Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፍትህ በሳኡድእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ለእህት ለወድሞቻችን ።።። ያረቢ
አወ እባካችሁ ድምፅ ሁኑቸው እባካችሁ
ሰላም ቤተሰቦች እንደት ናችሁ እስኪ ስራዎቻችንን እዩልን ከወደዳችሁት ቤተሰብ ሁኑ
ነቢል እይታህ ከፍተኛ ነው ስለዚህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን ድምፅ ሁን በፈጠረህ ተጨነቅን እኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
እና ምን ያርግ ማንም ተጠያቂ አይደለም
እሱማ ምንም ያድርግ እልተባለም እኮ እይታ ስላለው ድምፅ ቢሆናቸው ነው የተባለው
ትክክልነሽ
@@h.s7698 ከቱነሽ አሁን ወድምሽ ስር ቢሆነ ይህን ባልፀፈሽ ነበር ይድፈሽ ቱ አለይክ
እሱ ኢት ሆኖየአሜሪካን ኑሮ የሚኖረው ውዴ ስለ ሳውዲ እስርቤት ጉዳይም አይሰጠው
ነቢል ?ለምንድነው ሴቶች ወርቅ ሚወዱትመላሽ።። ወርቅ ስለሆኑይመችህ ወንድሜ
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ እንደማመር
Algebashm enatu cause he's saying gold diggers werk werkn ayfelgm set enji
Eski Subscribe argig wude
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ demrig
ምርጥ ነብይ ምርጥ አባትምርጥ ባል ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ
ኢንሻአላህ
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ሰለላህ አለይህ ወሰለም
አሜን አሜን አሜን. እግዚያብሄር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን
S a w
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን ፍትህ ተሰቃየን አይ ስደት😢😢😢😢
What happened why are they in jail
ድምፅ ሁኒ እባካችሁ ነቢል
😭😭😭😭😭😭
ua-cam.com/video/IMr0YVaRnAI/v-deo.html
ተበዱ
ፍትህ ፍትህ። በሳኡዲ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወዲምና። እህቶቻችን ዲምፅ እንሁናቸዉ።
MN jemersh jeles
አይ ወገኔ ነቢል ለኛ ለስደተኞች መች ተጨቆ ያቅና
ዶማ ምናባሽ አገባሽ ባያጠፉ አይታስሩም
@@homer9537 ኣፈር ብላ
@@As-yo6cx በጣም የምር በኛነበር ታዋቂየሆኑት
ፍትህ በሳውዲ ስለሚስቃዩ ወንድሞቻችን ፍትህ ድምጸ እንሁን እባካችሁ😭😭😭😭
ተበጂ
ወገኖቻችን አለቁ ሳኡዲ እስርቤት ሁላችንም እንጩህ 😢😢😢😢😢😢😢
ይመችህ ነብሎ እስር ቤት ሁነዉ የሚሰቃዮትን ድምጥ ሁኖቸዉ
"አልፎ አልፎ በሕይወት እንደምንኖር እንዲሰማን የሚያደርጉንን ነገሮች ማድረግ ጥሩ ነው...."።።።።። ነቢል
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።
ፍትህ በእስር ለሚስቃዩ ወገኖቻችን
ነብል በአላህ ለሳዑድ ዎገኖቻቺን ደምፀ ሁንላቸው peales 😭😭😭
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ ሀደር
Ere tey ehte behagerachin sintu eyemote new.lagerish hizib seliye
@@homer9537 ከስድብ እልቅ ምክር ይሻላል
ስለእናንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቃችቹ አይለያችሁ
ከሁሉም የ አስክሬማ ጨዋታ አዝናንታኛለች ነቢሎ❤ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክ🙏🇪🇹❤🙏
ነቢል በአላህ ብዙ ተከታይ አለህ እስኪ አድ ቀንኮን ለወድሞችህ ለደሞችህ ለዜጎችህ ለወገኖችህ ድምጥ ሁናቸው የአላህ እስ አልቻልኩም ተቃጥየ ሞትኩኝ
እንደኔ እንደ ተከታታይ ፊልም በመጠበቅ ስራው አጥቶ ቁጭ እሚል አለ እንካን በሰላም መጣቹ ነቤላ🙏😍😍😍
ኣነ ኣለኩ ከማኪ ክድብረኒ ከሎ ናይ ቀደም ዝሰርሕዎ እየ ዝርኢ👍😂❤
ወላሂ እኔም ሱስ ሁነውብኛል 😍😍❤
የምወዳችሁ የኔብሎ ቤተሰቦች እባካችሁ ሙስሊምች በአላሕ ይሁንባችሁ ኦርቶደክሳዊያን በማርያም ይሁንባችሁ ሊሎቻችሁም በምታምኑት ይሁን ባችሁ ዲምፅ ሁኑን በሳኡዲ እስር ቤት ለሜሰቃዩ ወገኖቻችሁ ኡኡኡኡኡኡኡ ፍትትትትትትትትሕሕሕሕሕሕ የመግስት ያለህ😭😭😭😭😭
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@@homer9537 ገዳል ግባ በላጌ
ነቢል ጭፈራላይ ጉበዝነህ
@@homer9537 ባጋች ድምፅ ሁን የተባለች ኮመንት ስር በሙሉ ትሳዴባለህ ለቃቃሚ ሌባ ህፃን ልጆችኮ ናቸዉ የሚሰቃዩት
ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩት
ነቢሎ እወዳለሁ እኳን ደህና መጣችሁ ከነጓደኞችህ ውድድድድ ነው የማደርግህ ሳውድ ናቶለ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ በዛውም ሀጅ ታደርጋለህ
ነብይ 🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ደስ ብሎኛል ደስ ስላለህ እንኳን ተወለድክ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል
ነቢል እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን እግዚኣብሔር ይባርክልህ እባካቹሁ በሳውድ ኣረቢያ የምገኙ ወንድሞቻችን እጩሁላቸው በተለይ ትላልቅ ፔጅ ያላቹሁ እባካቹሁ ከሆነ በሃላ መፀፀትና ማልቀስ ምንም ጥቅም የለውም
ወይኔ ነቢልዬ ቀደምከኝ ☹️ love skydiving n feel u ... እኔም አንድ ቀን....
