የተንቢ ሽምግልናው ተቀበለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 вер 2024
  • የተንቢ ሽምግልናው ተቀበለች
    #የተንቢ_yetnbi_tube #ነፂ_ዩቲዩብ መልኬ_ዩቲዩብ #ማኪ_ዩቲዩብ #jonetube

КОМЕНТАРІ • 306

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +14

    ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷የተማሪዎች መልስ

  • @user-uj1st5wu8u
    @user-uj1st5wu8u 2 роки тому +29

    ፍትህ ላሰውዲ እስር ቤት ለምሰቀዮ ዎጋኖቻችን

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 роки тому +7

    እናት ሀገሬ,ኢትዮጲያ ገባህ እንዴ,እንኳን ለእናት ሀገርህ አበቃህ ወንድማችን💚💛❤🙌

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 роки тому +2

    እውነትም ማርቆስ እንዴት ያስቃል😂😅😂😂😂😂😄😄😄😅😄😂😂😂😂ንግግሩ እኔ ግን ይሄ ነገር ድራማ ይመስለኛል አንዳንዴ ዩቱዩብ አይታማም

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 2 роки тому +16

    ወይኔ የተንቢ ቤተሰቦች ፍትህ ለማስቲካ አረ

  • @user-jv1ml6mh7d
    @user-jv1ml6mh7d 2 роки тому +12

    ኧረ ማስቲካ ማኛክ ሸ ነው ቃስ ብለህ አላምጥ 😂😂😂😂

    • @ኡምኢማን-ኰ4ፐ
      @ኡምኢማን-ኰ4ፐ 2 роки тому

      ክክክክ እኔኮ ጫት መስሎኝ ነበር ሆይ. ረጋ በል

  • @fekertube
    @fekertube 2 роки тому +13

    ወይ ነፃ ወይ ማረቆሰ በሳቅ ገደላቹኘ😀😀😀😃😄😅

  • @seadamohammed2142
    @seadamohammed2142 2 роки тому +5

    ማስቲካው ግን ዉድድር ነው ደ ክክክ የሁለተኛው ያለም ጦርነት ይመስላል

  • @usmansaea3874
    @usmansaea3874 2 роки тому +20

    እረ ፋትህ ለማሥቲካው

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 роки тому +1

      ኮመቶቺዬ ሰለመቹ ቢዘት ቢዘት የበልለቹሁ የሀገሬልጆቸ ኤኒነኚ ሰደታኛዎ

    • @mignotwutabachew1866
      @mignotwutabachew1866 2 роки тому +1

      😁😂😂😂😂😂😂

    • @usmansaea3874
      @usmansaea3874 2 роки тому +1

      @@nunuawake3358 ላንችም ጭምር የብዛልሺ እንደ ሰማዩ ከዋክብት

    • @usmansaea3874
      @usmansaea3874 2 роки тому

      @@mignotwutabachew1866 kkkkk

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 роки тому +1

      @@usmansaea3874 አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k 2 роки тому +8

    የነጽ ባል ሚያኝከው ቆጮ ነው ወይስ ማስቲካ 😁😁😁😁አረ አረጋጋው

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 роки тому +3

    ውይ ደስስትሉ እኛስ መቼ ይሆን እደዚህ ፈታ የምንለው በሀገራችን ጌታ ሆይ በሠላም ለሀገራችን አብቃን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 роки тому +3

    ወይኔ ማርቆሴ እኮ በሳቅ ፍንድት ነው የምታደርገኝ ነፃ ታምራላችው

  • @መዲእብራሂም
    @መዲእብራሂም 2 роки тому +5

    ኧረ ነፂ ባልሽ ማስቲካ አበላሉ ብርድ ልብስ እያጠበ ነውደ ሀሀሀ

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፍትህ በሳውዲ እስርቤት እና በወለጋ ለሚምቱው ወገኖቻችንን ሲቀጥል ቆይታችሁ ጥሩነው ማስቲካው ግን እንዴት ነው ነገሩው ነጺ ደግምዎ ዞዬን የት ጥለሽው ነው😂👊

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 роки тому +2

    እናት ሀገሬ ሰላምህ ይብዛ አመለጠኝ ምርጥ ጨዋታ
    በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጨምትላችሁ አይለያችሁ ዋውውውውውውውው

