Wendemay Egziabehare Amlak Ye Edemay Zemenehen Yebarekew Ayzohe Egziabehare Talk New Lule Egziabehare Be Selam Yagenaghchew Melkam Ye Feker Ena Melkam Tedar Yehunelachew Lule Egziabehare Yerdahe Amen Ayzohe Egziabehare Awaki New Good Luck 🙏
It breaks my heart. He is in love and deeply saddened by the way life has turned on him. Even though it’s not her fault like the way he explained about her she is so good as well. He is understanding and a good man. May God bless you and I wish you will be together again
ከዚህ ታሪከ የተማርኩት የሰውን ልጂ ስንቀርብ በእውነተኛ ማንነታችንና በትክክለኛ ማንነታችን መቅርብ እዳለብን ነው ውሽት ከየትም እደማያደርስ ነው😢😢
በፊት አታውቂም ነበር?!
Yasaznal, LELAS yewashew neger Ale
👍👍👍👍
Enme agatimoghli
ኣይባልም ኣሁን ካወቀሽ በቂ ነው 🙏😁@@yifat-o4w
እንዲ አይነት አፍቃሪ መቼም አታገኝም እባክሽ እህቴ ይቅር ብለሽው ቀሪ ህይወትሽን ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ
ከዚህ የምንማረው ትክክልኛ ማንነት ይዞ ሰው መቅረብ እንደለብን ነው።
ተጋብተው ማያት የምትፈልጉ በላይክ❤
prt 2 ከልጅቷ ጋር የምትሉ እስቲ
እኔ አለሁ
እኔ አለሁ
በጣም አሚገርም የኔ ውድ ውንድም አንተ በጣም ደግ አፍቃሪ ነህ እባክሸ እህቴ አንች ይቅር በይው እንደዝህ አይነት አፉቃሪ ሰው የለም እግዚአብሔር ን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቅምን ጠብቆ መኖር እንደሚያስፈልግ በጣም አስተማሪ ነው
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ይቅርታ በህዝብ ፊት መጠየቅህ ደሞ ትልቅነትህን ያሳያል ሌላ የምነግርህ ነገር ቢኖር ትልቁን ነገር አድርገሃል እሱም ንስሃ መግባትህ ነው እና እግዚአብሔር ይቅር ብሎሃል እሷም ይቅር እንደምትልህ አምናለሁ እመቤቴ ትርዳህ
አሜን
በጣም አሚገርም ነዉ በጣም ደግ ሰዉ አፍቃሪ ነዉ እባክሸ ይቅር በይዉ እንደዝህ አፉቃሪ ሰዉ አታገኝም ህይወታችሁን ቀጥሉ ይቅር በይዉ❤❤❤❤
ፍቅር ችሮታ አይደለም ። አንደኛው አካል ስለወደደ ብቻ እንደ ዉለታ ወይም እዳ አይከፈልም። እሱ ስላለቀሰም እሱዋን መምከር አንችልም ። አዎ እሱ ያለበት አባዜ አሁን ወደ ሁዋላ እየተመለሰ መናፈቅ ላይ ነው ። ይህ ጤነኛ አይደለም። ፍቅር እና አባዜን ለይተን እንወቅ። እሱንም ካለበት አባዜ እንዲወጣ መምከር እንጂ እንዲቀጥልበት አጉል ምክር አንስጠው