#ታሪኩ_ጋንካሲ_/\/\_ አዳም ወንድሜ ሂዋን እህቴ || እደባቢሎን የፈረሰውን ፍቅራችንን የሰላም እና የፍቅር❤️ አባት ሉዑል እግዚያአብሔር ዳግም ፍቅራችንን ይመልስልን አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን
አይ ነቢል እንደው ተከታታይ ድራማ ብስራ ያዋጣሀል ውይ ተኮል ሀሊብ ሲል ስውየው ደግጦ የስራህን🙄🙄🙄😃😃😃😃😂😂😂
እስቲ የነቢላ እና የመቅዲ ወዳጆች 👍✌😍😍
ነይ እንዛመድ እማ
ማነው እንደኔ የነቢልን ቪዲዮ ልክ እነደኮመዲ ፊልም ቁጭ ብሎ የሚያይ?? በመሀል የሚናገራቸው ቀልዶች እኮ የኛ ኮመዲያኖች ቢያገኙት ደህና አርገው ነው የሚሸቅሉበት። ጓደኛውም የሆነ አዝግ ነገር
ነቢሎ ለጠቅላላ አውቀት 1ሰው ስንት ይፈጃል ደርሶ መልስ 😀😀😀😀😀
In 2019 50K was enough without ur plane ticket.
እኔ አገር እናስጎብኝሽ ቢሉኝ ቱርክን እመርጣለሁ 💗💗🇹🇷💗💗love
እዛ ምን አለ??
ችግሩ እሚል የለም አይይይ
@@ንጋትUA-cam ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።
አደራ ስቴጂ እዳረሺኝ የኔም ምርጫ ናት ሀቂቃ
እሄን ምርጥ ቻናል ተቀለቀሉ ሙስሊም ሆነቹ ክርስትያን ወንድ ሆነቹ ሴት ሁለቹንም የከትተል ስለፍቅር ስለ ቀደምት ምርጥ ሴቶች ትረካ ማጠጥፍ ቆንጆ ፕሮግራም ተገኘለቹ።
ነይ እንደማመረ እማ
ግን እኮ እኛን የሚሰማን የለም ፍትህህህ ብንል ኢትዮጵያ ያሎት ሰላማዋሰልፍ ቢወጡ አሪፍነበረ ወላሂ ተሰቃዩ
nebilnur the best of volgs in Ethiopia ይመችህ nebiloooooo
ሴቶችለምንድን ነውወርቅ የሚወዱት አል ፋሩቅ ወርቅ ስለሆኑ ነዋ👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽❤️❤️
ይመችህ ብሮ በድጋሚ እንኴን ተወለድክ ከ ሁሉም በላይ አይስክሬም ሻቹ ላይያደረከው ነገር ተመችቶኛል
ሄሎ እደት ናችሁ ነቢል ነኝ እንኳን ስላም መጣችሁ የነቢል ቤተስቦች ስወዳችሁ 😘🥰🥰🥰
ዋውውውው ደሰ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፈክው አዎ በነገራችን ላይ እኛ ኢትዮጵያኖች ነን በሰው ጣልቃ እየገባን ችግር እየፈጠርን ያለነው
የምር በሳቅ ፍርፍር ብዬ ፍርፍር በላሁ🤣በተለይ ፕሌን ውስጥ ሲጨፍር እና አይስክሬሙ ጋር😂😂😂ነቢል እኮ ሙድክ አንደኛ ነው
ውይ በሳቅ የገደለኝ አይስ ኬሬም የሚሸጠው ሰውዬ ነቢልማ በሳቅ ጦሽ ነው ያደረገኝ ብረቱን ይዞ አለቅም አዝግ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ብሬሬሬሬሬ ያምራል ሳዲ በእስር ላይ ለሚገኙ እህት ወንድሞቼ አላህ ነጃ ያውጣቹ
አንተ ወሥላታ ሀሀ ፍትህ ለሣዑድ ወገናቺን እሥኪ ድምፃቹን አሠሙ በአላህ
ነቢሎ እውነት እልሀለው አንተ ያለፂም ጭራሽ አታምርም።ስለዚህ ፂምህን እንደ ድሮህ አሳድገው"
ነይ እንዛመድ
ነቢሎ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል። መጨረሻ ላይም አንተ ቪዲዮ ላይ በመግባቴ happy በ happy 😂😂😂 Mr borat😂😂
ነቢሎ፡መልካም፡ልደት፡ይመቻችሁ፡እንኳን ተወለድክ
ጣጣ የሌለባችሁ የዘር......የሀይማኖት ችግር የሌለባችሁ ለብዙዎች አንጎል የሚባለው ነገር ለሌላቸው እንጎል የምትተክሉ ምርጥ የሸገር አበባዎች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ከጤና ጋር ያድላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች የኛ ድምፅ መቼም አይሰማም እናተ ድምፅ ሁነአቸው😭😭😭😭✋
