ትታኝ ሄደች ምነው አልበረክትልሽ አለኝ 😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 485

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 4 дні тому +263

    ክፉ መዳም. ሰራተኛ አይበርክትለትም🎉.

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 4 дні тому +1

      😁😁

    • @bintemuhammed2273
      @bintemuhammed2273 4 дні тому +8

      ሀቅ ነው

    • @yussraamedia3452
      @yussraamedia3452 4 дні тому

      😂

    • @jaharaAli
      @jaharaAli 4 дні тому +2

      ትክክል

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 4 дні тому +2

      አራ ተፍቶት የምቀኝ ስፈራ ልጂች ሆይ ጥርጌ ይበሉ አየሉ ብትሄድ ስሜራ ትመጣለች ብሮ ነው የሚስርቸው ሆይ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 3 дні тому +46

    አጀብ የመዳም ሰራተኘነትን ረስቶ ሰራተኛ ሰራተኛየ እያሉ ሁሌ መቀደድ ገራሚ ነው ያረቢ ለሁሉም ሰራተኛ መዳም አድርገው

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 дні тому +4

      ምንምኮ ችግር የለውም ኑሯቸውን አላህ ሲቀይርላቸው መደሰታቸውን መጥላት የለብንም 😢ለምን ይከፋችሗል?

    • @HaySss-lx6ke
      @HaySss-lx6ke 2 дні тому

      አያቀዥቀዥችሁ የራሳችሁን ደካማነት እናአለመደደማመንእየያዛችሁደጀቆሮዎች

    • @HawaDubia
      @HawaDubia 2 дні тому

      እና ምኔ ትበል ኢጭ

    • @HawaDubia
      @HawaDubia 2 дні тому

      ​@ግራገሩወሎወለዬሀ🎉ትክክልይማኖቱን

  • @tube6066
    @tube6066 4 дні тому +115

    አንች ግን አይድያ አተሽ ከሆነ አሊን ፕራንክ አርጊ ሰራተኞችን ምን አርጉ ነው እምትይው

  • @ሶፊቾነኝየመካነሠላሟ

    ክፉ ሰው ነው ሰራተኛ የማይበረክትለት እናም ጥሩ ሁኝላቸው

  • @fozi2230
    @fozi2230 4 дні тому +48

    እንደኔ ማነው ገና በርእሱ የሳቅ🤣🤣🤣
    መቼም አሁንም ከኔ ችግር አደለም አንዳትይን ብቻ😫

    • @newand9050
      @newand9050 4 дні тому

      እደዚህ ነው ያጠነንኩባት😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😫😫

    • @Ffm8p
      @Ffm8p 3 дні тому

      እኔም አሥቆኛል😂😂😂😂

  • @SameSusu
    @SameSusu 2 дні тому +5

    አላህየ የሀበሻ ቤት ሰራተኛ እንኳን አላርከኝ መዳሜ ኑሪልኝ ምንም ብታርገኝ ከሀበሻ ትሻላለች🎉🎉🎉🎉

  • @አላህከሪም
    @አላህከሪም 4 дні тому +20

    እኛ ከመዳም ቤት ስንወጣ ምክንያት እናበዛ ነበር😂 ምክንያቱም አች ክፉ ነሺ ስለማይባል ጥሩ ለመሆን ሞክሪ የአያትዋ መታመም ምክንያት አይመስለኝም እደ እኔ

  • @kiyaye050
    @kiyaye050 4 дні тому +21

    ጥሩ መዳም ስለሆንሽ ነው የማይበረከትልሽ😂😂😂😂

  • @seidTube854
    @seidTube854 4 дні тому +34

    አልከባከባቸው ብለሽ ይሆናል

    • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 4 дні тому +1

      አተ ሴት እዚህ ምን ትሰራለክ እረ ሼ. ነው 😂😂 ወድ አደለክ. 🙄

    • @okok8293
      @okok8293 4 дні тому +1

      ምንአደረገሺ😮​@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ

    • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 4 дні тому +1

      @@okok8293 😂😂 ምንም ግን ያለቦታው ተገኝ ሀሀሀሀሀሀ

    • @okok8293
      @okok8293 4 дні тому +2

      @@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ አይባልም እህቴ ወንድማችነዉ

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 4 дні тому

      @@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ እዴኢቱብይመጣልእዴቦታ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 4 дні тому +14