ጎሺ❤❤❤❤❤❤❤@@Abby-hi4sf
ፍጼ ሰላም ነህ እነዚህን ሰዎች እንደገና አብረው እንድናያቸው እንፈልጋለን
Awn❤
በየቤቱ ስንት አይነት ፍቅር አለ ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን የፍቅረኛህን ልብ ታራራልህ
ማሰራት የምትችሉ ስራ በመቅጠር ተባበሩልን የተመኝውን ህይወት እንዲኖር እናም እባክሽ ይቅር በይው አብረሽ ሰርተሽ ታድጊያለሽ በዚ ጊዜ በዚ ልክ የሚወድሽ ማግኘት መታደል ነው
በጠም ደስ የሚል ፍቅር ነው ግን ሴቾች ወንዶችን ምን እያረጋችሁ ነው እደዚ የሚያፈቅሯችሁ በጣም ነው የሚያስቀናኝ እንኳን ሊያፈቅሩኝ አፍቅሪያቸው እራሱ ሰው አይወጣልኝም መታደል ነው መፈቀር 😢😢 እግዚሃብሄእ ባንድ አድርጋችሁ❤❤❤ ክብር አለኝ ለጋዜጠኛው
ገጠመኝ አዳምጡ
ፍፁም እናመሰግናለን ምርጥ ታሪክ ነው በርታ
መልካም ልብ ያለህ ልጅ ነህ።እግዚአብሔር ይርዳህ
ድግል ማሪያም ያጣኸሁሉ ትመልስል ወድሜ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ይህ ልጂ ከልቡ የሚአፋቅር ነዉ ነገሮች አልሳካ ብሎት ነዉ ይቅርታ በይዉ እዲህ የሚአፋቅር ማየት እዲለኝነት ነዉ ባስመሳይ የቆሰልን አለን ቆጂት ተጠቀሚበት እሱም ለመካስ ዝግጁ ነዉ
በጣም የሚያድን ታሪክ ነው ግን ጎበዝ ነህ ሂድና ቃጥላ ማሪያም ሁሉን ነገር ንገራት እዛው ሄደህ ደጅ ጥም አዲስ ህይወት ይመጣልሀል እኔንም ያንተ ለማድረግ ምንም አይሳናትም ስራም ታገኛለህ ህይወት ይህንም ያተረፈችው እድ ናት ገና ወጣት ነው ህይወት አስተማሪ ብዙ ትምህርት አግኝተሀል እግዚአብሔርም ይረዳሀል አይዞህ
ጥሎብኝ ያለፈ ታሪክ እና የፍቅር ነገር ማዳመጥ እወዳለሁ 😍 ገና ሳላደምጠዉ አጀቴን በላዉ😢😢
ጀግና ነህ ያከበርከው አምላክ ያክብርህ አይዞህ ፈጣሪ ያለው አይቀርም ያበርታህ መጨረሻህን በቤቱ በክቡር ስጋው በቅዱስ ደሙ አትሞ ያስፈፅምህ አክባሪህ ነኝ ያንተን ትህትና ለኔም ያድለኝ ወንድሜ
እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነህ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነው ነው ፈጣሪ እምፈልገውን ነገር ለማድረግ ይርዳህ ፍፄ አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤
በጣም ይገርማል እንደኛ ፈጣሪ እንተን መሰራት ስለነበረብት ነው በዚህ መገድ የመጣህው ብዬ ነው የማምነው፣ 😂
ፈጣሪ የፈቀደልህ ሴት ከሆነች እንተ ይቅርታ ብለሀል እሶ ብትቀበለው በጣም ደስ ይላል 😘