ነቢል ካንተ ጋር ግን የተሳፈሩ ሰዎች ምነኛ እድለኛ ናቸዉ ማርያምን ተዝናኑ እኮ
ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እባካችሁ ድምፅ ሁኗቸው 😭😭😭😭😭😭
አይ የእኛ ልጅች ላይ ብቻ ስቃይ በዛ አሁንስ እረ ያስበን መንግስት
@@rozalovetube በጣም ነው የሚያሳዝነው መፈጠሬን ጠላሁ
ነቢሎ ምርጥ ሠዉ እነ መክሊትሥ ተናፍቃቹሀል እራሥህን ጠብቅ ወድሜ አቤት ጭፈራ አሥነካኸዉ እኮ ጀግና አልፈሀል አረጓዴ ሠጥቼሀለሁ
Omg how much l love him and respectfull ,his my best tuber ever 😍
እድህነን እኛ እራሳችንን ማሳትጅ ዘወር ብለን አናይም ሁለተኛ 2 ሀገሬ #ኢማራት
ፍትህ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምጥ ሁኑ
በታመም ፈታ ያደርገጋል እና happy birthday to nebilooooooo
skay dive መጀመርያ ዱባይ እንደመጣሁ እሱን ሳይ ቀኑ መሸብኝ!!
ማሻአላህ ነቡ ጥሩ ነው አንዳንዴ ዘና ማለት ነው👍 በጣም ነው ያሳቀኝ 😁ይመችህ ወንድሜ🤩
Nebil you are the best!! you did great !!
ፍት በሰውዲ ለሚሰቀዩ ወገኖቻችን
ኧረ በአላህ በሳኡዲ አሰቢያ ለሚገኙ እስረኞች ድምፅ እንሁን 😥😥😥
ክል የሆንክ ድፍን እና የሚያስደስትህነገር ኤሄነው ሰው ይቀራል ዱአያደርጋል ግን አንተ በየቦታህ ትዝረከረካለህ ሱብሀንአላህ የሰውልጅ መኖርእንዲሰማው የሚያደርገው የአላህና የመልእክተኛው ቃል ነው አላህ የህዲክ
ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ልጅ አራዳ ተጫዋች አዝናኝ አዝግ ማነው እስኪ ሁላችሁም ነቢሎ በሉ 🤣ነቢል ገራሚ ልጅ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ነቢሎ እንኳን ደና መጣህል የዱባይ ቅመሞች የት ናቸው ደሞ መጨረሻ ላዬ የሄድክበት ቦታ በጣም ነው ደስ ሚለው እኔም ሄጄበታለው
ለእስረኞችምለወገኖቻችንምጩሁበአላህ.
ዛሬ ጥሩ ቃል ተናገርህ የህይወት ውጣ ውረድ ያከው
The Intro edit is 🔥
Nebilo gobz 👍👍👍👍betam new memoker yemfelgewu how much u play????
1ኛ ነኝ በጣም ነው የምወዳቹሁ የሀገሬ ልጆች😍😍
Ene nagn
Man aydeleshim alsh
ነቢሎ እባክህ በሳውዲ ላሉ ወድምና እህቶ ችህ ድምፅህን አሰማ ያረቢ ያ ኢላሂ ፈረጃህን
እኛ የዱባይ ሸቃሎች ቀደመህ ነግረህን ቢሆን ኖሮ ዘና ነበር እምናረግህ ነቢሎ
ይሄን Video በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩኝ ነቢል ምርጥ ልጅ ይመችክህ
ነቢሎ ኮሚት ላይ አብዛህኞቹ ስለ ሳኡዲ አስተዋን መልስ ብትሰጥበት ድምፅህን ብታሰማ
አብል አላህ ይጠብቅህ እባክህ ወንድሜ እስር ቤት ላሉት ድምጽ እንድትሆን በአክብሮት እጠይቅሀለሁ ሰበቡን እናድርስ
አሁን ነው የገባኝ ነቢሎ ፀጉሩን የተቆረጠው ዱባይ ሄዶ ባንግላዲሽ ለመምሰል ነው
ክክክክክ አይዶል
እነሱን መስሎ ቁጭ😂
ውይ ግፍሽ
እውነት ዱባይ ሳየው ባንግላዲሽ መስሎ ቁጭ ለካ ሰው ቦታውን ይመስላል 😂😂😂
አልፉሩቄ ምርጥ ልጅ አቦ ትመቺኛለሽ
4 ዓመት ስቀመጥ ዱባይ ይሄን ቦታ አላቀውም 😭
እኔም 4 አመቴ ሀኪምቤትብቻ የሄዲኩት አቤትያለሁበትገጠርነው ግመል ፍየል በግብቻነው ሳይእምውለው
ወይይይ ሰሀራ ሞል ፉለፊት ላይ ነኝ ሌላ ጊዜ ስትመጣ ግን አብሽር
