ኤፍሬምን ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራንክ አረኩት.ጫት መቃም ጀምሪያለው😱😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • #abtube #family #marketube

КОМЕНТАРІ • 3,1 тис.

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 6 місяців тому +2405

    እስኪ የጋሽየን ቤተሰብ የሚወድ ብቻ👍👍ደምሩኝ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 6 місяців тому

      🥀🥀🥀🥀🥀🥀

    • @RozaA-ty5vu
      @RozaA-ty5vu 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 6 місяців тому +6

      በሰውስም መነገድ ምን ይሉታል

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 6 місяців тому

      ክክክክአንቺ ሚጥሚጣ

    • @HalaxyToro
      @HalaxyToro 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 6 місяців тому +2663

    የማዳም ቅመሞች ንግስት ናቸዉ የሚል ብቻ👍💋

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 6 місяців тому +3

      Awo❤❤❤

    • @መቅዲእራያ
      @መቅዲእራያ 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤

    • @zamzamaa3202
      @zamzamaa3202 6 місяців тому +1

      Thank you ❤❤

    • @abitube-b5t
      @abitube-b5t 6 місяців тому

      Winaye wandime❤

    • @belen-e8d
      @belen-e8d 6 місяців тому +2

      ዊናየ የኔ ፍቅር እናመሰግናለን❤🎉

  • @hanichotube
    @hanichotube 6 місяців тому +62

    ቤተሰባዊ ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ ያስቀናል ሀይሚ በጣም ጎበዝ ነች 😂❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 6 місяців тому +846

    የስደት እህቶቼ በሄዳችሁበት ሁሉ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤🌹💋🙏

  • @Ree-vv7zy
    @Ree-vv7zy 6 місяців тому +316

    ሀይሚን የምውዱ በላክ ግጩ❤❤❤❤

  • @eman3582
    @eman3582 6 місяців тому +46

    የተመታሽ ግን እኮ በጣም ነዉ የምወድሽ ሀሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 місяці тому

      😂😂😂

  • @AbebechKifle-co5lh
    @AbebechKifle-co5lh 6 місяців тому +294

    ማር እና ጣፍጭ የሆንሽ ልጅ ሀይሚን የምትወዱ

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 6 місяців тому +327

    የጋሽዬ ልጅች የሚወዳቹ ሃይሚ ያንቺ ፕራንክኮ ይለያል😂
    አረ ሩታዬ ናፍቀኛለች🥺♥️

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 6 місяців тому +14

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ወደ አርቱ መቀላቀል አለብሽ ጎበዝ የተዋጣላት ተዋናይ መሆን ትችያለሽ

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 6 місяців тому +240

    የኔ እብድ እስቲ አይሚ እና ኤፋዬን የሚወድ በላይክ ብቻ ያሳየኝ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 6 місяців тому +172

    ወይኔ ሀይምዬ የኔ እብድ😂😂 አይዲያሽ ግን ሲያስፈራ😂😂 ደሞ ጋሼ ተናፍቋል ማነው ግን የጋሽዬ ቤተሰብ እንደኔ የሚወዳቸው እስኪ ልያችሁ👍❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 6 місяців тому +19

    ወይ ሃይሚይ አንቺኮ ትለያለሽ እኔ ሞትኩ በሳቅ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቆንጆዬ 👍♥️💞💞🥰🥰

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 6 місяців тому +171

    ፕራንክ እና ሀይሚ እህትና ወንድም ናቸው😎😂😂 ሩታ ናፍቃናለች ምርጦቼ😰😰💘💘

    • @TvifGhct
      @TvifGhct 6 місяців тому +1

      ኤዳእሩታእሩታአትበሉ ሀይምዬቅመም ነች አታሽቃብጡ ከመጣዉጋር

    • @Zeineb874
      @Zeineb874 6 місяців тому

      @@TvifGhct አረ ባክሽ😎 ማሽቃበጥ ቀርቶ መፅዋት ቢከፈልላት አይቆጨኝም😍 ፈገግታዋ ብቻ ሰላም ይሰጣል💦 በዛላይ ቆንጆ የሴት በላይ ነች🌱 አነጋገሯ ጨዋ 💫 ፍቅር አሰጣጧ ሁሉ ነገሯ ሰው አይቶ የሚወዳት የፍቅር ውሀ ነች💘 ሀይሚ ደግሞ የምንወዳት አስቂኝ ታናሽ እህታችን ነች የሩታ ስም ሲነሳ አያንገብግብሽ😎 በናፍቆት የምንወዳት አድናቂዎቿ አለንላት💘