ካልሆነ ግን እምላክ የፈቀደልህን ታገኛለህ🥰በርታ💚💛❤️
ትምህርቱ አሪፍ ነው በጣም ተምሬበታለው. ግን ደሞ እሷ መረዳት ነበረባት ለምን እውነተኛ ፍቅር ምንም ቢሆን እንደ ይቅርታ ነገር የለም ሁሉንም እኔን ለ ማስደሰት ብሎ ያደረገው ብላ ማገናዘብ ነበረባት እንደገና ልቡ ተሰብሯል በሂወቱ እንደዛ መከራ እንደገና የ እሷ እንዲህ መሆን ብቻ ይቅር ባይ የ እግዚአብሔር በትንሹ ይቅርታ ልብ ካለሽ. ይቅር ብዬሃለው በይው ፈጣሪም ይቅር ይልሻልና እ/ር ጽናቱን ይስጣቹ አሜን
እመብርሃንዬ እናቴ እኔን ስደተኛዋን ልጅሽን እበርችኝ😢💔እኔም ከደጅሽ መጥቸ ከጭቀት እወጣ ዘድ ፍቀጅልኝ😥🤲✝️🤲😔💔
አሜንንን!!!trdann🥲🤲🙏
Amen 🙏 tidreselish
በ እርግጠኚነት ይቅርታ ታርግልሃለች ትመልሳለች ቀጣይ እሷ ቀርባ interview እንዴ ምታደርግዋት ተስፋ አለኝ 🎉🎉🙏🙏🥰🥰🥰
በጣም በጣም በጣም ድንቅ ታሪክ ነው ደስ የሚል ፍቅር ነው እመቤቴ ማርያም ፈቅዳ እሷም ይቅርታህን እንደምትቀበል ተስፋ አለኝ አሁንም የቃፅላዋ ማርያም ትርዳችሁ አሁን ተኝተህ ታድራለህ ይቅርታ ከምንም በላይ አእምሮ ያድሳል በአካል እንኳን ተገናኝቶ ይቅርታ ማድረግ የማይችል ሰው እንኳን በእምሮው ይቅርታ ካደረገ ከልቡ ካደረገ ህይወቱ ይስተካከላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ንቁ ፕሮግራም አዘጋጅዎቹንም ከልብ እናመሰግናለን። በርቱ በርቱ ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ 💚💛❤️🙏🙏🙏
ሀይሜ አመሰግናለሁ ለሰጠኸኝ አስተያየት ሰለሞን ነኝ
ሲጀምር መጀመሪያ እደማንኛውም ሚድያ እድገቱ ኬየት እደሚጀምሩ መናገር አለባቸው በዚ ሚድያ የሚቀርብ በሙሉ ወዲያው ወደ ጉዳያቸው ይገባሉ በተረፈ ብሮግራሙ በጣም ደስ ይላል የተሰማኝን ነው አመሰግናለው
ለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
Chewa comment
በሚቀጥለው ቀን ታርቃቹ እንደምትመጡ ርግጠኛ ነኝ ፍፄ እንደምታስታርቃቸው በርግጥ ከባድ ነው ግን ደሞ በቃ ለእግዚአብሔር ብለሽ ይቅርታ አድርጊለት ምናልባት ሌላ ሂወት ከልጀመርሽ እህቴ🥰
ይቅርታ መጠየቅ እግዚአብሔር የሚወደዉ ነዉ ትልቅነትም ነዉ ወድሜ አዛክ እሳም በጣም ጥሩ ሴት ነች
ሰላም ለሁላችን ይሁን። ፍጽዬ በጣም የምወድህና የማከብርህ፣ ጋዜጠኛ ነህ። ይህ ቃለ-መጠይቅ ለብዙ ወንድሞቻችን ትምህርት ይሆናል። በመጀመሪያ ሁሉም ሴት ገንዘብ ሲኖር ነው የምትወደኝ ብሎ ማሰብ፣ እራስን ሁኖ አለመቅረብ፣ ውሸት፣ አፈቀርኩ ለምትሉት ሴት ክብርና ቦታ አለመስጠት። አንዳንድ ወንድሞቻችን እህቶቻችንን በተሳሳተ መንገድ የምትቀርቡ፣ ከዚህ ታሪክ ተምራችሁ እንደምታስተካክሉ አምናለሁ።