ፈታብለክ ነው የተመለስከው ባለክሬም ሻጩ ተመቸኝ😂😂😂😂
ነቢሎ በተለያዩ ሀገራት ላይ ከፖሌን ላይ መዝለል የፍርሀት ስሜትን እንደማስወገጃ መንገድም ይጠቀሙበታል እና አሪፍ ነገር ነው
ፍትህ በሳውዲ አርብያ እስርቤት ለሚሰቃዮት
ወይ ነቢል እንባየ እስኪመጣ ድረስ ነዉ ያሳከኝ አቦ ይመችህ 😁😁😁😘😘😘
ሁላችንም እወዳችኋለሁ ግን መቅዲ ቅመም ናት ጓደኝነታቹን ያደመቀቺዉ እሷ ናት😘
እግዚአብሔር ድምፅ ይወናቸዋል እንጁ አድ ሰው ስለራሱ በስራቱ የማያውቅሰው ስለሳውዲ ባወራ ማን ላይለት
ናቲ ነቢል መቅዲ አቤል መክሊት አንድትዋ ልጅ ስምዋ ጠፋብኝ ነቢል ንገረኝ እማ ማናት ሰምዋ ቀይ ቀጫጫዋ እኒዚ ሁላቾው ሰይፉ ሾው ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ ጉጩኝ ምክንያቱ ፍቅራቾው በጣምምምምም ነው ደስ የሚሎው ክርስትያን አይሉ ምስሊም አይሉ እና ምንድነው ምስጢሩ ይንገሩን እኛንም እንማርበት
@ْ ሃኒ ናት እንዴ ስምዋ ረስቻት ነው 😃
ደውልላት አ በቃ ቁርጡን እወቅ 😁😁😁😁
ቁረአን በተጅዉድ በአስማ ሁዳ ለመቅርት ወይም ለማዱመጥ ኑ የተለያያ ትምህረት ወይም አሰተማር ነገረ ተገኘላችሁ አሁኑኑ ኑኑ
አይስክሪም ጋር ያለው ሙድ ደሜን ነው ያፍላው ክክክክክ አናቱን ብተክለው አላለም ነቤል
ነቢል ባክህን በሥኡድ እሥርቤት ለሚሠቃዩ ወንድሞቻችን ባካችሁን ድምፅ እንሁናቸው ባክህን ለወገን ደራሹ ወገነውና ድምፅ
አረ በሳቅ በለ አይስክሬሙ ሰዉዬ ገደለኝ
በጣም ነው የሚያምረው ቀናውብህ በዚህ ላይ ደፋር
ነቢል አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብትል ምን ይጎልሀልለ ያረብ አላህ ልብ ይስጠን በሳኡድ እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ
nebil addis video amta enji yene wede betam new miweeachew
ነቢል_ ሴቶች ግን ለምንድነው ወርቅ ሚዎዱት ጓደኛ_ ወርቅ ስለሆኑ ነዋ ነቢል _ አታሽቃብጥ 😂 አንተ እኮ የተመታህ የሴት አላርጂክ አለብህ
😀😀😂😂😂😂
ወይኔ ዱባይ ከመጣሁ 8 አመቴ ነው ግን አንድ ቀን የዚን እነት ባታ አላየሁም አይ ማዳም የሰራሸ የሰጥሸ ምን አለ አንድ ቀን ብቲሰጎበኝኝ ማነው እዴኔ አንድም ቀን ተዘነንቶ የማይቅ ግን ነቢል ኢቶቢያ ሰመጣ ከነተ ጋ እዘነነለው በኔ ወጪ እሺ በጣም ነው የምወደቹ አላህ በሰላም ለገራቹ ያብቃቹ
የባለፈው ፕራንክ ፌክ መሆኑ አሁን ነው የተገለጠልኝ 😂😂ልደትሽን ያለቀኑ ቀድመው ያከበሩት ለካ ሀገር ውስጥ እንደማትሆን ስላወቁ ነው 😛
Bro allah ychemrlh bexam adnakih negn
OMG he got 100 likes with in 1 minute Respect and love for nebilnur
👏👏👏👏👏 አልፋሩቅ ወርቅ ነን ልክ ነህ
ወላሂ በሳቅ ፕሌን ውስጥ ሲጨፍር ተመልካቾቹ😂😂😂
እኔ እራሢ
@@nefisa3053 ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።
ሀሀሀሀሀሀሀ እብድ መስሏቸው
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ መርኸባ
ነቢል የኔ ውድ ትልቅ ሆነሀል ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ
አየር ላይ ለመዝለል ዱባይ ድረስ ትሄዳለህ እዚሁ ሀገርህ ላይ ሲነሳ አትዘልም ነበር
😂😂
እኔ ብሆን ልቤ ቀጥ ነው የምትለው ቢዲወ ሳይ እራሱ ልቤ ቀጥ ይላል ግን መሞከር እፈልግ ነበር ቺግር ያመጣብኚ ይሆን?