    • @zainasied615
      @zainasied615 6 місяців тому +1

      ሳህ😂😂

    • @Zeineb874
      @Zeineb874 6 місяців тому

      @@TvifGhct የሩታ ስም ሲነሳ አያንገብግብሽ😎። ለሩታ እንኳን ማሽቃበጥ መፅዋትነት ቢከፈልላት አያንስባትም 🌱በጣም የምወዳት የአይኔ ብሌን ነች 💫 ፈገግታዋ ሰላም አለው ንግግሯ ስርአቷ ሁሉ ነገሯ የሚወደድ ነው💦 ሰውን በፍቅር የገዛች እንቁ ጨዋ ልጅ ናት😍 እኛ አድናቂዎቿ በጉጉት የምንጠብቃት በስስት የምናያት በልባችን ውስጥ ፍቅር ስለዘራች ነው 🌱 ሀይሚ ደግሞ የምናከብራት ትንሿ እህታችን ነች

    • @Zeineb874
      @Zeineb874 6 місяців тому

      @@TvifGhct የሩታ ስም ሲነሳ አያንገብግባችሁ😎 ስለምንወዳት ስለምናደንቃት ማሽቃበጥ ቀርቶ መፅዋትነት ቢሆን አይቆጨንም ስለሚገባት🌱 ሀይሚ ደግሞ የምናከብራት ትንሿ እህታችን ነች

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 6 місяців тому +71

    እኛም ፈታ ስላረግሽን እናመሠግናልን ሀይሚ ፍልቅልቅ በቃ ኤፋ አትናደድ አገኘችህ😅😅😅

  • @almitoshamsa9195
    @almitoshamsa9195 5 місяців тому +8

    ይቺን ልጅ ስወዳት ጥሎብኝ❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 6 місяців тому +196

    ኧረ የመዳም ቅመሞች❤ተው እኔንም አበረታቱኝ😢😢😢አያስከፍልም እህታችሁነኝ የምርከፍቶኛል😢😢😢

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 6 місяців тому +2

      እሽ አብሽሪ❤😢

    • @DeraBefa
      @DeraBefa 6 місяців тому +1

      Ayi zosh qonjoo

    • @ሀሚዳዩትብ
      @ሀሚዳዩትብ 6 місяців тому +2

      እኛ❤እያለን አይክፋሽ❤እህት ❤️ እዋ❤

    • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
      @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ 6 місяців тому +2

      እኔ እኮ በጠም ሚገርመኝ የመደም ቅማሞችን ሰብስከረይብ አነረግም ለሚን ድነዉ?

    • @sara-il1lt
      @sara-il1lt 6 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @maa6428
    @maa6428 6 місяців тому +119

    እስኪ ሀይሚ ይቱብ ትክፈት የራሷየምትሉ በላይክ በላይክ😅😅😅😅😅😅

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 23 дні тому +2

    ሀይሚዬ የኔ ጣፉጭ አንች እኮ ትለያለሽ ሀይሚ 🥰🥰🥰

  • @mahbubamohmdenur3345
    @mahbubamohmdenur3345 6 місяців тому +176

    ኤፋ ና ሀይሚ ቂማሞች ሚዎዳቹ በለይክ አሳዩኝ ደኪሞኝ ከፍቶኝ ቂጭ ቢዬ ናበር ፋታ ዬሆናቹት 🎉🎉🎉🎉

    • @SamiraAbre
      @SamiraAbre 6 місяців тому +1

      አይዞሽልኝ የኔውድ እህት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mahbubamohmdenur3345
      @mahbubamohmdenur3345 6 місяців тому

