረኝነት ሳይሆን አቅሙ ካለው ይህን ቢያደርግ የተሻለ ነው ስለማናውቀው ነገር ባናወራ የተሻለ ነው ካስቀየምኩሽ ይቅርታ የእኔ እህት ከመሳደብ ይልቅ መጠየቅ ይበልጣል።እኔም ሀይክ ማድረግና ተፈጥሮን ማድነቅ እወዳለሁኝ

  • @tsionteshome1533
    @tsionteshome1533 Рік тому +7

    The fact that u keep holding the camera is for me ende u are so hero walhe

  • @Vip-bp6if
    @Vip-bp6if Рік тому +3

    ላኢላሀ ኢለላህ መሀመድ ረሱልላህ

  • @tigsetshumetyoutube
    @tigsetshumetyoutube Рік тому

    ወየ ነቢል አንተ ለተወረወርከዉ የእኔ ልብ እንዴት እንዳለ ማርያምን በስመ ሥላሴ
    ግን አድናቂህ ነኝ ካሚራዉን አለመጣለህ ገርሞኛል

  • @heareth3443
    @heareth3443 Рік тому +4

    For me it's the face when he say አተረጉምልኝም 😂😂😂😂

  • @yteagmariam2623
    @yteagmariam2623 Рік тому +5

    አብረን ነው የዘለልነው። 😂

  • @mattewe492
    @mattewe492 Рік тому +5

    በጭስ ተደብቄ😂 በመሀል የምትጨምራቸው ቃላቶች ገራሚ ናቸው

  • @azutube6342
    @azutube6342 Рік тому +7

    ከነባ ጋር ልቤ ቀጥ ያለችውስ ነገርስ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @alaminnuru3625
    @alaminnuru3625 Рік тому

    Nebilo my brother ያችን ቀጭን ገመድ አምነሀት የተወረወርከው አላህንስ ምን ያክል ታምነው እና ትገዛውአለሀ ያነን አንተ ነው ምታቀው አስታውስ የውመል ቂያማህ እየደረሰ ነው የደንያን ፈተና አለፍከው የዛኛውን ሀገር ፈተናስ የ አላህን ሲራጥ ከፀጉርህ እንኳ የምትቀጥነውን ሲራጥ የዛችን ድጋሚ ማተፈራትን ፍርሀት ድጋሚ የማናገኛትን ፀፀት ያሰው ከወረወረህ በሁላ ስቦ እዳወጣህ አላህ አሁን ካለህበት ሁኔታ እዲያወጣህ አትመኝም ለራስ ወጣት ነኝ ብዙ ሰዓት አለኘ ብለህ አትንገረው ግን ነቢሎ በየትኛው ሁኔታ ሁነህ ነው አላህን ማግኘት መተፈልገው መልሱን ለራስ ንገረውና ነፍስህን አትበድላት ወደ አላህ ተመለስ ወንድሜ

  • @helemalimirah9681
    @helemalimirah9681 Рік тому +1

    Broye betam nw metemechign 🥰🥰🥰😍🥰😍🥰

  • @abegu6807
    @abegu6807 Рік тому +3

    You are very amezing person nebil big respect 🙏🥰

  • @bobbyshanta3590
    @bobbyshanta3590 Рік тому

    i love the quote.. ante qechacha asqenaken eko... qoy sra lyaz bcha anlaqeqatm💛💛🤎🤎❤❤ much love Nebilo

  • @nurhanahmed4496
    @nurhanahmed4496 Рік тому +19

    "you scream like a girl" ገደለ 😂😂😂 የምር ግን አንተ ለዘለልከው እኔ ከዚህ ልሞት

    • @leylaali488
      @leylaali488 Рік тому +1

      በጣምነው ነው ያሣቀኝ ኮሜትህ

    • @nurhanahmed4496
      @nurhanahmed4496 Рік тому

      @@leylaali488 ሁሌም ሳቅ እህቴ nurhan ሴት ነች😂😂

  • @gangbaby3164
    @gangbaby3164 Рік тому +10

    Man i can't stop laughing 🤣🤣

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Рік тому +2

    ናቢሎ ምን አስበህ ነው ግን አንዴ ከአውሮፕላን ላይ አንዴ ከዚህ ላይ ነብስህ አልወጣ አለችህ እንዴ

  • @user-jc8gx6vc5h
    @user-jc8gx6vc5h Рік тому +27

    የመዳም ቅመሞች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እርጉዝነኝ የማን ዱአ ተቀባይነት እዳለው አይታወቅምና በሰላም እድወልድ