    ጁምአ በሰለዋት በቁርአን ሱረቱል ካህፍ እየተቀራ ከተቻለ ለምሰኪን በመሰደቅ ለጁምአ ሰላት ተዘገጃጅቶ በግዜ መሰጂድ በመጣድ ብዙ ዱአ በማድረግ ከዛ ለምሳ ወደ ቤት የተገኘዉን ከቤተሰብ ጋር በመብላት ❤❤❤❤❤❤

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 4 дні тому +31

    ገና ሳላየው ሣቄ መጣ ታየኝ የዛሬው ኮሜት😂😂😂አይ ሰአደ 😅😅😅

    • @EyerusMengstu-d5v
      @EyerusMengstu-d5v 4 дні тому +3

      እኔም ገና እርእሱን አይቸ ነው የመጣሁት

    • @temirseyid5776
      @temirseyid5776 4 дні тому

      እኔእራሱ ሳቄነዉየመጣዉ

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer 4 дні тому

      @@EyerusMengstu-d5v ክክ

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer 4 дні тому

      @@temirseyid5776 እኮ ክክ

    • @EyerusMengstu-d5v
      @EyerusMengstu-d5v 4 дні тому

      @@FoxyaOumer 😂😂😂😂ሳቂልኝ

  • @madideratube
    @madideratube 4 дні тому +10

    ከተስማማት እኮ ግን ትታሽ አትሄድም ከሰራቶኖችሽ ጋር በመልካም ተኗኗሪአቸው ሰአዲ

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 4 дні тому +19

    ሰአዲ ያንቺ አይነት ኑሮ ይስጠን ሀገራችን ስንገባ አላህ ያሳካልን

    • @Sofiahassan-y8e
      @Sofiahassan-y8e 4 дні тому

      @@saudihosen8183 የተሻለበይ የሰውአትመኙ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 4 дні тому

      ኢንሻአላህአብሽሩወላሂእሷምሰርታነውአንድመገዳናፌራሽላይነበሩሲገብ ሰርተውየገንዘብአያያዛቸውነው

  • @እፍየ
    @እፍየ 4 дні тому +16

    ባሉካሽ እኮ ታድሏል ቤት አያያዝ አደኛ 🥰🥰🥰

  • @sofyarashid
    @sofyarashid 4 дні тому +12

    ፀበይሽን አስተከክይ እዲበረክትልሽ ከፈለግሽ

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 4 дні тому +8

    ምንም ይበሉ ምንም እኔእወዲሻለሁ ንፁህሴት ነሽ የስራ ሰው ባለሙያ ታታሪ የኛ ሰው የሚበልጠውን አይወዲም እዳትሰሚያቸው❤❤❤❤

  • @Um_Abdellah
    @Um_Abdellah 4 дні тому +5

    የኔ አባት አጋዥ ነበረው እኔም ደስ ብሎኝ አሁን እናቴ ደስ እንዲለው ብየ አንድት ጭጃ ገዝቸለታለሁ ሁሉን ነገር አደርግለታለሁ አለችኝ በጣም ደስ አለኝ ይሄን ያልኩት በድብቅ ብዙ ያደርጋል በኢኽላስ ከሆነ ሁሉም አጅር አለው እኒህ ደሞ ሲበሉም ይቀርፃሉ አላህ ይስቱር

  • @neimatemam1204
    @neimatemam1204 11 хвилин тому +1

    አትፍረዱ ከቻላቹሁ መልካም ተናገሩ ካልቻላቹሁ ዝም ብሉ አለማየት ትችላላቹሁ ለሷኣ ለመወገን ፈልጌ ሳይሆን መልካም ንግግር ሷደቃ ነው ብለዋል ረሱል ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 4 дні тому +15