      @@SamiraAbre አማሰግናለሁ እህቴ

    • @mahbubamohmdenur3345
      @mahbubamohmdenur3345 6 місяців тому

      @@SamiraAbre ስዳቲ ናሽ ዎይም ናኪ

    • @mahbubamohmdenur3345
      @mahbubamohmdenur3345 6 місяців тому

      አማሰግናለሁ ዉዴ​@@SamiraAbre

    • @JdjDhdh-lx4yg
      @JdjDhdh-lx4yg 2 місяці тому

      שלום❤❤😊

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 6 місяців тому +100

    ለካ የውሸትም መጨለል ይቻላል😅😅😅😅😅 እሩታ ና አብርሽ ተናፍቀዋል ጋሽዬም ማዘርም ተናፋቀዋል ❤❤❤

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 6 місяців тому +3

      ክክክክክ እያወቁ እያዩ መሸወድም አለ ጉድ ነው

    • @mesesaysha3384
      @mesesaysha3384 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 6 місяців тому +1

      አይገርምም😂😂😂😂

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 6 місяців тому

      እረ አሳቅሽኝ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ወይኔ

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 6 місяців тому +7

    ደሞኮ ድሮ ትቅም ነበርደ ልጂቱ ይሳካላታል በሞቴ ትችላለች ዋው ❤ እሥኪ አበራቷት የሴት ቅመም ቃሚ ቃምቃም

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 6 місяців тому +52

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ አለመሳቅ አይቻልም ወይኔ ነፈርኩ ሀይምዬ አንቺ እኮ ፖራክ አታድርጊ ኤፉን ብቻ ሳይሆን አብርሽንም ነበር ማድረግ የነበረብሽ ብናየዉ በዚህ አክትሽ ወይኔ አብርሽን ብናየዉ ወይኔ ነፈርኩ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 6 місяців тому +58

    ትልቅ ወድም ስኖር አይ ኤፋ የኔ ጀግና😂

  • @FikirFikir-z7u
    @FikirFikir-z7u 4 місяці тому +6

    ትችያለሽ ሀይሚዬ እወድሻለሁ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 6 місяців тому +71

    እኔ ምለዉ እዚህ መደር በሙቤና በዊና ስም የተከፈተ አካዉት ብዛቱ 😲ሀይሚ ቅመም የሆንሽ ልጅ ስወድሽ 😂

    • @zeynebaliye
      @zeynebaliye 6 місяців тому +6

      ቀላል ብዛቱ አያምጣው

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 6 місяців тому +2

      😂እኮ

    • @SameeraSameera-g8y
      @SameeraSameera-g8y 6 місяців тому +7

      እኔእሚያስቁኝ ወናእና ሙቢእየመሰሏቸው ከታችየሚፅፉ😅😅😅😅😅😅😅

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 6 місяців тому +2

      በጣም

    • @erukya
      @erukya 6 місяців тому +3

      በጣም ብዛቱ የለለ ነዉ ኮሜታተሮችም መሸወዳችሁን አቁሙ

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 6 місяців тому +22

    እሩት እና አብርሽ የት ጠፉ በጣም ናፍቀዉኛል እሩታየ የኔ ተናፋቂ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 6 місяців тому +3

    ሀይሚ ይቅርታ ለኔ በጣም ደብሮኛል ምነው ስንት የሚሰራ እያለ ይኤማይረባ ነገር ለተመልካቺሽም ትምህርት የማይሰጥ ነገር ነው በሌላ ግዜ ጥሩነገር አስተማሬ የሆነ ለመስራት ሞክሬ አደሺ🎉🎉🎉

  • @selamselamxtreme7081
    @selamselamxtreme7081 6 місяців тому +88

    እረ እሩታዬ ናፍቃናለች

  • @farahfarah4105
    @farahfarah4105 6 місяців тому +64

    ኣረ ሩታ ናፍቀናለች❤❤❤

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير 27 днів тому +1

    የኔ ጀግና እህት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ የሰደት ቤት ምርር ኑሮ የድለላቹ ✅✅✅✅✅✅✅💞💞💞💞💞💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 6 місяців тому +37