ወንድሜ ሰለሞን እየፈረድኩብህ አይደለም። ይልቁንም ጥፋትህን ተገንዝበህ ለሌሎች ወንድሞች ትምህርት ይሆናል ብለህ በዚህ ዝግጅት ታሪክህን ማካፈልህ ትልቅ ነገር ነው። በርታ።
"••• ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር ነው።"
ሁሉን የሚችል ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን። ፍጽዬ በርታ ውዴ❤
ብልህ ከሆንሽ ታረቂው የሚያፈቅር ወንድ በዚህ ዘመን ማግኘት ከባድ ነው ይቅርታ ደግሞ ትልቅ ነገር ነው ሴት ነኝ እረዳሻለሁ ተበድለሻል ግን በቃ ከአፍቃሪሽ ጋር እንደ ንግስት ኑሪ❤
ፍቅር ችሮታ አይደለም ። አንደኛው አካል ስለወደደ ብቻ እንደ ዉለታ ወይም እዳ አይከፈልም። እሱ ስላለቀሰም እሱዋን መምከር አንችልም ። አዎ እሱ ያለበት አባዜ አሁን ወደ ሁዋላ እየተመለሰ መናፈቅ ላይ ነው ። ይህ ጤነኛ አይደለም። ፍቅር እና አባዜን ለይተን እንወቅ። እሱንም ካለበት አባዜ እንዲወጣ መምከር እንጂ እንዲቀጥልበት አጉል ምክር አንስጠው
ይቅርታን የሚያደርግ ልብ ትልቅ ነው መፅሐፍ ወንድሜ መድኀኔዓለም ይባርክህ 🙏🙏የቃፅላ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ተፈፅምልህ ትጠብቅህ🙏🙏ፍፄ ያቀረብክልን ታሪክ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
Wendemay Egziabehare Amlak Ye Edemay Zemenehen Yebarekew Ayzohe Egziabehare Talk New
Lule Egziabehare Be Selam Yagenaghchew
Melkam Ye Feker Ena Melkam Tedar Yehunelachew
Lule Egziabehare Yerdahe Amen
Ayzohe Egziabehare Awaki New
Good Luck 🙏
ውይይይ መታደል ነው እደዚህ አይነት አፍቃሪ መገኘቱ በርግጥ መዋሸቱ ጥፍት ቢሆንም ግን ፍቅር ያሸንፍል አብራችሁ ኑልን 😢
You are so humble and sweet soul
የዋህ ነው ይቅር በይው ለፍቅር ሲል ነው
ፍፁሜ እናመስግናለን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራምህ ነው❤❤❤
Yene geta iwunetegna fikir iko kegezeb belai newu tarikah iditihor imamilak tifiked❤❤❤❤
ወንድማችን እባክእን ቃልኪዳን ከድንግል ማርያምጋ ግባ 👏🏾👏🏾👏🏾
ልጅትዋን እንደምትወድ አንተን ማግባት እንደምትፈልግ? ጠይቃት። ከሌላ ሰውጋ ፍቅር ጀምራ ከሆነ ከእናት ከ እምዬማርያምጋ ተማክረ እርግፍ አደረገ ለመረዳት ሞክር እባክህን ወንድማችን 🙏🏾😭👀