    • @ksaksa3344
      @ksaksa3344 Рік тому +1

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ እህት

    • @rahmarahma3580
      @rahmarahma3580 Рік тому

      Alah selam ygelagls alah kachiga yhun absri

    • @user-jt4ld5mq1i
      @user-jt4ld5mq1i Рік тому

      Eneam neage doa aderegelge

    • @daneetube2058
      @daneetube2058 Рік тому

      Yareb ba Salem yekalkelshe

  • @user-bi5xy1uo1u
    @user-bi5xy1uo1u Рік тому +2

    አሽሀዱ ላኢላ ሀኢለላ መሀመድ ረሡላህ

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m Рік тому +1

    ወዮዮዮ ሰው በቁሙ ጀሃነምን ያያል🤗🤗🤗 ወዮ እናንተ ግን ደፍር ናቹ እኔ ራሱ ልቤ ቀጥ አለ አሁን ባለህበት ሙድ ጀሀነምን እያሰብክ 🤣🤣

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Рік тому +1

    ሰላም ነቢሎ ወንድማችን ውሎህ እንኳን ለአንተ ለኛም ተርፎሀል።

  • @genettesfayegenettesfaye1018

    አረ ነባ አሳቀከንኮ እንደዚ አይነት ነገረ ባሞክርስ በአላህ 🥰🥰🥰🥰

  • @ibrahimusman1346
    @ibrahimusman1346 Рік тому

    እኔም በጣም ነው የምመኘው እውነት ቤታችን ገደል ላይ ነው ምን አልባት የሱ ተፅእኖ ይሆናል ምክኒያቱም ጉዞ አልወድም

  • @user-oc4bj8ct4d
    @user-oc4bj8ct4d Рік тому +1

    የወንዜ ድንጋይ የኔማ ነቢሎ አንበሳ ገዳይ የተባለው ላንቺ ነው😂😂😂

  • @saraethiopia2130
    @saraethiopia2130 Рік тому +1

    ጎበዝ ነህ ካሜራህን አለመጣልህ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Рік тому +1

    Kikkkkk ነቢሎ ያውም ጎበዝ ነህ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Рік тому +5

    ሰው እንዴት ሞትን ፍለጋ እሩቅ ይጓዛል ክክክክክክ እንኳን ተረፍክ ከሞት እኔ ቢሊየን ቢከፈለኝ እራሱ አላደርገውም
    ኑ እማ ደምሩኝ ያገሬ ልጆች

  • @beshirabrar176
    @beshirabrar176 Рік тому +1

    ነቢሉ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለአንተ ለተመልካች ያስፈሪል

  • @Adatesfa
    @Adatesfa Рік тому

    9:46
    weynie gudie
    my heart stop too bro jegna nehe

  • @henoktilahun5864
    @henoktilahun5864 Рік тому +2

    ohhh God 😮This is on my bucket list

  • @kalixo3019
    @kalixo3019 Рік тому

    nabilo teksu tamechtogal bro🥰

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому +3

    ነቢሎ የእውነት እኔም ደንግጫለሁ ሲገፈትርህ ያአላህ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Рік тому

      ሱሱ ደምሪኝ በቅንነት

  • @hiku_kika8984
    @hiku_kika8984 Рік тому +1

    Welahi eyakomku nw yayehut ante lezelelkew yene leb memtat ho teleyaleh allah allah gn shehada betyz arif nbr😂

  • @helasmoha8652
    @helasmoha8652 Рік тому

    Egedaze negr laye shahada asekdem

  • @bethelhemtizazu5002
    @bethelhemtizazu5002 Рік тому

    Ay Ethiopia ayi egna dehochu mnm sanay momotachin new

  • @addisababa_
    @addisababa_ Рік тому +2

    አይ ነቢሎ "ወላሂ አለቀወም" 😂😂😂😂

  • @tensayseyum8204
    @tensayseyum8204 Рік тому

    Gen alshenalem segafetrh ena layewek leyameltegn naber

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Рік тому

    ክክክክክ አይ ነቢሎ ወይኔ ጉዴ ወይኔ እናቴ አላልክም ወላሂ ጀግና ነክ ካሜራውን አለ መጣልክ እኔ ላተ አቀጠቀጠኝ

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu Рік тому

    ተጨቀህ አስጨነከን እኮ ነባዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @habtamumenyahel3879
    @habtamumenyahel3879 Рік тому +1