    ሀሚ እመቤቴን ብቃት ያላት አርቲስት ናት እረ ተባበሯ ከዋኖቹ ጋ❤❤❤

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 6 місяців тому +149

    ሩታ የፕራክ ቅመም ያለችው ወዳ አይደለም ደሞ ሩታና አብሪሽስ የታሉ

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 6 місяців тому +6

    ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም ያርግልን
    በስደት ያላችሁትን ለሐገር
    ያብቃችሁ

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 6 місяців тому +30

    አሽከረከራት እኮ ሀይሚን ኤፍሬም እየ ማነዉ እደኔ እሚወዳቸዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @promobile9759
    @promobile9759 6 місяців тому +45

    እረ ሩታየ ናፍቀችኝ ምነውጠፈችብኝ❤🎉

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 3 місяці тому +3

    ሃይሚቲ እንች እኮ አንደኛ ተዋናይ ነሽ የምትሰሪው prank ሁሉ አሪፍ ነውያዝናናል

  • @mkihahmed3531
    @mkihahmed3531 6 місяців тому +30

    😮አይ ሀይሚ ሱሪው ሊወልቅነው አላለችም በሳቅ😂😂

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 6 місяців тому +37

    ጋሽዬዬ ቶሎ ና። ጉድህን እየዉ ልጅህ። ወጣትነት እየጀማመራት ነዉ መሰለኝ። መልካም የወጣትነት ጊዜ ይሁንልሽ። ክክክክክክክክክክ ወይኔ የጋሽዬ ልጅ

  • @MediFikr
    @MediFikr 6 місяців тому +4

    ወይኔ እዴት ደስ እዳልሽኝ በጣም ተውነሽዋል ይመችሽ

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 6 місяців тому +31

    የምትወዱን ሁሉ እንወዳችኋለን🌹🌹🌹

  • @workesisay6973
    @workesisay6973 6 місяців тому +32

    ማርያምን ሳቄ አልተቻለኝም ፍፍፍፍ የሱሪው ነገር እየውለቀ ነው😂😂 የኔ ውድ ሀይሚየ

  • @asdf2077
    @asdf2077 6 місяців тому +2

    ጎበዝ ሀይሚ 😂ግን ያሳዝናል በዛላይ አዲስ ፎቃ ላይ ነዉ ልጅቷ ተገኘች😂😂😅

  • @comceill-5586
    @comceill-5586 6 місяців тому +18

    ስርዓትሽ ደስ ሲል እደጊ እህቴ በእግዚአብሔር ቃል የተሞላሽ ሁኝልን ❤❤❤

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 6 місяців тому +28

    ይች ልጂ ሸጋ ተዎናይ ትሆናለች

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 6 місяців тому +5

    በጣም ነው የሳቅኩኝ አብርን ፍታ ዘና እንበል ከፊቴ ጥፊ 😂😂❤❤❤

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 6 місяців тому +34

    ሩቲ ናፍቃን አለች 🥺

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 місяців тому +26

    ወይኔ ድንጋጤ ምን ሆነች ብዬ የተመታሽ 😂

  • @HcgVhh-bi8yr
    @HcgVhh-bi8yr 6 місяців тому +3

    ደሞ ችለሽበታል አመረቃቀኑን ሀይሚየ ሦወዲሽኮ ትለያለሽ

  • @Mentiwebtube
    @Mentiwebtube 6 місяців тому +26

    እንደዚህ ቤተሰቤቸ መሆን የሚናፍቅ በላይክ

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k 6 місяців тому +34

    ከቲክቶክ ነው የመጣው የኔ እብድ ሳልጨርስ ደክሞኝ ነበር በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 5 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ እንደት እንደተመቸሽኝ የክወና ብቃትሽ ልዩ ነዉ በርቺልኝ