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 роки тому +4

    ሰላም ሰላም እናት ሀገሬ ለናንተ ይሁን የተከበራችሁ ቤተሰቦች በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን አይለዬው የምርጥ ቤተሰብ።
    ግን ነፂ ኮረናውን አስቢበት እሽ ውዴ 😅😅 ኧረ አቦ ማስቲካውን አውጣው ሆሆሆ ምግብ አስመሰልከው 😳

    • @user-kt5jx1we8w
      @user-kt5jx1we8w 2 роки тому

      ቋጣ አስመሰለውጂ ነፂም አፏን ማኮላተፍ ጀመረቺ

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 роки тому

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 2 роки тому +3

    መልካምና እናት ሀገር ይደመሩ😊

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s 2 роки тому +1

    ምነው ተላላጣችሁ ማስትካው በናፃ ነበር እንዴት የመጣው 😀😀

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h 2 роки тому +6

    የተቢ ይችን ቀሚስ አዘወተርሻትሳ

  • @zb3933
    @zb3933 2 роки тому +5

    ፍትህ ለማስቲካው

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 роки тому +3

    ወይኔ ማርቆስ የሳቅ ምንጭዬ 👍🤣🤣🤣

  • @user-wk7lh5yq9x
    @user-wk7lh5yq9x 2 роки тому +4

    ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህ በሰኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p 2 роки тому +1

    የለምለምን ሠርግ ማየትነው የናፈቀኝ የተቢ ማር ባታውቂኝም እወድሻለሁ።እህቴ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 роки тому +1

    ስታምሩ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому +2

    እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለም ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ምሽት ይሁንልን 👌

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s 2 роки тому +3

    ነፂዬ እውካገባሽ በቁርባንነው ማግባት እግዚአብሔር ትዳራችሁንእዲባርክላችሁ

  • @munibutajira2455
    @munibutajira2455 2 роки тому +1

    ታምራላቹ እናት አገሪ ክበረልን ፍትህ ፍትህ ለእስረኞቹ ማረቆስ😂😂😂

  • @enattube7539
    @enattube7539 2 роки тому +1

    ዋውውው ሀገራችን ደስ ብሎኛል ዘና በልልን😍😍

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k 2 роки тому +3

    ማርቆስ የሳቄ ምንጭ 😁😁😁😁😁

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 роки тому +1

    ሀገርዬ ይመችክ ሁሌም ሳቅልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zanabzanab5412
    @zanabzanab5412 2 роки тому

    ጨዋታችሁ አሪፍ ነው ግን ማስቲካው ፍትህህህህ
    ብሏል ገናዛሬነው እንደ ማስቲካ ያገኛችሁት

  • @Had-b6q
    @Had-b6q 11 місяців тому

    ውይ እናተ ልጆች በሳቅ ገደላ ችሁ እኮ😂😂😂😂😂

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 роки тому +1

    ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 መካሪ 🌹ፕሮፋይሌን 🌹በመጫን መልስ🌹 ያገኛሉ🌹

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 2 роки тому

    በግስለበላቹነዉ ማስቲካየምታኝኩት😁😁😝🤕

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 2 роки тому

    ቆይ የቤተሰብመለያነዉ እደ ማስቲካዉ ክክክ

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa8141 2 роки тому +2

    ወይ ደስ ስትሉ በሳቅ ገደላቹኝ አኮ ይመቻቹህ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጀሚላጉራጌዋ
    @ጀሚላጉራጌዋ 2 роки тому +4

    ክክክክክክ ማርቆስ 😆😆😆😆😆😆😆😃😃😃😃

  • @MAMA-tube2190
    @MAMA-tube2190 2 роки тому

    ደሥ ትላላችሁ ግን ከይቅርታ ጋ ወንድ ልጅ ማሥቲካ እንደዚህ ሲያኝክ ደሥም አይለኝ ክክክክ እሥኪ የመዳም ቅመሞች ቤተሠብ አድርጉኝ አብረን እንደግ