    የመጨረሻ ሻሃዳሽ ሰራተኛ ሰራተኛ እንዳይሆን ብዬ ፈራሁልሽ

  • @mekyamehammed5527
    @mekyamehammed5527 4 дні тому +5

    እኔ እደሚመስለኝ አጥባቂ ስለሆንሽ ይመስለኛል ማለትም አች ቁጭ ስለማትይ ለሌላውም እረፍት አሰጭም ነፃነት አሰጫቸውም ለዛ ይመስለኛል

  • @ZinetNurye
    @ZinetNurye 3 дні тому +2

    ሰአድ ማሻአላህ ጀግና ሴት ነሽ እኔ ካገር ገብቸ አላህ አስተካክሎልኝ እንዳንች መሆን ነው ምኞቴ መውለደድ ሳይበግርሽ ስራሽንም እየሰራሽ ቤትሽንም በስረአት እየመራሽ በጣም ነው እማደቅሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 4 дні тому +8

    ክፉ መዳም ነሺ እኮ እናቅሻለን 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft 3 дні тому +3

    አይ የኢቶ መዳሞች የደረሠበት ያቀዋል አጀራ የምቆጥሩናችሁ አይይይይ😢😢😢

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 4 дні тому +4

    ጥሩ ሰዉ ሁኝላት የኔ አጋዠ ጥሩ ልጅ ናት ልጆቸን ስቶዳቸዉ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 4 дні тому +2

    ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ ሥአድ ጎበዝ ሤልጅ ሙያ ሢኖራት ጥሩ ነዉ እኔም የሠዉ ነገር አይገባም❤❤❤❤ብል አፍያ❤❤❤

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 4 дні тому +5

    ይልቅ የዶሮውን ክንፍ ቁረጭው😌
    በተረፈ ሙተከቢር ነሽ.አጋዥን በደካማ ጎናቸው ፕራንክ ማድረግ ግን ነውር ነው.

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 3 дні тому +1

      ዝም አትያትም ሰውን ክፉ ለማናገር የዶሮይቱን አንቺም አይተሽልኛል

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 3 дні тому +2

    ፀባይሺን አስተካክሊ እዳይሄዱብሺ

  • @tueb3879
    @tueb3879 4 дні тому +4

    ማሻአላህእኛንምየረፍትእጀራአላህይስጠን ሠአድግን ደስየምትይኝነገርቢኖር ፅዳትሽና ሙያሽጎበዝ

  • @finfineeoromiya6077
    @finfineeoromiya6077 4 дні тому +7

    በጣም ፀባይ ሥላለሽ ነዉ የሚሐዱት

    • @hayutu
      @hayutu 4 дні тому +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda 4 дні тому +9

    እሰይ ደግ. አደረጉ. የብር. ብላቹ. ለምን. ሚድያ. ለምን ታወጣላቹ😢😢😢😮😮

    • @ዘሀራሠይድ
      @ዘሀራሠይድ 2 дні тому

      በጣም ከላይ ታያት አንጀቴ ተማታ ለነሡ መሸቀያ ያረጓቸዋል

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም

    ሳአድየ ዶሮይቱ ግን አላህ እደሰራት ነው ድስት የገባችው 😊

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy 4 дні тому +8

    መዳም ሰአዳ ቻይው እኔኳ ላነብ ነው የመጣሁ😂😂😂😂

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 4 дні тому +4

    ስወዳችሁ ተውግን የመዳም አቡላሶች ሁለትሺ ሙሉልኝ ሶስት መቶ ሰው ነው የቀረኝ ተውግን እደናተው ስደተኛነኝ😥🌱🌷🌱🌷🌱👍👍👍❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ተሙራ
      @ተሙራ 4 дні тому

      በርች

    • @ተሙራ
      @ተሙራ 4 дні тому

      ሴት ወንድ

    • @Rahmet.yutube.
      @Rahmet.yutube. 4 дні тому +1

      ክክክ ለምን ጠየከኝ ግን ሴት ነኝ ወድሜ

    • @ተሙራ
      @ተሙራ 4 дні тому +1

      @@Rahmet.yutube. ክክክ. እኔምኮ. ሴት ነኝ. ኣጅብ

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    ከሚሴ ለየት ያለች ከተማ ነች በተለይ በዱናቸው ጠካራ ማህበርስብ ነው ባለፍው ባሌ ከሜሴ ሂዶ ነበር ከአጎቱ ጋ በተለይ ጀመአ የተለይ ቀናቸው አለኝ. ምግብ እራሱ ልዩ ነው ስጋ ጀመአን ጅመአን ከቤታችው ስራየ በለው አስበው ይስራሉ ሲለኝ ተገርምክ ማሻ አላህ