ያፈቀረሽም ልጅ የዋህነቱን እና ላንቺ የከፈለውን ዋጋ አይተተሽ. ቀርበሽው ሕይወቱን አስተካክይ እባክሽን🙏🏾😭👀 ወይንም የጀመርሽውን ፍቅር ካለ እረግጡን ነገሪው። ወደ ራሱ እንዲመለስ እባኮሽ🙏🏾😭👀👀👀
የኔ ቆንጆ ይህንን ጥፋቱንም ፍቅሩንም በግልፅ አስቀምጦልሻ ለዚህ ፍቅርና እንባ መልካም ምላሽ እንደ ምትሰጭው እርግጠኛ ነኝ አልጎዳሽም አልልም ግን ጥፋቱን ካመነ አንቺ እንደሰው ይቅር ልትይው ይገባል ትላንት ዛሬ እንዳልሆነ ነገም ዛሬ አይደለም እግዚአብሔር በህይወታቹሁ መልካም ነገር እንደ ሚያደርግ አትጠራጠሪ መልካሙን እመኝላቹሁ አለሁ❤
አይዞክ ወዲም ፍጣሪ ባዲ ያኑራችሁ እደማፍቀር መጥፎ በሺታ የለም❤
እግዛብሕር ይርዳክ ልባን ያራ ራልክ
ውይ ስነስርዓት ተባረክ አምላክ የልብህን ያሳካልህ ወንድሜ
አሜን
አሜን
Yikir bitilih tiru newu bezi zemen Iwunetegna afikari magignet metadel newu yikir beiwu
ይቅር ብለሽዉ ታርቃችሁ አብራችሁ ኑ በቀጣይ ክፍል🥺ፍፄ እንደምንም አግኝተህ አስታርቀህ አጣልን🥺🥺🥺ልጅ ዉስጡ ተሰብሯል የኔ አባት😢😢😢😢
They will learn your story, to many other people, and wish you luck with the rest of your life
እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም አይዞህ እሽ
owwww😢😢😢💔ይቅር ብለሽው አብራችሁ ቅረቡልን😢😢😢 ይቅርታ የሚል ሰው ትልቅ ሰው ነው ተቀባዩም ጭምር ወንድሜ አይዞክ ተስፋ አትቁረጥ
አተ እራስህን እንደ ትልቅ ጥፋት አትቁጠር ምክንያቱም ለፍቅር ነው ያደርከው እግዚአብሔር እሷንም ደግሞ ልቦን ያራራው አተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Benatachehu sera felegulet yehotel balebetoch edel setut
እውነት አፍቃሪህ ብትሆን ኖሮ ሁሉን ነገር ሰርጉንም ትታ ትመጣ ነበር ብዙ መስዋት ከፍለሀል ያለመግባባት አለ በመሀከላችውአንዳንዴ ፍቅርና ገንዘብ ወዳድነትን መለየት ያቅተናል እኛ ሰዎች ፍቅር ምንም ነገር ይከፍላል። ስለዚህ ይቅርታ ብለሀታል ከተቀበለች ትምጣ ካልሆነ እግዚአብሔር ላንተ የተሻለ ነገር ይኖረዋል ዙሪያህን ተመልከት። የታመነችልህ የቃጥላዋ እመቤቴ ማርያም ነገሮችህን መንገድህን ታብራልህ። ግን እራስህን አትውቀስ አይነጥላ ወይንም የዛር መንፈስ ሊሆን ይችላል ነገርህን የሚያበላሽብህ በፀሎት ትጋ ወንድሜ
እሽ አመሰግናለሁ
ጥፋትን መቀበል እና ለመታረም መዘጋጀት መልካም መንገድ ነው ። ሆኖም የዘወትር ፀፀት ግን ጥሩ መንፈስ አይደለም። የሰው ልጅ ተፀፅቶ ይቀርታ ሲጠይቅ እራሱንም ይቅር ለማለት መዘጋጀት አለበት። ምናልባት ይህ ሰው ያልገባው - እሱ የሚያፈቅራት እህታችን እምነቱዋን እና ፍቅሩዋን አሙዋጦ ውስዶባታል፣ ነገ መልሳ ትዉደደኝ ማለት አሁንም እራሱን ወዳድ መሆኑን ነው የሚያሳየው።