  • @user-yu1br7pv5h
    @user-yu1br7pv5h 2 роки тому +4

    ማስቴኩን ያውጣው በመጀመሪያ

  • @emebetdemek2173
    @emebetdemek2173 2 роки тому

    መሰቲካው ግን አድነው ወይ ሲያሰጠላ ብተውት

  • @ahmeshatube744
    @ahmeshatube744 2 роки тому +1

    እናት ሀገሬ። 👌

  • @tgtube6363
    @tgtube6363 2 роки тому

    እናት ሀገሬ አንኳን ወደ እናት ሀገርክ በሰላም መጣክ በጣም ደስ ይላን

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 роки тому

    እረ ተዋት የምን ቶሎ ቶሎ ነዉ በሜዳ ላይ ነዉ እምታሰገቧት ቃል ኮራ በይ ነፃ

  • @user-fp2ez1cj9w
    @user-fp2ez1cj9w 2 роки тому

    እኔ ግን ከኋላ ያሉት ለምን አይቀላቀሉም አሳዘኑኝ

  • @user-yf8lw4ln3b
    @user-yf8lw4ln3b 2 роки тому

    ነፂዬ ማስቲካዉ ኩትራት ይዛችሁት ነዉ እዴ 😁🥰

  • @mounaalemu8227
    @mounaalemu8227 2 роки тому +1

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
    @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 2 роки тому +1

    ትልቁሰውየ. ደሰሲል. ፈገግታው. ታቂታሰው. ደሰይለኛል

  • @habtemdemse8776
    @habtemdemse8776 2 роки тому +2

    ወይኔ ደስ ሲሉ😍♥️

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 2 роки тому +3

    ዋውው ቦታው ሢያምር

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 2 роки тому +2

    ማስቲ የተገዛው ሰውየ ሱቁን አጣርታቹህለታል

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 роки тому +1

    😳😳😡ምንድነው የማየው አይኔ ነው ወይስ

  • @user-tx9nl3id2s
    @user-tx9nl3id2s 2 роки тому +1

    ደጋግሜ ነው ያየሁት 3 ነው ያየሁት ወይኔ በጣም ነው የምታስቁት ይመቻቹ

  • @emugerma3802
    @emugerma3802 2 роки тому

    አይ የተንቢ ንግግር አትችልም ነፂ በጣም ቁጥብ ናት እንዲህማ አትያትም

  • @getuwoldtsadik2932
    @getuwoldtsadik2932 2 роки тому

    እውነት ከሆነ ነፂን ማግኘት ሎተሪ እንደወጣለት ነዉ

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 2 роки тому +1

    ደስ
    ትብሮ አበሮስ
    ሁሉም ቀልዳቹ
    ፍቅራቹሁሉምነገራቹ ይመሥጣል

  • @redeeva8449
    @redeeva8449 2 роки тому

    ካሜራ አማኑ ይመችህ ዲምቀታቸው ብየሀለሁ

  • @user-ko3lk8rj7i
    @user-ko3lk8rj7i 2 роки тому

    ጋቢ እያጠብክ ነው ወይስ ማስቲካ እያኘክ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

    እነት ሀገሬ ምድነዉ መልካምን አሺተህ ጨረስካት እኮ ሀሀሀ መገንይሄ ቲዩብ

  • @hlewayley5007
    @hlewayley5007 2 роки тому

    እረ ምንድነው ዛሬነው እንዴ ማስቲካ ያገኛቹት ማፈሪያዋች

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 2 роки тому

    ኧረ ዞላ የትነህ ና ድረስ ሀገሬ ጉድ አርጎሀል🙆🙆

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 2 роки тому +1

    ወይኔ እኔም ያገሬ ልጅ ጋራ እንደዚህ አንድላይሆኝ እምትቀው

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 роки тому +1

    ኧረ ዘንድሮ የሰርጉ ድራማ በዛ

  • @hayatmoha8802
    @hayatmoha8802 2 роки тому +1

    ውይይይይይይይ ምንድነው ሴትይመሥል ወንዶቹ ማሰቲካ ማኘክ😂😂😂😂😁

    • @hawawalo662
      @hawawalo662 2 роки тому

      ከክክክክክስስ

    • @dajk1214
      @dajk1214 2 роки тому

      እኔ ብሆን እቆነጥጠዉ ነበር😂😂

  • @user-xs9ye1hw9p
    @user-xs9ye1hw9p 2 роки тому +3

    ድሮ በልጀነቴ የምበላው ማስቲካ ትዝ አስባሉይ እረ ቀስ ፍትህ ለማስቲካችን🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @medina.myoutube
    @medina.myoutube 2 роки тому