    • @ሀይፋ
      @ሀይፋ 4 дні тому +2

      እና ይሄ ምን ይገርማል ጅሙአ ቀን ስጋ መስራት ላለው ሰው ሀሪፍ ነው ከሚሴ ብቻ ሳይሆን ብዙ ቦታወች እደዛው ነው አፋር ብትሄጅ ወሎ ብዙ ቦታወች ብትዘዋወሪ ሁሉም እደዛው ነው

  • @AhlamMehamed
    @AhlamMehamed 3 дні тому +2

    ካሜራ ደቅኖ ሰላት ኧረ የአላህ ግን ምንእየተካሄደነው ቀልብሽ ወደካሜራው እንዴትሆኜ ያዩኝይሆን እያልሽ😢😢

    • @faffii2026
      @faffii2026 3 дні тому

      😂😂እያዩ ይሆን አላልሽም

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 4 дні тому +6

    ጥሩ ሳላላይደለሽ ነዉ ሰራተኛ እማይበረክትልሽ

  • @medina.myoutube
    @medina.myoutube 4 дні тому +3

    ስዲብ አምሮሻል እጂ የመዳም ቅመሞች ያጥረገርጉሻል ጠብቂ ክክክክክ

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 4 дні тому +1

    ወይ ስታምሪ እኮ በአላህ ማሻአላህ አላህ ይህፈዝክ አብራቸው ስትሰራ ስጦታ ሞዴስ አንዳንድ ነገር ትሰጣቸዋለች

  • @Seadihabeshawit
    @Seadihabeshawit 4 дні тому +2

    ሰራተኞችሽ ተደሃጋሚ የሚሄዱ ከሆነ እራስሽን ፈትሽ ምናልባት ጫና እያደረግሽባቸው ይሆናል ወይም ስራ እያበዛሽባቸው

  • @Bnitseid
    @Bnitseid 4 дні тому +3

    ማሻ አላህ ቤትሽ ሲያምር❤❤

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 6 хвилин тому

    እህቴ እስቲ ሰዉ ታገኛሽ ንገረኚ እኔም ፈልጌነዉ ለናቴ በአላህ😢😢እናቴ ታማብኚነዉና ከናቴጋየሚሆን

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር

    ሰአዲ ስድብ ናፍቆሻል መሰል በይ ቻይው እንግዲህ ሌላ ምን ይባላል😂😂😂

  • @በረካ-s3b
    @በረካ-s3b 3 дні тому +1

    መጀመሪያ ሰራተኛ አይባልም የቤት ረዳቴ ስራራ የምታግዘኝ ነው የሚባለው አንችና እሷ አሁን ላይ በገንዘብ ብቻ ነው የምትለያዪት የጊዜ ጉዳይ እንጅ እሷም እንደ አንች ትዳር ቤት ሁሉም ይኖራታል የአንች ልጅ ነገ ምን እደምትሆነ አታውቂም አያያዝሽን አሰተካክይ

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 4 дні тому +6

    ይመችሽ ጎደኛዋ አሁን ምከሪያት ለማን በላ ይቱብላይ ለምን ትዊጣ

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 3 дні тому +1

    የቤቱ ማማር ማሻአላህ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 4 дні тому +3

    ኮመንቶችሙያምናምንአለሞያነውእንዴየተፈጠራችሁት

    • @MdMd-sl8rh
      @MdMd-sl8rh 3 дні тому +1

      ካለ አይቸግረም ማጣትነውጅ

  • @ፍይዛyoutube
    @ፍይዛyoutube 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤አይዛሸ ልበጎ ነዉ ሰአዳዪ❤❤❤❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    ሰአድ በጣም ጀግና ባለ ሞያ ሴት ነሽ በእዉነት ትለያለሽ