አሁንም እራስ ወዳድነትን ትተህ ከጥፋትህ ከተማርክ ሌላ ሴት ላይ ላትደግመው ህይወት ጀምር። ፍቅር የሚመሰረተው እምነት ላይ ነው። ይቅር በዪኝና ድጋሚ አፍቅሪኝ የማለት መብት የለህም። አምላክ ስላተረፈህ አመስግነህ እሱዋን ማጣት ግዴታዊ ትምህርት አድርገህ ቀጥል
ድሮ ልቤን ያመኝ ነበር የምትለው ምናልበት ብዙ ስለምትዋሽ አንግዛይቲ (anxiety ) ነበረብህ ማለት ነው። ብዙ ጊዜ የሚዋሹ እና የሚያጭበረብሩ ሰዎች ስትሬስ ዉስጥ ስለሚገቡ የስትሬስ ሆርሞን ጭንቀት ስለሚጨምር የመተንፈስ ችግር እና ደረታቸዉን የሚቀስር ማላብ፣ ወይም ፈጣን የልብ ምት ያሉ አካላዊ ምልክቶች ያጋጥማቸዋል
እሽ አመሰግናለሁ
ኢሻአላህ በደስታ እደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ
በጣም ጥሩ ልብ ነው ያለህ እማ ይቅርታ አድርጊለት
መጀመሪያ እዉነቱን መናገር ነበረብህ ሁኖም ግን ፍቅርህን ያለማጣት ነዉ አይሳካልህ ሰላለ እጅ እዉነኛ ፍቅር ደሰ ይላን ተሰፋ አትቁረጥ ከግሩ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ በድጋሚ እሜቤቴ ማርያም አድ ታርጋችሁ
ፍፄ ከየትነዉ ምታመጣቸዉ እግግዶችክ ምርጥ ነቸዉ ይቅር ብትለዉ ደስ ይለኛል ፍቅር ከምንም በላይ ነዉ❤❤
ከዚህ ልጅ መማር ያለብን ሰው ሰንተዋወቅ እውነተኛ ሆኖ መቅረብ :: :::አሳዘነኝ🙏👉
የፍቆር አምላክ አንድ ያድርጋችሁ::🙏🙏🙏
ፍፁሜ አሰታሪቃቸው ከጥፍቱ ተምሮ ይቅርታ ከጠየቀ ይቅር በይው
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
❤❤❤ katsela Mariyam tasebeh.
አንተ መልካም ሰው ነህና ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይርዳህ
ልጁ በጣም የዋህ ነው... ፍቅር አለበት እግዚአብሔር ይርዳህ ።
ወይኔ ፍፄ በመድሀኒአለም የሆነ ስራ እንዲጀምር አድርጉትና በቃ የሆነ እርዳታ ይደረግለትና ይህችን ምርጥ የዋህ ልጅ አብረው የሚኖሩበትን ነገር ፈልግ ❤❤❤ፍፄ በማሪያም የሆነ ነገር ፈልግለት እሼን አማክር ❤❤❤በማሪያም በማሪያም በማሪያም ፍፅዬዬዬዬዬ
አመሰግናለሁ በጣም
ጌታ ይርዳክ ሲያሳዝን😢❤
ፍቅር ዛሬም በህይወት አለ አልሞተም😢
😂😂😂
😂😂😂😂😂
@@atsede3733 ያስቃን ስንት ከሃዲ በሞላበት ሀገር እንደዉ እስከለተ ሞቴ አፈቅራታለሁ ሲል ግራ ገባኝ
በማሪያም በገንዘብጉዳይ ከሚ😮ለቅስ የተሻለአገር የምትኖሩ እርዱት😮
እባክሽን እህቴ ይቅር በይው እና አብራቹሁ ኑሩ 🙏🙏🙏🙏🙏💞የሚያፈቅርሽን ማግኝት ትልቅ ነው 🙏🙏🙏😪😪😪
እመብርሐን መሻትህን ትፈፅምልህ !!!!!!!!!!!