    ማስቲካ መከራውን አየ

  • @user-qk1hm1vu7p
    @user-qk1hm1vu7p 2 роки тому +1

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ፍትህ ለወለጋ

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 роки тому

    በጣም ደስ ሥትሉ ፍቅራችሑን ያዝልቅላችሑ

  • @selamewedajo1989
    @selamewedajo1989 2 роки тому

    Zola sinkerfefe bakuarache tebela 👏

  • @kadiitube4366
    @kadiitube4366 2 роки тому

    Aree zola yet Nah Naxii waa zim belu Zola dayisemachihu 🤔

  • @messimessi8953
    @messimessi8953 2 роки тому +5

    እንደዉ ከቤት ለማባረር ችኮላችሁ እነ ኤፍሬም

  • @emumuhamed6567
    @emumuhamed6567 2 роки тому +1

    አሠቃያችሁት መስቲካዉን ቀስ ብላችሁ ያዙት

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 2 роки тому

    ማስቲካ ምነው

  • @user-su9iz1pq4h
    @user-su9iz1pq4h 2 роки тому

    ማስቲካው ኩትራት ነውዴ 🤣😂

  • @fekertube
    @fekertube 2 роки тому +1

    😁😁😁😁😁😁😀😀😀😄😅😅😆

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 2 роки тому +1

    ደሰ ይምል ጨዋታ

  • @user-bx4jd8tz5n
    @user-bx4jd8tz5n 2 роки тому

    እሱን ለማግባት ምን አነሳሳሽ አለ ማርቆስ ዋው ማርቆስ ካለ ሳቅ ጭዋታ አለ

  • @saraadmasu2260
    @saraadmasu2260 2 роки тому

    ማስቲካው እኮ ልክ የማይታኝክ ስጋ አስመስለው

  • @leyila3tube439
    @leyila3tube439 2 роки тому +1

    የተራራውነገረሰ😂😂😂
    ጅንጆሮ አደለች ተራራ ምን ይሰራላታል አረማርቆሰ😂😂😂😂

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 роки тому

    ዛላዬ አይዞህ ዉሃ እየጠጣህ😂😂

  • @Enen550
    @Enen550 2 роки тому

    ማስቲካው እዳውን አየ😃😃😃አይይ ማርቆሴ

  • @Samsung-jg5pw
    @Samsung-jg5pw 2 роки тому

    ሸዋዬነገርነው ልጅልብስ የመያለቀልቅይመስላል መስቲካው

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 2 роки тому +1

    ግን የምር ወንድሙነው

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq 2 роки тому

    ወንድ ልጅ ማስቲካ ሳኝክ አልወድም ጥሎብኝ

  • @messimessi8953
    @messimessi8953 2 роки тому +1

    እንደዉ ማርቆስ ፍርስ ነዉ የሚያረገኝ

  • @manishkazu9614
    @manishkazu9614 2 роки тому

    Wawu bexami desi tilallachuu😅😍😍😍😍

  • @Mimona-ip1cp
    @Mimona-ip1cp 2 роки тому

    ግን ይቅርታና ማስቲካውን ተከራይታችሁ. ነው ዴ. ፍትህ ፍትህ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 2 роки тому +1

    አይማርኬ♥♥♥♥♥♦♦♦♥♥♣♣በሳቅ ገደለኝ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 роки тому +1

    ደስ፡የምትሉ፡ጨዋታቹ፡ደስ፡ይላል፡👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @weynshettubetube3918
    @weynshettubetube3918 2 роки тому

    ዋው ስታምሩ ሳቃቹ ያስቀናል አይለያቹ ውዶች

  • @welloyewayearehmanbariyatu7587
    @welloyewayearehmanbariyatu7587 2 роки тому

    ወየው ማስቲካውን እደቆሎ ነው የሚበሉት 😂😂😂

  • @user-kg9fb3hs1z
    @user-kg9fb3hs1z 2 роки тому

    ስታምሮ ፈጣሪ ይጣብቃችሁ

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 2 роки тому

    ሠታምሩ,መረቆሥ,በሣቅ,ገደልከን

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 роки тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-hs4ru1hm5h
    @user-hs4ru1hm5h 2 роки тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ስታምሩ❤❤❤

  • @nnnhhj5592
    @nnnhhj5592 2 роки тому

    ቀንጣነው ማሥቲካ የሚበላው😬😬😬🙈

  • @TuBE-iz8gw
    @TuBE-iz8gw 2 роки тому

    ያምራሉሁለትም እርጋታቸው ማርቆስ ግን በሳቅገደልከኝ

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 2 роки тому

    ክክክክክ

  • @user-uh3wq9bj1j
    @user-uh3wq9bj1j 2 роки тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ሁለተኛ ታገኝዉ እና

  • @TeztasiyumTeztasiyum
    @TeztasiyumTeztasiyum 2 роки тому

    ደነ ፍርፍር ልቀቂበት ይወፍራል ሲቀጥል ጥቁር ቀለም ቀቢው

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 2 роки тому

    ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