    ኮስሞስ ችግሩ ምንድነው ዝም ብሎ የሚያስፈራራው

  • @bekrifilms7650
    @bekrifilms7650 Рік тому

    Kept town newariwoch amarega yecheleluende🙄🙄🙄🙄🙄

  • @hawibekele-kl2cd
    @hawibekele-kl2cd Рік тому

    wude temechitohal zemenu yante nw😍🥰😛

  • @Amen_record.
    @Amen_record. Рік тому

    kante demo yesu yaseferal aweraredu

  • @eyasubaba6437
    @eyasubaba6437 Рік тому +2

    ሳላገኝህ በመመለስህ አዝኛለው!!!…

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Рік тому +1

    😄😄😄😄😄 የኔ መጨነቅ ምን ይሉታል

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Рік тому +2

    ነቢል😄😄😄❤❤❤አሳዘከኝ አሳከኝ🙊🙊😍

  • @mradugna1
    @mradugna1 Рік тому +3

    Neba mnew tefak #1vlog seri in Ethiopia

  • @eyuelnigussie6243
    @eyuelnigussie6243 Рік тому

    Bro I like your hair how did you did that like what do you use for that I beg you to reply

  • @munasaid5499
    @munasaid5499 Рік тому

    Nabilooo yimchih ant min albih

  • @jemilahussen1676
    @jemilahussen1676 Рік тому +2

    Ere neba wend atdelek koften bel enji😂

  • @yarokush9476
    @yarokush9476 Рік тому +1

    Welcome nabiloo

  • @amirbuseramirbuser5001
    @amirbuseramirbuser5001 9 місяців тому

    Welahi neba Bante Vidyo endezigaw Chenkogm Skem Alawkm

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +2

    ወይነቢሎ ኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂ምናለካሜራውን ለጊዜውትተህ ብትዘል

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Рік тому +26

    የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️

  • @yonasfekadu93
    @yonasfekadu93 Рік тому +1

    Nebilo Mn Abate Lehunleh I have a greatttttttttttttttttt respect and love for U

  • @Ifnaaf
    @Ifnaaf Рік тому +1

    ገፈተረኝ እኮ አንት 🤣🤣🤣በሳቅ ሞትኩኝ

    • @mekdi1921
      @mekdi1921 Рік тому

      ለካሜራው እየነገረው እኮ ነው😀🤣

  • @user-yf8kf5xq9k
    @user-yf8kf5xq9k Рік тому +1

    😂😂😂😂😂 ጀግና ነህ ግን

  • @meymunadawed146
    @meymunadawed146 Рік тому +2

    Enem emwedew neger new bungee jumping ..ymechih akhi

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 Рік тому

      Ene gin eyeteseqaye sew minun das endamilaw yihe

    • @meymunadawed146
      @meymunadawed146 Рік тому

      @@Metasebiya4 yheko mesekayet adelem bro betam new zena emiadergew legizew ltdenegt tchlaleh