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 2 дні тому

    እብሹሪስአዲየ አላህ ላችያላትን ያመጣልሻል ኢሻአላህ መስራት ተፈለጉ ስራለራስነው

  • @almazMnor-pl9ms
    @almazMnor-pl9ms 4 дні тому +4

    ውይአችእ ራሱ ስዲብአይሰለችሽም አሁንጥሩነገር እደማትባይ እያወቅሽ ምንያስወራሻን

  • @selmtawa
    @selmtawa День тому

    ምርጥዬ ስለሆንሽ ይሆናል😊😊

  • @ሸምስያያሲን
    @ሸምስያያሲን 3 дні тому +1

    ምን ችግር አለዉ አብሮ ቢሰሩ ሰጀማሪ ኢሰከ ሚትወልጂ ኢንጂ አገዥ አያሰፈልገሽም ረሰሽ ስሪ ሰአዲዬ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 4 дні тому +2

    ቤትሸ ማሻ አላህ ያምራል

  • @tube-yq9no
    @tube-yq9no 2 дні тому

    ሁለት ሰራተኛ ያዢ አዷ ስቴድ አዷ ትሰራለይ ይተካካሉ በጣም ሀብታም ስሆን እዲ ነው እማረገው ቤትማ አሎጠርግም በመዳም ቤት የጠረኩት ይበቃኛን😂

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 3 дні тому +2

    ደግ ስለሆንሽ ነዋ😂😂😂😂😂

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 4 дні тому +2

    ሰአዱ እኔ ልሁንሽ ካረብ አገር ውሰጅኝ ታድያ ደሞወዜን ልክ እደሳኡድ ተከፈልሽኝ ነው የትም አልሂድብሽ እስከሁለት አመት😀😀😂😂😂😂👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z 4 дні тому +2

    ኮሜንት ላነብ ነው የገባሁት 🙈

  • @samritube645
    @samritube645 4 дні тому +4

    *ምን ሰራተኛ ሰራተኛ ትያለሽ በሄደችና በተገላገልሽ*

    • @SdhJfd
      @SdhJfd 3 дні тому

      እስይደግአረገቺ እናምንትበላት ልጀትበላት

    • @samritube645
      @samritube645 3 дні тому +1

      @SdhJfd የርጎ ዝብ ጥልቅ አትበይ

    • @zainabmuhammadzainab1330
      @zainabmuhammadzainab1330 День тому

      ​@@SdhJfdእኮ

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ

    እንደት ይቀመጡ ጉድ እኮ ነው እሳቀቅሻቸው አ ቪድዎ እየቀረፅሽ😅😅😅😅

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 23 години тому

    በቃ አቃጠርሽ ይህን ላንቺ ነገረችሽ አንቺ ደግሞ መተሽ ለህዝብ ተናገርሽ ጓደኛዋጋ ታጣሊያት አለሽ

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 19 годин тому

    ሱብሀን አላህ ኮሜት አየሁ እሩህሸ ከጂሰምሸ ሰትለያይ ጉሊ ላኢላህ አይላላህ ሰተባይ ሰራተኛየ ማለትሸ የማይ ቀረነዉ

  • @aminatSeid-n7e
    @aminatSeid-n7e 3 дні тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @RadiyaYoutube
    @RadiyaYoutube 4 дні тому +1

    በሠላይገላግልሽ እህቴ

  • @Zedወላጆቿናፋቂ
    @Zedወላጆቿናፋቂ 4 дні тому +1

    ማሻአላህ ባይበረክትልሽም አይገርመም ምክንያቱም አንቺም ቤትሽን በንፅህና በተርቲብ ይዘሹዋል እኛም ያድለን ያረብ

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 4 дні тому +1

    መሻአላህሰአድየባለሞያ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ 2 дні тому

    ፀባይሽን አስተካክለሽ ያዣቸዋ ጥሩ ሰው ከሆሽ ጥለውሽ አይሔዱም ደግሞ የሰው ቤትን አይተሽዋል ስለዚህ አሳምረሽ ያዥ

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 4 дні тому

    ሠአዳ ቢፈቅዱም ቪድወ ባቀርጭ ሀሪፍነዉ እልህ አይያዝሽ ሥትእሚሠራሞልቶል ምግብን ምኑን እያልሽሥሪ አድ ነገር ናት መቸምየቀረቻችሁ ሚዳላይ ለማዉጣት🙏