Getaa 1 laye yarigachu getaa yerdak bro😢😢😢😢😢
የኔወድም ፈጣሪየይቅርታልብኖራት ፍቅርህን ይመልሥልህ😢😢😢
ጥፋቱ ን ዋጋ ከፍሎበታል እሱጋ ያየሁት ግን እግዚአብሔር ን ነው መፀፀቱ ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው ሰው መሆኑን አይቸበታለሁ!! ፈጣሪ ይጠብቅህ
እውን እኔ ሰው ነኝ ምርጥ ስው አቦ ፍጣሪ ይባርክ
ይቅርታ አድርጊለት እህቴ አይዞህ በርታ ወንድማችን❤
እሽ አመሰግናለሁ
❤ ንፁ ልብ
አይዞህ ፍቅርህ ከልብህ ስለሆነ እመብርሀን ታገናኛችኋለች በርታ ጀግና ነህ።
Bayichu benatachu benakat Sher enragilat nbr
ውሸት አኗኗርን ብቻ ሳይሆን አሟሟትንም ያበላሻል ወንዶችም ሴቶችም በጭራሽ መዋሸት የለባችሁም ከዚህ ታሪክ ተማሩ ጋይስ
ሴቶች እባካቹ ወድልጅ ሳፈቅራቹ ብሩን ብቻ አትዩ ከዝ ታሪክ የተረዳዉት ማጣት ምን አክል ክፉ እንደሆነ በዝ ታሪክ ተረዳዉት❤❤
ሰው በሕወቷ ከለለ ትገናኛላችሁ 😢😢😢😢አይዞህ ያልፋል ደላላ የተባለ በሙሉ ዋጋችሁን ከፈጣሪ ውሰዱት
የኔ ጀግና እፍፍፍፍ😢ምርጥ ልብ ነዉ ያለህ ❤❤በመገድህ ሁሉ እግዚአብሄር ይቅደምልህ❤❤❤❤
አሜን
ኧረ ታረቁ ድህነት ያልፋል ፍቅር ይበልጣል
አጀማመሩ ስህተት ነበር የሌለህን አለኝ ብለህ በሰው ለመወደድ ብለህ፣ እራስህን አጥተን ፍቅረኛህን ታጣለህ።
ፍቅር ውስጥ ውሼት ከገባ ፍፃሜ ጥሩ አይሆንም
የኔ ጌታ በጣም ነው ያሳዘነኝ እባክሽ ይቅርታ አድርጊለትና አብረሺው ኑሪ የሚወድሽን ወንድ ማግኘት ትልቅ እድል ነው አይዞህ
እህት አለህ?
ምክር ለመካሪው ቀላል ነው::አንች ወይም አንተ ብትሆኑ ታደርጉታላችሁ ድሮውን እውነቱን ተናግሮ በግልፅ ማንነቱ ቢቀርባት እንዲህ በተደጋጋሚ በአልሰበራት ነበር ::በተላይ በሴት ቦታ ሁኑና አስቡት ለሰርግ ልብስ ተለክቶም ሌላ አለም በዘራችሁም አይድረስ አሁን እርሱ ቃላቶቹን አሳምሮ ስለመጣ ይቅርታ አለ ማለት ነው ??ምርጫችን ወይም የትዳር አጋሪያችን ቤታችን ልጆቻችን ማሳደግ ይችላል ይ ከፈጣሪ በታች ብለን እናስብ:: የተዝረከረከ የትዳር አመሰራረት ለልጆቻችን ዋጋ ያስከፍላል
ፈጣሪ እና እናቱ በመሀላቹ ይገኙና ሰላማቹ ይመለስላቹ❤❤
ፍጼ በእናትህ ሁለቱንም እንደገና አንድ ላይ ብታቀርብልንበጣም ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም እውነተኛ አፍቃሪ ነው።
የኔ ፍቅር አምላክ እግዚያብሔር ፍቂርክን ይማልስልክአሜን አሜን ❤️🙏🙏🙏
የሤቶችነገር በመጀመሪያ የቀረበችህ ሀብታምነህብላነዉ የዉነት ታፈቀረችህ በችግርህም ጊዜ አብራህ ትሆንነበር😢😢
በራስህ አንደበት ከተነገረው ታሪክህ እንደተረዳሁት ራስን ሆኖ መኖር አለመቻልን ገንዘብን ጥላ ወይም መከታ ማድረግን አለመታመንን ራስ ወዳ ድነትን በህይወትህ አይቻለሁ ይህ የብዙወንዶች ትምክህት ነው መጨረሻው ግን አያምርም የማስመሰል ህይወትን ካንተ አስወግድ ራስህን ሆነህ ኑር ገንዘብን ቁስ እንገዛበታለን እንጂ እውነተኛ ፍቅርን አንገዛበትም ገንዘብ የሰው ልጅ የሰራው ነው የሰውልጅ ግን እግዚአብሔር በራሱ አምሳል ያበጀው ነውና ክቡር ነው
ምክሬ ላንተ ራስህን ሁን!!!