ይሄ ፓራሹት የዛሬ ዘጠኝ ወር ይወልዳል አለ ነቢሎ ክክክ
ፍትህ ሳኡድለሚሰቃዩ ወድሞቻችን ድምፅ እንሁናቸው
ፍትህ በሳኡድ
እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ለእህት ለወድሞቻችን ።።። ያረቢ
አወ እባካችሁ ድምፅ ሁኑቸው እባካችሁ
ሰላም ቤተሰቦች እንደት ናችሁ እስኪ ስራዎቻችንን እዩልን ከወደዳችሁት ቤተሰብ ሁኑ
ነቢል እይታህ ከፍተኛ ነው ስለዚህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን ድምፅ ሁን በፈጠረህ ተጨነቅን እኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
እና ምን ያርግ ማንም ተጠያቂ አይደለም
እሱማ ምንም ያድርግ እልተባለም እኮ እይታ ስላለው ድምፅ ቢሆናቸው ነው የተባለው
ትክክልነሽ
@@h.s7698 ከቱነሽ አሁን ወድምሽ ስር ቢሆነ ይህን ባልፀፈሽ ነበር ይድፈሽ ቱ አለይክ
እሱ ኢት ሆኖየአሜሪካን ኑሮ የሚኖረው ውዴ ስለ ሳውዲ እስርቤት ጉዳይም አይሰጠው
ነቢል ?ለምንድነው ሴቶች ወርቅ ሚወዱት
መላሽ።። ወርቅ ስለሆኑ
ይመችህ ወንድሜ
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ እንደማመር
Algebashm enatu cause he's saying gold diggers werk werkn ayfelgm set enji
Eski Subscribe argig wude
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ demrig
ምርጥ ነብይ
ምርጥ አባት
ምርጥ ባል
ምርጥ መሪ
ምርጥ አፍቃሪ
ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ
ኢንሻአላህ
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ሰለላህ አለይህ ወሰለም
አሜን አሜን አሜን. እግዚያብሄር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን
S a w
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን ፍትህ ተሰቃየን አይ ስደት😢😢😢😢
What happened why are they in jail
ድምፅ ሁኒ እባካችሁ ነቢል
😭😭😭😭😭😭
ua-cam.com/video/IMr0YVaRnAI/v-deo.html
ተበዱ
ፍትህ ፍትህ። በሳኡዲ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወዲምና። እህቶቻችን ዲምፅ እንሁናቸዉ።
MN jemersh jeles
አይ ወገኔ ነቢል ለኛ ለስደተኞች መች ተጨቆ ያቅና
ዶማ ምናባሽ አገባሽ ባያጠፉ አይታስሩም
@@homer9537 ኣፈር ብላ
@@As-yo6cx በጣም የምር በኛነበር ታዋቂየሆኑት
ፍትህ በሳውዲ ስለሚስቃዩ ወንድሞቻችን ፍትህ ድምጸ እንሁን እባካችሁ😭😭😭😭
ተበጂ
ወገኖቻችን አለቁ ሳኡዲ እስርቤት ሁላችንም እንጩህ 😢😢😢😢😢😢😢
ይመችህ ነብሎ እስር ቤት ሁነዉ የሚሰቃዮትን ድምጥ ሁኖቸዉ
"አልፎ አልፎ በሕይወት እንደምንኖር እንዲሰማን የሚያደርጉንን ነገሮች ማድረግ ጥሩ ነው...."።።።።። ነቢል
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።
ፍትህ በእስር ለሚስቃዩ ወገኖቻችን
ነብል በአላህ ለሳዑድ ዎገኖቻቺን ደምፀ ሁንላቸው peales 😭😭😭
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ ሀደር
Ere tey ehte behagerachin sintu eyemote new.lagerish hizib seliye
ዶማ ምናባሽ አገባሽ ባያጠፉ አይታስሩም
@@homer9537 ከስድብ እልቅ ምክር ይሻላል
ስለእናንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቃችቹ አይለያችሁ
ከሁሉም የ አስክሬማ ጨዋታ አዝናንታኛለች ነቢሎ❤ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክ🙏🇪🇹❤🙏