  • @Rabia-e8c
    @Rabia-e8c День тому

    ክፉ ሴት ሰራተኛ አይበረክትላትም ክፉ ነሽ አንችም ለዛ ነዉ

  • @momaz2881
    @momaz2881 2 дні тому

    እንደው ሀይቅ ስመጭ መናሀሪያ ጠብቂ እግርሽን ነበር መስበር እደማናውቅሽ የደሀ ልጅ ሲገኛ ጥጋቡ😢😢😢

  • @ሀውለትቢንትተማም

    ሰአዳን ከሸቃላ ወደ መዳምነት የቀየርክ አላህ ሆይ እኛንም ሹፈን

  • @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ
    @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ 4 дні тому

    እራስሽን ፈትሽ ሳዲ አትመጣደቂ ይች እዱኒያ ናት ስለዚህ አላህን ፈርተሽ ለሰራተኛ ጥሩ ሁኝ

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal День тому

    ግን እኔ ምለው አንደድ ሰው ሲቀያር ሲመጸደቅ ሳይ ደስ አይልም አንቺ ጥሩ ሰው ብቶኚ ሰራተኛ አይወጣም

  • @Almudallh-ye8eg
    @Almudallh-ye8eg 3 дні тому

    አላሁ ትግስቱን ይስጥሽ እኔ ዩቶበር ብሆን በአንድ ቀን ነው እብድ የምሆነው በኮመት ያረቢ

  • @AsAs-ss3ys
    @AsAs-ss3ys 22 години тому

    ማሻአላህሠአዲየበሠላምወልዴሽእንይሽየኔውድቅንልብአለሽዘርሽይባረክ ቅንነትሽንያሣያልሙሉሁኔታሽንለኛማሣየትየኔእህት

  • @RahmaRahma-pt9hs
    @RahmaRahma-pt9hs 2 дні тому

    የኖርሽበትን አትርሺ ኤኔ ለሊት እያስነሳሻት ነው አዳድ ሰኦች አላቹ ምታሰቃዩ አላህ ዱኒያም አሄራም ያሳጣቹ ካልፈለጉ አታሳያቸው እሷ ምስጥር ብላ የነገረችሽ ሚዲ ያ ላይ መተሽ ዘረገፍሽው 😢

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 2 дні тому

    ኩሚንትች 😂😂😂 ስአዲ ጎበዝ ልጅ እና ስኪታማ ሴት ናት በዛላይ ቤቱ ጥዳቱ😮😮

  • @UaeUae-i4g
    @UaeUae-i4g 3 дні тому

    ሠራተኛ ሠራተኛ አትበይ ፀባዩ የማይመችጋ ሠራተኛ አይቆይም

  • @HabeebaSalman
    @HabeebaSalman 2 дні тому

    መጥፎ ሰው ሁነሽ ነው እንጂ ያለምክንያት አትሄድም😢

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 4 дні тому

    ማሻ አላህ ድባቡ ደስ ይላል

  • @FaghimaFaymthima
    @FaghimaFaymthima 4 дні тому

    እኔ እሞታለሁ እንጂ ለሀበሻ ሠራተኛ አልሆንም 😂😂😂😂😂😂

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 2 дні тому

    እና ታልተመቼሻቼው ምነው አንችጋ እሚቃጠሉት ደግሞ በሀገራቼው 😂አንች ጥሩ ሰው ከሆንሽ ምንም ለመውጣት አይሞክሩም ስለዚህ እራስሽን አስተካክሊ

  • @mominaabdula4614
    @mominaabdula4614 3 дні тому

    ሰራተኛ የማይበረክትልሽ. የሰው ስራ አይጥምሽ ይሆናል ባለሙያ ስለሆንሽ ደሞ ቅልጥፍ ያልሽ ጠንካራ ነሽ. ስለዚህ ሰራተኛ አይችልሽም. እንዳንቺው ጠንካራይቱን ይስጥሽ

  • @hebshawit
    @hebshawit 2 дні тому

    ወግ ደርሰሺ😂😂መዳም እዳ ላታከተቺሺ 😊

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 2 дні тому

    አይን በልቶብኛል አላለችም 😅 እና ቤተሰቦችዎ ከታመሙ አትጠይቅ ነው?