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 6 місяців тому +13

    ሩታዬ የፕራንክ ቅመም ብላሻለችኮ😂😂😂😂😂የኔ ቅመም💋💋💋💋

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 6 місяців тому +21

    😅😅😅😅 ኮምቼ አላቅም ሀይሜ ሞታለች ቢባልም እንደዚህ ነው እሚቆየው አላለችም

  • @MaymoonaM-e9b
    @MaymoonaM-e9b 6 місяців тому +2

    ወይኔ ሀይሚ ባሳቅ ሩታና አብርሸ ተናፍቀዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethlopla
    @Ethlopla 6 місяців тому +16

    አንዳንዴ ይገርመኛል ልቦናችው እያወቀ ፕራክ የምትሉት ነገር እኮ ነው አሁን ማን ይሙት ኤፍሬም ይኼ ፕራንክ መሆኑን ሳያቅር ቀርቶ ይመስላችዋል መቼም እህቱ እንደዚህ እንደማታደርግ ጠንቅቆ ያውቃል

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 6 місяців тому +13

    ቅመም የሆሽ ልጅ ትለያለሽ እኮ የኔውድ አይ አች ትገሪሚለሽ❤❤❤❤❤

  • @sadasada-j8m
    @sadasada-j8m 4 дні тому +1

    የኔማር ሀይሚሥሥቴ❤❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 6 місяців тому +21

    የሱሬው ነገርሳ😂😂😂😂😂😂 ኤፉዬ ትግስቱን ስወደለት

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 6 місяців тому +12

    ክክክክክ ወይኔ ሀይሚዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ 😂😂😂 ያንች ኘራንክ እኮ የሌለ ነው ቅመምዬ ስወድሽ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 6 місяців тому +3

    ሀይሚዬ ይመችሽ😅😅😅😅😅ቅመሞችዬ እዴናችሁ አይዞን ሳምትነዉ የቀረን❤❤❤❤

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 6 місяців тому +11

    ወይ ሀይሚ ስወዳቹ እኮ ❤ ይመችሽ በተረፈ ሩታዬ ተናፍቃለች❤

  • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
    @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 6 місяців тому +11

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ መጨለል ትጠያለሽ ሀይሚ ደሞ ሲያምርብሽ ❤❤

  • @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ
    @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ 6 місяців тому +3

    እሄ ፕራንክ እፍሬም ብቻ አነበረም ቤተሰቡን በሙሉ ነበር ጋሽዬንም ጭምር ነበር ወይኔ 😂😂😂😂😂

  • @FikirJon
    @FikirJon 6 місяців тому +13

    ዋው የዛሬው ፕራንክ ለየት ያለ ነው በጣም ደስ የሚል ፈታ የሚያደርግ የሚያስቅ ነው ግን ሃይሚ ቶንኮልሽ አያልቅም🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ
    @እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ 6 місяців тому +19

    ኧረ ሀይሚ የለሁም በሣቅ😂😂😂

  • @A14Samsung-tz9dq
    @A14Samsung-tz9dq 6 місяців тому +1

    አረ ወይኔ ሀይሚዬን ስውዳት እኮ ሁሉም ያምርብሽል 😂😂😂😂

  • @خديجهخديجه-ه6ث
    @خديجهخديجه-ه6ث 6 місяців тому +48

    አረ ሀይምየ ሣላየው በሳቅ 😅😅ሩታና አብርሽ ጠፉ ናፈቁንን❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 6 місяців тому +2

      እሩታና አብርሽ ዛሬ የሉም መሰል እነዚህ መጡ ሀይሜ የፕራንኮ ንግስት

  • @ድይቦራዬጌታልጅ
    @ድይቦራዬጌታልጅ 6 місяців тому +18

    ሃይም ሩታ የታለች ናፈቀችኝ

  • @Yusrahararagee
    @Yusrahararagee 6 місяців тому +4

    Yane marrrrr ❤❤😂😂 maashaa Allah ♥️ ❤️ 😍 ijaa hafii qalii too

  • @بعا-م4ب
    @بعا-م4ب 6 місяців тому +7

    የኔ ጀግና የኔ ውዴ ሀይሚየ ስወድሽ እኮ ትለኛለሽ እኮ የኔ እንቁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀገራ ገብቻ አንችን እስከማይሽ ችኩያለሁ እስከዛው ደግሞ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 6 місяців тому +56