ነቢል በአላህ ብዙ ተከታይ አለህ እስኪ አድ ቀንኮን ለወድሞችህ ለደሞችህ ለዜጎችህ ለወገኖችህ ድምጥ ሁናቸው የአላህ እስ አልቻልኩም ተቃጥየ ሞትኩኝ
እንደኔ እንደ ተከታታይ ፊልም በመጠበቅ ስራው አጥቶ ቁጭ እሚል አለ እንካን በሰላም መጣቹ ነቤላ🙏😍😍😍
ኣነ ኣለኩ ከማኪ ክድብረኒ ከሎ ናይ ቀደም ዝሰርሕዎ እየ ዝርኢ👍😂❤
ወላሂ እኔም ሱስ ሁነውብኛል 😍😍❤
የምወዳችሁ የኔብሎ ቤተሰቦች እባካችሁ ሙስሊምች በአላሕ ይሁንባችሁ ኦርቶደክሳዊያን በማርያም ይሁንባችሁ ሊሎቻችሁም በምታምኑት ይሁን ባችሁ ዲምፅ ሁኑን በሳኡዲ እስር ቤት ለሜሰቃዩ ወገኖቻችሁ ኡኡኡኡኡኡኡ ፍትትትትትትትትሕሕሕሕሕሕ የመግስት ያለህ😭😭😭😭😭
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭
ዶማ ምናባሽ አገባሽ ባያጠፉ አይታስሩም
@@homer9537 ገዳል ግባ በላጌ
ነቢል ጭፈራላይ ጉበዝነህ
@@homer9537 ባጋች ድምፅ ሁን የተባለች ኮመንት ስር በሙሉ ትሳዴባለህ ለቃቃሚ ሌባ ህፃን ልጆችኮ ናቸዉ የሚሰቃዩት
ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩት
ነቢሎ እወዳለሁ እኳን ደህና መጣችሁ ከነጓደኞችህ ውድድድድ ነው የማደርግህ ሳውድ ናቶለ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ በዛውም ሀጅ ታደርጋለህ
ነብይ 🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ደስ ብሎኛል ደስ ስላለህ እንኳን ተወለድክ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል
ነቢል እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን እግዚኣብሔር ይባርክልህ
እባካቹሁ በሳውድ ኣረቢያ የምገኙ ወንድሞቻችን እጩሁላቸው በተለይ ትላልቅ ፔጅ ያላቹሁ እባካቹሁ ከሆነ በሃላ መፀፀትና ማልቀስ ምንም ጥቅም የለውም
ወይኔ ነቢልዬ ቀደምከኝ ☹️ love skydiving n feel u ... እኔም አንድ ቀን....
#ታሪኩ_ጋንካሲ_/\/\_ አዳም ወንድሜ ሂዋን እህቴ || እደባቢሎን የፈረሰውን ፍቅራችንን የሰላም እና የፍቅር❤️ አባት ሉዑል እግዚያአብሔር ዳግም ፍቅራችንን ይመልስልን አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን
አይ ነቢል እንደው ተከታታይ ድራማ ብስራ ያዋጣሀል ውይ ተኮል ሀሊብ ሲል ስውየው ደግጦ የስራህን🙄🙄🙄😃😃😃😃😂😂😂
እስቲ የነቢላ እና የመቅዲ ወዳጆች 👍✌😍😍
ነይ እንዛመድ እማ
ማነው እንደኔ የነቢልን ቪዲዮ ልክ እነደኮመዲ ፊልም ቁጭ ብሎ የሚያይ?? በመሀል የሚናገራቸው ቀልዶች እኮ የኛ ኮመዲያኖች ቢያገኙት ደህና አርገው ነው የሚሸቅሉበት። ጓደኛውም የሆነ አዝግ ነገር
ነቢሎ ለጠቅላላ አውቀት 1ሰው ስንት ይፈጃል ደርሶ መልስ 😀😀😀😀😀
In 2019 50K was enough without ur plane ticket.
እኔ አገር እናስጎብኝሽ ቢሉኝ ቱርክን እመርጣለሁ 💗💗🇹🇷💗💗love
እዛ ምን አለ??
ችግሩ እሚል የለም አይይይ
@@ንጋትUA-cam ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።
አደራ ስቴጂ እዳረሺኝ የኔም ምርጫ ናት ሀቂቃ
እሄን ምርጥ ቻናል ተቀለቀሉ
ሙስሊም ሆነቹ ክርስትያን ወንድ ሆነቹ ሴት ሁለቹንም የከትተል ስለፍቅር ስለ ቀደምት ምርጥ ሴቶች ትረካ ማጠጥፍ ቆንጆ ፕሮግራም ተገኘለቹ።
ነይ እንደማመረ እማ
ግን እኮ እኛን የሚሰማን የለም ፍትህህህ ብንል ኢትዮጵያ ያሎት ሰላማዋሰልፍ ቢወጡ አሪፍነበረ ወላሂ ተሰቃዩ
nebilnur the best of volgs in Ethiopia
ይመችህ nebiloooooo
ሴቶችለምንድን ነውወርቅ የሚወዱት
አል ፋሩቅ ወርቅ ስለሆኑ ነዋ👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽❤️❤️
ይመችህ ብሮ በድጋሚ እንኴን ተወለድክ ከ ሁሉም በላይ አይስክሬም ሻቹ ላይያደረከው ነገር ተመችቶኛል
ሄሎ እደት ናችሁ ነቢል ነኝ
እንኳን ስላም መጣችሁ የነቢል ቤተስቦች