  • @KakuliGa
    @KakuliGa 3 дні тому

    ማሻአላህ ጊበዝ በልሙየ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 3 дні тому

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @Fatumatube3599
    @Fatumatube3599 2 дні тому

    ሌላ አይድያ ይዘሽ ነይ ስለሰራተና አይድያ ሚድያላይ አታውጭ ሰራተኛ ነበርሽ አንችም እኔ፣ሁን መዳሜ ስሜን ሚድያላይ እንድታወጣ አልፈልግም ችግር ካለ እቤታችን ነው የምንፈታው ካልሆነ ይቀራል በቃ

  • @RehanaRak
    @RehanaRak 4 дні тому +1

    ጥሩ ሰው ስለሆሽ ነው የማይበረክትልሽ😏😏

  • @temirtemirmuhammed-lc2wl
    @temirtemirmuhammed-lc2wl 3 дні тому

    ማሻአሏህ እረጉዝ ነሽ እንዴ

  • @EthioEuropefoods
    @EthioEuropefoods 4 дні тому

    ጀግና ነሽ ማሻአላህ

  • @FrehiwotAsefa-u4r
    @FrehiwotAsefa-u4r 2 дні тому +1

    ሰራ እየበዛ ዩሁነል

  • @huloode
    @huloode 4 дні тому

    ስራ አታብዥባቸዉ ወይም ልጆችሺ አቀማጥለሺ አሳድገሺ ከሆነ ፀባያቸዉ አስቸግሪይሆናል ይቅርታ ክፉነሺ ወይም ልጆች ክፉናቸዉ ለማለት ፈልጊ ሳይሆን

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 дні тому +1

    ሠአድ እኔን ቀጥሪኝ የምር እግርሺን አጥቤ ነዉ የምከባክብሽ ስራ ስለሆነ ግድ ነዉ የምከባክብሽ ከሄደች ንገሪኝ ይቲብም ብለቂኝ ችግር የለብኝም ❤❤❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 4 дні тому +3

      የእናቴንምአላጠብቋትያችስከፍ

    • @anwarAwel14
      @anwarAwel14 3 дні тому +4

      ኧረ ጥሩ ነገር ተመኝ ከአላህ አያልቅበትም 😢😢

    • @zeynebahmed8184
      @zeynebahmed8184 3 дні тому

      እኔማ እግሯን አላጥብም

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ 3 дні тому +1

      @@anwarAwel14 እሽ ዉዴ እኔኮ የድሀ ልጅ ስለሆኩ ነዉ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 дні тому

      @zeynebahmed8184 ዝምብላወሬነው

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 4 дні тому +1

    ዝም ብለሸ ቤትሸን እያጸዳሸ ቤትሸን አሳይን እኛም ደሰ እያለን እናየዋለን

  • @uae5311
    @uae5311 2 дні тому

    ጎበዝ ፀአዲ ቤትሺ ሲያምር

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 3 дні тому +1

    የሆሺ ሙጢ አፍ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኡሙኹበይብ
    @ኡሙኹበይብ 4 дні тому +19

    ፅዳትሽ እና ሙያ ልዬ ነሽኮሰዓድየ የአሊ ንግስት ☕️🍫

  • @famileyyoutb5227
    @famileyyoutb5227 2 дні тому

    እደዚች ልጂ ያስጠላኝ የለም

  • @Keyrya-t1i
    @Keyrya-t1i День тому

    ማነው እንደኔ የኮሜንት ዘበኛ

  • @HoulathRem
    @HoulathRem День тому

    ማዳም ስአዳ ፀባይሽን አስተካክይ