    ሩታና አብሬሽ ለምን ይጠፋሉ ተደብቀዉ ነዉ እንዲባሉ ነዉ ምትፈልጉት ሁሌም ፋ ብላቹ ኑ

  • @deboradebora3543
    @deboradebora3543 6 місяців тому +3

    Lamataa perank akkanatii ittii debiyii siifi garii mitii baareeddee kooo waaqayyoo gooftaan saa olaachuu waan akkaannaa abiyee ❤🥰🥰🥰🥰

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce 6 місяців тому +12

    አንደኛ ነሽ ሀይሚ ኤፍሬም የለለጨስ ነው ያደረግሽው ጎበዝ ጎበዝ 😂😂😂😂

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 6 місяців тому +16

    አይሚ ጎበዝ ናት ፕራንክ አስተማሪ ነው ለወጣቶች ተቀያየርሽ እኮ አይሙ አክተር መሆን አለብሽ ተዋቶልሻል ኤፋ እንዳውም ትግስተኛ ነው አብርሽንም ፕራንክ አርጊው❤❤❤❤❤❤

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير 27 днів тому +1

    ማሪ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ እድገ በይ

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi 6 місяців тому +8

    ❤❤ ሀይሚ ቅመም በሳቅ ገደልሽኝ ሩታዬ ና አብርሽ ተናፍቃችሃል 🎉🎉🎉🎉

  • @Atm1ld
    @Atm1ld 6 місяців тому +6

    ወድም እዲህ ነዉ በዚህ ሙድ ላይ አግኝተሀት ኤሄ ሁሉ ሠአት ቆመህ ታያታለህ ሀየሚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf 6 місяців тому +1

    እዛ ካፌ አሳዝነሺኝ ነበር ወላሂ እኔ ልጨነቅልሺ ደግ አደረግሺው ሲያሰው ነው ሀሀሀ

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 6 місяців тому +11

    ወይኔ ከማዳም ኩሽና የረመዳን ስራ ድክም ስልችት ያላቹ የርፍት እጀራ ይስጣቹ ጉሎ አሚን🤲🤲🤲🤲🤲 ሀይምዬ ይመችሽ አዝናናሺኝ😅😅😅

    • @ttey4463
      @ttey4463 6 місяців тому

      🙏🙏🙏

    • @MaryanMuuse-i5r
      @MaryanMuuse-i5r 6 місяців тому

      አሚንንንን እህት

    • @Toyba-l9j
      @Toyba-l9j 6 місяців тому

      አሚንያረብ

  • @Sada-u8z
    @Sada-u8z 6 місяців тому +8

    እረበሳቅ ትለያለሽ የምር ደክም እዳለኝ አይቸሽ በሳቅ የደስታየ ምጭ ሁሽ ለይሚ❤❤❤

  • @MamiMami-lm8xn
    @MamiMami-lm8xn 6 місяців тому +2

    ማርያምን ሰወድሺ ደጋግሜ ነው ያየሁት

  • @ሰአዳወለየዋ
    @ሰአዳወለየዋ 6 місяців тому +17

    አረይመችሽ ሀይምየ የሳቄምጭ 😂😂😂A&R❤ ናፍቀዉኛል አረ😔😔❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 6 місяців тому +56

    ሃይሚዬ የፕራክ ቀመም ደብሮኝ ነበር ፈታ አረግሽኝ😂😅

  • @KamilaRose-i1v
    @KamilaRose-i1v 2 місяці тому +1

    ፈታ ነዉ የደርግሺኚ የኔ ቆጁ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 6 місяців тому +16

    የማዳም ቅመሞች እወዳችኋለዉ ኑሩልኝ💝💝💝🌹

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 6 місяців тому +14

    ወየው ሀይሚ አያልቅብሽ እረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @gnathjbgc
    @gnathjbgc 6 місяців тому +2