  • @zdmaktube1151
    @zdmaktube1151 Рік тому +1

    ሼሀዳ አታረግም ፀፀት ምናምን ከማለት

  • @Bitanya2602
    @Bitanya2602 Рік тому +1

    Ur the most funniest person I ever know😅

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Рік тому

    ክክክክክ:ምተቸግረህነው:ከፈራህ:ለምሄድክ

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 Рік тому +1

    Batam now yandadekange lamen tolo tolo alakelenem

  • @birrugeressu9712
    @birrugeressu9712 Рік тому

    ያስፈራ ነበር ግን በጣም funny ነበር

  • @jemilaali8398
    @jemilaali8398 Рік тому

    Hahahahahaha welahi ye ewnt nw yaznanakgn yasakgn allah yestk

  • @nabiileshow
    @nabiileshow Рік тому +1

    Nebil nur my frends ❤❤❤❤👌✔️

  • @saw430
    @saw430 Рік тому

    ላኢላሀኢለላ አትልም ለክፉም ለደጉም

  • @naolbaba1849
    @naolbaba1849 Рік тому +1

    Welcome bro 😍

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Рік тому

    ክክክክክክክክክክ ክክክክክክክ ክክክክክክክክ እንደዛሬ ስቄ አላቅም በጣም በጣም ነው ያሳከኝ

  • @yabentertainment4504
    @yabentertainment4504 Рік тому +2

    የጠፋ ሰው

  • @joblacktube
    @joblacktube Рік тому +2

    ስንት ቶን ነው ያለቀሰክው😃😃

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Рік тому +1

    ወይኔ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ወይኔ እናቴ አላለም ክክክክክ

    • @abuhshshs5419
      @abuhshshs5419 Рік тому

      ክክክክክክክክ ያስብላን

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 Рік тому

    Wuyi ante eyalek yene lib ket ale eko hooooo mechem malmokirew ngr binor yihen nw 😳gomen betena bro

  • @messijokers2214
    @messijokers2214 Рік тому

    You well come to south Africa 🇿🇦

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Рік тому

    ሞት እንቢ ብሎህ ነው ነቢሎ ክክክክ እኔ ሆን ምንም ያክል እንኮን ልክፈልሽ ብባል አልነካውም እረ ግን በጣም ነው ያሳከኝ

  • @selamledu816
    @selamledu816 Рік тому

    Are ewnetem anteko teleyaleh

  • @millionzeleke4708
    @millionzeleke4708 Рік тому

    Loved it & ... ofcourse subscribed.

  • @samzhabesha
    @samzhabesha Рік тому

    10:23 😂😂😂hahaha weyene ewnet ene hula anten ayche lebe ket ale man huuuf i would never try this thing in my life😟😥😷

  • @seadamuhamed5074
    @seadamuhamed5074 Рік тому

    አይ ነቢል ሸሀዳ እንኳን አታደርግም

  • @sellamu
    @sellamu Рік тому +4

    No dogs allowed on the beach 🙄🙄🤣🤣🤣

  • @messijokers2214
    @messijokers2214 Рік тому

    Nabilo ene Durban new eminorewu gin endet alayehukim 😑

  • @user-hs7cp8rd2x
    @user-hs7cp8rd2x Рік тому

    የኔ መቀጥቀጥ ምን ይሉታል 😃😌

  • @robinox26
    @robinox26 Рік тому

    ካሜራክ ግን ምንድነው please tell me

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Рік тому

    9:48 oh wow 😂😂😂 nebil

  • @hiritihaile4068
    @hiritihaile4068 Рік тому

    ምንድነው ይጠፈጠረው 😂😂😂😂ነቢሎ

  • @kaleabgirma4269
    @kaleabgirma4269 Рік тому +1

    አንተም ቁልፍ አስቀምጥ ከ camera ጋር ላለመለያየት

  • @Gojomediaa
    @Gojomediaa Рік тому

    ብሮ እኔም vlog መስራት ፈልጌአለሁ አስጎብኚውን ቁጥር አስቀምጥልን

  • @hashtube5475
    @hashtube5475 Рік тому

    6:21 እረ ላሽ 💀😂😂

  • @teda_07
    @teda_07 Рік тому

    Ayewh matmot sew neh🤣🤣

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Рік тому

    🤣😂ወይኔእናቴ ሲልበሳቅ

  • @Samdus
    @Samdus Рік тому +1

    ወላሂ ላንተ ልቤ ደንግጦ ነበር ብሮ 😮

  • @abkdagim
    @abkdagim Рік тому +2

    nebil man is back

  • @hayatemohammede8723
    @hayatemohammede8723 Рік тому

    Nabello ebede deferateke wawwww

  • @moltotseid
    @moltotseid Рік тому +2

    Nebiloo❤❤

  • @binyam-Selam
    @binyam-Selam Рік тому

    4:40 betam tiqelid adel endie nebil 😂

  • @nardi7155
    @nardi7155 Рік тому

    Betam defarnhe

  • @roberagetachow1779
    @roberagetachow1779 Рік тому

    I want to go thir

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Рік тому +1

    ወንድ ልጅ ቆራጥ ነው ሲባል ሠምተህ ገደል ገባህ። ደስ ያለኝ ነገር አላህ አላህ አላህ ያልካት ነገር ተመችቶኛል። ለማንኛዉም ሬሳህን አታርቅ
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hayath975
    @hayath975 Рік тому

    ሻሀዳያዝ እፉአይባልም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