እሂይወት ከባድነው እንዳሰቡት አይሆንም እንኳን ፈጣሪ፡አትርፎ፡ለንሳሀ፡አበቃህ፡ወንድሜ፡እሷንም፡ልቧ ተመልሶ፡አብራቹ፡ተጋብታቹ፡ለመኖር፡ያብቃቹሁ፡ሀብት፡ኖረም፡አልኖረም፡ፈጣሪ፡ያኖራል፡ፊቅር ይበልጣል❤
አሜን አመሰግናለሁ
It breaks my heart. He is in love and deeply saddened by the way life has turned on him. Even though it’s not her fault like the way he explained about her she is so good as well. He is understanding and a good man. May God bless you and I wish you will be together again
fetari yagenagnachu wendema ayezuk fetari yerdak
ብረቱ ሰዉ ነክ በዉነት😢
ወይ ፋቅር ብትገናኙ ደሰ ይለኛል
እስቲ ይችን ኮመት ካነብሽ
አግኝዉ ይቅርታዉንም ተቀበይዉ
እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውሼት የትም አያደርስም ከመዋሼት እውነትን መጋፈጥ አላህም ይቅር ይለናል ሰውም እደዛው አንደየ ከዋሹኝ ሁሌም አላምናቼውም
ፍፄ እደምንም ብለህ ፈልገህ አዲላይ አቅርብልን እባየ መጣ ሲገልጥ
Emabrhan tasnanahi eswa kafkdeshi yihonal esuam lib west eswa tigba
ይሄ ፕሮግራም ግን ምርጥ ነው
ይ ቅ ና ሕ ወንድሜ
እኔ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ስራ የእመቤቴ ተራዳኢነት አጣሁ የለኝም ማለት ከንቱ ነው 30000የእርሱ ቢሆንም ገንዘቡን እንዲሰጥ ታዘዘ ደወለ ስ ብራቱን ለመጠገንገንዘብ ባይኖረውም የስጥ ትእዛዝ አቶ ንደሚደረግ አሰብሁ ብቻ የእግዚአብሔር መንገድ ይገርማል ።ተመስገን ሌላ የእሱ ፈቃድ ስለሆነ ልብን ማደግ መጥ እውነቱን
እረ ይርብለሽው አብራችሁ ኑሩ እድህ አይነት አፍቃሪ አታገኝም😢😢
ልጅትዋ ግን ጎበዝ ናት ከሱ የልጅትዋ እሱን መፈለግና ትእግስት ተገነዘብኩ ግን እሱ እንዴት በብዙ ነግር እየተቀየመችው በአስር ሺህ ብር በአንድ ለሊት ይጠጣል አታሳዝነውም ሁሌም ሰዎች የምንፈልገውንና ሰው እንዲሰማልን ብቻ ነው የምንናገረው እኔ የተረዳሁት የኔን ልብስ ብቻ ልክፈል አልኩዋት ሲል አልተዋጠልኝም የሚያስብ ሰው የእስዋ ጥበብ ቢመጣ ሱፍ ከሰው ተበድሮ ወንድ ልጅ ይሞሸራል እራሱን በጣም የሚወድ ሰው ነው እንዲያውም ካናዳ ከሄደ በሁዋላ ሊተዋት ሁላ እቅድ የነበረው ይመስለኛል ስላልተሳካ ነው እንጂ ሚዲያ ላይ ወተው ነገሮችን አጣፍጠው ይናገራሉ ወይ እስዋ ሌላ ህይወት ካላት እሱ ስላልቀደመ ይቀኑና እሪ ይላሉ እኛ ሴቶች ግን ጅል ነን
Esu eko birune lematifati feligo ayidelem lileku behedubet sate alastewalkume sewuyewune ale eko feraji banihone tiru newu