Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለ ወሲብ ማለታችሁን ግን አልወደድኩትም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ምን ኣይነት ችሎታ ነው ያልዎት ልጆችዎ ታድለዋል እያሳቁ የሚያስተምሩ ሌላውን በድፍረት የማይናገረው እርስዎ በድፍረት ነው የሚናገሩት እድሜና ጤና ይስጥዎት😮❤
What a soundful preach and orator !!!መጋቤ ሀዲሥ(ቅዱስ ገብርኤል)
ላባታችን እድሜ ይስጥልን ሁልግዜ እምጠብቀው ይቱብ ከብቸ ያባታችን ነው እምፍልገው እና ለወድሞቻችንም ላባታችንም እድሜ ይስጥልን
ባለዚ ፔጅ የምን ስም ማጥፋት ነው። አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቀ
መጋቢ ሐዲስ የምስጡት ትምህርቲ በጣም ደስ የምል አስተማሪ ነው
አቤት ስጦታ ተሰቶታል መምህራችን ዋው አሁንም እድሜና ጤና ይስጥልን ዋው
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ
ፖሳቾች ግን አቤት እርእስ ማጋነን ስትወዱ በስመአብ። ውድ መምራችን መዳንያለም እድሜ ይስጦት።
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም የዚህ ፔጂ ባለቤት መናፍቅ ነው እንዴ መቼለት የሰላም ሰርግ ላይ ፀሎቱን ቆረጠው አሁን ደግሞ የመምህራችንን ስም ሊያጠፋ ስለ ወሲብ የተናገሩት እያለ አጋኖ ይናገራል ብትጠነቀቅ ይሻልሀል ፔጂህን እንዳናዘጋው
Yezihalem Tedla pp
ምን አይነት ማሰቢያ የሌላችሁ ናችሁ ምን ነው እንዲህ ያለ ርእስ በስመአብ አካባጅ ናችሁ እሽ ማስተዋሉን ያድለን ላባታችን እድሜ ይስጥልን
Egziabher amlak xegaw yabzalot memhrachn, selam yilakln, Amen.
በጀመሪያ ከምከፍት በደንብ አባታችን የሚሉትን አዳምጥ ከዚያን ምን ለማለት እንደፈለጉ ትረዳለህ
የዚህ ፔጂ ባለቤት መናፍቅ ነው እንዴ መቼለት የሰላም ሰርግ ላይ ፀሎቱን ቆረጠው አሁን ደግሞ የመምህራችንን ስም ሊያጠፋ ስለ ወሲብ የተናገሩት እያለ አጋኖ ይናገራል ብትጠነቀቅ ይሻልሀል ፔጂህን እንዳናዘጋው
እግዚአብሔር ላባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን።
You should fix the title. It is not right it is about Aleka Gebrehana!
Sorry i have reported for UA-cam as due to the title and video content is very different. Please correct the title soon before they take action on the post.
አንዱን ለይተው ቢይዙ ጥሩ ወይ ዓለማዊውን መንፈሳዊነት
ያኑርሕ ።።።
አይይ እንዲያው ንግግሮት አይጠገብም እኮ
የዚህ ዘመን አለቃ ገብረሀና
ምን ማለት ነው ያሉትትን የምትለው እረ እናስተውል
Sewyew joro yelekm enda yawerute ena title yetem ayegnanegm dammn
kkkkkkkkkkkk enamesegnalen
ኑር ኑር
👏👏👏👏👏👏👏👏
ይህንን የለጠፍክ ክፍት አፍ ወሲባም ነህ እሽ!
titelun yestekakel !!
It has nothing to do with Sex, edit the title ASAP!!!!
REJIM EDME ENA TENA LE MEGABI HADIS WUDU YETEWAHIDO FRE MEMHRACHIN
Kkkkkkkkkkkkk
ፔጁ unsubscribe ማረግ ኣለብን ። ለህዝብ እንደዚ ውሸት title ውሸት ዜና ማረግ ለምን ኣስፈለገ
Ewenet be ante zend weshet honobehal chefen telacha.
kkkkkkkkkkkk
😆😄😅
ስለ ወሲብ ማለታችሁን ግን አልወደድኩትም
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ምን ኣይነት ችሎታ ነው ያልዎት ልጆችዎ ታድለዋል እያሳቁ የሚያስተምሩ ሌላውን በድፍረት የማይናገረው እርስዎ በድፍረት ነው የሚናገሩት እድሜና ጤና ይስጥዎት😮❤
What a soundful preach and orator !!!መጋቤ ሀዲሥ(ቅዱስ ገብርኤል)
ላባታችን እድሜ ይስጥልን ሁልግዜ እምጠብቀው ይቱብ ከብቸ ያባታችን ነው እምፍልገው እና ለወድሞቻችንም ላባታችንም እድሜ ይስጥልን
ባለዚ ፔጅ የምን ስም ማጥፋት ነው። አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቀ
መጋቢ ሐዲስ የምስጡት ትምህርቲ በጣም ደስ የምል አስተማሪ ነው
አቤት ስጦታ ተሰቶታል መምህራችን ዋው አሁንም እድሜና ጤና ይስጥልን ዋው
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ
ፖሳቾች ግን አቤት እርእስ ማጋነን ስትወዱ በስመአብ። ውድ መምራችን መዳንያለም እድሜ ይስጦት።
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም የዚህ ፔጂ ባለቤት መናፍቅ ነው እንዴ መቼለት የሰላም ሰርግ ላይ ፀሎቱን ቆረጠው አሁን ደግሞ የመምህራችንን ስም ሊያጠፋ ስለ ወሲብ የተናገሩት እያለ አጋኖ ይናገራል ብትጠነቀቅ ይሻልሀል ፔጂህን እንዳናዘጋው
Yezihalem Tedla pp
ምን አይነት ማሰቢያ የሌላችሁ ናችሁ ምን ነው እንዲህ ያለ ርእስ በስመአብ አካባጅ ናችሁ እሽ ማስተዋሉን ያድለን
ላባታችን እድሜ ይስጥልን