ስወዳችሁ 😘🥰🥰🥰
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ዋውውውው ደሰ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፈክው አዎ በነገራችን ላይ እኛ ኢትዮጵያኖች ነን በሰው ጣልቃ እየገባን ችግር እየፈጠርን ያለነው
የምር በሳቅ ፍርፍር ብዬ ፍርፍር በላሁ🤣በተለይ ፕሌን ውስጥ ሲጨፍር እና አይስክሬሙ ጋር😂😂😂ነቢል እኮ ሙድክ አንደኛ ነው
ውይ በሳቅ የገደለኝ አይስ ኬሬም የሚሸጠው ሰውዬ ነቢልማ በሳቅ ጦሽ ነው ያደረገኝ ብረቱን ይዞ አለቅም አዝግ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ብሬሬሬሬሬ ያምራል ሳዲ በእስር ላይ ለሚገኙ እህት ወንድሞቼ አላህ ነጃ ያውጣቹ
አንተ ወሥላታ ሀሀ ፍትህ ለሣዑድ ወገናቺን እሥኪ ድምፃቹን አሠሙ በአላህ
ነቢሎ እውነት እልሀለው አንተ ያለፂም ጭራሽ አታምርም።ስለዚህ ፂምህን እንደ ድሮህ አሳድገው"
ነይ እንዛመድ
ነቢሎ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል። መጨረሻ ላይም አንተ ቪዲዮ ላይ በመግባቴ happy በ happy 😂😂😂 Mr borat😂😂
ነቢሎ፡መልካም፡ልደት፡ይመቻችሁ፡እንኳን ተወለድክ
ጣጣ የሌለባችሁ የዘር......የሀይማኖት ችግር የሌለባችሁ ለብዙዎች አንጎል የሚባለው ነገር ለሌላቸው እንጎል የምትተክሉ ምርጥ የሸገር አበባዎች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ከጤና ጋር ያድላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች የኛ ድምፅ መቼም አይሰማም እናተ ድምፅ ሁነአቸው😭😭😭😭✋
ነቢል ካንተ ጋር ግን የተሳፈሩ ሰዎች ምነኛ እድለኛ ናቸዉ ማርያምን ተዝናኑ እኮ
ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እባካችሁ ድምፅ ሁኗቸው 😭😭😭😭😭😭
አይ የእኛ ልጅች ላይ ብቻ ስቃይ በዛ አሁንስ እረ ያስበን መንግስት
@@rozalovetube በጣም ነው የሚያሳዝነው መፈጠሬን ጠላሁ
ነቢሎ ምርጥ ሠዉ እነ መክሊትሥ ተናፍቃቹሀል እራሥህን ጠብቅ ወድሜ አቤት ጭፈራ አሥነካኸዉ እኮ ጀግና አልፈሀል አረጓዴ ሠጥቼሀለሁ
Omg how much l love him and respectfull ,his my best tuber ever 😍
እድህነን እኛ እራሳችንን ማሳትጅ ዘወር ብለን አናይም ሁለተኛ 2 ሀገሬ #ኢማራት
ፍትህ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምጥ ሁኑ
በታመም ፈታ ያደርገጋል እና happy birthday to nebilooooooo
skay dive መጀመርያ ዱባይ እንደመጣሁ እሱን ሳይ ቀኑ መሸብኝ!!
ማሻአላህ ነቡ ጥሩ ነው አንዳንዴ ዘና ማለት ነው👍 በጣም ነው ያሳቀኝ 😁ይመችህ ወንድሜ🤩
Nebil you are the best!! you did great !!
ፍት በሰውዲ ለሚሰቀዩ ወገኖቻችን
ኧረ በአላህ በሳኡዲ አሰቢያ ለሚገኙ እስረኞች ድምፅ እንሁን 😥😥😥
ክል የሆንክ ድፍን እና የሚያስደስትህነገር ኤሄነው ሰው ይቀራል ዱአያደርጋል ግን አንተ በየቦታህ ትዝረከረካለህ ሱብሀንአላህ የሰውልጅ መኖርእንዲሰማው የሚያደርገው የአላህና የመልእክተኛው ቃል ነው አላህ የህዲክ
ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ልጅ አራዳ ተጫዋች አዝናኝ አዝግ ማነው እስኪ ሁላችሁም ነቢሎ በሉ 🤣ነቢል ገራሚ ልጅ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ነቢሎ እንኳን ደና መጣህል የዱባይ ቅመሞች የት ናቸው ደሞ መጨረሻ ላዬ የሄድክበት ቦታ በጣም ነው ደስ ሚለው እኔም ሄጄበታለው
ለእስረኞችምለወገኖቻችንምጩሁበአላህ.
ዛሬ ጥሩ ቃል ተናገርህ የህይወት ውጣ ውረድ ያከው
The Intro edit is 🔥
Nebilo gobz 👍👍👍👍betam new memoker yemfelgewu how much u play????