    አይ ቆንጅና ይኑር እንጅ ጥበብ ከጎረቤት ይለማደል ያንን ምሪቀና ከሙብ ዎሰድሹ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 6 місяців тому +9

    ወይኔ መቼም አይልቅሽም ፕራንክ በጣም ደስ ይምል ፕንራክ ነው 😂😂😂😂

  • @halima7993
    @halima7993 6 місяців тому +16

    ይቺ አይድያ የሙቢ ናት ሀይሚ

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 6 місяців тому +2

    😂😂😂😂አወ ይበልሽ ተኩልሽ ነዉ ሀይምየ የእኔ ቅመም ስወድሽ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 6 місяців тому +40

    በአብርሽ ቤት እየጠበኩ በዚህ መጣችሁ የኔ ማሮች ♥️♥️♥️♥️

  • @sitesite4112
    @sitesite4112 6 місяців тому +12

    እልህምዲሊላ ቤተሰቦቸ ረመዳን እንዴትነው እናተጋ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 6 місяців тому +1

      አልሃምዱሊላህ ኮይስ

    • @FoziMyወሎ
      @FoziMyወሎ 6 місяців тому

      አላሀምዲሊላህ እህቴ

  • @HiwiLove-u1q
    @HiwiLove-u1q 6 місяців тому +2

    ከብሩኬጋር ተጋቡ ሀይሚ❤❤❤

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 6 місяців тому +11

    ሃይምይ ለይቶልሻል ዛሬ 🙆🙆አራ አንች ልጅ አያልቂብሺም ተንኮል 🙆😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsegayem9237
    @tsegayem9237 6 місяців тому +9

    ወይ ሀይሚዬ ትችያለሽ በእውት

  • @GfGf-rc1pp
    @GfGf-rc1pp 3 місяці тому +1

    ወይኔ ሀይሚ የምትገርሚ ልጅ ነሽ😂😂😂

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 6 місяців тому +13

    ሀይሚ ሆዴ ነፈረ በሳቅ ነፈረ🤣 😂😂አቺ ፕራክ ተሰራሽ የዉነት ይመሥላል አድቀን አብርሽን ስሪለት🙄🤙🤙🤣🤣🤣

    • @erukya
      @erukya 6 місяців тому +1

      የምር እኔም በሳቅ የለሁም አወትስራለት የምር ሀይሚ አብርሽንም ጨምሪልን የሌላቀን

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 6 місяців тому +3

      ​@@erukya*አብርሽ ቢሆን ይመታታል ትግስት የለው ቶሎነው የሚናደደው ኢፍሬም በጣም ትግስተኛነው*

    • @erukya
      @erukya 6 місяців тому

      @@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ አይመታትም ተይ አታፍርሽብንጅ ትስራለት በሌላአይዲያ እና ደህናነሽ ወይ ያገሬልጅ ወሎ የትአካባቢ ነሽ

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 6 місяців тому +1

      @@erukya *እረ ባለፈው አላየሸውምደ እደት በፊቱ ስገርፍታ ክክክክ እናው ወሎ መርሳ አኮባቢ ነኝ ታወቅሽው*

    • @erukya
      @erukya 6 місяців тому

      @@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ በፊቱ መግረፉ ችግር የለም እና ትሂድ ምንችግር አለዉ ትለዋለችደ ድፍረቷ እኔም ጢሳባሊማማዶ ወደገጠሩ ነኝ ገባየየ ዉጫሌነዉ ዉርጌሳም እንገበያል

  • @nice-gc1tm
    @nice-gc1tm 6 місяців тому +6

    የኔ እህት ነሽ አላለም አፍሬም ዛሬ ተገኝተሀል ኢፊ😂😂

  • @samsusamau2072
    @samsusamau2072 5 місяців тому +2

    ወይው በሰቅ ገደልሺኝ አይሚዬ😂😂

  • @IberashIberash
    @IberashIberash 6 місяців тому +10

    ፈጣሆይ ትግስቱንስጤኝ ዉዴ የዛሬዉዴሞ ያበደናዉ አይ ሀይም😂😂😂❤