1ኛ ነኝ በጣም ነው የምወዳቹሁ የሀገሬ ልጆች😍😍
Ene nagn
Man aydeleshim alsh
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።
ነቢሎ እባክህ በሳውዲ ላሉ ወድምና እህቶ ችህ ድምፅህን አሰማ ያረቢ ያ ኢላሂ ፈረጃህን
እኛ የዱባይ ሸቃሎች ቀደመህ ነግረህን ቢሆን ኖሮ ዘና ነበር እምናረግህ ነቢሎ
ይሄን Video በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩኝ ነቢል ምርጥ ልጅ ይመችክህ
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።
ነቢሎ ኮሚት ላይ አብዛህኞቹ ስለ ሳኡዲ አስተዋን መልስ ብትሰጥበት ድምፅህን ብታሰማ
አብል አላህ ይጠብቅህ እባክህ ወንድሜ እስር ቤት ላሉት ድምጽ እንድትሆን በአክብሮት እጠይቅሀለሁ ሰበቡን እናድርስ
አሁን ነው የገባኝ ነቢሎ ፀጉሩን የተቆረጠው ዱባይ ሄዶ ባንግላዲሽ ለመምሰል ነው
ክክክክክ አይዶል
እነሱን መስሎ ቁጭ😂
ውይ ግፍሽ
እውነት ዱባይ ሳየው ባንግላዲሽ መስሎ ቁጭ ለካ ሰው ቦታውን ይመስላል 😂😂😂
አልፉሩቄ ምርጥ ልጅ አቦ ትመቺኛለሽ
4 ዓመት ስቀመጥ ዱባይ ይሄን ቦታ አላቀውም 😭
እኔም 4 አመቴ ሀኪምቤትብቻ የሄዲኩት አቤትያለሁበትገጠርነው ግመል ፍየል በግብቻነው ሳይእምውለው
ወይይይ ሰሀራ ሞል ፉለፊት ላይ ነኝ ሌላ ጊዜ ስትመጣ ግን አብሽር
ፈታብለክ ነው የተመለስከው
ባለክሬም ሻጩ ተመቸኝ😂😂😂😂
ነቢሎ በተለያዩ ሀገራት ላይ ከፖሌን ላይ መዝለል የፍርሀት ስሜትን እንደማስወገጃ መንገድም ይጠቀሙበታል እና አሪፍ ነገር ነው
ፍትህ በሳውዲ አርብያ እስርቤት ለሚሰቃዮት
ወይ ነቢል እንባየ እስኪመጣ ድረስ ነዉ ያሳከኝ አቦ ይመችህ 😁😁😁😘😘😘
ሁላችንም እወዳችኋለሁ ግን መቅዲ ቅመም ናት ጓደኝነታቹን ያደመቀቺዉ እሷ ናት😘
እግዚአብሔር ድምፅ ይወናቸዋል እንጁ አድ ሰው ስለራሱ በስራቱ የማያውቅሰው ስለሳውዲ ባወራ ማን ላይለት
ናቲ ነቢል መቅዲ አቤል መክሊት አንድትዋ ልጅ ስምዋ ጠፋብኝ ነቢል ንገረኝ እማ ማናት ሰምዋ ቀይ ቀጫጫዋ እኒዚ ሁላቾው ሰይፉ ሾው ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ ጉጩኝ ምክንያቱ ፍቅራቾው በጣምምምምም ነው ደስ የሚሎው ክርስትያን አይሉ ምስሊም አይሉ እና ምንድነው ምስጢሩ ይንገሩን እኛንም እንማርበት
@ْ ሃኒ ናት እንዴ ስምዋ ረስቻት ነው 😃
ደውልላት አ በቃ ቁርጡን እወቅ 😁😁😁😁
ቁረአን በተጅዉድ በአስማ ሁዳ ለመቅርት ወይም ለማዱመጥ ኑ የተለያያ ትምህረት ወይም አሰተማር ነገረ ተገኘላችሁ አሁኑኑ ኑኑ
አይስክሪም ጋር ያለው ሙድ ደሜን ነው ያፍላው ክክክክክ አናቱን ብተክለው አላለም ነቤል
ነቢል ባክህን በሥኡድ እሥርቤት ለሚሠቃዩ ወንድሞቻችን ባካችሁን ድምፅ እንሁናቸው ባክህን ለወገን ደራሹ ወገነውና ድምፅ
አረ በሳቅ በለ አይስክሬሙ ሰዉዬ ገደለኝ
በጣም ነው የሚያምረው ቀናውብህ በዚህ ላይ ደፋር
ነቢል አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብትል ምን ይጎልሀልለ ያረብ አላህ ልብ ይስጠን
በሳኡድ እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ
nebil addis video amta enji yene wede betam new miweeachew
ነቢል_ ሴቶች ግን ለምንድነው ወርቅ ሚዎዱት
ጓደኛ_ ወርቅ ስለሆኑ ነዋ
ነቢል _ አታሽቃብጥ 😂 አንተ እኮ የተመታህ የሴት አላርጂክ አለብህ
😀😀😂😂😂😂
ወይኔ ዱባይ ከመጣሁ 8 አመቴ ነው ግን አንድ ቀን የዚን እነት ባታ አላየሁም አይ ማዳም የሰራሸ የሰጥሸ ምን አለ አንድ ቀን ብቲሰጎበኝኝ ማነው እዴኔ አንድም ቀን ተዘነንቶ የማይቅ ግን ነቢል ኢቶቢያ ሰመጣ ከነተ ጋ እዘነነለው በኔ ወጪ እሺ በጣም ነው የምወደቹ አላህ በሰላም ለገራቹ ያብቃቹ
የባለፈው ፕራንክ ፌክ መሆኑ አሁን ነው የተገለጠልኝ 😂😂
ልደትሽን ያለቀኑ ቀድመው ያከበሩት ለካ ሀገር ውስጥ እንደማትሆን ስላወቁ ነው 😛
Bro allah ychemrlh bexam adnakih negn
OMG he got 100 likes with in 1 minute
Respect and love for nebilnur